No video

የመኪና ዋጋ የቀነሰበት ምክንያት እና ቀጣይስ ምን ይሆናል ? | ካሪቡ አውቶ | Karibu Auto

  Рет қаралды 70,862

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 202
@6679022
@6679022 Жыл бұрын
የሚዘገንን ቅናሽ ሳይሆን እጅግ በጣም የሚያስደስት ቅናሽና ይበለው ማለት ነው ያለብህ ገና ነው ሁሉም ሰው መኪና መግዛት እስኪችል ድረስ መቀነስ አለበት
@wondmayele9886
@wondmayele9886 Жыл бұрын
ፈጣሪ ብሎ ከ100,000 እስከ 500,000 እንዲሆን የዘወትር ፀሎቴ ነው
@teodorecity
@teodorecity Жыл бұрын
ቅናሽ ወይስ ወደነበረበት ተመለሰ ? ይህን መልሱልኝ እስኪ
@teklemariamtesfaye5962
@teklemariamtesfaye5962 Жыл бұрын
የተከፈላችሁበትን እየሰራችሁ እንደሆነ ንግግራችሁ በግልጽ ያሳያል
@behailegziabher
@behailegziabher Жыл бұрын
ሲጨምር ለምን ጨመረ አትሉም ?
@shebawian5074
@shebawian5074 Жыл бұрын
አስደሳች መቀነስ ነው የሚባለው እንዴት የሚዘገንን ትላለህ ????
@ashenafinega2001
@ashenafinega2001 Жыл бұрын
ገና መች ቀነሰና የፕላስቲክ መኪና ከ800000 ማለፍ የለበትም።የደላላ መቀለጃ ሆንን
@bethn6633
@bethn6633 Жыл бұрын
I wonder why Arts TV isn't researching, interviewing, fact finding with the dealers, importers, economists, etc. about the reason for the price decline and bring findings to us - rather than speculating in the studio...
@mikibelete8310
@mikibelete8310 Жыл бұрын
Exactly.
@richardsoun5508
@richardsoun5508 Жыл бұрын
በጣም በጣም.... በሀገራችን ትልቁ ችግር ልክ እንደዚህ በሥርዓት አስበው ተመራምረው ለምን ሆነ ብለው ጠይቀዉ ከሚያቀርቡት ይልቅ ጥቅማቸው ሲነካ (ያው እነዚህም የመኪና አሻሻጭ ደላሎች እንደሆኑ ግልፅ ነዉ) አካኪ ዘራፍ የሚሉ ባለሙያ ነን ባዮች ናቸው ሃገርን የሚዘርፉት
@sisaygebre9656
@sisaygebre9656 Жыл бұрын
ወራዶች ናችሁ፡፡ለመጀመሪያ ጊዜ ባያችሁ አፈርኩባችሁ፡፡
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 Жыл бұрын
እኛ ገምተናል ለምን አይገመትም ትላለህ እኛም መካኒክ ነን በጣም እንገምት ነበር ገና አልቀነሰም ደሞ ይግረማችው አንዳንዴ ፍታዊ ገለልተኛ መሆን ነው ደላላ ቆለለው ግዜ ጠብቆ ወረደ መጀመርያም የእብድ ስራ ነው የአገር ውስጥ መኪና ገጣሚወችም ዋጋ ሲቆለል ደስ ይላቸዋል ማምረት ከሚገባቸው በታች ሆን ብለው በቀን ሁለት መኪና ብቻ ገጥመው ከተቆለለው ዋጋ ተጠቃሜ ይሆናሉ ልክ እንደ ሲሚንቶው በአይናችን አይተናል
@khalidyusuf2783
@khalidyusuf2783 Жыл бұрын
የመኪና ዋጋ መቀነሱ በጣም ያስደስታል!
@taremoges7024
@taremoges7024 Жыл бұрын
ብዙሀኑ ሰርቶ ሚቀየርበትን እንጅ የሚበዘበዝበትን መኪና መግዛት ላይ ሰው መምረጥና የተሻለ ነገር ባነሰ ዋጋ እስኪመጣ ሰው ባይገዛ!
@esubalewgezahegn5902
@esubalewgezahegn5902 Жыл бұрын
ሲቀንስ በጣም ከዘገነነህ አንተ ነህ ችግሩ ወዳጄ
@solotada1867
@solotada1867 Жыл бұрын
እና ለምን ቀነሰ ነው ???ምነው በጣም ደነገጣቹ??
@user-gg2op6yo9w
@user-gg2op6yo9w Жыл бұрын
እኔ ነኝ ቀሽሙ ሲጀመር እናንተን ለመስማት መሞከሬ ! ቱ
@arayabelete6762
@arayabelete6762 Жыл бұрын
በጣም ዙሪያውን ይሽከረከራሉ
@Spagetovich
@Spagetovich Жыл бұрын
የቴክኒክ ችግሩን አትሸፍኑ፤ ወስላታ!
@yosefermias7841
@yosefermias7841 Жыл бұрын
በሚዘገንን ሁኔታ ተፈጠፈጠ ምናምን ትላላችሁ እንዴ??! ምነው እጅግ እእእጅጅግ በከፍተኛ ሁኔታ ያለ አግባብ ተወደደ አላላችሁም??!!! አሁንም የዚህ መኪና ዋጋ ቢበዛ ቢበዛ ከስምንት መቶ ሽ ብር በላይ መሆን የለበትም!!!
@jjeemmaallmekonnen9664
@jjeemmaallmekonnen9664 Жыл бұрын
ምንድን ነዉ የምታወሩት? በእጥፍ ሲጨምር አይዘገንንም አይደል?ታስቃላችሁ
@computech2438
@computech2438 Жыл бұрын
አሁንም ሁሉም መኪኖች በጣም ይቀንሳሉ 100% እርግጠኛ ነኝ። አሁንም ገዢዎች ቢረጋጉ እመክራለሁ።
@selam2541
@selam2541 Жыл бұрын
ዙሪያ ጥምጥም ምን አስኬዳቹ። ሱዙኪ ዲዛየር በመኪናው ችግር ምክንያትውፍላጎት በመቀነሱ ሳይሆን ፍላጎት በመቆሙና ፈላጊ ስላጡም ጭምር ነው ዋጋቸው የወረደው። ከኤሌክትሪክ መኪና አቅርቦት ጋር አይገናኝም።
@eagleeye667
@eagleeye667 Жыл бұрын
The price of car not reduced. Actually it's wrong price adjustment as the price in Ethiopia not predictable and decided by brokers not by the international market.
@eyueldemissei2673
@eyueldemissei2673 Жыл бұрын
«የሚዘገንን መቀነስ » ምን ለማለት ነው ህዝቡ መግዛት ብቺልና ቢጠቀም ምን ቺግር አለው? ባለጌ አቃጣሪ
@Eth.1964
@Eth.1964 Жыл бұрын
እናንተ መሠረተ መሀይማን ናችሁ መሰለኝ። የመኪናው ትክክለኛ ዋጋ 800 ሺህ ነበር። ፍጹም ተገቢ ባልሆነ ምክንያት በስግብግብ ነጋዴዎች በ3 እጥፍ የጨመረ የመኪና ዋጋ 500 ሺህ ቀነሰና ተዓምር ስትሉ የሚገርም ነው። መኪናውን ቢያንስ በ2 እጥፍ ለማሻሻጥ የተቀጠራችሁ ደላሎች ሳትሆኑ አይቀርም።
@samerasoso6442
@samerasoso6442 Жыл бұрын
የቤት ዋጋም በቀነሰልን ውይይይይይ በወር ቀረቶ በቀን እየጨመረ ።ግን እኛ ኢትዮጵያኖች የት ልንደረስ ነው ??
@fikadugebreslase9229
@fikadugebreslase9229 Жыл бұрын
ሲጀመር ዕግ የሌለባት ሃገር ናት ኢትዮጵያዊ ማለት የትም ሃገር እንደዚህ የተበሻቀጠ የመኪና ዋጋ የሚሸጥ በዚህ ደረጃ የለም
@shibruayissa1191
@shibruayissa1191 Жыл бұрын
እዚ አገር ላይ ከስሮ የሚሸጥ ነገር አለንዴ
@nigatuh6108
@nigatuh6108 Жыл бұрын
በጣም የሚያዛዝነው እነዚ መኪኖች ከ1.3 ሚሊዮን 2.6 ሚሊዮን ገብተው ምንም ያላላችሁ እንዴት አሁን ቀነሱ ተብሎ ይህንን ያክል አካኪ ዘራፍ ምን የሚሉት ነው? በእውነት እነዚህ መኪኖች ዋጋ ቀንሰዋል ነው የሚባለው ወይስ ጭማሪው ከ100% ወደ 50% ወረደ ነው የሚባለው? ስለዚህ እይታችሁን/ምክንያታችሁን ብታስተካክሉ፡፡
@gemenaadula8670
@gemenaadula8670 Жыл бұрын
የምያዘሳዝነው በአእትዮጲያ የመኪና ዋጋ ከአመርካ በላይ ውድ መሆኑ ነው
@solomondagne3994
@solomondagne3994 Жыл бұрын
የሚዘገንን ይላል እንዴ መደዴ
@dagabe2107
@dagabe2107 Жыл бұрын
Are you journalists, really? You didn't say 'yizegeninal' when car prices jumped from about 1.3ml to nearly 3ml.
@tadesselemi8617
@tadesselemi8617 Жыл бұрын
የዋጋ መቀነስ ወይ ያስገርማል ወይም ያስደነግጥ ይሆናል እንጅ አይዘገንንም።ዋጋው የቀነሰው በመኪናው ላይ የቴክንክ ችግር ስለተከሰተ ነው ከ40000km በላይ ከሰሩ ቦኋላ ችግር ይገጥማቸዋል ነው የተበለው።ይህን ለአድማጩ መግለፅ ነበረባችሁ።
@ashebirkassa2987
@ashebirkassa2987 Жыл бұрын
ወንድሞቼ ገና ስትጀምሩ '' የሚዘገንን ቅናሽ '' በማለት መጀመር በራሱ ወጋኝ መሆናችሁን ያሳያል ። ትንሽ ለዘብ ብትሉ ጥሩ ነው ይህ ሁሉ ኮመንት በራሳችሁ ላይ አይወርድም ። ለመሆኑ እናንተ እራሳችሁ እነማን ናችሁ ? አሃ ሚናችሁን ለዩ ።
@efwethiopia9432
@efwethiopia9432 Жыл бұрын
Do proper journalism than doing ye dalala sira.....shame on you ARTS TV.....Atleast you should compare with the neighbouring countries price....which every body knows just by little googling....
@ictforsectionc5939
@ictforsectionc5939 Жыл бұрын
ግን መኪና በዚያ ልክ ያላግባቡ ሲጨምር ምን ባላችሁ ነበር? የሻጮች ወኪል ትመስላላችሁ! የሚከና አስመጭዎች እስኮ ሶስት እጥፍ አትርፈው እንደሚሸጡ አጣችሁት ነው?
@abeltamrat2772
@abeltamrat2772 Жыл бұрын
የመኪና ዋጋ መቀነስ እናንተን ያስደሰታችሁ አይመስልም ግን 🤔🤔
@ermiasdubalealemu3639
@ermiasdubalealemu3639 Жыл бұрын
What trying to present a word "yemizegenin" about reducing price of car.
@tewodrosaddisu73
@tewodrosaddisu73 Жыл бұрын
I appreciate the information. Thanks.
@tewodrosnigussie9550
@tewodrosnigussie9550 Жыл бұрын
Suzuki desire ከ 800 ሺ ብር በላይ መሸጥ የሌለበት መኪና ነው
@gethun9236
@gethun9236 Жыл бұрын
Ahuen menginest yadrgehu degoma ye Electric mekina kerte kensuwal gin enesu bezahu waga new yemeshetuet yegna ager Negade wesha nachu
@tmch7282
@tmch7282 Жыл бұрын
From the start, they increased price wrongly, so we need to expect more reduction to bring down the normal price Creta car real price is 700000 this time 9n india
@emebettafesse633
@emebettafesse633 Жыл бұрын
Did you assess regarding the purchasing power of the consumers? What about the financial availability(loan facility) to purchase the vehicles?
@solomonbone6148
@solomonbone6148 Жыл бұрын
አዎ በዛ ደረጃ ነው የሚያተርፉት
@tadesse8696
@tadesse8696 Жыл бұрын
የኤሌትሪክ ተሽከርካሪ መወዳደር ችግር ፍርሃት ከሆነ እውነትም ይህን ያህል ያተርፉ ነበር ማለት ነው::
@biniyamwoyessa3556
@biniyamwoyessa3556 Жыл бұрын
የአውቶሞቲቭ ባለሞያ ናቹ ብዬ ነበር ያዳመጥኮቹ እናንተ የነጋዴ እና የደላላ ወሬ ነው የምታወሩት ቆይ ለምን ስለመኪኖቹ እንከን አትነግሩንም
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
I think dezire sallers paid for you to keep technical secret about the rumer of that car.
@millionkifle4389
@millionkifle4389 Жыл бұрын
Ante dedab sewun hulu endant gubegna yemeslahal.esti ante chigrun neger asyen isty degemo lela sew ale endtlen.
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
@@millionkifle4389 dingay ras semonun yeteweraw lela enesu le youtube shikela new enji yegebut minim kumneger alawerum...dedeb areken ende zuria timtim yemitaweraw . Ajuza fara fa hulum tikimegna new
@az393
@az393 Жыл бұрын
Esun tv lay mesnat maytaseb new mekinaw kalew sew meteyk new mishalew gn spare part wud new yihe gelts new
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
በአላህ እና በመልክተኛ የሚያምን ብቻ 👉ኑ የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌺🌸
@user-nq3eh8tm8l
@user-nq3eh8tm8l Жыл бұрын
እልልል እንኳን ቀነሰ ነው የሚባለው
@fikregebre255
@fikregebre255 Жыл бұрын
ሙያዊ ትንታኔ ሳይሆን የደላላና ሻጭ ገፅ ይመስላል።
@samuelbalkew793
@samuelbalkew793 Жыл бұрын
ከስረዉም እየሸጡ ይሆናል አናቅም አላለም..ፕሮግራም አዘጋጅ አደለክ አጣራና ከዛ እግዚኦ ገና እንደዉም መቀነስ አለበት ትላለክ
@sintayoayel7278
@sintayoayel7278 Жыл бұрын
አኛ ምግብ ቢቀንስልን ነውየምንመኘው።
@hailumengesha6999
@hailumengesha6999 Жыл бұрын
ያለምክንያት በእጥፍ ጨምሮ የነበረን መኪና በግማሽ መቀነሱ ምን ያስገርማል
@musedagne2625
@musedagne2625 Жыл бұрын
ምኑ ነው የሚዘገንነው ጀዝባ
@tadasegid4243
@tadasegid4243 Жыл бұрын
በሙያዊ ጥናት ላይ ተንተርሳችሁ በፊት ለምን ማመን በሚቸግር ደረጃ ጨመረ? አሁን የሚታየው የዋጋ መቀነስ መሰረታዊ ምክንያት ምንድነው? አ ኢንሹራንሶች ምን ይላሉ እንዲሁም በየጋራዥ የቆሙትን ዲዛየር መኪናዎች ተጠንቶ ፕሮግራም ብትሰሩ የሚሻል ይመስላል።
@simenehhmichael5183
@simenehhmichael5183 Жыл бұрын
አኛ ሀገር እንዲህ ነው ነገ ጤፍ እና ዘይት ሲቀንስም ለምን ቀነሰ ብለው ሚሞግቱ ናቸው🤔
@hihe2556
@hihe2556 Жыл бұрын
Alahmdulillah yaa rabbii 🙏
@HenAddis
@HenAddis Жыл бұрын
ቅናሽ አይደለም ወደ በፊቱ ዋጋ ገና ይመለሳል ገዚ የለም ብር የለም እንኳን ዶላር
@fikermariamayalewayalew3587
@fikermariamayalewayalew3587 Жыл бұрын
ገዢማ አለ ቡሮ 25 ሚ ቡር መኪና ከተማውን ላይ በዝቷ ገዢማ በጠም አሐ ታርጋ ማየት ኘው ።
@HenAddis
@HenAddis Жыл бұрын
@@fikermariamayalewayalew3587 ተሰርቶ ያልተገኘ ንብረት ሀብት አይሆንም እየተሸማቁ መንዳት ነዉ የሚሆነዉ
@fikermariamayalewayalew3587
@fikermariamayalewayalew3587 Жыл бұрын
@@HenAddis ግን ሁሊም ሰርቋ ነው ሚገዛው ቡሮ?
@HenAddis
@HenAddis Жыл бұрын
@@fikermariamayalewayalew3587 ይህውል በንግድ አለም በ10 ብር የገዘሀውን እቃ ከ18 ብር በላይ ከሸጥከው ሌብነት ነዉ እንደምታየዉ በብዛት 200% በላይ አትራፊ ነው ይሄ ንግድ ሳይሆን አንዴ ለመክበር የሚደረግ ዘረፋ ነዉ በተለይ ወደ ታች ያለዉን እብረተሰብ ያንን ለማለት ነዉ ተግባባን ይመስለኛል
@fikermariamayalewayalew3587
@fikermariamayalewayalew3587 Жыл бұрын
@@HenAddis eshi amsgnalew ahun tradceh alew
@newethiopian7277
@newethiopian7277 Жыл бұрын
አርት ቲቪ የሌባ መንሃሪያ ነው
@MoMo-md2lg
@MoMo-md2lg Жыл бұрын
yesefer delala amtitachu new ende mitawerut yihe muyawi adelem egna sefer abate mibal delala alle essu yeteshale explain yareglihal.
@birhanesilassietibebu8472
@birhanesilassietibebu8472 Жыл бұрын
እንደዚህ የማትረቡ ናችሁ እንዴ?? አይና ወጣ ድለላ ትኝሽ ሼም የሚባል ነገር የላችሁም
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
መኪና ቀነሰ ከምትሉን ዳቦ፣ስኳር፣ዘይት፣ሲሚንቶ ቀነሰ ብትሉን አይሻልም
@abrish338
@abrish338 Жыл бұрын
እሱን ዳቦ ቤት ሄደህ ጠይቅ
@getachewgoshu7719
@getachewgoshu7719 Жыл бұрын
የሌባ ተባባሪ መሆናቹህ የእናንተም ብቻ ሳይሆን Arts Tv ይጠላል 1ኛ. ከ2,800,000/2,900,000 ወደ 1,800,000/1,900,000 ወርዶ ደጋግመህ የቀነሰው 500,000/600,000 ትላለህ 2ኛ. ቀንሰው ሲሸጡ አትርፈው ይሁን ከስረው እኛ አናውቅም ማለት ትልቅ ሌብነት ነው አምርተውት ሳይሆን ከዱባይ ገዝተውት ነው እና የዱባይ ገብያ ለዓለም የተደበቀ ነው እንዴ ነው ወይስ አውቶሞቲቭ ፕሮግራም ስታዘጋጅ አንድ ተሽከርካሪ ግብይት ሲፈፀም የሚወጣበት ወጪ መመሪያውን አታውቅም 3ኛ. ሱዚኪ የቀነሰው በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ማበረታቻ ስለተደረገላቸው ነው እና የቲዮታ ምርቶች ያውም 10ና 20 ዓመት ያለፋቸው Toyota Vitz , Toyota Yaris ,Toyota Corolla ለምን የኤሌክትሪክ መኪና ስጋት ውስጥ አላስገባቸውም ለምንስ ዋጋቸው አላሽቆለቆለም ይህንን ሳታገናዝብ በሱዚኪ በፕላስቲክ መኪና አስመጭዎች ተደልለህ ህዝብ የካድክ መሆንክን እወቀው
@daniellemma8927
@daniellemma8927 Жыл бұрын
betam tanadedalchu ...wogentegnoche nachu yastezazebal .......awo yechemerawu lebeboche serlhonu neewu mekina alkenesem yerasachen genzeb neewui manem kesro ayshetem ,yemikina shetyasche bezu ewuket yemifelge aydelem lebebuche selehunu neewu benegerachen lay tefatu yehezebu neewu .....mikina eset aydelem ...manem esun liyasamenen aychelem ,,,,gena yeworedal,,,bemikina becha aydelem gen behulum neger enemetabachualem ....meot lelebache
@shekuryahusene6558
@shekuryahusene6558 Жыл бұрын
ዲዞያር አስመጪ ናቸው ገና ይቀንሳል
@RasEthiopia
@RasEthiopia Жыл бұрын
ሲጨምር ዝም ያላቹ ሲጨምር መጮህ ከናንተ አይጠበቅም
@frehiwotayele1359
@frehiwotayele1359 Жыл бұрын
ተመስገን ሌላውንም እንደዚ ይውረድልን
@lafta2media192
@lafta2media192 Жыл бұрын
በአንዴ ለጨመረው ጉዳይ ምንም ሳትሉ አምስት መቶ ሺህ ብር ለቀነሰው ተዓምር ነው ብላችሁ አታውሩ::
@seidkedirkedir9768
@seidkedirkedir9768 Жыл бұрын
ስለ መኪናው ተግዳሮት ለመናገር ምን አስፈራችሁ ፈሪዎች
@danny_m
@danny_m Жыл бұрын
"በሚዘገንን ሁኔታ ቀነሰ" እያለ ሲያወራ አያፍርም? የፕሮግራማችሁ ወገንተኝነት ለማን እንደሆነ በግልፅ እያሳያችሁ ነው።
@wondetadesse3584
@wondetadesse3584 Жыл бұрын
ሳያተርፉ ይሆናል ትላለህ እንዴ አይደብርህም ነጋዴ አትርፎ ብቻ ሳይሆን ገፎ ነው እና የሌለ መልክ አትስጣቸውደ
@woubeshetbelachew7138
@woubeshetbelachew7138 Жыл бұрын
የተሽከርካሪ ዋጋ ድንገታዊ ማሻቀብ ምንም ምክንያታዊ ባልሆነና ከስግብግብነት የመነጨ ነው:: አሁን ቅናሽ ሳይሆን ያለአግባብ የሰቀሉት ዋጋ ገበያውን ስላቆመው የተወሰደ እርምጃ ነው የሚመስለው::
@blackking1100
@blackking1100 Жыл бұрын
ምነው 1 ሚሊየን ሲያተርፋ ማመን አላቃታችሁም 😎 ስትዘገንኑ እናንተ ራሱ
@TseganehKuma
@TseganehKuma Жыл бұрын
መጀመሪያም ጤናማ ያልሆነ ጭማሪ ጨመረ እንደገና ጤናማ ያልሆነ ቅናሽ ቀነሰ ነገር ግን ከ8 ወር እና ከ6 ወር በፊት ከነበረው ዋጋ አሁንም በጣም ጭማሪ አለው:: ትልቁ ጥፋት ገዥው እና መንግስት ጋር ነው:: ሸማቹ የራሱ ሃሳብ የለውም ጎረቤቱ የገዛውን ነው የሚገዛው መንግስት ደግሞ በአእምሮ ቢስ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ምክር የማይሆን ሕግ አወጣ::
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 Жыл бұрын
atamo hula ende balemuya ewunetun atinagerum ende? mider zelbada
@hailu866
@hailu866 Жыл бұрын
ለምን ሌላ ሥራ አትሞክሩም ለመሆኑ ከመኪን መወደድ እያተረፈችሁ የምትኖሩ ከሆነ ከብዙሃኑ መኪና ፈላጊ ዜጎች መንጠቅ መሆኑ ይገባችሁ
@sara46076
@sara46076 Жыл бұрын
ወይ ጉድ መብራት በሌለበት አገር የ ኤሌትሪክ መኪና በንዚኑ ጠፍቶ በውሃ መኪና ይነዳል ቢባል በቂ ውሃ እንክዋን የሌለባት ሃገር .....
@az393
@az393 Жыл бұрын
Beykenu eko aydelem charge mideregew
@danielabebe3490
@danielabebe3490 Жыл бұрын
አረ መንግስተ ሰማያት ለመውረስ ነው ሚሸጡት.. ቢያንስ ካሜራ ፊት ሳትቀርቡ ትንሽ research ብትሰሩ ምን አለበት
@diredendaseb8429
@diredendaseb8429 Жыл бұрын
ከ ሱዙኪ ውጭ መኪና የለም ማለት ነው?
@beshirmohammed129
@beshirmohammed129 Жыл бұрын
ወደነበረበት ዋጋ ነው እየተመለሰ ያለው ጭማሪው አግባብ ስላልነበረ። እናንተ መኪና አስመጪ ስንት ቢከፍላቹ ነው ምታሽቃብጡት
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 Жыл бұрын
እንዴ ሰዉ መኪናም ይገዛል?? ከየት አምጥቶት ነው ብሩን
@BK-oe5tj
@BK-oe5tj Жыл бұрын
ሳር አይግጥም ያለውን ለምን አታማክረው? እራሱ ሳር መጋጥ ከመጀመሩበፌት
@gethun9236
@gethun9236 Жыл бұрын
Enate yehone ye mekina shach yemitakuet sew wyen gudegn alchu mesl lezih new metshkurmemuet
@inclusivetube4493
@inclusivetube4493 Жыл бұрын
በሚዘገንን ሳይሆን ገና ሊቀረው በሚችል ሁኔታ ነው የቀነሰው። በነገራችን ላይ የእነዚህ የ2022 መኪኖች (Dzire) ዋጋ በኬንያና በዩጋንዳ ስድስት በብር መቶ ሺህ አከባቢ ነው። ለምን ጉግል አታደርጉም? ኬንያ 11448 ዶላር ነው። በዩጋንዳ 11335 ዶላር ነው።
@efwethiopia9432
@efwethiopia9432 Жыл бұрын
በሚዘገንን ሳይሆን ገና ሊቀረው በሚችል ሁኔታ ነው የቀነሰው። በነገራችን ላይ የእነዚህ የ2022 መኪኖች (Dzire) ዋጋ በኬንያና በዩጋንዳ ስድስት በብር መቶ ሺህ አከባቢ ነው። ለምን ጉግል አታደርጉም? ኬንያ 11448 ዶላር ነው። በዩጋንዳ 11335 ዶላር ነው። 1 exactly
@ousmanzeinuahmed6251
@ousmanzeinuahmed6251 Жыл бұрын
አሁንም ይበዛል መሸጥ ያለበት ከ 900,000 ሺ እስከ 1. ብቻ መሆን አለበት ብየ ነው የማም ነው እዲህ የተጋነነ ትርፍ ነው ሀገራቺንን እርቃኑዋን ያስቀራት መግስት እዴት እዲህ ህዝብ ሲዘረፍ ዝም ይላል ዋጋውን አላቅም አይልም መቸም 2 እጥፍ ትርፍ ወይ ሀገሪ
@eotc77277
@eotc77277 Жыл бұрын
Why don't you tell us real reason about the discount of this vehicle
@biruk_zebene4873
@biruk_zebene4873 Жыл бұрын
Menu new yamezaganenaw selakanse sechamer lamen ayzaganenkem
@yismawalem7199
@yismawalem7199 Жыл бұрын
What you guys are saying, 1.9million is still high price. This is another marketing strategy. We say landslide price reduction occur, if the price of the car goes below its initial price of 1.3Million. 1.9m is still high price where full buyers deceived by such insincere information circulating over the Internet and rush to purchase ....
@enkuselasetadesse7285
@enkuselasetadesse7285 Жыл бұрын
የ መ ተ ደ ብያችኋለሁ ( የ መኪና ሻጮች ተደጓሚ ) መኪና ሻጮች ዝርፊያ ላይ ነበሩ። ገና ነው ትክክለኛ ዋጋው
@samsonsileshi4201
@samsonsileshi4201 Жыл бұрын
ደላላ ናችሁ ወይስ ባለሙያ?
@emuyemare499
@emuyemare499 Жыл бұрын
Betam des yelale enji yaskefal ende ?denezoche sichemrs bemizegenn aydel ende eski asbu mejemeriya kemawratachihu befit
@samcooke22
@samcooke22 Жыл бұрын
ሰው እንዴት ተራ የመንደር ወሬ በመሰለኝ የቲቪ ፕሮግራም ያቀርባል?
@user-gg2op6yo9w
@user-gg2op6yo9w Жыл бұрын
ምድረ ኮተት እንኩቶ ሲጀመር መኪና አልቀነሰም !
@teklemariamasfaw7100
@teklemariamasfaw7100 Жыл бұрын
ዲዛየር 1.8 በደረሰኝ የሚሸጥበትን ቦታ ወይ አድራሻ ጠቁሙኝ፡፡ እውነታው ግን በደረሰኝ 2.4 ነው
@az393
@az393 Жыл бұрын
Taxun bemn yachberbrut bileh mengst endet eskahun zm endale aygebagnim
@muzemuza8843
@muzemuza8843 Жыл бұрын
በሚዘገንን ሁኔታ ሲጨምር ትንፍሽ ያላላቹ ሲቀንስ ምነው ዘገነናቹ።የደላላ ቲቪ አስመሰለበት አቀራረቡ።
@user-xd9fx6qd1x
@user-xd9fx6qd1x Жыл бұрын
Mashalhiiiiii biylhuu demo iskii bexamii yqnslinii idngzaa 😜😜😜
@yohannesmeshesha5309
@yohannesmeshesha5309 Жыл бұрын
መጀምሪያም ጭማሪ ምንም ምክንያት አልነበረም ማለት ነው እንጂ እየከሰሩ ስለሚሸጡ ነው ብዬ አላምንም።
@getachewbekele7771
@getachewbekele7771 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ናችሁ በጣም እከተታላችሁ ነበር ነገር ግን አብዛኛው ያቀረባችሀ ትንታኔ የሌብነት ነው ስው ጠላችሁ ምክንያቱም የአቀረባችሁ ትንታኔ ከነጋዴ ሳንቲም ተቀብላችሀ መሆኑኑ ያሳብቃል ሙያችሁን ሽጣችሁ ሰለ ዲዛየር እውነት አታውቁትም ደደቦች
@jaysherif9594
@jaysherif9594 Жыл бұрын
🤔 cars cost way too much in Ethiopia mainly because of the insane taxation about 500% of the original price
@mollamenberu8516
@mollamenberu8516 Жыл бұрын
Majority of us can afford up to 1000000( one million) birr for automobile , thus the importer had better to import with this cost
@tadessetsige4473
@tadessetsige4473 Жыл бұрын
ምደር ደላላ ሰለቀነሰ በጣም ዘገነነክ አይደል ይዘግንንክ ገና ይቀንሳል ህንድ እና ዱባይ ሰንት እንደሚገዛ እናውቃለን ኢትዮጵያዊያን ለ2ወር ከመግዛት ብንታቀብ በጣም ይቀንሳል
@abebegirma524
@abebegirma524 Жыл бұрын
በለ ሙያ ሳይሆን ህገ ወጥ ደላላ ነው !!
@abiyt7131
@abiyt7131 Жыл бұрын
Suzuki desire 40,000km belay aynedam, Automatic gear shaftu yiblashale. aye india
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 20 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
የ መኪና ዋጋ አዲስ አበባ ውሰጥ
29:28
jahnny
Рет қаралды 281 М.
Ip Man 2 | The Boxing Competition
15:57
Cinewatch
Рет қаралды 7 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 20 МЛН