የአለቃ ገብረሀና ቀልዶች ሙሉ መፅሃፍ Aleka Gebrehana Jokes full Audio Book

  Рет қаралды 167,651

Amen آمين  አሜን Audio Books

Amen آمين አሜን Audio Books

Жыл бұрын

#Ethiopiakingshistory #amharicbooks #AmharicAudioBooks #audiobooks #audiobookseries
Ethiopian kings history. Ethiopian history audio book in Amharic. King Menelik in ancient History of Ethiopia
#amharicfictionaudiobooks
#audiobookforlearning
#ትረካዎችበድምፅ
#ethiopiankingshistory
#kingmenelikofethiopia
#ethiopianempire
#ethiopianadalwar
#abyssinianempirehistory
#audiobookforlearningamharic
#bestaudiobook
#goodaudiobookinethiopia
#listentoaudiobook
#topAudiobook
#አለቃገብረሀና #አለቃገብረሀናቀልዶች #አለቃገብረሀናተረቶች #ethiopianFunny#Audiobook#ቀልድ
Jokes Ethiopian Funny Videos. Amharic jokes 2023 meznaga
#ቀልድናሳቅ
#Keldoch
#methaf
#ቀልድበአማርኛ
#መዝናኛ
#ድምፀመፅሃፍ
#መፅሃፍ
#ቀልዶች
#ቀልድአስቂኝ
#ቀልዶችበአማርኛ

Пікірлер: 105
@annesirena3155
@annesirena3155 3 ай бұрын
ዘና ቆንጆ❤
@zemenaymariye7831
@zemenaymariye7831 Жыл бұрын
ከሌሎቹ ትረካዎች አሪፍ ነው ድምፅህ የሰጠ ስለሆነ ይበልጥ አሻሽለህ ጥርት አድርግልን ። ለትረካው አመሰግናለሁ ።
@AbejeBelesti
@AbejeBelesti 3 ай бұрын
Yewunet kemiterik kuch bileh siteriku bitisema yimeretal
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 Жыл бұрын
ድምጽህ ምርጥ ነው ከማንበብህ በፊት ብትለማመደው የበለጠ ጥሩ ይሆናል
@binievents9086
@binievents9086 Жыл бұрын
ዋዋዋዋኣኣኣኣኣኣውውውውው በጣም በጣም በጣም ብዙ ተባረክ።
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
እናመሰግንአለን ሁሌም ብሰማው የማይሰለቸኝ ታሬክ ነው
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን❤
@aliphgoshu
@aliphgoshu Жыл бұрын
ካለማወቅ ማወቅ ይበልጣል አንባቢው ጊዜህን ሰጠህ ስላነበብክልን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ::❤
@user-pn3kt6th6t
@user-pn3kt6th6t Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@wondmmersha1410
@wondmmersha1410 Жыл бұрын
​@הראל פנחס O😅😅😅😅
@Dire2023
@Dire2023 Жыл бұрын
Please, you are not aware of Lek Geberehana speech.
@ethart7309
@ethart7309 Жыл бұрын
Egziabhare yestlne amsgnalhu.
@minajas5947
@minajas5947 Жыл бұрын
wowo በጣም እናመሰግናለን
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 10 ай бұрын
በእዉነት እናመሰግናለን ተባረክ
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
አናመሰግናለን የሀገራችን የድሮ ሰዎች ቀልድ ዚይቢ እዳንረሳው በተለይ ለማናውቀው ይረዳናል እድናውቀው ሀገራችን የብዙ ወግ ባህል ሀብታም ናት ብዙ መተረክ ይቻላል በድጋሚ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገር ኢትዮጵያ
@adoniyas4439
@adoniyas4439 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 Жыл бұрын
እና መሰግናለን ወንድማችን ትንሽ እንኴን ሳቅን❤❤😂
@rahelwubshet612
@rahelwubshet612 Жыл бұрын
Enamesegnalen
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Жыл бұрын
የሚወደድ ትረካ ነው ግን ሰምና ወርቅ አለው።
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku Жыл бұрын
Betam des yelale demetseheme endezawu!!!
@tribeofjudah6470
@tribeofjudah6470 Жыл бұрын
Thank you so much for uploading this beautiful work!!!
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
ደስይላል በርታ
@yemibelay4465
@yemibelay4465 Жыл бұрын
Thank you 🎉🎉🎉
@user-hb8gi5mt6i
@user-hb8gi5mt6i Жыл бұрын
የምወዳቹህ አሜን እንዴት ናቹህ
@bgrasta1048
@bgrasta1048 Жыл бұрын
good job.
@Konelene
@Konelene Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ermiasassfa9516
@ermiasassfa9516 Жыл бұрын
Thank u.
@Vanity_vanity
@Vanity_vanity Жыл бұрын
ጠቢብ
@user-me6nd8pv4y
@user-me6nd8pv4y 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ያበርታችሁ ❤❤❤❤👌👌👌👌
@hanabelachew6775
@hanabelachew6775 9 ай бұрын
❤❤❤thanks so much
@ethiopia3000
@ethiopia3000 9 ай бұрын
You're welcome
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 Жыл бұрын
🙏❤️🙏 !
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 10 ай бұрын
ኮሜቶች ግን ለሰዉ ሞራን አታስቡም እዴ
@freweynivanzwettsegaye5241
@freweynivanzwettsegaye5241 Жыл бұрын
🙏💞🥰👌👍
@yosefbillayalazar1565
@yosefbillayalazar1565 Жыл бұрын
Hello
@adoniyas4439
@adoniyas4439 Жыл бұрын
እባክህ ከቻልክ ጥበብ ከጲላጦስ ....ብታቀርብልን 😘🙏
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትዉስታነዉ እናመሰግናለን አደበትህ ሳይደክምህ በማቅረብህ ተባረክ❤
@melatasefa5991
@melatasefa5991 Жыл бұрын
😂😂 konjo new dess yılal
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 Жыл бұрын
ድምጽህ አሪፍ ነው ግን ስታነበው እንቅልፍ አስመጣብን
@ethio-ej5hl
@ethio-ej5hl 10 ай бұрын
Shrmta
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk 11 ай бұрын
ፈታ አረከኝ እንደትረካ ሳይሆን ወንድሜ እንደሚያነብልኝ ነው የተሰማኝ እስከ ስህተትህ ተመችቶኛል በተለይ ሳቅህ❤
@ethio-ej5hl
@ethio-ej5hl 10 ай бұрын
😂😂😂🎉
@mesfinashagre8793
@mesfinashagre8793 Жыл бұрын
እቴጌ ምንትዋብ ከአለቃ ገብረሐና ዘመን መቶ ዓመታት አስቀድመው የነበሩ የአፄ በካፋ ባለቤት ነበሩ ።
@Konelene
@Konelene Жыл бұрын
ስታነብ ፊደል ጠንቅቅ 🤔 "እንክርት" ሳይሆን " "አንከርት" ነው የሚባል 🤔 17ተኛው ደቂቃ ላይ 🤔
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
ወንድሜ ጎበዝ ነህ ግን አተራርክህ ን አሻሽለው:: ዝም ብሎ ቀጥታ የምታነበው:: እንዲሁም አሳሳቅህን ብትተወው ጥሩ ነው:: እስቲ ደጀኔንና ፅጋዬን እዳምጣቸው:: በተሪፍ በርታ::
@ethio-ej5hl
@ethio-ej5hl 10 ай бұрын
Erkus
@luelabay833
@luelabay833 Жыл бұрын
Ante wusha ye Wusha lij Atse yohanes I'v Tarik yih yidelem . He is the best king in Ethiopia King of Tsiyon ATSE YOHANES
@endale55
@endale55 4 ай бұрын
What an idiot. He didn't write the book, he just narrated it.
@fikertesfaye4708
@fikertesfaye4708 Жыл бұрын
bezne gen "egn" yemil alneberem.
@d.w8602
@d.w8602 Жыл бұрын
Debarii anebab
@berhanegirmay6096
@berhanegirmay6096 Жыл бұрын
ከመተቸት መጀመርያ ፊደልን አስተካክሎ መፃፍን ያልቻላችሁ ለመተቸት አትሞክሩ ይቅርታ ለማለት ይክርታ ያልከው ልጅ ደህናነህ እንዴት ነህ ።
@tesfahunendalew
@tesfahunendalew Жыл бұрын
አገው ስለሆነ ነው ቅ ፊደልን ክ የሚያደረግ አታሽቃብጥ እዋይ
@kifleboku8601
@kifleboku8601 Жыл бұрын
You said that didn't critize others and you made a mistake to put question marks.
@bettytube2
@bettytube2 Жыл бұрын
እንደዚ ትልቅ ስራ ይዘ ስትመጣ መጀመሪያ በደንብ መለማመድ አለብህ ሌላው አሉ ብለ የምትጨርሰበት አረፍተ ነገር ምንም አይመችም ለምሳሌ ስንት ብርሌ ጠጡ 9 አንገት ብለ አራስህ ብቻ ነው ያሳቀ ብቻ አሉ እያልክ የምትዘገባት መንገድ ቤት አይመታም
@melatbzatu8623
@melatbzatu8623 Жыл бұрын
T""😅😅😅😅
@annesirena3155
@annesirena3155 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@aratkilo1808
@aratkilo1808 Жыл бұрын
Is is not adgu ,It is Hadegu
@Saranac.x
@Saranac.x Жыл бұрын
አንተ ማነህ ለማንበብ እኮ ችሎታ ያስፈልጋል፡
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 22 күн бұрын
አይ መሬት ያለ ሰው አለ አህመድ ዲንቢ ኮሜንት ስትለቁ የሰው ስራ አትናቁ
@ethioboys10
@ethioboys10 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን አንተም አበህ እንደ አዲስ የምትሰቀው ነገር አዝናንቶናል 😂
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 10 ай бұрын
እኔም ጎመኔን እያበሰልኩ😂😂😂
@ethioboys10
@ethioboys10 10 ай бұрын
@@TigistHabetamu እስኪ የሠራሽውን ጎመን አሳይኝ 😊
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 10 ай бұрын
@@ethioboys10 እረ የባሰ አታምጣ
@beletenegusse5171
@beletenegusse5171 Жыл бұрын
ስርዓተ - ንባብ * ማጥበቅ * ማላላት * ማንሳት * መጣል * ማናበብ ..:: - ይህን አስተካክል ብሎ ለማለት አይቻልም:: ስህተቱና ግድፈቱ አንድ ሁለት ወይም ሦስት አይደለም:: መልካምና ሸጋ የሆነው የአለቃ ጨዋታ ጭራሽ አቀረናኸው:: - ጥሩ ድምፅ አለህ :: አንብብ :: በድምፅ የተተረኩ መጻሕፍትን አድምጥ :: ከቻልህ ( ስርዓተ ንባብ ) ከአዋቂዎች ተማር ::
@ethiopia3000
@ethiopia3000 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@validmerputin101
@validmerputin101 Жыл бұрын
Search till judgment day u will not find such rich liteary richness in Oromo society, woe to SHMLES SETIANESA and Leka SAITIAN Abey the beast who bent on destroying such and its like heritage, although will never succeed
@user-mk5ng3su4f
@user-mk5ng3su4f Жыл бұрын
እንደዚህ መፅሐፍ ስቄ አላዉቅም 😃😃😃😃
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru Жыл бұрын
አቀራረብህ እና ጣፋጩ ታሪክ ፈጽሞ አይጣጣምም አነባበህም ታሪኩን አቆረፈደው ለማሻሻል ብትሞክር መልካም ነው
@ethiopia3000
@ethiopia3000 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ በጣም
@aratkilo1808
@aratkilo1808 Жыл бұрын
አታቃልጡ፡ገብረ፡ሃና፡ትችት፣ስድብ፣ዘለፋ፣ሽሙጥ፡በስተቀር፡ያስተማሩን፡ጥሩ፡ነገር፡የለም።
@getachewyantenneger5864
@getachewyantenneger5864 Жыл бұрын
Go to Madagascar and listen to your story. Deddeb kebit atihun
@aratkilo1808
@aratkilo1808 Жыл бұрын
አንተ፡ማነህ፡ወደ፡ማደጋስካር፡ሂድ፡የምትለኝ፡እከክ፡ፍየል፡ጠባቂ።አሁን፡ዘረኝነትን፡ምን፡አመጣው፡እኔ፡የወሎ፡ተወላጅ፡ነኝ።አንተ፡ደግሞ፡አማራ፡ነኝ፡ባይ፡ነህ፡እንዲህ፡እያላችሁ፡ዘር፡ከዘር፡አበጣብጡ፡ይመችህ። ነገር፡ግን፡አንድ፡ነገር፡አትርሳ፡(ጭቃ፡አንጎል)እንዳለህ።
@getachewyantenneger5864
@getachewyantenneger5864 Жыл бұрын
@@aratkilo1808 go to Madagascar or Kenya to listen to your grandparents. You don’t belong in Ethiopia. Kebit ena entin wedeberet
@ETH1966
@ETH1966 Жыл бұрын
ትንሽ ፈጠን አርገህ ብታነበው ጥሩ ነበር::
@ethioboys10
@ethioboys10 Жыл бұрын
ከዚህ በላይ ዜና ነው የሚሆነው
@mehretuyosef9903
@mehretuyosef9903 Жыл бұрын
ጥሩ አንባቢ አይደልህም። ከዚህ የበለጠ ማሳመር ይቻል ነበር።
@ethiopia3000
@ethiopia3000 Жыл бұрын
በጣም ነው እማመሠግነው!
@abatebeyene6430
@abatebeyene6430 Жыл бұрын
አንባቢው አልቻለም!
@ethiopia3000
@ethiopia3000 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@dgnegunegus4421
@dgnegunegus4421 Жыл бұрын
Boaring narrator!!! Killed it. 😂
@ethiopia3000
@ethiopia3000 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@gafatyifat8459
@gafatyifat8459 Жыл бұрын
Do something else that you can do better but what you doing/ narrating / here is a no no and nowoino.
@kebedekassaa5096
@kebedekassaa5096 Жыл бұрын
Boring or boaring?😁
@melakouguirbo7894
@melakouguirbo7894 Жыл бұрын
I wish you could find a better reader. ምነው አንባቢ ጠፍቶ ነው: ይክርታ ለዛ የለውም አንባቢው
@validmerputin101
@validmerputin101 Жыл бұрын
Don't be biased, nothing wrong with the man's voice
@negagebremichael633
@negagebremichael633 Жыл бұрын
መላኩ..... ለመሆኑ እንተ ሰዋሰውን ተምርሃል ? በል መጀመሪያ የፊደል ግድፈት አባባልህን በሚገባ ሊገልፅልህ ስለማይችል ሌላውን ከመተቸትህ በፊት የሰዋሰው ትምህርትና የፊደል አጣጣልን ተማርና ለመተቸት ተፈጥረህ ከሆነ ያኔ ትደርስበታለህ።
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 Жыл бұрын
Ykerta yekereta
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 Жыл бұрын
ኣንብብህ ሞተሃል ! ቀሽም።ለምን ኣታርመው። መጋዣ !
@ethiopia3000
@ethiopia3000 Жыл бұрын
🤣
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
ኤጭ አንባቢው የገብረሀናን ቀልዶች አቆረፈደው ማንበብም የማይችል ትርጉም የማይሰጥ ነገር ያወራል እየተንተባተበ ቢቀርብህስ እኔስ አልሰማውም አቆርፋጅ!
@ethiopia3000
@ethiopia3000 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@solomonlemma9239
@solomonlemma9239 Жыл бұрын
አነባነብህ አጉል ስልሆነ ትርክቱን ውበትአሳጣኸው
@ethiopia3000
@ethiopia3000 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ በጣም
@senaitbelete9381
@senaitbelete9381 Жыл бұрын
Learn to read Disaster
@ethiopia3000
@ethiopia3000 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@Cripto244
@Cripto244 Жыл бұрын
አንድ ቀን አለቃ ገብረ-ሃና ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ከብዙ ስዎች ጋር ይጎዋዙ ነበር:: ተራራውን ሲወጡ ከፊት ቀድማ ትገስግስ የነበረች አንድ ሴት ነበረች:: አለቃ ገብረ-ሃና ከሴትዮዋ ከሁዋላ እየተከተሉ ቀና እያሉ ይመለከቱ ነበር:: ሴትዮዋም ምን እያዩ ነው ብላ አለቃ ገብረ-ሃናን ጠየቀች:: መውጫችንን እያየሁ ነው ብለው መለሱ :: ኪኪኪኪኪኪኪ
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg Жыл бұрын
በጣም ነበር የምውደው ቀልዶቻቸው😅።
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg Жыл бұрын
ሴትዮዋ እንስራ ተሸክማ ስትሄድ ሰው የለም ብላ ፈስዋን ጠረርር አረገችው ዞር ብላ ውይ አባ ገብርሀና መቼ መጡ ስትል ጠየቀቻቸው እና አባ ገብርሀናም አይ ልጄ በታህሳስ ሄጄ በጠርር መጣሁ ብለው መለሱላት ይባላል። ጠርር ስታደርጊው ማለታቸው ነው😊
@aratkilo1808
@aratkilo1808 Жыл бұрын
ምንም፡አያስቅም፡ብልግና፡ነው።ትውልድን፡ብልግና፡ማስተማር፡ማለት፡ይሕ፡ነው።
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg Жыл бұрын
@@aratkilo1808 ይህ እኮ በድሮ ግዜ የነበር የሰውየው ቶሎ የሚሰጡት ገራሚ መልሶቻቸው እና ብልጥነታቸው ያሳያል እናም ቀልዶቻቸው ለዛ ያለው በመሆኑ ያዝናናሉ።
@habtaron6897
@habtaron6897 Жыл бұрын
@Arat ante yebesebesk(sh) ethiopiyawi yalhonk(sh).afendaj hula.
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 Жыл бұрын
ጊዜ በማይዋጅ የመንደር ደብተራ ሀርትቡርት ተጃጅሎ ማጃጃል መሞከር ድንቁርና ነው ።
@gebruhabiye2574
@gebruhabiye2574 Жыл бұрын
ፓለቲካና ታሪክ ተደባለቀብህ? ሰውን ከመንቀፍህ በፊት የራስህን ብታዋጣ አለበለዚያ መደመርን እያነበብክ ከጊዜዉ ጋር ተዋጅ ወንድሜ!
@gadi6563
@gadi6563 Жыл бұрын
አቶ አስተዋዋቂው ድምፅህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ፌክ አነባበህ አይስብም፣የረስህን ሁን!
@ethiopia3000
@ethiopia3000 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ በጣም
ቀልዶች ከጋብሮቮ ምድር
2:05:07
Amen آمين አሜን Audio Books
Рет қаралды 41 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 35 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
የሙላ ነስሩዲን ቀልዶች (Funny Jokes by Mula Nesrudin) Full Audio book
2:24:46
Amen آمين አሜን Audio Books
Рет қаралды 36 М.
Girum Tereka - "አይገርመንም" ቡና ቤት ውስጥ... ደራሲ - ሐማ ቱማ   by Hama Tuma  ተርጓሚ -ሕይወት ታደሰ
23:03
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 24 М.
ፒያሳ - ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ!
1:03:00
የብራና ገፅ - Page of Birana
Рет қаралды 51 М.
1001 ለሊት የመርከበኛው ታሪክ
1:57:55
Amen آمين አሜን Audio Books
Рет қаралды 35 М.
የአለቃ ገብረሀና ቀልዶች Aleka Geberehana Jokes
53:56
Amen آمين አሜን Audio Books
Рет қаралды 5 М.
1001 ለሊት አስደናቂው ምንጣፍ Arabian Night in Amharic Audiobook
1:08:22
Amen آمين አሜን Audio Books
Рет қаралды 6 М.