የእማማ ቤት ክፍል 33 | ኩኩሻ | YeEmama Bet Ethiopian Comedy 2019

  Рет қаралды 92,180

Sodere TV

Sodere TV

5 жыл бұрын

Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on KZfaq, Facebook, websites, TV stations and any other media.

Пікірлер: 379
@user-gd5ne3dj6x
@user-gd5ne3dj6x 5 жыл бұрын
በ እማማ ቤት ይሁንባችሁ😂1 ሳምንት ቀረኝ ሀገሬ ልገባ ሰላም ግቢ በሉኝ
@rafycell9785
@rafycell9785 5 жыл бұрын
በሠላም ጊቢ ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 5 жыл бұрын
selam gebi enate!
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 5 жыл бұрын
Yen Konjiooo emaberahen Beselam Legaresh Tagebash😍✈
@tigestfeneta9432
@tigestfeneta9432 5 жыл бұрын
@@WebEthiopia2020 ሰላም ግቢ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ የኔ ቆንጆ
@user-uo1wb1kc8q
@user-uo1wb1kc8q 5 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ካገሩ ገብቶ ትዳር መመስረት የናፈቀዉ
@user-go5go2dx7n
@user-go5go2dx7n 5 жыл бұрын
እኔ
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 5 жыл бұрын
እኔ ማር ጎደኛ ጋ 4 አመታችን እደት እደናፈቀኝ አልቻልኩም በስደት እፍ
@emaewedshalew2397
@emaewedshalew2397 5 жыл бұрын
Enim 🙈🙈🙈
@user-go5go2dx7n
@user-go5go2dx7n 5 жыл бұрын
@@user-hn8lf5bb5e እሱም እዳንቺ በናፍቆት ሚጠብቅሽ ከሆነ ደስ ይላል በሰላም ያገናኝሽ ፈጣሪ መራራቅ ሲበዛ መረሳሳትን እንዳያመጣ ቶሎ ግቢ
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 5 жыл бұрын
@@user-go5go2dx7n አወ ቆንጆ ከኔ በላይ ነው እሱ ነይ እንገናኝ እያለ እያለቃቀሠ ነው ትንሽ ትንሽ እያልኩት ነው እሱ አይሞላ የፈጣሪ ስጦታዬ የሠፈሬ ልጅ ነው
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
welcom የእማማ ቤቶች😍 ከሪም ባለሱቁ ውስጤ ነው አነጋገሩ😂😂😂
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 5 жыл бұрын
እኔም ማሬ
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የሚያዝናናው
@kubrabintebrahim7739
@kubrabintebrahim7739 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት እንኳን በሰላም መጣችሁ እንደኔ እናቱን የናፈቀ አለ ግን አላህ እናቶቻችንን ይጠብቅልን
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 5 жыл бұрын
እኔም የእናቴ ናፍቆት አዙሮ ልደፍኝ ነው
@ethiopia7721
@ethiopia7721 5 жыл бұрын
አሚን
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 5 жыл бұрын
አሜን ማማየ
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 5 жыл бұрын
አሚን አሚን አብሽሪ አላህ ሁላችንም በሰላም ያገናኝን ከቤተሰባችን ጋር
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*እንኳን አድርሳችሁ ለእየም ኪዳን ምርት ውርሀዊ ክብር በአል የዛሬ ውር የዛሬ አምት እቅፍ ድግፍ አድርጋ በስላም ታድርስን ታድርሳችሁአሜን ድህና እድሮ !*
@user-bc3xk7wc6v
@user-bc3xk7wc6v 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dora9089
@dora9089 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@meseretheyllu4216
@meseretheyllu4216 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*አሜን!*
@werkeneshyemariyamlij4487
@werkeneshyemariyamlij4487 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yf9zj8hs8t
@user-yf9zj8hs8t 5 жыл бұрын
እስኪ ሚጣን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ👍
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
ሀናን አብደላ ምርጧ ቅን ከሆንሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሂሳብ በኔ ነው😜 😂ቤተሰብ👍
@user-yf9zj8hs8t
@user-yf9zj8hs8t 5 жыл бұрын
@@user-zi1pu4wg7i ሰብስክራይብ ተደርገዋል😂
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
@nassarnassar1054
@nassarnassar1054 5 жыл бұрын
ሜጡየ የኔቀ ቅጆ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
እማማን ሳስብ ሁሌም ኢትዮጵያ ትታየኛለች ሁለቱም እንግዳ ተቀባይ ናቸው እንደነዚህ ያሉትን እናቶች ያኑርልን አቦ👏👏👏
@user-vc7cr1mn1p
@user-vc7cr1mn1p 5 жыл бұрын
አሚን
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 5 жыл бұрын
እንኳን ለወራዊው በአል ኪዳንምህረት አደረሳችው ያልታሰበ የማታ እንጀራ ትስጠን ከስደት ታአሳርፈን
@ethiopiafirst4895
@ethiopiafirst4895 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hv4ke3jt7f
@user-hv4ke3jt7f 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 5 жыл бұрын
አሜንንን
@user-cq4ed9fc1s
@user-cq4ed9fc1s 5 жыл бұрын
Amen
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
ዌል ሻሩክ ይመቸኛልወንድሜን የሚመስለው አሁን ደሞ ዘመን ላይ ተከስተሀል ደስ ይላል
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
meazi የሚካኤል ልጅ ምርጧ ቅን ከሆንሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሂሳብ በኔ ነው😜 😂ቤተሰብ👍
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
ስንቴ ላርግህ የሰብስክራይብ ልምና መቼ ነው የምታቆመው hahaha
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
በእማማ ቤት ሀገሬን ስለማያት ደስ ይለኛል። 💚💛❤
@fantomamenamenamen267
@fantomamenamenamen267 5 жыл бұрын
ክክክክክክ አይ አስወላጂ እንጂ ወላጂ አደለሁም አለ ለማንም አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@montahaomaroamar1239
@montahaomaroamar1239 5 жыл бұрын
ፊፊ ውስጤ ናት የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ ኑ አብርን እንይ የማማ ቤት መተዋል ማነው እስኪ በጉጉት ውድድድ የሚያርግ የነማማ ቤት እስኪ በላይክ እንያቹ😘😄ክክክክ አይ አስንዬ ሰላቶ🤗😄
@user-vc7cr1mn1p
@user-vc7cr1mn1p 5 жыл бұрын
መተናል መዳም ነበረችብ አሁን ወጣችልኝ ኡፉፉፉፉፉፉ እኔም እወዳቸዋለው
@user-wc2xl1sn8e
@user-wc2xl1sn8e 5 жыл бұрын
ላገባ ነው ላይክ ግጩኝ😜 መዳም ደሞ እወድሻለሁ ብላኛለች ዛሬ ግጩኝ ላይክ
@user-ef7ry1wx6l
@user-ef7ry1wx6l 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk madam serawan eskeserashlat nw wedetawa
@fetabichafafi1742
@fetabichafafi1742 5 жыл бұрын
Melkam gabicha wude ene lagebash neber tekedemku mar melkam ye fkr gize
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 5 жыл бұрын
ማነዉ ሚያገባሽ ማዳምሽ😀
@user-xz8oi5pp8c
@user-xz8oi5pp8c 5 жыл бұрын
ክክክክክ እያም ትረምዴ
@user-gu1yc8bp5y
@user-gu1yc8bp5y 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት የምወዳችሁ ፡በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ፡፡ ኸረ ዴሴ ደሴ ፡ ገራዶ ገራዶ አለቀልሽ ልቤ ተንዶ ተንዶ ፡በጣም ደስ ይላል
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 жыл бұрын
ሸሩኬ ዘመን ላይ አየሁህ ልበል
@user-hp1dn1ts9d
@user-hp1dn1ts9d 5 жыл бұрын
አወን አለ እናሰፈ ጋረ
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የእማማ ቤት።💚💛❤👍👌👈
@loulouhdayed1122
@loulouhdayed1122 5 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ አረ ሼም ምንድነው ላገባ ነው ልወልድ ነው አትበሉ ስለፊልሙ ብቻ ኮምቱ ፕሊስ ምኞታችሁን ለላይክ መለመኛ ሳይሆን እውነት እንዲያረግላችሁ ወደ አምላካችሁ ፀልዩ ነው ብዙ ላይክ ላለው ይትዩብ መክፈል ጀመረ ???
@user-xz8oi5pp8c
@user-xz8oi5pp8c 5 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔደግሞ ልተኛ ነው
@user-fp9by5cw3l
@user-fp9by5cw3l 5 жыл бұрын
Eko😁
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 5 жыл бұрын
የልጅቷ እንግሊዝኛ የስቃል😃😃😃we going supermarket
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
የእማማን ቤት ድራማ ማን ነው የሚወደው
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
sara love ምርጧ ቅን ከሆንሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሂሳብ በኔ ነው😜 😂ቤተሰብ👍
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 жыл бұрын
sara.love yikirta adirigilign ine gin yemiwodaw kadir (karim nw yemibal balasuku lijji 😀😀😀
@user-cn6sr4kv5p
@user-cn6sr4kv5p 5 жыл бұрын
እዳታቆርጡት በርቱ እናመሰግናለን እማማ ቤት ሳይ አያቴ ቤት ትዝ ይለኛል እዲህ በር ላይ ስብስብ ብለን ስንጫወት ውይይይ
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
@user-jo3ou8yt3p
@user-jo3ou8yt3p 5 жыл бұрын
.
@gjjsghjs3305
@gjjsghjs3305 5 жыл бұрын
@@user-jo3ou8yt3p ው
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 5 жыл бұрын
ሼርክ ላይ ያለው አህያ 😂😂😂😂😂 #ከድሮ
@rahelmakroya1233
@rahelmakroya1233 5 жыл бұрын
አንክዋን ደና መጣቹ የኔ ውዶችዬ
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
ተባረኩ መልካም ስራ ነው
@aldoseri4113
@aldoseri4113 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ
@susutube6227
@susutube6227 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ ፊፊ እና ጢጢ በጣም ነው እምታስቁኝ ውድድድ
@user-td4be8uh9q
@user-td4be8uh9q 5 жыл бұрын
እማማ ቤቶች ውስጤ ናቸው
@mesinegn4220
@mesinegn4220 5 жыл бұрын
ሚቱን ስወዳት እኮ💖💖💖
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
mesi negn ምርጧ ቅን ከሆንሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበት አይደል ቤተሰብ👍
@mesinegn4220
@mesinegn4220 5 жыл бұрын
@@user-zi1pu4wg7i ok tata yelewm👍
@lulalula7120
@lulalula7120 5 жыл бұрын
Wey tokeichew kkkk aswelge engi welag aydelhum 😅😅😅😅😅😅
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
ከ1አመት በኋላ ሀገሬ እገባለሁ ሰላም ግቢ በሉኝ
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
የኔጓደኛ እዛው በሰላም ያድርሰን
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
@@m.5431 አሜን
@user-nq8zj1wg6i
@user-nq8zj1wg6i 5 жыл бұрын
የዛዉ ግዜ እንልሻለን
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 жыл бұрын
አብረን እገባለን እዛ ያድረሠን ብቻ
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 5 жыл бұрын
በለው አብረን እንሄዳ
@user-gd2nd4gz2v
@user-gd2nd4gz2v 5 жыл бұрын
ከሪም ባለሱቁ ምችት ነው የሚለኝ 😒😄😄😄😁😁😁
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 5 жыл бұрын
እንኩሮዉ፣ጌሾዉ፣ጠላዉ፣ገብሱ ሲወቀጥ፣ዉሾቹ፣ሰፈራችን ምስኪን ጎረቤቶቼ ሱቅ ባጠቃላይ እምዬ ኢትዮጵያ ሃያ አመት ቢያልፈኚም ካየሁሽ ትዝታችሽ ፈፅሞ ከልቤ ኣይጠፋም በተለይ ሁሌም አዲስ ነዉ የእማማ ቤት!
@user-vc7cr1mn1p
@user-vc7cr1mn1p 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ምነው ክፉ አለኝ እበራለው በሰማይ አልሽ ኪኪኪኪ ምናለ ፀጉራቹ ብትቆርጡት
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
አሥማ ቤት መሀመድ አሥማ ቤት መሀመድ ምርጧ ቅን ከሆንሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሂሳብ በኔ ነው😜 😂ቤተሰብ👍
@user-vc7cr1mn1p
@user-vc7cr1mn1p 5 жыл бұрын
@@user-zi1pu4wg7i ኪኪኪኪ አድርጌሻለው
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 5 жыл бұрын
ከድርዬ ውስጤ ነህ የድራማው ድምቀት የእማማቤት ውስጤ ናቹ
@user-pd3no9nt7i
@user-pd3no9nt7i 5 жыл бұрын
ሰላም።የማማ።ቤት።ያገሬ።ትዝታ።አለብኝ።😧ሰላም።ውድ የስዴት።እህቶቸ።።በያላችሁበት።ሰላማችሁ።ይብዛ😳
@user-gu1yc8bp5y
@user-gu1yc8bp5y 5 жыл бұрын
አሚንንን
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
ምርጦችዬ ስወዳቹ እነዚህን ጨበሬያሞች ሁፍፍፍፍ ሲያስጠሉ ባካቹ ቀይሮቸው ወይ ይቆረጡት
@user-yb2iy3qb6o
@user-yb2iy3qb6o 5 жыл бұрын
waw arif.naw lesufew enda
@user-ve4xo5pi8u
@user-ve4xo5pi8u 5 жыл бұрын
ዊልካም የእማማ ቤት በሳቅ ፍርፍር ነዉኩ የሚያርጉኝ ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከጠከከከከከከሚጣዬ ዉስጤ ነሺ
@mame1046
@mame1046 5 жыл бұрын
እረ ሸሀሩኬ ምነው እጅህ ዛለ ጀዋሉኮ እጅህጋ አብሮ የተሰራ ነው እሚመስለው
@aleymeeth6284
@aleymeeth6284 5 жыл бұрын
የማማ ቤት እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 5 жыл бұрын
ሚጣየ ውስጤነሸ ❤
@user-xi4wq2yr3s
@user-xi4wq2yr3s 5 жыл бұрын
እረላሽ እረላሽ kkkkkkkkk
@sa3adasa3ada82
@sa3adasa3ada82 5 жыл бұрын
አረ ባልሱቁ 😄😄😄
@user-tg3br5qs5e
@user-tg3br5qs5e 5 жыл бұрын
አተ ሸለመጥማጥ ስትል አሳቀችኝ ሸሃሩኬ ግን ደስ ሲለኝ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ከሪም ስወድህ
@wuleweletsenbet8931
@wuleweletsenbet8931 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ የእማማ ቤቶች ውይ ፊት አውራሪ ደግ አደረካቸው እነኝህ ሟረተኞች ጨበሪያም ሁላ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
እነዚህ 2 ጨበሬወች ፀጉራቸው እዴት ያስጠላል
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 5 жыл бұрын
ክክክክክ ልክነሽ
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 5 жыл бұрын
የማማ ቤቱች እንኳን ደህና መጣችሁ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት በጣም ዉድድድ አረጋቸዋለሁ እንጃ ትመቹኛላችሁ
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 5 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ሀገራችንን ትዝታ የሚያታውስ
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 5 жыл бұрын
so funny woyeeeeee besak gedelachuijn
@user-hb7kl7qd4l
@user-hb7kl7qd4l 5 жыл бұрын
ለክረምት ወጣቶች ወይም በጎ ፈቃደኞች ምሳሌ ይሆን ዘንድ የእማማን ቤት አፍርሶ የማደስ ስራ ስሩ☺ በጣም አርጅቶባቸዋል😊 ጥቆማ ነው☺
@hayatmuhammed150
@hayatmuhammed150 5 жыл бұрын
Wow konjo new kkkkkkkk hhhhhhuuuu👍👍👍👌⚘🌷🌷⚘
@hulubesu1765
@hulubesu1765 5 жыл бұрын
ክክክክ ባለሱቁ ልጂ ይመችክ
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
ቶኪቾ ዉሰጤ ነዉ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 5 жыл бұрын
ምንድናቸው እነዚ ጨበሬዋች። 🙈🙈ቅማል ምናምን አያጣውም። ደሞ ቅጥነታቸው 😁😁
@user-pd3no9nt7i
@user-pd3no9nt7i 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ።መስቀላችሁ።ሲያምር።😐
@user-hw1rb2ik2q
@user-hw1rb2ik2q 5 жыл бұрын
እኮን ደና መጣችሁልን ቤቶችየ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
ሰአዳ የደሴዋ ሰአዳ የደሴዋ ምርጧ ቅን ከሆንሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሂሳብ በኔ ነው😜 😂ቤተሰብ👍
@user-nn7hb9xb3h
@user-nn7hb9xb3h 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማማ ቤት
@samerawityitayew3470
@samerawityitayew3470 5 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ እንተን ሳይ ገጠር ትዝ ይለኛል ገጠር ህይወቴ ነው
@masrathabshi4239
@masrathabshi4239 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@udjydh3734
@udjydh3734 5 жыл бұрын
ክክክክክ በጣም ያስቃሉ
@banchayhukonjo2589
@banchayhukonjo2589 5 жыл бұрын
Welome ye mame beet
@user-dh9ne2dr7d
@user-dh9ne2dr7d 11 ай бұрын
Dgami eyayhucew new eni yehune tzta ykeseksalu 🎉
@aa6750
@aa6750 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት ደስ ስትሉ ቀጥሉበት
@mart8073
@mart8073 5 жыл бұрын
ከሪም ሀሀሀሀ ሰወድዉ
@alamthariku1427
@alamthariku1427 5 жыл бұрын
በለው እስክ 👏👏👏👏
@user-zo2rd3sy8c
@user-zo2rd3sy8c 5 жыл бұрын
Welcome yemam Bet
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
Werkneh Kebede ምርጧ ቅን ከሆንሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሂሳብ በኔ ነው😜 😂ቤተሰብ👍
@sarahmarta5809
@sarahmarta5809 5 жыл бұрын
Andeya negn zara bemami mot like adergugn
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
sarah Marta ምርጧ ቅን ከሆንሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሂሳብ በኔ ነው😜 😂ቤተሰብ👍
@hananeabdohbebeabdo4058
@hananeabdohbebeabdo4058 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት ስወዳቹ ሁለቹም ትመቻላቹ ከዜማው ጋር ልዩ ነው
@mart8073
@mart8073 5 жыл бұрын
ሳኬር ከወጥ ላይ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@semriasamu1135
@semriasamu1135 5 жыл бұрын
እንደኔ እናቱ የናፈቁ ዉ ማን ነዉ
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 5 жыл бұрын
Welcome 😍😍😍😍😍
@iloveumom6120
@iloveumom6120 5 жыл бұрын
ከርም ስወድክ እኮ
@zzmm6407
@zzmm6407 5 жыл бұрын
እስኪ በፊታውራሪ ስም ላክ ግጩኝ አገሬ ልገባ 3አመት ቀረኝ😀😜
@kalcakol3991
@kalcakol3991 5 жыл бұрын
ደስሲል
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
Kal Cakol ምርጧ ቅን ከሆንሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሂሳብ በኔ ነው😜 😂ቤተሰብ👍
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 5 жыл бұрын
እማማ ቤት እኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
ሁለቱ ወንዶች ግን ምንኛ ናቸው😂😂😂😂😂😂
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ😍😍😍😍💓💓
@fasilzarayechlemwneglemnga4259
@fasilzarayechlemwneglemnga4259 5 жыл бұрын
kkkkkk er toki besaq
@endalshtomato3247
@endalshtomato3247 5 жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 5 жыл бұрын
Yene marochi swedachu fetar ayleyachu 👌😘
@salove2157
@salove2157 5 жыл бұрын
ስወዳቸው እማማን
@loveme3959
@loveme3959 5 жыл бұрын
እናተ ሲማጎ ወጣቶች የፊታችሁ ጭገር አናታችሁ ላይ ያለዉ የተጨባረረ ፀጉራችሁ ሢያሥቅ 😒😂😂
@hiwetyakeriwalijhiwe3570
@hiwetyakeriwalijhiwe3570 5 жыл бұрын
Enkuen badena metachiwe yeni marocha 💋💋💋❤👈all
@user-gq7xm3sg4n
@user-gq7xm3sg4n 5 жыл бұрын
ሻሩክዬ ስወድህ ልክ እደወንድሜ ቅብጥብጥ ነክ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 жыл бұрын
ዲስ ክራስያአይቶ ባፋ ኩሉንም አትርሺ አስኒዬ ሰወድሽ
@almazalmaz7372
@almazalmaz7372 5 жыл бұрын
Kkkkk ቶኬ
@sarasarasara6948
@sarasarasara6948 5 жыл бұрын
እረ ድሢ ደሢ ግራዶ ግራዶ
@yummyadoni5640
@yummyadoni5640 5 жыл бұрын
Begugute New Emtebikachu Bitechelu Besameinet Huleta Adiregute
@kalieamkalieam1353
@kalieamkalieam1353 5 жыл бұрын
Kkkkkk way minshe new
@user-ow5bb6pf9y
@user-ow5bb6pf9y 5 жыл бұрын
ሚጥዬ በአንገትሽላይ የሌቾው ዘንባባ ስተስቃና
@edutube3601
@edutube3601 5 жыл бұрын
Ufff yezarew demo ageren new endnafk yaregegni ye ewnet betam new agere yenafekegni
@dngezeethio3166
@dngezeethio3166 5 жыл бұрын
አደራ እዳታቆረጡት በርቱ
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 5 жыл бұрын
😍😍😍👍👍👍👍
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
አስኒ የት ጠፍተሽ ነበር እንክዋን ደህና መጣሽ🙏🏾
@dngezeethio3166
@dngezeethio3166 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ የቶክቻው አሯሯጥ ሢሥቅ ፌታውራሪ በከዘራቸው ሊቆምጡት ሢሉ ሀሀሀሀሀሀሀ
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 5 жыл бұрын
እማማ ቤት ደስ ምትሉ ውድድድድ የገጠር እድገቴ እድኸ ባድ ተሠብስቤ ነበር ከጎረቢት ሰላሣ ሳልገባ የሁሉ ቀረ የእውነት ይመለሥ የድሮ ማንነታችን ኢትዮጵያ ቅዳሴ ሰማሁ እደ ነው ጆሮየ ነው ጆርየ ቅዳሴ ሚያሠማኝ ማስቆ ቅዳሴ የሠማሁ መሰለኝ ዞረብኝ አሮመዳን ስራ ይቅርታ ወገኖቸ ያረብ ሙስሊሞች እደሀበሻ አደሉም መብላት አይጠግብም በልተው ተቆረጠ ሰውነቴ
@user-vj2zj4nf2l
@user-vj2zj4nf2l 5 жыл бұрын
ባለ ሱቁ ውስጤ ነው
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 16 МЛН
YeEmama Bet Episode 8 - Shanko - Ethiopian Comedy Series Drama
20:59
YeEmama Bet Comedy Episode 1 - Yebetesebe Ekide
26:43
AmharicTV
Рет қаралды 98 М.
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 7 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,2 МЛН