🛑ጥቁር እባብ 📍 ከስዊዘር ላንድ (አሮን) እና ከስዊድን (አዳነች)📍

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 121,909

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Жыл бұрын

ምስክርነት ከ ስዊድን

Пікірлер: 772
@meazatadesse1738
@meazatadesse1738 Жыл бұрын
እኔም ምስክር ነኝ ሰለ እመቤቴ ልዩ ናት የእኛ እናት እኔንማ እንደ እናትና እንደጎደኛ ነው የማወራትም የማማክራትም የምትሰማኝም የእኔ ልዩ እናት!!!
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq Жыл бұрын
Enem
@liyamahdome171
@liyamahdome171 Жыл бұрын
​@@Mimi-qg1iq 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@liyamahdome171
@liyamahdome171 Жыл бұрын
አሜን🎉
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
እረ እኔም አለው እውነት የእኔ እናት ልዩ ነች በእሜነት ስሟን ለጠራ ምሌጃዋ አይለየን
@helengtsadike8008
@helengtsadike8008 Жыл бұрын
Uuuùuuuf fikrwan yabizalin❤❤❤
@user-vi4sj7st5l
@user-vi4sj7st5l Жыл бұрын
እመብርሀን ለኔ ያረገችው ብታዩ😭አግብቼ መውለድ እንቢ አለኝ ከዛ ተነስቼ ስራዬ ሀረባገር ስለነበር ወደስራዬ ተመለስኩኝ ከዛ ጭቀት ያዘኝ 2ወር እቅልፍ አልተኛውም ታመምኩ ከዛ 1 ቀን ሆዴ ውስጥ ሲገላበጥ ባይኔ አየውት ተነስቼ ወዳገሬ አርሴማ እፀበላለው ብዬ ጀመርኩ ተጠምቄ ስወጣ ባሌ ጠጪ አለኝ ከዛ የተጠመኩት ለካ የመቤቴን ነው የኔ እናት ጠርታኝ ጠጣው አጠይቁኝ ወደላይ የሚለኝን እጥብ አረገችልኝ ሆዴን ከዛ ታህሳስ ወር ስለነበር ለገብርኤል ሄድኩና አባቴ ያደኩብህ ልጅ ስጠኝ ደሞ ሴት ነው ብዬ ነገርኩት በወሬ አረገዝኩ በ6 ወሬ የልጄን መልክ አሳየኝ እቤት ስነግራቸው ፍላጎትሽ ስለበዛ ነው አሉኝ እኔ ግን ስራውን ስለማቅ በጣም ደስ አለኝ 🥰ስወልዳት በህልሜ ያየዋትን ቆጅዬ ልጄ(ሀሴትን) እራሷን ታቀፍኳት 🙏🙏🥰
@user-ob7kk1pz2p
@user-ob7kk1pz2p 4 ай бұрын
Anchun yesemach enyenum tsemanalech elelelelelelelelelele
@user-ob7kk1pz2p
@user-ob7kk1pz2p 4 ай бұрын
Weletense kene mulu BetsltCHU kudanemaryam BetsltCHU ASBUN
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 3 ай бұрын
Elelel🎉
@user-sq1ii9ij5i
@user-sq1ii9ij5i 2 ай бұрын
እልልልልልልበጣምድንቅ ታምርነው እግዚአብሔር በጥበቡያሳድግልሽ እህታችን🙏🙏🙏
@user-ie4pc9ee7j
@user-ie4pc9ee7j Ай бұрын
እእእእ ተመስገን ላንተ ምንይከፈላል
@gjhfkrugf8186
@gjhfkrugf8186 Жыл бұрын
የእዉነት ላች የደረሱልሽ ቅዱሳን በሙሉ እንደየክብራቸዉ ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ አሜን ፫//❤❤❤❤❤❤❤❤
@yambelhailu8022
@yambelhailu8022 Жыл бұрын
እልልልልልል!!!!!! ለሀያሉ ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ ❤❤❤❤❤❤❤ ለእናንተም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@hannagizaw9694
@hannagizaw9694 Жыл бұрын
እህታችን እመቤታችን ለአንቺ ያደረገችልሽ ድንቅ ነገር ለሁላችንም በቤታችን ገብታ እንቆቅልሻችንን ትፍታልን አሜን አሜን
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት😢😢😢😢
@Rahelethiopia489
@Rahelethiopia489 Жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ክብሩን ሁሉ የድግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይወሰድ
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@medimt1285
@medimt1285 Жыл бұрын
ድንግል ማሪያም ያችን እደሰማች እኛንም ትስማን አሜን፫
@mesimesi4779
@mesimesi4779 Жыл бұрын
Amen
@EtulaMatula
@EtulaMatula Жыл бұрын
Amen 🙏
@user-yu6zx5qc7t
@user-yu6zx5qc7t 6 ай бұрын
አሜን
@ejigayehugebreegzabhere7714
@ejigayehugebreegzabhere7714 Жыл бұрын
እመቤቴ ክብር ለሷ ይሁን እኔም እግሬን ከምድር ተነስቶ የማይታወቅ ህመም ሌሊቱን ሙሉ ሲያመኝ በየኃኪም ቤት ስሄድ ምንም አልሻል አለኝ በህልሜ ግን የፃድቃኔ ጸበል ተቀቢ ብሎ በኃይላንድ የተሞላ ጸበል ያሳየኛል ከዛ ጎረቤቴ ጻድቃኔ ሂደው የነሀሴ አስራስድስት ኪዳነምህረት ሱባኤ ገብተው ሲመለሱ ይዘው መተው ሰጡኝ ያንን የጻድቃኔ ጸቤል እያለቀስኩ ጸበሉን ቀባባሁት ለሊቱን ቁጭ ብዬ የማድርው በጸበሉ በሰላም ተኝቼ አደርኩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እስካሁን በጣም ደህና ነኝ አልፎ አልፎ ሊያመኝ ሲፈልግ ከጻድቃኔ የመጣች ጸበል ትንሽ አስቀርቼ ህመም ሲሰማኝ ስቀባባ ወደያው ፈውስ አገኛለሁ የዛሬ ሶስት አመት ነው ይህ የሆነው እና ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ለመቤቴ ክብር ይግባት የጌታዬ እናት ጻድቃን ሰማእታት ለነሱ ክብር ይግባቸው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይችን ምስክርነት አይቅር ብዬ የጻፍኩት ተባረኩ
@fritta2035
@fritta2035 Жыл бұрын
በሂወቴ እንደዚ እያለቀስኩ ሰውነቴን እየወረረኝ የሰማሁት ታሪክ የለም! ላንቺ የደረሰ መድኃኒ አለም ለኔና ለቤተሰቤ ይድረስልኝ! እግዚአብሄር ይባርክሽ እግዚአብሄር ይመስገን
@user-hv9ql6ul4n
@user-hv9ql6ul4n Жыл бұрын
የእኔ እህት እኛ በስጋ ደካማ ነን ግን ፈጣሪ የእኛን ድክመት አይቶ ቅዱሳን አባቶችን ስማቸውን ጠርተን እንድንድን ነው የተሰጠን እና አጥብቀን እንጥራ ስማቸውን በረከታቸው ለኛ ነውና ድንግልን አጥብቀሽ ለሚኚ ሁሌም ከእኛ ጋር ናትና
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
Fritta፣ገጠመኝ ፣አዳምጭ፣እህቴ
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ይህንን ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ምስጋና ይግባት ❤ 🙏
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 Жыл бұрын
በእውነት አጅግ በጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ምስጋና ለእመቤቴ ይሁን እስኪ እኔም እመቤቴ ያደረገችልኝን ልናገር ቀደም ሲል ተናግሬያለሁ እኔም ልክ እደ እህቴ በ16 አመቴ ነው ያገባሁት በ17 አመቴ ሴት ልጅ በሰላም ወለድኩኝ አጋጣሚ በተወለደች በ አድ አመት1 ከ3 ወር ሲሆናት ነሃሴ 20 ቀን ድገት አመማት በጣም ደነገጥን ልትሞትብኝ ነው ብዬ በጣም አለቀስኩ ህክምና ስንሄድ ኪኒልኩ ተዘግቷል በጣም አልቧት ምንም ልፍስፍስ ብላ ሁለተኛው ኪኒልክ በጣም እሩቅ ነው እዛ እስከምን ደረስ ልትሞትብኝ ነው ብዬ ሳለቅስ ምንም ብቅት ብላለች እደ ነገ ነሃሴ ማርያም ነች ወደ ሁለተኛ ክኒልክ እየሄድን ወረድኩና ልጄን እደ ያዝኩ የእመቤታችን ቤተ ክርስቲያን ከበሩ ተደፍቼ አለቀስኩ ልጄ ከዳነች ጽዋሽ ከለችበት ገብቼ ዝክርሽን አደርጋለሁ ብዬ ስእለት አደረኩኝ ከዛን ዶክተሩ ሲያት ደህናልጅ ነው ይዛችሁ የመጣችሁት ብሎ ተገረመ እያለቀስሁ ሄጄ እየ ሳኩ ተመለስኩኝ በእውነት ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ልጄ ከዳነች በኃላ የተሳልኩትን ስእለት ረሣሁት ሳላስገባ ልክ በአመቱ ነሃሴ 20 ቀን በጣም የሚያስፈራ ህልም አየሁኝ ይቅርታ ህልም አይቶ መናገር አልወድም የእመቤቴ ነገር ስለሆነ ነው እና ህልሜ የሆነ የማውቀው ሰው ነው በእጁ ጎራዴ ይዞ ሊያረደኝ ይመጣል እየጩሁኩ በጓሮ በር እሮጣለሁ ሲያባርኝ ሲያባርረኝ ምንም የሚያስጠለኝ ሰው የለም እየጮሁኩ ስሮጥ በሳር የተሰራች ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ልገባ ስል የምወዳት ጓደኛዬ ከውስጥ አለች ዳቦ ሳልነክ የሚመስል ስጭኝ ብላት አቺ ቃልሽን አልጠበቅሽም አሁን አይሰጥሽም ቀልሽን ስትጠብቂ ከዚህ ትበያለሽ አለችኝ ይህ ሁሉ በህልሜ ነው ከዛን ስባንን በጣም አሞኝ ነበር እና በማግስቱ ነሃሴ 21 ቀን ነበር ና አመቤቴን ተሰብስበው የሚዘክሩ እናቶች ነበሩ ከእነሱ ጋር መዘከር ጀመርኩ ልጄ እስክታድግ አሁን ልጄ ተረከበች አድጋ 23 አመት ሆኗታል የጤና በለሞያ ነች ክብር ለድግል ማርያም ይሁን ከዚህ የሚበልጥ ትልቅ የተደረገልኝ ነገር አለ። ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ይገርማል። ትምህርት ነው ያካፈልሽን። አመሰግናለሁ እህቴ
@kdest____6070
@kdest____6070 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ላች የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረሰልን
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የምትይ ቅን ሰው ነሽ። ስለጓደኛሽ እንደዚህ ተጨንቀሽ መጠየቅሽ እራሱ ደግነትሽን ነው የሚያሳየው። አሁንም ድንግል ማርያም እስከመጨረሻ አትለይሽ። ፀጋውን ታብዛልሽ። የአማኑኤል እናት ወላዲት አምላክ እመብዙሀን ሥራዋን መግልጽ የሚችል የለም።
@yalemsileshi1291
@yalemsileshi1291 Жыл бұрын
መጋቢ በረከት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v Жыл бұрын
ግሩም ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአምላክናት እመብርሐን ክብር ለእሶም ይሁን ለቅዱሳንም ለሰማዕታትም ክብር ይድርሳቸው ሁላችሁንም በጥበብ በሞገስ ይጠብቃችሁ እህታችን እመብርሐን ሁሌም አትለይሽ አትለየን ግሩም ቆይታነበር✝️🙏
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
ፊልም የምታወሪ ነው የሚመስለው 🙏 ክብሩን ሁሉ እመብርሃን ከእነ ልጇ ትውሰድ 🙏🙏🙏
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
እናትና ልጅዋ ተአምራቸው ነግቶ እሲኪመሽ መሽቶ እስኪነጋ ነው ልቦና ከስጠን ተአምሩ ብዙነው መጋቢ በረከት ጨረሱት የቀን ጨለማ ልቦና ከስጠን እሁን የምንጎዝበት ህይወት የቅን ጭለማ ነው የሱ ስራ ድንቅ ነው ልቦና ይስጠን እሱ የናዝሬቱ እየሱሰ ክርስቶስ ከመአጥ እውጥቶ አለት ላይ ያቆምሀል መሀሪው እምላክ ልቦና ይስጠን. 🙏 አመስግኑት ለክብሩ ዘምሩ አምላካችን ታማኝ ጌታ ነው 🙏🙏🙏
@melatgeberemeskel4349
@melatgeberemeskel4349 Жыл бұрын
እልልልልል!!! እውነት ነው አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘጠገሮ በጣም ስሚ እባት ናቸው በተለይ በስደት ላይ ያለን ወገኖቼ ምስላቸውን ከስልክ ላይ አውጥታቹ ብትለምኑ ይማቹኃል ይፈውሳችኃል : ስደት ሆኜነው ስለሳቸው ያውኩት ብዙ ነገር እርግውልኛል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር እሳቸውን ለሰጠን ለናታችን ቅድስት ድንል ማሪያም ለኩክየለሽ ማሪም 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ደጃቸው ረግጬ ለማመስገን ለመመስከር ያብቃኝ 🙏🏻
@yalemsileshi1291
@yalemsileshi1291 Жыл бұрын
እህቴ እመቤቴ እና ቅዱሳኖች ላንቺ እንደደረሰሱች ለሁላችንም ይድረሱልን🙏🙏🙏 መድጏኒዓለም የዓለም ቤዛ ሁሌም በቤታችሁ ይኑር🙏🙏🙏
@mekdesnigusse870
@mekdesnigusse870 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል በእውነትም እድለኛ ነሽ! የአንቺን አይነት ንፁህ ልብ ለሁላችንም ይስጠን። ድንግል ከነ ልጇ አሁንም ትጠብቃችሁ።
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 Жыл бұрын
ውይይ እኔም አንዷ ነኝ ልኡልዬ ስልክህን ባገኘሁና በመሰከርኩ የጌታዬን ክብር ቅዱስ ሩፋኤል ያደረገልኝን በነገርኩህ ❤
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 Жыл бұрын
0940248333
@eyerus9893
@eyerus9893 Жыл бұрын
Inem sile imebete awrchem alchersim imebete anchin yetera man yafral inate😢🙏
@yeshwabekele937
@yeshwabekele937 Жыл бұрын
በእውነ ድንቅ ምስክርነት ነው ባጠቅላይ እመቤቴ ሰፊ ልቦና ስታሻለች ምስግና ለድንግል ማርያም ይሁን አባታችን አቡን እጨጌ ዮሐንስ ለአስዩሽ ትልቅ ገድል ምስጋን ይግባቸው የልቦናሽን ፅናት ለሁላችንም ያድለን :: ሉሌ ይህን ድንቅ ታሪክ ስላካፈልከን ዘመንህ ይባረክ
@elsaabebe649
@elsaabebe649 Жыл бұрын
እህታችን እመብርሀን ፈጥና እንደረሰችልሸ ለአንቺ ለእኛም ትሰማን ትርዳን በፀሎታችሁ አሰቡኝ እህት ወንድሞቼ ዘማሪ ልዑል ሰገድና አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልል አሜን አሜን አሜን
@ua21s24
@ua21s24 Жыл бұрын
እህታችን መምህሮቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚል ምስክርነት ነው ለእናት የደረሱ የቅዱሳን አማላጅነት የእማምላክ ምልጃም ይድረስ ልብ እግዚአብሔር እረዥም እድሜን ከጤናጋ አብዝቶ ይስጣቸው ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ስለሆንን እግዚአብሔር ይመስገን
@Dink159
@Dink159 11 ай бұрын
ወላዲት አምላክ፣የጌታችን እናት ፣የፃድቃኔ ማርያም ብዙ ብዙ ብዙ ነው ያረገችልኝ የኔ እናት 🙏እግዚአብሔር ይመስገን😍🥰 እናቱን የሰጠን🙏
@abebanaizgi3516
@abebanaizgi3516 Жыл бұрын
እልልልልልልል❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ፍሬ
@YoditFekadu-yi9rp
@YoditFekadu-yi9rp Жыл бұрын
Betam yemidenk tamr new. Egziabehair dink sera. Emebetache lehulachenm edhu tadregelen Gen ebab 1:04:26 malet wushet selemiasmesel 😢rasua betmeseker tiru never.
@tsinat982
@tsinat982 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ታላቅ ተዐምር በፃድቃኑ አማካኝነት ስላደረገልሽ ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን
@weewee7909
@weewee7909 8 ай бұрын
❤❤
@fanitakile
@fanitakile Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ለአንቺ ያዳረገው ፀጋ ባረካት ለሁለችንም ያድለን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@yalemsileshi1291
@yalemsileshi1291 Жыл бұрын
አሜን ዲያቆን ልዑልሰገድ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ እንድንሰማ ይህንን ፕሮግራም ስላዘጋጀህልን እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 Жыл бұрын
ክብር ለመድኅኒአለም እና ለእናቱ ለወላዲተአምላክ ይሁን🙏 ልኡሌ መጋቢ እንዲሁም እህት አዳነች እግዚአብሔር በረከታችሁ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን በፍቅር ነው የሰማነው ቶሎ አለቀብን አሁንም በጉጉት እንጠብቃለን🙏
@mimimegersa3765
@mimimegersa3765 Жыл бұрын
ላች የደረሱልሽ ቅዱሳን በሙሉ እንደየክብራቸዉ ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ አሜን እህቴ እመቤቴ እና ቅዱሳኖች ላንቺ እንደደረሰሱች ለሁላችንም ይድረሱልን
@tigistayele5813
@tigistayele5813 11 ай бұрын
ይለያል የኔ አምላክ የሱ የፈጠረውን ማን ማጨናገፍ ይችላል እናቴ እመቤቴ ውለታሽ ልዩ ነው እናትና ልጁ ክበሩልኝ እልል እልል እልል ብያለው ❤❤❤❤❤❤❤
@ibsakooibsako826
@ibsakooibsako826 Жыл бұрын
በእውነት ውስጤ በጣም እያለቀስኩኝ ነው ያዳመጥኩት ከአህምሮ በላይ ነው፡፡ እህታችን እመቤታችን ለአንቺ ያደረገችልሽ ድንቅ ነገር ለሁላችንም በቤታችን ገብታ እንቆቅልሻችንን ትፍታልን አሜን አሜን//
@saraadugna5137
@saraadugna5137 Жыл бұрын
ስለሉሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ እመቤቴ ማሪያም ደረሰችልሽ የእውነት እያለቀስኩ ነው በተለይ የመጨረሻውን የሰማሁሽ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁንልን ለአንቺ የደረሰልሽ ለእኛም ይድረስልን በፀሎት አስቡን መርዓተ ሥላሴ ወለተሐና ዐመተ ማሪያም 🙏🏽
@kidistalem7600
@kidistalem7600 Жыл бұрын
የእኔ ልዩ እናት ለእኔማ የተለየች ናት ስለ እሷ ለመናገር ሳስብ እንባየ ነው ሚሞላ ቃላት ያጥረኛል እናቴም እህቴም ጏደኛየም ሁሉም ነገሬ ናት ብቻ እስትንፍሴ ሚስጥረኛየ ምርኩዜ ደካማነቴን በደሌን ሳትመለከት ሙሉ የሆንኩባት ማረፊያየ🥰🥰🥰🥰
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ የእመቤታችንን ታምር እና የቅዱሳንን ተራድኤነት ነው የመሰከርሽልን እዱሁ ለአንች የተደረገው ለሁላችን ይደረግልን ዘንድ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን ::
@hirutbekele1892
@hirutbekele1892 Жыл бұрын
ሰላሙ ይብዛላችሁ እህቴ እና ወንድሙች የህቴ ምሰክርነት በጣም በጣም ያሰተምሪ ነው ብዙ ነገር ተማርኩበት ላንች የደረሰው የማ ፍቅር ፀሉት ካልኪዳን ረዲኄት የተክልይ በረከት የሐቡነ ሐብተማራያም በረከት ላንች የደረሰው ለእኛም ይድረሰልን ሁሉም በየቤቱ ሰቃይና መከራ እየደረሰ ነው በፀሉትሸ አሰቢኝ እህታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ታራክሸን ሰላካፈልሸን ...
@user-hv9ql6ul4n
@user-hv9ql6ul4n Жыл бұрын
አሜን አሜን እህቴ ለተቸገረ ሁሉ የድንግል ምልጃ የቅድሳን የሰማዕታት በረከት ቸርነት ይግባልን
@user-nq4xe4te9y
@user-nq4xe4te9y Жыл бұрын
አብነ እጨጌ ዩሐንስ ለምሰክረነታቸው ያብቁኝ እኔንም እህቴ በጣም ድንቅ ታምር ነው ክብር ምሰጋና ይድረሰው ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱሰ ክርስቶስ ።
@yo-di-t
@yo-di-t Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አንችን የረዱሽ ቁዱሳን አባቶቻችን እኛንም ይስሙን ይርዱን በረከታቹ ይድረሰን ለሁላቹም ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ እኔ በእውነት በእህታችን መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ አለመታደል ሆኖ እኔ ቡዙ ህልም አያለሁኝ ሲነጋ ግን እረሰዋለሁኝ እና የእህታችን ግን ከእውነት ጋር ስለሆነ አትረሳውም ታድለሻል እማ ፍቅር ለሁላቹም በያላቹበት ትጠብቃቹ ትጠብቀን ኣሜን
@user-hc8dk9zz6c
@user-hc8dk9zz6c Жыл бұрын
አሮን በጣም አድናቂው ነኝ የልጆች አስተዳደግ አስገራሚ ለብዙዎች ምሳሌ መሆን የሚችል አባት የታደለ ቤተሰብ
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Жыл бұрын
የአምላካችን ስራ ድንቅ ነው ምን ያልቃል ተወርቶ በእታችን ላይ የሰራው ታምር ድንቅ ነው ከሞት ወደ ህይወትን ሚመልስ ጌታ ሞታችን በሞቱ ድል የነሳል አምላክ ለኛ ለልጆቹ አሳልፎ ለጠላታችን የማይሰጠንአምላካችን ክብሩ ከአጥናፍ አስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን በመደነቅ ነበር የጠላትን ውጊያ ሳዳምጣት የነበረ ተመስገን እህታችን ጠካራ ነሽአስተማሪ ነገር ነው የአባታችን የአቡነ አብተማሪያም በረከት በሁላችን ላይ ይደር ክብር ለድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን
@mulatwaayehu171
@mulatwaayehu171 Жыл бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው። እህታችን እመቤታችን ከነልጇ ጋር ያደረጉልሽ ፈውስ በጣም ትልቅ ነገር ነው። እመቤቴ በሁላችንም ቤት ትገኝ። አሜን።
@ayelechzkarige29
@ayelechzkarige29 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ታምር እግዚአብሔር የወደደሽ እህታችን እንዴት ተመስጨ እንዳዳመጥኩት ልነግራችሁ አልችልም እንየም የአቡነ እጭጌ ዩሀንስ ዘጸግሮ አርገውልኝ ምስክርነት አልሰጠሁም ለደጃቸው ያብኩኝ እመሰክራለሁ
@user-hv9ql6ul4n
@user-hv9ql6ul4n Жыл бұрын
ውይ እህቴ ስለተደረገልሽ ነገር መስክሪ እስክትሄጄ አትጠብቂ ባለሽበት መስክሪ በጣም ምጠብቁሻል ሳይመሰክር ከቤቴ እንዳይወጣ ይባላል እና ባለሽበት መስህሪ በረከታቸው አይለይሽ
@ayelechzkarige29
@ayelechzkarige29 Жыл бұрын
ስደት ላይ ስላለው ነው እሽ እናቴ
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዉትን ያሠማልን❤❤❤❤❤
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Жыл бұрын
የምትናገሪው ሁሉ በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው መምህር ተስፋዬ አበራ መምህር ግርማ ወንድሙ የሚያስተምሩት እውነት እንደሆነ ባንቺ ላይ ተማርኩ እናመሰግናለን ለምስክርነትሽ
@henokhailu3095
@henokhailu3095 Жыл бұрын
ልኡሌ ፈጣሪ ይባርክህ ይህን የመሰለ ኘሮግራም ስለ አዘጋጀህልን እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ ላንቺ የደረሰች እመብርሀን ለእኛም ትድረስልን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ አሜን❤
@fetleworkwakessa4434
@fetleworkwakessa4434 Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው። እልልልልልል እሰይ የኔ እህት በጣም ደስ ይላል ስልአንቺ ውስጤ በደስታ ሞላ። ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን።
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 8 ай бұрын
ተአምር ነው። ላንቺ የደረሰ የአምላክ ቸርነት ለሁላችን ይድረስልን🙏 እመቤታችን ድንግል ማርያም፣ ጻድቃን ሰማእታት በተሰጣቸው ቃልኪዳን ክፉውን ይሰሩልን። መከራችንን ያርቅልን🙏 ልጆቻችንን ልቦና ሰጥቶ ልባቸው ወደ ኃይማኖታቸው ይመልስልን🙏💕🍇🪴🌷🍀🌹💐🌺
@tgegisttgegist1238
@tgegisttgegist1238 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ያሰማል መምህራችን እዚህ ያላችዉ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅዱሳን ዝክር የመቢን ሰብሰክራይብ ላይክ ሺር በማድርግ ቤተሰብ ይሁኑ በክርሰቶሰ ፍቅር 💐💐💐
@thhghh745
@thhghh745 Жыл бұрын
አሜን እማብርሀን ምስገና ይድረስህ እህታችን ለአንች ያሰማችሁ እም አምላክ ለእኛ ም ትስመልን አሜን አሜን አሜን
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
ስላማይነገረ ስጦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን እጅግ የሚደቅ የእግዚአብሔር ስራነው። አለም እንዲሰማው ስላደረክ ልኡል እናሰግናለሁ ።በእውነት ቃለህይወት ያሰማልንበቤቱ ያፅናልን❤😢😢 የሰው ህይወት የምታሰቃዬ መተት ድግምት የምታሰሩሁሉ ይብቃችሁ ንሰሀግብ ሲኦል ነው የሚጠብቃችሁ።ተው እኔም ምስክርነኝ ወንድሜ ለሰረግ ሀገረቤት የገባወንድሜ አሳብደውት ቤተሰብ ለብዙ አመት ሲሰቃይ መጨረሽ በእንጦጦዋ በእማ ፍቅር በእመቤቴ ማርያም ፀበልዳነልን ብቻ ለሁሉም ተመሰገነ ።😢😢ሴጣንይፈረ አንድቀን እኔም እግዚአብሔር ብዙ ያደረገልኝእመሰክራለሁ ።እድሜ ይስጠኝብቻ። ቤትኛው አጋጣሚ የተደረገላችሁ መስክሩ ።በሰውፊት የሚመሰክርልኝ እኔደግሞ በሰማያዊ አባቴ ፊት እመሰክርለታል ብሎ በቃል ተናግሮዋል ብቻነመሰገን
@marthaawlachew1647
@marthaawlachew1647 Жыл бұрын
ሁላችሁንም ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማችሁን ምስክርነት ወንጌል ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ በፀጥታ መስማት ስለፈለኩ እያረፍኩ እያረፍኩ ነው የሰማሁት ዝም ብላችሁ መስማታችሁ በጣም ደስ ይል ነበር ለብዙአችን ልክ እንደ ስብከት ነበር
@genetberket2069
@genetberket2069 Жыл бұрын
በእውነት ቃለህይውት ያስማልን እህታችን እመብርሀን እንድ ድርስችልሽ በኛም ህትውት ገብታ ትፍውስን እመብርሀን የመስቀሉ ስጦታችን ትጠብቀን ስው ከአጋንት የባስ ትንኮል እየስራ ስው ለማጥፍት የሚያድርጉ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችው እንካን ለመመስከር አበቃሽ እህታችን መጋቤ በርከት ቃለህይውት ያስማልን ሉሊ ይህንን ምስክር ስላቀርብክልን እናመስግናልን በእውንት 🙏🙏🙏
@user-ib4gh7lr6q
@user-ib4gh7lr6q Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ ኤህታችን ወንድሞቻችን
@milatibebu4072
@milatibebu4072 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይግባት የአምላክ እናት
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Жыл бұрын
በፀሎትሽ አስብኝ አስካለ ማርያም ከነልጆቿ ብለሽ እንቆቅልሽን ፍችው ብለሽ ተባረክ
@user-hv9ql6ul4n
@user-hv9ql6ul4n Жыл бұрын
እመብርሀን ከአንቺ ጋር ትሁን ብዙ ከመጨነቅ ትንሽ መበርከክ ዋጋ አለው ፀሎት በበዛ አደለም ልብሽን ሰተሽ ለደቂቃ ተንበርከኪ ስሟን ለተራ ፈጥና ደራሽ ናትና ትድረስንሽ ትጎብኝሽ
@mesertmesfen5599
@mesertmesfen5599 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ድንቅ ነው የፈጣሪ ቸርነት የድንግል ማርያም የቅዱሳን አማላጅነት
@hirutanegash8251
@hirutanegash8251 Жыл бұрын
የሚገርም ድንቅ ምስክርነት ነው ይህ ፊልም የሚመስል እውነተኛ ምስክርነት እና የእግዚአብሔርን ምህረት እና ቸርነት የድንግል ማርያምን እና የቅዱሳኑን አማላጅነት ተራዳኢነት ስለስማሁ እንዲሁም ስለተማርኩበት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ስሙ ከአጥናፍ እስካጥናፍ ከፍ ይበል አሜን ❤️❤️❤️❤️ እናንተንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏽
@yodithailu216
@yodithailu216 Жыл бұрын
እግዚአብሄር. ለልጄ ይድረስልን
@mandefirolulieabebaw
@mandefirolulieabebaw 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ::
@mehertmomberger8720
@mehertmomberger8720 Жыл бұрын
እኔም አመተማሪያም የእመቤታችን መልስ በፍጥነት ነዉ ።ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን!!!
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልእልልል እልልል እመብራሃን ወላዲተ አምላክ የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም የሚሳናት የለምና ክብር ምስጋና ይድርሳት !!!
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 4 ай бұрын
እናቴ እመቤቴ የጌታችን የመዳኒታችን እናት ወለላይቱ ለኔም ትልቅ ተአምር አድርጋልኛለች ክብር ምስጋና ይግባት ለናቴ ለመቤቴ ከዘለአለም እስከዘለአለም❤❤❤❤❤❤
@user-dc6fw3qi8l
@user-dc6fw3qi8l Жыл бұрын
እልልልልልል ይህንን ያደረገ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን ለእም አምላክ ምስጋና ይገባታን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
እህታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ጻዲቁ አባታችን የአቡነ ሐበተ ማርያም በረከትና እርድኤታቸው ይደርብን ይደርባችሁ የሁሉ ፈጣሪና አሰገኝ በቅዱሳኑ የሚመሰገን በሰጠን ነገረ ሁሉ የተመሰገነ ይሁንልን ያውም ከሳማይ በላይ ሰማይ የከበደችና የከበርች እመብርሃን ሰለሰጠን ዬኔ እመቤት ክብር ምስጋና ይደረሰሽ
@Maeteb
@Maeteb Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ልመናዋ ግን እንዴት ደስ ይላል! "እመብርሃን አኔም እንዳንቺ ልጅ ማቀፍ እፈልጋለሁ" የየዋሃን ፀሎት። እመብርሃን አንቺን እንደሰማች የእህቶቼን ፀሎት ትስማ!
@user-hv9ql6ul4n
@user-hv9ql6ul4n Жыл бұрын
አሜን አሜን ትሰማለች ስሟን ለጠራ ለተበረከከ ቀና የምታደርግ እናት አለችን
@fantu1fantu215
@fantu1fantu215 Жыл бұрын
አሜን እልል ልብ ልብ ክልል ክልል ክልል ክልል አሜን በእውነት ውድ እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ውድ መምህሮቻች ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 Жыл бұрын
እልል በሉ አመስግኑ የሜገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤ላንቺ የደረስች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን አሜን❤
@user-lk1kd2vw1l
@user-lk1kd2vw1l 6 ай бұрын
ይህንን ተአምር ለመስማት ያበቃኝን እግዚአብሔር ይመስገን እናንተንም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውስድ እናቴ እመቤቴ ክዳንምህርት ለእርሷ የደርሽ ለሁላችንም ድርሽ እህቴ በጣም ታድለሻል እግዚአብሔር ልጆችሽን ለዘላለም ይጠብቅልሽ አንችንም
@zuwede2250
@zuwede2250 Жыл бұрын
ልዑል እኔም ብዙ ስለእመቤታችን የምመሰክረው አለኝ
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ተአምራት ተነግሮ አያልቅም ትክብረልን እህታችን እናመሰግናለን
@romange5198
@romange5198 Жыл бұрын
ሉሌ እውነት አልክ እኔ የማውቀውን ስለተናገርክ በጣም የሚደንቅ ከፈጣሪ በላይ ዶክተር ማመናችን ያሳዝናል ።
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 Жыл бұрын
ወይ ግሩም እጹብ ድንቅ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ በእውነት የቅዱሳን ጥበቃ አሁንም አይለይሽ🙏
@keralem
@keralem Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!!!!!!!!!! እመብርሐን ክብር ምስጋና ይገባሻል እናቴ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@alfanasbahrain6962
@alfanasbahrain6962 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና እመቤታችን ላንቺም እንደሰማች ለሁላችንም ትስማ❤❤❤
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 Жыл бұрын
በማርያም ስራህ ድንቅ ነው የሚገርም ትልቅ ትምህርት እህቴ በርች እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን 🙏🙏🙏
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
ኡህህህህ እናቴ እመቤቴ ሆይ 😭😭😭😭😭ልጅሽ መከራ የተቀበለበት ደሙን ያፈሰሰበትን መስቀል በእግርሽ ላይ ታትሞ የሚያበራ ለሰው ልጅ መታዬት ምን መታደል ነው ! 😭 እናቴ ሆይ እንይሽ እባክሽን እኛንም ባርኪን እንይሽ እናቴ ሆይ ድረሽልን 😭 የእኛ መመኪያ እመቤቴ ሆይ አንች ለእኔ ምግብና መጠጤ ነሽ ከዚህ ዓለም ሃሳብ ከዚህ ዓለም ግርግርና ሁከት ሃሜት ጥል ክርክር ይልቅ ቀኑን ሙሉ ያንችንና የልጅሽን ድንቅ ተዓምር መስማት ከሁሉ ይበልጣል ። እህታችን ታድለሻል በጸሎት በርች ። እኔ ግን እንኳን ፊቷን አይቼ እንዲሁም በስእሏ ፊት ችዬ መቆም አልችልም ።በሰው እጅ የተሳለች ስእል እንዲህ ካማረች በአካል ብትገለጭ ምን ልሆን ነው ብዬ በፊቷ አለቅሳለሁ ። እንጃ ገና ሳስበው እጅግ ከውበትዋ የተነሳ መሬት ላይ የምዘረር ይመስለኛ 😭😭😭😭 ለእኔ እመቤታችንን ሳስብ በራሱ እንባዬ ይፈስሳል ስለ እርሷ ችዬ መናገር አልችልም ። እናት አድርጎ ከመስቀሉ ስር ለሸለመን አምላካችን አባታችን መድኃኒዓለም ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን ❤🙏 እመቤታችን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሆይ ክብርሽ ይስፋ የናቁሽ ሁሉ ከእግርሽ ጫማ ስር ይወድቃሉ ክብርሽ ይስፋ አሜን 🙏
@weynshetzewde6960
@weynshetzewde6960 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስግን ሙሉነው ይስማሁት 😊
@memeazanaw655
@memeazanaw655 Жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው በእምነቴ እንድበረታ አድርገሽኛል እመብርሀን ለኔም ትልቅ ድንቅ ነገር ነው ምታደርግልኝ የስዋን ድንቅ ስራ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል
@menengetahun4963
@menengetahun4963 Жыл бұрын
እልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል የአቡነ እጨጌ አምላክ የተመስገነ ይሁን የእኛንም ከላያችን ላይ ያንሳልን እመቤቴ ለአንቺ የደረስችልሽ ለቤተስብሽም የደረስችልሽ ለእኛም ትድረስልን ኢትዮጵያንም ከእስራቷ ይፍቱልን አሜን
@mesryedesta2435
@mesryedesta2435 Жыл бұрын
እልልልልልል አሜን ለእመቤታችን ክብርና ምስጋና ይግባታል። አባታችን ቅዱስ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ በረከታቸው ይደርብን ለእኔም ለሀጥያተኛዋ ልጃቸው ይድረሱልኝ አሜን። ለኔም ብዙ ብዙ አርጋልኛለች ባደባባይ ምስክርነት የምሰጥበት ጊዜ እሩቅ አይደለም
@hir3699
@hir3699 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እህቴ አዲ እውነት አመስለም እኮ!!! ምንኛ የታደልሺ ነሽ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ታምር ተደርጎልሺ መስማት ስንችል።እናቴ እመብርሀን ላንች እንደደረሰችልሺ ለአእኛመወ ትደስልን🙏🙏🙏
@user-td5vl2sv2w
@user-td5vl2sv2w Жыл бұрын
እህታችን ላች የደረሱ ቅዱሳንመላክት ለሁላችንም ይድረሱልን አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ፈጣረ አብዝቶ ይባርካችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እኔም ብዙ ታምራት ተርጎልኛል በኔ በዳካማዋ አንደበት መግለፅ ቤከብደኛም ግን መመስከር አለብኝ ፈጣሪ ለ ሀገሬ ያብቃኝ ወለ ፃድቅ ብላችሁ አስቡኝ እደ ፈጣሪ ፍቃድ መስከረም ላይ ወስኛለሁ እግዝአብሂር የዛሰውይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜንአሜን
@woinshetashine232
@woinshetashine232 2 ай бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ በጥሞና ነው ያዳመጥኩት ለአንቺ የደረሰ ለሁላችንም በውሰጣችን ያለውን ቆጠሮችንን ይፍታልን ከአንቺ የተማርኩት በቅን ልቦና መፀለይና መሰገድ መበርከክ እንደሆነ ተረድቼአለሁ ሰለዚህ አንቺን የረዳ አምላክ ለአኛም ይርዳን
@fifi-ts7kq
@fifi-ts7kq Жыл бұрын
Egzabhier ymesgn!!! Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!! 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲
@fana4463
@fana4463 8 ай бұрын
እልልልልልል ላንች የደርሰ ለኛም ይድርስልን ክብር እና ምስጋና ልድንግር ከነ ልጅዋ ተመስገን ❤❤❤
@user-hs2lw5sp3u
@user-hs2lw5sp3u Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን. በእዉነት ድንቅ ምስክርነት ነዉ. እግዚአብሔር ፈቅዶ ኤኔም የተደረገልኝኝ እንድመሰክር. ይርዳኝ
@ephremmilion639
@ephremmilion639 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ቃለህይወት ያሰማልን።ላንቺ የተለመነች እመብርሃን ለኛ አጥያተኛ ባርያዎቿ ተማልዳ ታማልደን እህታችን በእውነት በዕምነት ቶሎ ለምንዝል ለኛ ጥሩ የማበርቻ ቃል አምላክ ባንቺ ላይ አድሮ እንዲያስተምር ፈቅደሻልና ፀጋውን ያብዛልሽ 😊
@wwoldaw2609
@wwoldaw2609 Жыл бұрын
እመብርሃን በጣም ስለምትወድሽ ብዙ ታምር ስለሠራችልሽ በጣም ደስ ብሎኛል ለእኔም ዓይኔ ብርሃኔ መሪዬ ምርኩዝ ብዬ የምጠራት ባለውለታዬ ነች እስዋን ስጠራ ችግሬ ሁሉ ይፈታልኛል ሁልጊዜ እጠገቤ ያለች ነው የሚመስለኝ ልቾቼንም ሁልጊዜ ትጠብቅልኛለች
@mf9681
@mf9681 Жыл бұрын
Same experience about the 2nd testimony (about your pregnancy)❤❤❤ Glory be to God 🙏🏾
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Жыл бұрын
ስለ መይነገር ስጦታ እግዝአብሔር ይመስገን❤❤❤
@masreshsz1422
@masreshsz1422 Жыл бұрын
ሰማይንና ምርን የፈጠአ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ለአገራችንም ሰላም ይሥጠን አሜን
@meskeremMarkos-2116
@meskeremMarkos-2116 Жыл бұрын
የእመብርሃን ሥራ ድንቅ ነው ፡የቃል ኪዳኗ እመቤት ለኛም ትድረስልን አሜን፡፡
@mebratchiquala2510
@mebratchiquala2510 Жыл бұрын
እግዚኦ ይምን ጉድ ይምን ታእምር ነው ምን አይነት እምነት ቀናሁብቨ በጣም ቀናሁብቨ እህቴ ያንቺ በረከት በሁላችን ቤት ይግባ
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ነገር ነውየነገረችን እህታችን እናመሰግናለን ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረሰ እናታችን ድንግል ማሪያም።
@hiwettiakabo2751
@hiwettiakabo2751 Жыл бұрын
Kal hiwet yasemaln Imebrhandnk nat le gnam mskr lai yabkan kbr msgana le Igzabiher 👍👍👍♥️♥️♥️🌻🌻🌻🌻🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@askalmeshrebtube7057
@askalmeshrebtube7057 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይግባቸው ሆዴን አሞኝ እንካ የሀብትየን እምነት ስቀባ ተሎ ይተወኛል ሀብትየ እወዳቸው አለሁ በጣምም
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል የአቡነ ጪጌ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ድንቅ ነው በእውነት መታደልም መመረጥም ነው
@genetfrankenberger5112
@genetfrankenberger5112 Жыл бұрын
ይህንን እየስማሁ እግዚሀብሄር ለኔ ያደረገልኝን ሳስብ አነባሁ በምክነያት ነው ደግሞ የሚያደርገ ቃላት የለኝም እግዚሀብሄርን የምገልጽ በት
@user-dy1xs4xd4o
@user-dy1xs4xd4o Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egtheabher yemsegen.
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን : አንቺም እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ ካንቺ ብዙ ትምህርት አግኝተናል፤ በርቺ
🎈በሽታ ስጠኝ እና ደጅህን ልርገጥ 📍ባለታሪኳ ፍሬ ሕይወት
1:35:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 121 М.
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
🚫➡️🛠️ DIY Asphalt Repair: Transforming Potholes Step-by-Step! 🛣️
00:54
Crafty Champions
Рет қаралды 87 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 4,2 МЛН
🛑ኑ ይህን ድንቅ ተአምር ስሙልኝ፣ እዩልኝ📍
1:06:56
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 236 М.
አደከምሽኝ አዲስ ሙሉ  ፊልም (Adekemshign )New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:03:01
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 49 М.
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 2,4 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 4,6 МЛН