No video

♦️የእመቤቴ ብርሃን በቤቴ📍የወ/ሮ አስቴር ታላቅ ምስክርነት 📍ከጀርመን ቀጥታ 🎈

  Рет қаралды 34,994

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

10 ай бұрын

ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና።
ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) "
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

Пікірлер: 291
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 10 ай бұрын
gofund.me/eb45bca2
@heremalabeza5239
@heremalabeza5239 10 ай бұрын
ወለተሐናእስቢኝ
@road2astray
@road2astray 9 ай бұрын
@road2astray
@road2astray 9 ай бұрын
❤❤❤❤ Amen
@user-mu2ni4ek2x
@user-mu2ni4ek2x 10 ай бұрын
ይገርማል ምን አይነት ንጹህ ብትሆን ይሆን እመቤቴ የተገለጠችልሽ😭❤❤❤
@road2astray
@road2astray 10 ай бұрын
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
በጣም 🤲🤲🙏🙏
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 10 ай бұрын
የእመቤታችን ሩህህነት እንጅ ከሰዉ ስህተት አይጠፋም ለ እኝ ም ደግነትሺን ለግሺ ን ሀገራቺን ሰላም አድረጊ ልን እመማምላክ 🙏
@dinkeneshgebre4108
@dinkeneshgebre4108 10 ай бұрын
ንጹህ እግዚአብሔር ብቻ እግዚአብሔር ቸር ስለሆነ በየቀኑ ምህረቱ ከኛ ጋር ነው እማአምላክብአትለየን
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 10 ай бұрын
የእመቤታችንን ተዓምራት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🙏🏾✨️ድንግል ማርያም✨️ የኛን የሐጥአኑን; የደካሞቹንም ቤት ትጎብኘን 🙏🏾
@road2astray
@road2astray 10 ай бұрын
@classicphone5908
@classicphone5908 9 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሩሩዋ እህናቴ ስሟ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነሁ ❤❤❤❤እልልልልልልልልልል🙌🙌
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x Ай бұрын
Amen amen amen
@yoditbelachewbekele3557
@yoditbelachewbekele3557 10 ай бұрын
ተመሰገን አሜን አሜን አሜን የፈጣሪ ሰራ ድንቅ ነው🙏እኔም ጣልያን ሃገር የምኖሮም ሳትታ ከሚ መውለድ አትችይም ተብየ 3 ገዜ ፅንሰ ወርዶብኝ ነበር በመቤቴ አማላጅነት በፈጣሪ ቸርነት ወንድ ልጅ በግራ ጎኑ የልብ ቅርፅ ምልከት ያለው ወለድኩኝ 1አመት ከ7ወር ሁኖታል እግዚአቢሔር ያመነ አያፍርም🙏🙏🙏
@road2astray
@road2astray 10 ай бұрын
❤❤❤
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለአንች የደረሰ ለኛም ይድረስልን
@road2astray
@road2astray 10 ай бұрын
♥️ Amesgnalehu ♥️
@liya7235
@liya7235 10 ай бұрын
ታድለዋል እህታችን ሀይለ ገብርኤል ብለው በጸሎቶት አስቡልኝ ታሞብኛል ልጄ ነው እርሶ ቤት የገባችሁ እመ ብርሀን በእኛም ኳዳ ገብታ ቋጠሮዋችንን ትፍታልን በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ልሁሁሌ እመ ብርሀን አትለይህ እናመሠግናለን 🤲🤲🤲
@inatbizu9051
@inatbizu9051 10 ай бұрын
እመአምላክ ወላዲተ አምላክ እመብራሃን ምራ ታስምርልሽ ፈጥና ከልጆ ከመዳኒዓለም ምህረቱን ታስጥሽ አይዞሽ አምላክ ምህረቱን ፈጣንያድርግልሽ❤
@road2astray
@road2astray 10 ай бұрын
Ayzuot Emebrhan Teamratua yidresuot Amen 🙏🏻
@road2astray
@road2astray 10 ай бұрын
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ከአእምሮ በላይ ስሙ ይክበር ይመስገን
@fgjdfhhs1472
@fgjdfhhs1472 10 ай бұрын
እልልልልልል ምሥጋና ለጌታ እናት ለፈጣሪ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 10 ай бұрын
በጣም ዕድለኛ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-wg8wi7cf3r
@user-wg8wi7cf3r 10 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ትኩር ብዬ ሳየው የእመቤቴ ፊትዋ በብርሀን ውስጥ ይታየኛል :አይኑዋን ወደ ሰማይ ቀና ብላ ይታየኛል እባካችሁ በደንብ እዩት እንዲት ድስ ይላል ወላዲት አምላክ ለእሳ እንደደረሰች ለኛም ትድረስልን አሜን
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 10 ай бұрын
የሚገርም ነው ብቻ እመብርሀን ክብር ይግባሽ ቃል ዬለም ያንች ድቅ ነው በጣም
@abebayelema5176
@abebayelema5176 10 ай бұрын
እጅግ የሚደንቅ ግሩም ምስክርነት ነው። ይሄ መታደል ነው እምነት በሌለበት ምድር እንዲህ አይነት ፀጋ ማግኘት መታደል ነው። በርቺ የኔ እህት ለድንግል ማርያም ሳታቋርጪ ንገሪያት። ቅዱስ ሚካኤልን ጥሪው።
@road2astray
@road2astray 10 ай бұрын
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 10 ай бұрын
እጁን ያቃጠለውማ ፀሐይ አይደለም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 10 ай бұрын
ታድለሻል እህታችን እመብርሐን ክብር ምስጋና ይግባት
@tigi432
@tigi432 10 ай бұрын
ይገርማል ልሁሌ እመቤቴ ምስጋና ይድረሳት ❤❤❤❤❤ለሁላችንም የልባችንን ችግር ትፍታልን🙏
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x Ай бұрын
Amen amen amen
@GhrhyGhggg-vw7op
@GhrhyGhggg-vw7op 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ለቅድስት ድንግል ማሪያም ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 10 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 10 ай бұрын
እመቤቴ የልቤን ታዉቂዋለሽና ለምስክሪነትሽ አብቂኝ አደራ ❤
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 10 ай бұрын
የኔ ልዩ እናት ቅድስት ማርያም እናቴ እሷን ያመነ የተደገፍ ምን ይነካዎል ዋስ ጠበቃችን በሠማይም በምድርም ለእኛ ልዩ ስጦታችን ድግል ማርያም ነች
@yoditmender1732
@yoditmender1732 10 ай бұрын
ክብር እና ምስጋና ለእመ ብርሃነ ይሁን አሜን .
@Legna27
@Legna27 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እመብርሀን ለሁላችንም ድረሽልን የሀገራችንን ሠላም መልሽልን!!!
@rajmal3634
@rajmal3634 10 ай бұрын
አልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 10 ай бұрын
አቤት መታደል😢😢😢😢እመቤቴ የኔ ደግ እናት ስላአች ለመናገር ቃል ያሰኛል❤
@negedehaile7244
@negedehaile7244 10 ай бұрын
እመቤቴ ክብር ይግባት
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 10 ай бұрын
እማምላክ ወላድት አምላክ ለናታችን የደረሽ ለኛም ለደካማወቹ እርጅን
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 10 ай бұрын
ህን ያደረገች ለ እመብረሀን ምስጋና ይገባታል 🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🙏🌻🙏🌻🙏🙏🙏🙏🙏
@bettykahsaz1276
@bettykahsaz1276 10 ай бұрын
እመቤቴ ይችን ምስኪን ሴት እንደጎበፕሻት እኔንም ተመልከችኝ እናቴ🙏 ሁሌ ከቤታችን አትራቂ አሜን🙏🙏🙏
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 10 ай бұрын
በምስክርነቱ አምናለሁ ለኔም ተመሳሳ ተአምር ተደርጎልኛል 🙏
@road2astray
@road2astray 10 ай бұрын
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 10 ай бұрын
ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ እመቤቴን ያመነ የወደደ ታሪክ ትሰራለች የናቁሽ ሁሉ እግርሽ ላይ ይወድቃሉ ተአምራትሽ የበለጠ ይገለፅ ❤
@user-od4lw6fq5i
@user-od4lw6fq5i 10 ай бұрын
በእርሶ ቤት የገባች እመቤቴ ማርያም በኔም ቤት ትግባ
@selamhaile5222
@selamhaile5222 10 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ምህረትዋ ብዙ ነውተመስገን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመአምላክ ድንግል ወላድተ አምላክ ከልቡ ለጠራት ፈጥና ትደርሳለች አታሳፍርም❤❤❤
@user-df1uz5gt9z
@user-df1uz5gt9z 10 ай бұрын
መታደልሽ ላንቺ እደደረሰች ለኛም ፈዉስን ትስጠን
@tzkerniyegziyo
@tzkerniyegziyo 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የኔ የዋ እናት ደስ ሲሉ
@roziawoke1301
@roziawoke1301 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ክብር ይግባው❤❤❤
@mebrigb26
@mebrigb26 10 ай бұрын
የሚገርም ተአምር ነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እያንዳንዱ ከጅማሬው ጀምሮ የተደረገው ተአምር ነው ምን አይነት እናት ናቸው መታደል ነው ምን ያህል እመቤታችን ከነሱጋር እንዳለች ያሳያል ያ የሚማታው ልጅ ደሞ የሚመታበትን እጁን ምልክት እንዳደረገ ማሳያ ነው በፀሎት መጠንከር አለባቸው ክብር ለእግዚአብሔር ለእናቱ ለድንግል ይገባለው
@seblet148
@seblet148 10 ай бұрын
እመቤታችን በሁላችንም ቤት ግቢልን🙏
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ma8928
@ma8928 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው። ክብሩ ይስፋ መድሀኒ አለም እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይድረሳት።
@melen5742
@melen5742 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። የአባታችን መምህር ግርማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው የስንቱን የተመሠቃቀለ ህይወት ወደ ክርስቶስ አመጡት ተመስገን
@road2astray
@road2astray 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@azebmekonnen1718
@azebmekonnen1718 10 ай бұрын
መታደል ነው እመቤቴ ባክሽ የኔንም ቤት ሁሉንም ነገር ታቂያለሽና ባርኪልኝ
@user-qm5ui1cf4b
@user-qm5ui1cf4b 10 ай бұрын
አቤት እንዴት እድለኛ ሰው ናት ውስጧ እንዴት ንጹ ብትሆነው ራሴን አየሁትና እጅግ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ
@HadasHagos-wl6ze
@HadasHagos-wl6ze 10 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም
@uaeuar8642
@uaeuar8642 10 ай бұрын
እማምላክ የሁላችንም ህመምና ቤታችንን ትጎብኝልን ❤❤❤
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x Ай бұрын
Amen amen amen
@martaaljabal7265
@martaaljabal7265 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@akallemma7573
@akallemma7573 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ እምነት ፡ ያድናል ፡ እግዚአብሔር ፡ የባረከሽ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ እመቤቴ ፡ ፈጥና ፡ ደራሽ ፡
@azebdebebe1691
@azebdebebe1691 10 ай бұрын
አሜን ለሁላችን ይደረግልን
@user-eq9pu9bb4g
@user-eq9pu9bb4g 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የመቤታችን አመላጅነታ አይልየን 🤲🤲🤲🙏❤
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እመብርሃን እናቴ ክብር ይገባሻል
@misrakayele4487
@misrakayele4487 10 ай бұрын
ታእምር ነው:: ለልበንፁሀን ሁሌም ጌት ቅርብ ነው::
@banchalemtaye1861
@banchalemtaye1861 10 ай бұрын
እመብርህን ለሁላችን ትድረስልን ለተቸግሩት ሁሉ ትድረስላቸው እትዬ አስቴር በጣም እድለኛ ነወት በረከትወት ይድረሰን
@aziebgeberetnsea4328
@aziebgeberetnsea4328 10 ай бұрын
ታድለሽ ፣መድሐኒአለም ይርዳሽ
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 10 ай бұрын
እህቴ ላንቺ የደረሰች እምዬ ማርያም ለኛም ትድረስልን አሜን
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለህወትን ያስማልን 🎉🎉🎉
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o 10 ай бұрын
እናት የአይን አባላ ትጋርዳለች እናቴ ደንግል ማርያም ክብር ይግባት
@woine123
@woine123 10 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ለወዳጆቹ ቅርብ ነው:: ምንም አይደንቅም:: ግን ሰዎችን የሚመርጥበት መስፈርት ረቂቅ ነው:: እሱ ሲፈቅድልን እኛም እንመሰክራለን:: ዛሬ ላይ የደረስነው በተአምሩ ነው:: ከብዙ ሞት አስመልጦን አኑሮናል:: ክብር ለእሱ ይሁን !
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏 እመብረሃን እናታችን የአለምን ፈጣሪ በታቀፍ እጆችሽ እኔን ሃጢያተኛዋን ልጅሽን ዳብሽኝ ልቦናየን አብሪልኝ 🙏🙏🙏🙏💖💖💖
@meseretmetku4830
@meseretmetku4830 10 ай бұрын
እመቤቴ አለሁ በይኝ ሀጢያተኛ ነኝ መተማመኛዬ
@natsahederu8950
@natsahederu8950 10 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾 የታደልሺ እናት ❤❤❤❤
@Birhan0121
@Birhan0121 10 ай бұрын
እመብርሃን አንቺን የሰማች እኛንም ትስማን።
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ክብርምስጋና ይሁን
@tigistgurmu3580
@tigistgurmu3580 10 ай бұрын
የእመቤታችንን ተዓምራት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@merymery7248
@merymery7248 10 ай бұрын
እግዜቤር ይመስገን የድግል ማሪም ልጅ❤❤❤❤❤❤❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 10 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ክብር ለድንግል ማርያም ይሁንየቀረውን እመብርሃን ታስተካክልሎት እናታችን እናመስግናለን ሉሌ 🥰🥰🥰
@road2astray
@road2astray 10 ай бұрын
@meskeremgebreyes3201
@meskeremgebreyes3201 9 ай бұрын
የኔ እማምላክ የኔ የዋህ እርግብ የኔ ስጦታ የስቶቻችንን መራራ ህይወት ቀየርሽ እኔም አንድዋ ነኝ ያንቼን አማላጅነት እኛ ጥቅስ አንፈልግም እኛ እራሳችን ምስክር ነን❤❤❤❤❤
@omegabiherzere8758
@omegabiherzere8758 10 ай бұрын
ቃላትም የለኝም ከአምሮ በላይ ነዉ ክብርና ምሰጋና ለእናትና ለልጇ ተናገሩ ዝም አትበሉ ተአምሩን ለዓለም ንገሩ ❤ምንኛ መታደል ነዉ በእዉነት ልበ ንፁ ኖት እህቴ በፀሎቶት ያሰቡን ቅድስት አገርን ኢትዮጵያን ያስቧት🙏🙏🙏
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 10 ай бұрын
❤❤❤ What a beautiful soul. I like her spirit.
@hailemichaelmulatu2000
@hailemichaelmulatu2000 10 ай бұрын
ድንቅ ነው ይእመብርሃን ተአምር እመቤታችን ልኛም ለሃጢያተች እዝኝልን እመቤታችን
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን የኒ እሩሩ እናት ድግል ማሪያም ለሁላችኔም የጨለመብንን አብርልን ድግ ታምር ለሷ የደረች ለኛም ትድርስልን
@ma8928
@ma8928 10 ай бұрын
አዎ ይሰማል
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 10 ай бұрын
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ በጣምደስይላል ❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል
@sememenkebede9929
@sememenkebede9929 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ከብርና መሠጋና ለድንግል ማሪያም ❤❤❤
@azebtadese6344
@azebtadese6344 10 ай бұрын
እሴይ እመብረሐንንን እእእእልልልልልል አሜን ታድለው
@nebiattekle3245
@nebiattekle3245 10 ай бұрын
ስመ እግዝኣብሄር ዝተመስገነ ይኹን ወደይ ኢዱ ኦኘረሽን ክገብር ዩ ፍቕረየሱስ ኣብ ጸሎትክን ዘክራለይ ዘሓፍተይ
@azebmekonnen1718
@azebmekonnen1718 10 ай бұрын
አሜን ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@GenetAlemu-je6mu
@GenetAlemu-je6mu 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 10 ай бұрын
አሜን ሀሌሉያ ሀልሉያ እጅ ጅ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@tizitatamiru3814
@tizitatamiru3814 10 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@tesfaybelay7883
@tesfaybelay7883 10 ай бұрын
ድንቅ ታምር ነው የመቤታችን ታአምር ተነግሮ አያልቅ ዳቆን ልኡል ሰገድ እናመሰግናለን
@m.g5295
@m.g5295 10 ай бұрын
በረከትሽ ይድረሰን እህታችን
@yashiymaryam4533
@yashiymaryam4533 10 ай бұрын
የመቤታችን ድንቅ ስራ ልበ ንፁህ ከሆንን እመቤት ምን ታጎልብናለች ክብር ምስጋና ይግባት 🙏🙏🙏❤❤❤
@addismamo8
@addismamo8 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@inatbizu9051
@inatbizu9051 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለእመቤታችን ታምር ተነግሮ አያልቅም ና ክብር ምስጋና ይድረሳት ለእመቤታችን ለቅድስት ድግል ማርያም አሜን !!!
@betimek352
@betimek352 10 ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ምስክር ነው እመቤቴ ለሁላችን ትድረስ አሜን ሌላው አስተያየት ነው ሉሌየቀረፃው ቦታ ያለህበት ቦታ ንፋስ ይሰዛበት ነበር ሌላ ቀን እቤትውስጥ ተቀረፃ አንተም እኝም አልተመቸንም ነበር የወይዘሮ አስቴር ን አደለም
@zenebechalemayoh107
@zenebechalemayoh107 10 ай бұрын
ሰለሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
@TitisStyle
@TitisStyle 10 ай бұрын
Elelelelelel egzaber yemasgein 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐🙏🏽🙏🏽💐🙏🏽💐🙏🏽💐🙏🏽💐🙏🏽💐
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 10 ай бұрын
Amen Amen Amen zimare melkit yasemalin emabete embirhan atileyacho atileyen❤❤❤ uuuuuuuuuffff abet metadel endets emebete embirhan ayachu abet mamerex 😭😭😭😭😭
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 10 ай бұрын
እናቴ ወለላይቱ ምን ልሁንልሽ?❤ ስላንቺ ምን ልበል?😭ይቀድመኛል አምናለሁ እውነት ነው አሁንም ተገለጭልን
@user-bu4pd4ph1g
@user-bu4pd4ph1g 7 ай бұрын
ቅዱስ እግዚኣብሔር ይክበር ይመስገን። እመ ኣምላክ እመ ብርሃን ንኹላትና ትብጸሓና ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 10 ай бұрын
አረ ሉሌ እህታችን ብትላት
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 10 ай бұрын
የናኔ እህት በች ድቅ ሰራ እመቤታችን ድንቅ ስራ ባችታየ በጣም እድለኛ ነሽ እረኩሰ መፈስ ነው ባልሽን የማስቸግረው በረትተሽ ፀልይ ባችፀሎት ባልሽ ይድናል በረትቶ መፀለይነው
@zabibaali9470
@zabibaali9470 10 ай бұрын
Abat yefetary tamr..woladite amlak..le ethiopan brhanshin awuchilat..❤❤❤🙏
@manalenew2419
@manalenew2419 10 ай бұрын
Enaty lenat yederesh enaty maryam legam drreshln amen amen amen
@Embete-
@Embete- 10 ай бұрын
What an amazing testimony😮 Almighty GOD did many things to you. You are very Lucky may your blessing reach to us
@workumoges766
@workumoges766 10 ай бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq 10 ай бұрын
መድሃኒት አለም አንደበትሽን ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettykahsaz1276
@bettykahsaz1276 10 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን❤
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 10 ай бұрын
Elelelelele……. Betam yemwedat emebetie kidist dengel Mariam le zelalem tekebere temesegen
@haregashine7998
@haregashine7998 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እና እመቤታችን ቀርበውሻል ለህዝባችን ፀልዪ እግዚአብሔር የኢትዮጵያና የኤርትራን ሕዝብ እንዲምር ልባችንን እንዲፈውስ እና እንዲያፀዳ ፀልዪ
@milliet6747
@milliet6747 10 ай бұрын
እህታችን አንች ቤት የገባች ድንግል ማርያም እኔም ቤት ልጆች አሏትና ገብታ ትዳብስልኝ ባለቤትሽን ቆንጠጥ እድርጋም ቢሆን መስመር ውስጥ ታስገባልሽ እያልኩ ታዲያ መምህር ግርማ እግዚአብሄር በድንግል ማርያም አማላጅነት በሰጣቸው ጸጋ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አለምንም ክፍያ እግዚአብሄር እሳቸው ላይ አድሮ ፈወሳት እኔ ማንምመምህር እንደ እሳቸው ናቸው ስለ ጸሎት ቤት, ስለስግደት,ስለጾም,ስለቅዱስ ቁርባን,እጅናእግራችንን አስሮ የሚጫወትብንን አጋንንት ፍንትው አድርገው ከማስተማራቸው በላይ የምናሸንፍበትን ትጥቅ ያስታጠቁን አባት ናቸው የሳቸው ማንነት ከኢትዮጲያ ትንሳኤ ጋር ይገለጣል ዛሬ ሀሰተኛ እጥማቂ የሚሏቸ አንዳዶቹም ውስጣቸው እያመነ በመፈራራት እውነትን የማይመሰክሩ በእግዚአብሐር ፊት ይጠየቃሉ እናንተ ኤርትራውያን ግን ልባችሁንጹሕ ስለሆነ ተጠቅማችሁባቸዋል አመሰግናለሁ::
@road2astray
@road2astray 10 ай бұрын
❤❤❤ Amesegnalehu ❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 10 ай бұрын
Emebete Maryam keberemesgana yegbashe enateakidanmehret Amen
@yaredmokanint9257
@yaredmokanint9257 10 ай бұрын
Glory to the almighty God 🙏 amen 🙏 ❤❤❤
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 33 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН
የዓርብ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Friday
15:42
ስሙን በእሱ ቀይሮ ጉድ ሰራኝ! ባለታሪክ ፍሬህይወትአገኘሁ.።
26:57
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 152 М.
♦️የግፍ ጎርፍ❗️ በስልጤ ክርስቲያኖች
1:02:17
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
🛑  ዘማሪት ስንታየሁ (ወ/ሮ) 📍ከሲያትል ገብርኤል - ጊዮርጊስ በርሚል
56:54
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 27 М.
🛑ጥቁር እባብ 📍 ከስዊዘር ላንድ (አሮን) እና ከስዊድን (አዳነች)📍
2:28:40
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 122 М.
♦️የሐሙስ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ♦️በመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ
38:18
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 4,2 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН