ወደ ጌታ || wede geta |ድንቅ ትምህርት በመምህር በጋሻው ደሳለኝ || Memihr Begashaw Desalegn ||

  Рет қаралды 59,100

Begashaw Desalegn

Begashaw Desalegn

Ай бұрын

2ቆሮ 2:15፤ በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔር የክርስቶስ መዓዛ ነንና፤
ይህ የመምህር በጋሻው ትክክለኛው (ኦፊሻል) ዩትዩብ ገፅ ነው
አድራሻችን - መገናኛ 24 ኤርትራ ኤምባሲ(ኤል ኤ ሆቴል) ፊት ለፊት
________________________________________
የአሮማን ሁሉንም የማህበራዊ ድህረ ገፆች ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ::
KZfaq: / @begashawdesalegn_
Telegram: t.me/Aroma0fficial
Tiktok: / aroma0fficial
Instagram: aromachurch15?i...
Facebook: profile.php?...
Mobile- 0965004433
0965005533
የቤተክርስቲያኗ ቋሚ ፕሮግራሞች
➡️እሁድ ከጠዋት 3፡00-7፡00
➡️ሐሙስ ማታ 11፡00- 2፡00
#begashaw #worship #protestant_mezmur #protestantchurch #protestantsongs #liveworshipsongs #aroma l#liveworshipsong #gospel #sibket #amharicbibleteaching #sibket #wengel #memihir_begashaw

Пікірлер: 404
@monalizahabtamu9381
@monalizahabtamu9381 Ай бұрын
ወንድሜ በጋሻው እኔ በጌታ ነኘ ያንተን ስብከት በኦርቶዶክስ ውሰጥ ሆነህ የምትሰብከውን ስብከት ከፍ አድርጌ በዙሪያው ያሉ ኦርቶዶክስ አማኞችን እንዲሰሙ እከፍታለሁ አሜን ለማለት እንካን የከበዳቸው ሳይ አዝን ነበር ያውም እንዳሁኑ እየሱስ ስም ብዛት የለበትም አሁንም ወደ ጌታ ዘወር እንዲሉ እንፀልያለን እየሱስ ለሀይማኖት አልሞተም ለህይወት እንጂ ሌላው ይህንን በሞገስ የተሞላ ድምጽ ስብከት ሙላት ለእየሱስ ብዬ እፀልይ ነበር ጌታ ስሙ ይባረክ ይብዛልህ ይጨምርልህ ተባረክ
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 Ай бұрын
ይገርማል አንድ ነገት ልምከርሽ ስለማታውቂው ከማውራትሽ የያሽውን እምነት ዝም ብለሽ ተከተይ አለቀ እናንተ እንደሆነ ከስው እርስ ላይ አትወርዱም ኦርቶዶክስ ከልተነቀፈች ትምህርት ደስ አይላቹህም እኛ ግን እግዚአብሔር ይዘን አለን ጌታ ጌታ ብላ ህዝብ ያስተማረች ማናት አንድ ነገት እንደው በራስሽ አይምሮ መዝነሽ እንደዝህ ነው አይባልም እኛ ኦርቶዶክስ ክርስቶስ ዛሬ ሳይሆን ከጥንቱ ቤቱ የሱ ነው ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እንለዋለን ሰለ በጋሻው ተይው እሱም ብሎታ ኦርቶዶክስ ሆን አንድ ብር የለኛም ብላል ስው የፈቀደውን መከትል መብቱ ነው ግን ብዙ ማውራት አይበጅም ደሞ ሚን ይገርማል ክርስቶስ እንካን ይህች የለም እንዴ
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s Ай бұрын
በጋሻውን ያሳደገችና ወደ ኢየሱስ ያቀረበች ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ናት የቤተክርስቲያኗ ራስ የሆነው ኢየሱስ ብቻነው። ምድረ ልቅምቃሚ አሁን በርቶለት ስለኦርቶዶክስ ወንጌልን መስበክ?😂😂😂 ኢየሱስ አዳኝ ነው ከሰማይ የተሰጠን ብቸኛ የመዳኛችን መንገድ እርሱ ነው። ኢየሱስ ስሙ ይባረክ
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 Ай бұрын
በጋሻው : አንድ : ስው : ነው : ምርጫው : የሱ : ነው : ማር : የቀመስ: ስው : መብቱ: ነው : ማር : መራራ: ነው : ማለት : ግን : ማር: ጣፍጭ : እንደሆነ : ተፍጥሮ : ያውቃል : ያልገባችው : ኦርቶዶክስ : ማንንም : በግድ : አትይዝም : እያወራች : ሳይሆን : እየሆነች : ያስተማርች : እምነት : ነች :: እውነት : ነው : ገንዘብ : አትስጥም : ስላም : ግን ትስጣለች :: እውነተኛ : አማኘ : ስለራሱ : ብቻና ብቻ : ነው : የሚናገርው :: እግዚአብሔር: ልብ ,የስላም : አምላክ : ነው : በሁካታ : እንደቁራ: በመጮህ : እግዚአብሔር: አይገኘም : ትንሽ : ስከን : በሉ :: ግዴላችው : ታተርፍላችው : እግዛብኔር : ማስተዋልን : ይስጥ !!
@user-sc9ql8gh3v
@user-sc9ql8gh3v Ай бұрын
ayy😂😂
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Ай бұрын
አሽቃባጭ
@user-sm4zg6ly9v
@user-sm4zg6ly9v Ай бұрын
“እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።” - ዘካርያስ 14፥9
@weynishetgetachew2191
@weynishetgetachew2191 Ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነህ ክብር ለስምህ ይሁን ።ይህንን ወንድም በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን ።ክፉ አይንካው ።በእርሱ አገልግሎት ሲኦል ስለሚበዘበዝ ብዙዎች ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ወደ ፍቅሩ መንግስት ይፈልሳሉ።
@user-gs6jz2sz2v
@user-gs6jz2sz2v Ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እኛም የድሮ ወዳጆችህ አሁንም እንድንሰማህ እንደዛሬው እንደቀደመው ሆነህ አስተምረን ጩኸት ይቅር። ❤❤❤❤❤ ዛሬ ራሱ በጋሻው ነው።
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Ай бұрын
ጩኸቱ የሌሎቹ ሰዎች ነው እራሳቸውን ቢገዙ መልካም ነው። ግን መልዕክቱን እንደምንም ብለሽ ስሚው እህቴ ሰይጣን መልካምን ነገር ወደ እኛ ጆሮ እንዲደርስ አይፈልግምና። ❤
@user-iw8nq6jr3z
@user-iw8nq6jr3z 29 күн бұрын
ካዲ
@DinkneshAdeme
@DinkneshAdeme Ай бұрын
እግዚአብሔር አንተን ለክብሩ ስላቆመህ ታላቅ ስሙ ይባረክ
@hannaasresahegn884
@hannaasresahegn884 Ай бұрын
እሰይ ዘመን መጣ ኢየሱስ አዳኙ የሚሰበክበት❤❤❤
@user-ml6zv5zl8x
@user-ml6zv5zl8x Ай бұрын
እግዝአብሔር ይመሰገን እነደዚህ ታአምር ያሳየን ፍጡር ሁሉ ለእግዛብሔር ይሰገድ እንትፋሰ የሰጠ ስሙ ይባረክ
@MerryZewdu
@MerryZewdu 4 күн бұрын
ጌታ ሆይ ሰሰለወንድሜ አመሠግንሀለሁ እኛ ሁላችን ከተከተልንህ የምር እንከተልክ
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-iz4pl3wz1u
@user-iz4pl3wz1u Ай бұрын
የክፍለዘመናችን ጳውሎስ ነህ ጌታ ይመስገን ምኞቴ ተሳክቷል ቴዲ አፍሮና ቬሮኒካ አዳነ ይቀሩኛል ደግሞም ጌታ ያሳየኛል አምናለሁ
@samueltesfaye5345
@samueltesfaye5345 Ай бұрын
ወንጌል ዘር ነዉ በእኔ ላይ ዘር ዘርተሃል you.are.blessef
@tesfumekitzewde5080
@tesfumekitzewde5080 Ай бұрын
እኔንም ሀይማኖት ሳልቀይር ከክርስቶስ እየሱስ ጋር ያገናኘኝ እሱ ነው!!!!
@Behigamilak
@Behigamilak Ай бұрын
እጨደው😂😂😂
@mikewoldetsadik8698
@mikewoldetsadik8698 26 күн бұрын
Amen Amen 🙏
@NegatNegat-te4lx
@NegatNegat-te4lx Ай бұрын
ከዘላለም በፊት እኛንም ወደ ጌታ ዘወር ያረገን አባት ይባረክ❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤
@birhanuleka4126
@birhanuleka4126 29 күн бұрын
God bless you pastor
@mesk_erem
@mesk_erem Ай бұрын
መንፈሳዊ ሰው ሞተ የሚባለው እግዚአብሔር ከለካለት ስፍራ ሲጠፍ ነው ኦ ጌታ❤ ቅዱሳንን አስበን
@saronanaye
@saronanaye Ай бұрын
ተባረክ Pastorye we love you ብዛ ስፋ ውርስ ❤❤
@gesitwondimu3851
@gesitwondimu3851 Ай бұрын
ደግመህ ደግመህ ተባረክልን ለወንጌል የጨከነ ጀግና።
@Mihretmatwos-p2u
@Mihretmatwos-p2u 16 күн бұрын
አሜን
@korebmount1203
@korebmount1203 Ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልእእንተ የጌታ ወታደር እንኳን በዚህ ክብር ዳግም እየውህ በልጅነት እይምሮዬ ውስጥ የወንጌልን ብርሀን እንድረዳ ወደእውነቱ መለስ እንድል ረድተኽኛል ያቆመህ ይባረክ እንደገና ታላቁ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ለበረከት ሁን ወንድሜ
@lalooyoutube881
@lalooyoutube881 Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Jegna tebarekiiiiiiiiiiiiiii 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖
@birtukangari6156
@birtukangari6156 Ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm Ай бұрын
Amen amen amen🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@fikrutsegaye2803
@fikrutsegaye2803 Ай бұрын
Seeing you preaching Christ is a miracle.
@yemachaltube
@yemachaltube Ай бұрын
እንወድሃለን አባታችን በጋሸ
@aderamillo4576
@aderamillo4576 27 күн бұрын
AMAZING LESENING.
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Ай бұрын
ጌታ ያብዛልህ ያስፋህ❤
@zerubabeldebela3552
@zerubabeldebela3552 Ай бұрын
አሜን ለክብሩ ያቆመህ ጌታ ስሙ ይባረክ
@nardosgebrehiwet3933
@nardosgebrehiwet3933 Ай бұрын
Abate gata yesus simu ybarek
@MasiMasi-lz5iz
@MasiMasi-lz5iz Ай бұрын
እሰይይይይይ ሀሌሉያያያያያ ከብር ይሁንል እየሱሴ !!!!!! የተወደድ መምህር በጋሸው ዘመንህ ይባርከ ፀጋ ይብዛልህ ለምለም ስፋ አለምን ውርስ በእየሱስ ስም አትያዝ🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒❤❤❤❤❤🙏
@user-sm4zg6ly9v
@user-sm4zg6ly9v Ай бұрын
Egziabher bichawn ale!!!!!!
@zewditudano5897
@zewditudano5897 Ай бұрын
ወንድሜ በጋሻው በጣም ነው የምወድህ በፊትም አሁን ደግሞ የበለጠ ወደ ድኩህ እጅግ በጣም እወድሐለሁ አከብርሃለሁ ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ስለ አንተ ልዑል እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመሰግነዋለሁ እባርከዋለሁ ::
@user-ch5lu1xr5q
@user-ch5lu1xr5q Ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@user-sm4zg6ly9v
@user-sm4zg6ly9v Ай бұрын
-Yalew yeneberew nw!!! -Yeneberew yemimetaw nw! -Fitegnaw ersu nw! -Hualegnaw ersu nw! -Ersu sijemr ke ersu gar yejemere yelem!! -Ersu sifetsimim ke ersu gar yemifetsm yelem!! **ersu lezelalem bichawn nw amen!!**
@bedryaademe5402
@bedryaademe5402 Ай бұрын
እየሱስ አንተ ብቻ ተወደስ!!!!!!
@irreessooderessaa3621
@irreessooderessaa3621 Ай бұрын
Yezemenachin Pawulos, geta yibarikihi.
@anchinalu3250
@anchinalu3250 Ай бұрын
አሜን , አሜን አቤት ጌታ ሆይ.ስምህ እንደሚፈስ ዘይት ነው!!!❤❤❤.
@user-ne9xj1uc8c
@user-ne9xj1uc8c Ай бұрын
Tebark
@user-nz6qm8ws4h
@user-nz6qm8ws4h Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ተባሪክ❤❤❤❤❤🎉🎉😢
@lilitisali
@lilitisali Ай бұрын
እልልልልልልልል 👏👏👏👏✊✊✊✊
@SaraJeses-rv5kb
@SaraJeses-rv5kb Ай бұрын
ameeeeen ameeeeen
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አአ
@user-mk8hc9om8q
@user-mk8hc9om8q Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤lelelelelelelele 🎉🎉❤❤AMN ❤❤ameeeeeeeeen 🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤lelelelelelelele ❤
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 Ай бұрын
መንጋቱን አይቻለሁ። ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤
@Vunissas
@Vunissas Ай бұрын
Tebarek ❤❤❤❤❤❤
@HayatHaya-d9l
@HayatHaya-d9l 17 күн бұрын
Aees❤❤❤
@WonduTesfaye
@WonduTesfaye Ай бұрын
ጌታ ይመስገንንንንንንንን
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 Ай бұрын
Wowowowowowow📗📗📗 ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አግዚአብሔር ይጠብቀህ ❤❤
@Abnet-hc5ft
@Abnet-hc5ft Ай бұрын
Ameeeeen
@botin6076
@botin6076 Ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn ❤
@user-hx7wx8yd4r
@user-hx7wx8yd4r Ай бұрын
ተባረክ
@bemnetgebremariam1101
@bemnetgebremariam1101 Ай бұрын
God bless you Man of God!
@alem8640
@alem8640 Ай бұрын
Wondim ( megabi) Begashaw tebarek
@amenamen1102
@amenamen1102 Ай бұрын
እሳይይይይ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፡ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይለምልም ❤❤❤❤እንወድሃለን❤❤❤❤
@user-lq3qw9mc9o
@user-lq3qw9mc9o Ай бұрын
Wow very nice Jesus is Lord thanks my brother Good bless you I'm very happy ❤❤❤❤❤❤❤❤
@joeking2028
@joeking2028 Ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤ GOD bless you and your family brother ❤❤❤
@hermelawolde1950
@hermelawolde1950 Ай бұрын
ዋው ባላለቀ እያልኩ በመንፈስ ተቀጣጥዬ በእንባ ነው የሰማውት በጋሻውዬ ወድሃለው አንተ ላይ ይህን ፀጋ ያበዛልህ የፀጋው ባለቤት ጌታ ይባረክ ከፍ ይበል ለዘለሃለም እልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ያድናል ❤
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx Ай бұрын
እግዚአብሔር ስምህ ከፍ ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fevabebe2131
@fevabebe2131 Ай бұрын
Glory to our lord Jesus ❤❤❤
@user-ch5lu1xr5q
@user-ch5lu1xr5q Ай бұрын
Tebareki 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👍👍💯
@user-xj1pe5xr4r
@user-xj1pe5xr4r Ай бұрын
ወይኔ ገና ስሳማ ይነዝራኛል የእግዚአብሔር ክብር 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇
@josejohn1944
@josejohn1944 Ай бұрын
ኢየሱስ አይተውኝሚ
@user-xj1pe5xr4r
@user-xj1pe5xr4r Ай бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ክብር ለወደዳን ለመራጣን ለተራዳው በግይሁን🙏
@noahabel6655
@noahabel6655 Ай бұрын
Eyesus ewnetegna birhan new AMEN Antenim wedeqelbik yimelisih satizenit yenebereh Girma Moges endezi zeniteh Enquan yelem meles bileh erasihin eyew ANTE KE SEWOCH GAR NEW CHIGIRIH ENJI GETACHIN MEDANITACHIN EYESUSIN AHUN AYDELEM MESBEK YEJEMERKEW
@tesfayedobochofficialpage4620
@tesfayedobochofficialpage4620 Ай бұрын
Amen you are blessed
@gechoengida6812
@gechoengida6812 Ай бұрын
we lov u so much begashye!!!!
@TesfayemekonnenMosha
@TesfayemekonnenMosha Ай бұрын
ሲራ.ግሩምነዉ..እልልልልልልልልልልል.አባተ.ተባረክ.አመኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒ
@melkamusonko
@melkamusonko Ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@Warqii377
@Warqii377 Ай бұрын
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ሃሌሉያ ክብርና ምስጋና ለዘላለሙ ንጉስ ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጸጋ ያብዛላቹሁ
@lilitisali
@lilitisali Ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤
@kebinishdumicho8527
@kebinishdumicho8527 Ай бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱሰ ይበረክህ ዘመንህን ይለምልም❤❤❤❤
@user-fz4pz7pv6q
@user-fz4pz7pv6q Ай бұрын
አሜንንንንንንን ክብር ለአለካችን ለእግዚአብሔር ይሁንን
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x Ай бұрын
ግርማሞገስህወንድምበጋሻውፀጋይብዛልህ🙏🙏
@SagePro1
@SagePro1 Ай бұрын
በጋሻው ጌታየሱስ ብርክ ያድርግህ ሌላ ምንእላለው
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Ай бұрын
ሚገርም መገጥ ነው ያባቴ ብሩክ ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤
@user-ng4hd5mh8d
@user-ng4hd5mh8d Ай бұрын
Amen tebare sewedeki kederoweme gemero
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 Ай бұрын
Glory to Jesus amen amen amen God Bless You Megabi Begashaw !!
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
አሜን እግዛብሄር አለ :: እግዚአብሔር ይመስገን ::🙏🙏🙏
@natibori2881
@natibori2881 Ай бұрын
Amen 🙏
@tsegatsega3592
@tsegatsega3592 Ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክህ❤
@amykussa7270
@amykussa7270 Ай бұрын
Jesus is lord Amen 🙏
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y Ай бұрын
❤❤❤🙏🙏
@shimelismulisa5409
@shimelismulisa5409 Ай бұрын
GOD ia Alive,እግዚአብሄር አለ በዙፋኑ
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን
@motiiinagaawaqayooqofahaa1926
@motiiinagaawaqayooqofahaa1926 Ай бұрын
amen amen amen lelelelelelekek iyesusii 💖💖💖🙏🙏🙏
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n Ай бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen ከዚህ ታላቅ የወጌል አርበኛ ከዚህ ሰው አጠገብ ሆኜ መስማት ተመኘሁ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ በዬ አንተን ለትውልድ ያስነሳ ጌታ ይባረክ አቤት የጌታ ስራ የጌታ ማዳን እንወድሀለን ❤❤❤ አሜን ወደ ጌታ ዘዎር ዘመንህ ይለምለም
@azalechalemu2109
@azalechalemu2109 Ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤Amen is a
@user-xp5xn2ge1q
@user-xp5xn2ge1q Ай бұрын
Amen. Be. Eyesusim. Bebzu. Tebarek. Wedmachin
@TigistEshetuYabe
@TigistEshetuYabe Ай бұрын
ኢየሱስ በፍቅርህ ስንቱን ማረክ ክብር ለስምህ ይሁን
@suhailmohd5054
@suhailmohd5054 Ай бұрын
Amen amen tebarek zemenh yebarek
@awramedia8561
@awramedia8561 Ай бұрын
my መጋቢ ተባረክ
@awramedia8561
@awramedia8561 Ай бұрын
አሜን ወንድም xile አንተም ተባረክ
@messyhale9040
@messyhale9040 Ай бұрын
Amen ተባረክ❤❤❤
@mereb7880
@mereb7880 Ай бұрын
የሚደንቅ ትምህርት ነው ... ተባርኬአለሁ 🎉🎉🎉
@mogosz3620
@mogosz3620 Ай бұрын
ተባረኩ
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ገና ወንጌላችን ድል ያደርጋል አለሙን ሁሉ ይማርካል ተባረኩ የአባቴ ብሩካን
@Singermengestu
@Singermengestu Ай бұрын
Ale Egziabher.
@fikiruhailu6021
@fikiruhailu6021 Ай бұрын
❤❤❤
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 Ай бұрын
Egeg betam enodehalen geta eyesus bezemeneh hulu be segaa yatelekilekih Ategedeb wedefet mezeregat yehunilih Abate tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemrobelaraya5351
@zemrobelaraya5351 Ай бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GetanehYemataw
@GetanehYemataw Ай бұрын
እግዚአብሔር ረጁም እድሜ ይስጥ
@user-xm2dz1wb4b
@user-xm2dz1wb4b Ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ዘመንህን ይባርክ
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 168 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН
12 መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት እንጠቀም?
12:34
ቃሉ ይናገር!!
Рет қаралды 23 М.
አምላኬ ክበርልኝ ዘማሪ ናቲ Singer Nati @Bethel tvchannel
19:25
BETHEL TV CHANNEL WORLDWIDE
Рет қаралды 37 М.
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47