🟠 የመጀመሪያዎቹ አርሶ አደር ዩቲዩበሮች የገጠር ህይወት! @kedegagochumender

  Рет қаралды 21,700

Kedegagochu mender - ከደጋጎቹ መንደር

Kedegagochu mender - ከደጋጎቹ መንደር

Ай бұрын

የአርሶ አደሮቹ ዩቲዩበሮች የገጠር ህይወት
@kedegagochumender #የገጠር #rural #rurallife #village #villagelifestyle
This video shows the life style of ethiopian farmers who live in wollo countryside.
Their farming style and daily routine is a part of the video.

Пікірлер: 824
@ekramdemake6994
@ekramdemake6994 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉የኔ አባት እስኪ አባቱን የሚወድ ላይክ
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm Ай бұрын
መሸአላህ አላህእረሀጅም እድሜ ይስጠወት የኔ አባት ጀም ታድለህ
@GrDgg
@GrDgg Ай бұрын
እኔ ኡፍ አባቴ ነው ያሳደገኝ የኔ አባቴ ነብሴ ነው ሳይበላ እያበላኝ ሳይጠጣ እያጠጣኝ ሳይለብስ እያለበሰኝ አባቴ ነው አላሀ አባቴን ጠብቅልኝ ብዬ ማለቅሰው እኔ ነኝ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Ай бұрын
ወላሂ እኔም አባቴን በጣም ነው እምወደው አላህ በሰላም ለመገናኘት ያብቃኝ በደወልኩ ቁጥር ልጀ ነይ ነው የሚለኝ ስደትን ሳያይ የተረዳኝ ቢኖር አባቴ ነው እናቴ ሁልጊዜም ብር ብልክላት ደስ ይላታል አባቴ ግን ብር አይፈልግም እናንተ ብቻ ደህና ሁኑልኝ ነው የሚለው
@saadas9954
@saadas9954 Ай бұрын
ደምሪኝስኪ በቅንነት እህት​@@GrDgg
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@HaneHne
@HaneHne Ай бұрын
ማሻአላህ የቻናሉ ስም ከደጋጎቹ መንደር በጣም ነው የወደድኩት ስሙ ወሎየዎችን በደንብ ይገልፀናል 👌👌👌
@fatimahmadinah9016
@fatimahmadinah9016 Ай бұрын
ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw Ай бұрын
ወላሂ እኔም ጀግና አባት አለኝ ከተማርነዉ በላይ ነዉ እዉቀቱ አላህ ይጠብቅልኝ ዱአ አድርጉልኝ ዉዶችየ🌺
@saadas9954
@saadas9954 Ай бұрын
አላህ ሀያተን ጦይበን ይስጥልሽ ተንከባከቢው አባት ካለ አጊጥ ነው እኔስ ላይመለስ ሂዷል አላህ ይርሀመው ደምሩኝ በቅንነት እህቶቸ
@saadas9954
@saadas9954 Ай бұрын
እስኪ ደምሪኝ እህት
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw Ай бұрын
@@kedegagochumender ኢሻ አላህ አብሽሩ💐
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 25 күн бұрын
ሢጀመር አሁን ማትሪክ ጨረስን ከሚሉት በላይ ናቸዉ እነሡ የኔም አባት በጣም ያሥደምመኛል
@tube-qs4ml
@tube-qs4ml Ай бұрын
ፍየል ማሠር እኳ አታቅም😂😂😂የኔ አባት ለራሱ ዝቅ ብሎ ልጁ ከፍ እድል የሚፈልግ❤❤❤❤❤❤እርሜችሁ ይርዘም
@saadas9954
@saadas9954 Ай бұрын
እህቴዋ አይከፈልበትም በቅንነት ደምሪኝስኪ
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 Ай бұрын
እኔ ይንቁኝ ነበር ፍየሎቹ በጎቹ ነበሩ የሚታዘዙኝ
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 Ай бұрын
​@@saadas9954እኔም ደምርኩሽ
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@fatumayusuf5301
@fatumayusuf5301 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 አባባ አይደሉም መቸም የፃፉት ንግግሩን ወደፁሁፍ ቀየርከዉ ጎበዝ ነህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉​@@kedegagochumender
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Ай бұрын
ክብር እነሱ ሳይማሩ ላስተማሩን እናትና አባቶቻችንን❤❤
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@saadas9954
@saadas9954 Ай бұрын
ደምሩኝ ወገን እኔንም
@tube-dt4yb
@tube-dt4yb Ай бұрын
የኔ አባት ኡፍፍ እኔ ኮሜንት አልፅፍም ነበር እናንተን አይቸ ማለፍ ግን አልችልም ታስፈልጉናናችሁ በየ ቀኑ ኑልን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@HAl-gq9sr
@HAl-gq9sr Ай бұрын
ማሻ አላህ እድሜና ጤና ለአባታችን ና ለናታችን❤❤
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r Ай бұрын
ስጠብቅ የነበረው ነገርስ😂😂😂😂በጉጉት ነበር የዋልኩት እንኳን ደህና መጡ እማዬና አባዬ❤❤❤❤❤ውድድድድድድ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@saadas9954
@saadas9954 Ай бұрын
ደምሪኝ ብፕቅንነት
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r Ай бұрын
@@saadas9954 ደመርኩሽ
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r Ай бұрын
@@kedegagochumender መርሀባ አባታችን 😂😂ጀምሻንም አብራችሁ አምጡልን ታድያ
@user-qy9ed1sl6y
@user-qy9ed1sl6y Ай бұрын
የአላህ ዩቲዮብ ገና አማረ የኛወቹ አናበረታታቸው
@WoldeBertu
@WoldeBertu Ай бұрын
ወንድሜ እድሜ ይስጣቸው ለቤተቦችህ ንግግር እሳቸው አደወጋቸው እንደ ልምዳቸው ያያውጉን በዘመኑ አታደናግራቸው ወጋቸው ይጣፍጣል ።አሜን ብያለሁ
@sojibuddin730
@sojibuddin730 Ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድም ጀማል ስለድናቸዉ አስተምራቸዉ እናም ከሺርክ ከቢዳአ አርቃቸዉ አንተም በደብ ተማር ተዉሂድን ያዙ🎉
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-mv4rl8jd5j
@user-mv4rl8jd5j 28 күн бұрын
ሳህ
@user-oq5rb5pd4z
@user-oq5rb5pd4z Ай бұрын
ዝታየ😢 ዱኒያ የውሽት ሀገር ናት ቦግ ብላ እልም, አባቴዋ የኔ ከርታታ አሏህ ጀነተል ፊርዳውስ ማርፊያህ ይሁን ያርብ,!!!
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-sq9tk3fb7e
@user-sq9tk3fb7e Ай бұрын
አይዞን እኔም አባቴን አጥቻለሁ አላህ በጀነት ያኑርልን
@tmaniacell7750
@tmaniacell7750 Ай бұрын
የመሀይም ሹመት የጨለማ ጎዞነው😀እነሱ የተማሩ ናቸው ተቀይረው ከሄዱ እነሱ ፍለጋ ከሀገር ሀገር ፈለጋ ልሄድነውይ😀😀❤👍ምርጥ ኘሮግራም
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
የኔ ውድ አባት አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልንህ ጀም❤❤❤💖💖😘😘😘😘😘😘እንወዳችኋለን የኔ ደጋጎች 💕💕💕
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
@@kedegagochumender በርቱልኝ አይየ እና ማሚ 💖💖💖😘😘
@lubabaseid-kz4te
@lubabaseid-kz4te Ай бұрын
መሻ አላህ ተባረክ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉 አይትዝታ ኩራት ይሰማኛል የገጠር ልጅ በመሆኔ ብቻ
@saadas9954
@saadas9954 Ай бұрын
ገጠሬነት ይለምልም ደምሪኝ ብፕቅንነት አይከፈልበትም
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@mulu5
@mulu5 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉የገበሬ ልጅ ነኝ ከራያ ቆቦ ትዝታዬ በዚህ ስአት አንቀመጥም እስከ ህዳር መጨረሻ 😢😂❤❤❤ዛሬ ላይ በትዝታ ተሰቃየሁ አየ የኔ ጀግና አባት እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤
@user-sr1pu6ko3q
@user-sr1pu6ko3q Ай бұрын
👍👍👍💐💐💐 በርቱደሥይላል ያደግንበት ትዝታነው ለይክአድረጉኝ አምሮኝነው
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-sr1pu6ko3q
@user-sr1pu6ko3q Ай бұрын
@@kedegagochumender 👍
@emanMtytube
@emanMtytube Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እፍ አንተ ልጂ ለወላጆችህ ያለህ ክብር ደስ ይላል
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Ай бұрын
የመሀይም ሹመት የጨለማ ጉዞ ነዉ አሉ ወይኔ ደስ ሲሉ አፌን ከፍቸ ሳዳምጥ ደስ ሲሉ ቶሎ ቶሎ አጡልን
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 Ай бұрын
እህእድሜ ጤና ይስጣችሁ ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ የማትጠገቡ ሰዎችማሻአላህ❤
@Hoowa-dy8rl
@Hoowa-dy8rl Ай бұрын
ዋይዋ 😂😂😂የኔ አባት ገና ከዚህ በላይ ረጂም እድሜ ይስጠዎት 😂😂😂
@saadas9954
@saadas9954 Ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
ባየኋቸው ቁጥር ግን አባቴን እያስተወሱኝ ነው እድሜ ይሰጠወት አባባ:: ሀገሬ ስገባ በዛው በመነገድ ሰለሆኑ ሰላም እነደምለወት አምናለሁ::
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@Zainab009-lp1wi
@Zainab009-lp1wi Ай бұрын
የኔ አባት እረጂም እድሜ አላህ ይስጥልኝ
@NNNNNN-ko7yl
@NNNNNN-ko7yl Ай бұрын
ማሻአላህማሻአላህ እድሜእናጤና አላህ ይስጣቸው ጀግናአባት ማሻአላህሁልግዜምኑልን በደስታነውየምናያችሁ💐💐💐💐💐💐
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@habeshawittube2738
@habeshawittube2738 Ай бұрын
ማሻአላህ የኔ መልካሞች እረጂም እድሜ ከጤናጋር ለአባት እና ለእናቶቻችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የደጋጎቹ ቤተሰቦች እኛንም አበረታቱን ጥሩ ቆዬታነበር.እናመሰግናለን🎉🎉🎉
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@NM-jl7jm
@NM-jl7jm Ай бұрын
የገጠረ ዉበት ልዪ ነዉ ወላሂ አልሃምዱሊላህ ገጠረ በመወለደ እኮራለሁ
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx Ай бұрын
በጣም ጎበዝ አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጉልበታችሁ ይባረክ ።
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@saadas9954
@saadas9954 Ай бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ እህቴዋ
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx Ай бұрын
@@saadas9954 ሰላም አሌይኩም እንዴት ነው የምደምርሽ እኔ የፕሮግራሙ ተከታታይ ነኝ የገጠር ሥራዎች እወዳለሁ እከታተላለሁ ያልሽኝ አልገባኝም ።
@aminattube4607
@aminattube4607 Ай бұрын
በደሠታነወ የምንከታተላችሁ አባታችን❤❤❤
@MekuanentKetsela-dm4qc
@MekuanentKetsela-dm4qc Ай бұрын
ጎበዝ በርታ እያየሁህ ነው ከአንድ ወደ ሁለት ደግሞ ነገ የተሻለ ተቋም ታደርገዋለህ የእራስህን ባህልና ወግ ሳትለቅ ለሌላው ጥሩ ትምህርት ነው ሳይዋሹ ሀገር ሳያበሳቁሉ ለፍቶ ጥሮ ማደግ እንደሚቻል ማህበረሰብን መርዳት እንደሚቻል ከገንዘብም በላይ ትዝታና አክብሮትን ማኖር ዘላለማዊ ነውና በርታ ወዳጄ የሀገር ሰው ተባረክ ::
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@Faithbemnet
@Faithbemnet Ай бұрын
የእኔ አባት ፍቅር ናቸው እኳ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@alainfef176
@alainfef176 Ай бұрын
❤❤❤❤ታድለን. አይየና. እማመይ. መጡልን ❤❤❤እልልልልልልልልልል. የኔ ልዬወች
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@Hayat-oz5ho
@Hayat-oz5ho Ай бұрын
የጀማል እናት ፈገግታዋ ገዳይ ነው። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በተረፈ በርቱ
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w Ай бұрын
አይዮ ጀማልን እርሻ አሳርሱልን።
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ እንኳን ደና መጣቹህልን የኔ ወርቆች ማርያምን በጣም ነው የምወዳቹህ ገጠሬነት ውበት ነው ❤❤❤
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@zinetendris9240
@zinetendris9240 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ልዬ እናት❤❤እና አባት ሺአመት ንገሱ❤❤❤እርጂም እድሜ ለናት ላባቶቻችን ያርብ❤❤❤❤❤❤
@skettube4149
@skettube4149 Ай бұрын
ማሻአላህ አሏህ ለወላጆቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ እኛንም ወላጆቻችን ጋር እንድህ ቁጭ ብለን የምንጨዋወት ያድርገን ያረቢ 😢 የሀገራችንን ሰላም አላህ ይመልስልን
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@AsenYesuf-nk7yr
@AsenYesuf-nk7yr 28 күн бұрын
አንድ ነገር ሲያዩ ማሻ አላህ ይበሉ ሱብሀን አላህ ይበሉ سبحان الله ماشاء الله
@fikrtube2168
@fikrtube2168 Ай бұрын
የኔ አባት ደስ ሲሉ የኔ ዉድ አባት ተቃጠልኩልህ በስደት 😭
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Ай бұрын
ዋው የሚገርሙ አባት ናቸው እንከታተላለን የኔ የዋህ እናት አባት❤ ኑሩ
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-lx1ix7wt9y
@user-lx1ix7wt9y Ай бұрын
እሽ እንከታተላችኋለን እንወዳችኋለን እሽ ❤❤❤❤❤
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@aamm8248
@aamm8248 Ай бұрын
ማሻአላህ እድሜህ ይረዘም አባየየየየ❤
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer Ай бұрын
አላህእረጅምእድሜ፣አባትያለላችሁታድላችሁ፣አባቴአላህይዘንልህ፣ሁለየምአባትባየሁቁጥርእቀናለሁ
@Birhane16
@Birhane16 Ай бұрын
አባባ እና እማማ እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@user-rz6bh8cw2n
@user-rz6bh8cw2n Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ረጂም ዕድሜ ይስጣቸዉ በፈግታቸዉ ብቸ በቂነዉ
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@salesale2542
@salesale2542 Ай бұрын
ማሻአላህሁሉነገራቸዉአባቴንነዉየሚመስለዉአንድናቸዉየወሎጀግኖችናችሁ አላህእድሜናጤናይስጣችሁያረብ
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx Ай бұрын
አህለን በኢሞ በጎሩብነዉ ሸረ ያደረኩት ከመዉደደብዛት
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@foed180
@foed180 Ай бұрын
ላይክ አርጉ ያጀማአ እሽ አባታችን ኑልን እረጂም. እዴሜ ከጤና ጋር ለሁላችሁም።
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@saadas9954
@saadas9954 Ай бұрын
እኔንም ደምሩኝ በቅንነት
@saraahmed-fy6cc
@saraahmed-fy6cc Ай бұрын
አባቴንበጦርነት አጣሁ እደተነፋፈቅን ቀረሁ በስደት😢😢😢😢😢
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Ай бұрын
የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጦወት ደስ ሲሉ. ጥሎብኝ የትልቅ ስው ወሬ ወዳለሁ ❤ . በሬ በ60 ብር በዛን ግዜ ነበር መወለድ 😂
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Ай бұрын
እኔም አፌን ከፍቸ ነዉ የምሰማዉ😂
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
ደጉ የሀገሬ ስው ስላማችሁንይብዛ ❤❤
@TayibaSaid
@TayibaSaid Ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባ
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@NNNNNN-ko7yl
@NNNNNN-ko7yl Ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ወንድምጀማል ውብ እናትና አባትህን ያረብ አላህ እድሜ ጤናሰቶ ያኑርልህ የሐገራ ችንን ድባብም ስለምታሳየን እናመሠግናለን ማሻአላህ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@tsedaleayele4208
@tsedaleayele4208 Ай бұрын
🎉🎉🎉አይዋ ጤናስጥልኝ ከነባለቤቶት
@fatumamohammed1689
@fatumamohammed1689 Ай бұрын
ማሻአሏህ አዝመራችሁ ፍሬ ያፍራ ያረብ ቤተሠቦቼን ሀገራችንን መላ የሠው ዘር በሙሉ ሠላም አማን አድርግልን
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@RAHMA17512
@RAHMA17512 Ай бұрын
መሻአላህ የኔ አባት የኔናት እናተን ሳይ ሀገሬ የምገባበት ቀን ይናፍቀኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ነፍ አመት ኑሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@vbb595
@vbb595 Ай бұрын
ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bj8ic6gk5i
@user-bj8ic6gk5i Ай бұрын
ወይኔ አንተ ጋዜጠኛአ አቤት ስወዲህ በተለይ የምሰራቸው ፕሮግራም ላይ በደብ ነው የማይህ ነበር
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp Ай бұрын
የኔ ገበሪ አባት አባቴ ፅድት ያለ ገበሬ አባት ነው 🎉🎉🎉🎉
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy Ай бұрын
እንወዳቸዋለን የኔ ወርቆች
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@aaaa1766
@aaaa1766 Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጡ ጀግና የገጠር ሰው አላህ ይጨመምርለሁ ❤❤😘😘😘አገራችን ሰላም ያድረግለን ያረብ
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@lubabaseid-kz4te
@lubabaseid-kz4te Ай бұрын
አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ወንድሜ አባት ኩራትነው ተንከባከባቸው 🎉🎉🎉ጣልጣል እንዳታደርጋቸው የወላጅ ሀቅ ከባድነው
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@almasalmas6820
@almasalmas6820 Ай бұрын
ማሻአላህ የኔአባት አቱን ሣይ አባቴነዉ እሚመጣብኝ ፪አባቴ ልዩ ፍቅርነዉ ያለኝአቱን ሢይ እባየነዉ እሚመጣዉ የኔዉድ አባትአላህ በሠላም እዳገኛችሁ አላህ ይርዳኝሥደት ከወጣሁ በጣም ቆየሁ በጣም ናፍቀዉኛል ለኔእናተን ሢይ በጣም ደሥነዉ እሚለኝ አላህይጠብቃችሁ ይህን ገር ህዝአላህ ሠላም ያድርጋችሁ ለዝህ ደግ ህዝብ ጦርነት አይሥፈልገዉም ነበር ግን ይህንንደግህዝብ ፍቅር የሆነ ህዝብ ብሉልኝ ጠጡልኝ እሚል ህዝብ ጦርነት አይገባዉም አላህየ አንተ ሠላምአምጣልን
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-dj8jh3ho2x
@user-dj8jh3ho2x Ай бұрын
ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይወፍቃችሁ
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-bb9zj5oz2e
@user-bb9zj5oz2e Ай бұрын
አይይ የዛሬልጅ በጫማነው የሚረሰው ለዛውም በቆዳ😂😂😂😂ድሮ አባቶቻችንበግራቸውነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-sp2mv1pb4t
@user-sp2mv1pb4t Ай бұрын
የኔ አባት እድሜ ይስጥህ አገር ስገባ መጥቸ ባከል ማገኘት እፈልጋለሁ አገሬም ወረባቦ ነው ቅርብ ነው እመጣለሁ ላገሬ ያብቃኝ እድሜ ይስጣችሁ
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-uc5nd4kl5x
@user-uc5nd4kl5x Ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤ውነትም ከደጋጎች መደሪ❤❤የኔ አባት አሚን አሚን😂😂😂😂😂😂
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Ай бұрын
አቱ ለምን አትልም እዴ አዲስ ነኝ ለቤቱ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ አባታችን ደሞ ደስ ሲሉ አባቴን እደአባት ሳልቀርበዉ አጥቸዉ አባቶችን ሳይ ልቤ ድንግጥ ይላል
@geremewtadesseyifru5316
@geremewtadesseyifru5316 Ай бұрын
ደሥ እሚሉ አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጠወት
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-dw9pd1ch8v
@user-dw9pd1ch8v Ай бұрын
አላህ እረጁም እድሜ በጤናጋ ይስጣችሁ ❤❤
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አይ ትዝታ ገጠርነቴን በጣም ነው የምወደው እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ❤❤❤
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Ай бұрын
እደው የኔአጎት ስያወራነ ቁርጥ እዳይየ ስለሚስትም ሆነሁሉነገሩ ይገርማል የኔ አባት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Ай бұрын
@@kedegagochumender እሽ ወድሜ
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 27 күн бұрын
እርጂም እድሜ ይጥሁ የጦሣ አባት
@Toybi274
@Toybi274 Ай бұрын
ማነው እንደኔ ስደት ያደከመው በተለይ አመታት ሰርቶ ባዶ ስቶኑ 😢እኔስ ወደ ገጠሩ ምን የመሰለ ሳር ቤት ሰርቼ ገብሬ አግብቼ ግብርናየን ልስራ መሰል
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
እድሜ ለመንግሥቱ ኃይለ ማርያም መሰረተ ትምህርት በማስተማሩ::
@alebachewmekuriaw713
@alebachewmekuriaw713 Ай бұрын
ምን አይነት መታደል ነው፡፡ ተባረኩ!!
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የውድ ወንድማችን ቤተሰቦች የtossa tube ኢንሻ አላህ ሀገሬ ስመጣ እዘይራችኋለሁ በእናንተ ውስጥ ወጌን ባህሌን ማንነቴን ነው እማየው አለ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s Ай бұрын
@@kedegagochumender እንኳን ደህና መጣችሁ
@kjygh8889
@kjygh8889 27 күн бұрын
እደ አያቴ ገራገር አስቂኝ ናቸው ወላሂ😅🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አላህ እረጅም ጤና ይስጥልኝ አባታችን❤😊
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w Ай бұрын
የኔባት ቻናል ስለተከፍተላቼው ዴስ ይላል❤❤❤
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@ahilam2232
@ahilam2232 28 күн бұрын
አባት ትዝ አለኝ ባቄላውን ቲዘሩ የኔው አባት አላሕ ይራሐምሕ
@user-gt5ms5pe3v
@user-gt5ms5pe3v Ай бұрын
የኔአባት እረጅም እድሜ ከጤናጋ አባቴን አስታወሡኝ አይይይ
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@Hoowa-dy8rl
@Hoowa-dy8rl Ай бұрын
ማሻ አላህ እውይ ትዝታየ ባባየ ሲዘራ ሲያምር ዝናቡ ደህና አጥግቦ ጥሏል
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Ай бұрын
የኔ አባት እድለኛነወት ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይስጥወት ❤
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-yf8oc9eu5y
@user-yf8oc9eu5y 27 күн бұрын
ማሻአላህ እድሜናጤና ይስጣችህ የኔ ገራገር ታድለህ ወድም ጀማል ግን ቀይርላት የማየን መስቀል አለው ከተቻለ
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f Ай бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ❤
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-sp2mv1pb4t
@user-sp2mv1pb4t Ай бұрын
ማሻአሏህ የኔም አባት ሁለት እህቶች አሉት ወድም የለመው
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-pp6ho8ql5q
@user-pp6ho8ql5q Ай бұрын
የኔ። አባት። አባት። ሳይ። አባቴ። ትዝ ይለኛል😢😢😢። 😢😢😢😢😢
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@tsigewongel8203
@tsigewongel8203 Ай бұрын
እውነት ነው ከደጋጎቹ መንደር !!👌ታድለህ ደስ የሚሉ እናትና አባት አሉሁ እድሜና ጤና ይስጥልን የወሎ ሰው ንቁ የዋህ ደግ ወሎ የፍቅር አገር Fatherye እወድወታለሁ የማውቁህ ያህል ነው የሚሰማኝ የእኔ ንቁ አባት 😘 😘🙏
@hayathayu2936
@hayathayu2936 Ай бұрын
ማሻአላህ እረጂም እድሜ ይሰጣቸዉ ነገር ግን ወንድሜ ደቂቃዉን አታሰረዝመዉ አጠር ቀንጨብ ሲሊ ጥሩ እይታ ይኖረዋል እኛም ጊዜ አይወሰድብንም
@hawa-ve8rt
@hawa-ve8rt Ай бұрын
የኔ አባት❤❤❤እንኳን በሰላም መጣህ❤የኔ ውድ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@IkramIkram-iw2mp
@IkramIkram-iw2mp 24 күн бұрын
አይየዋ እድሜህ ይርዘምልኝ❤❤❤
@ዜድ4885
@ዜድ4885 Ай бұрын
በርቱ
@waskan6351
@waskan6351 Ай бұрын
ማሻአላህ
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 25 күн бұрын
ማሻአላህ እርሻዉ እንደት ይቀደዳል በአላህ
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Ай бұрын
እድሜና ጤና ውድአባቶ ረጅም እድሜ
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx Ай бұрын
አቦ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@lubabajamal6578
@lubabajamal6578 29 күн бұрын
የኔ አባት እዲሜህ ይርዘም ስወደው😂
@user-wk1cu6ev1f
@user-wk1cu6ev1f Ай бұрын
ማሽአሏህ አካባቤው ሴያምረ
@user-ud4fy9oz3f
@user-ud4fy9oz3f Ай бұрын
ማሻላተባረከላ እኳንበሠላም መጣቺሁ የኔልዮአባት
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ገጠር መኖር እኮ መታደል ነው 🥹
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Ай бұрын
ወሬቸዉ ቁርጥ አባዬን ወላሂ ሂሳብ እኔን ይበልጠኛል ግን አልተማረም በጣም ፈጣን ነዉ ሙዱ ዴግሞ
@kedegagochumender
@kedegagochumender Ай бұрын
እህሳ አረዳው ሁላ፡፡ ይኸው በይህ መተንላችኋል፡፡ በሉ ላገር ምድሩ አዳርሱት፡፡
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,7 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 59 МЛН
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
28:31
EBC Entertainment
Рет қаралды 90 М.
የከተማ ግብርና አይናለም part 2
9:39
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 3,7 М.
ኢትዬጵያ ሄጄ  ለማማ ዝናሸ ሰርቄ ያመጣሁትን ብር ሰሰጣቸው አዋረዱኝ ።ጉዴን እዩልኝ
35:41