የአካል ጉዳት ሲደርስባት ፍቅረኛዋን የተነጠቀችው ሴት መጨረሻ

  Рет қаралды 525,009

GIRDOSH TUBE

GIRDOSH TUBE

7 ай бұрын

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media
platform is strictly prohibited
Copyright ©GIRDOSH TUBEዠ

Пікірлер: 631
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 6 ай бұрын
ፈጣሪ ለሁሉም መጨረሻችንን ያሳምርልን ውድ እህትና ወንድሞቼ ሰላም ለሀገራችን❤
@ErtyuAser-in9hs
@ErtyuAser-in9hs 7 ай бұрын
በጣም ጀግና ወድነክ ወላሂ ምነው እዳተ ሁሉም ወድች በሆኑ ወላሂ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@birhanemengistu
@birhanemengistu 7 ай бұрын
Film eko naw wude😂😂 endezih aynet wand yalem aymeslegnm
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 7 ай бұрын
ድራማኮነው😂😂
@user-tf1np3ph5e
@user-tf1np3ph5e 6 ай бұрын
ሁሌም ቢሆን የክፉ ሰዉ መጨረሻ ዉድቀት ነዉ መልካምነት ከፈጣሪ ነዉ
@user-si5vo3sp3x
@user-si5vo3sp3x 6 ай бұрын
የክፉ ሰው መጨረሻ ውድቀት እሚሆነው ድራማ ላይ እና ፊልም ላይ ብቻ ነው በእውነተኛው አለም ክፉ ሰው ነው ተደላድሎ እድሜው እረጅም አመት እሚኖረው
@Natiye23
@Natiye23 6 ай бұрын
​@@user-si5vo3sp3x😂😂😂
@saralove8099
@saralove8099 6 ай бұрын
እዳተ አይነቱንአስተዋይ እና ምርጥ አፍቃሪ ያብዛልን
@tigisttigist2009
@tigisttigist2009 7 ай бұрын
ማነው እደኔ ስደት ያሰለቸው ሃገሩ የናፈቀው😢
@mussiezeru-bo3gu
@mussiezeru-bo3gu 7 ай бұрын
Yet ager nesh
@sjhxmc559
@sjhxmc559 7 ай бұрын
አረእኔ አለሁ እኔ
@user-pz3gm1ff2r
@user-pz3gm1ff2r 7 ай бұрын
enem dikim bilonyal alh lahulachiim yerafat injaraa yiwafiqan
@user-tp4oz4ve6z
@user-tp4oz4ve6z 7 ай бұрын
​000000000000000000000000000000⁰0000000000000000000000000000000000⁰000000000000000000000000⁰0000000000⁰
@makiyasayed2493
@makiyasayed2493 7 ай бұрын
እኔወላህ
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 7 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ
@busyline3833
@busyline3833 6 ай бұрын
በጣምየሚስትምርደሪሚ❤❤❤
@zedsedtenewa6131
@zedsedtenewa6131 7 ай бұрын
መጨረሻው ደስ ይላል ፈጣሪ ለኔም እውነተኛ አፍቃሪ ስጠኝ 😮❤አይ እህት ቱ ምን ጉድ ነሽ
@saadahbashwte5875
@saadahbashwte5875 7 ай бұрын
አስተማሪ ነው በርቱ
@AluChanal
@AluChanal 7 ай бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣረ ከክፈ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 👏 በሰደት የምትነሩ እህት ወንድምቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🌹አሜን አሜን አሜን👏 🌹⛪️💒🕌🕌🌹 እባካችሁ ሳብስክራይብ አድርጉልኝ😘
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 7 ай бұрын
ኢሚንን ያረብ ማር❤❤❤
@tileta
@tileta 7 ай бұрын
አሚን
@BetelemoEsayse
@BetelemoEsayse 7 ай бұрын
amen amen amen 🙏🙏🙏🙏
@aboaomr5163
@aboaomr5163 7 ай бұрын
አሜን❤
@user-rv7jd8ep8e
@user-rv7jd8ep8e 7 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንን።ዋላሽሒ
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 7 ай бұрын
ከውሀ የጠራ ፍቅር ለሁላችን የመድለን😢❤❤❤
@alayfantu4951
@alayfantu4951 7 ай бұрын
Amen ❤❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 7 ай бұрын
አሚን
@aminat4274
@aminat4274 6 ай бұрын
አሚን
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 6 ай бұрын
Amen amen amen
@MasartMomo-tq1tp
@MasartMomo-tq1tp 6 ай бұрын
አሜን❤❤
@Hiwot.1216
@Hiwot.1216 6 ай бұрын
እፍፍፍ በናታችሁ እህት ተብየው ስታስጠላት እቺ ሴይጣን😢🥲🥲 መጨረሻው ግን ያምራል❤❤❤❤
@hehamanot
@hehamanot 6 ай бұрын
በጣም 😢
@Hameremedia21
@Hameremedia21 7 ай бұрын
እንዲህ አይነት ወንዶች ያብዛልን እንዲህ አይነት እህት ሆነ ጓዳኛ ይብቃችሁ
@user-ef5kp2qj7l
@user-ef5kp2qj7l 2 ай бұрын
አወ በዉነት ያብዛልን ያረቢ😢
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 6 ай бұрын
ዋው ድቅ ፍቅር ❤ ወድማችን ጥሩ አስተማሪ ታማኝነት ነው 👌
@H............
@H............ 7 ай бұрын
አሁንማ እንኳን አካል ጎሎን ብር ብጎለን እራሱ አይፈልጉንም 😌😌😂😂
@aminaebrahim8329
@aminaebrahim8329 7 ай бұрын
Tekkel😂
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@klovemys7062
@klovemys7062 7 ай бұрын
እውነት ብለሻል😢
@user-ep3ku9ly3f
@user-ep3ku9ly3f 7 ай бұрын
😂
@yidnekachew1919
@yidnekachew1919 7 ай бұрын
እውነትሽነውውዴ😂😂😂😂ወይዘድሮ
@addismersha2904
@addismersha2904 6 ай бұрын
የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 7 ай бұрын
ሚፃፃፉት ፓርት ስልች ነው ሚለው ወይ ማውራቱን ቢተውት 😂😂ኑሮ ሁሉ እንደፊልም ቢሆን ጥሩ ትምህርት አለው ❤
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 6 ай бұрын
😂😂😂👍👍
@haietlove8053
@haietlove8053 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-qj7jv8iv3w
@user-qj7jv8iv3w 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@tsega26851
@tsega26851 5 ай бұрын
😂😂😂
@tgistasmare7569
@tgistasmare7569 4 ай бұрын
በጣም ነው ሚሰለች
@naseematariq2142
@naseematariq2142 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነዉ በተለይ የልጁ እርጋታ❤
@itsme-fm4po
@itsme-fm4po 7 ай бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የአገሬ ልጆች ❤
@amaleweragoda5867
@amaleweragoda5867 7 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን መጨረሻው ደስ ይላል
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 7 ай бұрын
ግን በምድር ላይ እንዴ አስመሣይ ሰው በሽታ አለ እግዚአብሔር ይጠብቀን እህቶች❤❤❤❤
@SleepyCoffeePot-rp9xh
@SleepyCoffeePot-rp9xh 6 ай бұрын
Amane
@FikerTefera-de1kj
@FikerTefera-de1kj 7 ай бұрын
betam yasitemiral thank you
@ggggggfg9183
@ggggggfg9183 7 ай бұрын
እፍፍፍፍ እህት ተብየው ስታስጠላት😢 መጨረሻው ግን ያምራል❤❤❤❤
@user-fl8xk5ol9h
@user-fl8xk5ol9h 6 ай бұрын
ዋዉ በጣም አሰተማሪ ድራማነዉ በርቱ🥰🥰🥰
@selam801
@selam801 6 ай бұрын
ዋው እውነት በጣም አሰተማሪና ደሰ የሚል ድራማ ነው😊
@user-yi5jc7zz5d
@user-yi5jc7zz5d 7 ай бұрын
ሀሁ የሚቆጠሩ ነው የሚመስሉት በነገራችን ላይ መጨረሻው በጣም ያምራል
@21-xe9tg
@21-xe9tg 7 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ይሄ ነው❤😢
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 7 ай бұрын
አጨራረሱ ደስስስስስ ሲል ይልመዲባችሁ አስተማሪነገር ልቀቁል
@BhnB-rg4vu
@BhnB-rg4vu 6 ай бұрын
መጨረሻውን እስከ ማይ ጓጓሁ
@kibitadese696
@kibitadese696 7 ай бұрын
ዘንድሮ ደሞ የ እህት ባል meqemat fashion ሆኖ የለ እዴ 😔በስማም. አይደለም የ እህቴን የ ሰው ባል በጭራሽ አልፈልግም ሞቴን እመርጣለው አፈር yibilu እድህ yemiregu ሴቶች 🙄
@HiraNanu
@HiraNanu 7 ай бұрын
ዘኀደኀዠፈፀጰ
@tsigeredaadmassu5286
@tsigeredaadmassu5286 7 ай бұрын
እድሜ ለቃና ቲቪ ስንቱን አሳየን
@Blood_is_tdf
@Blood_is_tdf 7 ай бұрын
እኔም ልክ እንዳንች ሰል ነበር ግን መጨረሻ የሰዉ ባል ኣፍቅሬ ቁጭ ኣልኩ😢የጠሉት ይደርሳል😢,,,,,,😥
@kibitadese696
@kibitadese696 7 ай бұрын
@@Blood_is_tdf mn😳😄😄ተይ እጅ ባክሽ በ አፈቅርም እሸሻለው ስሜቴንእቆታታራለው እጅ ስሜቴ እኔን ልቆታተረኝ አይገባም በጭራሽ በፈጣሪ ፊትም ጡሩ አይደለም
@saedawolloywa658
@saedawolloywa658 6 ай бұрын
​@@Blood_is_tdf😢😢😢😢😢😢
@zed8332
@zed8332 6 ай бұрын
በእዉነት በጣም አሰተማራ ነዉ ቀሉበት❤❤
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 6 ай бұрын
ዋው ታማኝ አፍቃሪወች መጨረሻችንን ፈጣሪ ያሳምረው
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል 👏👏
@user-yc1zp6dk4l
@user-yc1zp6dk4l 7 ай бұрын
አለህ ካኩፉ ሰው ይጣብቃን 😊
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh 7 ай бұрын
በጣም አመሰግንሃለው የኔ ልጅ የመጀመሪያይን በማዬትህ የመጨረሻህን መስመር አሰመርከው
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 7 ай бұрын
እኔግን ግርም የሚለኝ ልጂ ሆነን በሆሉም ነገር ትበልጪኝ ነበር እያሉ ካደጉ በኋላ ሚበቀሉት ነገርስ የክፉት ጥግ እሱ ግን አጀቴን ነዉ ያራሰኝ ፍቅር እደምናየዉ ቢሆን
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 7 ай бұрын
አምላኬ አደራህን እራስ ወዳድ አታድርገኝ❤❤❤❤
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 6 ай бұрын
" ሰዉ እንዴት አንድ አካሉ ስለተጎዳ ብቻ የሞተች ይመስለዋል " 🙏 እዉነተኛ ፍቅር በፊልም ብቻ ነበር የምናየዉ😊 አሁን ደግሞ በትወና መልክ🥰
@user-md8mk1sm3o
@user-md8mk1sm3o 7 ай бұрын
ማርያምን ትምህርት ነው ጋይስ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@noriahabashi
@noriahabashi 6 ай бұрын
ያስተምራል አመሰግናለሁ መጨረሻው ደስ ይላል እና በይቅርታ እንፅናናለን ይቅርታ የማይፈታው የለም እና አገራችንም ይቅርታን ይውረድልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ ❤❤❤
@Adot340
@Adot340 7 ай бұрын
ቻት ዘጋኝ😁😁 እንዴት ነው ደግሞ ሚያነቡት ድሮ ቄስ ትምህርት ገና አማርኛ ሳንችል ስናነበር እንደዚህ ነበር😂😂😂😂
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-kt6ok6oo1q
@user-kt6ok6oo1q 7 ай бұрын
😂😂😂🤣🤣🤣🤣ዘጋኝ ብቻ
@user-dq2ut8zm1l
@user-dq2ut8zm1l 7 ай бұрын
😂😂😂
@Melkam-nk9sm
@Melkam-nk9sm 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@EphLov
@EphLov 7 ай бұрын
Yerasu yehone mel'ikt yinorewal!!! ewuket sayonorachu zim bilachu atikebatru
@user-ep3ku9ly3f
@user-ep3ku9ly3f 7 ай бұрын
መጨርሻው ሲያምር ደስይላል
@selamtube8173
@selamtube8173 7 ай бұрын
ኢትዮ ያላችሁ ሴቶች አረብ ሀገር ባሉ ሴቶች አትቀልዱ ሂወቲቸዉንም አታበላሹ ጀዝባ ሁላ 😂ድራማ መሆኑንም ረሳሁት😂😂
@fafiwollouwa1017
@fafiwollouwa1017 7 ай бұрын
ሰሜታውዪ አትሁኔ ድራማነው😂😂😂
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y 7 ай бұрын
አረ በትግባር እየተደርገ ነው😢😢😢😢እሱ ይመልስልን
@hawwahawwa1660
@hawwahawwa1660 7 ай бұрын
​@@user-yu4bf9qq4yእዉነትሽን ነዉ እህቲ
@selamtube8173
@selamtube8173 7 ай бұрын
@@fafiwollouwa1017 😂😂😂
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm 7 ай бұрын
እህቴ በተግባር ነው❤😢
@meneta-media
@meneta-media 7 ай бұрын
Betam asetemari drama new mechereshew dwgemo betam des yelale bertulen
@user-hb1xo1tc2p
@user-hb1xo1tc2p 7 ай бұрын
አይዞሽየኔውድ ሁላችንም ነን ስደት
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh Ай бұрын
ምርጥ አስተማሪ ነዉ በርቱ
@MonyaSagy
@MonyaSagy 26 күн бұрын
በጣም ያሣዘናሊ እህት ባሊየሠቲናት እሸ በህቱላዪ የም ሰራወሰራ
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 7 ай бұрын
ማሻአላህ ልጅ ያምራል
@selambougale9614
@selambougale9614 5 ай бұрын
የሰዉ ነገር እንዳቸ አይነት እህት ይቅርብኚ😢😢😢😢
@aminatimuhamed3400
@aminatimuhamed3400 7 ай бұрын
achii sharenya
@user-tx1co5jd4f
@user-tx1co5jd4f Ай бұрын
❤❤uffff በመጨረሻ ላይ አስለቀሳችሁኝ 😭❤️🥰❤️አይለያችሁ እውነት ፍቅር ማለት እንድ ነው ❤️ኑሩልኝ
@HiwatAp
@HiwatAp 7 ай бұрын
Endaze Ayeneti Afekir besatigna mulu hewotin satechiw enora nebar😢😢😢
@user-wh1gg5tx4q
@user-wh1gg5tx4q 5 ай бұрын
ዋዉ በጣም አስተማር ድራማ❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 7 ай бұрын
የአክስቴ ልጅ የ3አመት ፍቅረኛየን ወስዳለች ግን አልቆዩም 😢 ተለያዩ የሷ ታናሽ ነገረችኝ በስደት 😢 ይገርማል ክፉ ዘመን ደላላዎች ሚስት እያላቸዉ 😢 የሚልኳትን ሳይቀምሱ አይልኩም በተለይ ለማረፍ ከመጡ ከክፍለሀገር የሚመጡት ን ተጠንቀቁ
@Sadii30
@Sadii30 6 ай бұрын
😢😢😢ayezoshe
@burtgnnega9941
@burtgnnega9941 6 ай бұрын
ምንድነው
@sofiaali5884
@sofiaali5884 6 ай бұрын
ፍቅር ይሽናፍል ❤❤❤❤በሁለትፍቅራኞምቺ ማንንም አለያየው❤❤❤❤
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 7 ай бұрын
Betam asetemare new
@Amina__Seid
@Amina__Seid 6 ай бұрын
ድራማው ያምራል በጣም😮😊
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 7 ай бұрын
ወይኔ እዋውውውውውውውበጣምም ነው ደስ የሚለው❤❤❤❤❤❤
@FetaMedia
@FetaMedia 7 ай бұрын
Ay fikir
@zahramohammed3368
@zahramohammed3368 7 ай бұрын
መጨረሻው አሪፍ ነው በሰው ላይ ክፉ አናድርግ እባካቹ
@user-mm7tz7oz1s
@user-mm7tz7oz1s 6 ай бұрын
ፈጣሪ ተክፉ ሰዉ ፈጠሪ ይጠብቃቹህ የጠብቀን ፈጣሪ እች ነሽ እባብ ስተስጠይ
@shegeralmazk
@shegeralmazk 7 ай бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆ አንዳዴ ሰዎች እራስ ወዳድ ናቸዉ በተለይ ሴቶች በገዛ እህቷ
@kidstkidst2376
@kidstkidst2376 6 ай бұрын
ቻት እደትነው እሚነቡት😂😂😂 የኪጅ ተማሬ በተረፈ ጥሩነው
@BurtukanBut
@BurtukanBut Ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤
@ewunetuato
@ewunetuato 4 ай бұрын
ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ
@MariaCruz-bm7zc
@MariaCruz-bm7zc 2 ай бұрын
ዋው ጅግና ወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@noorah9604
@noorah9604 7 ай бұрын
ሳላደቅህ አላልፍም ጀግናነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettymkesla
@bettymkesla 5 ай бұрын
Ena betme selhet blogale ge Amlke Yerdnale Ayzge ❤❤❤
@user-wy3iw4it7h
@user-wy3iw4it7h 5 ай бұрын
Wow dase ymele astmary dram
@FetaMedia
@FetaMedia 7 ай бұрын
Girdoah yekonjo masaya
@ggfa3208
@ggfa3208 7 ай бұрын
Wow😮
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 7 ай бұрын
ቻት በድምፀ ለካ እዲህ የዘጋል😅😅😅😅😅😅😅
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 7 ай бұрын
በጣም
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 6 ай бұрын
ክክክክክክክ እኔም ያልኩ ነበረ
@user-uf5if8qe8x
@user-uf5if8qe8x 5 ай бұрын
Kkkk😂😂😂
@user-qh6hp2ic7f
@user-qh6hp2ic7f 5 ай бұрын
😂😂😂
@VentureVibewithkid
@VentureVibewithkid 6 ай бұрын
proud leula bertaleni
@ayisanewzinabu55
@ayisanewzinabu55 5 ай бұрын
Wow❤
@tsage9857
@tsage9857 6 ай бұрын
mine ayinate malkami saw naki faxare yibariku bunate❤❤
@kalaharami4819
@kalaharami4819 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 7 ай бұрын
ወይ ክፉ ሰው😢
@SmilingEagle-hk3hl
@SmilingEagle-hk3hl 10 күн бұрын
❤❤
@user-ps6fj2xt8h
@user-ps6fj2xt8h 6 ай бұрын
Chaat tsaafu yasxallal minoo toloo attaaworum
@hayatJemal-mq3gm
@hayatJemal-mq3gm 6 ай бұрын
በጣምአሰተማረነዉ
@MdEt-re1rn
@MdEt-re1rn 7 ай бұрын
ጅንጅንዝጋኝ😂😂😂😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 4 ай бұрын
😁😁😁😁
@alemsegedkahsay292
@alemsegedkahsay292 7 ай бұрын
Wow 😮😮😮
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 6 ай бұрын
👌👌👌👌👌👍👍👍👍
@user-dq2ut8zm1l
@user-dq2ut8zm1l 7 ай бұрын
@OliyadUrgesaBedada
@OliyadUrgesaBedada 7 ай бұрын
Woww des yilal
@Sadii30
@Sadii30 6 ай бұрын
😂😂😂atjajalu
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 6 ай бұрын
😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍ ስደት 😢😢😢
@busyline3833
@busyline3833 6 ай бұрын
እህትዋን ጥላሁአት 😢😢😢እውነተኛፍቅርእድህነው
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h 6 ай бұрын
አሥተማሪ ድራማ ነው
@Beimnet-pl9xq
@Beimnet-pl9xq 6 ай бұрын
እዳስመሰይ ያለ በሽታ የለም😢😢😢😢
@EmbetFeleke
@EmbetFeleke 3 ай бұрын
👋
@reame2681
@reame2681 6 ай бұрын
አይ ስደት እውነት ነው ስታችን ነን ያየነው
@ApdihakimRashiid
@ApdihakimRashiid 3 ай бұрын
ሰላም ሁሉንም ❤
@TigistEshetu-uc2kw
@TigistEshetu-uc2kw 3 ай бұрын
Ketay yelewm✍️✍️
@user-jk8ou2ym7p
@user-jk8ou2ym7p 6 ай бұрын
ሁሉምወድእደተቢሆንምናለበትደስስትሉቀጥሉበት❤
@user-vx1fy4cn5m
@user-vx1fy4cn5m 6 ай бұрын
ድራማ ላይ ብቻ ነው
@geral-dineorevida3828
@geral-dineorevida3828 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 5 ай бұрын
Happy ending ❤❤❤
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 6 ай бұрын
እዲሀለ ፍቅር ለሁላችንም ያድለን❤❤❤❤❤❤
@gemilediris5220
@gemilediris5220 6 ай бұрын
ወገኔ.ተራበ.ወገኔ.ልብሥ.አጣ.ወገኔ.ቤት.አጣ.ወገን.በወገኑ.ጨከነ.አላህ.አተ.አሥባቸዉ
@sarasahay1
@sarasahay1 6 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤💞💞
@user-qp8mh1tl2t
@user-qp8mh1tl2t Ай бұрын
Gini lemini😭😭😭 bexam yikebdala unetee
@Almas60Almas
@Almas60Almas 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@shjking2439
@shjking2439 7 ай бұрын
ጨራረሡ ያምራል
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 38 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 32 МЛН
КАРМА ПОРАЗИТ ЭТОГО ЧЕЛОВЕКА
0:41
Многие думали что Фёдору конец!
1:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 3 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 7 МЛН