"የመነኗ" የስዩመ ቃል ተወዳጅ ሙዚቃ //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 70,459

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 373
@user-nb2fp8pw2w
@user-nb2fp8pw2w Ай бұрын
From Tigray love Amhara people and Music .. peace ❤❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
We love you too my Tigray people we are one❤❤❤❤❤
@user-nb2fp8pw2w
@user-nb2fp8pw2w Ай бұрын
​@@helugjoy81Since 3000B.c🙂‍↕️
@user-oq2jv1hb6x
@user-oq2jv1hb6x Ай бұрын
Wawwww❤❤❤❤
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun Ай бұрын
❤❤❤
@user-qo2pp7mw1c
@user-qo2pp7mw1c Ай бұрын
Tigray cultural hairstyles. Tigray raya traditional clothing.
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
የኔዋ ወሎ ቤተ አምሓራ ❤❤❤❤ ይሄ የተረገመ መንግስትን ነቅሎልን ሀገራችን ሰላም የሚሆንበት ቀን እሩቅ አይሆንም ድል ለአይበገሬው አማራ ፋኖ❤❤❤
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Ай бұрын
አሜን ያድርግልን ህዝባችን ተሰቃየብን ❤❤❤
@user-rj5ow7vt1p
@user-rj5ow7vt1p 29 күн бұрын
Betam wondime tikikl demachnen afsen bihonm nsta enwotalen
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 29 күн бұрын
በመጀመሪያ እንደአንቺ አይነቱ ዘረኛ ዶንቆሮ ካልጠፋ አማራ ሰላም አያገኝም የሀገራችን ነቀርሶቹ እንደአንቺ አይነቱ ኮተታም መሀይም ነው ዋጋሽን በቅርብ ጠብቂ
@ነኢመት
@ነኢመት 28 күн бұрын
የአፂወችን ናፋቂ 😂😂😂😂😂 አይሆን እማ
@Hayatyaambasala
@Hayatyaambasala 27 күн бұрын
ጋላ 😂😂😂​@@awelbibrahim51
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Ай бұрын
እውነት ለመናገር መድረካችሁ የሚያምረውና የሚደምቀው በወሎየወች ነው🎉❤❤❤
@user-xi7qg5uj9q
@user-xi7qg5uj9q Ай бұрын
አወ እኔንም ዴምሪኚ
@user-lf5ni6kb9d
@user-lf5ni6kb9d Ай бұрын
በጣም❤❤❤
@EmaHewotiy
@EmaHewotiy Ай бұрын
የኢትዮ ድምቀት ወሎየውች ናቸው ምንም ጥርጥር የለውም
@Nuralah-zu3rr
@Nuralah-zu3rr 24 күн бұрын
My wello ❤❤❤❤❤❤
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 19 күн бұрын
ምንጥርጥር አለው ወሎ መጀን
@tigid9886
@tigid9886 Ай бұрын
አቤት ድምፅ ከቁንጅናጋ ሰውነቴን ነው የሚወረኝ ወለዬ ባልሆን እኔም በቆጨኝ ❤ ራያ በአማራ 💓የልጅነት ትዝታዬ❣️
@user-xi7qg5uj9q
@user-xi7qg5uj9q Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yosefanna
@yosefanna 28 күн бұрын
እኔም ይቆጨኝ ነበር
@Nuralah-zu3rr
@Nuralah-zu3rr 24 күн бұрын
Ema rasu ykochegn neber ❤❤❤ My wello
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun Ай бұрын
መገን ወሎዬ ባልሆን በቆጨኝ እውነት ነው ወሎዬነት መሆን መታደል ነው 100%❤❤❤❤❤
@user-ox3ki1ci5e
@user-ox3ki1ci5e 23 күн бұрын
ጎጃም ነው የተወለድኩት ግን የጠራሁ ወሎ በመሆኔ ሁሌ ልቤ በዴስታ ይሞላል ወላሂ የኔ ናፍቆት ወሎ ብቻ በሰላም ልመለስ የኔ ወሎ ❤❤❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 7 күн бұрын
አብሺሪ ስላም ሲሆን መተሺ ትጎበኛለሼ ❤❤❤❤
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w Ай бұрын
የኔዋ ወሎ❤❤❤❤ አማራዩ♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹 ወላሂ አማራ በመሆኔ እኮራለሁ❤ ለዛዉም ወሎ❤❤ወልዳየ❤😢😢
@user-rh6gb1yt4j
@user-rh6gb1yt4j Ай бұрын
መገን ወሎ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤
@user-vo5ux1bz9d
@user-vo5ux1bz9d Ай бұрын
ወሎ ቤተ አማራ የጀግና የታሪክ የፍቅር ሀገር ❤
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 29 күн бұрын
አለም ብሰለጠን ወሎዬን የመስላል My ቤተ አምሃራ ወሎ💚💛❤🥰🥰😘
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k Ай бұрын
አረ ወሎ ማሩ አረወሎ ገሩ አብዞቶ በማመን የሚታረደው ወሎ አማራ የኢትዮጵያ ቀደም ቆንጆ ገር የዋህ ህዝብ
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@mahletabebemahi6878
@mahletabebemahi6878 29 күн бұрын
አማራዬ ኩራቴ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ስወዳችሁ ደሞቼ❤❤❤❤ ደጉ ወገኔ ይሄ ጊዜ አልፎ ሰላምና ደስታችሁን ያሳየኝ 🙏🥺🥰🥰🥰🥰
@HaneHne
@HaneHne Ай бұрын
መገን ወሎ ፍቅር ቁንጅና ደግነት ገራገርነት እንኳንም ወሎየ ሆንኩ ❤❤❤❤❤❤ ወሎየ ባልሆን በቆጨኝ 👌
@zxy8006
@zxy8006 Ай бұрын
አቦ የኔ ውድ ኑርልኝ። የኔ መልከመልካም ፣ የወንዜ፣ የ አገሬ ፣ልጅ፣ ሽበላው። የወሎ፣ ህዝብ በወለጋም ፣ በታች በህዋሃት ብዙ ብስቀል ፣ መፈናቀል ደርሶበታል ፣ የኖረበት፣ ያለፈበት ያወቀዋል።
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo Ай бұрын
እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢
@UmmuMohamed
@UmmuMohamed 29 күн бұрын
አማራየ የኢቶጲያ ድምቀት እኮነው ❤❤❤❤ሲያምሩ
@bayeshFente-zc3gz
@bayeshFente-zc3gz 28 күн бұрын
የውሎ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ❤❤❤❤❤እስቲ የዎሎዋቹ የት ናችሁ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Ай бұрын
የኔበአለቅኔ አማራኩሩህዝብ የራያዉነኝ በተአማራ ❤❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
My beautiful Amhara wello❤❤❤❤❤❤❤ fano hero
@user-ty2oz5gz6z
@user-ty2oz5gz6z Ай бұрын
❤❤❤
@user-ty2oz5gz6z
@user-ty2oz5gz6z Ай бұрын
. Meqdiye ebakacehu yehnnen wolwoya yageren leg ageren astaweso aselegeseg ebakacehu Ebs sameve ahahh ahe❤❤❤ Sofiya. M- Yemen
@user-ty2oz5gz6z
@user-ty2oz5gz6z Ай бұрын
Sorry Samulege❤❤
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 27 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉
@user-jy9ww9xc1b
@user-jy9ww9xc1b 27 күн бұрын
ወሎ ቤት አማራ መወለድ መታደል ነዉ ሀገራችን ሰለም ይሁንልን ይሄ የተረገመ መግስት አላህ ያንሳልን ወሎ ገራገሩ ❤❤❤❤❤❤
@tigisttarekgn3752
@tigisttarekgn3752 Ай бұрын
ስዩሜ የእውነት ለዚህ ስለበቃህ ደስታየ ወደር የለዉም የድምፅህ ነገርአይወራ ሰውነቴን ነው የወረረኝ ገና ከዚህም በላይ ጥሩ ደረጃ እደምትደርስ አምናለሁ ትችላለህ
@user-gf5ls4fg2e
@user-gf5ls4fg2e Ай бұрын
ማንዉ ገና መግቢያዉንሲያይወከክያለ የኔዋ የሁሉድምቀት የኔወርቅ አገር ሰላምሺሺብዝትይበልልኚ❤❤❤❤❤❤
@s-ir1kz
@s-ir1kz 29 күн бұрын
የኔ የዋህ ህዝብ ለናተ የሄ ስቃይ አይገባም ነበረ ዴል ለአረበኛው ፍኖ❤❤❤❤
@ChannelNatra
@ChannelNatra 25 күн бұрын
እናት አለም ወሎ የኔ ናፍቆት ❤ ሰላምሽን ይመልስልሽ
@Temrelove
@Temrelove 29 күн бұрын
ወለየ ባልሆን በቆጨኝ❤❤❤❤❤❤ወለየነቴ ኩራቴ እትብቴ😢❤❤😢😢😢❤❤❤ናፍቆቴ🎉🎉🎉
@user-qh5qr9qr7f
@user-qh5qr9qr7f Ай бұрын
የኔዋ ወሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@miri8656
@miri8656 Ай бұрын
ወሎ የሰውዘር ወሎየወች የትናችሁ ወሎ ገራገሩ🎉❤
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 19 күн бұрын
አለን አለን ወሎ ጀባ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 12 күн бұрын
አን❤​@@natiWolde-fw6ii
@romiooo0193
@romiooo0193 7 күн бұрын
አለን ❤❤❤❤
@user-hl1bj4tl7x
@user-hl1bj4tl7x Ай бұрын
ዉሎ ፍቅርብቻ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Sofayandthesame
@Sofayandthesame Ай бұрын
እርጋታቸው ደስሲል❤❤❤
@mekonnenbihonegn3687
@mekonnenbihonegn3687 29 күн бұрын
ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በርታልን ወድም
@mekonnenbihonegn3687
@mekonnenbihonegn3687 29 күн бұрын
👍👍👍👍👍♥️♥️♥️
@sarasara-ld1bg
@sarasara-ld1bg 29 күн бұрын
ኮሜት ጵፊ አላቅም ግን አተን አለማድነቅ ግን አይቻልም በርታ ጎበዝ ያገሬ ልጅ ደሜዋ
@KedanemaryamEl
@KedanemaryamEl Ай бұрын
ከተፈጠሩ አይቀር ወሎ ነው አወ እኛ ወለየዎች እንለኛለን ❤❤❤❤❤❤
@ekram0007
@ekram0007 20 күн бұрын
ባህሩ ቃኜ አልሞተም ❤❤❤ ካንተ አንድ እሪኩም ዘፈን እንጠብቃለን !!!!!!
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 28 күн бұрын
ተተኪ ትውልድ የነ ባሕሩ ቀኜ
@ZeharaSilesh
@ZeharaSilesh 26 күн бұрын
ምርጥ አገላለፅ ❤አንች የደግዘር...
@madinaaragaw4945
@madinaaragaw4945 Ай бұрын
my amahara❤❤❤❤❤
@Zamzam-vu1is
@Zamzam-vu1is Ай бұрын
ግርማ ሞገስ❤❤❤❤❤
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 29 күн бұрын
ወሎ ስወዳችሁ የእናቴ ሀገር እኔ ከ ሸገር
@romiooo0193
@romiooo0193 7 күн бұрын
❤❤❤❤
@ghh5860
@ghh5860 29 күн бұрын
ወሎየ ባልሆን በቆጨኝ❤️መገን ወሎ የጀግኖች ሀገር የውቦች ሀገር ወሎየነት❤️ወንድማችን በርታልን❤️my king ወሎ ቤተ አማራ💚💛❤️💪💪💪💪
@zebibaabate8212
@zebibaabate8212 25 күн бұрын
ጋዜጠኛ ና ደራሲ እልፍ አገድ እጅህ ይባረክ ወዳጄ
@miri8656
@miri8656 Ай бұрын
ወሎ የጀግኖች አገር
@user-vq4uk3jo2k
@user-vq4uk3jo2k Ай бұрын
ወሎ ባልፈጠር ንሮ ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun Ай бұрын
ወሎዬ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 29 күн бұрын
Wooooooow ድምፅ ብሎ ዝም ነው 😍😍😍😍💚💛❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 29 күн бұрын
👏👏👏💃💃💃እኛ ወሎየዎች❤❤❤❤
@eman3582
@eman3582 Ай бұрын
እኔም ዉሎዬ ነኝ❤❤❤❤❤❤
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 28 күн бұрын
ገራሚ ድምፅ ነው በርታ ወንድሜ ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ግን ደስ የሚለው ነገር ከእናንተ ነው የተፈጠርኩት አማራዬ የኔ ባለታሪክ የኔ ኩሩ ህዝብ የፍቅር መድና የኔዋ ውብ ሀገር ወሎዬ💚💛❤🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘🌹👌
@MediFikr
@MediFikr Ай бұрын
ወሎ❤❤❤❤❤ ደሜዋ በርታልን❤❤❤❤❤❤
@Desta731
@Desta731 Ай бұрын
አቤት ድምፅ ወሎየነቴ ሁሌም ኩራቴ ድምቀቴ❤
@user-sx2dg4ep2p
@user-sx2dg4ep2p Ай бұрын
አገሬወሎገልቢ❤😢
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Ай бұрын
የኔዋ ወሎ ለምለሟ አገሬ ሰላምሽ ይመልስልን ❤❤❤❤❤
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Ай бұрын
ዋው እንኳን ደስ አለው ወንድሚ አእንኮን ደስ አለው ኢቤስለይ ስለቀርብክ ንከው እንግ ዲሕ ወንድሚ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Gggg-bo4gx
@Gggg-bo4gx Ай бұрын
እዉነትነዉ ወሎዬ ባልሆን ቆጨኝ🎉
@askme7620
@askme7620 Ай бұрын
እኔ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ባልሆን ቆጨኝ እላለሁ ።
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 27 күн бұрын
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበርጠባብ ሁላ
@user-dp3hb1wz2b
@user-dp3hb1wz2b Ай бұрын
አይ ወሎየ ዉበት፣ደግነት ሁሉን ያደላችሁ
@user-ty2oz5gz6z
@user-ty2oz5gz6z Ай бұрын
Meqdi ehene woloyae yager leg .samileg betame ageren astawdso aseleqesdgh ❤❤❤ sofiya M-Yemen
@mmmnnn3773
@mmmnnn3773 Ай бұрын
መገን ወሎ ያበቅለዋል ❤❤❤
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 14 күн бұрын
ኢትዮጵያዊነቴ ክብሬ ወሎየነቴ ኩራቴ ይመችህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@AaaujShww
@AaaujShww Ай бұрын
ወሎየ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ConfusedFallingLeaves-kw1no
@ConfusedFallingLeaves-kw1no Ай бұрын
ሀገራችን ሠላም ያረግል ሀገሬወሎ ናፈቅሽኝ😢😢
@user-dr1wp1pv3t
@user-dr1wp1pv3t 24 күн бұрын
Myወሎ ያረቢ አገራችንን ሠላም ያርግልን
@tube3507
@tube3507 Ай бұрын
የኔ ዋ ወሎ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 Ай бұрын
MY wollo Amhara❤❤❤❤❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 27 күн бұрын
ወይኔ 💝ጉዴ ድምፅ መልክ ❤ዉበት አንድ ላይ ከነ ችሎታ ተደምሮ 💝ባህሩ ቃኘው 💝🙏👌
@salamomg9210
@salamomg9210 Ай бұрын
መቅዲዬ ዛሬ ውበቱን ደፍቶብሻል የኔ ሳቂታ❤❤❤❤❤❤
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn Ай бұрын
በማርያም የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አስገቡኝ የመዳም መርኮኛ መሆን ሰልችቶኛል 🙏🙏🙏❤️❤️
@user-yw7po2su2g
@user-yw7po2su2g Ай бұрын
ወሎየነት ስሜት ነው❤❤❤❤
@user-ox3ki1ci5e
@user-ox3ki1ci5e 23 күн бұрын
የኔ ማር ዘር ብዙ ወሎ እኔም አለሁ ከቤንሻጉል ወሎ የኔ ወሎ❤❤
@zarakasun8191
@zarakasun8191 Ай бұрын
እንኳንም የደሴ ልጅ ሆንኩኝ
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 28 күн бұрын
ስዩሜ ድምፅህ ገራሚ ነው ሁሉንም ሙዚቃወችህን ደጋግሜ ነው የማዳምጣቸው ❤❤❤❤
@habibabdurahman4951
@habibabdurahman4951 22 күн бұрын
What a voice Siyumie.
@tofikman1690
@tofikman1690 29 күн бұрын
❤❤ እኔ ቃል የለኝም አንተን ስላወኩህ ብቻ እድለኛ ነው የወሎልጅ ባልሆን በጣም ይከፋኝ ነበር በርታልን ሁሌም ❤❤❤❤❤
@renuwelloyewatube6055
@renuwelloyewatube6055 29 күн бұрын
Ye meneno Wolloya❤
@user-tm7lu3mk6k
@user-tm7lu3mk6k Ай бұрын
የቆጆ መአበል❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gabrila967
@Gabrila967 28 күн бұрын
Thank you for this amazing song 🎵 you’re a king 🤴👑 talented and handsome man keep it up ❤️❤️🙏🏾
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 27 күн бұрын
ወሎ ቤተ አማሃራ የውቦች መፍለቂያ💚💛🔥🔥👑👑🏆🏆🏆
@fatimaseid505
@fatimaseid505 Ай бұрын
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝነበር
@miri8656
@miri8656 Ай бұрын
የመነን ዘሮች🎉❤🍋
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv Ай бұрын
wow Seyume my handsome berother wwwwwoooooooowwwwwwwwwwwwwwwwww
@yoyobuddy9874
@yoyobuddy9874 2 күн бұрын
😢.....amahara welo gerageru.....ye degu zer....uuffff ❤
@SamsungSam-gx5pj
@SamsungSam-gx5pj 29 күн бұрын
Waw.❤❤❤❤❤❤❤
@miftahmohammed4980
@miftahmohammed4980 10 күн бұрын
Bro keep it up
@liyutadesse3190
@liyutadesse3190 Ай бұрын
What a beautiful voice ❤❤❤❤❤
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 Ай бұрын
wollo biyya fano💋💋💋💋💋💋💋💋
@AsiteriTadassa-od3ct
@AsiteriTadassa-od3ct Ай бұрын
my Aamara❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@YyeftGuety
@YyeftGuety 28 күн бұрын
ወሎ የፍቅር የዉበት ሀገሪ❤❤❤
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 29 күн бұрын
መታደል ነው ወሎ መወለድ
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw Ай бұрын
💚💛❤️💞💞💞💞💞
@abdulkadirdebashu1296
@abdulkadirdebashu1296 17 күн бұрын
መገን ወሎዬ ባልሆን በቆጨኝ እውነት ነው ወሎዬነት መሆን መታደል ነው 100%
@seblewongelbiruk2435
@seblewongelbiruk2435 27 күн бұрын
ያገሬ ልጅዋ መወከሌዋ በርታልኝ አካሌዋ ወድሃለሁ❤❤❤😍
@adhandawar394
@adhandawar394 28 күн бұрын
የኔዋ ወሎ አማራየ❤
@user-km1op6tq4w
@user-km1op6tq4w Ай бұрын
በጣም ተመቸቶኛል ወድጀዋለው ያበዴነው ትችላለክ ብሮ
@HegheehJsjsjs
@HegheehJsjsjs 5 күн бұрын
ወሎየ ባልሆነ ይቆጨኝ ነበሪ❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 25 күн бұрын
አቤት የእግዚአብሄር ስጦታ❤❤❤
@habibahabibti-gx8tc
@habibahabibti-gx8tc 29 күн бұрын
የሠፈሬ ልጅ በረታ
@user-lr4bn5up2i
@user-lr4bn5up2i Ай бұрын
ዋው ወድሜዋ የኔዋ የወሎየ ልጅ❤❤😂😂
@Toyba-oo1zz
@Toyba-oo1zz 29 күн бұрын
መገን ወሎ ሰላማችሁን ይመልሰልኝ ያረቢ😢😢😢😢
@dhvfuh1387
@dhvfuh1387 Ай бұрын
ወየው ያበደ ነው ይመችህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vl9ff8zj7k
@user-vl9ff8zj7k 2 күн бұрын
❤❤❤❤ enkanme wolloya honku makdi sewdsh❤
@Tube-bk9uj
@Tube-bk9uj 29 күн бұрын
የኔ ወሎ አብቅላህ ነዉ ሁለመናህ ፍቅር የሆነዉ❤❤❤🎉🎉
@fikreweleywa
@fikreweleywa 24 күн бұрын
My weloo bit amhara 💚💛❤️
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 27 күн бұрын
Wow new❤❤❤❤
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 28 күн бұрын
የኔ አገር ወሎ ነው ከነማርዘነብ አገር💚💛❤️🎉❤
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 73 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 8 МЛН
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 16 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 22 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 20 МЛН