የእማማ ቤት 18 የፊትአውራሪ ገርልፍሬንድ

  Рет қаралды 218,647

AmharicTV

AmharicTV

5 жыл бұрын

Copyright protected.

Пікірлер: 405
@samrawit4627
@samrawit4627 5 жыл бұрын
በናታች ፊት አውራሪ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ እእ ስወዳችው
@user-sy4pl7fp6s
@user-sy4pl7fp6s 5 жыл бұрын
100 like mar yigebachewal
@user-uu9cz5hy2k
@user-uu9cz5hy2k 5 жыл бұрын
Samra Wit 🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹💔💔💔
@although1389
@although1389 5 жыл бұрын
መጥም ያምራል በናታችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት
@user-xo4db9sd2u
@user-xo4db9sd2u 5 жыл бұрын
እውነት እላችሁ አለሁ ይሄን ድራማ ስታዩ እኔን አስታውሱይ እኔልክ እንደዚህካለ ሰፍር ቤት መንደሩ ሁለመናው ይመሳሰላል ሀገሬን ያስታውሰኛል እስኪየገጠርልጅ ሁናችሁ ገጠርየናፍቃችሁ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
ይሄ ድራማ በጣም እወደዋሁትክክለኛ ማንነታችንን ይገልፃል እማማን ስወዳቸው
@susuhassen1754
@susuhassen1754 5 жыл бұрын
ሻሩካ ምርጥ ልጅ😍እረጅም እድሜ ለፊት አውራሪ ስወደወት
@eyuel5041
@eyuel5041 5 жыл бұрын
Instagram lay simisch??
@susuhassen1754
@susuhassen1754 5 жыл бұрын
@@eyuel5041 seadi😉
@eyuel5041
@eyuel5041 5 жыл бұрын
@@susuhassen1754 alagenehuschim enki yenen ._jo_el
@susuhassen1754
@susuhassen1754 5 жыл бұрын
@@eyuel5041ye ene profile temesasayi new
@eyuel5041
@eyuel5041 5 жыл бұрын
@@susuhassen1754 alagenehuschim so anschi safilin jo.__el
@user-ld5ny5uo5l
@user-ld5ny5uo5l 5 жыл бұрын
ከሪም ደግአረካት እውነትህን ነው ነጂሳም ነጂሳ.💌 👍👍👍
@ayaleneshyemaryamlej7166
@ayaleneshyemaryamlej7166 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት እንኳን በደህና መጣቹህ
@Inetmsfin
@Inetmsfin 5 жыл бұрын
Well ማሮች የ ኮሜንት ቀን ዛሬ ነው ሃገር ልገባ ነው 6 ቀን ነው የቀረኝ ሰላም ገቢ ብሎኝ እህቶች
@alcatelphone8681
@alcatelphone8681 5 жыл бұрын
Selam gbe
@askal9920
@askal9920 5 жыл бұрын
Selam gibi yene mar
@askal9920
@askal9920 5 жыл бұрын
Selam gibi yene mar
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 5 жыл бұрын
ወይኔ ታድለሽ ሠላም ግቢ
@zeinbmohamed3127
@zeinbmohamed3127 5 жыл бұрын
ሚጣየበጣምነው የምወድህ💋💋💋💋💋❤❤❤❤👍👍❤👍❤👍❤❤❤❤❤💛💛💛👍👍💚💚💚💚💚💚💛💛💚💛👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስስ የሚል ሰፈር ነው የምታሳዩን እውነት ምርጥ ነው ቦሌን ጉለሌን ምናምን ማየት ሰልችቶኝ ነበር
@amuabdu1420
@amuabdu1420 5 жыл бұрын
ወይ ስወዳቹ እኮ በቁም ነገር እያሰብኳቹ ነው ከች ብላቹ ያገኘዋቹ አገሬ ልገባ ነው በ አላህ ፍቃድ ምን ላይ ይሁን የማገኛቹ
@yoshe23
@yoshe23 5 жыл бұрын
ክክክ የቶኬ ልጅ ሲያምር ስራክም በጣም ጥሩ ነው በርታ
@alemlamma6397
@alemlamma6397 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይ ጢጢ እና ፊፊ እማማ ቤት በጣም ትመቹኛላችሁ ኑሩልኝ
@yowannisyonni5436
@yowannisyonni5436 5 жыл бұрын
Very very very nice am like every body okay nice drama
@tube5863
@tube5863 5 жыл бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያ ሀገሬችን😢😢😢😢ህዝባችን አለቀ እኮ ምን ይሻላል በያላችሁበት ሀገራችን ሠላም እዲወርድ ዱአ አድርጉ😢😢😢😢😢
@muller19961
@muller19961 5 жыл бұрын
የዛሬ ደሞ በጣም ለየት ይላል ዋው እናመሰግናለን
@user-ih5sh2ir9l
@user-ih5sh2ir9l 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል በናታችሁ ቀጥሉበት አደራ እንዳታቆርጡት
@fatimalopez4258
@fatimalopez4258 5 жыл бұрын
የማማ ቤት እዉነተኛ የኢትዮቢያ አኖኗር ነዉ ለዛም ነዉ የምወዳቼዉ በርቱልን ያዝናናል
@ruhamawolidu5073
@ruhamawolidu5073 5 жыл бұрын
ለእኔ 1 ውድድድድድ በርቱ
@user-bp7bl5ip4w
@user-bp7bl5ip4w 5 жыл бұрын
የምር ይሄ ድራማ ለየት ያለ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ #ሻሬኬ ስወድህ በፍቅር ነው
@user-bk3fu1uu6e
@user-bk3fu1uu6e 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ የዛሬው ልዩ ነው የከድር ወንድም ውስጤ ነው
@hananfatihi1163
@hananfatihi1163 5 жыл бұрын
Ye emamaaaa bate sewedachuuu betam new zenaa fetaaa metadrguti 😍😍😍😘😘😘❤❤❤👌👌👌
@user-vn1vo1ji7d
@user-vn1vo1ji7d 5 жыл бұрын
የከድር ወንድም ቆጮ ሚመስለው ፊቲ ክክክክክክ ሁላቹንም ውውውድድድ
@user-sv8fd8br2u
@user-sv8fd8br2u 5 жыл бұрын
አወይ ሻሩክና ውሻዋ ውስጤ ናቸው ማዳም ትሙት ኡፍፍፍፍ😍😍😍😍😍
@tinsayetesfaye8267
@tinsayetesfaye8267 5 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ አምላክ አይለያቹ እንኳን አደረሳቹ
@gentapk1620
@gentapk1620 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት ድራማ በጣም ዘና ፈታ የሚያአደርግ ነው ግን አካባቢው የት ነው በጣም ያአስደስታል በርቱ በዛ ላይ የሙዚቃው ውካታ ይመቻአችው
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
Well maroche😘😘 mixaa siwedate yene kimem💕💕
@user-yf3vx7lw8p
@user-yf3vx7lw8p 5 жыл бұрын
ባለሱቁን' ልጅ ደስ ሲል
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ #ፊትአውራሪ እንኳን ደስ አለወት #በስተርጅና
@user-vu8io7cv4y
@user-vu8io7cv4y 5 жыл бұрын
ሚጣየ ግን ይሄ ደላላ ሊሸጥሽ ነው
@bluecity4322
@bluecity4322 5 жыл бұрын
ከዚህ ድራማ በስተጀርባ የሚገርም ጭንቅላት ፣አስተሳሰብ፣የኪነጥበብ እውቀት ያለው ሰው እንዳለ ግልፅ ነው።።።።
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 5 жыл бұрын
ወይ ሚጡዬ ጉድሽን አላወቅሽ ....ፊት አውራሪን ድምፃቸው ሲያምር
@selamtariku6309
@selamtariku6309 5 жыл бұрын
ጉራጌዉ ሲመች😄😄😄
@zidzid9809
@zidzid9809 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ ሆዴ ልቤ ጨጓራዬ ጣፍያ ክክክክክክክክክ ወይ ፍት አውራሪ
@user-ro3pr9mg1l
@user-ro3pr9mg1l 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃 የአገሬ ምርጦች ሥወዳቹ በርቱ ማሮች 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-vh2uw3vo5m
@user-vh2uw3vo5m 5 жыл бұрын
ውይ የኔ ውዶቺ እኳን ደና መጣቺሁ
@monam540
@monam540 5 жыл бұрын
ውይ ሱሶቼ እንኳን በሰላምመጣቹ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
I like this show. It's really entertaining.
@user-pd4hk1ss1v
@user-pd4hk1ss1v 5 жыл бұрын
Yep
@baba8877
@baba8877 5 жыл бұрын
😂😂😂😂 English bekelal ymaru? 😂😂😂😂😂😂 interesting endi new mitsafew 😂😂😂
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Yeah.
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
EnglishAmharic101 😘👌🏻
@user-lx7uz8yf7x
@user-lx7uz8yf7x 5 жыл бұрын
ኧረ እሄልጂ በጣም አሣቀኝ
@amaneguse7594
@amaneguse7594 5 жыл бұрын
ሻሩክ ውስጤ ነው
@user-bp7bl5ip4w
@user-bp7bl5ip4w 5 жыл бұрын
ሚጣየ የኔ ቅመም እድግ በይ
@SBABabba
@SBABabba 5 жыл бұрын
wow temecheng
@ethiopiaethiopia82
@ethiopiaethiopia82 5 жыл бұрын
ከሁሉም የተመቸ ተብተብ እያለ የሚያወራው ልጅ ባለ ሱቁ። ከዛም። የማማ ልጅ የኔ በረሮ ላይክ likግጭኝ
@AbuAli-lf7pl
@AbuAli-lf7pl 5 жыл бұрын
መልካም አዲሣመት ይሁንላቹ አዲሡ አመት የሠላም የፍቅር የጤና የብልጽግና እና የሥራ ዘመን ይሁንላቹ
@natenate5160
@natenate5160 5 жыл бұрын
ወይ ሚጡየ ምናባቴ ልሁንልሽ በጌታ
@AbuAli-lf7pl
@AbuAli-lf7pl 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ኧረ ተመቻቹኝ አቦ ይመመቻቹ
@idireshakem4500
@idireshakem4500 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 жыл бұрын
ሙሉ ኢትዮጲያ ያለው እናተ ጋ ነው አሁንማ ትናፈቁኝ ጀመረ ደሞ እኮ አብሬ ቁጭ ብዬ የምጫወት ይመስለኛል
@user-bz8fm4vc6h
@user-bz8fm4vc6h 5 жыл бұрын
ሻሩክ በቃ ይለይልክ የኔ ኑኑ የአሰሪዬ ኩኩ የልጄ ሹሹ ልጨምር እንዴ ክክክክ
@danikleincr7613
@danikleincr7613 5 жыл бұрын
እኔ ደሞ ሁሌ ሼር እንዳልኩት ነው ከኢንግላንድ ለንደን ከተማ።
@silkutewodros1161
@silkutewodros1161 5 жыл бұрын
በጣም ደሰ በርቱ
@wuudwuud7918
@wuudwuud7918 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ በረቱ አሪፊነዉ 💜👍
@user-uu9cz5hy2k
@user-uu9cz5hy2k 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ጢጢ ፊፊ ስም ነው ወይስ
@user-qg5lw7in4c
@user-qg5lw7in4c 5 жыл бұрын
ዉድድድ ነዉ ማረጋችዉ ቀጥሉበት ♡♡♡
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 5 жыл бұрын
Yafetawerare demex wawe👌👌👌👌👌😀
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች
@alammehader2553
@alammehader2553 5 жыл бұрын
እኳን ደናመጣቹህ። እንዴው ሳደቃቹህ እኮ
@mahlatmola3613
@mahlatmola3613 5 жыл бұрын
😃😃😃👏እንኳንለአድሥአመትበሰላምአደረሳችሁደሥይላል
@user-do4pr2up5x
@user-do4pr2up5x 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-po9up8by6k
@user-po9up8by6k 5 жыл бұрын
እንደው በደፈናው እወዳችሁ አለሁ የእማማ ኢትዮጵያ ልጆች /እመኝልሻለሁ ፍቅር ጤና ሰላም /♥♥♥ ሰው እናቱን ወዶ አገሩን አይጠላም
@bettylulu5374
@bettylulu5374 5 жыл бұрын
ውይ አንተ ወያላ ስወድክ እኮ እደው ጥሎብኝ
@madinahali5879
@madinahali5879 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ
@abtydubai7201
@abtydubai7201 5 жыл бұрын
የፊት አዉራሪ ነገር ሀሀሀሀሀሀሀ መች ነዉ ፍርጥ እምታደርጉት ለየብርኅሌ
@zineb1307
@zineb1307 5 жыл бұрын
የከድር ወድም ወይኔ በሳቅ ክክክክክክክሁሉም ዘና ያረጋል
@makiyanuradin5206
@makiyanuradin5206 5 жыл бұрын
Inkwan dehna metachiu ye imama bet bertu maroch 🙌
@hananGalam-Makeup
@hananGalam-Makeup 5 жыл бұрын
andaga nag.like
@alemayhufulas7547
@alemayhufulas7547 5 жыл бұрын
ሻርኬ ሲሊፖር ያበዛል የዛሰፈር ልጅ ነዉ እንዴ ??
@MoMo-ox3es
@MoMo-ox3es 5 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ የማማ ቤቶች
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ከሪም ደስ ስትለኝ ወሬህ
@user-jf4mw3uh4z
@user-jf4mw3uh4z 3 жыл бұрын
dilla መከላከያ
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 жыл бұрын
እንዴት እንደሚያምር ሻሩክ ደግሞ ሸበላ ነው
@yeeegzeberlijinegnyeeegzeb4712
@yeeegzeberlijinegnyeeegzeb4712 5 жыл бұрын
Ememe bet abet des sili arif new
@user-uu9cz5hy2k
@user-uu9cz5hy2k 5 жыл бұрын
ቂቂ ክክክክክክክክክ ሁላችንም በጣም እወዳችኋለሁ
@user-pr6it4lf8e
@user-pr6it4lf8e 5 жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ ደስ ስትሉ ታዝናናላችሁ
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 жыл бұрын
ክክክክክ የሲጋራው ነገር ስልኬ አሰብሮኝ ነበር በድንጋጤ
@lamrokoundy781
@lamrokoundy781 5 жыл бұрын
Waw fite awerari
@semuteub5895
@semuteub5895 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት እናመሰግናለን
@kenademe7848
@kenademe7848 5 жыл бұрын
ወይኔ ጠላ ስወድ ግን ምን ይደረግ ያማረው ካለው በላይክ ጋብዙኝ
@eyuel5041
@eyuel5041 5 жыл бұрын
Betam nw emwedew 😍
@user-kj4fd4pe7w
@user-kj4fd4pe7w 5 жыл бұрын
Very nice,,😘😘
@banchukasa312
@banchukasa312 5 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ
@user-gj1fb2ff3w
@user-gj1fb2ff3w 5 жыл бұрын
እንደዚህ ድራማ ምወደው የለም ለፊታውራሪ እረዥም እድሜ ባለ ሱቁ ሲያስቅ ችሎታ አለው
@user-jd3yb1tx2k
@user-jd3yb1tx2k 5 жыл бұрын
ክክክ አየ ሚጣየ ፍቅር የሁንሽ ልጅ
@user-gt6qf1uo1j
@user-gt6qf1uo1j 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃አቤት ልጅቷ ጉድ ሆነች
@madinaali2682
@madinaali2682 5 жыл бұрын
Arif naw
@hayatjemal4968
@hayatjemal4968 5 жыл бұрын
ወይ ከሪም በጣም ተመቸኝ
@selamDebebe-xj5nu
@selamDebebe-xj5nu 5 жыл бұрын
Mogachochin asiwetuna etho yemimesil dirama eny
@terengoshiferaw9437
@terengoshiferaw9437 5 жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ እማማ ቤት
@tigistgirmay7476
@tigistgirmay7476 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ ይኸ ሮከት እኔንም ነው ያስደነገጠኝ
@alamalan2043
@alamalan2043 5 жыл бұрын
ሚጥየ የኔልዩ
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 5 жыл бұрын
ሰሙ የምወዳቹ በርቱ
@beallahtebekaserneyalhamdu3129
@beallahtebekaserneyalhamdu3129 5 жыл бұрын
betam iko nw yemewedachu tekekeleya ethiopian manenet yalaw derama nw bertu
@thomastesfaye1552
@thomastesfaye1552 5 жыл бұрын
Wow
@salameeyesusenewsalameeyes2430
@salameeyesusenewsalameeyes2430 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 Wayine selfi be sak gedalachugn 😂😂😹😹😂😂😂😍😍😍😍
@user-oc7su8ip6x
@user-oc7su8ip6x 5 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣችኩልኝ እነእማማ እኳን አደረሳችሁ ለ2011 ዓ.ም
@Inetmsfin
@Inetmsfin 5 жыл бұрын
Amen 10q
@toptell8965
@toptell8965 5 жыл бұрын
ሚጣየ ስወድሽ
@user-wx3xm9sk5e
@user-wx3xm9sk5e 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ ውይ ደስ ስትሉ
@user-xc4on6gi4j
@user-xc4on6gi4j 5 жыл бұрын
ውይይይ ስወዳችሁ
@lidyatasfmcal2016
@lidyatasfmcal2016 5 жыл бұрын
Waow batam das ylal
@user-oe5xe6gq1z
@user-oe5xe6gq1z 5 жыл бұрын
ውድድድ ማኛዋች
@haleemam2439
@haleemam2439 5 жыл бұрын
Well came
@msifelekufelkechi3728
@msifelekufelkechi3728 5 жыл бұрын
ደስ ይላል
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 29 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.44 "አማረኝ" pt.1
25:48
ebstv worldwide
Рет қаралды 367 М.
YeEmama Bet Episode 12 - Kidnap
25:27
AmharicTV
Рет қаралды 144 М.
ብራዘርሊ ሲስተርሊ ክፍል 1 | አጋቹ
25:45
AmharicTV
Рет қаралды 101 М.
YeEmama Bet Episode 8 - Shanko - Ethiopian Comedy Series Drama
20:59
#сериалы2024 #новинки2024
1:00
Kino Box
Рет қаралды 1,8 МЛН
чёт жутковато стало☠️
0:20
𝓢𝓾𝓰𝓪𝓻ℂ𝔸𝕏𝔸ℙ𝕆𝕂_Sasha
Рет қаралды 2,4 МЛН
حليت المشكلة بينهم😂😂#shorts
0:14
عائلة ليانا وداد
Рет қаралды 9 МЛН
#сериалы2024 #новинки2024
1:00
Kino Box
Рет қаралды 1,8 МЛН