የመጨረሻዋ ድንቅ ልጅ

  Рет қаралды 741,942

Donkey Tube

Donkey Tube

6 ай бұрын

⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
tally.so/r/m6NeRY
⏩ ፊደሏ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
tally.so/r/31Vxgl
Today's guest of Wonder Children is Mariamawit Tewodros and she is the daughter of artist Marta. The baby has already entered the world of acting and advertising, and she also does gymnastics using social media. When Mariamawit grows up, she wants to be strong in gymnastics and make her country famous. During her time with comedian Eshetu, she also did a very entertaining acting competition.
የዛሬዋ የ ድንቅ ልጆች እንግዳ ህፃን ማርያማዊት ቴዎድሮስ ስትሆን የ አርቲስት ማርታ ልጅ ነች:: ህፃንዋ ገና ካሁኑ ወደ ትወና እና ወደ ማስታወቅያ ስራ አለም የገባች ሲሆን ማህበራዊ ገፅንም በመጠቀም የ ጅምናስቲክ እንቅስቃሴዎችን ታደርጋለች:: ማርያማዊት ስታድግ በ ጅምናስቲኩ ጠንክራ ነመቀጠል ሃገርዋን ማስጠራት ትፈልጋለች:: ከኮሜድያን እሸቱ ጋር በነበራት ቆይታ እጅግ አዝናኝ የሆነ የትወና ውድድርም አድርጋለች::
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu

⏩Call for Registration
◼የአንድ ሰው ሂወት +251938212020
◼ወጌሻ KZfaq class +251975516360
◼የቃላት ውድድር +251938212020
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
የመጨረሻዋ ድንቅ ልጅ #kids #show #final #dinklejoch #selamtesfaye #actor #famous #comedianeshetu
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #kanatelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #final #dinklejoch #selamtesfaye #actor #famous #comedianeshetu #kids #show
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 509
@user-yr3zm7lg9h
@user-yr3zm7lg9h
መቋረጥ የሌለበት ፕሮግራም እኮነው አሼ ለምንይቋረጣል
@Hamarich_arts
@Hamarich_arts
ነገ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏
@geniyemahritlij6710
@geniyemahritlij6710
ለምን ይቋረጣል ቢያንስ ይፋ አድርጉት በጣም አሪፍ ፕሮግራም እኮ ነው ለምን...😭
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l
በፈጠራችሁ አታቋርጡት እኛ ደክመን አረፍ ስንል የምንከታተለዉ ነዉ❤😢😢
@netsanete1578
@netsanete1578
ልጅ እንደ ልጅ ሲሆን ነው ውበት ሽቶ ሳይሆን ሰው ማክበር ማካፈል አስተምሩዋት
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p
ብዙ የተደበቁ ልጆች አሉ በፍጹም ይሄ ፕሮግራም እዳይቆም ብሊስ
@kadotube9947
@kadotube9947
ሰለፊ ወድሞች እባካቹህ ስትና ስንት ሰለፊ እህቶቻችን አሉ ኒቃባቸው ለብሰው ሰለፊ ወድሜ እንጂ አላገባም እያሉ ሚጠብቁ እድሜያቸው እየገፋ እናተ ደሞ በእድሜ ትንሿ ካለገባን እያላቸው አያሳዝንዋችሁም እዴ አለማወቋችሁ ነው እንጂ የአሄራ ሀጃህ ምጠቅምህ በሰል ያለችዋ ነበረች ወጠጤዋ ከምታገባ እባካችሁ እያሰባችሁ ወንድምች አንቺም እህቴ አብሽሪ እደ ሉል ተሸፍነሽ የጌታሽ ቃል በማክበር ትዳር አይመጣልኝም ብለሽ በፍፁም እዳታስቢ አንቺ ውድ ነሽ ውዶቹ እንጂ አያገኙሽም ታገሺ የሁለቱም ሀገር ስኬት ሚገኘው ከትእግስት ጋ ነው ሶብሪ አብሽሪ ዱኒያ የፈተና አገር ነች ታነሺ አላህ ኸይር ሁሉ ይግጠመን ባጠፋነው ጥፋት እሱ ዘንድ ያለው ኸይር አይከልክለን
@fikirtmesganew2000
@fikirtmesganew2000
እሼ በማሪያም በምንም ሁኔታወች ውስጥ ብትሆንም የ ድንቅ ልጆችን ፐፕሮግራም አታቋርጠው ምክኒያቱም ልጆች ከማዝናናት ባሻገር ብዙ ወላጆች መማር አለባቸው፡፡ እሼ ፈራው ለምን ብትለኝ ልክ እንደ ድንቅ ልጆች ሌሎች ፕሮግራሞችም እዳይቆሙ ፈራው ምክኒያቱ አንተ በምትለቃቸው ስራወች ከግዚያብሄር ቀጥሎ ከአለመኖር ወደ መኖር ከሚያስቡ ሰወች አንዷ ነኝ እግዚያብሄር ይመስገን እናም ብዙ ሰወች እደእኔ እዲድኑ እፈልጋለሁ ሁሉንም ፕሮግራሞችህ ለብዙ ሰው ያስፈልጋሉ ፡፡ ማርያምን ከልቤ ነው እሼ
@MiMi-pk9ci
@MiMi-pk9ci
የኔ ቆንጆ እግዚያብሄር በሞገስ ያሳድግሽ ለቁምነገር ያብቃሽ ነገርግን እኛ በተለይ አውሮፓ በተለያየ አለም ያለን ኢትዬጲያውያን ልጆቻችንን አማርኛ ለመናገር ያላቸው ጉጉት ሳይ ምነው ሃገሬ ሆኜ ቢሆን ኖሮ እላለሁ ለምን አገር ያሉ ልጆች የአማርኛን ሽሽት ሳይ ይገርማል ነገርግ ልጆች አንድ ኢትዬጲያዊ በአማርኛ ከጠየቀ መልሳችን አማርኛ ቢሆን ይመረጣል❤️❤️
@nunubelete8142
@nunubelete8142
እሼ ድንቅ ልጆች በመቋረጡ ከልቤ አዝኛለሁ ግራ የገባኝ😳🙄😳 በምን ምክኒያት ነው የማይተላለፈው ? 😢😢😢
@SevenApp21
@SevenApp21
ኧረ እሼ ፕራንክ ነዉ በለኝ
@addiskassa5241
@addiskassa5241
ድንቅ ልጆች በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ show የምርጦች ምርጥ ነው ፕሮግራሙ ሁሉም የእዕድሜ ክልል የተወደደ show ነው እስካሁን በዚህ መልኩ የተወደደ show አለ ብዬ አላስብም እና እሼ እባክህ ይሄን የመሰለ ትምህርት ሰጪ አዝናኝ ፕሮግራም ከቆመ እኛ ምን ይወጣናል እሼ ።
@Dm-uu8rs
@Dm-uu8rs
አይቆረጥ የምትሉ be like 😂😂
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069
አረ እሼ እንዳይቋረጥ በጣም ምወደው ፕሮግራም ነው ድንቅ ልጆች በጣም ደስ ይለኛል
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t
ድንቅ ልጆች ስለነበርን ቆይታ እናመስግናለን እሽቱ ከዚህ የበለጠ የተሻለ ነገር ይዘን እንደምትመጣ አልጠራጠርም 😍😍😍😍😍😍😍
@trr1069
@trr1069
አንሰማህም አባቴ እነሱ ናቸዉ የሚአዝናኑን በዚህ ሰአት እሼ ዋዋዋዋ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu
ድንቅ ልጆች ሊቋረጥ ነዉ ለማንኛዉም በምትሰራዉ ስራ ሁሉ እግዚአብሄር ይርዳህ ❤❤❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671
ለምን ይቆማል በጣም እኮ ነዉ የምንወደዉ እረእሸቱ በሰላም ነወ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027
ምን አለ የሁላችንም ልብ እንደ ህፃናት ንፁህ ቢያረግልን ማስመሰል አይችሉ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ምታምር ልጅ እናትዋ መሳይ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN
ለምን ይቋረጣል?ኡፍ ልጆች ፍቅር ናቸው 🥰🥰🥰
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 48 МЛН
ማን ነው በረዶ ውስጥ የሚገባው? @ComedianEshetuOFFICIAL
14:50
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 312 М.
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 153 М.
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00