የማያባራ ፈተናዬ የጀመረው ለመስለም ባሰብኩበት ዕለት ነው!! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 74,575

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
ከሀቅ መንገድ የሸሸ ልቡ ሰርክ መወላወሉና መረበሹ አይቀሬ ነው ፤ ቀልቦችን የሚቀያይር የሆነው ጌታ መሻት ሲሞላ ባሪያዎቹን ወደርሱ ይበልጥ የሚጠራ ምልክት ያሳያቸዋል። የዛሬው የኔ መንገድ ዝግጅታችን ከመንገደኛችን ሐጂ ሙሐመድ ያሲን አበበ ጋር ባማሩ የአላህ ምልክቶች የደመቀው የሕይወት መንገዳቸው ላይ የተመላለስንበትን ቆይታ "የማያባራ ፈተናዬ የጀመረው ለመስለም ባሰብኩበት ዕለት ነው!!" እያሉ በሚንበር ቲቪ አሰናድቶ ይጠብቃችኋል!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZfaq👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 643
@user-pq9hu8mu7z
@user-pq9hu8mu7z Жыл бұрын
አድራሻ አነሩልን. በአላህ. እንርዳቸው. በሀሳቤ የምትስማሙ. ላይክ አርጉ. ሀቂቃ. በጣም ያሳዝናሉ. አላህ እረጂም እድሜ ይስጠወት የኔ ጀግና አባት
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Жыл бұрын
👍
@onebyone2157
@onebyone2157 Жыл бұрын
True
@Lubaba2
@Lubaba2 Жыл бұрын
እንአለሁ ለመረዳት ዜግጁነኝ
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
እኔም አለሁ
@user-xo4np1md5m
@user-xo4np1md5m Жыл бұрын
እንደ ሰለምቴዎች ጠንካራ የለም አውቀው ተረድተው ስለሚገቡ ማሻ አላህ ናቸው አላህ እድሜ ይስጦት 🥰
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ሱብሀን አላህ
@uaeuae8066
@uaeuae8066 6 ай бұрын
ሱብሃን አላህ የኤህ ተአምር
@abdulyas1277
@abdulyas1277 Жыл бұрын
እስልምና እውነተኛው የተፈጥሮ ሀይማኖት ለ254 ሰው ሂዳያ ሰበብ ማሻ አሏህ
@idaroyani949
@idaroyani949 Жыл бұрын
ማሻአላህ. አቤት. ጥንካሬ
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
ከወለጋ ወገኖቻችን እያለቁ ነዉ ድምጥ ሁኑ እባካችሁ 😭😭
@emukedija5170
@emukedija5170 Жыл бұрын
ያርቢ አላህ ያግዛቸው
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
አላህ ይድረስላቸው፣መንግስት ባለበት ሀገር በሙስሊምነታቸው ባንድ ቤት ሰባት፣አምስት፣አስር፣ሰው ቄራ የሆነባት ወለጋ የደም ወንዝ
@user-fp2lw6uu9m
@user-fp2lw6uu9m Жыл бұрын
አሏሁአክበርአሏህአክበርማሽአላህጥንካሬችው ማሽአላህ
@zmzamahmed8044
@zmzamahmed8044 Жыл бұрын
ማአሻአላህ
@HFTube-lf4ht
@HFTube-lf4ht Жыл бұрын
ተውሂድን የመስለ ፍትህ የለም! ሽርከን የመስለ በደል የለም! ሱነን የመስለ ውበት የለም! ቢደአን የመስለ ዝቅጠት የለም! አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ አሚን ድነችንን ለማወቅ እንጣር በብራክ እነ በስብራይዝ ባልባሌ ነገር ግዚያችንን ከማባክን እንቆጠብ!!
@selmaselma691
@selmaselma691 Жыл бұрын
Mashallah allha rezhmi idemi yesetoti
@moalm4849
@moalm4849 Жыл бұрын
እኔ ሰለምቴ ነኝ፣ እስልምናን የያዝኩ ግዜ ብዙ ፈተና ደርሶብኛል። ይህ የቁርአን አያ ለኔ ልዩ ትርጉም አለው። 51-ለሰውም አላህ በራእይ፣ ወይም ከግርዶ ወዲያ፣ ወይም መልክተኛን (መልአክን) የሚልክና በፈቃዱ የሚሻውን ነገር የሚያወርድለት ቢኾን እንጅ (በገሃድ) ሊያናግረው ተገቢው አይደለም፡፡ እርሱ የበላይ ጥበበኛ ነውና፡፡ 52 - እንደዚሁም ወደ አንተ ከትእዛዛችን ሲኾን መንፈስን (ቁርኣንን) አወረድን፡፡ መጽሐፉም እምነቱም ምን እንደኾነ የምታውቅ አልነበርክም፡፡ ግን (መንፈሱን) ከባሮቻችን የምንሻውን ሰው በእርሱ የምንመራበት ብርሃን አደረግነው፡፡ አንተም ወደ ቀጥተኛው መንገድ በእርግጥ ትመራለህ፡፡ አልሹራ: 51-52 አላህ ለመረጠው ሰው አላህ ህያው መሆኑን በህልም አለያም በመናብ ያሳየዋል። ይሄን የኢማን ጣዕም የቀመሰ ሰው ደግሞ ኢማኑ እርግጠኛ ስለሚሆን ሰዎች ቢጠሉትም ለአላህ ታማኝ መሆንን ይመርጣል። ለዚህም ብዙ ፈተና ይበዛበታል። ይሁንእንጂ ምንም ዓይነት ፈተና ቢበዛበት አላህ፣ አላህ ከማለት ምንም ዓይነት አያስቆመውም።
@aishatube6203
@aishatube6203 Жыл бұрын
እነዚህ አባት እማገኘበት ቁጥር አስቀምጡልኝ በአላህ ውስጤ ተረብሿል በመስለማቸው ብቻ እናተታቸውን ለአስር አመታት አለማየት ከባድ ነው መስራትም እደማይችሉ ተናገሩ በደረሰባቸው እግልት ምክኒያት እና አቅም ያላችሁ እርዷቸው እላለሁ
@abdsemedshukra3218
@abdsemedshukra3218 Жыл бұрын
እባክሽ ልገኛቸው የምንችልበትን መንገድ አመቻቹልን እባክሽ ብለሽ ለሶፊ ንገሪልን
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 Жыл бұрын
ቁርአን የአላህ ቃል ነዉ📖☝️ ቁርአን የህዝቦች መመሪያ ነዉ✅ ቁርአን የወረደዉ ለሙስሊሞች መመሪያ ብቻ ሳይሆን.... ለአለም ህዝብ በሙሉ ነዉ። ቁረአንን የተከተለና በአላህ ያመነ መጨረሻዉ አማረ።
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 Жыл бұрын
ቁረአንየአላህቃልነው ☝️ቁረአንየህዝቦችመመረያነውቁረአንየወረደውለሙሰሊምችመመረያብቻሳይሆንመጨረሻዉአማረ ❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sitrahussen7060
@sitrahussen7060 Жыл бұрын
ሰለምቲዋች አላህ ያፅናችሁ ያፅናን
@sada4603
@sada4603 Жыл бұрын
ሶፊ ባንድ ፕሮግራም የማያልቀዉን ዝግጅት በጣም ታሳጥረዉ አለሽ ብዙ ብትጠይቂያቸዉ። ብለን የምናስባቸዉን ጥያቄወች ሳትጠይቂ ዘጋሽዉ ምክንያቱም ይህ ሰዉ አሁን በምን ሁኔታ እየኖረ እደሆን መጠየቅ ነበረብሽ በችግረ ዉስጥ የሚኖረ ከሆነ እኛም በአላህ እንጠየቃለን እና ችግሩን መስማት ነበረብን
@hussenibrahiim6976
@hussenibrahiim6976 Жыл бұрын
እኔ ግን እደዚህ ያሉ ሰዎችን ስመለከት የነ ቢላል የኔ ሱመያ ምትኮች ይመስሉኛል አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@saedaseid3548
@saedaseid3548 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ የዘመናቺን ቢላሎቺ አሏህ ያብዛልን
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 Жыл бұрын
አላህ በየ ዘመናቱ ሷሊህ ሰወችን ይተካል የሚል ሃዲስ አለ እውነት ነው እነዚህ የነዛ የቀደምቶቹ ሷሊሆች ምትክ ናቸው።
@sofiTube949
@sofiTube949 Жыл бұрын
አሠለም አለይኩም ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ኑ እንማማር እውቀትን እንቅሰም የማናቀውን እንወቅ በማናቀው ገብተን አንከራከር ድናችንን እንወቅ ኑ
@kamilkamil3162
@kamilkamil3162 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው። ድነቺን ቲኪኪሊነ አሎን። ለመለትነው ወይ
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Жыл бұрын
አጅብ ነው አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን
@berekasurur9293
@berekasurur9293 Жыл бұрын
ማሽ አላህ እኛም ለአላህ ብለን እንወደዋታለን
@kamilaymiftawa5546
@kamilaymiftawa5546 Жыл бұрын
የኔ አባት እኔ ልሰቃይ ወላሂ አወይ የኔ ነፍስ ወንጀሌ መብዛቱ ረጅም ሀያት ከጤና ጋር ተመኘሁሎት አብሽሩ አባ
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 Жыл бұрын
የኔ አባት ውይ ሙስሊሞች ናቸው ለኔ እናቴ ወንድሞቼ ቤተሰቦቼ አሉ እኛም እንወደዎታለን ለአላህ ብለን እናትና ቤተሰቦቻችሁን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ጠክሩ የኔ አባት
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 Жыл бұрын
አላህ ለወደደው እስልምናና ይሰጠዋል☪️ አጂብ ነው!!
@firdwos
@firdwos Жыл бұрын
ሱበሃን አሏህ አል ዓዚም የጀሊሉ ስራ አጃኢብኮ ነው በየጊዜው ያስደምመናል سبحان الله العظيم الله أكبر
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@hayubaba6331
@hayubaba6331 Жыл бұрын
ለምን ቀጣይ ሳምንት አልቀጠለም ታሪካቸዉ ብዙ ያስቆይ ነበር፡፡ አጠረብን ግን ደስ ይለል♥♥
@kelifakedir7334
@kelifakedir7334 Жыл бұрын
ባያጥር ብዙ ከታሪካቸው መማር ይቻል ነበር እንደው በሁለት ክፍል ብትጨርሽው ኖሮ የተሻለ ይሆን ነበር አላህ ከእናታቸው ከሂዳያ ጋር ያገናኛቸው ።
@r0dacanola589
@r0dacanola589 Жыл бұрын
እኛ እኮ እንደቀላል እናየዋለን እንጂ ወሏሂ ትልቅ መልክትና ዳዋም ጭም እደረግሽ ነው ውዳ እህቴ ሰፍያ እናማ በርቺ አሏህ ማአኪ ሀቢቢቲ ምስክርነታቸው በቀጥታ ማየትና መስማት ለተረዳው ትልቅ ደዋ ነው የምትሰሪው ስራ ባሄራም በዱንያ የሚያስደስትና ሰላም የሚሰጥ ሰራነው አሏህ ወዶሻል ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላቹ ሚንበሮች ☝️❤
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c Жыл бұрын
የሚገርም ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል አላህ ፈተናውን ለአጅር ለጀነተል ፍርዶስ መግቢያ ያድርግለዉት የኔ አባት
@abdsemedshukra3218
@abdsemedshukra3218 Жыл бұрын
እባክሽን እንደዚህ ሊታገዙ የሚገባቸውን ሰዎች ስታቀርቢ ልናገኛቸው የምችልበትን ስልክም አድራሻም አኑሪልን እባክሽ ሶፊ :: ብዙ ማገዝ እንፈልግና በጣም ችግር የሆነብን ይህ ነው እባክሽ እባክሽ
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 Жыл бұрын
ትክክል ሚንበር ቲቪ ችግሮቹን ማረም አለበት አስተያየት ሲሰጥ አይሰሙም
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y Жыл бұрын
ጥንካሬቸዉ. ልክ እዴሳሀቦች. ታሪክ ይሆንብኛል
@abumohamed7324
@abumohamed7324 Жыл бұрын
ለአላህ ብለን እንወደዎት አለን እናተዎን በተመለከተ አለች በት ለማየት የሚያሰፈራ ከሆነ እማያሰጋ ቦታ አሰመጥተው ይያት አላሀ ቀጥተኛውን መንገድ እንዲመራት እለምናለሁ
@user-ts2ey4ln6t
@user-ts2ey4ln6t Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ጌታዬ ጥራት ይገባህ
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 Жыл бұрын
ማሬ
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-ev7wx4rb4n
@user-ev7wx4rb4n Жыл бұрын
የአላህ ቀጥተኝውን መንገድ ምራን 😭😭😭😭😭
@user-ni1mt8er4s
@user-ni1mt8er4s Жыл бұрын
ያአላህ ስንት አይነት ባሮች አሉህ ጥራት ይገባህ ያከሪም
@salihnaju8600
@salihnaju8600 Жыл бұрын
አቤት የማስታወቂያ ብዛት ኡ በጣም አሠለቻችሁን
@zulifatube5276
@zulifatube5276 Жыл бұрын
ኤ ወለህ ሱብሀናላህ 😥
@familyhouse6339
@familyhouse6339 Жыл бұрын
Mashalah
@hayatseid6725
@hayatseid6725 Жыл бұрын
አቤት ፈተና 😭😭😭😭😭😭አላህየ በጀነት ሰብስባቸው
@mereere5285
@mereere5285 Жыл бұрын
አጅብ ነው አላህ ረጅም እድሜና ጤናጋር ይስጣችሁ አባታችን
@ሁሉ
@ሁሉ Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሰለምቴ ላላገኝ😘😘😘😘😘
@abdellahhussen3292
@abdellahhussen3292 Жыл бұрын
አባቴዋ አላህ ፅናቱን ይስጡህ
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ሲመራ ሁሉ ነገር ስበብ ይሆናል ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@hrggum1184
@hrggum1184 Жыл бұрын
So true
@kedoyezed9483
@kedoyezed9483 Жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@abest4396
@abest4396 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ለሁሉም ቀጥተኛውን መንገድህ አሳያቸ
@user-lm3bu9xp8j
@user-lm3bu9xp8j Жыл бұрын
ያአላህ ጽናት አላህየ ይሄን ሰውየ ከእናቱ ጋር አገናኘው ያረቢ አስለቀሱኝ እፉፉፉፉ
@user-xu6hx9bu2n
@user-xu6hx9bu2n Жыл бұрын
ሱብሀን አለህ አለህ ረጅም እድሜነ ጤነ ይስጥዎት አበተችን እኘም እንዎዶተለን
@neimahagos5486
@neimahagos5486 Жыл бұрын
الله أكبر الله أكبر الله أكبر ولله الحمد اللهم أنصر إسلام و المسلمين اللهم آمين
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ሚንበሮች እናትና ልጅን አገናኙ ቢያንስ እንኳን ይገናኙ ሲያሳዝኑ ወላሂ
@jemilatube2004
@jemilatube2004 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቆት ረዥም እድሜ አላህ ይስጦት
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አባቴ እድልኛ ነህ አታልቅስ አውን የያዝክው መንግድ ብርሀን እና የድስታ ነው
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ👍👍👍😍😍🌹🌹🌹
@sisidabousi
@sisidabousi Жыл бұрын
Amin yehabibiti
@z.d7914
@z.d7914 Жыл бұрын
መሻአላህ አባቴ ብዙ ፈተና አሳልፈዋል ሱባሀን አላህ
@toybamohammed3581
@toybamohammed3581 Жыл бұрын
በጣም አጀት ይበላል ቢያንስ ትንሺ ገዘብ አዋተን እንርዳቸው እናታቸውን ደሞ ማምጣት ቢቻል 😭😭
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ምን አይነት ፅናት ነው ማሻአላህ አላህየ ለሰው ልጆች በሙሉ ሂድያ ስጥልን
@hawatahireyoutube
@hawatahireyoutube Жыл бұрын
አንዳንድ ግዜ ሰለምቴወችን ሳይ ገባ ብየ ልመለስደ እላለሁ በዛው ብቀረሰና ብሞትስ እላለሁ ጥንካርያቸው ጥልቅ ነው አሳዘኑኝም አይዞን 😭😭
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b Жыл бұрын
ክክክክ የኔውድ ወላሂ ሳልፈለግ አሳቅሺኝ የኔውድ እንደሱስ አትበይ አላህን አይቸግረውም በዚሄው በድናችን ያጠክረን ያረብ እኔም እራሴን እጠይቃለሁ ወላሂ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Жыл бұрын
አረረ አኡዙቢላህ በይ ለሰከንድም ቢሆን ኩፉር
@umuhikma747
@umuhikma747 Жыл бұрын
እረ ለሰከድ እንኮን ኩፍር አትመኙ
@user-xu6hx9bu2n
@user-xu6hx9bu2n Жыл бұрын
አለህ ካኩፍር ና ከሽርክ ይጠብቀን የረብ
@hawatahireyoutube
@hawatahireyoutube Жыл бұрын
@@user-xu6hx9bu2n አሚን
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 Жыл бұрын
የአላህ ስራ ተአምር ነው አላህ ለወደደው እስልምናን ይሰጠዋል
@mdet851
@mdet851 Жыл бұрын
ወላሂ እኔግርም ነዉየሚሉኝ እነዝህ ሠለምቴወችእህቶቻችእና ወድሞቻችን ተእኛሙሥሊሞች እነሱጠካራናቸዉ ለድናቸዉ ሱበሀን አላህ አላህ እኛንምያጠክረን ወላሂ እኔማ ሠለምቴወችን በጣምነዉየምወዳቸዉ በቃጥንካሬቸዉ እፍፍፍፍፍ አላህ ይጨምርላችሁ ዉዶቸ እስቲእኛንም አላህ ጠካራ ጠካራ ያርገንበሉ እኔሱዞ በልጠዉናል እሽ ማሻ አላህ የኔዉዶች ለአላህ ብየእወዳችሆለሁ ለኔምሀዳ ዱአአርጉልኝ ጠካራመሆን እፈልጋለሁ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Жыл бұрын
ሱብሃናላህ. የሰመምቴዎች ጥንካሬ ማሻአላህ የኔ. አባት. ጥንክሪያችሁ ያአላህ. እኔም በዲኔ ጠንካራ አድርገረገኝ ያረብ
@aminaa4058
@aminaa4058 Жыл бұрын
ሀቅን የያዘ ብዙፈተና ያጋጥመዋል አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ባሉበት አላህ ይጠብቀወት አባባየ
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c Жыл бұрын
ወላሁ የህድ መይ የሻዕ [ አላህ የፈለገውን ይመራል ] ግን ሰለምቲወች ለምንድነው ፈተናው የሚበረታባቸው እህህህህ😭😭😭😭አላህ ያፅናችሁ ያረብብብብ የኔ አባት እናትወት እረሰወ ያዪትን የኢስላም ብረሀን አላህ የወፍቀወት ግን ጠንቱ መሄድ ካልቻልኩ እናትሁ መንጣት አትችልም ወደ አንቱግር አላህ ያገናኛችሁ ያረብብብብብብ ለሱ ሁሉም ነገር ቀላል ነው
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 Жыл бұрын
ማሬ
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y Жыл бұрын
አ፪ህ የወደደውን ነው የሚፈትነው ለዘ ይመስለኘል
@hamedahmed7042
@hamedahmed7042 Жыл бұрын
الحمدالله على نعمة الإسلام
@medinaseid-sq9qw
@medinaseid-sq9qw Жыл бұрын
ኢስላም ሀቅነው። ኢስላም የሰውልጅ የተፈጠ ረበትሀይማ ኖትነው። ኢስላም የነብያት ሀይማኖትነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከንሁሉ
@user-ef5wd3rd8z
@user-ef5wd3rd8z Жыл бұрын
ባባየ።አላህ።።እንኳን።።ወደቀጥተኛው።።መንገድ።።።አመጣቸው።አልሐምዱሊላህ።።ያረብ
@zaharz611
@zaharz611 Жыл бұрын
የኔ አባት እረጂም እድሜ
@zabiba2788
@zabiba2788 Жыл бұрын
እህህህህ የባሰ አለው ምን አይነት ጭካኔ ነው. አላህ በጀነት ይመንዳወት አባታችን
@selwina
@selwina Жыл бұрын
የአላህ
@taybatube194
@taybatube194 Жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን ወሰህለን ሶፊሻ የምወድሽ👏 አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር👍ማሻ አላህ ማሻ አላህ✅ወድማችን አላህ ወዶሀል ወዳ ቀጥተኛዉ መንገድ ኢስለም ጣርቶሀል🇪🇹ጎባዝ ቀጥልበት🕋አላህ ለሁለችንም መጫረሸችንን የሰምርልን
@keribintbaba246
@keribintbaba246 Жыл бұрын
ያ ሱብሃን አላህ እሚገርም ፅናት ነው ወላሂ አልሀምዱ ሊላህ እስልምናን ሳንጠይቅህ ለወፈከን ምስጋና ይገባህ የስም ሙስሊም ብቻ ሳይሆን የተግባር ሙስሊሞችም አድርገን ሂዳያን ለሚፈልግ ሁሉ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው እኛንም ያፅናን
@cf5682
@cf5682 Жыл бұрын
የኔ አባት አላህ እዲሜወትን ያርዝመው❤
@user-nn9lf3xc4b
@user-nn9lf3xc4b Жыл бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክ እዉነትን ስንይዝ ፈተናዉ ብዙ ነዉ አልሀምዲሊላህ
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ጥራት ይገባህ የእኔ ጌታ አልሀምዱሊላህ አላህ ያፆናችሁ ያፆናን የእኔ አባት
@medinaseid-sq9qw
@medinaseid-sq9qw Жыл бұрын
ሱበሀነክ ረቡሰማዋቲ ወልአርድ ወረቡል አር ሽል ከሪም
@user-vs7nj7ks6m
@user-vs7nj7ks6m Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጠውት አላህ ሲምራ ምንም አይችግርው የኔም የኔም እህት ምን አለ አላህ ትክክልኛውን መንግድ በመራልኝ የዘላለም ዱአይ ነው
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 Жыл бұрын
ያአሏህ ከናተዎት ጋ አሏህ ያገናኛቹህ አሏህ ምንም አይሳነው ርስው ያገኙትን ሀቀኛ መገድ ለናተዎትም አሏህ ይፈውቃቸው ለመላ ቤተሰቦዎት ጭምር አሏህ ሂዲያ ይስጣቸው ያረብ
@ghyh2547
@ghyh2547 Жыл бұрын
አላህቀጥተኛውንመገድይምራንያርቢአባታችንአላህይጠብቅህ
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ያፀናህ ይህን ሁሉ ፈተናህን አላህ በጀነት ይክፈልህ ያረብ ሱብሀነክ ያረብ
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 Жыл бұрын
እኛም እንወደውታለን ላአሏህ ብለን አሏህ ይውደደዎት እኛን እደወደዱን
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 Жыл бұрын
ሡብሃን!! የአላህ ሥራ
@asmatube1022
@asmatube1022 Жыл бұрын
አህለን ሶፊ አልሀምዱሊለህ አለ ኒእመቲል ኢስለም ሰለምቴዎች የኛ ብርታቶች ነቹ በእሰት የተፈታነቹ ወርቆች አለህ የጀነት ሙሽራ የድርገን
@khadijah2570
@khadijah2570 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን 🌴 አልረሂም አልቁዱስ አልረዛቅ አልከሪም አልአዚዝ አልተዋብ ይጠብቅሺ ሀገሬ አሚን 🤲 ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️ ሀገሬ ኩሪ
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 Жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል አላህ እድሜናጤና አብዝቶ ይወፍቃቸው
@user-lb3vh9yo3y
@user-lb3vh9yo3y Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አለ ኒአመተል ኢሥላም
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 Жыл бұрын
ያአሏህ ሀቅን የያዘ ሰው እኮ ፈተናው ከባድ ነው በጣም አሳዘኑኘ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
የኔ አባት እህህህህ ሱበሀን አላህ አላህ የወዴዴውን ነው ሂድያን የሚያጎናፅፈው
@toibahassen3089
@toibahassen3089 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ሲመራ እንዲህ ነው አሏህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን ያረብ
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመውም ሰለምቴዎች አላህ ያፅናችሁ እወዳችሁዋለሁ ለአላህ ብየ ደስ ከሚለኝ ፕሮግራም የኔ መንገድ
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 Жыл бұрын
የአላህ የአላህ ምን አይነት ጥንካሬ ነው አላህ የፈለገውን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል የፈለገውን ያጠማል አባታችን አላህ ጥንካሬ ጤናውን ይስጥወት ከአላህ በታች እርዳታ ያስፈልጋቸዋል
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ፊልም እየመሰለኝ ነው ያደመጥኩት ለካ እሚገርም ታሪክ
@monamohammed5046
@monamohammed5046 Жыл бұрын
Abate allah mechereshawum yasamerw
@wesgsgsg35
@wesgsgsg35 Жыл бұрын
ሱበሀንክ ያረብ ጥራት ይገባህ አልሀምዱሊላህ አለ ነኢመተል ኢስላም
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
የአላህ የሀበሻ ጭካኔ መተት አለበት የተባለ ሰው እደዚህ ነው እዴ የሚያክሙት የኛአገር ፍትህ አያቹ ምን ያህል እደሚቀደል ሙስሊሙ በህግ እንኳን
@user-zc3xu8pp6y
@user-zc3xu8pp6y Жыл бұрын
አላህ እረጂም እድሜ ይስጠወት ማታደል ነው ሙስሊም መሆን ወላሂ
@laam7123
@laam7123 Жыл бұрын
ሡብሀን አላህ የሠለምቴውች ጥናት ማሻአላህ ነው አላህ የፈለገውን ወደቀናው ምገድ ይመርጣል አልሀምዱሊላህ አለ ደነልኢስላም
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b Жыл бұрын
የኔመገድ አላህ ይጨምርላችሁ ሀቂቃ እኛንም እራሳችንን እንድንጠይቅ ነው ያደረገን
@user-os5jb5zi5w
@user-os5jb5zi5w Жыл бұрын
እኔ ለአመተል መሀመዲ ስለላሁ አለይሂ ወሰላም ህዝቦች እዲሁም የኢቶቢያ ሙስሊሞች ለሰለምቴወች ቦታ ሰታችሁ መስራት አለብን ምክነያቱም በቤተሰብ ብዙ ፈተና አላባቸው ስለዚህ ከሰላሙ ቡኋላ ማመቻቸት አለብኝ
@salihahardin3421
@salihahardin3421 Жыл бұрын
አላህ እድሜትን ከጤና ያርዝመው
@saldinetube4261
@saldinetube4261 Жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን ወደ ተፈጥሯዊ እምነቶ በሰላም መጡ
@zubaidaargab4664
@zubaidaargab4664 Жыл бұрын
ሱብሀን ሱብሀን ሱብሀን ያረብ ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመደ ረሱለላህ ሰለላ አለይሂ ወሰለም ❤️ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ❤️ አላሀምዱ ሊላህ
@user-os5jb5zi5w
@user-os5jb5zi5w Жыл бұрын
የኔ አባት አላህ እናት እና አባትህን እዲሁም መላ ቤተሰበወን አላህ ሂዲያውን ይስጣቸብ ያረብ
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭ላኢላሀኢለላሀ ሰዉአዲአላህን ሰላመነ እዲህማገላታት ሱብሀንአላህ
@moumenaseraj2674
@moumenaseraj2674 Жыл бұрын
መሻአላህ አላሁ አክበረ እኮን ወደተፈጠሩውበት እምነት በሰላም መጡው
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
አላህ ቤተሰቦችህን ሂድያቱ ተውፊቅ ይወፍቅልህ ያረብ !!
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ያአሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን እንኳን አሏህ ወደተፈጥሮው እምነት ተመለሱ አልሀምዱሊሏህ ሙስሊም ላረገን ጌታ
@mohamedosman5579
@mohamedosman5579 Жыл бұрын
MASHA ALAAH TABARIKA LAAH AND SALA LAAHU CALAYHUM WASALAM FROM LONDON UK 🇬🇧
@user-qk2vt2oc1z
@user-qk2vt2oc1z Жыл бұрын
ያአላህ የሱን ይህን ሁሉ ፈተና አልፌ ኢስሊምናን ለማገኝት እኝ ግን አልሀምድልላ ምንም ሳንለፈ ኢስሊምናን ስጠን የት ነህ ግን ያርብ ኢስሊምና ልዩ ነዉ
@taad4545
@taad4545 Жыл бұрын
ሡባሀንአሏህ የአሏህ ሥራ አጂብ ነዉ መሸአሏህመብሩክብያለሁ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
❤️💐💐💐አላህ በዲኑላይ ያፅናቹ
@kamaladam3191
@kamaladam3191 Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያ ይስጠወት ማሻአላህ ታደለዋል ለዚህ ሁላ ህዝብ ሂዲያ መሆን
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t Жыл бұрын
ምን እደምል አላውቅም ብቻ አላህ እድሜና ጤና ከመልካም እርዝቅ ጋ ይስጠልኝ ብሀላም ጀነተል ፍርዶስን ያጎናጥፍልኝ ያረብ
@afrantube
@afrantube Жыл бұрын
አሰላም ወለይኩም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ ዉድ ኢትዮጵያዉያን እህት ወንድሞቼ ሰላም ብያለዉ በያለቹበት ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሰሰብን አላህ ያድለን ያኔ መንገድን እሚወድ 👍👍
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
አህለን ወሰህለን ሶፊ የኔ መንገድ የሁሊየም 🌹🌷 ምረጫየ ነው አቤት የሠለምቴዋች ፀናት ምንኛ መታድል ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله 🌹🌷 ነዉ። #ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም#
@user-yu6fx6cl7t
@user-yu6fx6cl7t Жыл бұрын
አላህ ርጅም እድሜ እና ጤይስጥሁ የኔአባት☝☝☝
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 107 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
ዩኒ ማኛ እውነቱን አፈረጠው || ታላቅ ፍጥጫ!!
40:17
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 68 М.
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
" የመጽናናት ጊዜ " የሐ.ሰ 3÷19 በመጋቤ ሐይማኖት እዮብ ይመኑ
34:27
ጎላ ሚካኤል ስብከተ ወንጌል Gola Mikael Sebkete Wongel
Рет қаралды 126 М.
♥ 7ኛ ፦ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:22:30
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 61 М.
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 35 МЛН
🤣🤣❤️
0:26
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,1 МЛН
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,7 МЛН