No video

የከተማ ባህታዊ ዊግ ገዝተው ቀጥለው ነው መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ በሳቅ እያዋዙ ያስተማሩት Megabe haddis eahetu alemayehu

  Рет қаралды 38,102

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

7 ай бұрын

የከተማ ባህታዊ ዊግ ገዝተው ቀጥለው ነው መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ በሳቅ እያዋዙ ያስተማሩት Megabe haddis eahetu alemayehu

Пікірлер: 35
@meazam1525
@meazam1525 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ አባት እድሜና ጤና ያድልልን።
@broukakaleify
@broukakaleify 7 ай бұрын
የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ አማኞች ጠቃሚ ውሳኔዎችን ከማድረጋቸው በፊት መጾማቸውን ይዘግባል (ሐዋ. 13፡2፤ 14፡23)። ጾምና ጸሎት ብዙ ጊዜ አንድ ላይ ይያያዛሉ (ሉቃስ 2፡37፤ 5፡33)። ብዙ ጊዜ የጾም ትኩረት በምግብ እጦት ላይ ነው። ይልቁንም የጾም ዓላማ ከዚህ ዓለም ነገር ላይ ዓይንህን በማንሳት ሙሉ በሙሉ በእግዚአብሔር ላይ እንድታተኩር ነው። ጾም ለእግዚአብሔር እና ለራሳችን ከእርሱ ጋር ያለንን ግንኙነት በቁም ነገር እንደምንመለከት የምናሳይበት መንገድ ነው። ጾም አዲስ እይታን እንድናገኝ እና በእግዚአብሔር ላይ የታደሰ መታመንን እንድናገኝ ይረዳናል።
@frey2383
@frey2383 7 ай бұрын
ቃለሂይወት ያሰማልን አፊ ቁርጥ ይበል አባታችን
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 7 ай бұрын
አሜን + አሜን + አሜን + አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🌹🤲🌹📚🌹🤲🌹📚🌹🤲🌹📚🌹🤲🌹📚🌹🅰️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹📚🌹🙏
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያስርማልን ልቦና ይስጠን
@bettybetty7678
@bettybetty7678 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tsehayniguse4675
@tsehayniguse4675 6 ай бұрын
ቃ ል ህ ወ ት ያስ ማል ን አሜን!
@LovelyAtom-tg5bc
@LovelyAtom-tg5bc 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ኣባታችን🙏
@Addisyirgatku
@Addisyirgatku 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-cb1ox4vj9g
@user-cb1ox4vj9g 7 ай бұрын
ቃ ል ህ ወ ት ይ ስ ማል ን አሜን 💖❤️💖አሜን 💖❤️💖አሜን 💖❤️💖
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 7 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይዉትን ያሰማልን የኔ አባት❤❤❤❤❤
@user-lh5uu8mk1k
@user-lh5uu8mk1k 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ❤
@Wildrose_16
@Wildrose_16 7 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን 😅😊😅😮
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 6 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen!!!
@BekaluYedane-zc6zk
@BekaluYedane-zc6zk 6 ай бұрын
ምን ማለት ነው እኛም በጾም መብላት እንፈልጋለን ሲሉ....? አረ በህግ አምላክ አንቱ ሰውዬ አጉል ሲሳቅልዎ የሚናገሩትን ማውቅ ተሳነዎ ::
@songuru1
@songuru1 7 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 6 ай бұрын
መምህር:ግሩም ነው! ምላስ ግን ያለ ቋንቋ ምንም ልታደርግ አትችልም። ስለዚህ ችገሩ ቋንቋ ነው።
@twdrskss
@twdrskss 7 ай бұрын
Amen🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hsakelezabu8135
@hsakelezabu8135 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yn8so8iv6h
@user-yn8so8iv6h 7 ай бұрын
አሜንአሜንእሜንአባታቺንቃለሂወትያስማልንፈጣሪበድሜበፅጋያቈይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bisratsahle3977
@bisratsahle3977 7 ай бұрын
ባትፈተፍቱ መልካም ነው ከሚኒሶታ የገባ ጋ ጋ ታም ላ ም ነው ለምን ትቃወማለክ ይግባ ይያለብ ማን እንደሆነ ይታወቃል መሳይ ደግመህ ጥርስ ግን ቦርሽ ምላስህን ተወው
@seblewedaj7722
@seblewedaj7722 7 ай бұрын
Abate temehertwo menfes ymiyalemelem hono sale lemen yeperostentant Dem yanesalu yene abate ?
@kenandinku439
@kenandinku439 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤
@YesheAsegedech
@YesheAsegedech 7 ай бұрын
Ok p
@salimselam9514
@salimselam9514 7 ай бұрын
❤❤🎉🎉 ❤
@almazalmaz6795
@almazalmaz6795 7 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔woshet
@user-ye3sg9ft3z
@user-ye3sg9ft3z 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@ayadawit390
@ayadawit390 7 ай бұрын
ሲጀምር ፓስተሮቹ ብሎ ሁሉንም አይፃሙም ለማለት ሁሉን አዋቂ መሆን ይጠይቃል: ፓስተሮች ሲፃሙ ምንም ሳይበሉ ክፉ ነገርንም ባለድረግም እንጅ ከስጋና ወተት ብቻ አይደለም 🔥🔥🔥
@tesfayemekonin8942
@tesfayemekonin8942 7 ай бұрын
እኛ ኢየሱስን እንሰብካለን እናንተ እኛን ትሰብካላችሁ
@Abate-medhanialm
@Abate-medhanialm 7 ай бұрын
Yetgnawn eysus ?? Pentowoch ?? mejemeriya kerstos sele yedengl lij lemawek bemgbar ena be haimanot tanetsu ; admetu joro yenurachu be abzagaw pente aydemtem mawerat enji ; lelaw erasachun zek adergu; melaktochn atkadeu; enatun ye kerstosn mekdsun akeberu endtamaldachu ; melaketn & sematatun akberu: Melkam gize
@ንማጀ
@ንማጀ 7 ай бұрын
የት ነዉ እየሱስ ምትሰብኪዉ በማንም ትዛዙ በማይጠብቅ ሰዉ ምን እየሱስ አለ ዊግና ዳል አይታቹ ትመለሳላቹ
@ንማጀ
@ንማጀ 7 ай бұрын
@@dao-107 ኤሄም ስድብሽ መጻሐፍ ቅዱስ አለማወቅሽ ነዉ አሻንጉሊት
@samsonhaile5072
@samsonhaile5072 7 ай бұрын
ማን ነህ አንተ/ቺ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 6 ай бұрын
ፆም የእየሱ ኮ ነው ትገርማላችሁ ጴጤዎች
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 42 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,8 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
"መጋቢት ላይ እሳት ይዘንባል".......መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
43:39
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 35 М.
ምስጢረ ሥጋዌ| ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
2:10:04
ርቱዓ ሃይማኖት2
Рет қаралды 7 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 42 МЛН