No video

"የማናጀሩ መንፈሳዊ ጥንካሬ ሲገለጥ! ንቄህ ነበር ተጨፋጨፍን በመጨረሻም አሸነፈኝ!" ክፍል 17 በቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ።

  Рет қаралды 18,667

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

2 жыл бұрын

Пікірлер: 154
@helenwurissa9938
@helenwurissa9938 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት ረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድሎት
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eleniasmamaw4030
@eleniasmamaw4030 2 жыл бұрын
ቀሲስ እንኳን ደህና መጡልን የፈውስ አገልግሎቱ ከሰኞ እስከ አርብ በሚመችዎት ቀንም ቢጨመርልን በጣም ደስ ይለናል ...❤❤❤❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 жыл бұрын
እንዃን ደና መጡ አባታችን ሚስጥረ ስላሴ እያሉ በጸሎት ያስቡኝ እንዃን አደረሳችሁ ለፍልሰታ ጾም ምእመናን
@sebletube7525
@sebletube7525 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ መምህራችን ወድማችን እግዚአብሔር ይችን ቀን ባርኮና ቀድሦ ለሠጠን ይክበር ይመሥገንልን
@ayinalemayinalem1691
@ayinalemayinalem1691 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@magnasajm3195
@magnasajm3195 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@almaztechane4808
@almaztechane4808 Жыл бұрын
@@ayinalemayinalem1691 qq
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ከአጋንት እሥራት ይፍታን ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ቅዱሥ ኪሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ሠጋሥጫ ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዩሀንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥ ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂሪቆሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ መምህራን ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልጊዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@t.g.eahutamaryame.1475
@t.g.eahutamaryame.1475 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሠላም መጡሉን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ፍልሰታለ ማርያም ፆም በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን ዘንድ የጌታ ፍቃድ ይሁን 🤲🏿እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይላክ ስለ ድንግል ማርያም ብሎ 😭😭🙏🏿
@berhantsadik7488
@berhantsadik7488 2 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ፈጣሬ
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Жыл бұрын
ለአንተ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለእኔ እና ለቤተቤ ይድርሴን😢😢😢😢😢😢❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንኩዋን ሰላም መጡልን ውድ አባታችን 🤲🏿 እኛንም ያስበን መድኃንያለም እንደቸርነቱ 😢🙏🏿
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 2 жыл бұрын
መምህራችን ፅጋውን ያብዛልንእድሜን ከቴናጋር ይስትልን አሜን
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡልን እንቁ መምህራችን
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
አምላካችን ስም ሁሌም የተመሰገነ ይሁን ከታሰርንብት ከከሲ ሰንሠለት ሁላችንም ይፍታን ላባታችን ፀጋ በረቱን የመብዛላቸው አሜን አሜን አሜን ➕🕯
@helenw.2056
@helenw.2056 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር🤲❤. አባታችህን ፀጋውን ያብዛልዎት, እድሜ ከጤና ይስጥልኝ, እንደርስዎ ያሉ አባቶችህን ያስነሳልን🤲❤.
@yeshemeda
@yeshemeda 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ ለናንተ የደረሰ ፃድቁ አቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ ለኛም ይድረስልን
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 2 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ኑሩልን አሜን 🙏
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት በፀሎትዎ ያስቡኝ አባ
@salamasalama1703
@salamasalama1703 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋዉ ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ወለተ ሥላሤ እያሉ በፀሎት ያሥቡኝ
@hatersata.1627
@hatersata.1627 2 жыл бұрын
አይ የሰው ልጅ ፈተናው 😥😥😥መምህር እረጅም እድሜ ይስጥሁ🙏🙏🙏
@shitawshitaw6797
@shitawshitaw6797 2 жыл бұрын
ለአባታችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 2 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን
@mesi5527
@mesi5527 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ❤
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
ለነት የደረሰ እግዝአብሔር ለኝም ይደረሰ አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረስዎት ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፉልሰታ ጾም እግዚአብሔር በሰላም አስጀምር በሰላም ያስፈፅምልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ ቀሲስየ እመብርሃን እድሜ ጤና ትስጥልን
@meskeremtesfaye8486
@meskeremtesfaye8486 2 жыл бұрын
እንደ እናንተ ያለ አባቶቻችንን እግዚአብሔር ያብዛልን ፀጋውን ያብዛሎት !!!
@user-bd7tk3oq4h
@user-bd7tk3oq4h Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
አባ ይፍቱኝ ይባርኩ ፀጋዎን ያብዛሎት ውድ የተዋህዶልጆች ለፆመ ፍልሰታ እንኳን አደረሳቹ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ አባቴ እግዚአብሔር የአገልግልት ዘምኑት ይባርክ ❤❤❤እኔ ቅርብ ጊዜ ወደ ቅድስት ሃጋረ ኢትዮጵያ መጣሏ, የበርከት ተከፋይ ያድርግን 😢😢😢
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Beselam gibi Ehtachin
@yohanabrhane594
@yohanabrhane594 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን አናመሰግናለን አባታችን ብዙ ተምርናል አመበታችን ደረሰትልን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዞሎት
@afcs7804
@afcs7804 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ሁላችንም ተይዘናል አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 2 жыл бұрын
Enkuan be selam mexulin abbatachinin
@whywhy3033
@whywhy3033 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ፀጋ ለአበቃህ ፈጣር ክብር ይግባህ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እናመስገነው
@whywhy3033
@whywhy3033 2 жыл бұрын
ይቅርታ ላበቃዎት
@yaredmehret3301
@yaredmehret3301 2 жыл бұрын
እንደምን.አመሹ.መምህር..እንኳን.ለፍልሰታለማርያም...ፆም ..በሠላም አደረሳቹ.አደረሰን.ከኔ..የበረታቹ.መእመናን.በፀሎት..አስቡኝ..አመተ..ማርያም..ገብረ..ስላሴ.ከነቤተሠቦቼ..በፀሎት..አትርሱኝ..በስደት..ነው..ያለውት
@biserat1463
@biserat1463 2 жыл бұрын
እዴት ዋል አባቴ እንኮን ለጾመፈልስት አደረስ
@ermiastam8220
@ermiastam8220 2 жыл бұрын
Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Kesis Henok Tefera!!!
@danielamare475
@danielamare475 Жыл бұрын
ክብር ለማርያም ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 2 жыл бұрын
አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ብዙ ወጣት እየተፈወሰ ነው ተመስገን
@aronelias2407
@aronelias2407 2 жыл бұрын
Amen .. Egziabher ymesgen
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እንድነስር አስታመርከን መምህራችን የታሰራው ዛሬም በዝ መልኩ ታጣራርጎ ወደ ጥልቁ ይሄደል ልብ ያሌ ልብ በል
@kiyayetub6207
@kiyayetub6207 2 жыл бұрын
amen kelaa hiwotin yesemalin abbatachin
@magnasajm3195
@magnasajm3195 2 жыл бұрын
Amen amen amen egzabher ymesgen berektachew yderbn beteloto yasbug welete medhn
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 2 жыл бұрын
ስለማይገነር ጣታውን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
በእውነት ነው ወንድማች አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይመሰገን
@Dink159
@Dink159 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን ።አባታች ፀጋውን ያብዛሎት ።ረጅም እድሜ ያድልልን❤❤❤❤❤
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልን መ ምህራችን
@Gebrehiwot04
@Gebrehiwot04 2 жыл бұрын
አባታችን ገብረ ህይወት ብለው በጸሎት ያስቡኝ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ከኔ የበረታችሁ አሰኳለ ማርያም ብላችሁ በጾሎት አሰቡኝ😥
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
@arsimasima21211
@arsimasima21211 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛውሎት አባታችን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 жыл бұрын
እግዛቤር ይመስገነ🙏🙏🙏🙏
@user-ez5tj4je1m
@user-ez5tj4je1m 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ መምህር
@user-vx2os5qk9n
@user-vx2os5qk9n 4 ай бұрын
egziabher ymesgen tlatachn siaz endet nw des yemilew
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
አይዘንዴሮ ያሳዝናል በጣምልቦና ይስጠን አቤቶ አድነን
@afcs7804
@afcs7804 2 жыл бұрын
ወንድማችን ለአንተ የደረሰልህ ቅዱስ ገብረኤል ለኛም ይድረስልን
@dlrbecheneka807
@dlrbecheneka807 2 жыл бұрын
እንኳ በሰላም መጡልን
@user-on1fk7wx2o
@user-on1fk7wx2o 2 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውናበረከቱ ያብዛለዎት አባታችን ፃድቁ አቡነ ሀብተማርያም ጠላታችንን ከእግራችን በታች ይጣልልን በፀሎትዎ አይርሱን አባታችን
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ 🙏 🙏 🙏
@hem9841
@hem9841 2 жыл бұрын
ኣባታችን ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ወለተ ሚካኤል ብጽለት አስቡኝ ኣባታችን
@sintubirresaw8307
@sintubirresaw8307 2 жыл бұрын
egzabeher yimesgen henok yemal menkirat guzu meketel bexam dess yillal knat bizu inxebkal
@alexmario1097
@alexmario1097 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tsigeredatewabe2710
@tsigeredatewabe2710 2 жыл бұрын
enanten yabzalen egziabher
@rollamall1207
@rollamall1207 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@belatube880
@belatube880 2 жыл бұрын
Egziabher ymesgen
@tgistytagesu992
@tgistytagesu992 Ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ሄኖክ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ሄኖክ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 💞💞💞
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 11 ай бұрын
😢😢😢አባታችን በፀሎት አሰቦኝ ወለተ ሰላሴ ነኝ በሰደቱ አለም ነኝ
@mulu04j
@mulu04j Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ የመዳኛ ቀኔን አቅርብልኝ
@brkti2123
@brkti2123 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ የተደፈነውን የተዘጋውን ክፈት
@natwel9133
@natwel9133 2 жыл бұрын
እንካን ደህና መጡ ኣባታችን ጸጋዎን እጥፍ ድርብ ያርጉሎት።
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 2 жыл бұрын
አባታችን ለኛ እንደደከማችሁ እግዛብሄር ዋጋችሁን በሠማይ ይክፈላችሁ ለኛም ምህረቱን ይላክልን እግዛብሄር ይሥጥልን ፀጋውን ያብዛሎት
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Amen
@ghada1723
@ghada1723 2 жыл бұрын
ሁሉም.ነው.ወድሜ.አይዞህ
@user-nw2lb8pr5u
@user-nw2lb8pr5u 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 2 жыл бұрын
መቸ ይሄን መምህረ ተስፋየ እና እረሶትን የማገኘበት ናፈቀኝ
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Egziabher sifekid
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
@@marytsebel8504 ያፍነኛል ማስረጊያ ፀሎት ሳረግ ትንፋሽ ያስጥረኛል
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Egezaber emasagen egezaber mamerachen Sagaun Yabazalachu Abate 🙏🙏🙏💓🥰🙌👏
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 2 жыл бұрын
Welcome 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@saradanial3167
@saradanial3167 2 жыл бұрын
አባታችን ወለተ ማርያም በለው በጸሎት ያሰብኝ ፀጋውን የብዛሎት🙏🙏🙏
@dawitastags5052
@dawitastags5052 2 жыл бұрын
እህት ስምንት ክንፈ ሚካኤል ክንፈ ሚካኤል ገብረ ስንብት እህት ስንበት
@dawitastags5052
@dawitastags5052 2 жыл бұрын
ስደፈ ሚካኤል ተክለ ማርያም እህት ማርያም ወለተ ኪዳን
@biserat1463
@biserat1463 2 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ለኔ የደረሰ ይደረስላቹህ ,አባተችን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልኝ ,ዛሬ ላይ ከዚህ ቆሻሻ መንፈስ ከተላቀኩ በሗላ የወስጤን ሰላም እኔ እና መላኩ ገብርኤል እናወቀዋል ቁጥር 17 ከዚህ እርኩስ መንፈስ የተላቀኩበት ምስል ነው( ወ/ሰበት ከጎደር)
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Enkwan tegelagelik wendimachin
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
@biserat1463
@biserat1463 2 жыл бұрын
@@roosvandermee6678 አመሠግናለሁ,
@sisg3873
@sisg3873 2 жыл бұрын
መምህራችንን ጸጋዉን ያብዛለቸዉ…..ወንድማችን በትጋትክ ስላስተማርከን እግዚያብሔር ይስጥልን፡፡ አንተን የረዳክ እግዚያብሔር ስሙ ለዘላለም ይበረክ….እኛንም እንደቸርነቱ ይማረን...እግዚያብሔር መለአኩን ልኮ ከእስራታችን ይፍታን፡፡ አሜን፡፡
@biserat1463
@biserat1463 2 жыл бұрын
እ/ር ሥሙ የተባረከ ይሁን አባትችንንም እ/ር በቸረነቱ እና በጸጋ ይጠብቅልን , እንበረታ በተለይ በዚች 16 ቀን ከመረት በመተኛት በመስገድ በመቁጠሪያ በመቀጥቀጥ በጾሎት
@selameyudlieteynsha4018
@selameyudlieteynsha4018 2 жыл бұрын
Yiftun abatachn egzabher edmie ketiena yistln
@ZereHalefom
@ZereHalefom 2 жыл бұрын
ወለተ ሰንበት ገብረ ማርያም ወለተ ሰንበት ወለተ እየሱስ ወልደ እየሱስ ወለተ ህሩት ወለተ ስላሴ እሀተ ኣርሴማ እያላቹ በፀሎታቹ ኣስቡን ወግኖቼ ከሰንሰለት ዲያብሎስ እንድንፈታ
@Ewinettiketinalech.
@Ewinettiketinalech. 5 ай бұрын
Ehzeabher yimesgen
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 11 ай бұрын
መምህራችን ለይቶ መቀጥቀጥ እንድት ነው አላውክም ነበር አሁን ወንድማችን ስመሰከር ነው የሰማውት
@destapark609
@destapark609 2 жыл бұрын
እውነት ነው ተዋርሰናል
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 Жыл бұрын
Efit efita efeti abona welet medehn belch asebn memher
@asresyitayih3564
@asresyitayih3564 2 жыл бұрын
አባታችን እባኮዎ ስልኩን
@meron7563
@meron7563 2 жыл бұрын
Enkwan lezi abekah wendm. Ewnetun new sgdet betam lewt alew. Mlktn tayalachu. Sgedu sgedu kelemedachu demo kdamena ehud aysegedm aydel?ynafkachuhal mesged beka sewnetachu rasu endet endemitazez ene rasu shot new yalkut kutr 1 kst biye. Migenagnegi sew neber hulem ena mndnew elalew. Sketatel gin tefa. Ahun selam inklfen etegnalew
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
መምህር ንስሀ መግባት ፈልጌ ነበር ሳዊዲ ነኝ ግን ምንም አይመችም ግን በህልሜ በፆም ጊዜ ፍስግ ያስበላኝል ስነቃ እናደዳለሁ ደግሞ ፍስለታ ላይ የጀመረኝ በፍቲ ብፆምም አይነጥላ እንጅ እንዲህ ህልም አላለምም መምህር እኔ ሀገሬ ስገባ ቄደር ተጠምቄ እያልኩ የንስሀ ነገር በጣም ሀሳብ ሆኖብኛል መምህር ።
@eudrese3693
@eudrese3693 2 жыл бұрын
አባታችን የኛን ሸክም እያቀለሉ ነውእና እግዚአብሔር አምላክ በፀጋውን አብዝቶ ይጨምራልወት ስለሚያረጉት ነገር እናመሰግናለን እናመግናለን
@loyamekonnen770
@loyamekonnen770 Жыл бұрын
Tsegawen yabezalot abatachen
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 жыл бұрын
ልልልልልልልልል:ቅዱስ:ገብርኤል:ለኛም:ድረስልን
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 2 жыл бұрын
Qale hiwot yasemaln Abatachin, betselotot yasbun Weletemariam, Weltegiorgis, Weletesenbet, Gebremariam blew.
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 3 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Tsegawotin yabzalin Enkwan aderesot Abatachin
@6pf408
@6pf408 2 жыл бұрын
Tsegawun yabzalewot.
@user-eq3dv9ms1c
@user-eq3dv9ms1c 5 ай бұрын
😭😭😭😭
@alizeleke2366
@alizeleke2366 Жыл бұрын
መሞህር ሆይ በማየውና በምሰማው ነገር በጣም ተደንቄያለሁ። እኔም የቆዳ ካንሰር ነው ተብዩ በህመም ላይ ነኝ። ያሉበትን አድራሻ ባውቅና የሞህረቱ ተካፋይ ብሆን። ከይቅርታ ጋር ስልክዎትን ባገኝ?
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 6 ай бұрын
❤❤❤❤amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲amen🙏🙏🙏🙏🙏amen👏👏👏👏👏👏👏
💦ናፍቀውኝ ነበር
24:04
Wina ዊና
Рет қаралды 5 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 39 МЛН