የእማማ ቤት 23 | ፊትአውራሪ መስተፋቅር አሰሩ

  Рет қаралды 251,655

Sodere TV

Sodere TV

5 жыл бұрын

Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on KZfaq, Facebook, websites, TV stations and any other media.

Пікірлер: 930
@samritom9775
@samritom9775 5 жыл бұрын
የእማማ አድናቂ በሞቴ ላይክ ስጡኝ አምሮኝ እኮነው
@user-oi7hb4fe8s
@user-oi7hb4fe8s 5 жыл бұрын
ይሄውላይክአረኩሽደስይበልሽ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Eshi. Like gechicheshalew.
@hzssjs6551
@hzssjs6551 5 жыл бұрын
የሚጣ የትወና ብቃት አፌን አስከፍቶኛል በጣም ጎበዝ ልጅ ነች
@nasseralsharari9983
@nasseralsharari9983 5 жыл бұрын
እኔም 😍😋
@egnabegna9394
@egnabegna9394 5 жыл бұрын
Nim arekulch
@samri_yedenglemaryamlej6670
@samri_yedenglemaryamlej6670 5 жыл бұрын
የእማማና የ ፍትአውራር አደናቅ የሆነ like የምጣ እና የ ሻሩክ አድናቅም ለእናንተም like እሽ ውዶቼ ደሞ አንደኛ ነኝ ባፍንኩሎ ውድድድድድድድ ግን ምጣ አረብ አገር የምትይው ነገር ይቅርብሽ ውዴ ዋዬ እሽ
@hygfgvggdh732
@hygfgvggdh732 5 жыл бұрын
የት ሂጀ ልፈዳ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
እሺ
@samri_yedenglemaryamlej6670
@samri_yedenglemaryamlej6670 5 жыл бұрын
Hygfg Vggdh ከፈለግሽበት (ከፈለክበት)
@user-zc2nc6jr2y
@user-zc2nc6jr2y 5 жыл бұрын
Tubbyuiyu?'@'@'@'ddppppppppp
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 5 жыл бұрын
ወይኔ ጉደ ህር በሳቅ ፍርፍር አልኩ እንደዚህ ድራማ የተመቸኚ የለም ።በስደት ያላችሁ እህቶች ወንድሞች እቅዳችን ሞልቶ በሰላም ወዳገራችን ለመግባት ያብቃን 💚💛❤👍👍👍💓💚💛❤
@hanicoffee3883
@hanicoffee3883 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@brayanraiden6075
@brayanraiden6075 2 жыл бұрын
i guess im asking the wrong place but does someone know a trick to log back into an instagram account? I somehow forgot the account password. I would appreciate any assistance you can offer me.
@hzssjs6551
@hzssjs6551 5 жыл бұрын
ሚጣ (ቤዛዊት አያሌው) በጣም ጎበዝልጅ ነች እውነት ትወናዋ ከምንምበላይ ተመችቶኛልበርቺ እህቴ እወድሻለው ትልቅደረጃ ደርሰሽ ያሳየኝ
@user-cr6hq2iq8i
@user-cr6hq2iq8i 5 жыл бұрын
አድስ ነፍሰ ጡር ነኝ የነማማ አድናቂዎች ላይክ አምሮኛል እሲቲ ግጩኝ
@nebayotwedeleja2934
@nebayotwedeleja2934 5 жыл бұрын
እሄ አዝማሪ እንዴት ደስ እንደሚል።የእማማን ቤት ልታደም ነው መዝግቡኝ አዲስ ገቢ ነኝ ማለት ማለት ነው።
@user-su3sk4xb6w
@user-su3sk4xb6w 5 жыл бұрын
መልካም ቀን♥፨♥፨♥ #በዚች__ምድር___ላይ___ስትኖር 1. ሶስት አይነት ሰዎችን #አክብር ✔የእውቀት ባለቤቶችን ✔ቤተሰብህን ✔አዛዉንቶችን 2. ሶስት ነገሮች #ይኑሩህ ✔ታማኝነት ✔እምነት ✔መልካም ስራ 3. ራስህን ከሶስት ነገሮች #አርቅ ✔ሰዎችን ከመናቅ ✔ከማጭበርበር ✔ከብድር 4. ሶስት ነገሮችን #ተቆጣጠር ✔ምላስህን ✔ቁጣህን ✔ስሜትህን 5. ከሶስት ነገሮች ራስህን #ጠብቅ ✔ከመጥፎ ስራ ✔ሰዎችን ከማማት ✔ከምቀኝነት 6. ሶስት ነገሮችን #ፈልግ ✔እዉቀትን ✔ጥሩ ስነምግባርን ✔ታዛዥነትን 7. ሶስት ነገሮችን ንጹህ #አድርግ ✔ሰዉነትህን ✔ልብስህን ✔ንግግርህን 8. ሶስት ነገሮችን #አስታዉስ ✔ሞትን ✔ሰዎች የዋሉልህን ዉለታ ✔ሰዎች የሰጡህን ምክር። ♥እንኳ ደና መጣችሁ ግን በሳምንት አንድ ጌዜ እር ይጨመር
@seliseli3822
@seliseli3822 5 жыл бұрын
Woooow
@leylaleyla8793
@leylaleyla8793 5 жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@user-bq5cp3hh6w
@user-bq5cp3hh6w 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው wow thanks yamegaremu kalate 😳 menala ayemeroya beyezaw chenkerata mayaze akataw tenini eko naw yamelaw yehana nagare behoni 😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-su3sk4xb6w
@user-su3sk4xb6w 5 жыл бұрын
@@meronnigatu1885 ♥♥♥
@maet6213
@maet6213 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት አፍቃሪም አድናቂም ነኝ እና ከ4 አመት በዋላ ወደ የኢትዮጵያ አገሬ ልገባ ነው እስቲ መልካም ምኖታቹሁን አሳዩኝ
@user-zo8cf7os6r
@user-zo8cf7os6r 5 жыл бұрын
እንኳን ደህ መጡ የእማማ ቤት ሀገሬን ይደኩበትን ሰፈሪን ይስታውሰኛል 😗😗😗
@Film_production1134
@Film_production1134 5 жыл бұрын
ወይ የማማ ቤት በሳቅ ፍርስ አረጉኝ እኮ🤣🤣🤣 ይመቻቹ አቦ!! ፊታውራሪዬ😍😜🤣🤣🤣
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት ውስጤ ናችሁ እንኳን በስላም መጣችሁ
@zbh6796
@zbh6796 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@zbh6796
@zbh6796 5 жыл бұрын
♥♥♥
@megabitemegabite-fj5zp
@megabitemegabite-fj5zp 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkk
@AsdAsd-gi7bo
@AsdAsd-gi7bo 5 жыл бұрын
Gob😝😝😝😝😂😂😂😂😂
@AsdAsd-gi7bo
@AsdAsd-gi7bo 5 жыл бұрын
😋😋😋😋😂😂😂😂
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት ድራማ ምርጥ ነው ባህላችንን የጠበቀ ነው ደስ ሲል ፎቅ ቤት ዘለው ከሚሰሩት አስር እጅ ይሻላል
@user-qv9vg1ct8v
@user-qv9vg1ct8v 5 жыл бұрын
ሴቶችየ ላይክ ግጩኝ🤔😘😘😘😘
@user-re8fk8fr4c
@user-re8fk8fr4c 5 жыл бұрын
ወይ ሚጣ እና ሀሥኔ እንደ እብድ ብቻዬን በሣቅ ፈረፈራቹኝ 😂😂😂😀😀
@user-el9cv9rb9w
@user-el9cv9rb9w 5 жыл бұрын
ሠናይት ዘለቀ ዋውውው
@user-hx8te3jz7s
@user-hx8te3jz7s 5 жыл бұрын
ሁለተኛ እያየሁት ነው
@mekoyakumssa4520
@mekoyakumssa4520 5 жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላቅም የማማቤት በጣም በጣም የምወደው ድራማ ኢትዬጲያዊነታችንን ትክክለኛ ማንነታችንን የሚያሳይ ድራማ ነው እኔማ 20 ጊዜ ነው የማየው ሁሉንም character በጣም ነው የምወዳቸው በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ወገኖቻችን።
@user-rc5rd1cd9o
@user-rc5rd1cd9o 5 жыл бұрын
እማማ እና ፊታውራሪ ውስጤ ናቸው የድራው ውበት♥
@user-qd7wm8hi7l
@user-qd7wm8hi7l 5 жыл бұрын
የሚጣ ነገር አደራ እንዳታበላሽ አደራችሁን
@saramonatche85
@saramonatche85 5 жыл бұрын
Ke,mu
@user-ld5ny5uo5l
@user-ld5ny5uo5l 5 жыл бұрын
*ኧረ ይህንን ጫትና ሀሽሽ አጥፍልን ውይኔ ሚጣ መጥፎ ጎደኛ ድሮም ይኽው ነው*
@monieradima9285
@monieradima9285 5 жыл бұрын
ትክክል ውዴ
@yesuftube654
@yesuftube654 5 жыл бұрын
ግፍይትርክን
@user-ld5ny5uo5l
@user-ld5ny5uo5l 5 жыл бұрын
Awal Ahmad ማለት
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 5 жыл бұрын
ፊታውራሪ እና ሚጣ በጣም ጎበዞች ናች ሁላችሁም በጣም ጎበዞች ናችው ሁሌም አስተማሪ ስራ ነው የምሰሩት በርቱ ጎበዞች ሚጣዬ በርቺ በጣም ትልቅ ደረጆ የምትደርሺ ልጅ ነሽ እንደዘመኑ አርቲስት ነን ባዬች አንድ ፊልም ሰርተው እንደሚኮፈሱት እንዳቶኝ እሺ በርቺ ጎበዝ በዚው ቀጥይ
@ipadsams8858
@ipadsams8858 5 жыл бұрын
Kkkk😂😂😂😂kkk tebareku nuruln bertu Wow gobez 👍👍👌👌👌 Thanks very so much sweet 🌸🌱
@cxkv35
@cxkv35 5 жыл бұрын
እንኳን፡ደህና፡መጣችሁ፡ውዶቼ አድስገቢነኝ
@kalidoo5558
@kalidoo5558 5 жыл бұрын
አቦ ድክም ነው.. ያረጉኝ.. ሀገሬ ልገባ ነው ሰላም ያስገባህ በሉኝ ምርጦቼ
@user-pz4jm6rt4b
@user-pz4jm6rt4b 5 жыл бұрын
Kalidoo የናዝሬቱ ሰላም ግባ
@user-tq1zl9iw6v
@user-tq1zl9iw6v 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቸ የምር በስደት ያለንን ሀበሾች ያገር ቤት ትዝታችንን እያባባሠው ነው በርቱ
@fitsumhaile1629
@fitsumhaile1629 5 жыл бұрын
This one is the best 😂😂😂 of all.
@user-cv7ts6ek6e
@user-cv7ts6ek6e 5 жыл бұрын
የሻሩክ አድናቂቂ ነይ ላይክ ግጩኝ ምትሉ ግርግዳ ያጋጫችሁ
@zggzgz7337
@zggzgz7337 5 жыл бұрын
እደ ዛሬው ሁኙ ስቂ አላቅም ቶክቻውም አፈቀረው ክክክክ
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 5 жыл бұрын
ምርጥ ነው የዛሬው በተለይ አርይፍ ሀሳብ ነው የሰራችውት እወድሀችዋለው ሀሌም የምሰሩት አስተማርይ ነው ሳይበረዝ የሀገራችን የህይወት
@ziadmohamed5228
@ziadmohamed5228 5 жыл бұрын
የዛሬው ድራማ በጣም ተመችቶኛል ትን እስከሚልኝ ነበር ስስቅ የነበረው ሌላው የትንሿ/ሚጡ ግን ደስ አላለኝም እያራች ያለችውን አስተካክሉት ሰርተን ስንለወጥ እንጅ ገላን እየሸጡ መለወጥ ከጥቅሙ ጉደቱ ያመዝናል ህሌናችንን ማቆሸሽ ነው በዛ ላይ ተከታታዩ ጥሩ ነገር ነው መማር ያለበት እንጅ በአቋራጭ መለወጥ አይደለም
@-marti7668
@-marti7668 5 жыл бұрын
እረ ሁ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም
@yahunuyebase8563
@yahunuyebase8563 5 жыл бұрын
Hahaha weyene guide fela
@benbokelo9572
@benbokelo9572 5 жыл бұрын
Hi beautiful
@user-wj3bd7xw2k
@user-wj3bd7xw2k 5 жыл бұрын
አረ በሳቅ ነዉ የሞትኩት ይመቻቹ
@neanegn3210
@neanegn3210 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ተባረክ ግን ጥንቆላና ሀሹሹ እየስተማረችሁ ነው መልከም ትምህርታዊ ነገር አዛጋጅ
@Moahs
@Moahs 5 жыл бұрын
ክክክክክክ እረ ሚጡዬ በሳቅ ገደልሽኝ ግን ያምራል
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 5 жыл бұрын
ወይ ባፋንኩሎ አስኔ አበድሽ ፊታውራሪ በሉ ቻሉት ሚጣ ጉድሽ ፈላ 😂😂😂😜😜😜😜😜😜
@hayemiyemaryamelegmekurya1638
@hayemiyemaryamelegmekurya1638 5 жыл бұрын
እዴት ናችሁልኝ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ!! መስተፍቅር ተሰርቶብኝ ነበር በአንድ ወቅት
@mamalove8008
@mamalove8008 5 жыл бұрын
ልክክ እንዴት አረገሽ ታዲያ
@m.....6393
@m.....6393 5 жыл бұрын
መስትፍቅርምንድነውማር.
@user-hj5nl4yg6i
@user-hj5nl4yg6i 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ እረ በሳቅ ደብሮኝ ነበር በደንብ ነው ያሳቁኝ የእማማ ቤቶች ይመቻችሁ
@user-fx9ff3hk4z
@user-fx9ff3hk4z 5 жыл бұрын
የማማቤት ሀገሬን ሠፈሬን ያሥታውሠኛል አንዲሁም ድክምሢለኝ ሢከፋኝ የመረኝ የሠው ሀገር ብቸኝነት ሢሠማኝ ያዝናናኛ የማማቤት አዎነትም አማም ደሥሢል
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ 5 жыл бұрын
መስተፋቅር እኔም እፈልጋለሁ እዚህ ከኮሜንት ሰጭዎች ውስጥ የሌለ ፎንቃ ይዞኛል 😜
@user-qp7ls9sx9e
@user-qp7ls9sx9e 5 жыл бұрын
እኔን እንዳይሆን
@user-xo4db9sd2u
@user-xo4db9sd2u 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ አሳቅኸይ እስኪ ንሳም ላይክ የሚሉትን አንድበላቸው
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 5 жыл бұрын
እኔን መሆን አለበት ክክክክክ ግን እኔ ደሞ ከስምህ ፎቅቄያለሁ
@user-fx2fb7ts9h
@user-fx2fb7ts9h 5 жыл бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖቴ ክክክክክክክ እረ ጉድ ክክክክክክ
@user-fx2fb7ts9h
@user-fx2fb7ts9h 5 жыл бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖቴ ከሱ አባባል ያንችው አሳቀኝ እረ ወራጂ አለ ሆ ክክክክክክክክክ
@dawitazin1590
@dawitazin1590 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት ድራማ የድሮ የሴሎ ቤት ፍቅር ኣስመራ ውስጥ ነው የምያስታዉሰኝ ይመቻል
@bezahailu6658
@bezahailu6658 5 жыл бұрын
Haha I can’t stop laughing, mert ye habesha comedy
@samrawit4627
@samrawit4627 5 жыл бұрын
ውይይይ ንፍቅቅ ብላችውኝ ነበር የማሚዬ ቤት እስኪ እንደፊት አውራሪ በፍቅር የተጎዳ ካለ በላይክ ያገመጨኝ ህ
@zolablackmen4952
@zolablackmen4952 5 жыл бұрын
I am ertryan I love Etiopan movie ande girl
@Yommm-rq8bo
@Yommm-rq8bo 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@magiyil1918
@magiyil1918 5 жыл бұрын
I love my mom I love my mom # we love u too 🤪
@fuad8683
@fuad8683 5 жыл бұрын
hihi you will never get Ethiopian girl hahahahaha
@etyolove335
@etyolove335 5 жыл бұрын
Mituy mar
@user-vr9uu5gj5t
@user-vr9uu5gj5t 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ በሳቅ እናመሰግናለን ምርጥ የሀገሬ ሰዎች ውድድድድድድድ
@user-mr5yv4do2h
@user-mr5yv4do2h 5 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣችሁ የማማቤት፡፡ እናመሰግናለን
@mesaitethio6970
@mesaitethio6970 5 жыл бұрын
ሻሩኬ ውስጤ ነክ😛
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
የዚህ ድራማ እንዴት እንደሚጥም ሁሉም ይመቻል ።ግን ሚጣ ከንደዚህ አይነት ጓደኛ ይቅርብሽ በርቱ በርቱ በርቱ ባፋን ኩሎ አለች አስኔ
@saghisaghi5091
@saghisaghi5091 5 жыл бұрын
ውይይይይይ ደስ ስትሉ በሳቅ ገደላችሁኝ እናመስግናለን እውነት ይማም ቤተስቡች
@user-bn9df4ye9n
@user-bn9df4ye9n 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ውይይይይ እንደዛሬ አስቃችሁኝ አታውቁም በጣም ቁም ነገር እያስተማራችሁን ነው♥♥♥♥
@user-fx2fb7ts9h
@user-fx2fb7ts9h 5 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ቆይ ግን ወገኖቸ መስተፋቅር እንድህ ያርጋል እንዴ ወዬ ጉድ
@user-oi7hb4fe8s
@user-oi7hb4fe8s 5 жыл бұрын
እድህያበረክካልይሄውልሽ
@user-fx2fb7ts9h
@user-fx2fb7ts9h 5 жыл бұрын
ዜድነኝወለየዋ የማራያምልጅ የምር ገርሞኛል ዜዶ ግን የእውነት እንድህ ያርጋል
@user-oi7hb4fe8s
@user-oi7hb4fe8s 5 жыл бұрын
@@user-fx2fb7ts9h አወያረጋል
@Mekya31
@Mekya31 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@Tube-qc7or
@Tube-qc7or 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ እሪ ብስቅ
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
ሚጣዬ አቋምዋ ከቀየራቹት አልከታተልም አደራ ሚጣን አታበላሹዋት
@haset1987
@haset1987 5 жыл бұрын
I am not going to watch either
@helenalamin2368
@helenalamin2368 5 жыл бұрын
If you guys change her the show is going to be perfect because that's how it goes in our country a lot of girls they change and they going to come back make her a bad girl and then we have to see how you going to change her
@semeregebremeskel4113
@semeregebremeskel4113 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት ድስ ይላል ቀጥልበት እግዚብሄር ጠናን ፍቅር ይስጥቹ
@kimaskimas5067
@kimaskimas5067 5 жыл бұрын
😃😃😃😃 ኧረ ምርጦቹ ዛሬ ደሞ ጨምራቹሃል ውድድድ
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 5 жыл бұрын
እኔስ አንድ አስራ አምስት ልጅ መውለድ ፈለኩ ሁልግዜ ስለልጀ እንዳወራ
@msrata4741
@msrata4741 5 жыл бұрын
ቀልደኛ
@sarahakmad8985
@sarahakmad8985 5 жыл бұрын
ሀሊማ ወለየዋ oilh
@sarahakmad8985
@sarahakmad8985 5 жыл бұрын
ሀሊማ ወለየዋ kj
@saradany5365
@saradany5365 5 жыл бұрын
Ere mita mirkanawa gin temechegni mita gin benatachihu endatabelashout miskin
@hayt9765
@hayt9765 5 жыл бұрын
kkkkkk የማማ ቤት ዉስጤ ናችሁ ሚጣ እየባለገች ነዉ
@saradany5365
@saradany5365 5 жыл бұрын
Enem frchalehu geta yetebikat
@asfgxhuu9743
@asfgxhuu9743 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቀጥሉበት በጣም ነው እምወዳችሁ
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አይ መስተፋቅር በጣም አሳቃችሁኝ እናመሠግናለን አይ ፊታውራሪ ሲያሳዝኑ አይይይይ
@cxkv35
@cxkv35 5 жыл бұрын
ማለቴ፡ኮመንት፡ሠጥቼ አላውቅም እንጂ ድራማውን እከታተላለሁ
@fafitube7519
@fafitube7519 5 жыл бұрын
Enam
@user-xo4db9sd2u
@user-xo4db9sd2u 5 жыл бұрын
ክክክክክ አረ መስተፋቅር ጉድሰራ ፊትአውራሪ በሳቅ ምትክ አስኒፎንቃገባልሽ አይሚጣ ምንውስጥገባሽ ውይ አይንሽፍጥጥ ቅልብቅልብ አልሽ
@user-oi7hb4fe8s
@user-oi7hb4fe8s 5 жыл бұрын
ክክክክ
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ክክክክክክክ ወይ ፊት አውራሪ በሳቅ ገደለኝ
@metujesus829
@metujesus829 5 жыл бұрын
😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣my god alchalkun ድንቅ ስራ ነው በርቱ ❤️😘🤣🤣🤣🤣
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት መድሀኒት ለሰው ባታስተምሩ ጥሩ ነው ወይ ፊታውራሪ ተጭኑ ተሸከማት
@wegayewtesfaye764
@wegayewtesfaye764 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ኣስንዬ ጉድ ተሰራች መሬት ላይ ኣልቆምም ብለሽ እንዳላቅራራሽ ፎንቃ ጠለፈሽ ወይ መስተፋቅር እስኪ የት ነው የሚገኘው ለኔም ጠቁሙኝ ከ ኣኣንድ ታዋቂ ድምፃዊ ፎንቃ ገብቶልኝ መላ እያሳጣ ቁም ስቅሌን እያሳየኝ ነው
@samri_yedenglemaryamlej6670
@samri_yedenglemaryamlej6670 5 жыл бұрын
Wegayew Tesfaye hahahahah
@wegayewtesfaye764
@wegayewtesfaye764 5 жыл бұрын
samri ኣያስቅም እውነት
@user-fx2fb7ts9h
@user-fx2fb7ts9h 5 жыл бұрын
ያችው ደሞ በሳቅ ገደለኝ ያውን ከዘፋኝ ክክክክክክክክክ
@user-fx2fb7ts9h
@user-fx2fb7ts9h 5 жыл бұрын
ያችው ደሞ በሳቅ ገደለኝ ያውም ከጡሩ ሰው ነው የያዘሽ በይ ተዋጭው ክክክክክክክክክክክ
@wegayewtesfaye764
@wegayewtesfaye764 5 жыл бұрын
Hhhhh አረ ተዉ እናንተ ሰዎች በግድ ኣታስቁኝ እኔ ለራሴ ግራ ተጋብቻለሁ ፎንቃ ጠለፈኝ ማለት ያስቃል እንዴ ይልቁንሰ እንዳገኘው ለእርዳታ ሰብሰብ በሉ
@user-ks7tw4fl6z
@user-ks7tw4fl6z 5 жыл бұрын
እማማ ቤት በጣም ያዝናናል በተለይ በዚአይነት አካባቢ ያደገ ሰው እናተን ባየሁ አሰተዳደጌን ያስታውሰኛል
@robelnguse3513
@robelnguse3513 5 жыл бұрын
ሰላም የምወዳቹ ያገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እቺን አስተማሪ አጭር መልእክት እንዴት ደስስ ትላለች
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 5 жыл бұрын
eske ye tokichew adenaki like adergugn
@gb6742
@gb6742 5 жыл бұрын
ስሙ የምወዳችሁ እንደዚህ እብድ እስክመስል ድረስ ስቄ አላውቅም
@samri_yedenglemaryamlej6670
@samri_yedenglemaryamlej6670 5 жыл бұрын
Getachew Bekele በጣም እኔ ራሱ
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 5 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ የማም ቤቶች ውድድድድድ ውይይት ምስተፍቅር እንዲህ ነው ክክክክ
@user-fx2fb7ts9h
@user-fx2fb7ts9h 5 жыл бұрын
ወይኔ እንዴ ዛሬ ስቄ አላቅም የምር ደብሮኝ ነበር ዛሬ በጠዋቱ ዘና አረጋችሁኝ ክክክክክክክክክክክክክ
@siferasyopia3401
@siferasyopia3401 5 жыл бұрын
ሻሩኬ መስቀልክ ሲያምርብክ
@samrisam4434
@samrisam4434 5 жыл бұрын
Begeta ye emama bet betammmm wsetya nachu
@yenehabesha9585
@yenehabesha9585 5 жыл бұрын
Kkkk I like this comedy drama appreciate!
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላቅም በስማም !!!!!!!! የኔ ምርጦች በርቱ😘😘😘😘😘
@nebihajemal3655
@nebihajemal3655 5 жыл бұрын
Wow yezarew betam new yemiyaskew enamesegnalen
@user-fn7sc9cb3n
@user-fn7sc9cb3n 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ ረጀም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም የሚያምር ውድ የሆነ ድራማ ነው
@user-zh1cp8jr1v
@user-zh1cp8jr1v 5 жыл бұрын
አረሞትኩ በሳቅ ኡፍፍፍ አለች ማራገቢያ ኽኽኽኽ ብቻ ተክቾ ፎንቃኣ እንዳይዘውኽኽኽኽ
@user-wp5xr6pb9l
@user-wp5xr6pb9l 5 жыл бұрын
በጣም የሚመች ድራማ ነው በተለይ ደግሞ ማሚ ይመችሽሽ
@shewayenasir3884
@shewayenasir3884 5 жыл бұрын
betam arif new berthu
@hayemiwendi5626
@hayemiwendi5626 5 жыл бұрын
Welcome emama💔💘💘❤❤❤❤
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 5 жыл бұрын
ወይ የማማየ ቤት ከመጀመርያ እስከ መጨረሻው በሳቅ አቦ ይመቻቹህ ሁላቹህም ትመቹኛላቹህ ውድድድድ
@erahmiabintehussein1651
@erahmiabintehussein1651 5 жыл бұрын
ክክክክክክ በሳቅ ስወዳችሁ ማሚ በተለይ አያቴን መሰልሽኝ አይ ፊት አውራሪ ምናይነት መፋፋል ገጠመወት ሀሀሀሀሀ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ ውይ በእግዚአብሔር እኔ እደዛሬ ስቄ አላውቅም እክክክክክክክ ውይ ፈት አውራረ አስኔ አጣብቁኝ ይህ መስተፋቅር ከስራ ጉድ ነው ሚጣ አደራ እዳትበላሺ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 5 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ ኑሩልኝ። የሚጡ ነገር ግን በጣም ያሳስበኛልና ትኩረት ተሰጥቶት ከገባችበት ወጥመድ እንድትወጣ ሁላችንም ልንረዳት ይገባል።
@jenefarpeart8287
@jenefarpeart8287 5 жыл бұрын
I love all the music here
@user-ol7hp1wi1l
@user-ol7hp1wi1l 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ደስ ትላላችሁ በርቱ
@jameilaseid9501
@jameilaseid9501 5 жыл бұрын
ውይይይይይይ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ አሪፍ ነው በርቱ
@user-ro3pr9mg1l
@user-ro3pr9mg1l 5 жыл бұрын
ውይ ሚጡ 😂😂😂😂 አይ ምርቃና በርቱ ምርጦች
@konjotube4817
@konjotube4817 5 жыл бұрын
ውዶች ቻናሌን subscribe ያላደረጋችሁ አድርጋችሁ ሙያየን እዩልኝ ስወዳችሁ አመሰግናለሁ
@alemlamma6397
@alemlamma6397 5 жыл бұрын
እረ በሳቅ ገደላችሁኝ የእማማ ቤቶች ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ
@user-po9up8by6k
@user-po9up8by6k 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ብቻየን ሳኩ እንደ እብድ ኸይር ያቢንት አለችኝ መዳም ባስረዳትና እሷም ብትስቅ ደስ ባለኝ ነበር
@hfhjgfyfhjf7328
@hfhjgfyfhjf7328 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ይመቻችሁ ወይ አስኒ በድጋሜ ያልታዘዘልሽን እንዳትጠጭ ላሁኑ ፈጣሪ መርከሻውን ያስገኝልሽ
@abelabel5037
@abelabel5037 5 жыл бұрын
ዋውየዛሬው በጣምደስይላል አሪፍነው በርቱ
@norawmicheal8757
@norawmicheal8757 5 жыл бұрын
ከዘመንና ከምንልታዘዝ የተመቸኝ ድራማ ግፍበት በጣም ምርጥ ድራማ ነው
@user-kd6fh3nw6h
@user-kd6fh3nw6h 5 жыл бұрын
አሀሀሀሀሀሀሀሀ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የዛሬው ሆዴ በሳቅ አሳመመኝ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነው። ክክክ ወይ አሰኔ ግን ለመተተኞች እውቅና እየሰጣችሁ ነው ተቃራኒ መሆን ነበረበት። ወይ ሚጣ ክክክክክ ይህ ትውልድ በካይ ጫት እና መጠጥ ከሀገር ያጥፋልን
@agaritoa5789
@agaritoa5789 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ኧረ በሳቅ ደስ የሚል ድራማ ነዉ
@mulutsegaye9552
@mulutsegaye9552 5 жыл бұрын
የምወደው ቀልድ ነው ግን የተቀመመው ላይ እዉቅና እየሰጣችው ነው ለመተትውኞች
@user-kw2lq9he9p
@user-kw2lq9he9p 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ የምር በጣም ትመቻላቺሁ ይመቻቺሁ
@user-br6vz9ve2i
@user-br6vz9ve2i 5 жыл бұрын
ፍቅሬን እያየሁት በህልሜ መድረክ ናፍቆት ምሳ እራቴ ሁሌየ መብረክረክ አይ አስንየ በቃ ውሴጤን ነካሽው
@RRuth8852
@RRuth8852 5 жыл бұрын
Betam new yemewedachu enamesegenalen
@melonteklay6763
@melonteklay6763 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ በሳቅ የፍቅር መንደር
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 30 МЛН
የእማማ ቤት ክፍል 30 Ethiopian Comedy 2019
27:43
Sodere TV
Рет қаралды 205 М.
YeEmama Bet Episode 8 - Shanko - Ethiopian Comedy Series Drama
20:59
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,3 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
0:25
Zach King
Рет қаралды 29 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 31 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 4,4 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
0:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,4 МЛН