የኬክ ጣእም ያለው ምርጥ አምባሻ // How to make Ethiopian bread"Ambasha"

  Рет қаралды 28,198

Ethiopian Kitchen

Ethiopian Kitchen

3 жыл бұрын

የአምባሻ አሰራር // Ethiopian Food
Ingredients:-
4 1/2 ኩባያ የፍርኖ ዱቄት(4 1/2 cups all purpose flour)
1 1/2 ሞቅ ያለ ወተት(1 1/2 cups warm milk)
1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ(1 tbs yeast)
1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር(1 tbs baking powder)
4 የሾርባ ማንኪያ ስካር(4 tbs sugar)
1/2 የሻይ ማንኪያ ጨው(1/2 tsp salt)
1/2 ኩባያ ጨው የሌለው የገበታ ቅቤ(1/2 cup unsalted butter)
3 እንቁላል(3 eggs)
Music:- MBB-Beach
EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment

Пікірлер: 90
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንደምን አላችሁ ስለ ጊዜአችሁ እና ስለመልካም አስተያየታችሁ ከልቤ አመሰግናለው🙏 በያላችሁበት የእግዚአብሄር ጥበቃው እና ሰላሙ ይብዛላችሁ!
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን🥰🙏🏻
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ባለሙያነሽ ባለቤትሽ እድ ለኛ ነው ትስለም እዴክ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቤተሰብ ፈላጊ ነን ወገኖቼ ኑ እንዛመድ
@martaz9311
@martaz9311 3 жыл бұрын
ይችን ዳቦ በቅመም ሻይ ቢገኝ አሁን እዴት ደስ ባለኝ😋 😋 እናመሰግናለን እህት
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር እና ብሉኝ ብሉኝ የሚል አንባሻ እጆችሽ ይባረኩ እህቴ😋👌👌
@birabiro1626
@birabiro1626 3 жыл бұрын
ሁሌም ምርጥ ሙያ ነው የምታሳይን ተባረኪ ውዴ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 жыл бұрын
ውይ አምባሻዬ እንዴት ያምራል 😋
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የዎነ አንባሻ ነው የጋገርሽው እጅ ይባርክ
@MealsofFoodies
@MealsofFoodies 3 жыл бұрын
WOW..Delicious Ethiopian bread recipe. so good. Love it Thank you for sharing and Have a good week ahead
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር አንባሻ እጅሽ ይባረክ 🙏👍❤️
@KiyaTube4
@KiyaTube4 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነዉ 😋👌 Thank you for sharing 👍
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
ውይ ሲያምር ያስጎመጃል የኔ ባለሞያ እጅ ይባርክ !!!
@selfwatube
@selfwatube 3 жыл бұрын
Wow it looks delicious thank you for sharing.
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
wow looks delicious amazing ambasha i will love to make it thank you yene ehit 👍🏾👏🏾
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ❤️🙏
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Tebarekiling liju new
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ያስጎመጃል እጆችሽ ይባረኩ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 👍👍👍🥰ሼር
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Wow what a delicious👌😋 Ambasha love it thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
መጣም ያምራል እጅሽ ይትባረክ የኔ ውድ ተባረኪ
@binitube7699
@binitube7699 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምሪል
@Nadia-rf8kp
@Nadia-rf8kp Жыл бұрын
Brava Thanks.
@thegourmetgrandadandfamily
@thegourmetgrandadandfamily 3 жыл бұрын
Very nice bread 😋
@fyoritube
@fyoritube 3 жыл бұрын
You are so creative wde berchi
@lilykonjo9720
@lilykonjo9720 3 жыл бұрын
በጣም ፡ አሪፍ ፡ ነው ፡ እናመሰግናለን ፡
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ፍትፍት ያለ ከለሩም በጣም የሚየምር አንባሻ ነው ሲበላ ደሞ እንዴት እንደሚጥም አስጎመጀሽኝ ተባረኪ
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
ይሄማ ኬክ ማለት ነው 😋👌
@ewnetyashenfal1788
@ewnetyashenfal1788 3 жыл бұрын
Waw betam yamral enamesegnalen
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
በለው ሲያምር ኬክ ያስንቃል
@NovelKitchen
@NovelKitchen 3 жыл бұрын
Wow...looks so perfect
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you!
@gyy4052
@gyy4052 3 жыл бұрын
Balemya neshi keep it up!!!!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you🙏
@senaitsolomon956
@senaitsolomon956 3 жыл бұрын
Tebareki🙏🙏🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Amen! Amesegenalew🙏
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Love Hambasha, thank you for sharing 🙏🏻
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching!
@ritaberhane8636
@ritaberhane8636 3 жыл бұрын
Good job
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you!
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 3 жыл бұрын
አምባሻ እንዴት እንደምወድ። ኬክማ አምባሻ😊 በጣም ያምራል። በተለይ ልጆች በጣም ቆንጆ ነዉ🙏አመሰግናለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግንሃለሁ🙏🙏
@user-yj5yc4ph3r
@user-yj5yc4ph3r 3 жыл бұрын
.በጣም ቆንጆ ሞክሬው በጣም ነው የወደድኩት እጆችሽ ይባረኩ።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አሜን! በጣም አመሰግናለው🙏 ስለወደድሽው በጣም ደስ ብሎኛል🤗
@misganadesta498
@misganadesta498 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና ቀላል አሰራር እጅሽ ይባረክ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አሜን! በጣም አመሰግናለው🙏
@ruthtesfamariamafewerki8649
@ruthtesfamariamafewerki8649 2 жыл бұрын
ሰላም አምካክ ላንቺ ይሁን የኔ እህት 🙏♥️እጅሽ ይባረክ 🙏በጣም ጥሩ አሰራር ነው :: ብዙ ግዜ ባንችን አሰራር ሰርቻልሁ በጣም ቆንጆ ሕንባሻ ነው የሆነልኝ :: Thank you so much ❤ God bless you 🙏 keep it up 💪💪❤🌹🌹🌹
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል በጣም አመሰግናለው🙏🙏
@absetayimam4174
@absetayimam4174 3 жыл бұрын
Thank you so much!! I tried this today and it was so good! Thank you 🙏🥰
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
You're very welcome! Thanks for watching🙏
@ethiopiawethabesha9424
@ethiopiawethabesha9424 3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ እሞክረዋለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው🙏🙏
@mebaabem4461
@mebaabem4461 3 жыл бұрын
It looks delicious ambasha . i love to make it you yene balemuya ejish yibarekilin
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Betam amesegenalew🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ባለሙያ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@wossenaddisu1255
@wossenaddisu1255 3 жыл бұрын
Wow
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ አንባሻ 😍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@yorudajosue8110
@yorudajosue8110 3 жыл бұрын
enamesegenalene ejeshie yebarke
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@lidacall618
@lidacall618 3 жыл бұрын
Gobez nesh
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
🙏🙏
@user-yj2ly9qv7l
@user-yj2ly9qv7l 3 жыл бұрын
በርች ጎበዝ በጥሁፍ ማቅረብሺ በጣም አመሰግናለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለው🙏
@LathasRecipeWorld
@LathasRecipeWorld 3 жыл бұрын
So delicious
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you!
@aseyemariyam285
@aseyemariyam285 3 жыл бұрын
Waw ymral koy bhal aywalew awen madam alch coment 1 nag hahaha Enmesgn mamya
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Betam amesegenalew yene ehet🙏 eshe eyew
@MayurazzFoodieRasoi
@MayurazzFoodieRasoi 3 жыл бұрын
Just wowww....Superb recipe 👌🏻 Let's get n stay connected n support👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thanks... Sure
@ethiopiawethabesha9424
@ethiopiawethabesha9424 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ዛሬ እኔ ሞከርኩት በጣም የሚጣፍጥ አባሻ ነዉ ተባረኪ ሠዎቼ ግሞሹን በሉት ማለት ትችያለሽ ያሚ ነዉ ሥለ አሥተማርሽኝ ሙያ አመሠግናለሁ 🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው🙏🙏 ስለወደዳችሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ🤗
@user-ze9uq8xj2y
@user-ze9uq8xj2y 3 жыл бұрын
እስከዛሬ ሳላውቅሽ ውይይይይ በርች ውደ ብዙ ቪድወችሽን አየሁ ባለሙያ ነሽ ጎበዝ እኔም ስራየ ምግብ ማብሰል ነው። ግን የኢቶ ብዙ ማላውቃቸውን አየሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው የኔ እህት🙏🙏
@dawithayth6338
@dawithayth6338 3 жыл бұрын
እኔም ሞከርኩት ቆንጆ ነው። ግን ከአራት ተኩል ኩባያ በላይ ዱቄት ነው ያቦካሁት። በጣም እናመሰግናለን፣ እናበረታታለን። ❤️
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለው🙏
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 жыл бұрын
ውይ ሢያምር ያስጎመዣል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ነው ደውሎን በመጫን ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም በቅንነት ጎራ በይ
@NatiStudio
@NatiStudio 3 жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው በርቱ እኔ መጥቻለው እስኪ ጎራ በሉ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው🙏
@HabteAt
@HabteAt 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት ቪድዮውን አይቼ ቤተሰብ ሆኛለው አንቺም ብቅ በይ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው
@gonchugonchu3265
@gonchugonchu3265 3 жыл бұрын
በኦቨን ነው በምጣድ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
በኦቭን ነው። አመሰግናለው
የመጥበሻ አምባሻ~simple ambash on the pan
12:06
Melly spice tv
Рет қаралды 820 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 63 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
The easiest way to make croissant! Why I didn't know this method before!
8:04
Liza's delicious recipes
Рет қаралды 1,6 МЛН
ድፎ ዳቦ አገጋገር  ያለ ኮባ Ethiopian bread
8:08
MARE & MARU
Рет қаралды 365 М.
BYD U8 танковый разворот
1:00
YOUR NEW AUTO
Рет қаралды 2,4 МЛН
Are you competing for excitement or excitement and humor? Shoot as you please. Don't follow the
0:56
Someone hit my RV with mud. #rv
0:30
campingWorld
Рет қаралды 7 МЛН