የአሜሪካ ኢምባሲ ኢንተርቪዉ ጥያቄዎች…ኢንተርቪው ከመግባታችሁ በፊት እነዚህን ጥያቄዎች ተዘጋጁባቸው​!

  Рет қаралды 6,874

YoYo’S Tube

YoYo’S Tube

3 ай бұрын

#america_embassy #interview_questions #yoyostube
በዛሬዉ ቪዲዮ አሜሪካ ኢምባሲ ለኢንተርቪዉ ስትገቡ የምትጠየቋቸዉን ጥያቄዎች በዝርዝር እንመለከታለን

Пікірлер: 46
@thomasdanielketaw-jg3tw
@thomasdanielketaw-jg3tw 3 ай бұрын
Dv lottery interview please 💟
@madesign21
@madesign21 3 ай бұрын
እውነተኛ መረጃ ይዘህ ቅረብ በቃ ምን ሌላ ጥያቄ የለውም ማን ነው የሚቀበልህ? የት ስቴት ነው የሚኖር? የትምህርት ደረጃህ? አግብተሀል አላገባህም? ወዘተ በትርጉም አልያም በእንግሊዘኛ ጀስት ፈታ በል?
@thomasdanielketaw-jg3tw
@thomasdanielketaw-jg3tw 2 ай бұрын
@@madesign21 God bless you ግን ለምሳሌ dv ስንሞላ unmarried ብለን dv ከደረሰን በኃላ ብናገባ ችግር አለዉ ከintervew በኃላ ብናገባ ?
@tigi886
@tigi886 3 ай бұрын
ጥሩ ነገር ነዉ ያሳወቅሽን ከ14 ቀን በኋላ ቀጠሮ ገቢ ነኝ ስለዚህ የተናገርሽዉ ይጠቅመኛል ዘመንሽ ይባረክ🙏
@firdoskasim1589
@firdoskasim1589 3 ай бұрын
መች ነበር dq ሽ (documented qualified ) ? ከምን ያህል ቆይታ ቡኋላ interview letter አገኘሽ
@tigi886
@tigi886 3 ай бұрын
@@firdoskasim1589 4 አመት
@tigistgashaw8592
@tigistgashaw8592 3 ай бұрын
እኔ ፓስፖርት እንኮን ሳይኖረኝ ይሄን ቪዲዮ ለምንድነው የማየዉ
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 3 ай бұрын
🤩🤩🤩
@almi4128
@almi4128 3 ай бұрын
አንድ ቀን ይኖርሻል😅
@user-kp1cd2kq2e
@user-kp1cd2kq2e 3 ай бұрын
የDV lottery interview pls yen wud endet neber yanchi interview nigeren
@TSION21-r9g
@TSION21-r9g 5 күн бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ🥰🙏 ጥያቄ ልጠይቅሽ እችላለው?
@yabsramillion8457
@yabsramillion8457 3 ай бұрын
በርቻ ዬርዲዬ ጥሩ መረጃ ነው 🥰🥰🥰🥰
@zebibaahmed8766
@zebibaahmed8766 2 ай бұрын
Thanks for sharing
@mikibekele2982
@mikibekele2982 3 ай бұрын
ዩዩ ሱሴ ቢዚ የሚያረግሽ ርእስ አሁን ገና የጀመርሽ ይመስለኛል።🙏🙏🙏
@NigusTeshome-lk1vg
@NigusTeshome-lk1vg 3 ай бұрын
እድግ በይልኝ
@tsehayseyoum7552
@tsehayseyoum7552 3 ай бұрын
ቀናነትሽና የንግግር ችሎታሽ ያስቀናኛል
@tsehayseyoum7552
@tsehayseyoum7552 3 ай бұрын
@natty_hanzy
@natty_hanzy 3 ай бұрын
❤❤❤ betammmmm asflagi vedio nw thank you yoyo 🎉🎉🎉🎉🎉 seflgw nbr yhen
@alemtolcha506
@alemtolcha506 3 ай бұрын
Wow melkame sew nesh,tebareke,
@merafmelaku
@merafmelaku 3 ай бұрын
ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ የኔም ጥያቄ ነው ባሌ እዛ ነው ፕሮሰስ ላይ ነን
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 3 ай бұрын
❤❤❤ የእኔ ማር የአሜሪካ ሲቲዝን ፈተናዎች ለማለፍ እና ካለፉ በዋላ ስለ ሴሬሞኒም..ስሪ እዚ ያለነው እራሱ ብዙ ያስፈልገናል እድሜ ለዩቱብ እኔም በዩቱብ ተምሬ አለፍኩ አሁን ለሰርተፍኬት ቀጠሮ ላይ ነኝ ❤
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 3 ай бұрын
2 video ሰርቻለሁ ቆንጅዬ
@kalnegn4206
@kalnegn4206 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ ቪዛ አለኝ ግን እንዴት መምጣት እችላለሁ
@berzafb.9792
@berzafb.9792 3 ай бұрын
​@@kalnegn4206 በዛ ካለሽ ትኬት ቆርጠሽ ምጣት ነዉ:: ማለት የእውነት ካለሽ ኣሜርካ ከለዉ ቤተሰብሽ ጠይቂ
@rahwakiedn531
@rahwakiedn531 3 ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤❤
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 3 ай бұрын
❤❤❤
@hevengetachew1559
@hevengetachew1559 3 ай бұрын
የውጭ ዜጋ ባል ላለን interview ?
@EnthusiasticAzaleaFlower-jm9qx
@EnthusiasticAzaleaFlower-jm9qx 3 ай бұрын
እኔ ነሃሴ ላይ እመጣለሁ።
@solomonayele9679
@solomonayele9679 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍🙏
@SebleLakachewu
@SebleLakachewu 24 күн бұрын
Lijoch alun il eyetebeku new lijochu ayteyekum
@tomk5529
@tomk5529 3 ай бұрын
አሜሪካ ኢምባሲ ቪዛ ተከልክሎ ሰው ሲወጣ ያለውን ስሜት የሚያውቀው ያውቀዋል:በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ የምናከብራቸው ታዋቂ ሰዎችና ሌላውም ተራው ሰው ጭምር በፈረንጅ ፊት ሲንቀጠቀጡ ሲታይ እንዴ እኛ ሰው አይደለንም እንዴ የሚል ስሜት ይሰጣል:ብዙ ጊዜ እስኮላርሺኘ አግኝቼም ጭምር ከልክለውኝ በመጨረሻ በሌላ ኘሮሰስ ቪዛ አግኝቼ መጥቻለው:አሁን እቅዴ ሲትዝኔን እንደያዝኩኝ እዛ እያመላለሱ ሲያሰቃዩኝ የነበሩ የኢንባሲ ሰራተኞች ላይ ለመንቀባረር ነው😁 ያው በየጊዜው ሰራተኞቹ ቢቀያየሩም
@BereketTadesse-xx1ni
@BereketTadesse-xx1ni Ай бұрын
Yimechish Tom😊!! Bzu gize gn Be Dv reject yadergalu ende??
@tomk5529
@tomk5529 Ай бұрын
@@BereketTadesse-xx1ni እኔ እስከማቀው የሚሉትን መስፈርት ካቀረብሽ በዲቪ ብዙም አይከለክሉም
@genethailu7641
@genethailu7641 3 ай бұрын
ዮርዲ ሠላም ይብዛልሽ እኔና ባለቤቴ እዚህ ነን ሀገርቤት የእንጀራ ልጄ እኔንና አባቷን ለመውሰድ ፕሮሰስ ጀምራለች ወላጅ እናቷን ቀድማ ወስዳታለች ኢንተርቪው ምን ሊሆን ይችላል ?
@user-zc5ok6ye3s
@user-zc5ok6ye3s 3 ай бұрын
ዮርድዬ ተባረኪ በቪዚት ለሚሄዱ ኢንተርቪው ምን ይመስላል
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 3 ай бұрын
Eseralehu video
@lovepower1440
@lovepower1440 2 ай бұрын
Enitibekalen konjo
@hiwotyirgaw6956
@hiwotyirgaw6956 3 ай бұрын
Yordi endet nesh wede le mejemerya give new yestafekulish. Betam melikam ena qin sew nesh gin be geta ande vidio endeserelen new. Dv bale ena mist endihum lijoch molten bedersen America lemehed cost ena interviews question betesere .lelaw cost lay seteserelin gin example be bale bederen ye Ashara,medical,lelochem wechiwoch bederesew(bale) bicha cost new yalebin wes?all family new cost yemeyawetaw? Plssssss yordyeeeeeee
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 3 ай бұрын
Wechiw all family new even embassy setegebu yemetekeflutem yehulachehunem new ye medical endezaw hulum wechi process yemideregelet sew bemulu new yemiyawetaw
@GideyKahsu
@GideyKahsu 3 ай бұрын
Selam ehte tyakeye be B1B2Visitor visa america metche eza sra applay arge yesra fkad agnche eza koytaye marazem echlalew endet new le 6wer yeneberew koytaye expaire sayaderg sra lagegn ye sra fkad maggnet echlalew pleas melshlgn
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 3 ай бұрын
Atcheyem be 6were west kaltemelesh enesu rasachew deport yadergushal
@familyguy8013
@familyguy8013 3 ай бұрын
dv kederesen buhala mn madreg alebn
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 3 ай бұрын
Next video
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 3 ай бұрын
ሰላም ዮሪድ ኣሜሪካ በራሴ ጥረት ገንዘብ ካለኝ መሆድ እቺላለሁ ምን ይሃል ገንዘ ይጨርሳል
@belaynegash6550
@belaynegash6550 3 ай бұрын
ውዴ ከ4-7ሚሊየን
@zenashlemma5037
@zenashlemma5037 3 ай бұрын
ሁሉን እናውራ አላችሁ ሁሉም ሰው ያውቃል በዚህ ገንዘብ ለማግኘት ሰለቸን
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 69 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН