📌የካናዳ መንግስት ለጎዳና ስለተጋለጡት ስደተኞች ምላሽ ሰጠ …‼️

  Рет қаралды 13,618

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

11 ай бұрын

ከተለያዬ ሀገራት መጥተው ጥገኝነቱ ለጠየቁት እና ማረፊያ አጥተው በመንገድ ላይ ለወደቁት ስደተኞች የካናዳ መንግስት ምላሽ ሰጠ……

Пікірлер: 90
@cassiowonde5748
@cassiowonde5748 11 ай бұрын
ሰላም ኪዲሻ! የእንግዳሽ ድምጽ ይቆራረጣል። ለመረጃዎችሽ እናመሰግናለን 🙏
@user-de7nn7zl5y
@user-de7nn7zl5y 24 күн бұрын
ደግመሽ ብትሸሰሪዉ አሪፍ ነዉ
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 11 ай бұрын
ቃለ መጠይቅሸ እየተቆራረጠ ድምፁ ጥርት ያለ አልነበረም.
@blendamtew3605
@blendamtew3605 11 ай бұрын
ሰላም ኪዲ ሁሌም ፕሮግራምሽ አሪፍና በጣም አስተማሪ ናቸዉ እና በተጨማሪ እንደ ሀሣብ የተማሪ ቪዛ አግኝተዉ ወደ canada ሄደዉ ያጋጠማቸዉን ነገር ያለዉን processe ብታሣይን አንድን ሰዉ ምሣሌ አድርገሽ ብዙ ሰዉ ሚማርበትን video ብትሰሪልን እላለዉ በርቺ
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 11 ай бұрын
ሠላም ኪድየ እኳን ደና መጣሺ በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ ግን የድምፅ ጥራቱ ብዙ አደለም ይቆራረጣን የሠዉ ልጂ ሲወጣ ክፋና ደጉን እደሚያጋጥመን አዉቀን መሠደድ አለብን ጪራሺ ደግሞ ስደትን ያላያቺ ቀጥታ ከአገር ወደ ካናዳ የምገቡ በጣም ማስተዋል ያለባቺሁ ነገር ትግስት ያስፈልጋቺሗን የስራ ምርጫ ምናምን አያስፈልግም አልጋ ባልጋ አይደለም ሁሉም ነገር. ወደ አገሬ መልሱኝ ሳይሆን በትግስት ጠብቁ
@user-pv8ic4hg5z
@user-pv8ic4hg5z 11 ай бұрын
ኪዲ እነ ዳኒ ጋር ደውየ ደስ የሚል መረጃ ነው የሰጠኝ 8340 አይነሳም ብየ fb ላይ ፅፌልሽ ነበረ ግን አንስተውልኛል ደስስስስስስ የሚል መረጃ ነው የሰጡኝ
@azizanesro1740
@azizanesro1740 11 ай бұрын
kidye thank you for your information, keep the good work
@mebratumengistumena4617
@mebratumengistumena4617 9 ай бұрын
Thank you 😊
@mohammedibrahim-em9cy
@mohammedibrahim-em9cy 11 ай бұрын
Thanks Kidi!
@samsontesfaye5261
@samsontesfaye5261 11 ай бұрын
Kidi ፕሮግራምሽን እከታተላለው አሪፍ ነው የምታስተላልፊው invitation የተላከለት ማሞላት ያለበት ዶክመንቶች ፣ የስቴትመንት ካፒታል ፣ በዝርዝር ቢታቀርቢልን ከምስጋና ጋር
@mengistubezabih2523
@mengistubezabih2523 11 ай бұрын
You are so sweet kidi to help your people, mostly I watch your programs, good job God bless you, mengistu from Edmonton
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 11 ай бұрын
በእውነት እኔ አዝናለሁ እንዴት ወይም ለምን ብትይኚ አንቺን መኮነን ወይም መውቀስ እፈልጋለሁ ከሰማሽኝ ብዙዉን ግዜ ወደ ካናዳ ሰዎች እንዲመጡ ብዙ ትገፋፊ ነበር ይህ እውነት ነው አውቀሽ ይሁን ሳታውቂ እሱን ህሊናሽ ያወቅዋል ግን ሰው ይሄንን በመንገድ ላይ በስቃይ የሚያሳልፉትን እያየሽ እንዴት ሌሎች እንዲመጡ ኑ ትያለሽ እንዴት? ከጥሩ ቤተሰብ ወተው ከስራቸው ብቻ ከስደት ሃገር ለዛውም ከጎዳና የተሻለ ኑሮ ላይ አስነስቶ አምጥቶ ለአይምሮ ቀውስ ማጋለጥ ይህ እውነ ጥሩ ስራ ነው ላንቺም ለሌሎችም ነው ይህ መልእክቴ ፕሊስ ተዉ
@mediaet
@mediaet 11 ай бұрын
Thank you
@seblekitchen
@seblekitchen 11 ай бұрын
ሰላም ኪዲ እንኳን ደና መጣችሁ ወገኔ አንዳይጉላላ ገንዘቡን እንዳይበላ መቶም ግራ እንዳይጋባ ብለሽ የተለያየ ልምድ ያላቸውን ሰዎች እያመጣሽ መረጃ ስለምሰጪን ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏 ወንድማችንም ልምድህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን 🙏🙏ተባረኩ
@shibire7870
@shibire7870 11 ай бұрын
Sebilye endetinshi kezachin ande sila hone tegenagnen kidiye aref hasabishin adenkalew tebarkilen selam le Ethiopia 🇪🇹♥
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 11 ай бұрын
በርቺ ኪዲዬ💪💪💪💪💪💪
@saratadesse8592
@saratadesse8592 11 ай бұрын
Good job Kidi thank you sis😘
@hannaalemu3048
@hannaalemu3048 9 ай бұрын
Hi kiddy, I like ur channel & subscribed too. I've one constructive criticism, the loud audio sound u use on ur intro & highlights is ear piercingly loud please choose softer version ? Your content is good enough to grab audiences attention😊
@sarahkm9144
@sarahkm9144 11 ай бұрын
ኬድዬ ይህ በገንዘብ የማይገኝ መረጃዎችን ቀጥይበት ሌላው የተቃረጠውን መረጃ በቅርቡ አድርሼን
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 11 ай бұрын
ኪዲ ሰለምታደርጊልን ቅንነት እናመሰግናለን
@yohanisesetarga
@yohanisesetarga 11 ай бұрын
ኪድየ ስለምታደርጉልን ነገር እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 11 ай бұрын
ኪዲዬ ስለምትሰጪን መረጃ እናመሰግናለን የእንግዳሽ ድምፅ ግን ይቆራረጥ ነበር ጥሩ አልነበረም
@madottsegaye4091
@madottsegaye4091 11 ай бұрын
ሰላም ኪዲዬ መልካም ሴት እንኳን ሰላም መጣሽ ❤❤❤
@user-pv8ic4hg5z
@user-pv8ic4hg5z 11 ай бұрын
ኪዲ vido አዳምጨዋለሁ አሪፍ ነው
@gaberekurkura7054
@gaberekurkura7054 11 ай бұрын
Kidi you blessedness
@etaferawgmariam-gf4pz
@etaferawgmariam-gf4pz 11 ай бұрын
ኪድዬ የሚተላለፈው መረጃ ቀላልአይደለም በጣም ይጠቅማል ግን ለተከታይ ደንበኞችሽ ስደት ላሉት ስፖንሰር እንደምትሆኝ ሁሉ አገር ውስጥ ያሉትን ከዮንቨርስቲ ተመርቀው ሥራ አተው ለሚንገላቱት የትምህርት እድል ካገኙ እስፖንሰር ብትሆኝ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 11 ай бұрын
ስታስቢው ምን አድርጋ ነው ለዝህ ሁሉ ሰው ስፖንሰር የምትሆነው? ብትቸገር እንኳን ለእንድ ሰው እሺ ያም ሆኖ መቻልና አለመቻሏ ገቢዋ ታይቶ ነው ዝም ተብሎ ስፖንሰር አይኮንም እህቴ
@user-by8ck9dp2u
@user-by8ck9dp2u 11 ай бұрын
Kideyeee konjo good information
@user-by8ck9dp2u
@user-by8ck9dp2u 11 ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤❤
@user-dr1bt1xf8q
@user-dr1bt1xf8q 11 ай бұрын
Do you have true link for help please. I need to apply
@adoniyasaddis9890
@adoniyasaddis9890 11 ай бұрын
Heyyy Kidi the interview voice dialogs is not clear to hear it
@astuyeastu9100
@astuyeastu9100 10 ай бұрын
Adjust your antena or wifi before transmission
@redwave4776
@redwave4776 11 ай бұрын
👍👍👍❤❤❤
@ambachewlakew1083
@ambachewlakew1083 11 ай бұрын
ኪዲ የሰውየው ድምፁ ይቆራረጣል
@haymidenbel223
@haymidenbel223 11 ай бұрын
የሰውየው ንግግር ጥራት የለውም ድምፁ
@user-qe8yk1ln5j
@user-qe8yk1ln5j 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@kalkidan4051
@kalkidan4051 11 ай бұрын
ካናዳየ ተይ ሀጢት ነው ሳላይሽ እደተመኝውሽ እንዳልሞት 😭😭😭😭😭😭
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-qw6gn8vs6g
@user-qw6gn8vs6g 11 ай бұрын
Miss you
@osamaibrahim1
@osamaibrahim1 11 ай бұрын
kidiye bannatish erjign process lijamer biye unategna agency atawut min mareg enda alabign alawkim bannatish erdatashin efaligalew please 🙏🙏
@melesebgurmu
@melesebgurmu 11 ай бұрын
ሰላም ኪዲ፣ቪዲዮው የድምፅ ጥራት ችግር አለበት፣thank you
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 11 ай бұрын
ኑሮ ዉድነትኳ በሁሉም አገር ነዉ እናተጋ ብቻ አደለም ኪድየ በመቶ እሪያል ስት ነገር እገዛ ነበር አሁን ላይ ከባድ ነዉ እደሳኡዲ የኑሮ እርካሺ የለም ነበር ግን ያገሩን ህግ ማክበር ግድ ይላን እደጊዜዉ መጓዝ
@madottsegaye4091
@madottsegaye4091 11 ай бұрын
እባካቹ እርዱኝ በስደት12 አመቴ ነው ምንም ሰው የለኝም ባለትዳር እና የ1 ልጅ እናት ነኝ እባካቹ ኑሮ መረረኝ ተስፍቆርጫለው ሰለቸኝ ስፖንሰር አርጉኝ ከእግዚአብሄር ታገኙታላቹ😢😢😢
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 11 ай бұрын
አይ እናቱ ሰው ሰውን ቢረዳ የት የደረሰን ነበር ዛሬ መርዳት ቢችሉ እንኩዋን አይረዱም
@seidjila838
@seidjila838 11 ай бұрын
Fetaren teyke. Kesew bezu atetbke
@_lifeinourhouse
@_lifeinourhouse 11 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ግዴለሽም ተስፋ እንዳትቆርጪ።እሺ? አደራ እግዚአብሔር ቀን አለው።እዛ ሆኜ ብረዳሽ ደስ ባለኝ ነበር።
@user-zl1oz2sv9u
@user-zl1oz2sv9u 9 ай бұрын
Kidi.endeti.neshi.kidi.indetii.arigee.lijemiri.bitanagirin.desii.ilenali❤
@BettyJ-il9fr
@BettyJ-il9fr 11 ай бұрын
❤yena melikam ♥️ Telegram lay gbi
@HelenSofi-lt9ih
@HelenSofi-lt9ih 11 ай бұрын
ኪዲ እንዴት ነው በውስጥ ላናግርሽ የምችለው እኔ ክፍለ ሀገር ነው የምኖረው ደላላ የሚበሉትም ትንሸ ብር በልቶኛል ትምህርቴን ብቀጥል ደስ ይለኛል ጥሩ ተማሪ ነበርኩ ባጋጣሚ ነዉ ቪዲዬሽን ያገኘሁት እባክሽ እባክሽ ባናግርሽ
@girmaanbessie2852
@girmaanbessie2852 11 ай бұрын
Ayesemam yesu kidi
@tsionteshome4028
@tsionteshome4028 11 ай бұрын
Kidiye
@user-ks4bh7kw2f
@user-ks4bh7kw2f 11 ай бұрын
Hi ኪድ አንዴት ነሽ please በ ዉስጥ መንገድ አንዴት ነው ማገኘሽ አባክሽን ከቻልሽ ብታወርኝ ደስ ይለኛል.. ትክክለኛ agency ካወክሽ or አዛ ምታውቂው agency ካለ please ከቻልሽ አውሪኝ
@mynewa5143
@mynewa5143 11 ай бұрын
Keduya endat nesh enqan dehna metash enqanem adersesh lebuha beal konjo
@ChemereAyemew-uo9ut
@ChemereAyemew-uo9ut 11 ай бұрын
wow kido thank you but yenigidash dimistu yikoraretal
@degunegussie-vi1lf
@degunegussie-vi1lf 11 ай бұрын
kidi mirtuwa, endanchi aynetochun yabzalen!!!
@haileadise2463
@haileadise2463 11 ай бұрын
ሰላም ኪዲ እባክሽ ስደተኛ ነኝ ላናግርሽ ፈልጌ ነበር ? በስደት ይኸው ዘጠኝ አመቴ
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 11 ай бұрын
hi kide salmi nashi
@amenkonjo9911
@amenkonjo9911 11 ай бұрын
hi ኪዱ ከቻልሽ የጋብቻውን ስሪልን በህጋዊ ትክክለኛ ባል እንዴት ማምጣት እንደሚችል ከኢትዮጵያ ሲወጣ ምን አይነት ኢንተርቪ እንደሚያጋጥመው ኤንባሲ ውስጥ ያለውን ኢንተርቪ
@drcharless
@drcharless 11 ай бұрын
Kidi ፍቅር dehna nesh የኪዳነ ምህረት ቤ/ክርስቶያን አድራሻ ላኪልኝ please
@haileadise2463
@haileadise2463 11 ай бұрын
መኖሪያ ፈቃድ የለኝም በማርያም እርጅኝ
@nomore8101
@nomore8101 11 ай бұрын
ድምፁ ይቆራረጣል🙄 ይደገም የዘውዱ
@user-by6ri8dg5r
@user-by6ri8dg5r 11 ай бұрын
ከ Ethiopia ነው ካናዶ ሆኖ ነው የሚያወራው እረ መቆራረጥ መጀመሪያ አየር ላይ እንግዶችሽ ከመውጣታቸው በፊት ቼክ አድርጊያቸው
@selamEthiopia3959
@selamEthiopia3959 11 ай бұрын
ሁሉም ሰው የተለየ አካሄድ ነው ያለው የጊዜውም ሁኔታ እንደዛው እኔ ቢዛ የጠበኩት ሶስት አመት ነው በርግጥ ኮረና በነበረ ሰአት ስለነበር ይሆናል ልጄ የተወለደችው ኢትዮ ነው ግን ኢትዮጵያ ነው የካናዳ የዜግነት ፖስፖርት ያገኘችው አባታ ዜጋ ስለሆነ ፡ በሌላ በኩል ወንድሜ እንደተናገረው ብዙ ነገሮች አውቆ መምጣት ወይም በጥንቃቄ ስለሀገሪቱ ማወቅ ከውድቀት ያድናል። ልምዳችሁን ማካፈል ጥሩ ነው ሰው እንዳይንገላታና እንዳይደክም ያደርጋል
@Degu844
@Degu844 11 ай бұрын
ሰላም ኪድ እኔ አሜሪካን አገር ነው የምኖረው ፣ ወንድሜን ከኢትዮጵያ ለማምጣት ፈልጌ ነበር ።የሚፈልገውን ነገር እኔ እሽፈንልታለሁኝ።እባክሽን ብታግዥኝ ብየ ነበር?
@user-zk9tm7ko4j
@user-zk9tm7ko4j 7 ай бұрын
Baxam dassise yamele marja naw metagarn
@hiwotabreham8286
@hiwotabreham8286 11 ай бұрын
ኪድዬ ሰላም ነሽ እባክሽን ድጋሚ አቅርቢው ከቻልሽ please ይጠቅመናል ስለምታደርጊው ሁሉ እናመሰግናለን በርቺ ❤❤🙏🙏
@sarasara-rg5tx
@sarasara-rg5tx 11 ай бұрын
Pls can u invite him again
@mynewa5143
@mynewa5143 11 ай бұрын
Kedu degmsh btakerbew true new geza kalesh
@menberalema3944
@menberalema3944 11 ай бұрын
ኪድዬ ልጄ ሊመጣ ነው ዘመድ ጋር ማረፍ ይችላል ወይ
@mimitekla467
@mimitekla467 11 ай бұрын
አዋ ከዚ በፌት የሠራችውን ቨዱዬ እይ
@etaferawgmariam-gf4pz
@etaferawgmariam-gf4pz 11 ай бұрын
ኪድዬ ቭድዮውየእንግዳሽ ይቆራረጣል ጥራት የለውም
@LidiaNigatu
@LidiaNigatu 11 ай бұрын
ስለምታደርጉልን ነገር እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 11 ай бұрын
Kidi holim tero video new yemtseriw egzhabher yestesh bezu sew eyeredash new
@tsedu5813
@tsedu5813 11 ай бұрын
ኪድ እባክሽ መልሽልኝ እኔ በvisitors ሄጄ ጥገኝነት መጠየቅ እችላለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 11 ай бұрын
አዋ
@saraadamu8115
@saraadamu8115 11 ай бұрын
kida ywlkmi kor yamerkw ljerm
@user-im5eg2mj3m
@user-im5eg2mj3m 11 ай бұрын
ኪዲ:የኛ:አንበሳ:እዴነሽ:
@temesgenerwaroashamo
@temesgenerwaroashamo 11 ай бұрын
linkun laku wodajjochche
@samuelmesfin6743
@samuelmesfin6743 11 ай бұрын
የፈለገ ብትሉን፣ ካናዳ ገሀነም ቢሆን እንኳን በየትም በየትም ብለን የትኛውን መስዋእትነት ከፍለን ኢትዮጵያ ከምትባል ቅንጣት ተስፋ ከሌላት ሀገር ተላቀን በመድሀኒአለም እርዳታ ካናዳን እንረግጣለን! እግዚአብሄር ብቻ አይጣለን!ኪዲ ትርሚያኛለሽ ስንታ ስንት ጓደኞቻን ቅርብ ጊዜ ሂደው ቤተሰቦቻቸውን እየለወጡ እያየን አንቺ ሙጫ ሁነሽ የካናዳን የጨለማውን ገፅ ብቻ ሁሌ ስታቀርቢልን ራስሽን እንዴት መታዘብ እንደማትችይ ይገርመኛል! መቼም ተስፋ አታስቆርጪንም! መቼም! የካናዳ አሻራ የሚሰጥበት ቦታ መጠሽ ካናዳ ለመግባት አሻራ የሚሰጠውን ሰው ብዛት ብታይ እሪ ትይ ነበር! ባንቺ ፕሮግራም ማንም ተስፋ አይቆርጥም!
@endalkwesagn1193
@endalkwesagn1193 11 ай бұрын
dmtsu ystekakel yesewyew kidiiiii
@lucydegarege2408
@lucydegarege2408 11 ай бұрын
Yedgemiln ato zewdu
@abebamedia2366
@abebamedia2366 11 ай бұрын
Fetari yesteshe tekami eformashen new
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 11 ай бұрын
በምን ተአምር ነው በ5 ወር አለቀለት እንዴ የሱን ብቻ ኬዝ ነው የሰሩለት
@sarasara-rg5tx
@sarasara-rg5tx 11 ай бұрын
Travel history alew esu kalesh be 3 month yesataloue
@kidistmenaassefa1960
@kidistmenaassefa1960 11 ай бұрын
Kiddy ebakesh email melshilegn
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 11 ай бұрын
ወረኛ ዝም ብሎ መቀደድ ምን ይጠቅማል። ለምን አሜሪካ እንግሊዝ አውሮፓ አትለፈለፉም።እኔ የካናዳን ሕይት በደምብ አውቀዋለሁ። ዝምብለህ አትለፍልፍ ሳንቲም ለመልቀም ሰዎችን ገደል መክተት ጥሩ አይደለም።
@gwarotube
@gwarotube 11 ай бұрын
አንተ ያሳለፍከውን የወጣህውን የወረድከውን መንገድ እኔ እንጂ አንት አታውቅም ማለት ትንሽ አይከብድም? ይሄ ሰው የራሱን ልምድ ያለፈበትን መንገድ ለሌላው ትምህርት ቢሆን ብሎ ነው ያካፈለን ከዚህ ደሞብዙ ሰዎች ትንሽም ቢሆን information ያገኛሉ ብዬ አስባለው በፍቃደኝነት ውድ ጊዜውን ስለሰጠን ምስጋና ነው የሚገባው ብይ ነኝ ኪዲም ሆነ እንግዳዋን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@HelenSofi-lt9ih
@HelenSofi-lt9ih 11 ай бұрын
ኪዲ እንዴት ነው በውስጥ ላናግርሽ የምችለው እኔ ክፍለ ሀገር ነው የምኖረው ደላላ የሚበሉትም ትንሸ ብር በልቶኛል ትምህርቴን ብቀጥል ደስ ይለኛል ጥሩ ተማሪ ነበርኩ ባጋጣሚ ነዉ ቪዲዬሽን ያገኘሁት እባክሽ እባክሽ ባናግርሽ
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,5 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН