የማትፈልግህ ሴት...

  Рет қаралды 203,787

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

4 жыл бұрын

የማትፈልግህ ሴት የምታሳይህ ምልክቶች
#AddisAbaba #Woman
#Ethiopia #Relationship
👉የተለያዩ ስነልቦናዊ ምክሮችን ማግኘት ከፈለጉ ይህንን የዩቲዩብ ፔጅ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ቢኒ በተለያዩ ሀሳቦች ይጠብቃችዋል
👉ዘመነኛ ሚዲያ / @zemenengamedia9472
Tiktok
vm.tiktok.com/ZS9q5mYs/
Facebook
/ fiker.yebeltal
Telegram Channel
t.me/Fikeryibeltal

Пікірлер: 553
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
ሰላም ውዶች ... እየጠፋው ብመጣም እናንተ ስላልጠፋችሁብኝ አመሰግናለው፡፡ ፈጣሪ ከኮሮና ይጠብቀን ፣ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ፣ ፍቅርን ያብዛልን እወዳችዋለሁ♥♥♥
@umarume8817
@umarume8817 4 жыл бұрын
እህት እንወድሻለን እምታነሽዉ ሀሳብም በጣም ደስ ይላል እማወዱት ሰዉ ጋ መኖር ከባድ ነዉ
@lolleady2775
@lolleady2775 4 жыл бұрын
እሸ እናመስግናለን ስላምሽ።ይመችሽ
@kalyemaryamlje9758
@kalyemaryamlje9758 4 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር አድነት ይብዛልን ፍቅር እኳን ደና መጣሽ
@sayad9181
@sayad9181 4 жыл бұрын
አምን
@yang5058
@yang5058 4 жыл бұрын
ደርሶብኛል ልክ ነሽ ፍቅር .... ፍቅር ነሽ አቦ...
@riyadabdulhakim7221
@riyadabdulhakim7221 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ይሄ ሁሉ ምክር ለኔ ይመስላል ከልብ እናመሰግናለን 🌷
@lijezekiyoutube1497
@lijezekiyoutube1497 4 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ልክ ነሽ ከዚህ ውስጥ አብዛኛው በእኔ ለይ ያደራሰ ነው እንደውም ሙሉ የኔን ህይወት ይገለጻል በጣም አስተማሪ ነው
@birhanujifara2075
@birhanujifara2075 4 жыл бұрын
Thanks for your best information ,you are the great person continue,that is right.
@user-ch3px3gp1o
@user-ch3px3gp1o 3 жыл бұрын
12:07 በጣም ልክ ነው! ብቻዋን መጣ መተዋወቅ ሲቻል! የጠላት ገንዘብ ይመስል ጏደኞቿን ሰብስባ ትመጣለች! አልገባትም እንጅ የእርሷም ገንዘብ ነበር!!
@tensaeshiferawlemma4529
@tensaeshiferawlemma4529 4 жыл бұрын
Wel balancing is one of the beauty your show has. U r much loved ,Thank you sis!
@gomerayanda4139
@gomerayanda4139 4 жыл бұрын
በጣም በጣም እጂግ በጣም አሰተማሪ ነው በዚሁ ቀጥይ ጌታ ይባረክሸ
@aliyikedirwetiyo6780
@aliyikedirwetiyo6780 3 жыл бұрын
Your a kind and knowledgeable .Thank you.
@berhanuwondie328
@berhanuwondie328 2 жыл бұрын
exactly you did it. thanks for your good advice
@gizeferage8778
@gizeferage8778 3 жыл бұрын
Thank you so much. Every thing you said happen to me .This is eye opening to me
@alewlehagerie5528
@alewlehagerie5528 4 жыл бұрын
በእውነት ፍቅርየ ወሳኝ ሰው ነሽ !!! ። ቢዲዎችሽ እንዴት ጥበብን እንደሚያሰተምሩ እነግርሽ አልችልም። የኔ እህት በጣም ነው ውው...ውውውውው...ድድድ...ውድድ የማረግሽ።
@teddyhailustudio
@teddyhailustudio 2 жыл бұрын
Thank you very much. Thank you so much for continuing
@manemane7595
@manemane7595 3 жыл бұрын
much respect sistu....amazingly explained...fully convinced of your analysis....endanchi aynet setochin yabizalin...cost effective,time effective strategy .
@wekgaribekele7673
@wekgaribekele7673 2 жыл бұрын
Really This video just very crucial message Thanks a lot Fiker
@realhabesha9062
@realhabesha9062 4 жыл бұрын
U r gentle , pretty & confidential women....u r role model for every Ethiopian women...keep it up Queen
@yonathannegash5675
@yonathannegash5675 3 жыл бұрын
WOW, this girl is amazing!! You have helped me a lot in my love life!! Thanks to you, I have a very good relationship now!!! Thank you!
@ahmedinlapiso3065
@ahmedinlapiso3065 4 жыл бұрын
Thanks for such beautiful advice 🤗
@habtomdebesay7229
@habtomdebesay7229 4 жыл бұрын
This messages for us important Thanx alot
@officialgospelsingermintes4359
@officialgospelsingermintes4359 4 жыл бұрын
I know betam tebarek... God bless you!!!
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 4 жыл бұрын
Absolutely I agree with your ideas!
@birukkassa1344
@birukkassa1344 4 жыл бұрын
It was good 👍, you mentioned it shortly about body languages @ 8:14 , but I am wondering if you explain details about " Subconscious Signal " . Thanks for your good work
@samieyo8689
@samieyo8689 3 жыл бұрын
Wow your an expert.I learned a lot.Thanks
@aa-eo7rk
@aa-eo7rk 3 жыл бұрын
ልክ ነሺ እህት በርቺ ቆንጆ ነው አቀራረብሺ ይመቺሺ
@user-sy5ll3qe7e
@user-sy5ll3qe7e 4 жыл бұрын
ፍቅር ግን ሳላፈርቅር በፊት ፕሮግራምሽን ብከታተል ኖሮ ምርጥ አፍቃሪ እሆ ነበር አሪፍና እውነታ ያለው መልክት እውነት ፍቅር
@samrihappyfamily9886
@samrihappyfamily9886 4 жыл бұрын
Welcome like 1 ayzoshe eihut berche betam des tiyalchu melektshe damo 👍🙏🇪🇷❤🇪🇹
@longliveethiopia
@longliveethiopia 2 жыл бұрын
nice work my sister , happy to get you ,am new hear !!!
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለው።
@user-ue7on1xt6p
@user-ue7on1xt6p Ай бұрын
Thank you so much Fkr❤
@yourtube7830
@yourtube7830 4 жыл бұрын
Thank you so much!
@betia5392
@betia5392 4 жыл бұрын
በትክክክል ብለሽል የኔ ቆንጆ 👍❤
@afrohotel4166
@afrohotel4166 2 жыл бұрын
You are real adviser Feker Bless you 🙏🙏🙏
@omarahmed-tz3qg
@omarahmed-tz3qg 3 жыл бұрын
Thanks alot it's excellent
@tadekebede1514
@tadekebede1514 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር ቆጆ ምክር ነው
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 3 жыл бұрын
እኛምንወድሻለን አመሰግናለሁ የዚህችግር ተመሳሳይ አሳልፊያለሁ ናም ትክክል ነሽ
@user-kt8rr2tj2s
@user-kt8rr2tj2s 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ብዙ ያሥተምራል እምለቂያችው ውድ እህቴ👌👌👌
@kasufitness5877
@kasufitness5877 3 жыл бұрын
Thank you. For you advise
@mamogezahign4389
@mamogezahign4389 3 жыл бұрын
Woooow noted well thank you dear
@tectecno9327
@tectecno9327 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ❤ Ameseginalew betam ❤
@mametube7155
@mametube7155 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ እውነታ ነው በርቺ
@mekbeb.petros9658
@mekbeb.petros9658 4 жыл бұрын
ኧረ ኧረ ፍቅር ይበልጣል እግዝአብሔር አይምሮሽ አብስቶ ይክፈት የኔ ጣፋጭ በኔ ያጋጠመ ነው ዛሬ ያወራሽሁ የኔ እህት ሺ ዓሜት ኑርልኝ
@sol1921
@sol1921 4 жыл бұрын
አዋ እህቴ ደስ ይላል እናመሰግናለን
@Tefera-rp6pp
@Tefera-rp6pp 15 күн бұрын
Thank you my sweet sister tabereki
@abebebelew4223
@abebebelew4223 Жыл бұрын
Really Fikir You Are Exactly Right!!!!!!
@asegiddenbel960
@asegiddenbel960 3 жыл бұрын
tnx fkr yehe mekeresh betam yetekmegnal lene
@temesegenmeskele7710
@temesegenmeskele7710 3 жыл бұрын
thanks አሪፍ ነው አስተማርሽ
@mekonnenalemu7019
@mekonnenalemu7019 4 жыл бұрын
በትክክል አስቀምጠሽዋል እኔ ምስክር መሆን እችላለሁ። በዚሁ ቀጥይ በጣም አስተማሪ ነበር።
@asegidayalew3071
@asegidayalew3071 3 жыл бұрын
ትክክልኛ ምክር ነው እናመሰግናለን
@mulatiechekol4513
@mulatiechekol4513 Жыл бұрын
Thank you !
@asfawgurmu6041
@asfawgurmu6041 4 жыл бұрын
Tekekele neww yaleshewe Thankyou ..
@samritube4224
@samritube4224 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዉደ
@AmanAman-vz2xk
@AmanAman-vz2xk 3 жыл бұрын
Fikir, really your name strongly matches with your gesture and actions. You made what a beautiful videos so far. Keep it up!!! Simply I can say you're matured enough. And also I'm in........ with you.
@kingphone2911
@kingphone2911 2 ай бұрын
ትምህርትሽ በጣም ጥሩ ነው እግዛብር ካች ጋር ይሁን
@fitsumbirhanu5180
@fitsumbirhanu5180 6 ай бұрын
እናመስግናለን እህታችን
@sisaytolesa4466
@sisaytolesa4466 3 жыл бұрын
fkrye tebareki ahun new gebche aynuan matefalat leka ....... nat esua
@SaeedImam-ut9wj
@SaeedImam-ut9wj 8 ай бұрын
ይመችሽ እህቴ በጣም አስተማሪ ነው
@natiman9178
@natiman9178 3 жыл бұрын
Thank you very much my sis
@tewoldeamsalu2983
@tewoldeamsalu2983 4 жыл бұрын
Best presentation
@naolbacha3828
@naolbacha3828 3 жыл бұрын
Keep going. I wish to see u on all culture close.
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 жыл бұрын
ሳላም ውዳችን ምርጥ ኣስረጂ (ማላቴ የምታብራር ለማለት ነው) ኣዎ የምትዘጋይው እኮ ለማምበብ ነው የምትጠፍው የምባለውን ኣማርኛ ኣልጠቀምም ምክንያቱም ከመስመር ላይ እንደ ኣንች ዓይነቱ ሰዎች እንድኖሩ ስለምያስፈልግ ለትውልዱ ኣሉ እኮ ኣቧራ የምያስነሱ ወይ ኣያነቡ ወይ ኣይነበቡ ግራ ጋብቷቸው ግራ የምያጋቡ ኣቦ ኣንዳንዶች ኣሉ ሞትቬሽናል እስፒከርስ እያሉ እራሳቸውን የምቆልሉ ኣንች ምርጥ ጥበበኛ ሴት (ምትክ) እራስሽን ሳይለንት ኣድርገሽ ጥሩ እየሰራሽ ስለሆነ በርች/ቱ እግዚአብሔር ኣምላክ ከኮሮና ከዛርና ከዘር በሽታ ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ኣደራ የፀሎት ጉዳይ ውድድድድድድ!
@abiwelde8730
@abiwelde8730 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ንው ባርቺለን ፍቂር
@kunitassew317
@kunitassew317 3 жыл бұрын
Thank you.
@webshettaddse3443
@webshettaddse3443 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅርዬ
@yo.b1434
@yo.b1434 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር ስለ ገንቢ ምክርሽ
@shanblegaramo8853
@shanblegaramo8853 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ 50k subscriber 👏👏👏👏
@biruktieiegu1279
@biruktieiegu1279 4 жыл бұрын
የእውነት ፍቅር ሚገርሙነገሮች ነው የምታነሺው በርቺ
@yared2147
@yared2147 3 жыл бұрын
Thanks Fiker I am going in the same road but I can’t stop!! Will see how it ENDS
@dankegod595
@dankegod595 4 жыл бұрын
Gute Idee danke sistu
@user-ey7pq3ms7g
@user-ey7pq3ms7g 3 ай бұрын
Ewnet new tebarki amesgenalew
@sisaydare6251
@sisaydare6251 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፍቅርየ
@biniamdemissew3787
@biniamdemissew3787 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ you so fantastic gorgeous. Maddche ya na mar I live it your opinion wonderful amazing truly you inform to us. May God bless you. Wddecshe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KumnegrTube
@KumnegrTube 3 жыл бұрын
I don't know how to thank you sis ,it was great .eg/her yibarikish i love you so much!!!!
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ያድለን ወዳጆች እናመሰግናለን ቅመሜ
@alemayehumatiwos4371
@alemayehumatiwos4371 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@TilahunNamaga-ty7me
@TilahunNamaga-ty7me 11 ай бұрын
የምትሰጪው ትምህርት ጤናማ ለሆነ አመለካከት ያለው ሰው በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት፡፡
@mohamedawel4603
@mohamedawel4603 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@esutube6172
@esutube6172 4 жыл бұрын
Tnx best point
@habtamchecol2271
@habtamchecol2271 4 жыл бұрын
Tenafekeshal fikereye😍😍😘
@sanitulu6341
@sanitulu6341 9 ай бұрын
rea......lly amazing video 10q fiker
@ebu2482
@ebu2482 4 жыл бұрын
Thanks 👍👍👍👍
@gechu696
@gechu696 Ай бұрын
ጥልቅ የፍቅር ሳይኮ አለሽ ፍቅረኛሞችንና ባለትዳሮችን መሠረት እየገነባሽ ነውና በርቺ
@asfawabeba7381
@asfawabeba7381 3 жыл бұрын
ይመችሽ ዉዴ ነፀናትሽን ተመችቶኛል ወይም ትምህረትሽ በረቺ
@endalemekasha2105
@endalemekasha2105 3 жыл бұрын
wow dess yemil new thanks
@user-vi7dh7pl4g
@user-vi7dh7pl4g 4 ай бұрын
የዉስጤን ጉዳት ያማከርኩሽም መሰለኝ የተናገርሻቸዉ ሁሉ በእኔ የደረሱ ናቸዉ። በጣም አመሰግናለሁ!!!
@Abureyan1
@Abureyan1 2 ай бұрын
ቆጆትምርትነው
@denknweyobed8987
@denknweyobed8987 2 жыл бұрын
የምር እንደልብ ጓደኛ ነሽ !ቪዲዮችሽ ጠቃሚና አስተማሪ ናቸው በርቺ
@getachewzeru670
@getachewzeru670 2 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው ፍቅር
@ZewduAyele
@ZewduAyele 2 ай бұрын
እውኔትም ፍቅር nesh !!!!!! በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ይሄ ሁሉ ምክር ለኔ ይመስላል ከልብ እናመሰግናለን !!!!!!
@hillinatube7545
@hillinatube7545 4 жыл бұрын
በርች ጎበዝ
@diredawwa7672
@diredawwa7672 4 жыл бұрын
ፍቅር ሳላም ይብዛልሽ ቡዙጊዜ ያጋጥሙኛ 2...... 4አሳልፏልዉ ትምርትሽ በጣም አስተማርነች አናመሰግናለን ⌚️⏰️::
@galmakuriha409
@galmakuriha409 Жыл бұрын
Really my sister. Mrt temrte
@asfawtura6283
@asfawtura6283 Жыл бұрын
Thank you
@user-mv5sq4et4q
@user-mv5sq4et4q 3 жыл бұрын
ተባረኪ ትክክል ነሽ
@eyosifikremariam1960
@eyosifikremariam1960 3 жыл бұрын
ፍቅር በጣምም ጎበዝ ቆንጆየ አስተዋይ አንባቢ ነሽ ቀጥይበት
@kasahunkedir4024
@kasahunkedir4024 3 жыл бұрын
ጥሩ ምክር
@tarikutenba3425
@tarikutenba3425 4 жыл бұрын
Kemir betam des yemil program hulum des yilalu berchilign
@KebromAyalaw
@KebromAyalaw 3 ай бұрын
ዋው ነወ ፈቅረ በረች
@mulerab3163
@mulerab3163 4 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ተከታታይ ነኝ ቪዲዮችሽን በሁለቱም ፆታ የምትለቂው እከታተላለሁ በጣም ደስ ብሎኝ የምከታተለው ቁጥር አንድ ያንችን ቻናል ነው ከተቻለ ብትጨምሪበት ደስ የሚለኝ የመፅሀፍ ጥቆማወችን በተለፈ በርች እንደ ስምሽ ፍቅር ነሽ
@mahamedyasin8799
@mahamedyasin8799 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ኣስተማሪ ሃሳብ ስለሆነ ቀጥይበት ፍቅር እንጠብቅሽ ኣለን
@awelarebo6693
@awelarebo6693 6 ай бұрын
ደስ የሚል ምክር
@ethioworldadventure
@ethioworldadventure 2 жыл бұрын
Amazing 👏
ብዙ ሴቶች በፍቅር የሚከንፉለት ወንድ 8 ባህሪያት
25:26
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 503 М.
ሴት ልጅ ፍቅር ሲይዛት ...
15:05
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 132 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 56 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
ሴቶች ምን አይነት ወንድ ይርቃሉ?
15:40
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 79 М.
ሴቶችን በስልክ የማዋራት ጥበብ |Seifu on ebs|
9:03
Yegna Semet / የኛ ስሜት
Рет қаралды 187 М.
ለገንዘብህ የቀረበችህን ሴት እንዴት ታውቃለህ
16:17
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 43 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 56 МЛН