የማይበርደው የእግዚአብሔር ፍቅር ክፍል 2|| በመምህር በጋሻው ደሳለኝ || Memihr Begashaw Desalegn ||

  Рет қаралды 11,153

Begashaw Desalegn

Begashaw Desalegn

Ай бұрын

2ቆሮ 2:15፤ በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔር የክርስቶስ መዓዛ ነንና፤
ይህ የመምህር በጋሻው ትክክለኛው (ኦፊሻል) ዩትዩብ ገፅ ነው
አድራሻችን - መገናኛ 24 ኤርትራ ኤምባሲ(ኤል ኤ ሆቴል) ፊት ለፊት
________________________________________
የአሮማን ሁሉንም የማህበራዊ ድህረ ገፆች ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ::
KZfaq: / @begashawdesalegn_
Telegram: t.me/Aroma0fficial
Tiktok: / aroma0fficial
Instagram: aromachurch15?i...
Facebook: profile.php?...
Mobile- 0965004433
0965005533
የቤተክርስቲያኗ ቋሚ ፕሮግራሞች
➡️እሁድ ከጠዋት 3፡00-7፡00
➡️ሐሙስ ማታ 11፡00- 2፡00
#begashaw #worship #protestant_mezmur #protestantchurch #protestantsongs #liveworshipsongs #aroma l#liveworshipsong #gospel #sibket #amharicbibleteaching #sibket #wengel #memihir_begashaw #habesha #amharic_mezmur #protestant #ስብከተ_ወንጌል #መንፈሳዊ_ትምህርት #አስተምህሮ #ጸሎት #ቤተክርስቲያን #ethiopian #Church

Пікірлер: 91
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n Ай бұрын
ወድሜ በጋሻው በመጀመሬያ ፀጋውን ያበዛልህን ጌታ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁኝ ባንተ ስለሚገለጠው ፀጋ ቃል አጣሁለት እስከፍፁም ሙላቱ ይሙላህ ወድሜ የሚያስተውል ትውልድ ይድንበታል ጳውሎስ ሲናገር ለነዚህ የህይወት ሽታ ለነዛ ለሞት ሽታ ነን እዳለው አለምን ትኮንናለይ የተጠሩትን ወደጌታ ታፈጥናለህ እንወድሀለን አሁንም ደግሜ እላለሁ የፀጋው ባለቤት ለዘለአለም ክብር ይሁንለት❤
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc Ай бұрын
የሀሰት መምህራን መቼም የሚሉት አያጡም
@mesiamha5248
@mesiamha5248 Ай бұрын
ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@buretamati5338
@buretamati5338 Ай бұрын
አሜን አብዝቶ አብዝቶ ይባረክ 🤲🤲🤲🤲🤲🛐🛐🛐🛐🛐🙌🙌🙌🙌🕊🕊🕊🙏🕊🙏🙏🕊🙏🕊🕊
@selamselamawit467
@selamselamawit467 Ай бұрын
ታላቁ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ትምርትህ ምስክር ነው ለእየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤
@lilitisali
@lilitisali Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤
@solomonkebede7748
@solomonkebede7748 Ай бұрын
አሜን አሜን መጋቢ ተባረክ🙏 ኢየሱስ ጌታ ነው።
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di Ай бұрын
Amen!!!ye Egziabher fikirna mihret new geta abzito yebarkih.❤❤❤❤
@godandman9184
@godandman9184 Ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@user-cr9yt2gd2p
@user-cr9yt2gd2p Ай бұрын
አሜንንንንንን❤❤❤❤❤ ፀጋው ሞገሱ የበዛልህ አባት ተባረክ በኢየሱስ ስም ፀጋው ይብዛልህ ይጨመረልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@mala4122
@mala4122 Ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg Ай бұрын
Batikikil iyasus getaa new tabarkh getaa yibarkh
@lilitisali
@lilitisali Ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ❤አሜንንንን
@widasegloballogisticsllc7432
@widasegloballogisticsllc7432 Ай бұрын
Amen 🙏🏽 ድንቅ መልእክት!
@loariftube206
@loariftube206 Ай бұрын
ለብቻ ተለይቶ መቆም የሚጠይቅ ዘመን እና ግዜ.......በጋሻውኮ ልዩ ነው
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ❤❤❤ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እኛም እንድቃሉ መኖር እንድንችል እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳኝ❤
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n Ай бұрын
ጌታ ለትውልድ መፍቴሄ የክርስቶስን ሙሽራ የሆነችውን ቤተክርስቲያን ልታነቃት ጌታ ለዚህ ትውልድ ለራሱ አላማ የለየህ ጌታ ይባረክ❤
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ጸጋ ይብዛልህ ወንድም በጋሻው 🙏🙏🙏
@EyerysalemMolla
@EyerysalemMolla Ай бұрын
አሜን በጋሸ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-ev8up8mx7o
@user-ev8up8mx7o Ай бұрын
ወንድሜ በጋሻው ጌታ ዘመንክን ያለምልም በፊቱ ሞገስን ይስጥክ ዘመንክ በቤቱ ይለቅ ለበራለት የጊዜው ድንቅ መልእክት ነው
@rekikgetachew8058
@rekikgetachew8058 Ай бұрын
ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ የእግዚአብሔርም ቃል እየበዛ እያሸነፈም ሄደ ይሄዳል
@user-jj5kb9cl9r
@user-jj5kb9cl9r 15 күн бұрын
ተባረክ መምህ በጋሻው❤❤
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 Ай бұрын
22 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፡- 23 ለአሮንና ለልጆቹ ንገራቸው፡- የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው፡- 24 እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ 26 እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ። 'ኦሪት ዘኍልቍ 6:22-23-24-26' በ ጌታ ኢየሱስ ስም ይባርክህ ወድሜ አግዚአብሔር ይጠብቀህ 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@nancyjm7787
@nancyjm7787 Ай бұрын
አሜንንን ታባርኩ ♥️♥️♥️
@user-nq4pg6fg5j
@user-nq4pg6fg5j Ай бұрын
Amen Amen Amen
@getnetgodsoon5684
@getnetgodsoon5684 Ай бұрын
❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ወዳጄ ዋው ብያለው
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x Ай бұрын
የወድሜየበጋሻትምህትከድሮጀምሮበጣምነውየምወደው🙏🙏
@mandelaafework9213
@mandelaafework9213 Ай бұрын
ደስ ሲል የእግዚአብሔር የልብሃሳብ
@Vunissas
@Vunissas Ай бұрын
Tebarek Memir Begashaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@idhdudga7544
@idhdudga7544 Ай бұрын
tebreke wondeme ❤❤❤
@MitikuAbela-tz1jc
@MitikuAbela-tz1jc 29 күн бұрын
amen
@hailumesert
@hailumesert Ай бұрын
Amen Amen
@hanatariku1337
@hanatariku1337 Ай бұрын
Tebarek tsigawon yabezalik
@user-wt1ek3vg4z
@user-wt1ek3vg4z Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@joeking2028
@joeking2028 Ай бұрын
GOD bless you and your family brother ❤❤❤
@botin6076
@botin6076 Ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee ❤
@alshaswelt4263
@alshaswelt4263 Ай бұрын
God. Bless. You. Alot
@amanuelhailu6191
@amanuelhailu6191 Ай бұрын
gata ybarkh
@kassechwoldegiorgis9535
@kassechwoldegiorgis9535 Ай бұрын
Amen 🙏 you are blessed we love you man of God
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@botin6076
@botin6076 Ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn ❤
@EndriasTomas-hk9wz
@EndriasTomas-hk9wz Ай бұрын
ገታ ኢየሱስ ይመስገን ወደመ !!
@user-kr7db6xm1f
@user-kr7db6xm1f Ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ
@omg7745
@omg7745 Ай бұрын
ተባረክ ተጠቅመናል ፀጋውን ያብዛልህ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ኢየሱስ ያድናል ወንጌል ይለውጣል
@Vunissas
@Vunissas Ай бұрын
Tebarek Begashaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NatiGazemo
@NatiGazemo Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን ❤❤❤
@user-hd7zh1sd1f
@user-hd7zh1sd1f Ай бұрын
Tebarkeh ker
@user-ke5dg7hx6x
@user-ke5dg7hx6x Ай бұрын
Jesus is Lord 🙏🙏🙏🙏🙏
@teferibayu5497
@teferibayu5497 Ай бұрын
Thank you Begashaw , Glory to God
@AbiyDg
@AbiyDg Ай бұрын
በሪታ ጌታ አቅም ይሆንልህ!ሌላ እንጠብቃለን
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Ай бұрын
TEBAREK!
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 Ай бұрын
4 ቍጣዬ ከእርሱ ዘንድ ተመልሶአልና ዓመፃቸውን እፈውሳለሁ፥ በገዛ ፈቃዴ እወድዳቸዋለሁ። 'ትንቢተ ሆሴዕ 14:4' አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንታባራክ
@jamilajamila2091
@jamilajamila2091 Ай бұрын
Ameeen ameeen
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n Ай бұрын
በገዛፍቃዱ ወደደን ameeeeeeeeeeeeeeeeeeennnn ወዶኛልና አዳነኝ
@user-yc6xy9dz7v
@user-yc6xy9dz7v Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@itscmobile8067
@itscmobile8067 Ай бұрын
Asu😉😘agnshu tebarke
@user-lq3qw9mc9o
@user-lq3qw9mc9o Ай бұрын
Good bless you my brother
@mereb7880
@mereb7880 Ай бұрын
Woow 🎉🎉🎉
@user-ey2ce3bh8n
@user-ey2ce3bh8n Ай бұрын
❤❤❤❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📚📚📚📚📚📚📚📚🤲🤲
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco Ай бұрын
አሜንን አሜንንንን🎉🎉❤🙏🙏🙌🙌🙌
@botin6076
@botin6076 Ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ❤❤🙏🙏🙏
@kidistthetalijeg-ej6wd
@kidistthetalijeg-ej6wd Ай бұрын
God bless you
@MeheretuArgago
@MeheretuArgago Ай бұрын
Much blessings
@Goodmon369
@Goodmon369 Ай бұрын
Ameeeen❤❤❤❤
@lemlemwoldegerima2784
@lemlemwoldegerima2784 Ай бұрын
እግዛብህር ይመስገን ነው ::የሚያስብለው የሚያስተውል ኣእምሮ ከተሰጠን ክርስቶስ መጣ ደረሰልን ::❤️❤️❤️
@BONANZ321
@BONANZ321 Ай бұрын
አይ ወንድም በጋሻው የተሰጠ የጌታ ሰው ሙሉ በሙሉ የተሟላ ሰው የሚገርም ትምህርት የሚያረካ መልህክት:: ጌታ እየሱስ ጌታ ነው::
@belayrebi8415
@belayrebi8415 Ай бұрын
አሜን
@vegetube3293
@vegetube3293 Ай бұрын
❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
መምህር በጋሻው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Ай бұрын
የጸሎቴ መልስ ወንድሜ በጋሻው እግዚአብሔር ስላንተ የተመሰገን ይሁን🙏
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe Ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤❤❤❤❤❤❤
@fikrutsegaye2803
@fikrutsegaye2803 Ай бұрын
Begashaw ! Bless u a lot❤
@makilthersumo3519
@makilthersumo3519 Ай бұрын
You are blessed 😊❤
@AlmazBiru-qr4qk
@AlmazBiru-qr4qk Ай бұрын
.. .mnafku
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s 9 күн бұрын
ወላዲት አምላክ መልሳህ አገልግሎት ላይ እንድትሆን እፀልያለሁ
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt Ай бұрын
❤😊😂😂😂😂😂😊
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt Ай бұрын
አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@itscmobile8067
@itscmobile8067 Ай бұрын
😮
@EtetuMengistu
@EtetuMengistu Ай бұрын
በጋሻዉ እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ግን አንተ ስታስተምር በደንብ ይገባኛል ከዱሮ ጄምሮ እናማ ልጠይቅህ የፈለኩት ስንፀልይ ለምንድነው የእስራኤል አምላክ ምንለዉ የኢትዮጵያስ አምላክ አይደለም የሌላ ሀገርስ አምላክ አይደለም
@rebygrace9120
@rebygrace9120 Ай бұрын
እኔ ካለኝ መረዳት አንፃር የተወሰነ ልመልስ : የእስራኤልን ጨምሮ የአብርሀም፣ የይስሀቅ አምላክ ሲባል እና ወደ እርሱ ሲፀለይ እንሰማለን ብዙ ጊዜ: እንደሚመስለኝ ከሆነ እግዚአብሔር በኪዳን ( Covenant ) ውስጥ የሚሰራ አምላክ ስለሆነ እና ከጠቀሳቸው አባቶች ጋር personal ቃል ኪዳን ስላለው ነው እንደዛ የምንለው : እንደ ህዝብ ደግሞ : ኪዳን ያላቸው እና ክርሰቶስም በዘር ሀረጋቸው እንዲመጣ የተመረጡ ህዝቦች ስለሆኑ ነው እስራኤላውያን። ነገር ግን በአዲሱ ኪዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ለተጠሩ እና ላመኑ የኪዳኑ ተካፋይ እንዲሆኑ ተደርጓል። “የመንፈስን ተስፋ በእምነት እንድንቀበል፥ የአብርሃም በረከት ወደ አሕዛብ በኢየሱስ ክርስቶስ ይደርስላቸው ዘንድ።” - ገላትያ 3፥14 ስለዚህ የኢትዮጵያስ አምላክ አይደለም ወይ ላልሽው: በክርስቶስ ኢየሱስ አምነው የአብርሃም በረከት ተካፋዮች ለሆኑት ለእነርሱ አምላካቸው ነው ብዬ አስባለሁ። ከመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ደግሞ ብዙ መልስ ታገኛለሽ።
@gibrinamesno5019
@gibrinamesno5019 Ай бұрын
Dirty
@godandman9184
@godandman9184 Ай бұрын
Wodaje Eyesus yewedehal
@godandman9184
@godandman9184 Ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@selamselamawit467
@selamselamawit467 Ай бұрын
ታላቁ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ትምርትህ ምስክር ነው ለእየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤
@lilitisali
@lilitisali Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤
@Vunissas
@Vunissas Ай бұрын
Tebarek Memir Begashaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Vunissas
@Vunissas Ай бұрын
Amen Amen Amen
@wondalemgonfa3438
@wondalemgonfa3438 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@wondimugetachew7288
@wondimugetachew7288 Ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,8 МЛН
ከኢየሱስ መማር  #Day One (1)  አገልጋይ የአብስራ ውብነው
44:40
Hawassa Menaheria SDA Church Youtube Channel
Рет қаралды 562
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН