Пікірлер
@ebu2482
@ebu2482 7 сағат бұрын
ፈተና ምን ይጠይቃሉ
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 Күн бұрын
እህቴ እጅግ በጣም ትክክል ነሽ። ተባረኪ
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 Күн бұрын
እህቴ እጅግ በጣም ትክክል ነሽ። ተባረኪ
@abelbereket6441
@abelbereket6441 Күн бұрын
በርች ትክክል ነሽ❤😊
@user-tr1ro1bl5i
@user-tr1ro1bl5i Күн бұрын
ባባዬ እደግልን❤❤❤ የትነው መጫወቺያ ቦታው ዬርዲዬ እስኪ ልጄን ልውሰዳት VA ካለ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Күн бұрын
I read once beautiful poem or fact about giving 1st time you give it becomes appreciation Give 2nd time becomes anticipation Give 3rd time becomes Expectations Give 4th time it becomes Entitlement Give 5th time you created dependency. STOP GIVING BECAUSE ONCE YOU STOP YOU BECOME AN ENEMY
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Күн бұрын
እርዱ ገንዘብ ላኩ ለአመታት አንድ ቀን ብታጎሉ ውይ ድሮሰ እሱ ሠው ነው እንዴ ነው የምትባሉት።
@mettik1562
@mettik1562 Күн бұрын
so happy for you!
@mettik1562
@mettik1562 Күн бұрын
you can also be a counselor. Geniuses. i admired you every time i see your video
@mettik1562
@mettik1562 Күн бұрын
I just Love you! You are very intelligent!
@mettik1562
@mettik1562 Күн бұрын
please do not give negative Infor. she is doing excellent. Regarding of English language most of the people come from Africa has accent. so please do not criticized her. please be humble. she is geniuses, she is very geniuses.
@mettik1562
@mettik1562 Күн бұрын
Jealousy! people who contributed negative comments is empty mind, you are right. you do are doing good job. excellent job for the new comer that need this information's, even the people who stay for many hears needs your information's.
@mettik1562
@mettik1562 Күн бұрын
you are right. there is luck of information for new comers. also you are right, if anyone post negative speech. you are right they talk about themselves.
@mettik1562
@mettik1562 Күн бұрын
i am proud of you!
@mettik1562
@mettik1562 Күн бұрын
I know you sound educated and very smart. you are giving advice or suggestion very important and very informative. you are a class act. i have a lot of respect !!!
@tsedallove
@tsedallove 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤❤
@user-kv2bt5vp8h
@user-kv2bt5vp8h 2 күн бұрын
❤❤❤
@TSION21-r9g
@TSION21-r9g 2 күн бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ🥰🙏 ጥያቄ ልጠይቅሽ እችላለው?
@Rick_the_D
@Rick_the_D 2 күн бұрын
Hello their families
@AfomiaMekonnen
@AfomiaMekonnen 2 күн бұрын
Please please I need your advise please Instagram lay tsefelish neber lagegnish alechalikum
@AfomiaMekonnen
@AfomiaMekonnen 2 күн бұрын
Ebakish, please, I need your advise
@Yordanosbeyene512
@Yordanosbeyene512 2 күн бұрын
Instagram lay menem aynet txt alagegnehum bemen lerdash
@AfomiaMekonnen
@AfomiaMekonnen 2 күн бұрын
Private neger selehone new visa alegn andand guday lamakirish felege new
@AfomiaMekonnen
@AfomiaMekonnen 2 күн бұрын
Egizabiher beweketena betebeb yasadigilish lekum neger yabikalish
@mulukenalemayehu3697
@mulukenalemayehu3697 2 күн бұрын
በጣም ቅን ሰው ለሰዎች ሰኬት ማሰብ ትልቅ ክቡረ ህሊና 🎉🎉🎉 በረቺ በረቺ
@yamariyamasfaw8579
@yamariyamasfaw8579 3 күн бұрын
Aychulmi bili ymtikafilawu 2milln yhonali
@YaredEyasu-is3qc
@YaredEyasu-is3qc 3 күн бұрын
አንድ ፈጣጣ ፓስተር አለ::DC አሜሪካ ኢየኖረ ያልሰለጠነ::ለእርሱ አድርሱልኝ::ብዙኅ ሰዎች አሉ:ዛሬውኑ አውቀወህ ,detail መጠየቅ የሚወዱ::kindly can you guys wait let the person talk about him self if he/ she wants.
@user-hp1wy6ef1q
@user-hp1wy6ef1q 3 күн бұрын
በጣም ትክክል
@TesfayWelegebrial
@TesfayWelegebrial 4 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@TesfayWelegebrial
@TesfayWelegebrial 4 күн бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ዮርዲየ። ኣንድ ጥያቄ b1/b2visa ላይ የደርሶ መርስ የበረራ ቲኬት ይጠየቃል እንዴ?የሚጠየቅ ከሆነስ visa ማግኘታችን እርግጠኛ ሳትሆ እንዴት ትቆርጣለህ ብትነግርኝ።ኣመሰግናለሁኝ።
@TesfayWelegebrial
@TesfayWelegebrial 3 күн бұрын
ልትመልስልኝ ኣትችልም ይቅርታ።
@ayaladdis6773
@ayaladdis6773 4 күн бұрын
ብትጠየቂ ምን ችግር አለው ላለፈ ነገር ምን አስጨነቀሽ ካለፈ አለፈ ,ብሶተኛ ሳይሆን ሰው ክፉ ነው በተለይ ሀበሻው , ወሬ 😊
@melakualebachew7791
@melakualebachew7791 4 күн бұрын
በዚህ ምድር ሚስጥር የለም በረስሽ ካመንሽ ይህ አስጨናቂ እይደለም እዚህ አገር ስንመጣ የተቀደስች በማስመሰል እራሳችንን ነውረኛ እንደሆንን እንቆጥራለን ጥያቄው ሲደጋገም ካንድሰው ሊጨንቅ ይችላል ይገርማል ሁሌም ብሶት የምታሱሙት ሴቶችን ናችሁ ለምን ይሆን
@user-dl8mz2cv9i
@user-dl8mz2cv9i 4 күн бұрын
በጣም ትክክል ነሽ! ሁሉም በቦታው በሀገሩ ቢሆን ጥሩ ነው ማንኛውም አገር የተለያየ ባህልና አመለካከት አለው እኛ ትንሽ ችግር አለብን የማይመለከተንን ነገር መናገር ልማዳችን ነው ስለካናዳ ብዙ አላውቅም አሜሪካ ግን ምንናገረውን ማወቅ ይኖርብናል
@user-ig7fs9ne2p
@user-ig7fs9ne2p 4 күн бұрын
የኔ እናት ሰላም አተን ነው ETH ውስጥ
@AmeterehmamAmeterehman-dj7mj
@AmeterehmamAmeterehman-dj7mj 4 күн бұрын
እባክሽን አትለፊኝመልሺልኝ እህቴ በመጀመሪያ ስለምጥሰጭን መረጃ በጣም አመሰግናለው ኢንተርቪው ስንደረግ የትኛውም ኢምባስይ በ ENGLISH ነው ግዴታ ቁአንቁአ ማወቅ አለብን?
@mulualembogale176
@mulualembogale176 5 күн бұрын
God bless you!
@user-si1wd2sq6k
@user-si1wd2sq6k 5 күн бұрын
Yes
@kidistabebe9461
@kidistabebe9461 5 күн бұрын
Accountshn ban edayaregubish wde
@kidistabebe9461
@kidistabebe9461 5 күн бұрын
Ynewa Des stiyiko
@PixelPionner797
@PixelPionner797 5 күн бұрын
ኧረ በወፍ በረረ ወሬ ሰው አታሳሳቺ😢😢😢
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 5 күн бұрын
እንኩዋን ልጆች እኛም አዋቂዎች የማንነት ቀውስ ውስጥ ነው ያለነው::ጥቁር መሆን በነጭ ሀገር በራሱ ትልቅ ችግር ነው::ተሳቆ መኖር ኑሮ አይደለም::ይሄንን የሰፈር ዘረኛ ደግሞ ሂድና በነጮች ፊት የኔ ዘር ይሄ ነው በል በይው::ጥቁር ጥቁር ነው ማንም አይሰማውም::አንድ ዘር አለ ያለ የኔ ዘር ሌላ የለም የሚል በሰው ሀገር ቁጭ ብሎ::ነገር ግን ያው በርስ በራስ ፊት እንጂ በሌሎቹ ዘንድ እንደ ሰው የሚቆጥረንም የለም::ስለዚህ ቦታችንን ብናውቅ ጥሩ ነው::በሰው ቤት ቄስ ለመሆን ባንሞክር::የጥቁር ልጆች ደግሞ ከነጮቹ ልጆች የሚመጣባቸው መገፋት ይበቃቸዋል::በዚያ ላይ የኛን ማንም የማይሰማንን ኮተት ዘር አንጫንባቸው::ኢትዮጵያዊነትን እናስተምራቸው::መከበር በሀገር ነው የሰው ወርቅ አያደምቅም::"የሚሉስሺን ብትሰሚ የሚሰጡሺን ባልበላሽ ነበር::" አለች አሉ ድመት ለውሻ::እኔ ወደ አሜሪካ የመጣሁት በዲቪ ነው::ከመጣሁበት ጊዜ ጀምሮ ግን የሰውነት ክብር አላየሁም::መገለል መናቅ ና መገፋት ነው ያተረፍኩት::ስለዚህ አሜሪካን መኖራችንን እንደ ትልቅ ነገር ባንቆጥር ጥሩ ነው::መከበር በሌለበት ቦታ ኑሮዉም ምኑም አያምርም::መከበር በሀገር ነው::እምዬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላምሺን ይመልስልሽ እኛም ልጆቺሽ ቀና ብለን የምንሄድበትን ጊዜ ያምጣልን::ባርነት የቁም ሞት ነው ምኑም የማያምር::በሰው ሀገር የሚፈሰው ጉልበታችን ለሀገራችን ቢፈስ የት በደረስን ነበር"? የሰውን ሀገር እያሳደግን እኛ ግን ቁልቁል ነው እየሄድን ያለነው::አሁን ግን ሀገሪቱዋም የቁልቁል መንገድ ጀምራለች::ግፍ ቢቆይም መከፈሉ አይቀርም::ለማንኛውም አንዘናጋ ገንዘብ እንቆጥብ መጪው ጊዜ ለአሜሪካ የከፋ ነው::በየጊዜ የሚወጡ መርጃዎች በጣም አስደንጋጭ ናቸው::መረጃ የለንም በጣም ተዘናግተናል በተለይ ስደተኞች::የሃገሩ ባለቤት በዚ ደረጃ ትልቅ ስጋት ውስጥ ከገባ መጤው እንዴት ሊሆን ነው!?
@elizabethdegu7804
@elizabethdegu7804 5 күн бұрын
Evebody who can afford can go and live nechoch atibey
@MelatHaftey
@MelatHaftey 6 күн бұрын
Endet eyeteqemsheg endehone
@Rick_the_D
@Rick_the_D 6 күн бұрын
Good point 👏
@TG-yc7nl
@TG-yc7nl 6 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው እኮ ከእንሰሳ የምንለየው እኮ በዚህ ነው ሃበሻ
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 6 күн бұрын
Thank you ❤
@elizabethdegu7804
@elizabethdegu7804 6 күн бұрын
God bless you 🙏
@elizabethdegu7804
@elizabethdegu7804 6 күн бұрын
Wudded
@dagmawitfeyisa1462
@dagmawitfeyisa1462 6 күн бұрын
Betkekl❤
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w 7 күн бұрын
አሜሪካን እንዴት ከረመች ?
@MelatHaftey
@MelatHaftey 7 күн бұрын
Nerchi
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 7 күн бұрын
አረ አውሮፓማ አንድ ነገር ኮፒ መደራረግና ከሞት በሰተቀር + ማታ በሚያቃጥላቸው ባል ኩርትረት የሚሉ ናቸው /የተናገርሽው ሁሉ ትክክል ናቸው።👍