የማገልገል ኃያልነት || The Power of Serving - part 1

  Рет қаралды 69,579

Impact Seminars

Impact Seminars

Жыл бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ በማድረግ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ እናድርግ🙌
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275

Пікірлер: 125
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
ለአስተያየቶቻችሁ ከልብ አመሰግናለሁ! ይሄ ትምህርት ይጠቅማቸዋል ለምትሏቸው ሰዎች ማጋራት እና ይሄን ቪድዮ ላይክ ማድረግ አይርሱ። ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ ይረዳል 👍
@accordingtofrye514
@accordingtofrye514 Жыл бұрын
Haw can I contact you ? Can I get your Number?🙏
@yeabsiradanel8278
@yeabsiradanel8278 Жыл бұрын
አሺ አናንተም በርቱ
@israelbelachew4360
@israelbelachew4360 Жыл бұрын
Please address or phone number ?
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 Жыл бұрын
Egezabher ybarkhi betam akbrhalhu
@YosephDube-yb4rc
@YosephDube-yb4rc Жыл бұрын
Edmehn erezem yadirglen kelb Enwodihalen !!!!!!!!!
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 Жыл бұрын
ይህ ትምህርት እኛ በነጻ ሰምተን ተጠቅመናል ካልን በላይክ እንክፈላቸው ያገሬ ህዝቦች ላይክ በነጻ ነው
@hilefise4967
@hilefise4967 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትምርት ነዉ ፈጣሪ እንደእናንተ ያሉትን ደግ ደጎቹን ያብዛልን
@ashenafishiferaw6110
@ashenafishiferaw6110 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ማመሰግነዉ እንደ አንተ አይነት ሰዉ ያብዛልን !! በአካል ተገኝቶ ለመማር የጊዜ መርሃ ግብራችሁ ብታሳዉቁን…
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ውሰጥን ሰርስሩ የሚገባ ትምህርት ነው የሚሰጡት እናመሰግናለን አሏህ ይጠብቃቹሁ
@saifsaeed505
@saifsaeed505 Жыл бұрын
እደ አቶ አሸናፊ አይነት መምህር ባስተምረን ኖሮ አንድም ሰዉ አይሰደድም ነበር ልባችንም አይሰበረም ነበር ይህ ሁሉ ወጣት ይህ ሁሉ ቆጆ ያረብ ሰራተኛ ሆነ ወድ ሴቱ ። ዘመንህ ይባረክ
@user-vu3vp7ys8w
@user-vu3vp7ys8w 3 ай бұрын
አቶ አሸናፊ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኢንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤
@OmaHana-sp2bg
@OmaHana-sp2bg Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክልኝ ይሄ ትምህርት ለሁሉም ቢደርስ ምኞቴ ነው
@yadoworkout1913
@yadoworkout1913 Жыл бұрын
በእውነት እጂግ በጣም ትልቅ ነገር ነው እያስተማርክ ያለክ ለሚገነዘበዉ ሰዉ እግዝኣብሔር እድሜና ጤና ያብዛልክ።
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይባርክሕ
@user-gs6gp5cg5x
@user-gs6gp5cg5x Жыл бұрын
Enamesegnalen Memihir enem betam naw yemiwedachew tebareku Egziyabher edimena tena yistiligni
@nesanetabay6669
@nesanetabay6669 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል የሚገርም ትምርት ነው ፡፡ ከልጅነት ጀምሮ ውስጤ ያለ ግን ያላወኩት ዛሬ ያወኩት ያምላኬን ስጦታ የማንነቴ መገለጫ ጥበብ እንዳውቅ ስለረዳከኝ አመሰግናለው ፡፡ 🙏🙏🙏
@eshetubacha4092
@eshetubacha4092 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው አመሰግናለው!!
@kebronjones7301
@kebronjones7301 Жыл бұрын
ታንክዩ በጣም ይገርማል ይህ ለኔ ብቻ የተዘጋጀህበት ትምህርት እስኪመስለኝ ድረስ ነው የተደነኩት ከሰላሳ ስድስት አመት በላይ ለፋሁ ከኔ በህዋላ ከሃገር ወጥተው በትንሽ አመታት ውስጥ ትልቅ ለውጥ ለራሳቸውም ለቤተሰቦቻቸውም የተረፉ እጅግ ብዙ የሆኑት እኔ ከምኖርበት ሃገር በቃኝ ብለው ተመልሰዋል ።ወደ ሃገር ቤት ማለት ነው እኔ መመለስ ብፈልግም የምገባበት ቤት ወይንም ማደርያ ያላዘጋጀሁ መሆኔን አውቀዋለሁ ግንብበዝህ ትምህርትህ እጅግ ተነካሁ እድሜ ቢገፋም የፈጣሪየ እድሜ አልገፋም ታንክዩ ወንድሜ
@henokkebede6801
@henokkebede6801 Жыл бұрын
መምህር የሚለው ማረግ በደንብ ይገልጽሀል ስለ ሁሉም ነገር ያለህ ጥልቅ እውቀት መረዳት ልዩ ነው እምታስተምርበት መንገድ ማራኪ ነው ከልብህ የ እውነት ስለምታገለግል ፎስቱ መሳጭ ነው ሆነህ ነው እምታስተምረው እራሴን እንድፈልግ እንድመረምር እረድተሀኛል ብዙዎችን ታነቃለህ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ምችት ነው እምትለኝ
@tenawengida9066
@tenawengida9066 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ችሎታ የህይወቴን አቅጣጫ እንደገና እንድከልሰው አድርገህኛል አቶ አሸናፊ
@mawidezion4893
@mawidezion4893 Жыл бұрын
I hear little language Amharic but this man i can’t have any words how to say. Mr ashenfi ❤
@rabiykitchen
@rabiykitchen Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው 👍👍👍 አገላለፅህም በጣም ይስባል በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@worldcomm9842
@worldcomm9842 Жыл бұрын
መምህረይ እንኳዕ ብደሓን መጻኻ ኣምላኽ ዕድመ ጥዕና ይሃብካ
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ ሆይ እንደገና መኖር እንድንችል ስላነሳሳኸንና ተስፋ ስለሰጠኸን እናመሰግንሃለን። በውኑ ከዚህ በላይ ምን ልታደርግልን ትችላለህ? የላቀ አገልግሎት እየሰጠኸን ነህ።
@fessehaassefa8789
@fessehaassefa8789 Жыл бұрын
ይመችህ ወዳጄ፥ እንደ ሃሳብህ ይበልጥ ለማገልገል ያብቃህ፥
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚያቤሔር ይብዛልህ መምህር በጣም እናሠሰግናለን🙏🙏🙏
@helendejene5776
@helendejene5776 Жыл бұрын
በጣም ልዩ የሁን ትምህርት ነው እድሜ ይሰጥልን መምህር ❤❤❤❤❤❤
@avivaeyasu4459
@avivaeyasu4459 Жыл бұрын
ለጋሽ አሸናፊ ቃልም የለኝ ብዙ ኢትዮጵያውያንን እንደሚቀይሩ ጥርጥር የለኝም እግዛብሄር ይባርከወት ❤
@selamabriham5082
@selamabriham5082 Жыл бұрын
Mr. Ashu, my instructor I have no words to thank you....I just want to live by discovering my purposes and I just want to serve...And that is what I am doing right now!
@yareddubale7970
@yareddubale7970 Жыл бұрын
የኔ ልዩ መምህር አመሠግናለሁ !!!
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 Жыл бұрын
U are living ur true greatness. U r my life teacher , i thank you do much.
@zuzuethio3081
@zuzuethio3081 Жыл бұрын
እናመሠግናለን አሹዬ
@mamiethiotube3870
@mamiethiotube3870 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቲቸር የመጨረሻዋ ፓርት በጣም ትመቻለች አብዛኞቻችን ከውድቀት ከሀዘን ተንሰተን እንዴት አዲስ ሰው አዲስ ሀይልእንደሚኖር ያየንን አብዘሀኞች አለን ችግርንም ሽጦ የገቢ ምንጭ ማድረግ እንደሚቻ 👏👏👏
@meskeremteshome5356
@meskeremteshome5356 Жыл бұрын
Ato Asenafi, selam Lante yehun.😊👏 Betam tesmamtogal tmrth hulu. Very vital. K❤ Amsegnalhu.👏👏
@classical584
@classical584 Жыл бұрын
መልካም ሰው ነህ
@classical584
@classical584 Жыл бұрын
ይህኛው ዘመን ለሚባክን አይሆንም ስትል እርር ድብን ያረገኛል አልገባኛም ጥሬ ግሬም አልተሳካልኛም እንኳንስ ዝም ብየ
@kebronjones7301
@kebronjones7301 Жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው፣
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ፍቃደኛ ከሆኑ ስልክሆትን ቢልኩልኝ
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 Жыл бұрын
For Donkey Tube Anki andebetoch program, every participants should be recommend to get a lesson from Impact Seminar. I can't imagine, this is free and available on KZfaq. This is a real service, a real passion. I'm glad to find out this chanel.
@samuelayalneh1984
@samuelayalneh1984 Жыл бұрын
Ashenafi Taye realize the fundamental point of spiritual teachers like Eckhart Tolle,Deepak Chopra,mooji baba and others he realize that we are not our minds and by the way he teaches to realize our pure counsiousness appreciated
@azariyaminassieasrat5621
@azariyaminassieasrat5621 Жыл бұрын
ashe, hulem sisemah des yilegnal and I hope soon this video will be viral and everyone will wait for the next episodes
@Bire1221
@Bire1221 Жыл бұрын
ረቡኒ ሆይ ክበርልን🙏
@solomonkifilie3774
@solomonkifilie3774 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ በጣም አድናቂህ ነኝ እስከ አሁን በጣም ትልቅ ትምህርት አገንቻለሁ የአንተ ሌላ አይነት መንገድ ሰከን ያለመንገድ የዩኒቨርስን ግዝፈት እና ወሠን አልባነት ነው በአጠቃላይ ልዩ ነው ተመችቶኛል ነገር ግን ከሌሎችጋራ ውድድር የመግባት አዝማማያ አይቻለሁ እባክህ ዝም ብለህ በአንተ መንገድ ቀጥል
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
Really you are a wonderful man thanks a lot .
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 Жыл бұрын
my respect teacher !!!! what you are teaching is the absolute truth. It happens to me... I'm a nurse, what others don't see, I see myself. I mean just from seeing a sick person I don't know what he has, even the doctors don't understand it. It's not because I've studied a lot about it.
@Infinity_Power_Ethiopia.
@Infinity_Power_Ethiopia. Жыл бұрын
Thanks so much for concrete teaching methods
@baharsharif3000
@baharsharif3000 Жыл бұрын
The way how teach is different i can feel the energy.thank you so much you olmost change my life
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 8 ай бұрын
Woooow Ashe Kegelestak Gelest Yebelete Mesalek Zemenekin GATA Yebarekew yemelew lela qale yelegnem❤❤❤
@MrAddisabera
@MrAddisabera Жыл бұрын
..Ashe has no words to say ...I am proud for you to be Ethiopian ... I fill as if my country is blessed ..she has so many genius and generous people like you ..many many thanks for your sweet words and friendly approach...God bless you and your family...
@cbetweenbd4958
@cbetweenbd4958 Жыл бұрын
ጠፋችሁ መሰለኝ ናፍቆት ልሞት ❤
@Gozhini
@Gozhini Жыл бұрын
Thank you for sharing your life !!!.
@yosefkebede8950
@yosefkebede8950 Жыл бұрын
God bless you for a very good education
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 Жыл бұрын
እናመሰግንአለን!🙏🏾
@tigsthabteweld5914
@tigsthabteweld5914 Жыл бұрын
How you are positive person God bless you
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Жыл бұрын
ሁላችሁም ድንቅ ናቹ እናመሠግናለን👍🙏
@brookbrook3083
@brookbrook3083 Жыл бұрын
Ato ashenafi you are marvelous!!! I am always gratefully for you and thankyou for learn us!!! Keep it up may god bless ur life.
@ebra37
@ebra37 Жыл бұрын
Realy you are gifted to impower others!! 👍
@rahelakalu4603
@rahelakalu4603 Жыл бұрын
Welcome my beloved teacher
@SakuraMo1844
@SakuraMo1844 Жыл бұрын
Betam teqami na real timehert new, bertu!
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 Жыл бұрын
A wonderful being!!!!! my respects professor I never get tired of listening to you. Thank you. God be with you always ❤❤🙏🙏
@natawesome5612
@natawesome5612 Жыл бұрын
Ende yihen yemesele tafach yebesele migib kalbelahuma ye arem mesensebia lihon newa I subscribed to your channel and followed you on Facebook I shared with my friends and family too. Thank you so much for your efforts and your help.
@wendyassetsshibeshi2218
@wendyassetsshibeshi2218 Жыл бұрын
Mr. Ashu! Geta yakbrln inmesegnaln geta idmena tena ystot
@berhanbeyene8954
@berhanbeyene8954 Жыл бұрын
Ante teleyaleh ye ethiopia amlake yetebekehe
@okno7308
@okno7308 Жыл бұрын
መታዘዝ ከመሰዋትነት ይበልጣል ታዘዝ ታዘዝ ታዘዝ
@anwarahmed634
@anwarahmed634 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏
@gutemadebelo2376
@gutemadebelo2376 Жыл бұрын
really you are inspiring Respect for you! jabaadhu!
@hdjd7849
@hdjd7849 Жыл бұрын
Sayselechegn befiker new eyetemarkugn yalehut ena betam new yemamesegnanew betam birtat honewgnal yene abate kiberulgn 🙏
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 Жыл бұрын
By this he means I am the one in charge in my department, I am not the boss. I love my profession I have no time limit to work and I enjoy it very much. In my personal life I am happy. I don't lack anything. Thank God. I thank you teacher, you are doing very well. 🙏🙏❤❤😘😘
@fentaymisganaw1133
@fentaymisganaw1133 Жыл бұрын
Wow it's True You like my bro🙏🙏🙏💪
@Rehobottalu
@Rehobottalu Жыл бұрын
ስወዶት....እናመሰግናለን !!
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q Жыл бұрын
እኛም የበለጠ እንወዶታለን
@gashawtenna7823
@gashawtenna7823 Жыл бұрын
I really like the analogy of the farmer!
@yoditdebebe3577
@yoditdebebe3577 Жыл бұрын
No word thank you so much
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 Жыл бұрын
በረታ መምህር
@tesfayetezera2034
@tesfayetezera2034 Жыл бұрын
ዎው እኔ አሸናፊን ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል::
@fra_6254
@fra_6254 Жыл бұрын
Baqirbu 100k kammigabu channelochu andu "Impact seminars" nw Cuz this channel is serving well.🙌💚🙌 Ba 2015 macarasha ka 300k subs balayi xabbiqu Yihen channel ka 5k jammiro nw mawuqawu Pls share it guys.
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow Жыл бұрын
Selam Endmne Alchu Bezu Gize YBibel Hasaboch Nw Yemiyanesaw Tebareku
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 Жыл бұрын
You are so extremely amazing and blessed. Thanks for sharing
@yetu0983
@yetu0983 Жыл бұрын
Thank you Mr Ashenafi
@mykeydire1158
@mykeydire1158 Жыл бұрын
Thank you so much Mr. Ashenafi! You are amazing 👏 ❤️
@lovepower1440
@lovepower1440 Жыл бұрын
Yes yes 🙌 👏🏾
@amanueldibabe2814
@amanueldibabe2814 Жыл бұрын
the special one!!!
@tesfayesirnesa6552
@tesfayesirnesa6552 Жыл бұрын
The two stars
@lishdinMM
@lishdinMM Жыл бұрын
Mind-blowing!
@muluken07
@muluken07 Жыл бұрын
Be blessed gash Ashu!
@nathaniafiker
@nathaniafiker Жыл бұрын
Thank you 🙏
@tsigetulu1365
@tsigetulu1365 Жыл бұрын
Thank you thank you thank you 🙏🙏🙏
@nejumshafi8655
@nejumshafi8655 Жыл бұрын
እናመሰግናለን!!
@user-hs1qm8uj9g
@user-hs1qm8uj9g Жыл бұрын
Selam ato ashnafi bmgmriya tena k edme gar yistilgn🙏ymtstin tmhrtoch hulu kilb enamsginaln❤🙏🙏
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 Жыл бұрын
Thank you so much 🙏 💓 💗
@tri-ju1sy
@tri-ju1sy Жыл бұрын
እየጠበኩ ነበር
@dagafaabide369
@dagafaabide369 Жыл бұрын
thank you
@user-ro6nn3hb3b
@user-ro6nn3hb3b Жыл бұрын
መጥቼ ጉልበት ልሳም
@tsegagebremichale7857
@tsegagebremichale7857 Жыл бұрын
Woow i realy appriciate
@ethiopiabeyondtheskyebs5970
@ethiopiabeyondtheskyebs5970 Жыл бұрын
is an amazing how can I express ot
@user-qg4km3zo7p
@user-qg4km3zo7p 10 ай бұрын
እኔም አመሰግንሀለሁ
@kiflayeabdu343
@kiflayeabdu343 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@zmn2116
@zmn2116 Жыл бұрын
እውነት አቶ አሸናፊ እወድሃለሁ በፍፁም ገልጪ ያላየሁትን የህይወት አንዱን ገፅ ባንተ እያለሁ ነው ክበርልኝ
@nadiaahmed942
@nadiaahmed942 Жыл бұрын
Where have you been Ashe?? it is such a great pleasure to know you.
@taytuswork8261
@taytuswork8261 Жыл бұрын
🙏❤👏
@semirahassen5669
@semirahassen5669 Жыл бұрын
Min endmil alawkem betam bezu temihert new yagegnhut gin endat new passion mawek michalew pls
@yodit587
@yodit587 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Seni1286
@Seni1286 Жыл бұрын
Yhe ye ene Tyake nebr bezu sewoch endi beacher gize tesakaln enji milut for how long yehen neger endefjebachew ke yet birr endetgege mentione ayadrgum hulem ena kante melsun selagegut des belogal I’ll definitely attend your class by the time I back to Ethiopia.
@rebeccafikre8333
@rebeccafikre8333 Жыл бұрын
the power of believe የሚለውን ትምህርት ብትለቁልን
@sisaydm5934
@sisaydm5934 Жыл бұрын
❤🎉
@getnetfetene8501
@getnetfetene8501 Жыл бұрын
አሸ በጣም ገራሚ impact ነው ግን ቀጣዩን ፖርት ቶሎ ቢለቀቅልን ምክንያቱም እኔ የምከታተልህ ጋምቤላ ሆኘ ነው
የማገልገል ኃያልነት || The Power of Serving - part 2
36:35
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
ንቃ || Wake Up _ #Monday_Impact_Seminars_With #Mr_Ashenafi_Taye
1:08:01
የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 1
31:52
Impact Seminars
Рет қаралды 114 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН