የእማማ ቤት ክፍል 13 ዉሎ 1 - ዶላር ምንዘራ

  Рет қаралды 74,667

AmharicTV

AmharicTV

6 жыл бұрын

Amharic Film, Ethiopian Drama, Amharic Comedy, Ethiopian Music, Ethiopian News

Пікірлер: 132
@user-iz4oi2oz7i
@user-iz4oi2oz7i 6 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የእማማ ቤት ተከታታይ ደስስ የሚል ተከታታይ ድራማ ነው እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ሰላም ለሀገራችን ፍቅርን ለወገኖቻችን እግዚአብሄር ያድልልን
@oneloveethiopia9960
@oneloveethiopia9960 6 жыл бұрын
ምርጦቼ ስወዳችሁ የምር በቃ ሁሉም ነገር የድሮን ነገሮች ትዝታ ይጭራሉ ደሞ ትክክለኛ #የኛ የኢትዮጵያውያን የአኗኗር ዘይቤ ስለብታሳዮኝ እወዳችኋለው ቀጥሉበት
@betitadi216
@betitadi216 6 жыл бұрын
በናታችሁ በናታችሁ አድ ነገር ልጠይቃችው አትከፋሉበትም እስቲ አድ ግዚ እግዚአብሄር ይመስገን በሉ
@beti10haile34
@beti10haile34 6 жыл бұрын
Yane konjo egziabher yemasgen fetari kulo alem madhin alem yamsgen Emanuel adonai eyasose yatmsgena yehun ye dengel mariam lij yemsgen.
@betitadi216
@betitadi216 6 жыл бұрын
Beti10 Haile አሜን እግዚአብሄር ይመስገን
@fahad8406
@fahad8406 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ ስንተኛም ስንነሳም እግዚአብሔር ማመስገን መርሳት የለብንም
@betitadi216
@betitadi216 6 жыл бұрын
Fahad እግዚአብሔር ፍቅር ነው በትክክል 24 ሰአት ቢመሰገን ያስበታል እጂ አይበዛበትም
@adisethio1832
@adisethio1832 6 жыл бұрын
Beti Tadi amne egzhber yemsgen
@susuhassen1754
@susuhassen1754 6 жыл бұрын
ፊት አውራሪ የሚገርም ድምፅ አለወት😊😍
@jaynata7301
@jaynata7301 5 жыл бұрын
ተሸወድሽ የሻሩኬ ድምፅ ነው
@liliabab379
@liliabab379 5 жыл бұрын
Yarsu new belash new
@wela9279
@wela9279 6 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች እንኳን ደህናመጣችሁ እንወዳችሃለን♥ ዋው ፍታውሪ ድምጽዎት በጣም አሪፍ ነው
@zineb1307
@zineb1307 5 жыл бұрын
ሚጣየ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ ትንሽ እህቴን ነው የምመስይው ስታምሪ ማርርርር
@ekrammohamed2071
@ekrammohamed2071 6 жыл бұрын
ሚጣ ግጥምሽ አሪፍ ነው ፣ፊት አውራሪ አላመንኩም የርሶ ድምፅ ከሆነ በጣም ነው የሚያምረው ይመቻችሁ ሁላችሁንም እወዳችሀለሁ
@user-co6bd9yc2i
@user-co6bd9yc2i 6 жыл бұрын
ዲድዮ ማን እና ሎኬሽን መራጭ አንደኛ ናችው እማማ የእውነት ነው ትወናም አይመስልም
@user-lw6ms4wh6c
@user-lw6ms4wh6c 5 жыл бұрын
በርቱልን በጣም ደስ ይላል ያደኩበትነዉ ዉይበጣም ያስተምራል
@user-pe9il2gy7w
@user-pe9il2gy7w 6 жыл бұрын
ሚጣየ ስወድሽ ማር
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
የእማማ ቤት አህለን ተፈደሉ 💓ስወዳቹ
@onelove809
@onelove809 6 жыл бұрын
Pls yhen musica yesewyeun sem yemywke kle tenfesulgn (semu ymewdachu ) ymeleun?
@yoshe23
@yoshe23 5 жыл бұрын
ውይ የሻሽዬ ቡጢ ስትመች ክክክ ደግሞ ሚጡዬ ግአ ጥምሽ ደስ ትላለች በርቺ
@jaynata7301
@jaynata7301 5 жыл бұрын
አሪፍ ድምፅ እንዳልሎት ፊትአውራሪ የርሶ ስላልሆነ ድምፁን ላድንቀው ሻሩክዬ ድምፅክ ሲጣፍጥ ቀጥልበት በርታ ሸበላው
@yadenl2676
@yadenl2676 6 жыл бұрын
Ababa damtsoti samir 👌👌👌👌😍😍😍😍
@ekrammohamed2071
@ekrammohamed2071 6 жыл бұрын
ስሙ ው ስሙ ስሙ እምወዳችሁ አሪፍ ነው ይመቻችሁ
@zinetalameri3144
@zinetalameri3144 5 жыл бұрын
ውይ ተመቻችሁኝ ኡነት😂😂😂😂😍
@user-fy6bh2js5q
@user-fy6bh2js5q 6 жыл бұрын
Wel Ye Emama bet
@user-tf3no4ys8v
@user-tf3no4ys8v 3 жыл бұрын
ማሻላህ ቃልህ አባባ ዋውው
@samiramashkoor4581
@samiramashkoor4581 6 жыл бұрын
የእውነት ግን የፊት አውረሪ ድምፅ ነው
@youjadyoujad5423
@youjadyoujad5423 6 жыл бұрын
ምርጦቼ ሙዚቃ አመራረጣቹን ስወደው
@mube8885
@mube8885 5 жыл бұрын
Hahahaha ante Tezaza👌👌👌👌
@user-cm7hw8lg3j
@user-cm7hw8lg3j 6 жыл бұрын
የእማማ ቤት 👋👋👋
@belentadesa5887
@belentadesa5887 6 жыл бұрын
የእማማ ቤት ስወዳችሁ
@godislove4506
@godislove4506 6 жыл бұрын
እረ ተው ፈት አውራሪ ፍቅር ልትስዘኝ ነው በዚህ ድምፅክ።
@powercell7206
@powercell7206 6 жыл бұрын
Welcome Welcome
@borhananesh9043
@borhananesh9043 6 жыл бұрын
አረፍ ነው
@yenusibra1577
@yenusibra1577 6 жыл бұрын
ስወዳቹ
@user-ry6yg9wz6u
@user-ry6yg9wz6u 5 жыл бұрын
wow betam yamral Sweet
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 5 жыл бұрын
ወይኔ በሣቅ ሞትኩkkkkkkk
@kadaraemrani1235
@kadaraemrani1235 6 жыл бұрын
እንጠብቃለን ማሮች
@user-ju2vq4ij7j
@user-ju2vq4ij7j 6 жыл бұрын
እንካን በሰለም ከች አለቹ
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 5 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ። ምጠዬ ቅማም
@mugleesaweer8853
@mugleesaweer8853 5 жыл бұрын
woow fet awirare ara dems konijo naw 😂😂😂😂😂😂
@yowannisyonni5436
@yowannisyonni5436 6 жыл бұрын
Very very very nice every body thank
@user-uj4hv8xn8v
@user-uj4hv8xn8v 6 жыл бұрын
ዋዉ ድምፅ ፊት አዉራሪ👌👌👌
@user-nb2fn7nh7r
@user-nb2fn7nh7r 5 жыл бұрын
መዝሙራ
@user-hi1zs4qm2l
@user-hi1zs4qm2l 6 жыл бұрын
ክክክክክ
@yonasadhanom9127
@yonasadhanom9127 6 жыл бұрын
Wellcome
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
እማማ ስላም
@user-yz1qv7ov8h
@user-yz1qv7ov8h 5 жыл бұрын
Wawwww
@beallahtebekaserneyalhamdu3129
@beallahtebekaserneyalhamdu3129 6 жыл бұрын
woow dems gin mn nw zare hanez abezachu ben
@zenhalmtiry2903
@zenhalmtiry2903 5 жыл бұрын
💜💓👍👍👍
@user-tq1zl9iw6v
@user-tq1zl9iw6v 6 жыл бұрын
ሸባው ድምፃቸው ተመችቶኛል
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
😍😍😍
@user-nb2fn7nh7r
@user-nb2fn7nh7r 5 жыл бұрын
ሀይ
@geletat.mohammed6822
@geletat.mohammed6822 5 жыл бұрын
konjiyewa lij yene nat sewoch !
@user-yb2iy3qb6o
@user-yb2iy3qb6o 5 жыл бұрын
fitawrarari demethot kezaf li wef yaregfal waw
@sekisweet8193
@sekisweet8193 5 жыл бұрын
ኡፍፍ ስወዳችሁ
@user-tf3no4ys8v
@user-tf3no4ys8v 3 жыл бұрын
ድንግል አላለም መቼ ይፈጠርና
@hamidmahamed6875
@hamidmahamed6875 6 жыл бұрын
ጀግና ፊታውራሪ
@ifjfksalehethiopia8067
@ifjfksalehethiopia8067 6 жыл бұрын
wowww
@user-fy6bh2js5q
@user-fy6bh2js5q 6 жыл бұрын
Kkkkkk 3 fet awurari
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 5 жыл бұрын
ክክክ እኔኮ መለየት አቃተኝ ለካ እራስወ ፊት አውራሪ ነወት
@nurobesaudi9277
@nurobesaudi9277 6 жыл бұрын
😍😍😍😘😘
@user-ih2cg5tu1b
@user-ih2cg5tu1b 6 жыл бұрын
Wawwwwwww ድምፁ
@user-tn2pl2nl7e
@user-tn2pl2nl7e 6 жыл бұрын
የማማቤት.ስወዳቹ.ጥግድረስ.ነውምችትይበላቹ።
@user-hi5tl9gi1g
@user-hi5tl9gi1g 5 жыл бұрын
Waw
@user-ok8in1md5j
@user-ok8in1md5j 5 жыл бұрын
የማማ ቤት ሰወዳችሁ
@amuabdu1420
@amuabdu1420 5 жыл бұрын
Zenga felegesh kkkkkkk ewenet zegerene bena
@yegebrehlelej
@yegebrehlelej 6 жыл бұрын
Enmsegnle betam teru new zenam tadrgunlchew
@carolejabre4682
@carolejabre4682 6 жыл бұрын
weye barebarewene ena enejarewene saye enedate adamaraje weye enata
@powmia20
@powmia20 5 жыл бұрын
አቦ ሼባው የማንን ዘፈን ነው ሚዘፍኑት
@ayaleneshyemaryamlej7166
@ayaleneshyemaryamlej7166 6 жыл бұрын
የእማማ ቤት እንኳን በደህና መጣቹህ
@samisami-ye2yp
@samisami-ye2yp 6 жыл бұрын
"የእናት እንጎቻ እኮ እንኳን ስጋን ነፍስን ያጠግባል " እውነት ነው
@ayaleneshyemaryamlej7166
@ayaleneshyemaryamlej7166 6 жыл бұрын
sami sami ትክክል ነው
@zinetalameri3144
@zinetalameri3144 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@asteryemaariymalijmoh4703
@asteryemaariymalijmoh4703 5 жыл бұрын
ye mama bet sewodachu iko
@muller19961
@muller19961 6 жыл бұрын
እሄ የባለፈው ሳምንት አይደል እንዴ ?
@amilakekiberilgne4735
@amilakekiberilgne4735 6 жыл бұрын
atidagagimu uffffff
@mube8885
@mube8885 5 жыл бұрын
Metwe gbaze lige
@tsedaletsedale4297
@tsedaletsedale4297 5 жыл бұрын
ፊት አውራሪ በጣም ደስ ይሚል ድምፅ
@SamSam-he1rz
@SamSam-he1rz 5 жыл бұрын
እደ ባሻ ከሽይጧን ጋር ነው እምታወረው
@hananeabdohbebeabdo4058
@hananeabdohbebeabdo4058 5 жыл бұрын
O my god
@Inetmsfin
@Inetmsfin 6 жыл бұрын
ያልተደገመ መሆን አለበት
@saraaberham2074
@saraaberham2074 6 жыл бұрын
tirue new endiae lishufew ayeche alkem
@sofisofi37
@sofisofi37 5 жыл бұрын
ወይስወዳቹ
@gonderethopia1719
@gonderethopia1719 6 жыл бұрын
Yetedegeme new
@muller19961
@muller19961 6 жыл бұрын
Hana B አዎ hanay የባለፈው ሳምንት ነው
@saramillion9911
@saramillion9911 6 жыл бұрын
Era manim yelam ende geba geba balu wufoche abiren eniy
@yerayalijnegn1674
@yerayalijnegn1674 6 жыл бұрын
hahaha sewdachu
@ronaldbatuse2359
@ronaldbatuse2359 6 жыл бұрын
አንድ አይነቶች እኝህሽማግላዎች
@lovelovehaenaen475
@lovelovehaenaen475 6 жыл бұрын
Metaen. Sewdaet. Weded
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100 5 жыл бұрын
Emana mefeker siyansachew new des yemilu ergatachew becha yebekal aye fit awrari enezih yefeker mekes yehonu menem bota aysetwetem yet biketrwachew yeshalal siyanadu
@etyolove335
@etyolove335 6 жыл бұрын
😍😍😍😍sewedachuhe
@user-yd7zc6hw2x
@user-yd7zc6hw2x 5 жыл бұрын
ዴሥ ሥትሉ
@user-db7su5nj5z
@user-db7su5nj5z 5 жыл бұрын
አየ ቶክቻ
@hanahanahanahana8446
@hanahanahanahana8446 6 жыл бұрын
min honchu new yedegemachu
@user-du8oo8ll1o
@user-du8oo8ll1o 6 жыл бұрын
የታየ አይደል እንዴ
@user-tl1yt8dv6b
@user-tl1yt8dv6b 6 жыл бұрын
Welcome kkkkkkkkkkkkkk tanks
@user-tf3no4ys8v
@user-tf3no4ys8v 3 жыл бұрын
የመጬ ነው ሚሞደው ድምጾት ፊት አውራሪ
@Landa500
@Landa500 6 жыл бұрын
ፊት አውራሪ አቦ ይመችዎት!!!!
@loveethiopia1574
@loveethiopia1574 5 жыл бұрын
Zotri yisamagnli yimaye dikamua uuuufffffff banatachu ihe zafani yemanew ?siwedachu igarugn 👄👄👄👄👄👄
@mulukenteju2284
@mulukenteju2284 6 жыл бұрын
mndnew advert kensulna
@user-tn2pl2nl7e
@user-tn2pl2nl7e 6 жыл бұрын
muluken teju ኧረ.በናትሽ.ኢሄንፊት.አንሺ.ክፕሮፋይንሽላይ.ያስፈራል.ግንይቅታ።
@mulukenteju2284
@mulukenteju2284 6 жыл бұрын
ayagebashm
@sofyatube5374
@sofyatube5374 5 жыл бұрын
ወይ ድምጽ ፊት አውራሪ የመችህ100%
@rukayaomar5879
@rukayaomar5879 5 жыл бұрын
wewe
@user-ys6vv5uc2h
@user-ys6vv5uc2h 5 жыл бұрын
ፊት አውራሪ ዋውውውው
@sanfekede9040
@sanfekede9040 6 жыл бұрын
ኧረ ድምጽ ፊት አውራሪ
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 6 жыл бұрын
አረ ፊት አዉራሪ የገባዎት
@benbokelo9572
@benbokelo9572 5 жыл бұрын
Me too beautiful
Yemama Bet Episode 15 - Ledeta Mariyam
21:32
AmharicTV
Рет қаралды 209 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 166 МЛН
YeEmama Bet Comedy Episode 1 - Yebetesebe Ekide
26:43
AmharicTV
Рет қаралды 98 М.
የእማማ ቤት 12 - እገታ
25:12
Addis Films
Рет қаралды 47 М.
የእማማ ቤት ክፍል 30 Ethiopian Comedy 2019
27:43
Sodere TV
Рет қаралды 205 М.
YeEmama Bet Episode 12 - Kidnap
25:27
AmharicTV
Рет қаралды 144 М.
И пусть весь мир подождёт 💞 «Постучись в мою дверь в Москве»
0:37
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 80 МЛН
The child is quiet but mom is ・・・😇
0:21
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 11 МЛН