የጃንደረባዉ ጉዞ ጸሎተ ሐሙስን ከቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም በነጋሽ ሚዲያ እና በዮድ አቢሲኒያ አስጉብኚ ድርጅት

  Рет қаралды 16,773

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

3 ай бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 68
@DanielYitagesu-wu3vo
@DanielYitagesu-wu3vo 3 ай бұрын
ታድለህ ስታምሩ ጌታ ቢያበቃኝ
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 3 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@tamirataboshinato570
@tamirataboshinato570 3 ай бұрын
Batikekel
@welansaali674
@welansaali674 3 ай бұрын
አሜንአሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን አቤቱ አምላኬሆይ እኛንም ለተቀደሰች ስፍራህ ያብቃን ነጋሺዬ ወንድሜ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችሁ ይብቃችሁ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶ ለአመት ካደርሰኝ እየሩሳሌም ለመሄድ አስባለሁ 🙏🏻
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ለኛም ይደርብን
@BizuneshMekonnen-wt2rc
@BizuneshMekonnen-wt2rc 3 ай бұрын
የእግዚያቤር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለዚ ክብር አብቃኝ
@Tube-um9px
@Tube-um9px 3 ай бұрын
ያበቃሻል
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@getumebratu4
@getumebratu4 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ።
@tigist12gm28
@tigist12gm28 2 ай бұрын
አሜን ቃለህወይት ያስማልን ወንድማችን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 3 ай бұрын
እውነት ነው ለመምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን😢😢😢ስንት ነው የጉዞ
@tadessealene4340
@tadessealene4340 3 ай бұрын
God bless you !! Amen. Amen. Amen, kalehiwot yiasemalen !!!!!!!!!! Bereketu yidresegne.
@tarikewoldyes8942
@tarikewoldyes8942 3 ай бұрын
❤❤❤ታድላቹ ወንድሜ ነጋሽ ሚዲያ❤❤❤❤
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 2 ай бұрын
Enamesegnalen Negashye egnam ledeju yabiqan ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-nt8nc6lq3s
@user-nt8nc6lq3s 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በርከቱ ይድረሰን እኛንም ለደጁ ያብቃን ምነኛ መታደል ነው 💚💛❤️🙏🙏🙏
@Tube-um9px
@Tube-um9px 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ምንም አይሳነውም
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ በእውነት
@SelamGirma-hx6lo
@SelamGirma-hx6lo 3 ай бұрын
በርክታችሁ የደርበን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Enat-zy4go
@Enat-zy4go 3 ай бұрын
Brother, may God bless you all
@yoyoas2939
@yoyoas2939 3 ай бұрын
Amen kanante Gare yasbaje
@Buzunash417
@Buzunash417 3 ай бұрын
Ameen ameen ameen qalee hiwoot yasemaleen betaam desselal🤲🤲🤲❤❤❤❤bereketachu yideribin😍🥰🥰🥰
@yosephhaile1781
@yosephhaile1781 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃ ነጋሽዬ በጣም ተባረክልኝ ድንግል ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
@yamrotsima710
@yamrotsima710 2 ай бұрын
Kale hiywot yasemalen amen
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከተቹዉ ይደርብን ስታምሩዉ ለደጁ የብቀን ወንድሜችን ነጋሽ ተበረክ❤❤❤
@drmaag1233
@drmaag1233 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማችሁ ስላስጎበኛችሁንም ክብር ይስጣችሁ እግዚአብሔር ፈቅዶ ለደጁ ያብቃኝ! የፕሮግራሙ ባለቤት ሀሳቦችህ ሁሉ የበሰሉ ናቸዉና የፕሮግራሙ ታዳሚ መሆን ጀምሬአለሁ ፀጋዉን ያብዛልህ!
@user-hm1fu8cb5s
@user-hm1fu8cb5s 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@jorobeyene9576
@jorobeyene9576 3 ай бұрын
ንነጋሽዬ ይገባሀል እኛንም በፀሎታችሁ አስቡን መልካም በአል ይሁንላችሁ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 3 ай бұрын
እናንተን ለዚህ ቅዱስ መካን እንዳበቃችሁ ና እንደማራችችሁ እኔንም ይማረኝ
@BizuneshMekonnen-wt2rc
@BizuneshMekonnen-wt2rc 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ለኛም ይደረስን
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲😭
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 3 ай бұрын
በቃ መታደል ነው ከምር ነጋሽዬ❤❤❤
@belayashagir2294
@belayashagir2294 3 ай бұрын
አሜን አሜን እኝኛንም ለዚህ ያብቃን
@AylemMrey
@AylemMrey 3 ай бұрын
ወይመታደልህ
@emebetgebremeskel6102
@emebetgebremeskel6102 3 ай бұрын
የእናንተ ፍቶ ብቻነው የሚታየው
@asterberhanu6231
@asterberhanu6231 3 ай бұрын
ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@Enat-zy4go
@Enat-zy4go 3 ай бұрын
Please ,mothers,fathers, sisters and brothers pray for me to in the name of God 🙏🙏🙏🙏
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 2 ай бұрын
ሱረቱል እሰራዕ ላይ አንብብ
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 3 ай бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
@astermulugeta9709
@astermulugeta9709 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-me1ch3ub5n
@user-me1ch3ub5n 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YesiYesi-bf1lb
@YesiYesi-bf1lb 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@helendavid8087
@helendavid8087 3 ай бұрын
Selam pray for me 🙏🏽
@Kidist954
@Kidist954 3 ай бұрын
እንካን አደርሳችህ የበናት አበርታቱኝ 1ሽ አስገቡኝ
@user-rc9ht7nh5d
@user-rc9ht7nh5d 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Enat-zy4go
@Enat-zy4go 3 ай бұрын
Please can someone let me know the price or transport fee🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏?
@user-nt4ij1gt3g
@user-nt4ij1gt3g 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wubshetotoro4479
@wubshetotoro4479 2 ай бұрын
ሰላም
@natanimawraris922
@natanimawraris922 3 ай бұрын
ጋዜተኛ ነጋሽ!! እንኳን አምላክ እረዳህ ለዚህ ቅዱስ ቦታና ለታላቁ በዓላችን
@emebetgebremeskel6102
@emebetgebremeskel6102 3 ай бұрын
በደንብ አሳዮን እዪታይም
@loza-so4qg
@loza-so4qg 3 ай бұрын
ምነው ነጋሽ ካሜራ ላይ ችግር አለ
@emebetgebremeskel6102
@emebetgebremeskel6102 3 ай бұрын
እንደንቁ ሚዲያ በተግባር አሳዪን በወሬ ጨረሳችሑት
@tigist12gm28
@tigist12gm28 2 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@meri24242
@meri24242 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ቢፈቅድ የዛሬ አመት ለመሄድ ምን ያክል ነው የሚያስፈልገኝ
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
@derejeassefa-nn2fg
@derejeassefa-nn2fg 3 ай бұрын
ካሜራ የሚያነሳው ስለ ቦታው የሚገልፁትን ነው የማያሳየን የሚነግሩን ቦታ አያሳየንም።
@user-pq1vy5pi2w
@user-pq1vy5pi2w 3 ай бұрын
enqwan llaeiyrusalame meder abkchu batame dase naw iylny enane amlaka muche naw ezaa iymeiydaresny bafiker qanyhubachu egezabher abzto iybrkchu basallam iymlesachu
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤
@getachewteshome3545
@getachewteshome3545 3 ай бұрын
ካሜራማኑ ገለፃ ሲያደረግ የሚነገረዉን ቦታ ዙም አርጎ ለምን አያሳየንም???
@tigist12gm28
@tigist12gm28 2 ай бұрын
ላ ይ ክክክክክክክክክክክክክክ ሼርርርርርርርርርርርርርር
@wubshetotoro4479
@wubshetotoro4479 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር! ነገር ግን የጳጉሜን ጉዞ ለማለት ነው የዮድ አቢሲንያ ጉዞ(ጃንደረባ) የላችሁት? ብጹእ አባታችንም ሆነ መምህር ብርሃኑ እንዲሁም አብዛኞች ተጓዞች አንገታቸው ላይ ብርቱካንማ ነጠላ ያደረጉትም የጳጉሜን ድርጅት ተጓዞች ናቸው፡፡ እንዴት ነው ነገሩ? ካሜራ ስለያዙ ብቻ ቀርጾ እኔ ያዘጋጀሁት ጉዞ ነው ይባላል እንዴ? ዮድ አቢሲንያስ ይህንን አይቶ ምን ይላል?
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 3 ай бұрын
i 🎉❤🤞🤞🙏🙏🙏👏💐✝️💐🤞
@sabashbzualem5711
@sabashbzualem5711 3 ай бұрын
ለአንተ ይገባሀል እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ።
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 2 ай бұрын
ጀዝባ እንደ ኢትዮጵያ ቅናታም ውሸታም አለ እንደ!
@kenandinku439
@kenandinku439 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
#ፓስተር_ዮናታን_ተጋለጠ #ዘመቻዉ_ተጀመረ@NEGASHMEDIA
1:05:36
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
Memeher Girma Wondimu Video 136 at Jerusalem ክፍል ሦስት
35:52
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 45 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
ገዳመ ቆሮንቶስ
19:42
Holy Land Israel ቅድስት ሀገር እስራኤል
Рет қаралды 13 М.
እስከዛሬ ያልታየው የኃይለሥላሴ መቃብር ላይ ያአየሁት ነገር
1:08:39
Стюардесса спасла пассажирку😳
1:00
Стюардесса спасла пассажирку😳
1:00
Маленький кролик-курица
1:00
КиноАнгар
Рет қаралды 1,7 МЛН
family is everything 🥺❤️ #shorts
0:16
Pop it GO
Рет қаралды 26 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 26 МЛН