የካንሰር ጉዞዬ \ MY CANCER JOURNEY

  Рет қаралды 90,652

CoCo Ejigu

CoCo Ejigu

4 жыл бұрын

Hello, This video is about the symptoms and how i found out that I had cancer.
music- Ikson(last summer) • Ikson - Last Summer (V...
Facebook Page : @cocohabeshatips
/ cocohabeshatips
Instagram :@cocohabeshatips
fitsumawitejigu...
Fitsumawit Ejigu /COCO/
#ethiopian #fitsumawit #cocohabeshatips

Пікірлер: 602
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
Thank you all for all the encouragement. I am beyond grateful 🙌 that words cannot even describe. All the love and support through the comments, likes and shares are not going unnoticed. Thank you, a million times words reaally can't explain how thankful I am. God bless you all.💐🙏🙏😊💌
@egziabhertebakiyenew9853
@egziabhertebakiyenew9853 4 жыл бұрын
Fitse konjo thank God you're okay now my dear. You are a very strong and beautiful person. Thank you for sharing your experience. I know you are helping someone somewhere... out there...God bless you!!
@girmatadesse5109
@girmatadesse5109 4 жыл бұрын
Ema mn edeml alakm semetun akewalewu megilets ayichalm gn slehulum e/r ekoan yaterfeshi
@fnoteloza2581
@fnoteloza2581 4 жыл бұрын
Enkaien egziabiher marish egziabiher yimesgen
@mag9711
@mag9711 4 жыл бұрын
You rock!! You are a living testimony, thanks for sharing your story!!!
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 4 жыл бұрын
እንኳንእግዚአብሔር ማረሽ🙏ጠንካራ ሴት ነሽ!
@astukitchen4347
@astukitchen4347 4 жыл бұрын
እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔ ቆንጆ :: የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ አይተሽ እድሜ ጠግበሽ እለፊ ::
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
Amen amen amen......egeziyabehair yakeberelegne 💐🙏
@AlmazEthiopiawet
@AlmazEthiopiawet 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ የታመንሽው አምላክ የልጅ ልጆችሽ ለማየት ከባለቤትሽ ጋር አብረሽ ለማርጀት ያብቃሽ ውድድድድድድ 😘😘😘😘
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። የልጆችሽ አምላክ የባልሽ አምላክ እረዳችሁ ክብር ይሁን ለመድህን አለም።አሜን ።እስከ እርጅና በሰላም ያኑራችሁ።
@user-ow1xh2cy3h
@user-ow1xh2cy3h 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳንም እግዚአብሔር ማረሽ በምድር በህመም ያሉ ህዝቦቹን ሁሉ ፈጣሪ ይጎብኛቸው 🙏
@eliesayegh8855
@eliesayegh8855 4 жыл бұрын
ጥንካሬሽ ከቃላት በላይ ነው የኔ ቆንጆ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 жыл бұрын
ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ ለሌሎቹ ሴቶች ተምሳሌት ትሆኛለሽ እኔ ላንች ደስ ብሎኛል እዚህ ደረጃ ላይ መሆንሽ ከዚህም በላይ እግዛብሄር ጨርሶ ይማርሽ ለባለቤትሽ እና ለልጆችሽ ታስፈልጊቸዋለሽ
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
ተመስገን። እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-wp5il6gc9h
@user-wp5il6gc9h 4 жыл бұрын
የምህረት አባት እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ የልጆች እናት ነኝ ስትይ ልቤን አሰፈሰፍው ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏➡️💌
@user-vu1lm1ol4r
@user-vu1lm1ol4r 4 жыл бұрын
ቆንጂዬ ነሽ ድምፅሽ ሳቅሽ እርጋታሽ ሁሉ ነገር ውብ ነሽ አውን እመቤቴ ከነ ልጇ ደሰታሽን ታብዛልሽ የኔ ጀግና
@jojoabebe2842
@jojoabebe2842 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ: እረጅም እድሜ እና ፍፁም የሆነ ጤና ይስጥሽ:::
@nardoszewdu2804
@nardoszewdu2804 4 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ!!! እውነተኛ ጀግና እና እጅግ ጠንካራ ሴት ነሽ !!!
@teyo9965
@teyo9965 4 жыл бұрын
እንካናም እግዚአብሔር ረዳሽ ቀራ ዘመንሽን አምላክህ ከአንች ጋር ይሁን
@mer2222
@mer2222 4 жыл бұрын
ውይ ስታምሪ ለመጀመራያ ጊዜ ነው ያየሁሽ የጠንካራ ጠንካራ ጌታ ለቤተስቦችሽ ያኑርሽ .
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 4 жыл бұрын
እማምላክ አዛኝቷ ከልጇ ስታማልድ እንዲ ነው እንግዲህ ተመስገን! ቸሩ መዳህኒአለም መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ!!!
@meryjotube1237
@meryjotube1237 4 жыл бұрын
አስተዋይ ሴት ነሽ እንክዋ እግዜር ፈወሰሽ እማ ለልጆችሽ እረዥም እድሜ ኑሪላቸው እንዲሁም ለባለቤትሽ
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
Amen anechineme yanurelene
@mekdesmekdes6364
@mekdesmekdes6364 4 жыл бұрын
ማማዬ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ለልጆችሸ ሲል እንኳን ማረሽ ሺ አመት ኑሪ❤️
@mesrert123
@mesrert123 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር መልካም በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነዉ እንኾን እግዚአብሄር ምህረት አደረገልሽ አሁንም ጨምሮ ጤና ይስጥሽ
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
Amen tebarekilegne💐💐💐🙏🙏🙏
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 4 жыл бұрын
ስላካፈልሽን እጅግ አመሰግንሻለው ያሳለፍሽዉ ግዜ ከባድ እንደሚሆን መገመት ቀላል ነው ዛሬ በህይወት ስላቆመሽ እግዚሐብሔር ይመስገን ዘመንሽን ሁሉ አምላክሽን የምታመሰግኚ ለወገንሽ የምትተርፊ የልጆችሽ እናት አያት ያርግሽ ደስስስ ብሎኛል ተባረኪ
@bethelihemadmasubeti6730
@bethelihemadmasubeti6730 4 жыл бұрын
Wow coco ጀግና ነሽ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን በርቺ አንቺን አይተው ሌሎችም እንደዚ በግልፅ ማውራት ይጀምራሉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@jaguar3050
@jaguar3050 2 жыл бұрын
በስመአብ!!! ተፅናንተሽ አፅናናሽኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እመቤት!!!
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 4 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሄር አዳነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኜሁልሽ
@efrembekele6048
@efrembekele6048 4 жыл бұрын
“A strong soul shines after every storm”..Your courages and inspiring..keep touching lives as God has touched Yours 🙏🏿
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
Thank you ephiya God is perfect, God bless you 🙏
@thebesistersever
@thebesistersever 2 жыл бұрын
@@cocohabeshatips contacts bemin madrg felg nebr pls bemn laggnishi?
@netsanetabebe4831
@netsanetabebe4831 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ለእርሱ ምን ያቅተዎል ሁሉን ይችላል ዘመንሽ ይባረክ እህቴ
@hayathayat2463
@hayathayat2463 4 жыл бұрын
እኮንም አላህ ለልጆጂሽ አበቃሽ ያረብ እህቲ
@nardosbekele7642
@nardosbekele7642 4 жыл бұрын
So proud of you Fitse!! Happy to see you strong, healthy and vibrant. Thank you for sharing!!
@wintab9571
@wintab9571 4 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ለልጆሽ እናት ያድርግሽ በሚግባንና በእርጋታ ነው ያስረዳሽን ተባረኪ
@maryammaryam554
@maryammaryam554 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ትልቅ ምስጋና ይገባዋል ለዚ ያበቃሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ትምህርት ተምረሽ አስተማርሽን
@awassaethiopianbeauty2130
@awassaethiopianbeauty2130 4 жыл бұрын
በአንደኛ ደረጃ አምላክ ሆይ ክብርህ ይስፋ እህታችንን ሰለፈውስክልን🙏 በመቀጠል እህታችን እናመሰግናለን ሁሉንም ነገር ስላካፈልሽን ተባረኪ መላው ቤተሰቦችሽም እንኮን ደስ አላቸው የአምላክ ስራ ድንቅ ነው🙏
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
ተባረኪ ቤተሰብሽ ይባረክ💐🙏🙏
@fg4178
@fg4178 4 жыл бұрын
@@cocohabeshatips እህት፡እኔ፡በጣም፡ይመኛል፡
@fg4178
@fg4178 4 жыл бұрын
እስኪ፡ቁጥርሽን፡ልኪልኝ
@yeshiadane830
@yeshiadane830 4 жыл бұрын
ኦ አምላክ ምን ይሳነዋል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ መፈተን ያለነው ፈተናን በድል መወጣት ጀግንነት ነው ጀግና ነሽ በእውነት ለልጆችሽ ለባለቤትሽ ባጠቃላይ ለቤተሠብሽ ሻመት ኑሪላቸው የኔ ቆንጆ ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን ይሄን ላደረገ አሜን
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 4 жыл бұрын
ኩኩዬ እግዛቤር እንካን ማረችሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው እኔ ጋደኛዬ ጀርመናዊ ናት ታማ በጡት ካንሰር አጠገባ ነበርኩ አይቻታለሁ ጎበዝ ጠንክሪ ብርቱ ሴት ጀግና
@hannagullilat9086
@hannagullilat9086 4 жыл бұрын
Fitsumye, i cant imagine how hard your journey was. But u survived with all dedication and strong heart. እ/ር ከነ እናቱ ሁሌ ካንቺ ጋር ይሁን
@yeabseragoshu573
@yeabseragoshu573 4 жыл бұрын
Fetseye you are a CHAMP! Can’t imagine the hard times you pass God is great! Ur a hero 😘
@fanabelay7589
@fanabelay7589 4 жыл бұрын
Amlak yimesgen Fitsye. Am soo proud of u. Your energy, ur positivity, how greatful u r is a lesson to us all❤️
@asterdasta1766
@asterdasta1766 4 жыл бұрын
ኩኩዬ እንኳን ለዚህ ቀን እበቃሽ በጣም ትልቅ ነገር ነው ይህንን ምስክርነት የብዙ ሰው ጭንቀት እና ትምህርቶች ናቸዉ በጣም እወድሻለሁ በሮች
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
እኔም እወድሻለ ከስቱዬ😘😘😘💌🙏
@ethway8840
@ethway8840 4 жыл бұрын
ኩኩ ስለአንቺ መዳን እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ ከዚህም ተጨማሪ ያለሽን ያለፈ ጭንቀት ለሌሎች ትምህርት እንዲሆን ያቀረብሺው ትምህርት እጅግ አስደናቂ ነው በየቤቱ እንዳንቺ ላሉ እርፈት እና ፈርተውም እየሸሹ ለሚገኙ እህቶች አስተማሪ ነውና ምክርሽን ቀጥይ አደንቅሻለሁ በርቺ እህቴ
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ያክብርህ thank you
@soandsoic
@soandsoic 4 жыл бұрын
How glad I am to see you alive, well and glowing! How generous of you to share your experience! Enquanem Medhanialem Mihretun Aweredelesh. Temesgen!
@meronbekele1486
@meronbekele1486 4 жыл бұрын
Fistye yene konjo, I am so so proud of you I know it can be hard but you are very strong. I am glad to see you and keep the good job it is very helpful for so many people. Egziabher cherso yemaresh.
@pecae9141
@pecae9141 4 жыл бұрын
አልሐምዱሊላህ የኔዉድ ጤናከእድሜጋር ይሰጥሸ እንኳን ደህና ሆንሽ 😍🥰😘🙏
@azeb2809
@azeb2809 4 жыл бұрын
ማማየ የኔ ቆንጆ እንኩዋን ጌታ አተረፈሽ በጣም እግዝአብሄር አበረታሽ የመጀመርያየ ነው በርቺ
@azebfantaye9140
@azebfantaye9140 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው! ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል፡፡ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ፡፡
@firebekele
@firebekele 4 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ እህቴ እዱለኛ ነሽ ። ጉበዝ አዱንቄሻለሁ ለሌሎች እህቶቻችን ይጠቅማል
@user-gn9kg5vb1r
@user-gn9kg5vb1r 4 жыл бұрын
እናመስግናለን የኔቆንጆ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ❤️
@emanew9988
@emanew9988 4 жыл бұрын
ስለማንኛውምነገር ለክፉውም ለደጉም አሏህ የተመሰገነይሁን የኔቆንጆ በጣምጠንካራነሽ ጠንካራኢትዮጵያዊትነሽ ለኛም ተምሳሌት አስተማሪነሽ አሏህ ጨርሶይማርሽ ለልጆችሽ ለባለቤትሽ ለቤተሰቦችሽ ያኑርሽ እረጅም እድሜናጤናይስጥሽ
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
አሜን ። እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ከእግዚአብሔር ያክብርልኝ።
@hanadesta4490
@hanadesta4490 4 жыл бұрын
Yene konjo you’re truly inspiration .i’m glad you’re doing great naw.God is good ❤️❤️
@melatadanech2524
@melatadanech2524 4 жыл бұрын
Glory to God here you are now so strong, so pretty and so amazing. Thank you for being honest and share your journey with us♥️♥️
@nilebeauty772
@nilebeauty772 4 жыл бұрын
Strong lady. You have been passing through a lot. It’s a good lesson. Thank you 🙏 and respect. Zemensh yibarek
@truthteller9493
@truthteller9493 4 жыл бұрын
እንኳን ፈጣሪ ማረሽ የኔ ቆንጆ አዲስ ቤተሠብ ሆኛለው!! I Wish you all the Best!
@hiwotalamrew984
@hiwotalamrew984 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ; ፈውስሽም ለዘላለም ይሁን ተባረኪ🙏
@alemlema657
@alemlema657 4 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ በጣም እናመሰግናለን ስላካፈልሽን ለእኛ ትምህርት ነው 👍
@glorytogod6635
@glorytogod6635 4 жыл бұрын
Fitsiye, God is good! You are so brave. I'm so glad you're well dear. Blessings upon blessings! 🙏🙏❤️
@tizitapusch9780
@tizitapusch9780 4 жыл бұрын
Thank you so much Konjo. You are brave and courageous in talking about this .
@redieat
@redieat 4 жыл бұрын
Fitseye with your extraordinary kindness you will witness many blessing and miracle.
@kidu715
@kidu715 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ይሄ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በተለይ ከራስ ተሞክሮ ሲሆን እጅግ በጣም ያስተምራል
@medimedo5191
@medimedo5191 4 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳሽ!!! አሽሩካ ላይ አይቼሽ ላመሰግንሽ ወደድኩ መልካም ሴት ነሽ ካንቺ ጤንነት በበለጠ ያሳሰበሽ ቤተሰብሽ ነው። ለእኛም ጥሩ ትምህርት ነው። ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ🙏🙏🙏
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 2 жыл бұрын
ሞተች አላሉም ቆዬ
@user-xp1bv1sg3t
@user-xp1bv1sg3t 4 жыл бұрын
የኔ ውዴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በጣም ጥንካሬ የሚጠይቅ ህመም ነው በጣም አሰሪዬ የጡት ኳንሰር ህመምተኛ ናት ሁለት አመት ተሰቃይታለች ከሳም ባለፈ አያታ እራሱ ያጥንት ኳንሰር ህመምተኛ ነበሩ አጥንታቸው እንደ ውሃ እየማማ እጃቸው አጥንታቸው ሁሉ ተለያይቶ ነው የሞቱት በዚህ አለም ለማንም ለጠላቴም የማልመኘው ህመም ነው አንቺ ብርቱ ነሽ በጣም ዋናው ጥንካሬነው የሚፈልገው በርቺ ውዴ
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
ውይ ውይ በጣም ያሳዝናል፣ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እንደ ታሪክ እንድናገር ያደረገኝ።ተባረኪ💐💐💐🙏🙏🙏➡️💌
@bisrattefera3667
@bisrattefera3667 4 жыл бұрын
Fitsiye egziabher ymesgen silemihiretu. Good to see you in this status, strong, healthy and as beautiful and humble as always.
@selamyeJ
@selamyeJ 4 жыл бұрын
Fetsye am so proud of you. Keep on shining my beautiful. You look amazing!!!!
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመስገን ሁሉ አልፍ እዝህ ውትሽ ለመናገር መብቃትሽ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ.
@yesu368
@yesu368 4 жыл бұрын
Fitse, I just learned what you went through, glory to God you beat it. Egzabher edme ena tena abzetu yestesh. 🙌🏾
@betelehembekelkifle2322
@betelehembekelkifle2322 4 жыл бұрын
Fitsiye enkwan Egeziabeher redash !! So beautiful as usual!! God is great all the time😍😍
@myculturetube2976
@myculturetube2976 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዛሬ ነዉ ያየሁሽ በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ነሽ ቀላል አደለም እንዲህ አይነት ነገር ዉስጥ ማለፍ እኔ ሁሌ ሚገርመኝ ልጅ ሲኖረው ሰው የሆን ህመም ሲገጥመው ለ ራሱ ሳይሆን ለልጆቹ ነው ሚጨነቀው እኔም የልጆች እናት ስለሆንኩ ምትይዉን ሁሉ እረዳለሁ እስከመጨረሻው እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ልጆችሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ ♥️♥️♥️
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።እግዚአብሔር ህይወትሽን ቤተሰብሽን ይባርክልኝ ይጠብቅልኝ 🙏🙏🙏🌼💐💐
@MH25
@MH25 4 жыл бұрын
So happy for you everything you went through is behind you. May God protect you going forward 🙏🙏🙏
@edenhailu1898
@edenhailu1898 4 жыл бұрын
EGZIABHER yemesgen... kebadu gize alfo... endih mesker lemehon selabekash. Am sooooooo glad to hear you are doing soooo much better now. On top of that demo.... you are sooo brave to share your experience with the world. It sure made me be thankful and conscious . You are positive , calm , beautiful, funny .... lol.... many things beka. EGZIABHER demo mechereshawen yasamer!!! GOD BLESS YOU DEAR!!
@merycomistar8970
@merycomistar8970 4 жыл бұрын
Fitsumiye yene konjo...enquan egziabher redash, maresh.. i remember u r a strong mom.May God be with u all the way.
@Blen_kuku
@Blen_kuku 4 жыл бұрын
Oh my god! Thank god u r good Fetsesha. Thank u for sharing. It really does help.
@arsemasauvalle2257
@arsemasauvalle2257 4 жыл бұрын
Wow you’re z most strong women .keep shining beautiful god protect u more 😍
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለ እግዚያብሔር እንኳን ዳንሽ እህቴ
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e 4 жыл бұрын
እንኳን እግዝያአቤሔር ረዳሽ የኔም እህቴን በጡት ካንሰር ነው ያጣዋት እክምና ማግኛት ከባድ ነበር በኢትዬጰያ እናም ካንሰር በተመለከተ ለምሰማው ነገር ስሜቴ ጥሩ አይደለም አሁን አንቺ ድነሽ በማየቴ ተመስገን አልኩ እንኳን ለቤተሰቦችሽ አተረፈሽ የኔ ቆንጆ
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
አሜን ።በጣም አዝኛለው ለህትሽ እግዚአብሔር ያጵናሽ።አይዛሽ💐🙏
@sofiyaq4198
@sofiyaq4198 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን አላህ አዳነሽ አሁንም ጤናሽን ጨምሮ ይስጥሽ ሰላም አላህ ያድርግሽ እሰከ መጨረሻው
@tesigetesfaye1604
@tesigetesfaye1604 4 жыл бұрын
እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚያብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሸ
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ 💝🙏
@aticho7216
@aticho7216 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥሽ የልጆችሽ ን ቁም ነገር ያሳይሽ
@missyalew6111
@missyalew6111 4 жыл бұрын
Wow ...Beautiful person and an example of strength!!!...Betam betam adenekeshalehu!!!...Egziabher Melkam newe!
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 4 жыл бұрын
ቆንጂዬ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ የልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሽ ብርቱ ሴት
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 4 жыл бұрын
እግዛቢሄር ይመስገን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 2 жыл бұрын
እንኳን እግዛቤሪ ማሪሽ የልጆች አምላክ አለል ፈጣሪ ተመስገን የኔውድ አይዞሽ ክብሪ ይገባዋል ልጆችሽ እግዛቤሪ ያሣድግልሽ ጠንካራ ሴት 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@Hiwot736
@Hiwot736 4 жыл бұрын
You go girl .....i have already subscribed you and shared it on my Fb too..much love 🇪🇷❤❤
@hiwot28
@hiwot28 4 жыл бұрын
Thank you for the honest and heart to heart conversation!
@sabaasefa8978
@sabaasefa8978 4 жыл бұрын
ጀግና ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሳለፍሽዉን ለወገን ማካፈልሽ ለብዙ ሰዎች መፅናናት ይሆናል ደሞ እንዴት ነዉ የምታምሪዉ 😘😘
@mahletkassahun829
@mahletkassahun829 4 жыл бұрын
You are very strong and beautiful woman. Thank you for sharing your journey. Very inspirational. God bless you.
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 4 жыл бұрын
Yenkonjo I can’t imagine how you been through! God is great ! My bro Danei you are strong man you kept silent and prying to Almighty !
@kikikiki1643
@kikikiki1643 4 жыл бұрын
Thank God Fistiye...Thanks for sharing.Looking great.
@ethiopianmagicbrush9190
@ethiopianmagicbrush9190 4 жыл бұрын
Divaye Good to see you yene konjo embete hulem titebeksh💖
@betcyt7031
@betcyt7031 4 жыл бұрын
Wow Fitsume enikuan geta eredash yene emebet...u look amazing as usual, keep shining😘😘
@giftimeron
@giftimeron 4 жыл бұрын
Thank you so much for sharing your story! You are so brave my dear. God is so good!
@helinafasil3980
@helinafasil3980 4 жыл бұрын
You’re truly brave and inspiring. I love your energy and optimists. May God continue to heal you. You’re amazing! #Shero 💪🏾✊🏾
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
Temegene, thank you God bless you 🙏
@addisethiopia8693
@addisethiopia8693 4 жыл бұрын
ተመስገን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የልጆችሽ አምላክ አተረፈሽ
@sablakonjo1342
@sablakonjo1342 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን እግዝያብሔር ማረሽ ታሪኩ ቢያሳዝነኝም በመዳንሽ በጣም ደስ ብሎኛል ውዴ 😍😍😍😍ከአሽሩካ ቤት ነው የመጠጣውት
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 4 жыл бұрын
የኔናት የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ የሰብሽውን ሁሉ ለማየት ያብቃሽ ብርቱ ነሽ ጠንካራ ብዙነገር ተማርኩ ከአንቺ ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
@cocohabeshatips
@cocohabeshatips 4 жыл бұрын
አሜን ተባረኪልኝ
@kidmrrr3125
@kidmrrr3125 4 жыл бұрын
Fitsumye enkuan egziyabher maresh Yene enat you are brave,strong,beautiful and outspoken Yene konjo.
@LinaLina-uq5cb
@LinaLina-uq5cb 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አበቃሽ እግዚያብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል
@bizuayehulemi9143
@bizuayehulemi9143 4 жыл бұрын
Thank God🙏 you’re really inspirational strong and beautiful mom I am proud of you konjo
@CancerNewsTV
@CancerNewsTV 4 жыл бұрын
Hi - I wish you all the best. Glad you are doing better and feeling great!
@selambryant
@selambryant 4 жыл бұрын
You are strong , Super women. It’s good to see, amazing beautiful women inside and outside . Keep it up . It helps a lot of women who gone through this kind staff. You rock.
@SEP2922
@SEP2922 2 жыл бұрын
Yene konjo, Thank you for sharing your journey..what a positive person you are…I wish you all the best in life and keep sharing your life testimony and glory God. Blessings💕❤️🙏
@fetiyamohamed6893
@fetiyamohamed6893 4 жыл бұрын
Fitse enkuwan Allah redash!!! Happy to see you!!
@selama936
@selama936 4 жыл бұрын
May God be with you, you are a very courageous woman !
@mylady9674
@mylady9674 4 жыл бұрын
እንኳን እግዚሐብሄር ማረሽ ቀላሉን ነው እግዚሐብሄር ያደረግልሽ ♥
@habeshahealth8495
@habeshahealth8495 4 жыл бұрын
Congratulations!!!!! i am really happy to see this.
@mahletyfrashewa7487
@mahletyfrashewa7487 4 жыл бұрын
You are so strong dear you have no idea. So beautiful and amazing mom.
@zewditubekana902
@zewditubekana902 4 жыл бұрын
የኔ እህት እንኮን ለዚህ አበቃሽ
@maryebaba93
@maryebaba93 4 жыл бұрын
Fitseye enkuwan Medhanialem maresh, thank you so much for sharing. Keep glowing gorgeous😍😍😍
Chemotherapy AC/ የካንሰር ጉዞዬ 3
29:40
CoCo Ejigu
Рет қаралды 30 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 36 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 31 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
Why LA Tenorio Shared His Colon Cancer Journey | Toni Talks
16:23
Toni Gonzaga Studio
Рет қаралды 674 М.
Chemotherapy/የካንሰር ጉዞዬ ፪
20:51
CoCo Ejigu
Рет қаралды 41 М.
My cancer journey/የካንሰር ጉዞዬ 4
15:21
CoCo Ejigu
Рет қаралды 72 М.