የመናፍቃን ወጥመድ ውስጥ እንዳንወድ ምን እናድርግ?, ቀሲስ ቴድሮስ, ቀሲስ ዲበቁሉ, Mezmur Yared, Mikiyas

  Рет қаралды 3,689

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

24 күн бұрын

ቀሲስ ዲበኩሉ, ቀሲስ ቴዎድሮስ, mikiyas
ቀሲስ ዲበኩሉ, ቀሲስ ቴዎድሮስ, mikiyas
ቀሲስ ዲበኩሉ, ቀሲስ ቴዎድሮስ, mikiyas

Пікірлер: 68
@Hornland
@Hornland 22 күн бұрын
አሜን የሚያርሙ የሚገስፁ የሚያስተምሩ ፣ የሚመርቁ ፣ የሚያፅናኑ አባቶችን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ዛሬም ነገም ለዘውትርም ለዘለዓለሙ አሜን
@baslel-zw1ec
@baslel-zw1ec 22 күн бұрын
ቀሲስ ቴዎድሮስ እድሜ ከጤና ይስጦት ትልቅ ሰው አይጥፋ
@BezawitGirma-tr8ej
@BezawitGirma-tr8ej 22 күн бұрын
ሚኪያስ ግን ለምን ሁሌ ሰውን ማሰናከል አይከብድም ሲቀጥል ተው ስትባል መናፍቅ ትላለክ እረ ያስጠላል መጀመሪያ ሄደ ቤተክርስቲያን ተማር ቀሲስ ቴዎድሮስ እግዚአብሔር ያክብርልን ::
@denamekonen6410
@denamekonen6410 22 күн бұрын
ቀሲስ ቴዎድሮስ ፈጣሪ ያክብርልኝ ኡኡፍ አንጀቴ ነው የራሰው አለማወቅ ሀጥያት አይደለም እኮ ተው ስንለው ብሎክ እያረገን ለመማር የተዘጋጀነውን ግራ አጋብቶን ነበር ።ሚኪ ምክራቸውን እንደምተገብር ተስፋ አለኝ❤ቀሲስ ዲበኩሉ ግን በጣም side ይይዛሉ ብቻ ሁላችንንም ልቦና ይስጠን
@mulugalaxum6009
@mulugalaxum6009 17 күн бұрын
ሚኪ ቡፁአምላክ እና unapologetic የሚባሉት ሰዎች እግዚአብሔር ይድረስላቹ ተንኮል ብቻ
@YohanesAklog
@YohanesAklog 22 күн бұрын
ሚኪ ምነዉ ቢቀርብህ መዝሙር ብቻ ዘምር
@bayesheandargki9516
@bayesheandargki9516 22 күн бұрын
አባቶቼ ይፍቱኝ እኔ አንጀቴን አሳርሮት ነበር የፀሎት ቤት ስለ አሳመረ ገብቼ ካላነካካው ሚለው ነገር ነው አድብ እውነት ዝጋው ቲክታኩን
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 22 күн бұрын
ይፍቱኝ አባቴ ሚኪም ተባረክ እሺ ማለት ትልቅ ነት ነው ዳግም ሀጥያት እዳንሰራ እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቀን።አሜን
@belayhaile5467
@belayhaile5467 22 күн бұрын
የሚገስጽ አያሳጣን። ክበሩ አባታችን!!! ምንም የማያነቡ፣ ሰውን የሚከተሉ ብዙዎች ናቸው።
@NatuBerekt
@NatuBerekt 22 күн бұрын
ለምንድነው ስራ የማትፈልጉለት ምናልባት ትንሽ በዚ ቲክቶክ እሚፈልገው ካለ ምክንያቱ መጀመርያን የዚ ሁሉ መለያየት የፈጠረው እኔጋ ለምን አልገቡም በማለት የመጣ ይመስለኛል የዛሬ ርእስ ለፕሮቴስታን ሳይሆን ወንድሞች መልስ እንዲሰጡና መለያየት እንዲፈጠር የተደረገ ነው የታሰበው ሌላ ብጹዕ አምላክም ስርዓት ያዝ የሆነ ነገር የሰማሁት ነገር አለ በደንብ ማስረጃ እስከማገኝ
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 21 күн бұрын
ግሩፑን መበተን አለበት እያሉ ነው ። እነ ኢዮባ መናፍቅን ወጥረው አላፈናፍን ባሉ ሰዓት የኛ ወንድሞች ለምን ተናደዱ ያልገባኝ እሱ ነው ። ሚኪ ብዙ ክፋት የለውም የዕውቀት እንጂ እራሱን ችሎ ነው ሚከፍተው የነበረው ግን በነ ብፁአምላክ ተጠለፈ የነ ብፁ ግሩፕ ናቸው እነ ኢዮባን ጠምደው ለዚ ያበቋቸው
@Menelik27
@Menelik27 15 күн бұрын
ሚኪ ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው ። ቄሲስ ዱበኩሉ ወደ ቁምነገር ዝም ብለው ያልሆነ ነገር በማውራት ሚኪን ለመሽንገል አይሞክሩ ሚኪ ከእውቀት ነፃ ነው አለቀ።የምን ጭቅጭቅ ነው ቄሲስ እርሷም ትንሽ እኔን ስሙኝ አለቦዎት።አሳጥሩና ወደቁምነገሩ። ቲክቶክ በሌላ አርዕስት ክፈት በጭራሽ የቤተክርስቲያን አርዕስት እታንሳ ሚኪ እውቀት የለውም ስለዚህ ምንም መናገር አይችልም አለቀ!!
@WubalemasratWubalemasrat
@WubalemasratWubalemasrat 22 күн бұрын
ሚኪ ከአባቴች እግር ስር ስር ቁጭ ብለህ ተረዳ!
@wiirtuuogummaao2930
@wiirtuuogummaao2930 22 күн бұрын
እንደ ጀማሪ ፕሮቴስታንት ነው የሚያረገው
@user-vs1lw2zo5s
@user-vs1lw2zo5s 22 күн бұрын
ሚኪ ጌታ ማስተዋሉን ይስጥክ ሁልግዜ ሴጣናዊ መሆን አይሰለቸውም
@ritanegash8055
@ritanegash8055 20 күн бұрын
ሚኪዬ እኔ በጣም ተናድጄብህ ነበር አዝኜብህ ነበር ግን ይቅርታ አባቶችን ስማ አስተውል ከወንድሞች ጋር አትራራቅ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እንወድሀለን ❤❤❤
@SimeneshTadesse
@SimeneshTadesse 20 күн бұрын
እኔኮ ብያለሁ ሚኪ ብፁአምላክ ፀዲ የሚባሉ ሰዎች በጥባጮች ናቸው ጀማሪ ክርስቲያን ከጳጳስ ይበልጣል እነሱ ናቸው ተነስተው አስተማሪ እንሁን የሚሉ
@otakugamer748
@otakugamer748 22 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@chombechombe8423
@chombechombe8423 22 күн бұрын
ቀሲስዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት እንደ እርሶ እውነትን የሚገልጡ አባቶችን ያብዛልን ። ሜሎስ ተሾመ ከባድ ሚዛን
@Menelik27
@Menelik27 15 күн бұрын
እግዜር ይስጦዎት በመጨረሻ ገባችሁ። ምክንያቱም በፊትም ለዛ ሁሉ ችግር መፈጠር ዋነኛው ሚኪ የሚባለው ተኩላ ነው። አባቶች እውነቱን ስለደረሳችሁበት በጣም ደስ ብሎኛል። ሲጀመር ሚኪ ምንም እውቀት ያለው ሰው አይደለም። አስተምሮም አያውቅም ማቆም አለበት ቲክቶክ ችሎታ ያለውም። ሰው ከማጣላት ውጪ አንድ ልትሉት ይገባል። ቲክቶክ በሌላ ጉዳይ ይክፈት ሚኪ ከውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው አለቀ!!
@WendwesenGezaheng
@WendwesenGezaheng 22 күн бұрын
ከመስዋእት መታዘዝ ይበልጣል ።
@belaygenena1462
@belaygenena1462 22 күн бұрын
ግራ እየተጋባው የሰማሁት ትምህርት ነበር የእውነት አባ እናመሰግናለን እንዲ አይነት ሸለምጥማጥ ሰዎቹን ይገስፁልን።እሄ ከእኛ ቤተክርስቲያን ውጪ የሆነ እንግዳ ትምርት ነው።ሚኪያስ በጣም ባለጌ ነው ወንድሞቹን አባቶቹን ማይሰማ ማሃይም ነው😡 ኦርቶዶክሳውያን ሚኪያስ ቤት በለመግባት ረሳችንን እንቆጥብ።እነዚ አይነቶቹ ናቸው ቤተክርስቲያንን ሚያሰድቡት
@AkliluAberelelago
@AkliluAberelelago 22 күн бұрын
አይበልም ወንድም የተቀምከውን ቃለት መልሰው ተመልከት "ሸለመጥማጥ ባለጌ"
@tenanisro9218
@tenanisro9218 19 күн бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት በጣም ትክክለኛ አስተያየት ነው ሚኪ ስሜት እንጂ እውቀት ምንም የለውም ምንም እኔም ብዙ ግዜ በውስጥ ፅፌለታለሁ እሱ ግን ሚዪትና ብልህ ያደርገኛል እንጂ ምንድነው ጥፋቴ አይልም😮 ልጁን አንፎሎ አድርጎ ተማሪ ብቻ እንዲሆን ማድረግ ነው😮
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 22 күн бұрын
አባታችን እድሜ ከፀጋ ጋር እግዚአብሔር ይስጥዎ በእውነቱ አባቶችን ካከበረ ዛሬ የሠጡት ተግሳፅና ምክር ለሚኪም ለመሰሎቹ ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ብዙ ጊዜ ቀድሞ በወንድሞች መካከል ልዩነት ሳይሆን ልዩነት ለመፍጠር ሚኪ በእጅጉ ሲጥርና አባቶቻችን ጭምር ጎራ አሲዞ ሲከፋፍልና ምዕመናን ም ጭምር ሲረብሽ ኮሜንት እየፃፍን ስንቃወም ነበር ምክንያቱም ማንንም የሚያንፅ እርእስ ሲመርጥ ስላላየን ስሙኝና ተደመጥኩ አይነት የልጅ ስራ ሲሰራ ነበር ዛሬ ይህን ተግሳፅ እርሶ ስለሠጡ ብዙዎች ተረጋግተው ወደራሳችን እንድናይ ነው ያረጉን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ቀሲስ ዲበኩሉም እንዲሁ ገስጡ አንዳንዶች እርሶንም ለማጥመድ እየጣሩ ስላሉ ሚኪና አንዳንድ ልጆች እባካችሁ እባካችሁ ስለልፀኑት ብላችሁ አተካሮ ቀንሱ አመሠግናለሁ
@danykif
@danykif 22 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን.. በስሜት የሚንቀሳቀሱ በዝተዋል ብፁአምላክ, ድልበድል ሌሎችም
@MeniTadesse
@MeniTadesse 22 күн бұрын
❤❤❤ እ/ በጣም ጥሩ የሚያንፅ አስተያየት .ተግሳፅ ነው ለ ሚኪ ያስተላለፉት 😮😮😮 ሚኪ ! የተዋህዶ ልጅ ! ❤❤❤ ከዚህ በዋላ ቆም ብሎ እንዲያስብ የአባቶች ምክር እንዳይለይለየው 😮 በእኔ አስያየት ደሞ የፀዲ እንቅስቃሴ ላይ ትኩረት መደረግ አለበት ለሷም የአባቶች ምክር ያስፈልጋታል 😮😮😮 ከመስመር ስናፈነግጥ ለምትመልሱን አባቶቻችን እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠበቅልን !!! አፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን !!!!!!!!!
@user-gg4hq5uq4e
@user-gg4hq5uq4e 22 күн бұрын
ተባረኩ አባቶቸም ወንድሞቸም:: ሚኪም ድጅግ ትልቅ ነገር ነው ያደረከው:: እድሜህ ይርዘም::
@user-vs1lw2zo5s
@user-vs1lw2zo5s 22 күн бұрын
ሲያስመስል ነው ነገ ይደግመዋል ጌታ ልብ ይስጠው
@sifansifan3546
@sifansifan3546 22 күн бұрын
ሁልግዜ የፀብ ምንጭ miki ነው 🤕🥺
@user-jf3vi1iy1z
@user-jf3vi1iy1z 21 күн бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን መካሬ አባት አያሳጣን
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 22 күн бұрын
ደሞ ምን ተፈጠረ ዛሬ ሚኪ ቤት በከፈተ ቁጥር የሆነ ነገር ይፈጠራል😢
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat 20 күн бұрын
ሚኪ የሚያባልጉት ጊፍት የሚሰጡት እህቶቻችን ናቸው። የቲክቶክን ጥቅማ ጥቅሞችና ልዩ ትኩረትና ለማግኘት ሲል ነው ሚኪ መምህራኖቹን የሚበጠብጣቸው። በአፉ የቅዱሳንን ስም ደጋግሞ እየጠራ ተግባሩ ግን የጥላቻና የተንኮል ነው። የውስጥ ሰላም አሳጣን።
@emawede2064
@emawede2064 21 күн бұрын
አንፎሎ በማድረግ እረፍት ብንሰጠውስ ለወንድማችን እኔ አርጊያለሁ እናንተም ተባበሩት እስቲ እንደው የፅሞና ጊዜ ቢወስድ ። በወንድሞች መሀል ፀብ የሚዘራ ክፉ ሰራተኛ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው
@ermijoro1
@ermijoro1 21 күн бұрын
Abate Kesis Tewodros Edime zemeniwo yibarek I want to ask you in Juses name that, I really need you to be my father for me to confess my sins . Wondime Mikias I really hold you in high regard!
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 21 күн бұрын
ቀሲስዬ እግዚአብሔር ይባርከው ትናት ስቃጠል ነው የዋልኩት እኛ የፈለግነውን ያክል ብንወዳት እመቤታችንን ጌታ ካከበራት በላይ እሱ ከወደዳት በላይ እኛ ልንወዳት አንችልም በጣም ነው ያዘኩት በሚኪ ሚባል ልጂ በጣም አላማው ምንድነው እስክል ድርስ ነው የዋልኩት ትናት 😢
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-xb4pd5gt3m
@user-xb4pd5gt3m 19 күн бұрын
ቀሲስ ዲበኩሉ ምን ማለቶ ነው መመፃደቅ ንግግሮት ልክ አይመስለኝም ኧረ ባኮ በክርስቶስ ፍቅር እለምኖታለሁ መረጋጋት የታይቦት ግን ይቅር ይበሉኝ እንደው ከቻሉ ከቲክቶክ መንደር ቢርቁ ቡዬ እመኝሎታለሁ ቅዱሱ ንጉሳችን እኮ ዝቅ ብሎ ነው ትህትናን ያስተማረን
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 19 күн бұрын
እኮ የምን አይገርምም ነገሩን መሟሟቅ ቀሲስ ዲበኩሉ. 😢 በእውነት ማስተዋል እርቆናል
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat 20 күн бұрын
ሚኪ አላማህ ምንድነው ? ትክክለኛ ጥያቄ። ሚኪ ከቤተክርስቲያን ላይ እጁን ያንሳ።
@senayetedema5238
@senayetedema5238 21 күн бұрын
ቀሲስ ዲበኩሉ ግን ?????????
@mickeyeshetu8427
@mickeyeshetu8427 22 күн бұрын
Kesiş dibekulu mibalu abat gin ene lela alama yalachew new mimeslegn egzer yirdachew bcha tinsh ke social media rak bilu betam yeteshale new lememkerim ayihonum bechrash enesum memeker kalebachew wust new
@yordanosyordanos1356
@yordanosyordanos1356 22 күн бұрын
Ewenet westachew tilacha ena demo ashmuregna nachew ale besmeab
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 22 күн бұрын
ምህርት ያድርግለት
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 19 күн бұрын
ሚኪ ጤነኝነት ያጠረጥራኛል
@SimeneshTadesse
@SimeneshTadesse 20 күн бұрын
እረ ሌሎቹ ከሱጋ በፍፁም አይነፃፀሩም የሱና የሱ ግሩፖች ናቸውውእንጂ
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt 21 күн бұрын
Kesis egziabher yebarkot zare tewat yehonu group lay gebchr kalat nw yaterjn kezih lijj semtew nw leka people protestant siyasedben yekoyew dmo derkna yehe denkurena nw
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 22 күн бұрын
ቀሲስ ቴዎድሮስ አባቴ ተባረኩ ሚኪ ከእውቀት ነጻ ነው ተናግሬው ብሎክ አድርጎኛል መክር አይቀበልም ቢዝነስ ነው የሚሰራው እርግጠኛ ነኝ ወደፕሮቴስታንትን ይቀላቀላል
@user-vs1lw2zo5s
@user-vs1lw2zo5s 22 күн бұрын
ተልኮ አለው ልጁማ ጌታ ልብ ይስጠው
@earthandouterspace446
@earthandouterspace446 21 күн бұрын
Kelahana mariyam hiywot yelem😅
@markoslubaofficial5492
@markoslubaofficial5492 22 күн бұрын
Migerm nw,,,sile Mariam meweyayet maytekim ngr nw endee?
@sifansifan3546
@sifansifan3546 22 күн бұрын
Indeza altebalem astewulu 😔
@sintemedhanealem5946
@sintemedhanealem5946 21 күн бұрын
አኬን ለመንካት እኮ ነው. 😂😂😂 ሼም ነው አባታችን የእውነት አፈርኩቦት አኬ እኮ ቢሞግቶትም አሳምኖት ነው የምንፍቅና ትምህርት አላስተማረም በቅርቡ ደሞ እውነቱ ሲወጣ ያኔ ማን ምንፍቅናን እንዳስተማረ እናያለን
@tkTk-nc6dy
@tkTk-nc6dy 21 күн бұрын
ኸረ ተረጋጋ አንተም ፀብ አትዝራ
@HabteMine
@HabteMine 21 күн бұрын
የሰው ደጋፊ ከመሆን ይሰዉረን
@user-se4vk1jn2d
@user-se4vk1jn2d 21 күн бұрын
ጥቅስ አምጡ ለተጠየቃቹት ጥያቄ : መፃፈ ለሁሉም ተፅፉል አባቶች ሚባሉት የዉሸት መፃፈ ታቅፈዉ የዲያቢሎስን አሳብ ነዉ ለትዉልዱ የሚሰጡት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-se4vk1jn2d
@user-se4vk1jn2d 21 күн бұрын
ምድር ደብተራ ሁላ ጥቅስ አምጡ
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 22 күн бұрын
መናፍቃን የእናንተ ህብረት ለመበተን እናንተን መስለው እንጂ ሌላ አይደለም ። ሴጣን ሔዋንን ሲያስት እነሱን መስሎ ነው ። ሴጣን ሔዋንን ሲያስት በአድናቆት ነበር።
@user-ns7iw3vm4w
@user-ns7iw3vm4w 22 күн бұрын
ቀሲስ ዲበኩሉ ግን ???? ከጥፋተኞች ጎን ቆመው ሌሎችን የሚሳደቡት ????😩😩😩😩
@user-hu8or8xw7i
@user-hu8or8xw7i 22 күн бұрын
ምን አጠፋ አሁን
@tkTk-nc6dy
@tkTk-nc6dy 21 күн бұрын
እስኪ ስድቡ ምንድነው?
@tenanisro9218
@tenanisro9218 19 күн бұрын
እኔም ያስተዋልኩት ነገር ነው
@user-rh8bw1ij1z
@user-rh8bw1ij1z 22 күн бұрын
ይሔ ልጅ ከራሱ ፈጥሮ አይደለም ለዘመናት ያስተማራችሁትን ነዉ የተናገረዉ
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 22 күн бұрын
ሂጂ ዝተት
@redietdereje3152
@redietdereje3152 22 күн бұрын
ቤተ ክርስቲያን ለዘመናት ያስተማረችው ሚኪን ብቻ አይደለም እሺ!!!
@fitsumrebi5818
@fitsumrebi5818 22 күн бұрын
ትምህርቱንማ ከቀሲስ ሰምተሃል እዚህ ምን ትሰራለህ???
@kokebabebe-jm7ox
@kokebabebe-jm7ox 21 күн бұрын
አይመሮዋችሁ ጎዶሎ እደሆነ እናውቃለን መናፍቃን
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat 20 күн бұрын
ሚኪ ከኪሱ አውጥቶ ነው የተናገረው። የቤተክርስቲያን ትምህርት ቢሆንማ በደገፍነው ነበር። ለዘመናት ያስተማራችሁትን ነው የተናገረው ብሎ መዋሸት ነውር ነው።
ፈለገ አትናቴዎስ | ጥያቄ እና መልስ
1:52:46
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 211
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 76 МЛН
አኬን ለማስወገዝ የተደረገው ሙከራ, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል አኬ, ስፒሮስ
31:10
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 1,7 М.
✔የፖለቲካ አይዶል✔ በ አንዱአለም ተስፋዬ Andualem Tesfaye  #6
18:31
አዲስ ጦቢያ Addis Tobiya
Рет қаралды 17 М.
ቢሾፕ ዳዊት ፓስተር ቸሬ እና ቤቲ ተፋጠጡ
20:10
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 29 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН