No video

የሌሊትና የጨለማ ዘማች ኮማንዶዎች ጉዳይ!ህወሓት ያቀረባቸው የስልጣን ጥያቄዎች!16 July 2024

  Рет қаралды 31,056

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

Күн бұрын

የሌሊትና የጨለማ ዘማች ኮማንዶዎች ጉዳይ!/ህወሓት ያቀረባቸው የስልጣን ጥያቄዎች!/ባሕር ዳር.! ምንጃር.! ወልዲያ.! ጋይንት.!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com

Пікірлер: 114
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Ай бұрын
የአማራ ህዝብ ሁሉንም ነገር ለፋኖ መተው የለበትም ህዝቡ ዘራፊዎች መታገል አለበት
@Metiwollo5
@Metiwollo5 Ай бұрын
ድል ለፋኖ !! 💪💪
@user-ls7pc5uv9b
@user-ls7pc5uv9b Ай бұрын
በርታ በለጠ ወንድሜ ከእስር ወጥተህ እንደዚህ ለአማራ ህዝብ በማገልገልህ በጣም ደስ ብሎኛል
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው
@abiavi43
@abiavi43 Ай бұрын
ጀግና ጎበዝ በርታልን
@IndrisNuru
@IndrisNuru Ай бұрын
ድልለፋኖ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Ай бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️
@user-cw6gm2tt4r
@user-cw6gm2tt4r Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤💪💪
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Ай бұрын
በርታ በሌ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@GhionMedia-vb5de
@GhionMedia-vb5de Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤ ድል ለአማራ ❤❤❤ ድል ለኢትዮጵያ ❤❤❤ ሞት ለሚኒሻ❤❤❤❤ ሽንፈት ብቻ ለመኬ❤❤❤
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 Ай бұрын
በርታ ወድማች 👍ድል ለአማራ💪💪
@Adbar2015
@Adbar2015 Ай бұрын
ፋኖ💪💪💪💪💪💊💊💊💊💊
@kingdawit3367
@kingdawit3367 Ай бұрын
አሪፍ ነው የጨለማ ይመቸናል የታባቱ ያቀውና መልክአ ምድሩን ይታጨዳታል ይጨፈጨፋታል አለቀ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ሞት ለአማራ ሆዳም ባንዳ 😡😡😡 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@IndrisNuru
@IndrisNuru Ай бұрын
ብልፅግናበሽቆገምታል
@tegegnetarkegne1664
@tegegnetarkegne1664 Ай бұрын
በህዝቡ የሚደርሰው ስቃይ አይታያችሁም
@adanezeru7118
@adanezeru7118 Ай бұрын
ስለ እስክንድር ነጋ ና የሸዋ ፋኖዎች መፍትሔ
@gashawmelke7459
@gashawmelke7459 Ай бұрын
እውነት ነው በሌ ፋኖ ባለበት ህዝቡ ከሌቦች ስርቆት እፎይ ብሏል ይህ በተግባር የተረጋገጠ ነው። በፊት እኔ ባደግሁበት ቦታ ሌባ ስለ ሚያስቸግር ለመተኛት አይቻልም ነበር አሁን ፋኖ ከገባ በሗላ ይህ ስርቆት የለም።
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n Ай бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 Ай бұрын
በወልቃይት፣በፀለምትና በራያ የሚገኝ ማንኛውም የአማራ ወጣትና አቅሙ የሚፈቅድለት ሁሉ ቀንና ሌትበመደራጀትና በመሰልጠን የትግሬ ወራሪን መመከት እንጂ በማልቀሰና በመሳደድ የሚመጣ ነፃነት የለም🙄
@JonNati
@JonNati Ай бұрын
ተው አንተ እውነት አማራ ነህ?ለአማራ ከትግራይ በላይ የሚቀርበው ዘመድ አለው?በተለይም የጎንደር ህዝብ በአብዛኛው ዘሩ ቢቆጠር የትግራይ ዘር የሌለው የለም ስለዚህ ዝም ብለህ ጥላቻ አትዝራ ፡፡
@user-YohannesTigabu
@user-YohannesTigabu Ай бұрын
እናመሰግናለን በሌ ! በርታ !
@BelaynehEnkoy
@BelaynehEnkoy Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
በሰራዊቱ ውስጥ ያሉ የአማራ ልጆች ብልፅግና በግልፅ ከወያኔጋር ተጋብቶ በአማራሕዝብ ለውጥ ይ የሚሰራውን ግፍ እያዩ እንደት ሕሌናቸው ቻለላቸው
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HabteBleg
@HabteBleg Ай бұрын
በርታ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 Ай бұрын
ድል ለፉኖ በርታ ወንድማችን❤❤❤❤
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj Ай бұрын
ሰላም ድል ለፋኖ
@FantasticR
@FantasticR Ай бұрын
ከወንድም ከህትህ ጋር ተዋግተህ በመጨረሻም በጌታህ ከጀርባ ተወግተህ ከማለቅ. በጊዜ ዘመድ ከዘመዱ አህያ ከአመዱ ነው እና ተረቱ.. ሚኒሻ እና ብተና በጊዜ ወደ ቀልብህ ተመለስ!
@AbiyuFentahun-zq9dp
@AbiyuFentahun-zq9dp Ай бұрын
ስለ መከታውና አሰግድ ያለውን ነገር ንገረን እባክህ
@TemesgenAyinu-yl9vn
@TemesgenAyinu-yl9vn Ай бұрын
በርታ🎉
@hellokids6335
@hellokids6335 Ай бұрын
Thank you Bele for the latest News!!Night
@ChalachewZe
@ChalachewZe Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Ай бұрын
የፋኖ መሪዎችን በግራና በቀኝ ሆነው፤ ስማቸውን እየጠሩ የሚዘልፉ ሁሉም የብልፅና ደጋፊዎች ናቸው። የፋኖ ደጋፊ ነኝ የሚል ምክንያታዊ በሆነ መንገድ ሀሳቡን እንጅ የፋኖ መሪዎችን ስም እየጠሩ መዝለፍ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል። ደማቸውን ለማፍስ ቆርጠው የሚዋደቁትን ታጋዮች መዝለፍ ቅራኔዎችን ያባብሳል እንጅ መፍትሔ አያመጣም !
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Ай бұрын
የሚዲያ ጀግኖች አደብ ቢገዙ
@politicalcrimessurveillanc7941
@politicalcrimessurveillanc7941 Ай бұрын
የቴዲአፍሮ ዘፈኖች ግን አይከለከልም ለምንድን ነው!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs Ай бұрын
Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu Ай бұрын
dilli lefano
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡ነፃነት በነፃ አይገኝም ማልቀስ አቁም 😡ከኬኒያ ተማሩ
@yibletmekuria6577
@yibletmekuria6577 Ай бұрын
በለጠ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ አንተ ነህ እድሜህን ያርዝመው
@HelenHelen-d5c
@HelenHelen-d5c Ай бұрын
አዝማሪ ጠላ ቤት እንጂ ሆቴል ምን ይሰራል።
@aberaejigu6378
@aberaejigu6378 Ай бұрын
የዳንግላወቹንስ ማን ፈታቸው
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 Ай бұрын
Belte ❤
@desalegntadese9210
@desalegntadese9210 Ай бұрын
በሌ እንኳን ደህና መጣህ
@RahmaMuhammed-j4r
@RahmaMuhammed-j4r Ай бұрын
❤❤
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 Ай бұрын
ይሄ ሰዉየ ከምትል በማዕርጉና በስሙ መጥራት ይገባል።
@destawmarie
@destawmarie Ай бұрын
❤❤❤
@Pnice-rx9tf
@Pnice-rx9tf Ай бұрын
❤❤❤❤💪💪👍👍
@geleta1610
@geleta1610 Ай бұрын
አባ ቆርጥም የሚለው የፈረስ የማን ነበር በሌ!?😩
@youssefissa2275
@youssefissa2275 Ай бұрын
@Kelem1212
@Kelem1212 Ай бұрын
ለአዲስ አበባ አዝማሪ ይበላቸው።
@view4217
@view4217 Ай бұрын
አወ መጽሀፍ ጻፍ የተፈፀሙ ግፎችን ጻፍ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ትግሬዎቹ አማራን ከምድር ላይ ካላጠፉ እንቅልፍ አይተኙም 😡 አማራ አጠገብህ ያለዉን ትግሬ በቁራኛ ጠብቀዉ 💪
@JonNati
@JonNati Ай бұрын
ስማ የትግራይ ህዝብ ላይ በማንም ጥላቻ የለዉም አትዋሽ የአማራ ህዝብ ለትግራይ ህዝብ ወገኑነው ነገር ግን እንደዚህ ጋዜጠኛ የመሳሰሉ ዘረንነትን እንደ እንክርዳድ የሚዘሩ እሊቶች ብቻ ነው የሚጠላው ከዛ ውጭ እንደ ህዝብ ጠላት አድርገን አናይም አሳሳት ወዳጄ ፡፡
@mttube12
@mttube12 Ай бұрын
🎉🎉🎉
@tesfayebabore6862
@tesfayebabore6862 Ай бұрын
የአማራ ክልል መንግስት በተሳካ ሁኔታ ፈርሶአል።
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Ай бұрын
የራያ ወልቃይት ጠለምት የአማራ ርስት ነው ማንም ሴረኛ አካል የሚወስነው አይደለም አማራ ትግሉን ጀመረ እንጂ አልጨረሰም በደል የፈፀሙበትን ሁሉ ለፍርድ ያቆማል።
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Ahunim SILTAN. ‼️⁉️‼️‼️🤣 Kkkkkkkkkkkk😂😂
@danialedani
@danialedani Ай бұрын
አሁን ብዙም ሥለ ሥርዓቱ አማራ ጠልነት ላይ ብዙም ባይወራ!በቃ ከዚ በላይ ማዉራት ሌላ አማራጭ ማጣትን ያመላክታል!
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke Ай бұрын
ሰላም እንዴት ዋልክ በሌ ሰላም
@user-pf6fk8nk3b
@user-pf6fk8nk3b Ай бұрын
ለምን አይሸኙትም ወደ ሲኦል
@timharmon10
@timharmon10 Ай бұрын
ትህነግ ወደ ፌደራል ስልጣን መምጣቱ ለ አማራው ትግል ወሳኝ ግብአት ነው፣፣
@tegegnetarkegne1664
@tegegnetarkegne1664 Ай бұрын
አታሳዝናላችሁ
@birhanuagidew7171
@birhanuagidew7171 Ай бұрын
ወይ ጉድ እኔ እስከማውቀው ድረስ ፍቃዱ አብዮ የተባለ የባህርዳር አድማ ብተና አመራር የነበር ማነን ሰልሎ ማነን አስገደለ አስመታ እስኪ ለህሌና አውሩ።
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography Ай бұрын
amara hodam ena enkelefam selhon mnm beyaregut ayasazenm
@warqanish-ru5yq
@warqanish-ru5yq Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉
@mosheman4938
@mosheman4938 Ай бұрын
ጥቆማ በለጠ ከዚሕ በፍት በመስርያ ሺያጪ የምታወቅ ደስለኚ ጣሰው ከዚሕ በፍት በመሳርያ የታወነው በአስዚ የጪነ የምቸርቸስ እስነው ለፍና አተልፍው ደስን
@meskeremwolde2627
@meskeremwolde2627 Ай бұрын
ምሽት ቤቶች የድምጽ ብክለትን ለመከላከል ነው። አማርኛ ዘፈን ስለሆነ ሳይሆን ከመቶ ዘጠናው የአማርኛ ዘፈን ስለሆነ ነው ለፖለቲካ ብለህ አትዋሽ።
@Kelem1212
@Kelem1212 Ай бұрын
የኦሮሞኛ ዘፈኖችእና የፕሮቴስታንት ጭፈራዎች ናቸው ህዝቡን የሚረብሹ።
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Ай бұрын
ሌላ ማስተባበያ የለህም
@user-yz4rl4xc5f
@user-yz4rl4xc5f Ай бұрын
ፔንጤናኦሮሞ፣ሁለቱ፣ነው፣የርበሽን።
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 Ай бұрын
ይህማ፡ታሬ፡ውነተኛ፡ነውና፡ለትውልድ፡ሊማርበትይገባል፡ጠላቶቻችን፡ምንም፡እንዳማይተኙልን፡ማወቅ፡አለበት
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d Ай бұрын
አይ አቶ በለጠ? እርስ በእርሱ እየተገዳደለ የድል ዜና አድርገህ ማቅረብህ ነገ ፀፀት ላይ እንዳይጥልህ ።ዛሬ በራሳችን ክልል እራሳችን በምንፈጥረው ቅጥ ያጣ ምስቅልቅል ሌሎች መደላደላቸውን እያመቻቹ ነው ።ነገ የአማራ ሕዝብ ከዚህ የበለጠ አቅርቅሮ እንዲሂድ በራሳችን ጊዜ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረግን እንደሆነ ይሰማኛል ።ምነው ብልጠትና ማስተዋል አቃተን?።
@mekuanintasfaw3042
@mekuanintasfaw3042 Ай бұрын
በጣም ሚስጥር ታበዛለህ። ቢያንስ ቢያንስ ከዝርፊያ ጋር የተያያዙ የጦር አዛዦችን መናገር እንዴት ያቅትሀል?
@BirkuZafie-y2v
@BirkuZafie-y2v Ай бұрын
wondm Belete bertaln
@nyo1026
@nyo1026 Ай бұрын
Pp gonderen endenakew maninm alnakem. What's wrong with Gonder
@wondwosenatanaw8729
@wondwosenatanaw8729 Ай бұрын
ለአማራ ህዝብ በመንግስት በኩል የሚነገረዉና መንግስት መሬት ላይ የሚሰራዉ ለየቅል ናቸዉ !!
@teshomemuhye5691
@teshomemuhye5691 Ай бұрын
በሌ ፋኖ ሽፍታ ሊጠብቅ እኮ አደለም ጫካ የገባው ለአማራ ህልውና መስሎኝ በዚህ ላይ ሊወቀስ አይገባም በፋኖ ስም የሚዘርፉት እነማ እንደሆኑ ግልጽ ነው በአዴን እኮ ፋኖን ከህዝብ ለመነጠል ሁሉንም እንደሚጠቀም መጤን አለበት
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours Ай бұрын
ወንድሜ ሰው ጠሉን መንግስት አትበለው ስለፈጠረህ አምላክ። እነዚህ ሰዎች አይደሉም ሲጀመር ሌላ ፍጡሮች ናቸው። የአንጎት ህዝብ ራያ የምትሉት ተባብሮ መሳርያ ተቀብሎ አደብ ማስገዛት ካቃተው በቁሙ የሞተ ነው ሴቷም ሴት ወንዱም ወንድ አይደሉም ትህነግ እየደልማዷ እየተጫወተችበት ትቀጥላለች ምን ችግር። ይሄኔ ስንት ልጃገረዶች ተደፍረዋል የገበሬው ጥቃት ብቻም አይመስለኝም።
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Ай бұрын
በደቡብ ጎንደር ከፋኖ ገድል በላይ የዘራፊዎች የዝርፊያ ገድል በተደጋገሚ ይሰማል ይዘገባል ለምን በምን ምክንያት?። ይህም ከሌሎች የአማራ የትግል ቀጠናዎች በተለየ መልኩ ለምን በደቡብ ጎንደር ዘራፊዎች ለአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የወጡ ፋኖዎችን ስም እንዲያጠፉና ህዝብ በአካባቢው እንዲመረር በተለየ መልኩ ዘራፊዎች የሚፈነጩበት ቀጠና እንዴት ሆነ? ብለው የሚጠይቁ እየተፈጠረ ነው? በዘራፊዎች ላይ የሚወሰድ እርምጃ ከሌለ አሁንም ይቀጥላል ማለት ነው ።ስለዚህ ቁርጠኛ እርምጃ በዘራፊዎች ላይ ያስፈልጋል። ደቡብ ጎንደር ትግሉን የሚመሩ መሪዎች በጥንቃቄ ጉዳዩን ይመልከቱት እንጂ ቸል ሊሉት አይገባም።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም ስለ አማራ ጥላቻ በጡጦ እንደወተት እየተሰጣቸዉ ነዉ ያደጉበት 😡
@user-os5fn6jp8e
@user-os5fn6jp8e Ай бұрын
Be lelit mewagat enchiladas sil neber Yemigerm new
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 Ай бұрын
የዐአማራ ህዝብ አሁን ባለው ሁኔታ መኖር አትችልም ተብሎ እየተጨፈጨፈ መማር መፈተኑ የሚያጓጓ ነገር አይመስለኝም ሞትና ውርደት ነው ያስከተለው ። የልፋት ውጤታቸውንም ባለፈው አይተነዋል ። ለ5 ወይም ለ10 ተማሪ ውጤት ቢሰጡ የት ዩንቨርስቲ ነው ዐማራ በሰላም ተምሮ የሚጨርሰው ?? ከሞት ተርፈው ተመረቁ እንበል ምንድነው የሚሰሩት ?? እንማራለን ብለው ህይወታቸው ተመሰቃቅለ በእህቶቻችን ላይ የደረሰው ስብራት እንዴት እንደሚጠገን መድኃምኒያለም ይወቀው ።
@user-tx6yx4dm5m
@user-tx6yx4dm5m Ай бұрын
ብእዴን በምን ሞራሉ ነው የእማራን ጥያቄ የሚስመልስው ራሱ መቀሌ ሄዶ ፈርመው የስጡት እማራን ያስናቀው ወራዳው ብእዴን ነው በለጠ ጧት ባደረስክን መረጃ የተደፈሩት ተማሪወች ዛሬ ራሴን እሞኝ ሥራ እልሄድኩም ልቤተስብሯል እማራ እስክ መቸ ድረስ ነው ተዋርዶ የሚኖረው
@ewnetugetachew5432
@ewnetugetachew5432 Ай бұрын
አብዛኛው አትበል ሙሉ ለሙሉ ብትል ነው የሚሻለው, እንደው ቦታ ትጠቁማለህ እንጂ አድር ባይ ነህ ትንሽ የባእድን መንፈስ አለብህ
@markosbelay5200
@markosbelay5200 Ай бұрын
ድምጽህ ግን በጣም ዝቅ ያለ ነው ኔክ ማይኩን ወይ ቀይረው ወይ ከፍ አርገው
@keytube-427
@keytube-427 Ай бұрын
ስለተገደለው የባህርዳሩ ኢንሰፔክተር የአማራ ፋኖ በጎጃም ደጉ በላይ ሻለቃ ሀላፊነቱን ወስዷል።
@tinafiud6941
@tinafiud6941 Ай бұрын
አበባው ታደስ ያስማራቸው ሌቦች ናቸውከጦርነቱ ያዋጣን ዝርፊያ መድፈር ነው ብሎል
@user-on6kd4zm4u
@user-on6kd4zm4u Ай бұрын
አዝማሪ ምን ሊሰራ መጣ አ አ ወደ አገራቹሁ ላሊበላ ሂድ
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Ай бұрын
ለምንድነው የሚሄዱት? ውዳቂ!
@konjosara5547
@konjosara5547 Ай бұрын
​land is for god poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@kalayutsebeyom5517
@kalayutsebeyom5517 Ай бұрын
You never broadcast with out TPLF . Let’s make you sure you are one of genocider in Tigray. Would you please leave Us for the seek of peace btw the innocent people. Amhara elites always thinking skewed way.
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo Ай бұрын
በለጠ ካሳ የሕወሀትን ስም ስታነሳ Respectively ደደብ ባለጌ
@user-fg8pu3xy1v
@user-fg8pu3xy1v Ай бұрын
You talk too much irrelevant.
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Ай бұрын
Belete kassa is seemingly an Amhara freedom activist . But , in practice , he is the one to escallate bloodshed among Ethiopian brothers to make his own business out of it . He contributed nothing to the people of Amhara except deciphering conflict eventually results in the misery of the Amhara people . What he reflects day and night is his blind hatred against the government . A weak government with all its defect is by far better than unprincipled bandits like fano .
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Ай бұрын
He is collecting and revealing the crimes of Abiy Ahmed government on the Amhara people. FANO are freedomfighters that stand for the people.
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo Ай бұрын
በለጠ የአፍህ ግማት ቱፍ ቆሻሻ
@user-on6kd4zm4u
@user-on6kd4zm4u Ай бұрын
ውሸታም መርጦ አልቃሽ ከአላማጣ የሸሹ ድሮም ተስፋፊ የነበሩ ናቸው
@user-yz4rl4xc5f
@user-yz4rl4xc5f Ай бұрын
Denikoro,beleten,lemetechet,akim,yelehim
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Ай бұрын
እናንተ ሰዎች ጤና የላችሁም እራሳችሁ አልቃችሁና ተጎሳቁላችሁ ሌላውንም መከራ አበላችሁት!
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn Ай бұрын
የሌባ አይነደረቅ መልሦ ልብያደርቅ ለማነኛውም ለሁሉም ፈራጁ ጊዜ ነው ።
@kiduteklebrhane62
@kiduteklebrhane62 Ай бұрын
ለግዜው ድንበራችን ኣለውሃ ምላሽና ኣብርሃ ጅራ ነው።ሌላው እንመለስበታለን
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 20 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
"ተቃዋሚ ኃይሎች ከሶማሊያ; ኤርትራ እና ሌሎች ጋር.."
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 871
🛑እናንተን ሳይ  እቀናለው አለ አልቅሶ  አስለቀሰን😭
24:29
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 64 М.
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 20 МЛН