ስለ ጡት ካንሰር ማወቅ ያለብዎት ነጥቦች በዶ/ር ሃናን አለባቸው (Breast Cancer)

  Рет қаралды 25,287

Ethio Tebib Hospital

Ethio Tebib Hospital

6 ай бұрын

በዚህ ቪዲኦ ላይ የአጠቃላይ የቀዶ ህክምና ፣ የኢንዶክራይንና የጡት ቀዶ ህክምና fellow የሆኑት
ዶ/ር ሀናን አለባቸው፣ ስለጡት ካንሰር ምንነት ፣ አጋላጭ ሁነታዎች ፣ መመርመሪያ መንገዶች እና የህክምና አማራጮች ያወራሉ።
In this video, Dr. Hanan Alebachew (consultant general surgeon, Endocrine, and Breast surgery fellow) discusses Breast cancer, predisposing and risk factors, screening methods, and treatment options.
Ethio Tebib Hospital
We always strive for your health!

Пікірлер: 70
@rehanaabdulkadir5039
@rehanaabdulkadir5039 3 ай бұрын
Yeah Allah protect us from this kind of disease yeah Allah forgive us our sin yeah Allah protect us give us usnlkatme yeah Allah 😢
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 4 ай бұрын
ማሻአሏህ በለ ሂጃብ
@540963
@540963 2 ай бұрын
Hani konjo thank you so much
@bestebeste7585
@bestebeste7585 Күн бұрын
ሀገር የለቹ ሰዎች በየ ግዜው ቼክ አርጉ እኛስ ስደተኞች አለህ ይድራስልን😢
@inshallaheveninghewillbebe9201
@inshallaheveninghewillbebe9201 Ай бұрын
Mashallah jazak Allah khair Dr
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 Ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-fw5er6jx7f
@user-fw5er6jx7f 2 ай бұрын
Tebareke
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 Ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን።
@kingjimmatube
@kingjimmatube Ай бұрын
Maashaa Allah Dr. Han its a great savier information.
@nebihaelias9610
@nebihaelias9610 6 ай бұрын
👌🙌
@Roza-jy2tx
@Roza-jy2tx 4 ай бұрын
Selam D/r 2gize mammogram tenesichalew minim yelem tebalikugn negri gin hememun basebegn ye tute koda Keye hon betam yakatilignal wode bebet akababeme mini madireg alebegn
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 Ай бұрын
ሰላም በአቅራቢያዎት ወዳለ ሆስፒታል በመሄድ ህክምና ማግኘት አስፈላጊ ነው። ኢትዮ ጠቢብ መጥተው ለመታከም በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን እናመሰግናለን።
@maymunaabdela9033
@maymunaabdela9033 2 ай бұрын
Dr zeway nersh neber belejentesh?
@user-wn2bh3hc5x
@user-wn2bh3hc5x Ай бұрын
ዶ/ር በጣም ኣመሰግናለሁ ጥሩ ትምርት ኣግኝቼበት ኣሎህ በቀጣይ ደግሞ ስለ ማህፀን ካንሰርም ትምህረት ቢሰጠን እላለሁ፡
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 Ай бұрын
እሺ እናዘጋጃለን
@YemewodishBirru
@YemewodishBirru Ай бұрын
Thank u❤❤❤❤❤dr
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 13 күн бұрын
ዶ/ር አሁን የት ነው አገልግሎት የምትሰጪው ኢትዬ ጠቢብ አሁን እንደሌለሽ ነገሩኝ ወይ ስልኳን የምታውቁ please
@MeremJemal
@MeremJemal 4 ай бұрын
እኔ አንዳንድ ጊዜ ያመኛል በተለይ ተኝቸ ስነሳ በጣም ያብጣል በጣም ያመኞል ግን በጣም እየፈራሁ ነው ከተለየው ያመኞል የጧት ካንሠር እድም ይገድበዋል ንገሪኝ በአላህ
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 14 күн бұрын
ኢትዮ ጠቢብ አድራሻ የት ነዎ?
@Roza-jy2tx
@Roza-jy2tx 4 ай бұрын
D/r ken chalishe anchen magignet echelalew benateshe chenikognale
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 Ай бұрын
ኢትዮር ጠቢብ ሆስፒታል ቅዳሜ ቅዳሜ ስለምሰራ እዛ መምጣት ይችላሉ። ቀጠሮ ለማስያዝ በ0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን።
@HibjjUbuub
@HibjjUbuub 20 күн бұрын
እኔም ይበላኛል ጥቁረብሉ እየሰፈነው
@SinduHusen
@SinduHusen Ай бұрын
የኔውድእህትበአላህመልሽልኝበጣምተጭንቄአለሁ፣ጡቴፍሳሽይፍስዋልከለሩወሀእይነትነውእናእያመመኝነው❤❤😢😢😢
@SemiraJe
@SemiraJe Ай бұрын
ماشاءالله على الحجاب ❤
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 4 ай бұрын
ሽኩረን ዶክተርዬ እኔ ጡቴ በጣም ያሣክከኛል ጫፉ ሳመግለዉ እንደ ምግል ይወጣል ገና አልወለድኩም አርግዤ ወረደብኝ ባላህ መልሽልኝ
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 Ай бұрын
ሰላም ምልክቶችዎን ለመታየት እና መፍትሄ ለማገኘት ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99 ይምጡ ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን
@kingcell4953
@kingcell4953 Ай бұрын
docter bebt ser ymfteru ebtetoche hulum canser nachew wyis lela kze ynorwal ebkshe mlshelnge
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 Ай бұрын
ሰላም ብብት ስር የሚፈጠር እባጭ ሁሉም ካንሰር አይደለም። በአብዛኛው ሞኝ እጢ ሲሆን፣ ግን ካንሰር አለመሆኑን ለማረጋግጥ መታየት ያስፈልጋል
@romanjj9833
@romanjj9833 Ай бұрын
​@@ethiotebibhospital3884ene ka 1 amet bafet bibete sir abxo naber ka pharmacy cream gazeche qabawut ka hulet samint bohala xafalegn endet yetayal Dr ya cancer ebxat yexafal ende?
@kingcell4953
@kingcell4953 Ай бұрын
Amsgnlhu tbrkilnge
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 21 күн бұрын
😢😢
@user-zh2cs3sf6f
@user-zh2cs3sf6f 24 күн бұрын
እባክሺን መልሺልኝ ዉስጡን እያመመኝነዉ ጡቴን
@user-fy9zt3gw2w
@user-fy9zt3gw2w Ай бұрын
እኔ ሁለት ወልጄ በ30 አመት ነበር የወለድኩት የጡት ወተት የለኝም
@user-bj9lc1tp3p
@user-bj9lc1tp3p Ай бұрын
እኔ ወላሂ ገና 20 አመቴ ነው አልወለድኩም ግን በጣም ይበላኛል ከዛ ውሀ የሚመሰል ይፈርጣል እሰተልቤ ድርሰ ይሰማኛል በምን እነደምነሳብኝ አላቅም ደሞ አንዳንዴ ዝምይለኛል ወላሂ ቢያንሰ 2 አመት ይሆነዋል ሀኪም ቤትም ህጄ አላቅም እሰቲ የምታቁ ንገርኝ እንዳታልፉኝ
@kingcell4953
@kingcell4953 Ай бұрын
Ema ayzoshe gen hkim bet hdshe tmrmryi
@user-bj9lc1tp3p
@user-bj9lc1tp3p Ай бұрын
@@kingcell4953 እሸ የኔ ወድ
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 Ай бұрын
ሰላም ምልክቶችዎን ለመታየት እና መፍትሄ ለማገኘት ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99 ይምጡ ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን
@SofiaSaid-tl7iw
@SofiaSaid-tl7iw 2 ай бұрын
ጡትማሴጃ ለሊት ለብሶመተኛት ችግርአለው ባአላህስም እንድትመልሽልኝ እንዳታልፊው
@asgdfgh5669
@asgdfgh5669 Ай бұрын
ይኖረዋል እኔ ስተኛ ካላወለቅኩ ይጨንቀኛል እንኮን ስተኝ እቤት ሰው ከለለ ባታደርጊ ይመረጣል
@SofiaSaid-tl7iw
@SofiaSaid-tl7iw Ай бұрын
@@asgdfgh5669 አንድአድየ ስወጣነውእምለስሰው ያንንምሆኖልቤንይጨንቀኛ
@user-bb6bo8nb3k
@user-bb6bo8nb3k Ай бұрын
ለምን ለብሰሽ ትተኛለሽ ጥሩ አደለም ቀን እሺ ማቻ አችልበሺ የሚያስጨንቅ የሚያጠብብ ጥሩ አደለም
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 Ай бұрын
ደ/ር ጫፉ ከልጅነቴ ጀምሮ አንድ ጡቴ ስርጉድ ያለ ነው በሀኪም ታይቼ አወቃለሁ አሁን እያስፈራኝ ነው ምን ትመክሪኛለሽ?
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 Ай бұрын
በተፈጥሮ የሚመጣ የ ጡት ጭዐፍ መሰርጎድ አንዳንድ ሰዎች ላይ ያለ ሲሆን፣ በአብዛኛው ለማጥባት ስለሚቸገሩ ሃኪም ጋር በመሄድ ማስተካከል ያስፈልጋል።
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 21 күн бұрын
እኔ ሌኩን ላኩልኝ እእቴ በጡታ ሥር ሌላ ጫፍ ፈረጠባት
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 21 күн бұрын
እና እባክሽ ተባበሪኝ
@user-ln2hb8ip8y
@user-ln2hb8ip8y 4 ай бұрын
የካሰር ከኒና ፀስ ያጨናግፊልዴ በአላህ ጨቆኛል😭😭😭
@Me.me1239
@Me.me1239 2 ай бұрын
Ask your doctor andand mesihanit le eriguz ayimekerim
@user-pt4bj5gt3w
@user-pt4bj5gt3w 8 күн бұрын
እንዴ ሀኪምሽ ማርገዝ እንደሌለብሽ አልነገረሽም
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Ай бұрын
አአ አድሬስ የትነዉ ለናቶች እባካችሁ?
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 Ай бұрын
ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99 ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን
@elhamuae2933
@elhamuae2933 3 ай бұрын
እኔ ጡቴን ይለበልበኛል አዳደየ ጡቴም ሙልት ይላል እንዳለ ከዛ ትኩሳት ያመጣል ይህምንድነው?
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 ай бұрын
በሀይላንድ ውሃ በረዶ ክፍል (ፍሬዘር) አስቀምጠሽ ከቀዘቀዘ በኋላ ጡትሽ ላይ ያዢበት
@oumahmed965
@oumahmed965 2 ай бұрын
ህክምና ሂጂ
@user-hw8ue9rp3u
@user-hw8ue9rp3u Ай бұрын
እኔም እንዳቺዉ እያደረገኝ ነዉ መደሃኒት አገኝተሽ ከሆነ ንገሪኝ
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 Ай бұрын
ሰላም ምልክቶችዎን ለመታየት እና መፍትሄ ለማገኘት ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99 ይምጡ ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን
@user-qn3vs6jn5o
@user-qn3vs6jn5o Ай бұрын
ዶክቲሪዬ እናመስጊናላንአለሀ ይጣቢቃን አምሮቢሻል እድሜ ሃያዎች ዉስጥ ነኚ ጊን ሚኒም አይነት ሂማም አይሳመኚም አልሀምዱልላሀ መኒስቲሬሽኔ ልመጣ አሚስቃን ስቃር ቲኒሽ ያመጫመር በሀሪ አለዉ ስያልቅ ዳሞ ዋዳ ቦታዉ ይመላሳል
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 Ай бұрын
እሱ ትክክለኛ ሂደት ነው።
@SeadaMohammed-gj4od
@SeadaMohammed-gj4od Ай бұрын
ዶክተር እናቴ ጡቶን ያማታል ውስጡ ጥጥር ብሎ ይነዘንዘኛል ትላለች ስታፈርጠው የረጋበጣምነጭ ያልሆነ ፈሳሽ ነው
@SeadaMohammed-gj4od
@SeadaMohammed-gj4od Ай бұрын
ለዚህ መዳኒቱ ምንድንነው
@user-sc5se2dd7v
@user-sc5se2dd7v 6 ай бұрын
ኣንዲት ሴት ትንሹ እድሜ እስከ ስንት ካንሰር መመርመር ኣለባት please ንገሪኝ ዶክተርየ
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 Ай бұрын
ምንም ምልክት ከሌለባት ከ 25 ጀምሮ ቢሆን መልካም ነው ምልክት ካላት ግን ወድያው ሂዳ መታየት ይኖርባታል
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 21 күн бұрын
​@ethiotebibhospital3884 እባካችሁ ተባበሩኝ
@user-ye1hd2bk6g
@user-ye1hd2bk6g Ай бұрын
ደከተሬ እኔ ጡትን የቆረጥመኛል ሁለቱነም
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 Ай бұрын
ሰላም ምልክቶችዎን ለመታየት እና መፍትሄ ለማገኘት ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99 ይምጡ ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን
@اليمينشغيتينت
@اليمينشغيتينت 3 күн бұрын
Enamesgenalen,decuter kebebetalay,abetuale,Mediterranean,mesjr,yamgale
@MekidesEmbiale-xm6qn
@MekidesEmbiale-xm6qn 2 ай бұрын
ጡቴን ያሳክከኛል ትንሽ አብጦ ይጠፋል
@ethiotebibhospital3884
@ethiotebibhospital3884 Ай бұрын
ሰላም ምልክቶችዎን ለመታየት እና መፍትሄ ለማገኘት ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ ሰፈረ ሰላም maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99 ይምጡ ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0935402078 ወይም 9000 ላይ ይደውሉልን
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 17 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 85 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН
Dental carries , የጥርስ መቦርቦር እና መፍትሄዎቹ
13:21
Ethio Tebib Hospital
Рет қаралды 3,4 М.
የልጇን ወንጀል ለማጋለጥ የጨነቃት እናት
29:00
የካንሰር ጉዞዬ \ MY CANCER JOURNEY
24:11
CoCo Ejigu
Рет қаралды 90 М.
Ethio Tebib Hospital on Sunday on EBS program.
16:23
Ethio Tebib Hospital
Рет қаралды 1,1 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН