ለ21ዓመት ከባሏ የደበቀቻቸው ልጆቿ ድንገት ቤቷ የመጡባት ሴት

  Рет қаралды 140,375

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 181
@Hameremedia21
@Hameremedia21 4 ай бұрын
ሴቶች ከዚህ ተማሩ ልጅ መደበቅ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 4 ай бұрын
ትክክል
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 4 ай бұрын
Yemen setoch becha wendochem all
@feven.leul6287
@feven.leul6287 4 ай бұрын
Lij miyakil neger endet yidebeqal sijemir?😢
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 4 ай бұрын
😒ውንዱስ ሲሞት አደል 😂የ አባታችን ንብረት ይግባናል ብለው በ ስልፍ ስንቱን 😂አየን
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 4 ай бұрын
ባልም ሚስትም ከመጋባታቸው በፊት ማንነታቸውን ሳይደብቁ መጋባት አለባቸው። እውነት መቼም ተደብቃ አትቀርም።
@SeadaHassan-qy6pk
@SeadaHassan-qy6pk 4 ай бұрын
ሰራተኛይቱ የኔ ሚስኪን ቤተሰቦቺሽ😢😢😢እንዴት ሁነው ይሆን አንቺስ አንደ ሙተሽዋል😢😢
@user-nf4pt6by9k
@user-nf4pt6by9k 3 ай бұрын
በጣም የኔ ከርታታ 😢😢😢
@user-ny9gx9bu3w
@user-ny9gx9bu3w 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ አቀራረብ ነው ሁልጊዜም የምታስተላልፊው
@samueldriba8731
@samueldriba8731 4 ай бұрын
1ኛ እውነት ትመነምን ይሆናል እንጂ አትበጠስም የሚባለው ተረት ምን ያህል ትክክለኛ አንደሆነ ያሳየን ታሪክ ነው። ሌላው ግን ሁልጊዜ ከግለሰብ እስከ ማህበረሰብ ሁሌ የምንፈፅመው የህይወታችን ትልቁ ኪሳራ ወንጀል በመፈፀም ከህግ ውጪ በጉልበት ነገሮችን የምንፈፅምበት ሁኔታ ነገ ከሁሉም ያጣን እንደምንሆን ባለመረዳታችን አሊያም በማን አለብኝነት በተደጋጋሚና በሰፊው ስናደርገው መታየታችን በጣም ያሳዝናል። በስለ ህይወት የወንጀል ታሪኮች ረዘም ላለ ጊዜ ስከታተል ከነበርኩት እንዳጠቃላይ የተረዳሁት ለጊዜያዊ ጥቅም የትም ለማያደርስ ምኞትና ገደብ የለሽ ፍላጎት ለማሳካት የሚኬደው ሂደት መጨረሻው የኪሳራ ሁሉ ኪሳራ የሞት ሁሉ ሞት መሆኑን ነው የተማርኩት። ፈጣሪን ፈርቶና ህግን አክብሮ መኖር ለጊዜው ሞኝነት ቢመስልም ወደር የሌለው ትርፍ ነው
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 4 ай бұрын
Good job sister keep it up . Have a nice blessed 🙌 one.
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 4 ай бұрын
wow you speech ❤
@user-uc6sr6ls9t
@user-uc6sr6ls9t 4 ай бұрын
የቀን ጐዶሎን አያምጣው :: አበው እንደሚሉት አሟሟቴን አሳምረው 🙏🏿
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 4 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ደረስን እባካችሁ።
@leylab6955
@leylab6955 4 ай бұрын
ምንድነው ግን እንደዚህ ያጨካከነን ገንዘብ አይደል😢😢😢😢
@tube.9450
@tube.9450 4 ай бұрын
ልጂን ያክልነገር በረከት የአላህ ፀጋ ለምንይዋሻል አረሴቶችም ወዶችም በዉሸት ሰዉ አትቅረቡ😢😢😢አምኖበት ሲሆን እንጂ ዋሽቶመቅረብ ለሷም ስቀቀንነዉ የረፍትቀን አይኖራትም ከዛሬነገ ሰማብኝ እያለች😭
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 4 ай бұрын
Vary sad, 😢😢😢
@peacepeaceful9709
@peacepeaceful9709 4 ай бұрын
በጣም የምወድሸና የማደቅሸ ቆራጥ ሴት ብሰራትዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል🙏🙏🙏
@yenayena8676
@yenayena8676 4 ай бұрын
የንፁህ ሰም ደም ፈሶ አይቀርም በማይታመን መልኩ እውነት መውጣቱ አይቀርም ሀገሬ ህዝቤ ምህርት ይብዝለት
@user-cd7nx7hx1l
@user-cd7nx7hx1l 4 ай бұрын
❤ብስርዬ ያንቺ ፎቶ ሲኖረው ነው የማየው ባንቺ እያስመሠሉ ይሰራሉ አንቺን ነው ምከተለው ብዙ ተምሬአለሁ የኔ ጎበዝ 🎉❤🎉
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 4 ай бұрын
ወይ ሰው ምንእየሆን ነው ማሰቢያችንን የደፈነው ዘንድሮ 😢
@MaryYetafelij
@MaryYetafelij 4 ай бұрын
ያሳዝናል😢
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh 4 ай бұрын
ሰላሚዬ ሰላምሽ ይብዛ ፍርዱ ከሚስቲዬው ጋር ቢሆን ያምር ነበር
@edentomas1244
@edentomas1244 4 ай бұрын
ይህቺ አለም እንዴት ከርፍታለች !!😭😭
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 4 ай бұрын
Very sad
@Yene_Elshaday
@Yene_Elshaday 4 ай бұрын
ወይ ጉድ
@lulategaye2793
@lulategaye2793 4 ай бұрын
😢😢😢
@dadarana2312
@dadarana2312 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@nahinahi7468
@nahinahi7468 4 ай бұрын
😢 kebad nw
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 4 ай бұрын
Yasazenale
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 4 ай бұрын
ያሳዝናል እንደው ምነው የዚን ያህል እየከፋን መጣን 🥺
@tgabab6759
@tgabab6759 4 ай бұрын
የሀገራችን ህግ ተሻሻለ ማለት ነው የሚያረካ ፍርድ ነው የምር የገደለ ይገደል 😭
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 4 ай бұрын
በስተት ከገደለ እስራት ቢሆን ጥሩ ነው
@user-kj5cd9hv7n
@user-kj5cd9hv7n 4 ай бұрын
good lesson bet to teal triu
@MumaMa-pu9qu
@MumaMa-pu9qu 2 ай бұрын
Subhan Allah,😢😢😢😢😢😢😢
@woinshetdejene918
@woinshetdejene918 Ай бұрын
የእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው ያሳዝናል
@fgughuu7818
@fgughuu7818 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g 4 ай бұрын
የመጀመሪያ ሠው ነኝ ሠላም ነው
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 4 ай бұрын
ለመሆኑ የሞት ፍርድ ኢትዮዽያ ዉስጥ ይተገበራል? ከሆነስ በምን አይነት ሁኔታ ነዉ የሚተገበረዉ የምታዉቁ ንገሩኝ
@yenayena8676
@yenayena8676 4 ай бұрын
ብስራት ተባረኪ አንደበተ እርቱእ❤
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 4 ай бұрын
ሲጀመር እደት ልጂ ይደበቃል እድ እደት ልጂ ይደበቃል እቃ ነውደልጂ ደግሞስ ልጆችን ደብቄ የምኖረውኑሮስ እደት እረ ለዘላአለም ቁሜልቅር ጀግናሴትሁኝ ልጆችን አሳድጋለሁ።
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 4 ай бұрын
ይሄ እውነት አይምሥልም ድራሜ አድርጊው እህቴ!??
@dedishu9928
@dedishu9928 Ай бұрын
ብስራት እንዴት ነሽ ምክሮችሽ አንጀት ውስጥ የሚገቡ ናቸው ለሰው ብዙ የተጎዳሁ ነኝ
@SADORATUBE
@SADORATUBE 4 ай бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ነገር የጥብቅን።
@hcjth1747
@hcjth1747 4 ай бұрын
አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በምንኛው ስራችን ይቅር ትለን እግዚኦ🙏💔😭😭😭
@user-jk1zv3ez2l
@user-jk1zv3ez2l 3 ай бұрын
ወየው ምን ጉድ ናት
@asterfechaa556
@asterfechaa556 4 ай бұрын
ኧረ ላይክ አድርጉ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 4 ай бұрын
ብስርዬ በርቺ❤
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 4 ай бұрын
Begeta 😭😭😭💔💔💔💔
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 4 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏🇪🇷
@nunu7353
@nunu7353 4 ай бұрын
Lol ara lash belu eritranoche sirachu Ethiopians lay meteltel hone
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 4 ай бұрын
Weyne Abate Yesow Kifat Yemayalq😢😢😢
@tigtig2037
@tigtig2037 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 4 ай бұрын
እግዚኦ አድነን
@Selam694
@Selam694 4 ай бұрын
የትጠፋ ያድምፁ የሚያምረው ዘጋቢው ???
@user-ui2cp8ee5e
@user-ui2cp8ee5e 4 ай бұрын
ወይ ጉድ የማይሰማ ነገር የለም
@user-rk1oe5uy2l
@user-rk1oe5uy2l 4 ай бұрын
በርቺ እህቴ
@melesegenenedulecha7955
@melesegenenedulecha7955 4 ай бұрын
ጎበዝ እህቴ አቀራረብሽ👏
@user-kt3yr5fm2m
@user-kt3yr5fm2m 4 ай бұрын
איזה מזעזע יהי זכרו ברוך נשמתו תיהי צרורה ושל הצרורים😢😢😢😢ממש כואב הלב שובר את הלב😢😢😢😢😭😭
@mememekdi6705
@mememekdi6705 4 ай бұрын
Wow 1ነኝ 🎉🎉🎉🎉
@hannaredda3061
@hannaredda3061 4 ай бұрын
So, you think the average citizen can afford to go get counselling, are you for real. 😢
@eluselkim
@eluselkim 4 ай бұрын
Wey gudddd ere wedet eyehedn nw
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 4 ай бұрын
PolisocH gegnoch nachow tebareku
@user-qb7di9sr3f
@user-qb7di9sr3f 4 ай бұрын
Yenten program betame new yemwdew temhert sache selhone
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 4 ай бұрын
ሚስጥመደበቅ ልጅ መደበቅ አደጋ አለው ብዙ ወንዶ ሴት ቢወድ ልጅ ተደርፍ ቢኖራት ለማግባት አያፈልግ ብዙ ወንዶች የበላይ ኢትዮጵያ ያገናል
@salem4086
@salem4086 4 ай бұрын
ፖሊስ. አይጠራም. ለምን ቤቱ አስገባቸዉ ?
@user-xb6nb7zd2i
@user-xb6nb7zd2i 4 ай бұрын
አሞኛል አቤት ጉድ ማንም አይታመንም 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
@kibrettesfay7379
@kibrettesfay7379 4 ай бұрын
Besir ye betam new miwedish anegagerish ena mikrishn des ylal❤️❤️🇪🇷
@nunu7353
@nunu7353 4 ай бұрын
Bisrat Gemechu Ethiopiawi nat mindenew ye Ethiopian page metachu kotetachun mitletfu?
@kiyasemr6373
@kiyasemr6373 4 ай бұрын
3ኛ ነኚ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 4 ай бұрын
ብስራትዬ፣ሁሌም አንቺ ተርኪልን።
@mebrek3745
@mebrek3745 3 ай бұрын
😊 15:47
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 4 ай бұрын
Ye Ethiopia heg teshasheloal mot bayeferedebachew enaded neber it hurt 😭😭😭😭💔💔💔💔 ezeabeher masetewale yeseten... 🙏🙏
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 4 ай бұрын
አቤት ለአንዳንድ ሰዎች ምን አይነት አምሮ ነው የፈጠራቸው ለምን በዝህ ልክ ክፋት ስንት አመት ነው የምንኖረው አይ ይች ከንቱ አለም ክፉዎች ረጅም እድሜ ስኖሩ ምስክኑ ሰው ግን እንድው በከንቱ ይቀሰፈሉ ምስክን
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 4 ай бұрын
ሎቱ ስብከት እግዚኦ
@userd42
@userd42 4 ай бұрын
ኢትዮጵያኖች,ጳጳሱም,ቢሆን,እድሜያቸውን,ቀንሰው,ነው,የሚናገሩት,እድሜ, ፀጋ,ነው,በተለይ,በአሁኑ,ሰዓት,
@HabtamuAtnie
@HabtamuAtnie 4 ай бұрын
አንተ ባለጌ ምናባህ አገባህ ምናባህ ስለጻጻስ አስወራክ ሰማህ እንደሱ ሲሉ አህዛብ
@wintabelaytesema3242
@wintabelaytesema3242 4 ай бұрын
አንቺ በጣም የተባረክሽ ልጅ እባክሽን፤ የጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ አሟሟትን አጣርተሽ ዘግቢልን?
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 4 ай бұрын
People of Ethiopia, fear God and obey his commandments.
@Rachel-nh1jb
@Rachel-nh1jb 4 ай бұрын
Aa
@abelbiniyam2802
@abelbiniyam2802 4 ай бұрын
🎉❤ 2:ihcitc😢qli
@abelbiniyam2802
@abelbiniyam2802 4 ай бұрын
Vsxki
@abelbiniyam2802
@abelbiniyam2802 4 ай бұрын
Nj
@yenebecha7099
@yenebecha7099 4 ай бұрын
እኔን የሚገርመኝ ወንዶች ሥንሞት ቀብር ላይ በተለይማ ንብረት ካለው አባቴ አቤቴ አባቴ በጩኽት ይቀውጡታል ቤቱ ይቁጠረው
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 2 ай бұрын
እስኪ እደነዚህ. አረመኔአይነቶች. ሙጅሪሞች በሞትፍርድ ይቀጡየምትሉ እሷምጭምር. በሞትፍርድይቀጡ😢😢😢
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 4 ай бұрын
😒የ ግጠር ስው እኮ በጣም ጭካኝ ናቸው 😒
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 4 ай бұрын
መልካም ሰው ሲሆን እደዚህ ይሆናል
@Davidm127
@Davidm127 4 ай бұрын
aaaaa way gud 21 amet bizu nw lij erasu le weg maireg yidersal hooo yigermal beye betu endezi ayinet tarik ayitefam
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 4 ай бұрын
በስመአብ
@selomiemandefro9180
@selomiemandefro9180 4 ай бұрын
ሰው ያለፋበትን ንብረት ለመውረስ የሰው ህይወት ማጥፋት
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 4 ай бұрын
ልጅኮ የእግዜር ስጦታ ነው ለምን ይደብቃል ? ወልዳለች ብሎ ማግባት ካልፈለገን ለምን ገደል ኣይገባም ; በዝህ ጉዳይ ላይ በስፊው መነጋገር ያስፈልገናል : ትውልድ( ዘር) እየጠፋ ነው :: እህታችን በጣም ኣተዋይና ጨዋ ቀራረብሽን ኣደንቀዋለው ;
@user-wo3tz5sd9k
@user-wo3tz5sd9k 4 ай бұрын
ምንችግር አለ ባትገለው
@user-ww4tk3tm6f
@user-ww4tk3tm6f 4 ай бұрын
ቁጥራቹ በምን ላግኝ
@eduam2859
@eduam2859 4 ай бұрын
እትዮጵያ ውስጥ ይህ እግዝዮ ማህረነ ክርስቶስ የውጭ ፊልም ለም ን እንደነቃለን
@user-wo3tz5sd9k
@user-wo3tz5sd9k 4 ай бұрын
አረመኔ ነች የኋላ ታሪክ ማወቅ ያስፈልጋል መጀመሪያ እውነቱን መናገር ነበረባት
@martaabraha1305
@martaabraha1305 4 ай бұрын
ብስምኣም ውልደ ምንፍስ ቅዱስ ከክፍእ ስው መን ይጥብቃል😢😢😢 💔😭😢💔😭😢💔😭😢💔😭😢
@mensurabduljelilabduljelil5276
@mensurabduljelilabduljelil5276 2 ай бұрын
A.lilah wanaw enkan Mot teferedebachew.....!!
@banchy.bamalk
@banchy.bamalk 4 ай бұрын
የምታቀርቡት ታሪክ በጣም አስተማሬ ቢሆንም ግን በኛ በኢትዮዽያ ሀገር የሞት ፍድር አትፈርድም ህገ መግስቱም አይፈቅድም የእድሚልክ ፍርድ እጂ የሞት ፍርድ ፈርዳ አታዉቅም ስለዚህ አስተካክሉ
@XXXXXX-zc4gh
@XXXXXX-zc4gh 2 ай бұрын
እህታችን በጣም በጣም ነው ፀጉርሽ የሚያስጠላው የታወቀ ነው አርቴፍሻን መሆኑ ቢሆን በራስሽ በተፋጥሮ የተሰጠሽን ወይም በእናትሽ አሳጥሪው ውዬ ሲያስጠላ ቆንጆ ነሽ ምን አስቀጠለሽ ኡፍ ሾውን እራሱ ማየት አልቻልኩም በዚህ አስጠሊታ ፀጉራችሁ።
@SenaitMoges-iv2pf
@SenaitMoges-iv2pf 4 ай бұрын
ልጅ/ሰው/ እንኳን በህይወት ያለ ቀርቶ የሞተም ሊደበቅ አይችልም።
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 4 ай бұрын
እግዝኦ ይህች ሴት ሠይጣን ናት ቢገድሉት እንኾን ሌባ ገደላቸዊ ብላ በደንብ ማስቀብር ትችል ነበር ግን አሁንም ዋሽታ ንሮዋን መምራት ስለፈለገች ነዉ::ግን ኣብዛኞች ከገጠር የመጡት ሴቶች በልጅነቴ ኣገባሁኝ ልጆች አሉኝ ከቤተሠቤ ይኖራሉ ብለዉ ይናገራሉ ይህች ግን ሠይጣን ናትያሳዝናል
@eliasequbagzi7216
@eliasequbagzi7216 4 ай бұрын
The story was sad to tell but the story need to be told by other guy more interesting and existing you’re the program leader I believe just do what you did before My opinion
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 4 ай бұрын
ድሀ ብትሆን ኑሮ አየፍልጓትም ነበረ ልጆችም ባሏም ባሌጌ ነችው እናታቸው በህይወት አበቃችውም ናበረ
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z 4 ай бұрын
We only fear God on Sunday when we go to church.😢God forgive us.How/why did sartaga open the door for them? The story doesn't add up.
@Eme.Adonay21
@Eme.Adonay21 4 ай бұрын
ባይዘዌ እንዲህ ብተርኩልን ይሻላል በየቀኑ ተመሳሳይ ድራማ ከምትለቁ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 4 ай бұрын
Ezgo Mharn Christos
@fikerashenafi3904
@fikerashenafi3904 4 ай бұрын
ጉድ እዶድ በገርነቷ ውሃ ዎሰዳት ማን አሥገባ አለው
@user-hv5zk9oz5f
@user-hv5zk9oz5f 4 ай бұрын
ጥዬቄ አለኝ ኢትዮጵያ የሞት ፍርድ ሲፈረድ ተፈፃሚ ይሆናል መልስ
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 4 ай бұрын
አይሆንም እሰከ ሚሞት የታሰራል
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 4 ай бұрын
Never tefsami hono ayawkm were bicha new
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 4 ай бұрын
ቁጭ አርገው እየቀሉ ሞት ለራሡ እከሚወስዳቸው ያሥቀምጧቸዋል እስርቤት
@Helu460
@Helu460 4 ай бұрын
ይህ ህግ እንዲፀድቅ የበላይ አካል መፈረም አለበት ያ ሰው ደሞ ፈቃደኛ ካልሆነ ወንጀለኛው በተፈጥሮ እስኪሞት ድረስ ይታሰራል እንደ እድል ሆኖ መንግስት ሲገለበጥ ደሞ በምህረት ከእስር ቤት ይፈታል። ስለዚህ ያም ሆነ ይህ የሞተ ተጎዳ። የገደለ ቢገደል ኖሮ በአደጋ እንጂ ሆን ብሎ እና አቅዶ ሰው የሰውን ህይወት ባላጠፋ ነበር።
@user-cw6wl8kk5b
@user-cw6wl8kk5b 4 ай бұрын
😅😅😅
@kalebbabi2413
@kalebbabi2413 4 ай бұрын
አስተያየት ለመስጠት ያህል ለምን አንች አተርኪም አንቺ ሰታወሪ በጣም ጎበዝ ነሽ
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 4 ай бұрын
እረ ያሳዝናል አቤት የስውስራ
@user-wj6kp4me9l
@user-wj6kp4me9l 4 ай бұрын
ወይኔ አገላለፀ ሰትችልበት ፡እንዴት እነደምወድቪ ብታውቂ❤
@semariagetachew1826
@semariagetachew1826 4 ай бұрын
Min aynet chekagn set nat be silase sim ere Medhanialem abate lebonachenen melselen
@abdulkerim6336
@abdulkerim6336 4 ай бұрын
enemlew beyemehalu yemirbeshe demste ale yesetkakele
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 4 ай бұрын
እስይ ዝግ አደረጎቸው እረ ያሳዝናል
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 10 М.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
ደቀይ #ዶክተር  #መምህር  #ድያቆን ነይሮም ኩሎም ዓቢዶሙኒ
15:59
Gedam media- ገዳም ሚድያ
Рет қаралды 1,1 М.
በቀድሞ ፍቅረኛው ልጁ የታገተችበት አባት
42:46
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
0:19
BigSchool
Рет қаралды 4,6 МЛН
НАДЕЮСЬ ОН ВЕРНЕТСЯ С АВТОСЕРВИСА 😂😂😂
0:40
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 1,6 МЛН
I Outsmarted My Bully Brother And Ate His Cotton Candy🤫😎
0:33
Giggle Jiggle
Рет қаралды 9 МЛН