የማንቂያ ደወል ልዩ ጉባኤ ላይ የተደረገ ልዩ ዝማሬ Ethiopian Orthodox mezmur by Tewodros Yosef

  Рет қаралды 1,278,027

Yealem tube የዓለም ትዩብ

Yealem tube የዓለም ትዩብ

4 жыл бұрын

ልቦናዬ ያውጣ,lebonaye Yawta,ስሙን ያበዛችው,Semun yabezachew,like mezemeran tewodros yoseph,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ማህቶት ቲዩብ,ማኅቶት ቲዩብ,Mahtot tube,ኪዳነ ምህረት,ኪዳነ ምሕረት,ማርያም,kidane meheret,mariam

Пікірлер: 2 700
@zeni3798
@zeni3798 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ❤❤❤😘😍
@user-ql5qz7hn7o
@user-ql5qz7hn7o 2 жыл бұрын
አለ ውነትነው
@rahimahmaskare7369
@rahimahmaskare7369 2 жыл бұрын
Elllllllllllliiiiiiiiielllllllllllliiiiiiellllllllllliiiiiielllllllllllllllllllliiiiiiiiiiellllllllliiiiiiiielllllllliiii
@rahimahmaskare7369
@rahimahmaskare7369 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💚💛❤
@dawitzeleke1801
@dawitzeleke1801 2 жыл бұрын
Egzabre yebrklchwe
@alasalbal6391
@alasalbal6391 3 жыл бұрын
ከስልምና ወደክርስትና ስለተመለስኩ ተመስገን አምላኬ
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም አለሜ ቀሪው ዘመንህን እመቤታችን ትባርክልህ❤❤🙏🙏❤
@user-uh9ei4cl3j
@user-uh9ei4cl3j 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን በስላም መጣሽ እግዚአብሔር መርጦሻል ተመስገን
@user-og6ib3fy7g
@user-og6ib3fy7g 3 жыл бұрын
እንኳን ወደ ተቀደሰችው ሀይማኖት መጣሽ
@user-uf2ly3zp6g
@user-uf2ly3zp6g 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@netyelale4186
@netyelale4186 3 жыл бұрын
ዘማሪ መሄን ነው የወደፊት ምኞቴ ያርግልሽ በሉኘ አሜን
@Sariyemaryamlji
@Sariyemaryamlji 7 ай бұрын
እማምላክ ድንግል ማሪያም ያሰብሽውን ታሳካልሽ እማይዬ🤲🤲🤲
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 3 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤
@Bereket-24
@Bereket-24 3 ай бұрын
ያርግልሽ
@user-me3ld7eu6l
@user-me3ld7eu6l 5 күн бұрын
እመብርሀን ታሳካልሽ እህቴ
@alextakele
@alextakele 4 жыл бұрын
እጣን የሚያጥኑት አባት በረከታቸው ይደርብን! የኔ አባት ደስ ሲሉ!
@sosnagethachew506
@sosnagethachew506 3 жыл бұрын
በጣም
@tigistnega6221
@tigistnega6221 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@djdhshsbwbwbsbb5227
@djdhshsbwbwbsbb5227 3 жыл бұрын
Betammmm
@thgastbsggsg7014
@thgastbsggsg7014 3 жыл бұрын
bet am amen amen amem
@yeorthodoxlijoch7
@yeorthodoxlijoch7 3 жыл бұрын
ABA GUALE YBALALU
@user-mz5ko6vh1e
@user-mz5ko6vh1e 4 жыл бұрын
ምንም ባይኖረኝም በእምነቴ ኦርቶዶስ ተዋህዶ በዜግነቴ ደሞ ኢትዮጵያዊ አድሮጎ ስለፈጠረኝ ሁሎም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@jamalantar4863
@jamalantar4863 4 жыл бұрын
ስወድሽ እው ነት ነው
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
አቤት እኛ ኤርቶዶክስ መታደላችን አንድ በኢትዮጵያነታችን ሁለት በዝች ውድ እንቁ እምነታችን እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን
@molomal6132
@molomal6132 4 жыл бұрын
@@jamalantar4863 አንዴት ደስ ይላል. ተመስገን ተመስገን. ተመስገን
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏
@User-nk1zm
@User-nk1zm 4 жыл бұрын
አባቴ የኔ ጌታ እጣን የሚያጥኑት አባት እንዴት ደስስ እንደሚሉ።እጃቸውን ብስም ብዬ ተመኘሁ።ክርስቶስ ይቀበላችሁ።አሜን 🙏
@safiyasafiya9987
@safiyasafiya9987 4 жыл бұрын
እኔም ሳያቸው ደስ ይላሉ ❤
@titititi8003
@titititi8003 4 жыл бұрын
እኔም
@user-jk3uc1gn5t
@user-jk3uc1gn5t 4 жыл бұрын
@@titititi8003 እኔም እዴት አደሚሸበሽቡ
@NT-ww6hq
@NT-ww6hq 4 жыл бұрын
Ayegremem enem eyalku neber
@weyneshetkorcho6698
@weyneshetkorcho6698 4 жыл бұрын
ሚኒሊክ የቡዳ መድሀኒት User አሜን አሜን አሜን 💔💔💖💖💖💖💚💛💕✟✟💒💒
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 жыл бұрын
እጣን የሚያጥኑት አባታችን ጉረደድ ጉርደድ ሲሉ እንዴት ደስ ይላሉ እርጀም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ሀያሉ ጌታ
@adheiadhei7633
@adheiadhei7633 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏
@user-rl8vz8pz9r
@user-rl8vz8pz9r Жыл бұрын
ተዋህዶ ማለት ሀገር ነዉ እግ/ር ዝማረ መላእክት ያሰማልን አሜን!!
@John-zg9om
@John-zg9om 4 жыл бұрын
የሚያጥኑት አባት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጠዎት
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 4 жыл бұрын
በጣም
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 4 жыл бұрын
Ejig betam
@user-jv4cu8dk9v
@user-jv4cu8dk9v 4 жыл бұрын
Betam💓💗💞
@User-nk1zm
@User-nk1zm 4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚሉት ፍቅር የሆኑ አባት እድሜ ጨምሮ ይስጣቸው
@shamilaaberare2257
@shamilaaberare2257 4 жыл бұрын
John 21 አሜን እድሜቸውን ያርዝምልን በጣም። ደስ ይለሉ
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነው ኦርቶዶክስ የሆናችሁ like ብቻ ።
@kebabewebe709
@kebabewebe709 4 жыл бұрын
⛪⛪⛪⛪💞💞💞💞💞💞💞🇧🇴🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍❤️❤️❤️❤️
@bshshsbzvgsbsbsbs2499
@bshshsbzvgsbsbsbs2499 4 жыл бұрын
💞💞💞💞
@burtukangetaye5124
@burtukangetaye5124 3 жыл бұрын
በጣም ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️🙏🇪🇹
@ekooeeta6661
@ekooeeta6661 3 жыл бұрын
አለን አለን በጌታ ሁለን አልፈን ልልልልልልል
@saraha9264
@saraha9264 3 жыл бұрын
ተዋህዱ ለዘላለም ትኖራለች 💐💐💐💐💐
@warkyaqa8682
@warkyaqa8682 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ሽ አመት ኑሩልን የተዋህዶ አርቦኞች ደስስስስስስስ ስትሉ ዉድድድድድ በክርስቶስ ፍቅር
@hosenayenahosi2397
@hosenayenahosi2397 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትያሰማልን እንዴት መታደል ነዉ ኦርቶዶክስ መሆን!!!
@lediyakoreya2992
@lediyakoreya2992 4 жыл бұрын
ንፁሁ ከዘር የፀዳ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እና የነጠረ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ኢትዮጵያዊያን እና ህዝቦቿ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ።
@ethiopiaethiopia9122
@ethiopiaethiopia9122 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቹሁ የአገልግሎታቹሁን ዘመን ይባረክ ይቅርታ ግን ወደ ገጠሩ በትሄዱ መልካም ነው ብየ አምናለሁ
@khaalipeeli8372
@khaalipeeli8372 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@khaalipeeli8372
@khaalipeeli8372 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 4 жыл бұрын
አሜን የኔም ሀሣብነዉ
@mesertbkilaselkachunlakule8645
@mesertbkilaselkachunlakule8645 4 жыл бұрын
Elelelelelelelelelez zemre malketen yasemalen amen.
@user-gd3nj7nu7n
@user-gd3nj7nu7n 4 жыл бұрын
እውነት ነሽ እማዬ የእኔም ሓሳብ ነው በገጠሩ ምንም ነገር አያውቅም
@destaamare279
@destaamare279 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆኔን ሳስበው እባም 😭ደስታም ይፍራርቅብኛል እግዚአብሔር ይጠብቀን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏
@esiayasmeketa6376
@esiayasmeketa6376 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።የተዋሕዶ እንቁዎች ደስስስስስስስ ስትሉ
@saramissgina3313
@saramissgina3313 4 жыл бұрын
ቅዱስ ኡራኤል አባቴ ያሳደከኝ መላክ ለደጂህ አብቃኝ
@user-gv3od9fk4e
@user-gv3od9fk4e 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል
@emufikir6014
@emufikir6014 4 жыл бұрын
ዉበት ሲለካ ተዋሕዶ ነዉ ለካ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ
@milaa.b7387
@milaa.b7387 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏
@user-zd6rz1du3j
@user-zd6rz1du3j 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ቤተሰቦች ይህን የመሰለ እምነት ስላስተማራችሁኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው
@aylanamsalamon8212
@aylanamsalamon8212 11 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏😍🙏
@user-cc2zn2wx1o
@user-cc2zn2wx1o 7 ай бұрын
Eeeeeeeeeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lr4qe2uh7s
@user-lr4qe2uh7s 4 жыл бұрын
በእዉነት እንደት መታደል ነዉ በዚህ ጉባኤ መታደም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ፅንታ ትኑር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏💒💒💒
@amenamen6927
@amenamen6927 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏❤
@user-du5qe8iw6u
@user-du5qe8iw6u 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የተዋህዶ ልጅ ስለሆንኩ እግዛቤር ይመስገን መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@eess9294
@eess9294 3 жыл бұрын
አሜሜ አሜን አሜን
@user-jh3vu9ob3j
@user-jh3vu9ob3j 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ልልልልልልልልልልልልል አሜን አጥንትን የሚያለመልም የምላእክትን ዝማሬ ዜማን ያሠማልን በእውነት
@user-hy7hq2hg6o
@user-hy7hq2hg6o 4 жыл бұрын
Amen amen amen 💯 amen 💯
@saranegera6561
@saranegera6561 4 жыл бұрын
እልልልልልልልል ....!!!!! እንዴት እንደምታምሩ ልክ እንደዚህ በመንግሥቱ ይሠብሥባቹ የመላእክት ዝማሬን ያሠማቹ አሜን ፫ የመዝሙሩ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይመሥገን አሜን ፫
@haymiteferi7653
@haymiteferi7653 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@user-zd6rz1du3j
@user-zd6rz1du3j 3 жыл бұрын
እዚህ ቦታ የምንደርሰው መቼ ይሆን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ምልክት ያሰማልን
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 2 ай бұрын
Selam ❤Ayzun endrsaln besalm lagers yabkase berce
@ot9093
@ot9093 4 жыл бұрын
አሜን 💚አሜን 💛አሜን❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💒💒💒 እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-xf2em7su7d
@user-xf2em7su7d 4 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!
@asgeramihiwetethiopia6301
@asgeramihiwetethiopia6301 4 жыл бұрын
አባታችን። እጣን የሚያጤሡት አባት እንዴት ደሥ ይላሉ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 4 жыл бұрын
ሜዳውን የሚያጥኑት
@user-xs6uj9ye1s
@user-xs6uj9ye1s 4 жыл бұрын
አባታችን ዕዲመን ጠዕናን ይሃበለዩ።
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 4 жыл бұрын
Subscribe Adirgeshallau inenim subscribe Argign baqininnat pirofailen bamacan tagagnialesh
@AaBb-go2rr
@AaBb-go2rr 3 жыл бұрын
Norilin.mirataam
@selamawitsolomon8846
@selamawitsolomon8846 3 жыл бұрын
Elllllelllllellll👏👏👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@jalenetesfaye65
@jalenetesfaye65 3 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይህን ድንቅ እምነት፣ ልጆቿንና ሀገራችንን ከወራሪ ጠላት ና ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
@mazaadubai
@mazaadubai 14 күн бұрын
ጌታ ሆይ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ ተመስገንልኝ የኔ አባት አቤት ዉበት አርቶዶክስ መሆን መታደል እኮ ነዉ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@fire4640
@fire4640 4 жыл бұрын
የኔ አባት እጣን የሚያጥኑት እንዴት ደስ እንደሚሉ አባ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአባ ዘወንጌልን እድሜ ያድሎት አባ
@eyarustube9545
@eyarustube9545 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን
@giith3245
@giith3245 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አያቴን አሥታወሡኝ አባ
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
አሜን
@elienassif7283
@elienassif7283 4 жыл бұрын
@@user-ld9cu1rn8u @@@@@@
@moqadasmoqadas4960
@moqadasmoqadas4960 4 жыл бұрын
አቤት እንደዛሬ ደስታ ተሰምቶኝ አያዉቅም እዚያዉ ከአዉደ ምሕረቱ ያለሁ ያክል ነው የተሰማኝ ማነዉ የእጣኑ ሽታ የናፈከዉ እንደኔ !!!
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 4 жыл бұрын
እኔም ናፍቆኛል ግን እግዚአብሔር ይመሥገን በአህዛብ አገር ሁኘ ይህን እንድሠማ እንዳይ ለፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመሥገን
@user-er5kb5fn8j
@user-er5kb5fn8j 4 жыл бұрын
እኔም ግን ተመስገን እላለሁ በርቀትም ቢሆን እያየሁ እየሰማሁ እየተደሰትኩ ነው
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
Moqadas Moqadas AmenAmenAmen👍👍
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll zimare melkati yasemalen desssssss sile yexanu shitawe legam deresonale be menefese kidus Amen Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll
@user-jv4cu8dk9v
@user-jv4cu8dk9v 4 жыл бұрын
Enamnafekogal
@halenhabetamu4478
@halenhabetamu4478 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም እግዛብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Gifuf-rv2hk
@Gifuf-rv2hk Ай бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮ ነዉ እንኳንም ሆንኩ❤❤❤ 🙏🙏🙏
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
አባታችን ማጥንቱን እያጠኑ እድሜ ይይጥል🙏🙏🙏💚💛❤️ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህራችንን እንዲሁም ሊቀ ዘማሪያን ወንድማችን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@ameenahf4667
@ameenahf4667 4 жыл бұрын
በኡነት ኦርቶክስ ያረከኝ የድግል ማሪያም ልጂ መድሀኒት አለም የተመሠገነ ይሁን ዝማሬ መላእክትን ያሠማል እጣን አሚያጥኑት ደስ ሲሉ በስደት ያለነውንም እመቤቴ ለዚህ ክብር ያብቃን!!!
@user-sy4rl8wr6x
@user-sy4rl8wr6x 3 жыл бұрын
አሜን
@user-yp5wg2hj4k
@user-yp5wg2hj4k 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@ejigayehutolcha6845
@ejigayehutolcha6845 3 жыл бұрын
Amen
@hanagerma9528
@hanagerma9528 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@selamawitsolomon8846
@selamawitsolomon8846 3 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏💚💛❤
@joseyetesfsh6792
@joseyetesfsh6792 3 жыл бұрын
በቦታው በሆንኩ ብዬ ሳስብ በደስታ ራሴን ምስት ይመስለኛል ልቤ እንዴት እየመታ እንደሆነ ኡፍፍፍፍፍፍ💓💓💓💓💓✝️✝️✝️✝️✝️
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 жыл бұрын
ይህ ጉባዔ ለኔ ልዩ ነው ደግሜ ደጋግመው ብሳተፍም አልጠገብኩም ኡፉ በምን ቃል ሊገለፅ አባታችን በረከቶት ይደርብን
@kikikikihahaha870
@kikikikihahaha870 4 жыл бұрын
እሰይ እንዴት ደስ ትላላችሁ አሁን እንድ እየሆንን ይመስለኛል እናታችንን ወጊወቿ በዝተውባት ነበር ሁሌም በመተባበር እንድ እንሁን መለያየታችን አይበጀነም ደግሞ አባቴን አባ ጓለን ስላየሃቸው ደስታየ ወደር የለውም
@shewalove6943
@shewalove6943 4 жыл бұрын
ውይ ዘማሪ ቴዎድሮስ ስለመጣ ደስስስ ብሎኛል እንኳን ሰላም መጣችሁ
@nanuay5787
@nanuay5787 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለአለም ኩራት ነች እግዚአብሄር ይመስገን..
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
ታድላችሁ። እንዴት ደስ ትላላችሁ ያገሬ ልጆች እኛንም ሸቃሎችን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ።
@user-fg3bp2co2p
@user-fg3bp2co2p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜንን
@user-ql5qz7hn7o
@user-ql5qz7hn7o 2 жыл бұрын
አሜን
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 17 күн бұрын
አይዞን እግዚአብሔር ያቃል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-rj2ws8cx9r
@user-rj2ws8cx9r 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የ ተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-zf7hd1rd3o
@user-zf7hd1rd3o 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሆኘ በተዋህዶ ሁሌም እቀናለሁ አምላኬ ሆይ ያመነዉን እስከ ፍጻሜ አፅናን የወጡትን መልስልን😭😭😭
@haymiteferi7653
@haymiteferi7653 2 жыл бұрын
Aman
@lovelove3769
@lovelove3769 2 жыл бұрын
Aman
@user-ic1cx2yh4j
@user-ic1cx2yh4j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zv6fb1kl9n
@user-zv6fb1kl9n 3 жыл бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ ምን ጎሎብኝ ካቺ ተዋህዶ ሁሌም ክበሪልኝ የጌታዬ እናት ማርያም በቤትሽ እድፀና አቺ እርጂኝ ካቺ ውጪ ሌላ ሀይማኖት መያዝ ይቅርና ከተመኘሁ አካሌ ይርገፍ እናቴ ኦርቶዶክስ እግዚአብሄር ሆይ ኦርቶዶክስን ጠብቅልን ጠላታችን ቢበዛም ሀይላችን አተ ነህና እኛ እናሸንፋለን ተዋህዶን እናስከብራታለን ሀገራችንን ባርክልን ቸሩ አባታችን❤⛪❤
@user-qh9jv1dj6i
@user-qh9jv1dj6i 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን እወዳችኋለሁ
@aynadisterefe9386
@aynadisterefe9386 4 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነቴ ውብ ነሽ አቤት ማማራችን ማን አለ እደኛ ልዩኩ ነን አሜን አሜን አሜን 58
@tsehayyetewahdolej9503
@tsehayyetewahdolej9503 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን ምንኛ መታደል ነው ገና ተቆጥሮ እንደማያልቀዉ የምድር አሸዋ እንበዛለን.
@user-rj2ws8cx9r
@user-rj2ws8cx9r 4 жыл бұрын
ልክ ነው ሲገሉን መብዛት ሲመቱን መጥበቅ ነው ተዋህዶ
@tsehayyetewahdolej9503
@tsehayyetewahdolej9503 4 жыл бұрын
@@user-rj2ws8cx9rአዎ የኔ ዉድ ጥንትም የነበረች ዛሬም ነገም ለዘላለም የምትኖር ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻ ናት.
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህሮቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሰላም ለኢትዮጵያ
@belaynebro423
@belaynebro423 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ለመላዉ የተዋህዶ ቤተሠቦች
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 4 жыл бұрын
በመጀመርያ ኦሮቶዶክስ. ከዛ ኢትዮጵያ💚💛❤ ሆኖ መፈጥር እንዴት መታደል ነው እልልልልልልል ውይ ስታምሩ 😍😍😍😍
@alemzewdwerkie9579
@alemzewdwerkie9579 4 жыл бұрын
በጣም መታደልነው
@fasikazegeye5496
@fasikazegeye5496 4 жыл бұрын
@@alemzewdwerkie9579 ኦቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ቱኑር
@bilenyegebirealligi9662
@bilenyegebirealligi9662 4 жыл бұрын
ውብ እምነት 👌❤❤💛💛💚💚 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለህይወትን ያሰማልን
@bertukanElias
@bertukanElias Жыл бұрын
ደስ ስትሉ❤❤❤ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ጸንታ ትኑር እልልልልልልልልል
@user-gs7wg3ut2e
@user-gs7wg3ut2e 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አይናችን ነሸ ማርያም አንችን አይንኩብን የተዋሕዶ ልጆች እንወድሻለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zakashbib3173
@zakashbib3173 4 жыл бұрын
አማኑኤል ሆይ ክበር እልልልልልልልልልል ያገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@user-me3ld7eu6l
@user-me3ld7eu6l 5 күн бұрын
መመረጥ ነው ተዋህዶ መሆንኮ ተመስገንልኝ በእውነት ዘላለም ኑሩልን እምኖዳችሁ
@eyerus-qs5qm
@eyerus-qs5qm Жыл бұрын
ተዋህዶ ሁሌም አንዳማረባት ትኖራለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ls1zg8yl3z
@user-ls1zg8yl3z 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ተመስገን የኦርቶዶክስ ልጅ መሆን መምረጥ እኮ ነዉ እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሠማልን
@seblegeytnet8779
@seblegeytnet8779 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አምላኬ ሆይ ተመስገን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 4 жыл бұрын
Geta ybarkh amne 💥❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-jo8pf3qq3y
@user-jo8pf3qq3y 4 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️
@jkkl5410
@jkkl5410 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ስደተኛችን ሁሉ በሰላም ወደ ሀገራችን መልሰን እና ለዚህ ለተቀደሰ ቦታአብቃን
@user-yd2lf3kp4d
@user-yd2lf3kp4d 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistbelete4061
@tigistbelete4061 4 жыл бұрын
አሜን
@user-tj1nq7ph1k
@user-tj1nq7ph1k 4 жыл бұрын
አሜን
@gdgdhd8481
@gdgdhd8481 4 жыл бұрын
አሜን፫
@wagayiasmaru8540
@wagayiasmaru8540 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@debrebekele1407
@debrebekele1407 3 жыл бұрын
አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልልአልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልልአልልልልልልል አልልልልልልል ዝማሬመላእክትን. ያሰማልን. ለአባታችን. እረድጅም. እድሜ. ከጤናያድልልን. እመብርሀን. ትጠብቅልኝ
@user-zg5fc3gb9r
@user-zg5fc3gb9r 3 жыл бұрын
ኦረቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ ቤተሰቦቼቃለህይወት ያሰማለን
@user-gs7wg3ut2e
@user-gs7wg3ut2e 4 жыл бұрын
ተዋሕዶ መሆኔ ያኮራኛል ሠላም ይሠማኛል ❤❤❤❤
@souchou369
@souchou369 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹❤
@godislovepeace6913
@godislovepeace6913 4 жыл бұрын
Tewahdo haymanote anchi nesh kebretem kurate
@helenmekuriyahelen9556
@helenmekuriyahelen9556 4 жыл бұрын
እልልልልልል አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ እልልልልልል ዝማሬ መልእክትን ያሰማል እጣን የሚያጥኑት አባት እንዴት ደስ እንደሚሉ ጐንበስ ብዬ እጃቸውን ብስም ምን ነበረበት አምላኬ ሆይ ከስደት መልሰከኝ በሰላም እንደዚህ ደስ የሚል ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ፍቃድህ ይሁንልኝ የኔ አባት
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 4 жыл бұрын
Chanalen subscribe Argign baqininnat pirofailen bamacan tagagnialesh
@user-qu9of7jf9i
@user-qu9of7jf9i 3 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልል አል ልል ልል ልልልልል አልልልልልልልልልልል ዝማሬ አማልክት ያሰማልን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪⛪⛪😭😭 እፈፈፈፈ ስደትች ኣሰጥርልን😭 ወደ ቅድስት ሃገሮችነ ኢትዮጵያ በሰላም መልሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹
@engidayehumekonnen9431
@engidayehumekonnen9431 2 жыл бұрын
አቤት እዴት መታደል ነው መግስተሠማያት ያውርስልን ኦቶዶክስ መሆን መታደል ነው እኝንም በስደት የምንኖረውንም እደዚ ባማረ ጉባዬ ለመታደም ያብቃን ድንግል ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@alemakele6048
@alemakele6048 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጂ በመሆኔ ትልቅ ደስታ ይሰማኛል
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
💚💛❤⛪💚💛❤ እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሃገራችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን🙏💚💛❤ አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏💚💛❤
@tshaytesfahum2612
@tshaytesfahum2612 4 жыл бұрын
አሜን፫ #ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁዎች #ውይ የተዋህዶ ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው። #የተዋህዶ እንቁዎች #እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹሁ።
@souchou369
@souchou369 4 жыл бұрын
አሜነ አሜነ አሜነ
@souchou369
@souchou369 4 жыл бұрын
❤❤❤
@mahderzelalem9767
@mahderzelalem9767 2 жыл бұрын
አባባ የኔ ጌታ የኔ ምስኪን አባት ስወዶት የቤተክርስቲያን ውበት እርሶን በየትኛውም አጋጣሚ ከማይጠንቶት ጋር ማየት እራሱ መባረክ ነው ሺህ አመት ኑሩልን ይባርኩን መድሃኒያለምን ይለምኑልን ይሄንን ከባድ ጊዜ እንዲያሳልፈን ቤተክርስቲያንን እንዲጠብቅልን ለንሰሀ እንዲያበቃን ቴዲዬ እመአምላክ ትጠብቅር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ybralemsmer2349
@ybralemsmer2349 3 жыл бұрын
ውይ ቃላት የለኝም ኦርቶዶክስ በመሆኔ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 4 жыл бұрын
አቤት መታደል እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@user-lh6xi5mr8f
@user-lh6xi5mr8f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ የተዋህዶ እንቁ
@tatianasibai2491
@tatianasibai2491 4 жыл бұрын
Qlehiweti. Yasemalin
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
ህይወቴ ነሽ ድንግል Ellllllllllelelel👏👏👏👏👏👏
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
Amen,3🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲👍👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤
@biharneshmekonnin6528
@biharneshmekonnin6528 4 жыл бұрын
እስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ
@Giuguf-mi8ww
@Giuguf-mi8ww 2 ай бұрын
አሱን ተስፋ አድርገህ ባመንህበት ፀና ቀን አለዉ እግዚአብሔር ያደርግሀል ቀና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aodia9404
@aodia9404 3 жыл бұрын
ሁሌም ተመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@Ali-fe8yo
@Ali-fe8yo 4 жыл бұрын
ዘማሪ ቴድሮስ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም የምወደው ዘማሪ
@user-ic1cx2yh4j
@user-ic1cx2yh4j 2 жыл бұрын
አሜን ሁላችንም እኖደዋለን
@user-eo1rz8bw2v
@user-eo1rz8bw2v 23 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን🙏🙏🙏በእዉነት ምን እንደምልም አላዉቅም የድንግል ቅድስት ማርያም ልጂ ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን እዬሱስ ክርስቶስ ከዘላለም እስከዘላለም ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ ሀይማኖቴ!!!!!!
@genetnagetugenetnagetu1604
@genetnagetugenetnagetu1604 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-oq7eg1qt1s
@user-oq7eg1qt1s 4 жыл бұрын
እፍፍፍ እንዴት ደስስስ ይላል ኦርቶዶክስ ሁኖ መፈጠር መታደል ነው 😍😍😍 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኔስ መቸ ይሆን ስደቴን አብቅቶ እንድህ በረከቱ የምካፈለው 😢😢😢😢😢
@enchalewalehegn3255
@enchalewalehegn3255 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ምህረተአብ አሰፋን የምገልፅበት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ሆኖ መመረጥ እንዴት ደስ ይላል ለምን ቢባል ዓመት ከዓመት ዝማሬ ምስጋና የማታቋርጥ ሀገር እንዴት መታደል ምድራዊ ገነት ነሽ ኑሪልን ትንሣኤሽን ያሳየን አሜን.....
@djdhshsbwbwbsbb5227
@djdhshsbwbwbsbb5227 3 жыл бұрын
Amen amen amen bewnet yabatochachen amlak telatuan ytalelat
@mimijoy5141
@mimijoy5141 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርክልን በቤቱ ያፅናቹ አምኖ ከምካድ ይሰውራቹይሰውረን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-gc7dj5dp1d
@user-gc7dj5dp1d 3 жыл бұрын
መምህር ምህረታብ አሠፋ የተዋህዶ እቁ እድሜህን እርዝም ይበልልን እጣን እሚያጤሠው አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ፈጣሪ
@raselmrr539
@raselmrr539 29 күн бұрын
ከምር ምን ያህል ውስጤን ደስ እዳለው ተመስገን ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ አቤት ውበት🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍😍😍😍😍
@zebnayethiopia8171
@zebnayethiopia8171 4 жыл бұрын
ዝሜሪ ምልክት ይስማልን ፣መምህሩቻችን እረጅም እድሜ ይልልን
@maryamalkabbi660
@maryamalkabbi660 3 жыл бұрын
Egazibar ortodsin lazilami tenre
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪያችን ይህንን ቀን ለኛ የሰጠከን ክብር በምደር በሰማይ ይሁን ሁላችንንም ከፈተና አዉጥተክ በቤትክ እንድንፀና ሰለ ድንግል በለክ ተለመነን አሜን ልልልልልልልል ቀለ ህይወት ያሰመልን
@user-yx3og3lw2f
@user-yx3og3lw2f 21 күн бұрын
ተመስጌን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህሮቻችን በረከታቹህ ይደርብን አቤት መታደል እኮ ነው ተዋህዶ መሆን🤲🤲🤲
@fgryfgry3882
@fgryfgry3882 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለዲግል ማርያም ልጂ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ ጌታ ተመስገን አቤት ደስስስ ስትሉ በረከታቹህ ይደርብን ዲስ ላይክ እምታደርጉት ቅናት ነዉ ፈጣሪ ይመልሳቹህ ወደ ቤተ መቅደሱ አባቶቻችን ሽ አመት ኑሩልን
@user-no3cu8vp7p
@user-no3cu8vp7p 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@fekerlove9194
@fekerlove9194 4 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነቴ ውብ ነሽ አቤት ማማራችን ማን አለ እደኛ ልዩኩ ነን
@saradamtew1950
@saradamtew1950 4 жыл бұрын
ከልዪም ልዩ ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንየነቦች እመብዙሃን ከፊት ከሆላ ሆና ትጠብቅልን
@kalkidankefelegni6640
@kalkidankefelegni6640 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው
@MaqdiiDemli
@MaqdiiDemli 20 күн бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን ከአምሮ በላይ ነዉ ስጦታህ ተመስገን ለኛ የኔ ጌታ❤❤❤
@user-tk6xp8tp7b
@user-tk6xp8tp7b 10 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ተመስገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ሁሌም ደስተኛ ነኝ 👏👏👏🇪🇹🙏🙏🙏
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይቀበልላችሁ ይሄንን በኑሮ ችግር በሀዘን ያለውነን ህዝብ አፅናናችሁት እኔንም አፅናናችሁኝ ኧኚህን አባት ይጠብቅልን እጣናቸውን መስቀሉን ይዘው
@user-ky6vr5zv8o
@user-ky6vr5zv8o 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መልእክት ያስማልን አባታቻችን እግዚአብሔር ይመስገን
@Fasildes
@Fasildes Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን እዴት ያስደስታል በጣም ደስስ ይላል አባቶቻችን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ.
@HggfdsdHggfdsd
@HggfdsdHggfdsd 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አቤት የተዋህዶ ልጂ በመሆኔ መታደሌ ዘማሪ ቃለህይወት ያሠማልን እግዛብሔር ፀጋውንና ምህረቱን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏👏👏👏
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 4 жыл бұрын
እየተገደልን እምበዛ እየተሰቃየን እምንደሰት አቤት ክርስትና እንዴት ደስ ይላል እውነተኛው አምላክ በውስጣችን ስላለ ነው።
@branemelise2724
@branemelise2724 2 жыл бұрын
f
@user-sv3xv1lq6s
@user-sv3xv1lq6s 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🕊♥♥ የአገልግሎት ዘመንችህ እግዚአብሔር ይባርክ ለኛ ስደተኞች ብርክታችህ ይድረስበን🙏🙏 ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@meseretlumawaw7861
@meseretlumawaw7861 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@aynimal1834
@aynimal1834 2 жыл бұрын
አቤት አቤት እንዴት መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን እራሱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቤተሰቦቼ
@abebeadamu21
@abebeadamu21 3 жыл бұрын
i am proud of being orthodox follows,long live to our beloved mihretab asefa
@mezmuremahlet
@mezmuremahlet 3 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች subscribe አርጉኝ መዝሙር ከነ ግጥሙ ያገኛሉ፡
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 4 жыл бұрын
እኮ ! እንዲህ በ4 ነጥብ ሊዘጋ ምዕራፉ እግዚአብሔር ሊያሸንፍ የእርሱ ሆኖ ሰልፉ መልካም ለመናገር አፉ ባይታደል ይህን እስኪያይ ጠላት ምን አለ ዝም ቢል ። እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል እውነት ነው።
@hiluhilena7412
@hiluhilena7412 4 жыл бұрын
ውይይይ…የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን እንዴት ደስስስ… ይላል እልልልል…
Ethiopian Orthodox Mezmur " አትንኩ"
29:49
Yealem tube የዓለም ትዩብ
Рет қаралды 474 М.
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,6 МЛН
ተነሱ እናመስግን | የወጣቶች ዝማሬ
4:01
EthioOrthodox
Рет қаралды 20 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
🔴 የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች ||Ethiopian Orthodox Mezmur Gebral,@Hosaenatube1
1:14:57
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,6 МЛН