No video

የክብሯ መግለጫ የሰርግ መዝሙር በዘማሪ ዲያቆን ኢንጅነር ካሳሁን ወልዴ ዘደብረ ሰላም (ዘድሬ) Ethiopian Orthdox wedding mezmure 2015

  Рет қаралды 16,555

27 Media ሃያ ሰባት ሚዲያ ( መድኃኔዓለም )

27 Media ሃያ ሰባት ሚዲያ ( መድኃኔዓለም )

Күн бұрын

የክብሯ መግለጫ
የክብሯ መግለጫ የድንግልናዋ/2/
ይኸው ዛሬ ታየ በተክሊሉ ደምቃ
ይኸው ዛሬ ታየ ካባዋን ደርባ
የክብሯ መግለጫ ከሆኑት ነገሮች
የክብሯ መግለጫ ቅዱስ ጋብቻ ነው
የክብሯ መግለጫ ክብሯን መጠበቋ
የክብሯ መግለጫ ከወንድ መራቋ
የክብሯ መግለጫ አክሊል ተጭኖላት
የክብሯ መግለጫ የድንግልናዋ
የክብሯ መግለጫ ኮራን በልጃችን
የክብሯ መግለጫ በአዲሷ ሙሽራ
አዝ ----------
የክብሯ መግለጫ ከእናት ከአባቷ ቤት
የክብሯ መግለጫ አሸብርቃ ወጣች
የክብሯ መግለጫ ረዳት ልትሆነው
የክብሯ መግለጫ ወደ ባሏ ሄደች
የክብሯ መግለጫ ዛሬስ በዓይናችን
የክብሯ መግለጫ ሁላችን አየነው
የክብሯ መግለጫ ቀድሞም መኩራታችን
የክብሯ መግለጫ ይህንን አውቀን ነው
አዝ ----------
የክብሯ መግለጫ በስርዓት ማደጓን
የክብሯ መግለጫ ዓለም መሰከረ
የክብሯ መግለጫ አለል ዘለል ሳትል
የክብሯ መግለጫ መኖሯ ታወቀ
የክብሯ መግለጫ እንግዲህ ሙሽራው
የክብሯ መግለጫ ኩራ ደስ ይበልህ
የክብሯ መግለጫ ደግ ጨዋ መርጦ
የክብሯ መግለጫ እግዚአብሔር አደለህ
አዝ ----------
=================

Пікірлер: 15
@user-xu1hv3qp9o
@user-xu1hv3qp9o 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል አቤት መታደል እኛንም ለዚ ቀንያብቃን
@user-jm6wm5iy3d
@user-jm6wm5iy3d 4 ай бұрын
amen amen amen egziabher lezih kibir yabkan
@demozedemoze3615
@demozedemoze3615 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ይገባቸዋል በውነት ድንግልናቸው ስጋብቻ ለሚጠብቁት ሰው በጣም ያምራል ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@michaeltolera9097
@michaeltolera9097 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዲያቆኑ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 ай бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 🎉😊😊😊
@workalemsintia1243
@workalemsintia1243 2 ай бұрын
የሳራና የአብረሀም ጋብቻ ይሁን
@user-lv9oz7yp5g
@user-lv9oz7yp5g Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@maedotsintayehu4716
@maedotsintayehu4716 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Betseha
@Betseha Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ከዚህም በላይ ከንተ እንጠብቃለን ካስ❤
@user-fl7yz2td2w
@user-fl7yz2td2w Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ከዚህ በኻላ ብዙነገር እንጠብቃለን
@RobinaHabtom-on8pg
@RobinaHabtom-on8pg 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-mt5yn5vu9q
@user-mt5yn5vu9q Жыл бұрын
Zmare melakt yasemaln
@AkildamaTewoflos-hj1iq
@AkildamaTewoflos-hj1iq 11 ай бұрын
lezi KBR yadlen
@user-ol1ri1fz5v
@user-ol1ri1fz5v 9 ай бұрын
Bn
@yetmworkbelehu8451
@yetmworkbelehu8451 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 28 МЛН
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 10 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 22 МЛН
የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ
53:51
AD Pictures
Рет қаралды 1 МЛН
ለጀኔራል አዛዡ የተሰጠ መልስ !!
42:55
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 41 М.
ሰርጌ ነዉ ዛሬ  part 2  ልዮ የአምልኮ ጊዜ
9:39
Prophetess Tsion Emiru ማራናታ tv
Рет қаралды 461 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН