ኢትዬጵያ ሄጄ ለማማ ዝናሸ ሰርቄ ያመጣሁትን ብር ሰሰጣቸው አዋረዱኝ ።ጉዴን እዩልኝ

  Рет қаралды 80,014

አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

10 күн бұрын

አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

Пікірлер: 745
@accacc5974
@accacc5974 8 күн бұрын
የአብርሽ ቁመና ከግርማ ሞገስጋር እንዴት ደስእንደሚለኘ
@da5039
@da5039 7 күн бұрын
አብርሽ በናትሕ ዩትብ እንደት እንደምከፍትና እንደት ብር መሥራት እንደምችል አግዘኝ😢😢 የሰው ቤት ደከመኝ
@user-cl8bl2uo4m
@user-cl8bl2uo4m 7 күн бұрын
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 6 күн бұрын
የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SenaitJira
@SenaitJira 4 күн бұрын
ቀዳዳ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 3 күн бұрын
💚💛❤🤝
@Hela259
@Hela259 9 күн бұрын
ኢትዮጵያዊያን የዛሬን አያርገውና እንዲህ እንደ እማማ ዝናሽ ነውርን ወንጀልን የሚፀየፍ ህዝብ ነበር።እድሜና ጤና ለማማ ዝናሽ።ጌታ እግዚአብሔር የጥንቱን ማንነታችንን ይመልስልን።
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 9 күн бұрын
ትክክልእህቴ
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 8 күн бұрын
እውነት ❤
@mutemute9914
@mutemute9914 8 күн бұрын
በጣም እንጅ
@fatumawase
@fatumawase 8 күн бұрын
​@@kubra-hy3bnደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 8 күн бұрын
​@@user-xz3wk7zx1eደምረኛ
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x 9 күн бұрын
አብርሾ ራስህን ጠብቅ መላካም ሠው አይወድም የኛ ሰው ኑርልን❤
@user-gi4fo4xv1w
@user-gi4fo4xv1w 6 күн бұрын
እራስህ እንዳትገለው
@ttww9470
@ttww9470 6 күн бұрын
አጅብ ከጥመት አላህ ይጠብቀን
@adaneadem7938
@adaneadem7938 7 күн бұрын
የማይጠገቡ እናት እማማ ዝናሽ ረጅም እድሜና ጤና።
@TigstRoby
@TigstRoby 9 күн бұрын
አብርሽዬ ስላገኘውክ ደስ ብሎኛል የኔ ሰው አክበራሪ እውነት የምወደውን ሰው ስላገኘው ደስ ብሎኛል በጣም ነው ምወድክ ክበርልኝ ላይክ ሼር ሰብ እያደረግን እናበረታታው አውነት በጣም ትልቅ ሰው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zehara.Hussen-ne3px
@Zehara.Hussen-ne3px 9 күн бұрын
ena ersu btume mewedawe wedume ale❤❤❤ clean hert mane🎉🎉
@fatumawase
@fatumawase 8 күн бұрын
ደምረኛውዴ
@fatumawase
@fatumawase 8 күн бұрын
​@@Zehara.Hussen-ne3pxደምረኛ
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 7 күн бұрын
አብረሽ ምረጥ ሰው ሊላ ሒወት ከሊሊው ላፈ አደረጌ ውደ አዛኝ እወነቱን ተናጋሬ ለሐቅ የቆመ ሰው ነው ነጭ ነጮን ይላል እሱም❤
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 6 күн бұрын
የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samritube645
@samritube645 9 күн бұрын
*አይ እማማ ዝናሽ😂 እድሜና ጤና ይስጥልን አብርሽ ክረምቱ እንዴት ነው አብርሽ እረፍት አርግ እሺ የስራ ብዛት ይሆናል እያመመህ ያለው ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ*
@fatumawase
@fatumawase 8 күн бұрын
ደምረኛ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 9 күн бұрын
አብርሽየ ምነው እውነቱን ብትነገርችው. የስደተኞች አባት ነይ የስደተኛች ድምፅ ነኝ ውጭ ነው የምኖራው ጋዜጠኛ ነኝ ብትላችው ምን አለበት አሜን፫/ ክአገር ስላም ነት ጋር
@fatiya8477
@fatiya8477 8 күн бұрын
መልካም ስራውን እኛ እንድንመሰክርለት ነው ጓበዝ እራስን ከፍ ከፍ አያረግም
@fatumawase
@fatumawase 8 күн бұрын
ደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 8 күн бұрын
​@@fatiya8477ደምረኛ
@serkeeshete
@serkeeshete 9 күн бұрын
ነዳጅ ስለጨመረ እማማ ዝናሽም የህልም መፍቻ ዋጋ ጨምረዋል
@toba1854
@toba1854 9 күн бұрын
😂😂😂😂😂😅
@tube8181
@tube8181 9 күн бұрын
ክክክክክክክ
@MelkeUssen
@MelkeUssen 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase 8 күн бұрын
​@@toba1854ደምረኛ
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 6 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 9 күн бұрын
እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ራስህን ጠብቅ ከከፉዎች መድኃኔዓለም ይጠብቅህ
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 8 күн бұрын
❤❤❤አብረሽ ኢትዮጵያ ሄድክ እዴ የስደተኞች አባት እራስክህን ጠብቅ ❤❤❤❤
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 9 күн бұрын
ውይይይ አብርሸ እንኳን ለሀገርህ አበቃኽ የኛ ሰው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ የምር እንዴት ደስ እንዳለኝ የኔ ውድ ወንድም እንኳን ደህና ገባኽ የኛ ድምፅ 💚💛❤ ክርስቶስ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅኽ
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 6 күн бұрын
የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 9 күн бұрын
ሚስኪን አንድ ቀን ስለእናትህ ስታለቅስ አይቸህ በጣምነውያሳዘከኝ. እናቱን የሚወድ የሰው እናትያከብራል
@tsigewoldetensaye3299
@tsigewoldetensaye3299 9 күн бұрын
አብርሸ እንኳን ደና መጣህ ከማማ ዝናሸ ጋር ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል መልካም ሰው ነህ አምላክ ይጠብቅህ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 9 күн бұрын
አብርሽ የቂራም ኢትዮጵያ ገባህ ንዴ
@makedimakedi560
@makedimakedi560 9 күн бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜ ጤና ይስጦት አብርሽ አውቀህበታል ሙቀቱን በኢትዮጵያ😂😂😂😂
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 9 күн бұрын
እንኳን ወደሀገርህ በሰላም መጣህ አንተ መልካም ሰው ❤
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 9 күн бұрын
ስትጠፋ ትናት በዛፍ ዮትዮብ አየውህ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ❤ፈታበልልን እማማ ዝናሽ ዘና የሚያረጉ ሽ አመት ይኑሩልን
@JannatAbbew
@JannatAbbew 9 күн бұрын
❤🎉❤😂
@fatumawase
@fatumawase 8 күн бұрын
​@@JannatAbbewደምረኛ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 6 күн бұрын
እኔ ለማየት እንደጓጓው እማማ ዝናሽን ሁለቴም ኢትዮጵያ ሄጄ ሳላያቸው መጣው እድሜና ጤናውን ያድሎት እናቴ❤❤❤
@amtemaryam116
@amtemaryam116 9 күн бұрын
አብርሽ ወንድማችን እንኳን ለሀገራችን አበቃህ ለእማማ ዝናሽም ልዑል እግዚአብሔር እረጂም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን❤❤❤❤
@user-dj7ko8fl9r
@user-dj7ko8fl9r 6 күн бұрын
እማማ ዝናሽ ምን ያክል ሀቀኛና ንጹህ ሴት እንደሆኑ አይቶ ማመን አይከብድም
@user-sp2fp9ph9o
@user-sp2fp9ph9o 9 күн бұрын
ባሃሩ ሀገራችን ነዉ አሉ እማማ ዝናሽ 😂😂እንካን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ ወንድም ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ♥️♥️♥️
@sabayessuf4150
@sabayessuf4150 8 күн бұрын
አብርሽዬ የኛ የመዳም ቅመሞች ጠበቃ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 8 күн бұрын
ወይ እማማ ዝናሽ አሁንም ያውነው እሳቸውን መሸወድ አይቻልም❤❤❤❤😂😂😂
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 9 күн бұрын
አብርሽዬ ስወድህ እንኳን ደና መጣህ እራስህን ጠብቅ ፈታ በልልን ለእማማ ዝናሽና ለዘኪ ረጅም እድሜ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 9 күн бұрын
አይ አብርሽ እኛ ጥለህን ሄድብህን እኮ ወንድማችን ለማንኛውም እንኮን ሰላም ገባህ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 9 күн бұрын
ነከሰችህ😂😂😂😂😂😂እማማ ዝናሽ ፈጣሪ እርጅም እድሜ ይወፍቀወት❤❤❤❤❤❤❤
@misrach2350
@misrach2350 8 күн бұрын
ወይ አብርሽ ኢትዮ ገባክ እግዚአብሔር እንኳን ለሀገርህ አበቃ የኛ የስደተኞች ጠበቃ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ ❤❤❤😂እማማ ዝናሽ 😂
@genetgggg9258
@genetgggg9258 8 күн бұрын
አብረሸየ ኢትዮጵያ ገባ እንደ እንዃን በሰላም መጣ የህጻኑ ጨርቆስ ልጅ💚💛❤
@maqaram8997
@maqaram8997 9 күн бұрын
አብርሽ እንኳን ለአገርክ አበቃክ እማማዝናሽ በሳቅ ነዉ የገደለኝ
@shewaye5256
@shewaye5256 9 күн бұрын
አብርሽዬ እንኳንም በሰላም ለሀገርህ አበቃህ ወንድሜ እማማ ዝናሽዬ ስወዳቸዉ❤
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 6 күн бұрын
አብርሽ እንኳን ለሐገርህ አበቃህ እማማ ዝናሽ ስርቆትን ይጠየፋሉ አቤት ጽናታቸዉ ሲያኮራ ፈጣሪ እድሜ ይስጦት ።ካገር ሰላም ጋር ሲሉ አፎት ሲጥም ሰላም ይስጣቹ 🙏🇪🇷
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h 9 күн бұрын
እንኳን ለሀገር አበቃእ አብርሽዬወንድሜ❤😊
@shewaneshsemuya-yd1jr
@shewaneshsemuya-yd1jr 5 күн бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂 እማማ ዝኑየ ዘኪ እዲሁም አብርሽ ሌሎቻችሁም ኢትዮጵያዊያን እግዛአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 3 күн бұрын
እማማ ዝናሽዬ ጨዋ ትክክለኛ አማራ የማይጠገቡ እናት እረጅም እድሜ ይስጦት ስወዶት እማማዬ 🙏🙏😍😍😍😍❤❤❤❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 9 күн бұрын
የስደተኛው ወንድማች እንካን በሰላም ለእናት አገራችን በሰላም ገባህ የእማማ ዝናሽ ምርቃት አበቃህ መልካም የረፍት ግዜ ይሁንልህ
@maryelove7751
@maryelove7751 4 күн бұрын
እማማ ዝናሽ እኮ ገራሚ ናቸዉ የሌባ ብር አይወስዱም የኔ ንፁህ እናት ስወዳቸዉ
@user-lq4bh6nt4w
@user-lq4bh6nt4w 6 күн бұрын
አብርዬ ትለያለክ ፈታአረከን እማማዝኒሽጋ ኤደክ ❤❤👍👍👍👌👌👌🙏🙏
@Msayeasefa
@Msayeasefa 9 күн бұрын
አብርሽ.እንኳን.በሰላም.ገባክ.የኛ.የስደተኞች.ወዳጅ.ፈጣሪ.ይጠብቅ.ከነ.ቤተሰብክ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 9 күн бұрын
አብርሽዬ እኳን በሰላም ገባህ💚💛❤
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 8 күн бұрын
ክክክክክክ ረጂም እእዲሜ ይስጡት ዬኔ እናት ሀቅ❤❤❤❤❤😢😢😢
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 9 күн бұрын
አብርሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለእናት ሀገር አበቃህ
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 9 күн бұрын
እማማዝነሽ ረጅም እድሜ ከጢነጋ ይስጦት❤❤❤
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 8 күн бұрын
አብርሽ ገባክ እማዝናሽ በጣም ያዝናናሉ 😅😅
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 3 күн бұрын
አብርሽ የቄራው እንኳን ለሀገርህ አበቃህ እማማ ዝናሽን እንኳን አገኘሀቸው ደስ የሚሉ እናት ናቸው
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 9 күн бұрын
አብርሽ እንኳን ሰላም ገባክ የማከብርክ የምወድክ ውዱ ወንድሜ የሸገር ልጅ ክፉ አይንካክ ውድድድድድድ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 8 күн бұрын
ወንድማችን እንኳን ለቅድስት ሃገርክ ለቤተሰቦችክ አበቃክ እማማ ዝናሽዬ ሺአመት ኑሩልን ከተገኝ ወረቅ ጋር
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 7 күн бұрын
መቼ ገባሕ ኢትዮጵያ አብርሽ እማማ ዝናሽዬ የኔ እናት ስወዳቸው❤😘
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 4 күн бұрын
አብርሽዬ ኢትዮጵያ ገባክ እንዴ እራስክን ጠብቅ በሰላም ተመለስ መቼም ትመለሳለክ ብዬ ስላሰብኩ ነው 🥰🥰🥰
@user-jh7qo5uo8p
@user-jh7qo5uo8p 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገሬህ አበቃህ 🙏❤️ እማማ ዝናሽ አቀኛ ናቸው !!!
@MeronNuredin
@MeronNuredin 8 күн бұрын
አብርሽ የአኛ እንባ ጠባቂ የኛ ገበና ሸፋኝ ኑርልን❤❤❤❤
@user-gg5tm3cy3t
@user-gg5tm3cy3t 8 күн бұрын
አብርሽይ በጣም ነው ዝና ያረከኝ እማማ ዝናሽ ሽአመት ኑሩልን❤❤❤❤❤
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 8 күн бұрын
አብርሽየ ታድለህ እማማ ዝናዝ ጋ ሂደህ አየካቼው ዘና ትላለህ 😍😍😍😍😍😍😍ራስክን ጠብቅ
@hanlove412
@hanlove412 9 күн бұрын
ዋውውው እንኳን ሰላም ገባህ❤
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 8 күн бұрын
እማማ ዝናሽ ጋር ሽፍንፍን የለም 😂😂😂አብርሽ እግዚያብሔር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ❤
@kidumedia-
@kidumedia- 9 күн бұрын
አብርሽ እንኴን ላገርህ አበቃህ ማነዉ እንከደኔ ስደት ያደከመ 😢 ምናለ ቤቴን ብትጎብኙ ቅንልብ ያላቹ ❤
@KSa-si8jr
@KSa-si8jr 8 күн бұрын
አብርሽየ የስደተኞች አባትእንኮን ለሀገርህ አበቃህ ራስህን ጠብቅ
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 8 күн бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይጠብቆት ❤❤❤❤❤❤
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 6 күн бұрын
የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x 9 күн бұрын
ውይ አብርሽ ❤😂😂😂😂ኢቶ ነህደ
@bmm3152
@bmm3152 8 күн бұрын
አብርሽ ኡከን ለሀገርህ አበቀህ በተቸለህ የክል ራስህን ጠብቅ አለህ ይጠብቅህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@vk2z
@vk2z 9 күн бұрын
አብርሺ እንኳን በሰላም ገባህ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ አብርሺየ አባቴ❤❤❤❤❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 9 күн бұрын
እንኳን ለሀገርህ አበቃህ አብርሽዬ
@user-me2ku2qn1c
@user-me2ku2qn1c 5 күн бұрын
ነጺ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 4 күн бұрын
@@user-me2ku2qn1c ዮኒ
@memett564
@memett564 9 күн бұрын
አብርሺዬ። በጥም ደሰ ብሎኛል ሰዉ አክባራ እንኳንም በሰላም ገባክ እትዮዽያ ሀገራቸን
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 5 күн бұрын
አብርሽ ወድሜ እኳን ደና መጣህ አሪፍ ቆይታ ነበር እማማዝናሽን ስለጎበኘሀቸው ደስ ብሎናል እራስህን ጠብቅ መልካም ጊዚ እድታሳልፍ ምኞቴነው ፈጣሪ ያክብርህ ❤❤
@Hameremedia21
@Hameremedia21 9 күн бұрын
እንኳን በሰላም ገባ አብርሽ ኢትዮጵያ ሀገረችን እንዴት ናት ደግሞ ተጣቀቅ እሺ ሌቦች በጣም ከባድ ሆኖዋል እማማ ዝናሽ😂😂😂❤❤
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 6 күн бұрын
የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 9 күн бұрын
ወይይይይይ አብርሽዬ እኳን ለሀገርክ አበቃክ ምርጡ ወንድማችን ❤❤❤❤❤
@SaraBarKot
@SaraBarKot 9 күн бұрын
ውይ አብርሽዬ እንክዋን በሰላም አገርህ ገባህ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 6 күн бұрын
አብርሽእኳንም ዛየራ አደረክላቸው በል በሰላም ተመለስ እማማዝናሽ ለመግስት ያላቸው ፍቅር እሱደሁ አያቃቸውም ግን እደዝህ እየወደደቻቸው ሂዶኳቢያት
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 9 күн бұрын
አብሪሽየ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ራስህን ጠብቅ ሀገሪቱ በሰው በላ ተሞልታለች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-yp4cv5cq3v
@user-yp4cv5cq3v 8 күн бұрын
አብርሽዬ ደስ ብሎኛል እማማዝናሽዬን ስላየሀቸውው❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 8 күн бұрын
አብርሽ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤ 👍👍👍 እንቅስቃ ስታደርግ
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 9 күн бұрын
እንካን ለሀገርክ አበቃቅ እማዝናሸ አቀኞናቸው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 күн бұрын
እማማ ዝናሺ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ አሁንም
@sitinashikur31
@sitinashikur31 6 күн бұрын
አብርሽዬ እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅ አሚን🎉🎉🎉
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 8 күн бұрын
አብርሼ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ የኔ መልካም🙏❤❤❤
@nounounounou6304
@nounounounou6304 7 күн бұрын
እንኳን ለአገርህ መሬት አበቃህ እባክህን እራስህን ጠብቅ የሰው አውሬዎች እንዳይተናኮሉህ።
@muhammedmuhammed5019
@muhammedmuhammed5019 3 күн бұрын
የሰው አውሬ የለውም የሰው አውሬያለው ረሱአዉሬነው🎉ታሞከመማቀቅ አስቀድሞ መንጠቀቅ በወሩት ይፈሩ።
@TgAKai
@TgAKai 9 күн бұрын
አብርሽ መልካም ሰው እኳን ለአገርህ አበቃህ
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 6 күн бұрын
አብርሽ እንኳን ለቅድስት ሃገርህ አበቃህ ስደት ይብቃህ ወንድሜ አግባና ሃገርህ ኑር
@ttiyettiy4565
@ttiyettiy4565 9 күн бұрын
እዴ አብርሽ አገር ገባክዴ ኤፍሾ ሲያወራ እውነት አልመስለኝም ነበር እኳን ለናት አገር አበቃክ ግን ተጠቀቅ ጠላትክ እማማ ፊኛ ናት
@user-dv7tc8oc7l
@user-dv7tc8oc7l 9 күн бұрын
አብርሽዬ እንኳን ሰላም ገባክ ወንድሜ❤❤❤❤
@mekdestens4401
@mekdestens4401 8 күн бұрын
አብርሽ እንኳን ደህና መጣህ ወደ ውድህ አገርህ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 8 күн бұрын
ዘዲሮበር እትዮጲየ ውስጥ ይለም ፈሺኑ አልፈል አብርሺዬ የስደታኞች ወደጂ ታደረቅ እግዴ ከማማዚናሺጋር
@wenchytwenchyt4751
@wenchytwenchyt4751 9 күн бұрын
በጣም መልካም ሰዉ ነክ እማማ ዝናሽን መጠየቅክ
@astertalahon6375
@astertalahon6375 8 күн бұрын
እማማ ዝናሽየ ሲስቁ አያቴን ነው የሚመስልት❤❤❤❤❤❤
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx 9 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠቅህ ወድማችን ❤️🙏
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️☝️
@zeyneba3439
@zeyneba3439 8 күн бұрын
እኳን ሰላም ገባህ አብርሽየ የኔ ዉድ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 9 күн бұрын
አብርሽ አገር ገባክ እንኳን ሰላም ገባክ እማማ ዝናሽዬ🎉
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 7 күн бұрын
አብርሽየ እኳደና ገባክ አባቴ❤
@blayetube7080
@blayetube7080 8 күн бұрын
አብርሽ ምርጥ ሰው እኳን ላገርህ አበቃህ❤
@fifififi3385
@fifififi3385 8 күн бұрын
አብርሽ የሰው ማኛ ፈጣሪ ከክፉዎች ዓይን ይሸፍንህ
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 8 күн бұрын
አብርሽ ጀግናችን እኳን ደናገባክልን❤❤❤❤❤❤❤❤እራሥኸ ጠብቅ እግዛብሔር ይጠብቅኸ
@haymanoynoy6980
@haymanoynoy6980 9 күн бұрын
ወይኔ አብርሽዬ እኳን ለሀገርህ አበቃህ በእዉነት ደስ ብሎኛል
@tigesttigest75
@tigesttigest75 9 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ አብርሽ እንኩዋን ሰላም ወደ ኢትዮጵያ ገባህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 6 күн бұрын
አብርሽ እንኳን በሰላም ገባክ የጥሩ ጥግ ዘኪም ተባረከ
@bettymolo8711
@bettymolo8711 5 күн бұрын
አብርሽዬ እንኳን ለሀገርክ አበቃክ የኔ ውድ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 9 күн бұрын
አብሪሽዬ❤❤❤❤❤❤❤የተንቢ የተንቢ ስወድህ እንኳንም ለሀገርህ አበቃህ አብሩሽ የስደተኞች አባት የኔ ቅን እንኳን ለቅድስት ሀገርህን አበቃህ ❤❤❤❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 9 күн бұрын
አብርሽየ እንኳን በስላም ገባህ
@hirutarga4704
@hirutarga4704 9 күн бұрын
አብርሽ እንኳን አገርህ አበቃህ ወንድማችን ክፍ አይንኴህ አብርሽ እማማ ዝናሽ ሠላም በልልን ❤❤❤❤
@hunamamaye6748
@hunamamaye6748 9 күн бұрын
እኳንሰላም ለሀገርህ አበቃህ አብርሽዬ
@NazanatMaswant
@NazanatMaswant 10 сағат бұрын
አብርሸ በጣም ነው ማደንቅህ እማማን ሰለጠየክልኝ❤❤❤❤
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 57 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 14 - Helina Drama Part 14
34:05
Salkan Tube
Рет қаралды 108 М.
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 96 М.
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 227 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 405 М.