የእማማ ቤት ክፍል 41 ሙሉ ፊልም| ቶኩቻዉ ጨርቁን ጥሎ አበደ | 48 ሚሊዮን ብር | Yeemama bet Ethiopian comedy films 2019

  Рет қаралды 102,490

ሰባት 7 Seven Tv

ሰባት 7 Seven Tv

4 жыл бұрын

ይህ ሙሉ ፊልም ነዉ፡፡ በጣም አስቂኝ የእማማ ቤት ክፍል 41 ቶኩቻዉ በ 48 ሚሊዮን ብር ምክንያት ጨርቁን ጥሎ አበደ የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
t.me/ZenaBeyEthiopia

Пікірлер: 190
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለግሸኗ እመቤት ለቅድስት ድንግል ማርያም በአል 👏👏👏👏የእማማ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ😆
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
የግሸኗ ድንግል ማርያም በሰላም ለአገራችን ታብቃን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች😍😍😍
@user-qr5ej3vr4s
@user-qr5ej3vr4s 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን በስላም በጤና አመት ካመት ያድርሰን
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aishamariyam9645
@aishamariyam9645 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@alasarkis1045
@alasarkis1045 4 жыл бұрын
Amen
@lemlemlemlem406
@lemlemlemlem406 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-mh6or4bs4z
@user-mh6or4bs4z 4 жыл бұрын
_እንኳን ለእመቤቴ ማርያም ላመቱ አደረሳቹ _እማማ ቤቶች _በጣም የናፈቀኝ ጠላቸውና እንጀራቸው _እስቲ ላኩልኝ እባኳችሁን።
@merymmohammed3073
@merymmohammed3073 4 жыл бұрын
ወይኔ ከመዳም ዋይፍይ ልለይ ሁኘ ጨቆኛል በጣም ይናፍቀኛል አገሬ ልገባ ነው ከ27 ቀን ቡሀላ ሰላም ግቤ በሉኝ ሸቀላ ነኝ
@user-iz9rg4ex4j
@user-iz9rg4ex4j 4 жыл бұрын
ባክሽ ጥንቅር ይበል ቤተሰቦችሽ ጋ መገናኘት እራሱ ከምንም ይበልጣል
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
እማማን ስወዳቸው የእናትነት ወዝ አላቸው በርቱ 👌👍👍
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 4 жыл бұрын
ማን እንደ እናት Love እሙ ስብስክራይብ በይኚ ያለምንም ምክንያት
@gf5289
@gf5289 4 жыл бұрын
@@hikimetinegnisubscribearag1061 አወ እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ እወድሻለሁ ስደተኛ ልጅሺ
@Temimtube
@Temimtube 4 жыл бұрын
ሰላም የማማ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁልን ውይ ይህንን ድራማ ስወደው በዚህ ድራማ ውስጥ ሀገሬን ኢትዩጱያን አያለሁ ይህ ነው ትክክለኛ ማንነታችን የምን ቪላ ቤት ውስጥ መንደላቀቅ ነው ሆሆ የምንኖረውን ስትተውኑት ደስ ይላል
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 жыл бұрын
ዉይይይ መምህርና ተማሪ😂 ፊትአዉራሪ ዉሰጤ ናቸዉ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 4 жыл бұрын
እንኳን ለግሽን ማርያም ክብር በአል በስላም አደረሳችሁ የልባችሁን መሻት ተፍፀምላችሁ እነታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልምጣ ከደጅሽ ልምጣ ከደጅሽ የግሽኗ እመቤት አለኝ የምነገትሽ
@demospaewe2888
@demospaewe2888 4 жыл бұрын
amen Amen Amen
@Tube-jg4tj
@Tube-jg4tj 4 жыл бұрын
እንኳን ለናታችን ለግሸኗ ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችግ ለተጨነቃችሁ ለተቸገራችሁ የኝቅ አማላጇ እመቤቴ በያላችሁበት ትድረስላችሁ
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
የእማማ ቤት ሥወዳችሁ እኮ
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
እልልልልልልል 1ኛ ነኝ እንኳን ለግሽኗ እመቤት አደረሳችሁ አደረሰን
@user-hb9bc1tk4z
@user-hb9bc1tk4z 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪና የሚያዝናና ነበር እናመሰግናለን በርቱልን ፊት አውራሪን እረጅም እድሜ ይስጥልን የማማ ቤቶች ድምቀት ናቸው ይቆዩልን ሻሩክየ በጣም ነው እምወድህ
@user-lf1im9gy8q
@user-lf1im9gy8q 4 жыл бұрын
❤ውል ውል አለኝ ደጅሽ❤ ውል ውል አለኝ ደጅሽ /2/ የአምላክ ፈቃድ ሆኖ እስክሳለምሽ~~~ውል ውል አለኝ ደጅሽ አዝ======= የልቤን ፍላጎት ግሸን ላይ ነግሬ ደስታ ቤቴን ሞላው ተረሳ ችግሬ የግሸኗ እመቤት ልኑር በፍቅርሽ ከአመቱ ሳትለይኝ ልቁም ከደጅሽ ~~~~ውል ውል አለኝ ደጅሽ አዝ======== ሚካኤል ገብርኤል በቀኝ በግራ አንች ከመሀል ነሽ ከፍ ባለ ስፍራ የግሸኗ ንግስት ይነገር ዝናሽ ግማደ መስቀሉን በክብር ያኖርሽ ~~~~ውል ውል አለኝ ደጅሽ አዝ====== ግሸን ሆይ መግቢያሽ አንድ ነው /2/ ለመንግሥተ ሰማይ ምሳሌ የሆነው~~~ግሸን ሆይ መግቢያሽ አንድ ነው /2/ ጉልበቴ በረታ ዳገት ቁልቁለት በምልጃሽ እንዲያገኝ የኃጢአት ስርየት ይናፍቃል ልቤ ደጅሽ እስኪደርስ ጸበልሽን ልጠጣ በእምነት ልታበስ ~~~ግሸን ሆይ መግቢያሽ አንድ ነው አዝ===== የእግዚአብሔር ሀገሩ ግሸን ደብረ ከርቤ እረካሁ ከጥሜ ጠገብኩኝ ከረሀቤ አምሳለ ገነት ነሽ እየሩሳሌም አምላክ አክብሮሻል እስከዘላለም ~~~ ግሸን ሆይ መግቢያሽ አንድ ነው አዝ===== የመስቀል ቅርፅ ነው የተራራው እራስ ሁሉም ይናፍቃል ከደጅሽ እስኪደርስ ተገኝቶ የታየበት የክርስቶስ ክብር የእግዚአብሔር አብ መቅደስ አለ በክብር ~~~ውል ውል አለኝ ደጅሽ ውል ውል አለኝ ደጅሽ /2/ የአምላክ ፈቃድ ሆኖ እስክሳለምሽ ~~~ውል ውል አለኝ ደጅሽ /2/ ================== ነብሴን አለሟን አሳየሓት /2/ በአለማዊ እድፍ ካላበላሸሓት 👏👏👏👏👏👏👏 እንኳን አደረሳችሁ የእመብርሃን ወዳጆች በያለንበት እመአምላክ ትጠብቀን።
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል 🙏🙏🙏🙏
@user-fr5qm6hg2p
@user-fr5qm6hg2p 4 жыл бұрын
እውይ ቶክቸው እንዴት እነደምመቸኝ
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
የማማቤት እንኳን በስላም መጣቹህ ዛሬኮ የግሽኑአ ድንግል ማሪያም ናት በስደት ያላቹህ። የልባቹህን ትሙላላቹህ ላገራችን ያብቃን። አሜን አሜን አሜን። ብጉር ማዲያት የብጉር ጠባሳ ቦርጭ ማጥፋት ለምፈልጉ ፎቶየን በመጫን እዩት
@user-il4qn1kc5s
@user-il4qn1kc5s 4 жыл бұрын
ሻሩኬ የስራህን ይስጥህ ጌታን እኔም ቅንድቤን ነቅዬ ነበር አስታወስከኝ 😂😂
@mareyamenatnatdegle8209
@mareyamenatnatdegle8209 4 жыл бұрын
እኔም
@Tube-jg4tj
@Tube-jg4tj 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ ስደት ምርር ያለው እኔ ስልችት አለኝ የመዳም ምላስ ካፏየምወጣው ነገር ሁሉ ያሳምመኛል ግን መድረሻ ስላጣሁ ጭቅላቴ እየዞረ እሰራለሁ
@7seventv21
@7seventv21 4 жыл бұрын
ayzone ayzone hetachen berchilen
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ሁላችንም ምርር ነው ያለን መቻል ነው እስኪልፍ
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 4 жыл бұрын
አይዞሽ ያገሬ ልጂ
@user-ko7nz4lj4r
@user-ko7nz4lj4r 4 жыл бұрын
ዊ ማር እኔማ በማልቀስ እወጣዋለሁ ከመምርርም አልፎ እሬት እሬት ነው ያለኝ ምንም ማድረግ አይቻልም መቻል ነው
@user-jo3cz3nk7j
@user-jo3cz3nk7j 4 жыл бұрын
ማዳም ቤት ማንም ደስ ብሎት የሚኖር ሰዉ የለም አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ጠንከር በይ
@HatersataTube
@HatersataTube 4 жыл бұрын
እንኳን ደኅና መጣቹ ሻሩክና ያላቹ👍
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች ስወዳችው እኮኮኮ 😍😘😘😘
@mimibedane7449
@mimibedane7449 4 жыл бұрын
Beast regard to all of you. Yemama betoch is the best of the best.
@7seventv21
@7seventv21 4 жыл бұрын
mimi thanks for your kind comment
@user-qr5ej3vr4s
@user-qr5ej3vr4s 4 жыл бұрын
አይይይልጅነትና ትምርት ምን አለትናንተ ዛሬ ቢሆን ሳላውቅ ያቃጠልኩትን ጌዜ በተጠቀምኩበት
@nigstmrkama899
@nigstmrkama899 4 жыл бұрын
የእማማቤቶች ስወዳቹ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 жыл бұрын
የእማማ ቤት እንካን ደህና መጣችሁልኝ ሻሩክ ምርጡ ይህን ድምፅ ግን ብትዘምርበት ብዬ ተመኝሁ
@abudallahalthobiti7079
@abudallahalthobiti7079 4 жыл бұрын
የፊልሙ ቅመም ሻሩኬ እና ቶክቼ💯👈🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💞💞💞💞
@helembabanem1690
@helembabanem1690 4 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆😆💚💛❤ቶክቸው ይመችህ ደብሮኝ ነበረ ዘና ፈታ አልኩኝ
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እነ ማማ ቤት❤
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
ቶኬን ያላቹ እስኪ እንያችሁ የእማማን ቤት ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 4 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ R subscribe አርጊኚ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
@@hikimetinegnisubscribearag1061 እሽ
@user-er9rv4hn2l
@user-er9rv4hn2l 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የእማማ ቤቶች እሲ ማነው ወፈፌን እንደ እኔ የሚወዳት እጅ ወደ ላይ
@fenkiljougar6052
@fenkiljougar6052 4 жыл бұрын
Betam arif film wedigew alehugn na bertu
@gosinadam8648
@gosinadam8648 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የእማማ ቤቶች
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመብታችን ባአል እወዳቸዋለሁ
@gosinadam8648
@gosinadam8648 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሻሩኬ በደንብ አስረግዛቸው
@lulitsislulit776
@lulitsislulit776 4 жыл бұрын
Endate nachu salmachu bezet yeblelye woww dase yelale 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-jo3cz3nk7j
@user-jo3cz3nk7j 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ የእማማ ቤቶች ኢትዮጵዬን ሰላሟን ይመልስልን ለህዝቦቿ ፍቅርን ያድልልን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
እንኳንደናመጣችሁየማማቤትስታምሩፍቅራቹደስይላል
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እንከን ደህና መጣችሁ ውዶቼ መልካም ሳምንት ቶኬ መጣ ደስ ይላል
@user-sm7qy9mv4k
@user-sm7qy9mv4k 4 жыл бұрын
የባሻ ድምፅ እንዴት ያምራሌ
@endemeriethiopiaethiopia1771
@endemeriethiopiaethiopia1771 4 жыл бұрын
Sewedechu eko Ethiopia lezelelmi tinuri
@dngezeethio3166
@dngezeethio3166 4 жыл бұрын
እኮን በሠላም መጣችሁ ውድድድ እናደርጋችሀለን እውነት ለገባውማ ትልቅ መልክት ነው ያለው
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 жыл бұрын
ምርጦችዬ
@tmaniacell890
@tmaniacell890 4 жыл бұрын
የእማማ ቤት ምርጦች እኮ ናችሁ
@msamina451
@msamina451 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ
@fathimaalihashi3721
@fathimaalihashi3721 4 жыл бұрын
እኳንደናመጣችህ
@seadymehamedrt761
@seadymehamedrt761 4 жыл бұрын
ደስ ይላል
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ
@eyob3855
@eyob3855 4 жыл бұрын
ሚሚ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@eyob3855 አቤት
@eyob3855
@eyob3855 4 жыл бұрын
ስታምሪ
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
ሻሩኬ ♥♥♥
@katiaaltawil2269
@katiaaltawil2269 4 жыл бұрын
Enkuan adersachu adersen🌻 Ymama bet dirama des ylala gen hule temsasay bayhon yteshal ymslgnal
@gsbsjbdhxh6194
@gsbsjbdhxh6194 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳቹ
@user-ys7tg7ff9w
@user-ys7tg7ff9w 4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ የእማማ ቤቶች እወዳችኋለሁ👍
@user-ww7oo2qp4g
@user-ww7oo2qp4g 4 жыл бұрын
አልናገረኩሸም ውይ የእሚማ ቤት ልጅች አይችሎም ብይ
@aliciahemerah6076
@aliciahemerah6076 4 жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳችሁ ደስ እሚል ድራማ ነው አደራችሁን እንዳታቋርጡት
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 4 жыл бұрын
በቃ ድራማ እድህ ነው ኢትዮጵያዊ ማንነትን ይገልፀዋል
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 4 жыл бұрын
የእማማ ቤት ውስጤ ነው
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 4 жыл бұрын
Welcome wedoche 😍😍😍😍😍😍😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗
@njeimcell4976
@njeimcell4976 4 жыл бұрын
ሰላም የእናማማ ቤት ስወዳቹ
@amranhusein7858
@amranhusein7858 4 жыл бұрын
Ye mamimiyyee bet 🤝💖💝👩‍💻
@frhiewettesfaye6346
@frhiewettesfaye6346 4 жыл бұрын
እንካን ደና መጣቹ እንኳን አደረሳቹ
@7seventv21
@7seventv21 4 жыл бұрын
fere tefeteshal
@user-ri3ql1mi7e
@user-ri3ql1mi7e 4 жыл бұрын
Welcome emamawochey
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 4 жыл бұрын
እሙ አማራዊቱ ስደተኘዋ እሙ ስብስክራይብ ግጪ ያለምክንያት😘😘😘😘
@moniraalali4853
@moniraalali4853 4 жыл бұрын
Arifnow bartu
@asterabera5265
@asterabera5265 4 жыл бұрын
Hahahahahahah weya tukecahwu
@user-tz7mx7fd1q
@user-tz7mx7fd1q 4 жыл бұрын
እማማ ደስ ስትሉ
@susulove3417
@susulove3417 4 жыл бұрын
ውዶቼ ውድድድድየማረጋችሁ
@user-ck1rb8eu4z
@user-ck1rb8eu4z 4 жыл бұрын
በጣም የመምህር ስራ በጣም ነው. እማስጠላው እምወዳት እህቴን 3 አመት ተምራ አድአመት ስቀራት ልትመረቅስቀራት በዝህ መልክ ተጣልታ አባረራት በጣም ነው የተንደድኩት
@kemalwussie6663
@kemalwussie6663 4 жыл бұрын
Waw zara 3 ngn
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 жыл бұрын
እንከኻን ለአመቷ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ የማማ ቤተሰቦች
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ውድድድድ የማማ ቤት በሙሉ
@saragonderiwa3316
@saragonderiwa3316 4 жыл бұрын
እንዴት ደሥ እንደምትሉኝ
@SamsungJCore-td6zj
@SamsungJCore-td6zj 4 жыл бұрын
Welcom ema betochi sewodachu sharuk wuste new
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 4 жыл бұрын
Samsung J7 Core S. Subscribe ግጪኚ ማማየ
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
ክክክክ ቶኬ
@user-vl2vl9xk2t
@user-vl2vl9xk2t 4 жыл бұрын
እኳን በስላም መጣቺሁ ውዶቺ😍😍
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 4 жыл бұрын
ኢስላም ነው ሂወቴ ውዷ እህቴ ስብስክራይብ ግጪኚ👭👭👭👭
@seyifenigusse5350
@seyifenigusse5350 4 жыл бұрын
የማማ ቤት እንወዳችዋለን
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ የሳቅ ምጭ
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች❤❤❤❤❤
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 4 жыл бұрын
Lediya Mohammad L. ያልምንም መቀየም subscribe አርጊኚ😘😘😘
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 4 жыл бұрын
Meta yewer ambebashi 😜😜😜😛😛😛😛😜😝😝😛😛
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 жыл бұрын
Wuy debrognal neber enamesegnalen
@user-fg7ik9ez4x
@user-fg7ik9ez4x 4 жыл бұрын
ኪኪኪ
@mulumulu1610
@mulumulu1610 4 жыл бұрын
ክክክክውውውድድድ
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 4 жыл бұрын
እኳን በደህና መጣችሁ የእማማ ብቶች
@user-tz7uu9sk4x
@user-tz7uu9sk4x 4 жыл бұрын
ቶክቸው የመጭርሻ ነው እሚአስቀኝ አስየ አርዳ
@mahilove5428
@mahilove5428 4 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ኢትዮጺያን እስክመጣ አታቛርጡት
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ስለመቼ ፍተና ነው የሚያወሩት መስከርም እኮ ነው ሆ
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 4 жыл бұрын
መጣቹ ማሮቼ
@kwtkwt3499
@kwtkwt3499 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍☝️☝️💕
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b 4 жыл бұрын
Welcome
@user-tz7uu9sk4x
@user-tz7uu9sk4x 4 жыл бұрын
ጋሽ ስግጤ ክክክክክክክክክክ መሽኔውን ክክክ
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዬ
@kidu715
@kidu715 4 жыл бұрын
ቲጂዬ ቤተሰብ እንሁን ዉዴ
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 жыл бұрын
@@kidu715 እሺ እማ
@kidu715
@kidu715 4 жыл бұрын
@@tigisttg4062 amsginlhu wuedey
@masrathmasrath5177
@masrathmasrath5177 4 жыл бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@michuudhugaaiyesus2826
@michuudhugaaiyesus2826 4 жыл бұрын
😍😍😍😍
@emuyakonjo2887
@emuyakonjo2887 4 жыл бұрын
ሰውዳችሁ 💔💔🌷🌷
@sa3adasa3ada82
@sa3adasa3ada82 4 жыл бұрын
👍👍👍🍒🍒
@HgwfmHgwfm
@HgwfmHgwfm 4 жыл бұрын
Wawa setamru fexare yexbqachu
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ
@anuwarabadiga8824
@anuwarabadiga8824 4 жыл бұрын
Be gimmit afachun atikfatu!
@brukeyosef929
@brukeyosef929 3 жыл бұрын
Astey
@weynshetgethun3712
@weynshetgethun3712 4 жыл бұрын
ገባገባ በሉ እማማ ቤቶችእንኳን ደና መጣችው እናንተ ባትኖሩ ስደቱ ያሳብደኝ ነበር
@user-tz7uu9sk4x
@user-tz7uu9sk4x 4 жыл бұрын
እውይይ ስውዳችሁ
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 4 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💋💋💋💋💋💋👌
@rustemrustemli861
@rustemrustemli861 4 жыл бұрын
Father bet memar flgalewu edet lemar ede michil ebakachu ngerugn🙏
@aliciahemerah6076
@aliciahemerah6076 4 жыл бұрын
እረ ሻሩኬ እንዴው በፍቅርህ ላብድ ነው ፍቅር እኮነህ
@user-tz7uu9sk4x
@user-tz7uu9sk4x 4 жыл бұрын
ብቸዋን ስራ አላት ክክክክ
@asdffasdff1354
@asdffasdff1354 4 жыл бұрын
😎
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 63 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 57 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
በርኖሶች በአባይ ቲቪ ዋሸው እንዴ ፕሮግራም ላይ !!!
34:04
Bernos Media_በርኖስ ሚዲያ
Рет қаралды 1 М.
Betoch | “ እርጅና መጣና…” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 467
27:57
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 103 М.
ዓለሜ 29 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 29 2019
28:06
Arada Movies
Рет қаралды 207 М.
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 17 МЛН
Кот Оказался В ЗАПАДНЕ🙀☠️
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 11 МЛН
This or That 🛍️
0:52
A4
Рет қаралды 5 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 9 МЛН
16 июля 2024 г.
0:14
Кира Доронина
Рет қаралды 3,1 МЛН