የ መምህር ግርማ ወንድሙ መጽሐፍትና ንዋያተ ቅዱሳት የሚሸጡበት ቤተ- ሳይዳ በ መምህር ግርማ ወንድሙ በዛሬው ዕለት ተባርኮ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ።

  Рет қаралды 75,416

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

3 жыл бұрын

Пікірлер: 728
@kesishailemelekotgirmatube7285
@kesishailemelekotgirmatube7285 3 жыл бұрын
በቅርቡ ቋሚና ሕጋዊ እውቅና ያለው መደብር እስከ አሁን ድረስ ባለመኖሩ፤ መጽሐፍቶቹንና ንዋያተ ቅዱሳቱን ለማግኘት በሚል ሕዝበ ክርስቲያኑ አላስፈላጊ ድካም እዳይስተናገድ እባካችሁ ቋሚ ቦታችሁን ንገሩን እያለ ምእመን በጠየቀው መሰረት እነሆ፥ የአባታችን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ መጽሐፍትና ንዋያተ ቅዱሳት የሚሸጡበት ቤተ- ሳይዳ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ተባርኮ ተከፈተ ቤተ-ሳይዳ ማለት በእብራይስጥ ትርጉሙ የምሕረት ቤት፣ የጸጋ ቤት፣ የፈውሰ ቤት የሚል ፍቺ ይኖረዋል፡፡ እንደሚታወቀው መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እስከ ዛሬ ድረስ በማለዳ መያዝ ቅጽ ፩፣ ቅጽ ፪ እና አባዶን የተባሉ ሦስት መጽሐፍቶችን አበርክተውልናል፡፡ አዲስ በቅርብ ቀን የሚወጣ ( የሰው ቃርሚያ ) የሚል መጽሐፍ በቅርቡ ቀን በገበያ ላይ ለማዋል ዝግጅት ላይ ነን! እንዲሁም እነዚህን መጽሐፍት ጨምሮ ቅባ ቅዱስ፤ እጣን፤ መቁጠርያ ስዕል አድኖ ፤ መዝገበ ፀሎት ፤ አርጋኖ ፤ ፀሎተ ባርቶስ ፤ ዘቢብ ፤ የመልአከ መንክራት አጥንትትን የሚያለመልሙ ( CD ) በአባታችን እና በሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ የተሰጠባቸው የተለያዩ የጸሎት ቤት መንፈሳዊ መገልገያ ንብረቶችን በቤተ-ሳይዳ መደብር ያገኛሉ፡፡ በል እንግዲህ ሰይጣን የት የት ይሆን መግቢያህ ? እግዚአብሔር ወፍጮ በቀስታ ነገር ግን የእውነት ይፈጫል የስራ ሰዓት ፦ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 2፡00ሰዓት እስከ ምሽቱ 1፡00ሰዓት ድረስ አገልግሎት እንደምንሰጥ እናሳውቃለን የቦታው አድራሻ ፦ ጌታሁን በሻህ ሕንፃ ፊትለፊት ከአክሱም ሆቴል ጎን ሃያሁለት ሁለት ባቡር መሻገሪያ በስተቀኝ እንደተሻገራችሁ ፊትለፊት ያገኙናል ለበለጠ መረጃ ለዚሁ አገልግሎት ብቻ የሚውል በእነዚህ ስልክ ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ጋር መደወል ይቻላል 0942175037 0919959995 P.O.Box 25084 Code 1000 ይህ ስልክ ሌላ አገልግሎት አያስተናግድም > መዝ.120፥4 በኖህ ዘመን የነበሩት አሿፊ ሰዎች፤ ውስጣቸው ተቀምጠው ነፍሳቸው ላይ ስለሚያሾፉት ክፉ መንፈሶች መንፈሳዊ ግንዛቤው አልነበራቸውም፡፡ ለምን አልነበራቸውም? ምክንያቱም ወደ ሰማይ አምላክ ቀና የሚሉበትን የመንፈስ መገዛት ስለተነፈጉ፤ ወደ ምድር አቀርቅረው ተቃንተው የሚኖሩ መስሏቸው ሳይኖሩ ሞቱ፡፡ ዛሬስ ስንት ሰው እየኖረ እየመሰለው በእያንዳንዱ ቀን ወደ ሞት እየጠጋ ይሁን? ኖህ የጥፋት ውሃውን ደመና ያየው ከውስጡ በኩል ነው፡፡ እየመጣ ያለውን የማያቋርጥ የውሃ ሙላት የተረዳው በነፍስ ቃል በኩል ነው፡፡ ዛሬም ስለ አምልኮት ኃይልና ስለሚመጣው አደገኛ ዘመን ትረዱ ዘንድ የምትችሉት መንፈሳዊ ሰው ለመሆን ወስናችሁ አምልኮትን ከጀመራችሁባት ቅጽበት አንስቶ ነው፡፡ "የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃል።" (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 4፥3)
@alem152
@alem152 3 жыл бұрын
💚💛❤👍👍👍👍
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 3 жыл бұрын
Esssey des ylal enkuwan dess alaschu dess blonal lenante tsgawuna bereketu yabzalaschu lenanm tdersluna kegzabher gara amyen amyen amyen hulunm egzabher ybarkow
@user-rp2hg1ur2p
@user-rp2hg1ur2p 3 жыл бұрын
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Betam dess belognal Hulun lederege leul Egziabher simu yetemsegena yihun Amen x3 🙏🙏🙏 Tsegawun yabzalachu Rejim Edeme Ena Tena yestilen. Le Abatachin Antenm Egziabher yibarkih wendemachin kesis Hayilemelekot Girma
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏አባታችን አባ ግርማ ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 3 жыл бұрын
አንድ ቀን እኔም እንደሌላ በርሶ ፀጋና በረከ መዳን ለኔ ሆነ የምልበት ቀን ይናፍቀኛል አባቴ🤲🤲🤲
@netsanetmartine9548
@netsanetmartine9548 3 жыл бұрын
ውይ ወንድሜ እኔም የምመኘው ይኸው ነው ንግስቲቱ አማላጁቱ ትርዳን
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
Habtamu ayzok ye Amlak fekad yechmeribet bereta Hager bet lale sew kelal new bewich lalene gin ,, Memhir Girman kemagnet Medhanyalemi maggnet saykel aykerim !! endet tenkeratetku meselachu sewum tesfa yaskortal !! andandu demo ene astemirewignal efewsalehu yelal !!! gud eko new enante !!! ahun demo Agafariwochum weyane sehed debzachew teftowal esti biq kalu tesfa enadergalen Gud bel Gonder !!!! Germen semetu German,, swisszerLand semetu wedezaw Talyan sehedu Talyan !!! ay engideh biye merogn tewkut Amlak befekede Gize yehonal !
@user-st9ig8hx2h
@user-st9ig8hx2h 3 жыл бұрын
በጣም እኔም የዘወትር ፀሎቴ ነው እግዚአብሔር ይርዳን➕️✍️🤲🙏
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁላንም እሱ በቸርነቱ ይርዳን
@user-hl7wy2lg2o
@user-hl7wy2lg2o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሚ ከጤና ጋ ይስጣቸው ባባቴ እጅ መባርክ የናፍቀው ላይክ አባታችን በእጀወ ለመባርክ ያብቃን ስደተኛ ልጆቹወ ነን እግዚአብሔር እድሚ ከጤና ጋ ይስጥልን
@sarkysool2341
@sarkysool2341 3 жыл бұрын
እኔ እህቴ
@user-hl7wy2lg2o
@user-hl7wy2lg2o 3 жыл бұрын
@@sarkysool2341 😍🥰🙏
@user-zl9pf5mz5m
@user-zl9pf5mz5m 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏👏👏♥️♥️♥️🌹💞💞💞
@wonshet
@wonshet 3 жыл бұрын
እኔ መቸነዉ ሐገሬ ገብቸ የፈለግሁትን መቁጠሪያ የፀሎት መፅሐፍ ቅባቅዱስ ሁሉንም የማገኝበት ቀን እየናፈቀኝ ነዉ
@user-ye6so3ms1e
@user-ye6so3ms1e 3 жыл бұрын
እኔም 😥😥😥
@amarech7991
@amarech7991 3 жыл бұрын
Enes
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
እምእም😭
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 3 жыл бұрын
@@damenechafaroayanadamenech7678 እህቶቼ የት ነዉ ያላቹ?
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 3 жыл бұрын
Awent betamm🙏🙏🙏🙏🙏😢😢
@jerryat3217
@jerryat3217 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍እሰይይይይይ እልልልልልል እልልልልልል ጠላት ሆይ እርር ድብን ይበል!!!ሁሉ በሱ ሆነ ተመስገን ስደት ያለን ሁላችን ለዚ በረከት ያብቃን 😭
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እኔ ኮራሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን
@alema.tefari1816
@alema.tefari1816 3 жыл бұрын
Selma endmn alh kasiss haylakote ebkh tekeklgaw selk setan
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 3 жыл бұрын
እንዴት ያምራል ቀሲስ ሀይለመለኮት ለአባትክ ደርሰክ ዛሬ ላይ እንዲ አይነት ነገር በማየቴ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አባቴ የድካሞን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈሎት ምርጥ አባቶች አቦነ መቃሪዋስ እና አባታችን መለአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የተወደዳችሁ አባቶች ናችሁ 💚💛❤💚💛❤
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባትህ እኔ የቀየሩ የነፍስ ማረፊያዋ የት እንደሆነና ልጅ ማሳደግ ቤት መምራትና ታማኝ ሆኖ መገኘትን ያስጠኑኝ ደግ አባቴ ነበሩ::እግዚአብሄር ይመስገን ትዛዛቸውን ፈፅሜአለሁ መርማሪው እሱ ያውቃል አባ ግን መንገዱን በደንብ አስይተውኛል መርተውኛል::ደግ አባታችሁ ለእኔም የንስሃ አባቴ:: በእጁ ላይ ያስቀምጥልኝ ምንግዜም እማረሳቸድኝው መካሪ አባት እርስዎን ሰለተኩልኝ እናመስግነው አመስግነው አለሁ:: ተመስገን------
@user-rp9lv5gj7j
@user-rp9lv5gj7j 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን. ኑኑኑኑኑኑኑ የተዋህዶልጆች አብረን እንዘምር ዛሬ ደስብሎናል የሚል ላይክይስጥ እኔደስብሎኛል 100 መቶ በመቶ ሃገርቤትብሆንኖር አደኛገዢ እኔነብርኩ
@sne1896
@sne1896 3 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 3 жыл бұрын
የመላእክት አለቃ ልዑል ቅዱሰ ሚካኤል የራማው ልዑል ቅዱሰ ገብርኤል ልዑል ቅዱሰ ሩፋኤል ልዑል ቅዱሰ ራጉኤል ልዑል ቅዱሰ ዑራኤል አባታችንን ይጠብቃችሁ።
@user-sn1sc3zx3j
@user-sn1sc3zx3j 3 жыл бұрын
አሜን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
አሜን
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 3 жыл бұрын
አሜን
@jdjsddjd3098
@jdjsddjd3098 3 жыл бұрын
አቤቱ አምልኬ ለኛ ልሀጥያን ብለህ ይህን ያርከው ለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀን ወጣልን..... የእውነት አባታቺን "ሁሉ በርሱ ሆነ ያለ እርሱ የሆነስ የለም "ይላል የ እግዚአብሔር ቃል ሰለስሙ እግዚአብሔር የተመሰግነ ይሁን........ በተልይ ለኛ ለአርብ አገር እና ልመላው ሰድትኞች ሰም ረጅም እድሜና ጢና ይስጥልን ይወልዱት ይባርክ ምምህር
@user-vd4wc7ml3n
@user-vd4wc7ml3n Жыл бұрын
እሰይ አባታችን በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አሎት በብዙ ጭንቅ ውስጥ ነኝ አባቴ ወለተ ገብርኤል ብለው በጸሎቶ አስቡኝ
@fekirtesolomon9844
@fekirtesolomon9844 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን በጣም ነው የምወደዎት እግዚአብሔር ቢፈቅልኝ በአካል በአገኝዎት የዘወትር ፀሎቴ ነው አባታችን
@enayko5471
@enayko5471 3 жыл бұрын
Be tekekel yalfal holunem Eyashinefe Amen🤲 amen🤲 amen 🤲Egezabhre 😭☝️yemesgen Abatachin melaake menkirat memerhe girma wondemu nurolegn 🤲
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
መምህር፡ ቀሲስ ሀይለመሎኮት እግዚአብሔር አምላካችን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፀጋውን በረከቱን፡ ያብዛልን
@hawwiidarajee2303
@hawwiidarajee2303 3 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN Elellelelelelele Elelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelel
@bilenkebede5212
@bilenkebede5212 3 жыл бұрын
Esaye Abatachen Egzyabhare yemasegen🙏🙏🙏🙏
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 2 жыл бұрын
እግዛብሆር ይመስገን ይመስገነው እዴት ደስ እዳለኝ ፍጣሬ የአባቶቻችን እድሜከጤና ጋር ያድልልን አሜን
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 3 жыл бұрын
እግዚያቤር.ይመስገን.ሀገራችን.ስንገባ.እንደልባችን.ገዝተን.ለመባረክ.ያብቃን.ክብርምስጋና.ይግባው.ታድለናል.ልልልልልልልልበጣም.ነው.ደስ.ያለን.
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ ያልተበከሉ የፀሎት መፀሃ እናገኛለን መፀሃፍ ቅዱስም እንደዛው በብዛት አሁን ገበያ ላይ ያሉት መፀሃፎች በፍጹም ትክክል አይደሉም ውስጣቸው ያለአግባብ የገቡ ቃላቶች ይገኛሉ ሊታሰብበት ይገባል ስንገዛ አስተውለን መሆን አለበት ያባታችን ቤት ይህን ችግርም ይቀርፍልናል አባ እናመሰግናለን በረከታቸው ይድረሰን ወንድማችን በርታልን
@user-yq1ms6zc7y
@user-yq1ms6zc7y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን በአይነቱ ልዩ የሆነ እንዴት ያምራል አባታችን መላከመንክራት ግርማ ወንድሙ ዘእም ነገደ ተክለሐዮማኖት የኛ ልዩ አባት ቀሢሥ ሐይለመለኮት ግርማ በጣም በጣም በቃ እጅግ አርገን እናመሠግናለን ቡራኬያችሁ ይድረሠን ደሥ ብሎናል እንኳን ደሥአለን አምላክ ተመሥገን
@tsion5088
@tsion5088 3 жыл бұрын
ገበያ ላይ ያሉት መጻህፍት ትክክል አደሉም ማለት ልክ አደለም። ሌላው መጽሀፍ ነጋዴ እንዳይሰራ ማድረግም ሰግብግብነት ነው ።
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw 3 жыл бұрын
@@tsion5088 ለማለት የፈለኩት እሳቸው ጋር ብቻ ለማለት አይደለም አብዛኛውዎቹ መፀሃፎች የተበከሉ ናቸው ነጋዴውም የመፀሃፎችን ልዩነትና የት ቦታ አላስፈላጊ ቃል እንደተጨመረባቸው ብዙም አያውቀውም መሸጣቸውን ብቻ ነው አንድ ነገር የገጠመኝ መዝሙረኛው ዳዊት ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የሚለውን ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ ምድረበዳ ትዘረጋለች ይላል እና እንደዚህ አይነቱን የተሳሳቱ ነገሮችን ማስተዋል አለብን ይህ ንዋይ ቅዱሳን መሸጫ ይህን ችግር ይቀርፍልናል ለገንዘብ ሲባል የተግበሰበሰ መፅሃፎችን ከመግዛት እንተርፍለን ባይ ነኝ
@ruthmime73
@ruthmime73 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ ቀሲስ በጣም ደስ ብሎኛል ! የክርስቲያኖች ፋርማሲ ነው። እጣኑን ፣ መቁጠሪያውን፣ ጧፉን፣ሻማውን፣ የጸሎት መጽሐፉን፣ ቅባቅዱሱን ... ለአንድ ክርስቲያን የሚያስፈልገው በሙሉ በአንድ ቦታ ማግኘት በአባቶች የተባረከ በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ለፈቀደ አምላክ ይክበር ይመስገን።
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 3 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ደስ ይላል አርብ ሚያዚያ 1ቀን 2013 ቤተ ሳይዳ የነዋየ ቅድሳት መሸጫ መደብር ሔጄ ነበር ከሞጆ ከተማ ነበር የተነሳሁት አባን ባላገኛቸዉም ባስተናጋጆቹ መስተንግጆ እና ትህትና ተደስቻለሁ የክርስትና ስሜንም ጠይቀዉኝ ሀይለ ማርያም ብያቸዋለሁ ረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ከነ ቤተሰባቸዉ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደው እማምላክ እርጅኝና በአባቶች ልባረክ አገሬ ገብቸ አምላከ እስራኤል እርዳን አባታችንን እንዳገኛቸው አገሬ ገብቸ ልባረክ በሀጥያት እንዳለሁ አትጥራኝ አምላኬ
@cellphone5055
@cellphone5055 3 жыл бұрын
አቤት መታደላችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በረከቱ ለሁላችንም ይድረሰን
@elenikelemu4364
@elenikelemu4364 Жыл бұрын
አባታቾ በጤናና በእድሜ ያኑርልን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን እግዚአብሄር እመቤቴ ትጠብቅልን እኔን ስደተኛዋን አፀደ ማርያምንም በሰላም ወደ ህገሬ ተመልሸ በእናንተ እምባረክ ያድርገኝ ❤❤❤❤❤
@sarabya4574
@sarabya4574 2 жыл бұрын
ኑሩልን መምህሮቻቺን ቀሲስ ሀይለመልኮት ጀግና የባቱልጂ እመቤቲ ትጠብቅልን
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 3 жыл бұрын
Amen amen amen zmarye mlkete ysmalene
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏 አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን ሁላችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብለወ
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ስለመረጠኝ እድለኛ ነኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እድሚያችሁን እረዘም ያድርግልን አባታችን
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ክብር ምስጋነ ለእርሱ ይሁን ዛሬም ዘወትርም
@kidestmelese.7204
@kidestmelese.7204 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን እሣቸውን የሠጠን አምላ ብዙ ሠው ሲፈወስ በጣም ደስታ ይሠማኛል እግዚአብሔር ፈቅዶ ደግሞ አንድ ቀን እኔ የምፈውሥበት ቀን ናፈቀኝ አባታችን መምህር ግርማ ሺ አመት ኑሩልን
@nahtnaelnegasi5934
@nahtnaelnegasi5934 3 жыл бұрын
አባታችን መልዐከ መንክራት መመህር ግርማ ወንድሙ ፣ አባታችን የምስራቅ ኢትዮጵያ እንዲሁም የሱማሌ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አባ መቃርዮስ እና የመልካም ዛፍ ፍሬ የሆንከው ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማን በሁሉም መልዐክ በሁሉም ሰማዕታት ፣ በእግዚአብሔር ባለሟሎች የበለጠ የበዛ ፀጋ በመድኃኒዓለም የተሞላችሁ ሁኑ አሜን 3 × ፤
@eyobaddis8989
@eyobaddis8989 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ድንቅ አምላክ ነው ይህንን ያሳየን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሠው ይህን የሚሆንበትን ቀን እንመኘው ነበር
@mimifirew1943
@mimifirew1943 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ይባርኩኝ በረከትዎ ይደርብኝ እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ያብዛልዎት
@halivone7919
@halivone7919 3 жыл бұрын
ወይኔ መታደል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም አወኳችሁ ታድየ ከአህዛብ አጥቶ ይሄን እደይ ያደረገየድግል ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን ስለዝማሬው የዝማሬ ባለቤት ዝመሬ መላዕክትን ያሰማልን 🥀🥀🥀🥀👏
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እንኳን ደስስ አሎት ጠላት ዲያቢሎስ ቅጥል ይበል ሩህሩህ አባታችን ይህ ሁሉ ለእኛ ብለው ነው መቁጠሪያውን ገዝተን ይህንን ቅድመ ጠላታችንን ማቃጠል ነው እሰይይይይ አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@woinshetyemaryamlig1252
@woinshetyemaryamlig1252 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሥለማይነገር ሥጦታው የበርክቱ ተካፉይ ያድርገን እማምላክ ወለላይቱ ድንግል ማርያም በስላም ለሀገሬ አብቄኝ እናቴ
@genetkebede3396
@genetkebede3396 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል አባታችን እድሜ ጤና ያድልልን ከነቤተስቦ!!!
@hiwotfekadu1347
@hiwotfekadu1347 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ግርማ የሰድትኞች አባ ት ድሰታዬ መግለፁ አቅተኜ እግዚአብሔር ይመሰገነ
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
"ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን" ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን ።
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹👍👍👍❤❤💋💋🙏
@mulugetakindu2119
@mulugetakindu2119 3 жыл бұрын
እልልልልል ተመስገን የሳቸዉን መቁጠሪያ ለማግኘት ያልጣርኩት ጥረት አልነበረም ክብርና ምስጋና ሀይልና ጌትነት ለዘላለም አምላክ ይሁን
@user-ht4wo1qq7u
@user-ht4wo1qq7u 3 жыл бұрын
ኣሰይ አልልልልልልል በጣም ደስ ይላል ተዋህዶ ሃማኖተ ለዘላኣለም ትኑረ አግዛብሀረ ይመሰገን
@user-lc8of7ir8q
@user-lc8of7ir8q 3 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመናቸው የተባረከ ይሁን
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኔዐለም ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y 3 жыл бұрын
egzabher yimsgen Abatachin egzabher edme ena tena yesitilin yakoyelin Amen 🤲🤲🤲❤❤❤
@mulu109
@mulu109 3 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን በረከታቸው ይደርብን በእውነት በጣም ደስ ይላን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@user-cv6fi5cj1j
@user-cv6fi5cj1j 2 жыл бұрын
አምላካችን በርሶ ላይ አድሮ የመዳናችን ምክንያት ስላደረገሁ በጣም እድለኛነት ይሰማኛል🤲🤲🤲🤲እኔም እንደ ወገኖቼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ትዕግስትሁ ግን ይገርመኛል..
@user-gj1sk4qq9f
@user-gj1sk4qq9f 3 жыл бұрын
ተመስገን ጌታየ ዕድመ እና ጤና ይስጣቹ አባታችን እና እኔ እፈልጌ ነበርኩ ግን ደሞ ስእዲ ሃገር ያለሁ አባታችን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ሊባኖስ ብላቹ እግዚአብሔር ብሰላም ከመለሰኝ ከዚህ የተባረከ እና የተቀደሰ መግዛት ሙጀቴ ነዉ
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን
@user-pc7el5wu6i
@user-pc7el5wu6i 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንካን ደስ ኣላቹ አባየ እድሜውን ያርዝምልን እግዚአብሔር ኣምላክ ለኣገሬ ያብቃኝ መድሃኒ ዓለም በኣባቴ እጅ ለመባራክ በህልሜ ኣገኙን እኔና ኣንድ ጋደኛ ስልካቸው ስጡን በጣም ደስ ብሎኝ እውነት መስሎኝ ጥዋት ስነቃ ለካህ ህልም ነው እሰከ ለደካማዋ እህታቹ ከኔ የበረታቹ በጸሎታቹ ኣስብኝ ወለተ መድህን ብላቹ
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💕💕
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላህክት ያሰማልን እዴት ደስ ይላል በረከታችሁ ይደርብን ቀሲስ ሀይለመለኮት ግርማ በረከትህ ይደርብን
@Sara-xn7ji
@Sara-xn7ji Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለዚህ አበቃወት! እርስዎ ትልቁን ድርሻ እየተወጡ ነዉ:: ጠላታችንን እንድናዉቅ መፃም መፀለይ መስገድ መቁረብ የፀሎት ቦታ ማዘጋጀትን እና ያዘንን ከዘርማንዘር ሲዋረድ የመጣዉን የቤት አምላከ እየተባለ የሚመለከዉን እንዲሁም በንስሐ አባት ስም የሚሰራ የጥንቆላ ስራን እንድናዉቅ ትክክለኛ የሐይማኖት አባቶችን የለየንበት በእርሶ አስተምህሮ ነዉ እድሜና ጤናን ፈጣሬ ያድሎት እያልኩ የምሰጠዉ ምስክርነት ታላቅ እህቴ ከቤተሰብ የተወረሰ ጨሌ እና ሌሎችም የአምልኮት ስርአቶችን ታከናዉን ነበር ይህንን ስርአት የሚፈፀመዉ በ ቤተክርስቲያን የበአላት ቀን ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን አርስዎን ለማግኘት ያደረገችዉ ፍለጋ ባይሳካም ባስተማሩት የፀሎት ስርዓት ፈፅማ አሁን ንሰሐዋን ጨረሳ ስጋ ወደሙን በመቀበል ላይ ትገኛለች አባቴ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ቢሰሩ የበለጠ ህብረተሰቡ ይጠቀማል አገልግሎታችሁን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባርክላችሁ አሜን::
@tsehaytsegaye6563
@tsehaytsegaye6563 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen elelelelele elelelelele elelelelele 🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏kali hewot yasemaln
@appaappapa881
@appaappapa881 3 жыл бұрын
እግዚአብር በሰላም ላገሪ አብቶኝ መጥቸ ለመገልግል የአምላክ ቅዱሰ ፍቃድ ይሁንልኝ
@munaabdu7359
@munaabdu7359 3 жыл бұрын
ይህ ሁሉ መድከም እኛ ከአጋንንት እስራት እንድንወጣ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል አባታችን ከዚህ ምንም ጥቅም አያገኙም ብዬ አምናለሁ እና ወገኖቼ ቅባቅዱሱን መቁጠሪያውን የፀሎት መጻሕፍትን እየገዛን እንፀልይ እንጹም እንስገድ ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜነን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን........................
@sammobule2072
@sammobule2072 Жыл бұрын
ስለህልም ነገር እግዛአብሔር ይመስገን👏🙏💖💖💖💖
@yohanskiros-ny2st
@yohanskiros-ny2st 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተመስጌን መድሀኔአለም ክርስቶስ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ እናመሰግናለን ስለምትሰጠን መረጃ ለጥቅማችን እንጠቀማለን አምላክ ይጠብ ቅልን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wubalemmaleku9548
@wubalemmaleku9548 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስይላል ከሁለት ወር በፊት መጥቸ መፃፋ እንኳን ማግኘት አልቻልሁም ነበር አሁን እደፈለግን ማግኘት እንችላለን በእውነት በጣም ጥሩ ነው ያረጋችሁ እናመሰግናለን እድሜና እና ጤና ለሁላችሁም ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 3 жыл бұрын
እልልልልልልአባታችንእድሜናፀጋውንይስጥልን እዲሁም ወድማችን ቀሲስ ሀይለመለኮት የስራዘመናችሁንይባርክላችሁ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንን ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።እልልልልልልል።እልልልልልልልልልልልእልልልልልልልል።እልልልልልልልልልልልልልል።እልልልልልል።።እልልልልልልልል።እባቶችችንን።እሜን እሜን ።
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባትና ልጅ በኡነት በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው አድስ ወድማችን ድምፅህ ደስ ይላል ዘምርልን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
@appaappapa881
@appaappapa881 3 жыл бұрын
እልልልልል በጣም ደሰ ብሎናል እድሜ ጤና ይሰጥልልን ለሁላችሁ
@adnaaginio2954
@adnaaginio2954 3 жыл бұрын
ቃል የለኚም ስለሁሉምነገር እግዚብሔር ይመሠገን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 жыл бұрын
በጠም ደሰ ይልላ አባትችን እግዝአብሔር ርጀም እደም ይሰጠልን የአግልጋሎት ዝማናት እግዝአብሔር ይበረክልን ጸሎትችው በረክትችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ አባትችን
@hshhshahgag8737
@hshhshahgag8737 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አዲስዬ ፀጋውን ያብዛልህ ድምጽ ህልዩ ነው በእውነት በ ቤቱ አይ ለይክ
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባትና ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ አሜን✝️💒☝️🙏
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን ከተመስጌን ሌላ ላንተ ምን ይከፈልሀል ያንን ሁሉ አሳልፎ በነፃነት ለዚህ መብቃት የሱ ስራ ነው አባዬ እድሜና ፅጋውን አብዝቶ ይስጥልኝ በረከትዎ ይደርብን
@timmelkateihiti5298
@timmelkateihiti5298 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል የተዋህዶ እቁዎች ጠክሩ በርቱ ሀይልን በሚሠጠኝ በክርስቶሥ ሁሉን እችላለሁ ፊልጶስ 4፥13
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
አሜን !!! አብ የተከለው አይነቀልም ያድጋ በፀጋው ለዘለዓለም የወይን ግንዱን የተደገፈ ያልፍል ሁሉንም እያሸነፈ አሜን በእውነት ቀሲስ ጽሁፍህ ትምህርትህ ናፍቆናል እድሜና ፀጋ ለብጽዕ አቡነ መቃርዮስ ለመምህር ግርማ ለቀሲስ ሀይለመለኮት ክርስቶስ ያብዛላችሁ
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ አባቴ ስደተኛ ልጀወት ነኝ ለሃገሬ አብቅቱኝ በጀወት ለመባረክ ያብቃኝ የአገልግሎቱን ዘመን ያርዝምልን
@temsgenamelaki7579
@temsgenamelaki7579 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አባቴ አሜን አሜን አሜን
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 3 жыл бұрын
ተመስገን አባታችን ከዚ በላይ ከፍ በሉልን በረከትዎ ይድርብን ዞላ uk
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👄👄👄💋👄🖒🖒
@rahelkibrom1510
@rahelkibrom1510 3 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ወንድማችን ቀሲስ ሀይለመለኮት አንካን ደስ አሎት
@bushaduhalu9160
@bushaduhalu9160 3 жыл бұрын
ስለመይ ነገር ስጦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ጠላት ይውደቅ እግዚአብሔር ይክበር አሜን አሜን አሜን👏👏👏🌺🌺🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mabruh6344
@mabruh6344 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💛❤💚🙏🙏🙏🙏🌷🌷💐💐🌿🌿🌹🌹🌹😢😢😢😭😭😭😭💒💒⛪💒🙏
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አብ የተከለው አይነቀልም ያድጋል በፀጋ ለዘለአለም አሜን ወድማችን በርታ አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ እናመሰግናለን ለምታርጉልን እክባቤ ለህዝቡቻቹ ከናተ በሁላ የኛ ትጋት ይጠበቅብናል በፀሉታቹ አትርሱን ወለተ ሰማአት ከነቤተቤ እናተን የመሰለውን ያብዛልን ጠላትን ልቡና ይስጥልን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን አባታችን
@user-rl4ol5zh7g
@user-rl4ol5zh7g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደስ ሲል አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኛም ሀገራችን ገብተን ለበረከት ተካፋይ ያድርገን 🙏♥️♥️♥️♥️
@bizuneshergete3100
@bizuneshergete3100 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር.ይመስገን.ሌላምን.ይባላል.ለአባታች.እረጅም.እድሜና.ጤና.ይስጥልን
@hiwotendriyas3509
@hiwotendriyas3509 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen faruu ergamootaa sii haa dhagesisuu💚💛❤🙏
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በመክፈታቹህ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን🙏 እኛ ስደተኞችም በሰላም ለአገራችን ያብቃን ተካፋይ ያድርገን🙏
@berhani5698
@berhani5698 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችንም የአገለግሎትክን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርክልን💓🙏🙏
@asterkiros2549
@asterkiros2549 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ስላደረሰን!!
@solisolizewduzewdu4521
@solisolizewduzewdu4521 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሽ አመት ኑሩልን
@meseretguta2035
@meseretguta2035 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@hewj527
@hewj527 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mekonin7988
@mekonin7988 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጸጋና በበረከት ያቆይልን
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN zemarea melakete yesemalena 🤲🤲🤲⛪⛪⛪😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gfbgggggx4331
@gfbgggggx4331 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዘለቹ
@user-sn1sc3zx3j
@user-sn1sc3zx3j 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከታቸው ይደርብን
@user-kg9rp5en9f
@user-kg9rp5en9f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን
@taymoztaymoz2903
@taymoztaymoz2903 3 жыл бұрын
Elelelelel Elelelelel Amen Ameen Amen Amen Amen Amen Amen
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልእንኳን ደስ ያአላቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አባታችን እርጅም እድሜ ይስጥልን የኛ ውድ ስጦታ በረከታቹን ይደረብብን አሜን እልልልልልልልል ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን የበረከቱ ተሳታፊ ያአድረገን
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን ❤💒🤲
@giona-wi8898
@giona-wi8898 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያለህን ሽጥና ለድሆች ሰጥተህ ተከተለኝ ይላል:: የኛ አጥማቂዎች ደግሞ ደሀውን ዘርፈው ይከብራሉ:: አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@user-qz1fq3vv5m
@user-qz1fq3vv5m 3 жыл бұрын
በቅርቡ ሀገሬ እገባለሁ መጥቼ እገዛለሁም እባረካለሁ በሰላም እንድገባ አስቡኝ በፆሎታችሁ በማርያም ስም ። እግዚአብሄር ታላቅ ነው ይህን ያደረገ አምላክ ምስጋና ለሱ ይድረሰው አሜን ፫ ።
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 3 жыл бұрын
EGEZABHER Amelaki YEMESGEN
@yeemariyamilijii2270
@yeemariyamilijii2270 Жыл бұрын
Amen 🙏 amen 💖💖💖🙏 amen 💖💖💖💖💖
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
"የሚያልፍ ሕዝብ" ሁል ጊዜ የሚያነቃን ትምህርትMemehir Girma Wondimu Video 577 ከዘመኑ መንፈስ ትውልድ ይዳን
30:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 15 М.