ሊመጡ አልወደዱም! ልዩ ትምህርት በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

  Рет қаралды 63,610

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Жыл бұрын

#Subscribe_Share_Like_Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
እግዚአብሔር ለአባቶቻችን በዘመናቸው ሲያሳየቸው የነበረውን የፍቅሩን ስጦታ እኛ ለማየት አልታደልንም፡፡ ምክንያቱም ተለይተን አልወጣንም፡፡ ከልምዳችን አልተለየንም፡፡ በዓለም ውስጥ ከሰበሰብነው እውቀት አልተለየንም፡፡ ብዙ ገንዘብ ለማምጣት ከምንደክምበት ቦታ አልተለየንም፡፡ በመሆኑም ከአባታችን ቤት በስተኋላ ባለ የቤተሰብ ሰንሰለት ውስጥ ራሱን አስገብቶ በስውር ተዳብሎን የቆየው አጥፊው መንፈስ፤ እግዚአብሔር ያዘጋጀልንን እንዳናይ ከሰማያዊ እውነት፣ ከመለኮታዊ ምሪትና ከእምነት ኑሮ ለይቶ ወደ ዓለም አወጣን፡፡
አንድ ጊዜ ቆም እንበልና እስኪ ትውልዳችንን እንመልከተው፡፡ እንዴት እየኖርን ነው? ምን እያስተናገድን እንገኛለን? ምን እያየንና እየሰማን ነው? የዕለት ዜናዎቻችን ምን ይናገራሉ? ኸረ የሰማይ አባታችን ቃል የሚለው እንዲህ ነው፡፡ "ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ።"
ልዩ ትምህርት
7ቱ የመወለድ ባሕርያቶች
( የሚጠፋ ትውልድ! )
1 ( የምናየው ይወለዳል )
2 ( የምንሰማው ይወለዳል )
3 ( የምትናገረው ይወለዳል )
4 ( የምታስበው ይወለዳል )
5 ( የምንሰራው ይወለዳል )
6 ( ዘመን እና ጊዜ ይወለዳል )
7 ( የምትመገበው ይወለዳል ).
በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

Пікірлер: 330
@Eden-tc1sj
@Eden-tc1sj Ай бұрын
የህዎትን ትክክለኛውን መንገድ ሰላሳዩኝ በእድሜ ዘመኔ ሳመስግኖት አኖራል🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አውነት ነዉ የኛ አስማት ሰግደት ፀሎት አና ቅዱስ ቁርባን ነዉ. አርሶን የሰጠን አመላክ ቀዱሳን የክበር የምስገን.❤❤❤
@mulubelay3831
@mulubelay3831 9 ай бұрын
የኔ አባት ድካማቸው ሳስበው 😢እውነት ነው የኛ አስማት መፀለይ መስገድ ቅዱስ ቁርባን መውሰድ ናቸው❤
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
ብርሐን ለፃድቃን፥ደስታም ለልበ ቅኖች ወጣ❤ እመብረሀን የጠላትን ስሩን ትንቀልልን ❤አባታችንን ሳይ እረጋጋለሁ።እረረረረረጅጅጅጅምምምምም እድሜ ለአባቶቻችን
@monaa1226
@monaa1226 Жыл бұрын
L Holm
@yabsera6872
@yabsera6872 Жыл бұрын
እድሜና ጤና፣ያድልን
@yabsera6872
@yabsera6872 Жыл бұрын
አባታችን
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 7 күн бұрын
ኣባታችን፡ረጅም፡እድመ፡ይስጦት፡መዳናለም፡ብግዛብሕር፡በጾሎት፡ኣስቡኝ፡ገነት፡ክእንግልዝ፡
@user-iy9cs6ps1b
@user-iy9cs6ps1b Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን እኛንም በቸርነቱ ከእስራታችን ኤፍታህ ይበለን
@user-le1oe7rn1l
@user-le1oe7rn1l Жыл бұрын
❤አሜን ለእኔም አባ ጠልዩልኚ በአካል ካየሀቸውቆየሁ ይናፍቁኛል የርብኛል ሁላ
@meskeremhartmann8781
@meskeremhartmann8781 Жыл бұрын
​@@user-le1oe7rn1l😊😊😊😊😊
@meskeremhartmann8781
@meskeremhartmann8781 Жыл бұрын
😊
@meskeremhartmann8781
@meskeremhartmann8781 Жыл бұрын
😊😊
@meskeremhartmann8781
@meskeremhartmann8781 Жыл бұрын
​@@user-le1oe7rn1l😊😊😊😊😊😊😊😊
@desalegnshewarega185
@desalegnshewarega185 Жыл бұрын
የኛ አስማት ፀሎት ስግደት(ያምልኮ) እና መቁረብ ናቸው አባትችን እንዳው ምን ብለን በምን ቃል እንገለፃችሁ ኑሩልን አባታችን
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m5alhZpy05PMe4U.htmlfeature=shared
@user-to7jj1bz3w
@user-to7jj1bz3w 5 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንኖህን ያርዝምልን
@ayelewoldegebriel9365
@ayelewoldegebriel9365 10 ай бұрын
ውድና የተከበሩ አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጠዎት አሜን አሜን አሜን አሜን በፀሎት አይርሱን የእኔታ
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 17 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜወን ያቆይልን አባታችን በእጃችሁ ለመዳን ለመባረክ ያብቃኝ ጨንቆኛል😢😢😢😢😢
@user-yo6vh8xz7t
@user-yo6vh8xz7t 4 ай бұрын
የኔአባቴ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በሄዳቹሁበት እመ ብዙሀን ከልጅ ጋር ከክፉ ትጠብቃቹሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ❤❤❤❤❤
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 11 ай бұрын
የኔ እንቁ አባት ቃለ ሒዎት ያሰማልን ።ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@user-rt8bz9pv1z
@user-rt8bz9pv1z 15 күн бұрын
አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢
@martategegn5153
@martategegn5153 7 ай бұрын
ረጂም እድሜ ለኣባታችን በረከትዎ ይደርብን❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ
@user-fe3il8ly4v
@user-fe3il8ly4v 7 ай бұрын
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን!!! ቸሩ መድሃኔ ዓለም አባታችን እናታችን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ፀጋውን ታብዞሎት እድሜ እና ጤና አብዝታ ትስጥልን!!!❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
@Kidanemihiret
@Kidanemihiret Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m5alhZpy05PMe4U.htmlfeature=shared
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 4 ай бұрын
አባታችን ሰው የሚለው ነገር ስለማያጣ ምንም አይግረሞት! ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ሲያሳድዱት የነበሩት እኮ በቤቱ የነበሩት ናቸው!
@martagirma6938
@martagirma6938 Жыл бұрын
አባቴ በጣም ናፍቀውኝ ነበር .... ስላየዎት በጣም ነው መንፈሴ የተደሰተው ። ሰው አርገውኛል እና አመሰግንዎታለሁ ። እግዚአብሔር አምላክ የማቱሣላን እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥልኝ ሁሌም እማፀነዋልምሁ ...እሜንንንንንንንንንንንንንንንን ......እኔም ፈጣሪ አምላክ አንድቀን ከርሶ እንደሚያገናኘኝ አምናለሁ አሜንንንንንንንንንንንንንንንን...
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 4 ай бұрын
❤❤❤Long Live our father and GOD Blessed U and families.
@bezawitabera9764
@bezawitabera9764 8 ай бұрын
ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።በረከታቸው ይድረሰን🙏🙏🙏🙏😇😇😇
@dfghfghhj6982
@dfghfghhj6982 2 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤
@MWANJESHAKILAHATIENO-bc6my
@MWANJESHAKILAHATIENO-bc6my 5 ай бұрын
❤❤❤ጉሩም ትምርት እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤❤በረከቶት ዪደረብን ለአገራችን ሰላም ለእዝብችን❤❤❤❤ አባቴ በፀሎቶት ያስብን❤❤❤
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq Жыл бұрын
አባ በረከትዎ ይደርብን ለእርስዎ ያየሁትን ራዕይ አግኝቼዎት ብነግሮት ደስ ይለኝ ነበር በፀሎትዎ አስቡኝ ያቆይልን አሜን
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ውድና የተከበሩ አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጠዎት አሜን አሜን አሜን አሜን በፀሎት አይርሱን የእኔታ❤❤❤❤
@zubaidaimammohamed4641
@zubaidaimammohamed4641 11 ай бұрын
የኔአባት እግዚብሄር የአገልሎት ዘመኖት የርዝሞልን
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 11 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልን አባታችንእድሜእናጤና ይስጥልን
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
የኔ አባት 🥹🥹🥹🥹ቃለህይወትን ያሰማልን 😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ ነፍሴ ትረሰርሳለች የእርሶን ትምህርት ስሰማ
@user-qg2ub5iy2v
@user-qg2ub5iy2v Жыл бұрын
Ewunet new ❤❤❤
@dawiteyob5399
@dawiteyob5399 2 ай бұрын
የኔ ኣባት እድሜ እና ጤና ኣብዝቶ ይስጦት ህዝቡን እንዲድን
@shitabadeg-hj3iz
@shitabadeg-hj3iz 11 ай бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን መንገስቱና ፅድቁን ያውርስልን አባ በፀሎታችሁ አስቡኝ ችግር ላይ ነኝ ወለተ ፃዲቅ
@sabidiptube6812
@sabidiptube6812 Жыл бұрын
❤yen wed abat Nurulegn. Egeziabher edem na tena yestote. Btam Ewedotalew Abayeyeee
@harunbezabhe4571
@harunbezabhe4571 Жыл бұрын
Amen Be Teslot Asbuge Kidane Mariam.
@merhawittedros394
@merhawittedros394 Жыл бұрын
Egzaebiher Edmen Tienan yebzahalkum Aba 🥰 🥰 🥰 amen amen amen qale hiwet yesmalna
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Ай бұрын
Yinurulin abatachin Amen
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 6 ай бұрын
የኛ አባት እረጅም እድሜ ያኑርልን
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam Жыл бұрын
የኔ አባት ኑሩልን ❤ይፍቱኝ ወለተ ስላሴ በጸሎት አስቡኝ 😢
@tigistmek6617
@tigistmek6617 5 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን
@user-cf2oq2zt6w
@user-cf2oq2zt6w 4 ай бұрын
እናመሱግናለንአባታቺን
@user-uo4si8tq2k
@user-uo4si8tq2k Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባየ በፀለተ አስብኝ ወለተ ማርያም ስደተኛ ልጅህ አረ መቸ ነው ሃገር ምግብ አይይይይ😢😢😢የኔ ነገርእናቴ ማርያም ስደት አሳጥርልኝ አባየ ግን የት ነው እምገኝ 👏👏👏
@adislasti4907
@adislasti4907 Жыл бұрын
Yene Abat kale hiwot yasemlen tsegawun yabzlot Regim edime ke tena gar yestot Yenen Edime kenso le Erso yestelgn eniye maltekem swu negn yene Abat nurilgn be Erso temert eniye genzebe tabarkolegnal Aba ke Erso bezu tamerlwu Regem Edime yanorot ye zemenu meskelkel lemn sel be Erso temerart Mels Agegnalwu Etsenanalwu Nurelgn kale hiwot yasemlen Ameen Ameen Ameen be tselotachu Asebugn Tsege Mariam belachu melkam yetmeret gize yehuneln mastawolun Yasdelen Ameen Ameen Ameen
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-ni2nw4st1h
@user-ni2nw4st1h Жыл бұрын
ተመስገን አባቴ አይጥፉብን በእጆ የምንፈወስበትን ቀን ያቅርብልኝ በሰዉ አገር ስለርሶ ብዙ ሰማሁ ብዙ ፈዉስንም አየሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።ወደአገር ቤትም በገባዉበት ጊዜ ግን ለራሴእካን ጊዜ አጥቼ ራሴንም ትቼ በኪሳራ ያለትርፍ ማለዳ ተነስቼ ምሽት እገባ ነበር ለካ ያስለቀሰኝ እንደዛ ያለረፍት በኪሳራ እንድሰራና ፈጣሪዬን እንዳማርርና የመምህራችንን ትምህርትና ፈዉስን እንዳላገኝ ነበር የሁሉ ስቃይ በጣም ይገርማል አሁን በስደት ነዉ ያለሁት ግን ፈጣሪዬ ከፈቀደልኝ ሀገሬ በሰላም ከገባሁ መምህሬን መምህር ግርማ ወንድሙን አግኝቼ ከመላዉ ቤተሰቤ ጋር መፈወስን መባረክን እፈልጋለሁ
@Mes355
@Mes355 6 ай бұрын
አባቴ ለኔ ብሎ ያቆይልኝ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን በእውነት ሚስጥር አለኝ በአካል እርሶን አግቼ በእሳቸው ምክንያት ሰው ሆንኩኝ የእሳቸው ቪዲዮ አይቼ ሞት ተረፍኩ ሰው አያምነኝ ይህ ታአምር ለኔ የተደረገው የእግዚአብሔር መንፈስ እሳቸው ላይ አድሮ ታአምር ይሰራል 😢👏👏🤲🤲🤲🤲
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
@user-ys3rf4yt5y
@user-ys3rf4yt5y 10 ай бұрын
የኔ አባት ፀጋውን ያብዛልዎት 😢😢😢እኔ ውስጥ ያለውን ነው ሃሳቤን ነው የገለፁት😢
@abeimar9850
@abeimar9850 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@dirsantube235
@dirsantube235 Жыл бұрын
ይህ ነው ኮ ሊቀ ሊቃውንትነት ማለት፣ ለሌላው የተሸፈነበትን ማስተዋል፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@kookeetichanaala9357
@kookeetichanaala9357 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤kale hiwot yesamelan abatachin❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@belayneshhabteyes21
@belayneshhabteyes21 Жыл бұрын
አባታች ሰዉቢጠላ እግዛብርሔን ረጅምእድሜና ጤናዎት ይሥጦት ፍቅርተ ዐይኗን ሰፐወስ እዛነበርኩ 🙏🙏🙏🙏
@meron520
@meron520 9 ай бұрын
Amen memhrachen egziabher yakbrln❤❤❤
@user-ge6ol5xt5w
@user-ge6ol5xt5w 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg Ай бұрын
ኣባ መስትውዓል ያድልን 🙏🏾
@user-ge6ol5xt5w
@user-ge6ol5xt5w 9 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን
@AbelGizaw-zj3nd
@AbelGizaw-zj3nd Жыл бұрын
አባቴ እግዘብሔርን በሕይወቴ የምለምነው ከ እርሱ ጋር ሳልገናኝ ከዝ አለም እንዳላልፍ ነው በፀሎት አስቡኝ ገብረሕይወት እና በቤተሰቡ ቡላቹ
@user-gg5qb8fo4h
@user-gg5qb8fo4h Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤💔💔💔❤😭😭😭🙏🙏🙏🙏💞
@maranata770
@maranata770 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባቴ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 4 ай бұрын
ይዘኑልን አባታችን ተይዘን ነው ❤ እርሶ ያልተረዱን ማን ይረዳናል ❤ በረከተዎ ይድረሰን , አባቴ ውድድድድድ አደርገዎታለሁ ❤ የህይወቴ ጥያቄ ከእርጅናየ በፊት እንዳውቅ አድርገውኛል ❤ ይኑሩልኝ 🎉🎉🎉
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@eqziabharifkr4061
@eqziabharifkr4061 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌
@MabetTadsee
@MabetTadsee Жыл бұрын
Amen amen
@fthi3585
@fthi3585 Жыл бұрын
አባትሺን የእውነት አባት አይናሽው የታወሩ እንደ ፈሪሳዊያን አባቶሽ ብያምኑም ባያምኑም እኛ እግዚአብሔር ምስኽራሺን ነወ በርሱወ ትምህርት (ስብኽት) ኽሲኦል ክቆሻሻ ስራሺን ተመልስን እግዚአብሔር እያመስግን በስጋሺን በነፍሳሺን ደስ ብሎን እየኖርን ባለፎወ ኽፍታሺን እየተፀፅትን ይቅር በለን እመብርሃን ያለፎው ሀጥያታሺን ይቅር እንዲለን ለምንልን እያልን ፈሪሃ እግዚአብሔር እንድጨምርልን ክርስቶስ እንማህፀናለን
@geikyek1747
@geikyek1747 Жыл бұрын
ኣባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
@user-cf2oq2zt6w
@user-cf2oq2zt6w 3 ай бұрын
አባታቺንበጣምነውየለወጡኚእናበጣምአመሰግናለሁ
@martabrhanu798
@martabrhanu798 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልንን እድሜ ይሰጦት
@user-ei4rb8sg9y
@user-ei4rb8sg9y Жыл бұрын
Amen amne amne ❤❤❤❤❤
@yamrotsima710
@yamrotsima710 Жыл бұрын
Kale.hiywot.yasemalen.abatahcin.amen
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Жыл бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@simontekle3792
@simontekle3792 Жыл бұрын
Amen Amen ❤
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ በረከትዎት ይደርብን አባታችን
@ethiopiaq1075
@ethiopiaq1075 Жыл бұрын
Amen AmenAmen qalawt yasimalin Aba 🙏🙏👍🙏
@Eleni-ik1jo
@Eleni-ik1jo Жыл бұрын
Ebakachew adrashachewn lakulen be egiziabhar sem egiziabhar yebarkachew
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
በተለይ እኛ በስደት ላለነዉ ያስተማሩን ወንጌል ስቅ ሆኖናል እመቤቴ ወተዉ ሲገብ ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በአፍ ይጠፉ ይለፈልፉ
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት አባቴ እርሶ ጠንቋይ ተብለው እየተሰደቡ እየታሰሩ ትውልድን እንዲንበረከክ ጸሎት ቤት እንዲያነጥፍ እንዱሰራ ባስተማሩት ባነቁት እኮ ነው አሁን ማንም ተነስቶ ይህ ቀን አይሰገድም ይህ ቀን ይሰገዳል እያሉ የሚሟገቱት የስግደት አይነት ይህ ብቻ ነው ከቻላቸውም ይከለክላሉ አቤቱ አባቴ እውነት ነው አባታችን የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ስራ ስድብ ምን እንቅልፍ አለ እርሱንም ጠንቋይ ያለ ሁላ ዋጋውን አግኝቷል ይመጣሉ ገና ከፊቶት ይንበረከካሉ ይፀጸታሉ ማስተዋልን ያድለን እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለንብ
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@saras9123
@saras9123 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😢😢😢😭😭
@almezsisay7440
@almezsisay7440 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-cf2oq2zt6w
@user-cf2oq2zt6w 3 ай бұрын
አባታንቃልህዪወትያሰማልን
@dawithailu5093
@dawithailu5093 Жыл бұрын
አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤ አባታችን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
የኞ አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ማስተዋልን ይስጠን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን እንወዳታለን የኞ አባታችን❤❤❤
@melattesfaye5559
@melattesfaye5559 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@marsitube7782
@marsitube7782 11 ай бұрын
Kale hiwot yasemaln abatachin be tselotachu asbung fikrte yohans😢
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
እውነት ነው አባቴ አገልጋዮች ፀሎት ከብዷቸዋል !!!
@KiyuKiyu-lk9yl
@KiyuKiyu-lk9yl Жыл бұрын
ክብር እስከ ሽምግልና
@fdgf9922
@fdgf9922 Жыл бұрын
፨የኔውድ አባት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniyamkindie
@biniyamkindie Жыл бұрын
Bezi bota yetegegnachihu tadlachihu. betam edilegnoch nachihu. Abatachin zemeniwon yibarkilin
@YoniiAshetu
@YoniiAshetu 24 күн бұрын
Yene abbat nurliny
@taferetefera3068
@taferetefera3068 Жыл бұрын
Abatachen ❤Egeziaberr rejem edem yesetel.menegesete semayat yawureselen
@sntayehuasasu7172
@sntayehuasasu7172 11 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤
@tersitabebe1125
@tersitabebe1125 Жыл бұрын
አሜን አባታችን
@user-sl2nr5jq5u
@user-sl2nr5jq5u Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን የኔ ኣባቴ
@reethareetha2319
@reethareetha2319 Жыл бұрын
ሽ. አመት. ኑሩሪኝ. የኔ. አባት. እዲሜ. ከጤና. ጋሪ. ይስጥልን.
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@user-le1oe7rn1l
@user-le1oe7rn1l Жыл бұрын
❤አባቴ ደናነወት ካጠገቤ እያሉይናፈቁኚል
@user-qg2ub5iy2v
@user-qg2ub5iy2v Жыл бұрын
❤❤❤❤❤Yene wudi abati egzabiher yixebiqilin bexam nw yeminiwedot ❤❤
@user-mt9fx6yz7n
@user-mt9fx6yz7n 9 ай бұрын
Yenea wud abat betam newu yemnwedot ye erson tmret sketatel menfesea hula ytadesal rejim edmena tena ystlen tsegawu yabzalot
@warrior5847
@warrior5847 Жыл бұрын
Balhubet yeftugn memeher❤
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@BeleFenta
@BeleFenta Жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ መድሀኒያለም ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ አስቡኝ
@konjukonju6671
@konjukonju6671 11 ай бұрын
ABBA. Beraketo yederasnyi
@user-dr6nd3tf1u
@user-dr6nd3tf1u Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 323 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 417 ያበደረዉን እንዳይጠይቅ ዝም የሚያሰኝ በትዳር ውስጥ የጠንቋይ ቤት መተት
22:05
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 54 М.
39ኛ ኤፍታህlive እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:11:37
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 35 М.
ራሳችንን መስሎ የሚኖር የሚናገር የሚተገብር ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ሦስት!
19:08
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 115 М.