No video

የሚሊየነሩ ልጅ ድንገተኛ ሞት። ይጦረኛል ስል ከዳኝ አባት ቤተሰቡን አስለቀሱት

  Рет қаралды 109,612

Addis kememoch

Addis kememoch

Күн бұрын

የሚሊየነሩ ልጅ ድንገተኛ ሞት። ይጦረኛል ስል ከዳኝ አባት ቤተሰቡን አስለቀሱት።

Пікірлер: 2 300
@Elsa-dq5yd
@Elsa-dq5yd 5 ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ማመን ነው ያቃተኝ እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 5 ай бұрын
ልጅቱ ትሆናለች ማንም አይሆንም ወይም ፍቅረኛ ተብዬው የእህቱ ጒደኛ ልጅቱትሆናለችማንምአይሆንምወይምፍቅረኛተብዬውየእህቱጒደኛይሆናል 😢😢
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 5 ай бұрын
😢😢😢😢 betam
@frehiwothaile4900
@frehiwothaile4900 5 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ እንዴት ማመን ከብዶኛ
@user-mq5yo8mn3p
@user-mq5yo8mn3p 5 ай бұрын
በጣም ያማል
@MedinaMifta
@MedinaMifta 3 ай бұрын
እውነት ነው ግን በቀልድ የተጀመረው ልጁን ቀማው
@user-wf2sc9in7l
@user-wf2sc9in7l 5 ай бұрын
አክስቶቹን ቸከታተሉ አስመሳዮች ይመስላሉ እንዲሁም እህቱን። አንተ ጀግና ቀስ በቀስ እውነቱን አውጣው እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 5 ай бұрын
እሬሳወን፤አስመርምሩ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 5 ай бұрын
እሬሳዉ፤yመርመር
@user-hu6fj4kc7x
@user-hu6fj4kc7x 5 ай бұрын
You right I was think like that
@user-ix9dz9gs4h
@user-ix9dz9gs4h 5 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ እተማመንብክ አለሁ ነገሩን ከስሩ ፈልፍለክ እንደምታወጣው ብቻ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተጋር አይለይህ💒🙏
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 5 ай бұрын
ሰራተ።ኛዋተናገረች አክስቱ እደሀነች አይጭካኔ ያሳዝናል ውይይይይይ 🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭መቸምአገራችን ያልተሰማእጂያልተሰራግፍየለም ነፍስይማር ያሳዝናል😢😢
@DestaTadesa-si4jl
@DestaTadesa-si4jl 3 ай бұрын
ልክ ብለሻል😢😢😢
@rising1786
@rising1786 5 ай бұрын
1. ወንድምዬውን እንዴት ለብቻው ይተውታል? 2. ነባር ሰራተኛዋን እንዴት ያባራሉ? 3. አዲሷስ ስራተኛ የት ናት? 4. Biopsy አሁንም ለማደረግ ቀላል ነው: አስከሬኑ እንደገና ቢመረመር ጥሩ ነው 5. እህቶቹ check ይደረጉ 6. The most important thing: አባትዬውን ወደ psychiatrist መውሰድ ያስፈልገዋል: ከሴቶቹ ትንሽ ለየት ማድረግ ሌላ ሰው መጨመር በተለይ ለሳቸው life እንደአዲስ ሊጀምሩ እንደሚችሉ የስነልቦና አገልግሎት ያስፈልጋቸዋል::
@fsikaAdise.16
@fsikaAdise.16 5 ай бұрын
ትክክል 😢😢
@HELENKassa-sp9jz
@HELENKassa-sp9jz 5 ай бұрын
Reight
@Tsedale21
@Tsedale21 5 ай бұрын
የምን ሳይካትሪስት ጠቋይ ማለትህ ነዉ
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 3 ай бұрын
​@@Tsedale21 You are right. Psychiatrist are the same as witchcraft
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 5 ай бұрын
አባትዮው ያግባ እና ይውለድ መተካት አለበት ለሞተው ልጅ በጣምነው ያዘኩት 😢😢የኔ ጌታ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 5 ай бұрын
እኔ የምጠራጠረው ሰራተኛዋን ውጭ ጋ ጠብቆ በገንዘብ ወይም በሂወቷ አስፈራርቶ ገብቶ ገሎታል ወይም መድሀኒት እንድትሰጠው አድርጎ የልጂቷ ፍቅረኛ ገሎታል ባይ ነኝ እንዴ የልጂቷ መልስ ይገርማል ያልተያዘ ሰው ግልግል ያውቃል ማለት ምን ማለት ነው ድንገት የሞተን ሰው ሳያስመረምሩ ፖሊስ ሳይጠሩ አንስቶ መቅበር ምን ማለት ነው ወይም ወንጀሉ ከቤትም ከአክስቶቹ አለመሆኑስ ምን ማስተማመኛ አለ
@fhjfj-vt9ei
@fhjfj-vt9ei 5 ай бұрын
ትክክል አክስቶቹም አይታመኑም​@@user-zb2zf6yp1l
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 5 ай бұрын
ትክክልዘርንአጠፍበት
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 5 ай бұрын
የተረገሙ ናቸው ለገንዘብ ይኸ ሁሉ ሞት አለኮ ፈጣሪ ምን ጉድ ነው​@@user-zb2zf6yp1l
@user-zl3ng7mx2m
@user-zl3ng7mx2m 5 ай бұрын
Maelkam haseab
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 5 ай бұрын
የቤተሰብ እጅ አለበት ባይ ነኝ ቀስ አርገህ መርምረህ አሳውቀን😢😢 ለምተው ወንድማችን ነፍስ ይማር😢😢😢
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 5 ай бұрын
ትክክል፤yቤተሰብ፤እጂ፤አለበት
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 5 ай бұрын
እኔም ሃሳብ አለኝ የሚመስለኝን ጋዜጠኛው የዘመኔ ጀግናየ ነህ ሌላው እነዚህ አክስቶቹን ትንሽ ፐርሰንት ጥርጣሪ ቢጤ አለኝ እኝህ ሰው ደክመዋል አባትየው ያለው ሃብት ያጓጓቸው ይመስለኛል እንዴት ተጣድፈው ይቀብራሉ እንዲት ድኖ የመጣ ልጅ በአንዴ እንደተኛ ይቀራል ውርስ ፈልገው አድርገውት ቢሆንስ እንዴት አጣድፈው ይቀብራሉ እንዴት ሣይመረመር እንዴት ፖሊስ ሳያመለክቱ ብቻ አንተ የያዝከው ዕልባት ሳያገኝ የቀረ ነገር የለም ከጅራቱ እሰከ እራሱ የምታደርስ ነህ ስለዚህ በርታ
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 5 ай бұрын
በፍጹም ልጁን እግዚአብሔር አልገደለውም ። ገዳዮሹ የውሸት የምታለቅሰዋ እና አብረዋት እየሄዱ የሚጠይቁት ቤተሰቦቹ ናቸው ። ሰራተኛዋንም ሚስጢር እንዳታወጣ አንድም አግተዋታል እንድም ገለዋታል ። ለምን እሬሳውን ሳያስመረምሩ ቀበሩት????? እውነት ትቆያለች እንጂ ትወጣለች ።
@Balee14
@Balee14 5 ай бұрын
ራመዷን ላይ መጥፎ ቃላት አይዎራም ግን ለምን እንደሆና ባላውቅም አክስቶቹ ከመጀመርያም ጀምሮ አላማሩኝም
@user-ly9er4ft2t
@user-ly9er4ft2t 5 ай бұрын
ሰውዬውንም እዳገላቸው ነገሩ ከእነሱ አይወጣም
@haimanotdebabe4372
@haimanotdebabe4372 5 ай бұрын
አሁን እነሱም አጠራጠሩኝ ምንም አይነት ድንጋጤ ላይ ቢሆኑ እንዲህ የተወሳሰበ ነገር እያለ አስከሬን ምርመራ አለማድረግ የራሳቸው ታሪክ ሳይኖር አይቀርም 😢
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 ай бұрын
ምን ታሪክ በእነርሱ በኩል??
@user-fk4gt3iw6f
@user-fk4gt3iw6f 5 ай бұрын
እኔ ብያለሁ አይ ህዝብ 😢
@trsehet-mariamalemayehu5576
@trsehet-mariamalemayehu5576 5 ай бұрын
ተቆፍሮ ይመርመር
@savannasav2609
@savannasav2609 5 ай бұрын
መተት ነው ያ የልጅቷ ፍቅረኛ በቁጥጥር ስር መዋል ነበረበት ሌላው ለምንድን ነው እነዚህ ዘመዶች ነን ባዬች ሌላ ሰራተኛ ቀጥረው ከዛ አልጠየቅነውም የሚሉት? የታመመ ሰው በቴሌፎን እንጠይቀዋለን አንዳንድ ቀን የሚለው አሳማኝ አይደለም። እህቱ ፀበል ትግባ አባትየው ወደገዳም ይሂዱና ሱባኤ ይግቡ እግዚአብሔር መልስ አለው።
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 5 ай бұрын
@@trsehet-mariamalemayehu5576 ትክክል
@user-df4cs4og8o
@user-df4cs4og8o 5 ай бұрын
የእህትየው እና የፍቅረኛው እጅ ይነረዋል ባለሃብቱ ያላቸውን ሃብት ለቤተሰቦቻቸው እና ለተቸገሩ ሰውን ሁሉ ቢያካፍሉት ይሻሎታል እቺ መጥፎ ልጅ የልብዋን እንዳታርግ ሃብቱን መውረስ የለባትም የምትሉ👍👍👍
@savannasav2609
@savannasav2609 5 ай бұрын
ልጅቷ ሳትሆን ልጁ መተት ልኮ ነው የሚገድለው እሷ እራሷ በመተት ተይዛለች በሷ አትፍረዱ እንዴት ነው ያ ገገማ ባለትዳር ከገጠር የመጣ የሷ ፍቅረኛ የሚሆነው እግዚአብሔር የእጁን ይስጠው በቁጥጥር ስር መዋል አለበት አለበለዚያ አሁንም ሰውየውንም ልጅቷንም ሊገድል ይችላል እሷን ወደ ፀበል አባትየውን ወደ ገዳም ይሂዱ ይሄ ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናችሁ።
@Liyatube929
@Liyatube929 5 ай бұрын
Ewunet new and birrm aygebatm
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 5 ай бұрын
@@Liyatube929 ልጂቷና የአባትየው እህት ተብየዋ ተሰረማምተውም ከፍቅረኛ ከተባለው ይጣን መተተኛ ጋርተባብረው በሰራተኛዋ አማካኝነት ቢሆንስ ልጁ የተገደለው ለሺማግሌው ምንም የጠቀማቸው ነገር የለም አንድ ልጃቸውን አጡ አንጀት ይበላሉ
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 4 ай бұрын
ሚስኪን ልጁ የኔ ሚስኪን በጣም ያሳዝናል አልሀምዱሊላህ ምንም ቢሆን እዱንያናት
@hayhay9005
@hayhay9005 5 ай бұрын
በእግዚአብሔር ሱባዬ ግቡ እግዚአብሔር የሆነዉን ያሳያችኋል ወገኖቼ እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@user-dj9ov6sn8y
@user-dj9ov6sn8y 5 ай бұрын
አግተውት ይሆናል ወንድሜ አጣራ እግዚአብሄር ከአንተ ጋ ይሁን
@user-ww6xe7yt3p
@user-ww6xe7yt3p 5 ай бұрын
ውይ ብሆነ😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉​@@user-ww6xe7yt3p
@selamawithagos4308
@selamawithagos4308 5 ай бұрын
እህቶች እና ሰራተኛ ክትትል ይደረግላቸው አደገኛ እና ውስብስብ ነው ምርመራ እና ክትትል ይደረግ ለአባታችን ግነ መፅናናት ይሁንላቸው
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 5 ай бұрын
ስራ ክትት መደረግ አለበት መተት ጥንቆ ከተደ እንገት እንዲሞት ያደርጋል ( ምና ስራተኛ ጠንቅ ቤት ዝም ጭ ያበል ብላ መዳኒት ስጥታው ያሆ ለማንኛው ያህ ቤት ክትትልያስፈልገዋል
@user-km6sg2lc5d
@user-km6sg2lc5d 5 ай бұрын
የመተት መጨረሻው ይሄ ነው😭😭😭 አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እውነቱን ከድንግል ማርያም ጋር ትደርስበታለክ የእውነት ከልቤ በጣም አዝኛለሁ ነብሱን ይማር ለቤተሠቡ መፅናናቱን እመኛለሁ
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 5 ай бұрын
ከባድ ነው ሰው ሰርቶ ልፍቶ ሲያልፍለት ይህን ያህል ምቀኝነት
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 5 ай бұрын
ግን አሁንም ከተቻለ መምርመር አለበት ይሆነ ነገርማ አለ ከምር ሱባሃን አሏህ።
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 5 ай бұрын
ያአላህ መቸ ይሆን ጥሩነገር የምሠማው ኢላሒ መጨረሻየን አሣምርልኝ
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 5 ай бұрын
ጠራርገው፡እቤት፡ያሉትን፡ማባረር፡ነበር፡መጀመሪያ፡የሚቀድመው
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 5 ай бұрын
ከዚህ፡ሁሉ፡ቤተሰብ፡አንድ፡እንዃን፡አብሮት፡የሚያድር፡የሚሆን፡ይጥፋ የአዲስአባባ፡ዘመድ፡አስመሳይ፡ራስ፡ወዳድ
@azebzemuy7750
@azebzemuy7750 5 ай бұрын
አክስቶች ናቸዉ የሚጠየቁ ጋዜጠኞ አይዞህ በርታ እውነትም ትውጣ በርታ❤
@kidehaile7797
@kidehaile7797 5 ай бұрын
You're so right ✅️
@user-ur4ol2lv1m
@user-ur4ol2lv1m 4 ай бұрын
ሳህ
@user-gm9gt8bv7y
@user-gm9gt8bv7y 5 ай бұрын
በስመሀብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አስክሬን መመርመር ነበረበት ሰራተኛዋም እህቶቹም ክትትል ይደረግ የኔ አባት ፈጣሪ ያፅናዎት
@mekdesgebremedhin4589
@mekdesgebremedhin4589 5 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ገዳይ እነዜህ ዘመድ ነን ባዮች ናቸው ንግግራቸው ያሳብቅባቸዋል ሰውየውንም ይጨርሷቸዋል ከነዜህ መለየት አለባቸው እንዴት ይህን የመሰለ ወጣት በድንገት ሞተ ሴባል ለመቅበር ይኬዳል የሜጠረጠሩ ሰዎች ባሉበት ማፈሬያዎች
@user-zl3ng7mx2m
@user-zl3ng7mx2m 5 ай бұрын
Hak
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 5 ай бұрын
ልጅ የህ ሴራ እንዳለ ያስታውቃ አሞቱ ፀበዬዶ ከተክሻለውና ቤት አልተሻለ አመመኝ ካለ የሆነ ስጥተውት ያሆ ያህ ጉዳ እያንዳ ካባትየው በስተ እህት ሚባሉ ክትትል ያስፈልጋል
@simretmg9263
@simretmg9263 5 ай бұрын
እውነት ነበር መጠርጠራችን ቀኑን ጠብቆ ተገሐጸ
@user-jp9hj2xr4r
@user-jp9hj2xr4r 5 ай бұрын
የምር ግን ሞቶነዉ ወድሜ አጣራ እባክህን በማሪያም😭💔እህቶቹም አይታመኑም
@melkamelka23
@melkamelka23 5 ай бұрын
የኔም ጥያቂነው
@Eyu-eo9uw
@Eyu-eo9uw 5 ай бұрын
Yenem hasab new behetochu bekul yehone neger ale even seleserategnawa bedenb menager alifelegum enesun xerxir😢😢😢😢
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
እኮ
@user-uk1gd2bp5d
@user-uk1gd2bp5d 5 ай бұрын
😢😢😢😢ትክክሊ
@samerakaled8896
@samerakaled8896 5 ай бұрын
ሞቶከሆነበጠምአዠነለሁ😢😢
@tsedallove
@tsedallove 5 ай бұрын
ወንድሜ ነፍስህን በአጸደ ገነት የኑርልን😢😢😢 ገንዘብ ያለ እምነት መጨርሻው መጥፊያ ነው ኧር ወዲያ😢😢
@gabristaze3016
@gabristaze3016 5 ай бұрын
ድህነቴን በጣም ወደድኩት እመቤቴ ሀቁን ታውጣለት ስለእውነት ምንም አልተመቻቹኛም አልቃሾቹ እውነት ትፍረድባቹ ከወዳጅ ጠላት እመቤቴ ትጠብቀን
@habtamutadesse9109
@habtamutadesse9109 5 ай бұрын
እሬሳው ለምን አልተመረመረም??? የአባትየው እህቶችን አለመጠራጠር ይከብዳል መረጃ አይናቅም ወንድማችን ነብሱን ይማርልን
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 5 ай бұрын
Ye ehetu bal yetebalew sewye layi new kebad tirtr yeminorew
@meseratwolde
@meseratwolde 5 ай бұрын
ግን ቤተስብ በደንብ ይመርመሩ አላማሩኝም😢😢😢😢😢
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 5 ай бұрын
ትክክል ከባድ ነው😢😢😢😢
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 5 ай бұрын
በትክክል ሰውን ማመን ቀብሮነው
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
ትክክል
@yoditgetachew4730
@yoditgetachew4730 5 ай бұрын
በትክክ ሁኔታቸው አያምርም
@user-fj3lc2yf3m
@user-fj3lc2yf3m 5 ай бұрын
በትክክል ይጣራ 😭😭
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 5 ай бұрын
ያ ደብተራ ነው አባታን ለማንኝ ያረገው እግዚአብሔር ሁሉን ይግልፅ
@UgaNegussie-qr5hd
@UgaNegussie-qr5hd 5 ай бұрын
ልክ እንደ ወንድሜ አሟሟት መተት ነው በትክክል ይህ የሚሆነው በቅርብ ሰው ነው።
@AsAs-ck7xy
@AsAs-ck7xy 5 ай бұрын
እህቶቹ ይጣሩልን የምትሉ በላይክ 👍👍👍👍👍👍
@hiwet4932
@hiwet4932 5 ай бұрын
የልቤ❤❤❤❤ የእህቱ ሳይሆን እዛው የተቀምጡት ልቤ ይናገራል ብር እኮ ማያረገው የለም😢
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 5 ай бұрын
@@hiwet4932 እኔም አክስት ተብዮቹ ከነገሩ ንፁህ ናቸው ብየ አላምንም ሰራተኛዋንም ያስገቧት እነሱ ናቸው
@yelfignbogale4114
@yelfignbogale4114 5 ай бұрын
Enem endyet yehe hulu neger eyale askernu saimeremer yekebrutal.
@user-yi2bn5yt6b
@user-yi2bn5yt6b 5 ай бұрын
እውነት ነው ይመርመሩ😢😢
@medujemal2981
@medujemal2981 5 ай бұрын
ልክ ብለሻል እነሱም ነገር ስራቸው አላማሩኝም
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 5 ай бұрын
ስራተኝዋ ትፍለግ የምትሉ👍👍
@makiaadem598
@makiaadem598 5 ай бұрын
አወ እሶም መጠየቅ አለባት
@MulunaLewi
@MulunaLewi 5 ай бұрын
What about the sisters?
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 5 ай бұрын
ታዛ ነው በርግጠኝነት
@savannasav2609
@savannasav2609 5 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/lbN8m9x_ut6sZKs.htmlsi=-q1h9MGfdTI5nAHy
@freyfood1323
@freyfood1323 5 ай бұрын
Tefelege
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 5 ай бұрын
ጀግናችን ጌታ ያበርታህ ወንድሜ ዝም ብዬ ሳስብ አመሸሁ የምር የእነዚሁ አዘንተኛ ነን የሚሉት የአባት እህቶች እጅ በአብረሃም መሞት ላይ እጃቸው ያለ ይመስለኛል እንዴት በዚህ ፍጥነት ስትላቸው አንደኛዋ ሰው እየሄደም እኮ ይሞታል እሱ አመመኝ ብሎ ተኝቶ ነበር ብላ መልስ ሰጠችህ ብቻ ሁኔታቸው ኦዴሶችም እንድንጠራጠር አድርገውናል አብረሃም እነሱ በሚያወሩት ቅዠት ይሞታል ብሎ ማመን ከጤነኛ ሰው አይጠበቅም ብቻ እውነታው እንዲታወቅ ጌታ ይርዳህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወኖድሜ
@enatmekuriyaw
@enatmekuriyaw 5 ай бұрын
የጉደፈቻ ልጂቱ ጓድኛዋ ናቸው የሚያስገድሉት በገንዘብ የሰውየውን ገንዘብ ለመውረስ 100% ከተሳሳትኩ ይቅርታ ወገኖች ይህን ሀሳብ የምትደግፉ በላይክ 👍
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 5 ай бұрын
መጠርጠር አይከፋም እኔ ግን ልጅቷን ሰበብ አርገው በግርግር የልጁ ሞት ውስጥ የእናንተ እጅ ይኖርበት ይሆን ? ልጅቷን ተጠርጣሪ ለማደረግ እና ከአባትዬውም ከውርሱም ለማራቅ እንደው ከምናየው ከምንሰማው በቤተሰብ ውስጥ ከሚፈጠር ጭካኔ ተነስቼ ነው ያው ዞር ዞር ብሎ ማየት ጥሩ ነው ልጁ ግን ያሳዝናል ነፍሱ በሰላም ትረፍ ያው እሱ ከሞተ የቅርብ ወራሽ ሊሆኑ ይችላሉ ይሄ የኔ ጥርጣሬ ነው ግርግር ለሌባ ይመቻል እንዲሉ እውነቱ እግዚአብሔር ጋር አለ ሁሉም ለስራው ዋጋ መቀበሉ አይቀርምና አባቴ እግዚአብሔር ያፅናናዎት 😢😢
@user-zu7jy5du2c
@user-zu7jy5du2c 5 ай бұрын
በትክክል
@fauziyanurusin632
@fauziyanurusin632 5 ай бұрын
እኔም እንደዛነው የጠረጠርኩት
@ttww9470
@ttww9470 5 ай бұрын
😢😢😢 አላሁ አእለም
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 5 ай бұрын
አው እኔም እደዛ ነው የማስበው
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
ትክክል
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 5 ай бұрын
ውይ በስማም ምን ብዬ ልፃፍ ማርያምን ልክ በአካል እንደማውቀው ውስጤ ተብሰለሰለ ነፍሱ በሰላም ትረፍ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 5 ай бұрын
ወይኔ ቀጥ ብሎ እንኳን ሰው የማያይ ልጂ ምንም የማይታመን ነገር እንዴትስ ይፅናናሉ ከባፍ ነው
@betidaren3375
@betidaren3375 5 ай бұрын
😭😭
@niceunikorn6905
@niceunikorn6905 5 ай бұрын
Betam
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢ከባድ ነው የሰይጣን ስራ እግዚአብሔር ይገስፀው
@sewudanurrguragewa6402
@sewudanurrguragewa6402 5 ай бұрын
ልክ እንደኔ የምር 😢😢
@muluneshtekletsadik8581
@muluneshtekletsadik8581 5 ай бұрын
ወገኖቸ ምን አይነት መርገም ነው ምድሪቱን የወረራት ወንድም ወንድሙን ቤተሰብ ቤተሰቡን አረ ምህረት ይብዛልን
@aberashayele66
@aberashayele66 5 ай бұрын
ያች እህት ተብየው እና ባሉዋ በሠራተኛ በኩል መድሐኒት ተሰቶት ቢሆንስ አባታችን ግን ንብረታቸውን ለመንግሥት ልያወርሱ ይገባል።
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 5 ай бұрын
ግዜው በጣም ከባድ ስለሆነ አግተውት ሊሆንም ይችላል፣መቸም እናት የወለደችህ ጀግና ነህ እባክህ ተከታትለህ ምን እንደሆነ ችግሩ ስለእግዚአብሔር ሞክር
@Tesfanesh-bm9wu
@Tesfanesh-bm9wu 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝና የእህቱ ፍቅርኛ ተጠያቅ ነዉ
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 5 ай бұрын
አዎ
@user-jr5mg1mi9o
@user-jr5mg1mi9o 5 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ነው የማደንቅህ ግን እራስህን ጠብቅ እመብርሀን ከአንተ ጋር ትሁን አሁን ከአንተ ስራ እንዳየሁት ማንም የሚታመን የለም ፈጣሪ ይርዳህ
@meseretmengistu2182
@meseretmengistu2182 5 ай бұрын
አ ተጎበዝጋዜጠኛ በጣም ስላተ ቃላት የለኝም አባትየው መከራቸው በዛ ያሳዝናሉ እደኔ ከተረጋጉ በኧላ ንብረታቸውን ለገዳም አውርሰው ገዳም ገብተው ለነፍሳቸው ለባለቤታቸውም ነፍስ ለልጃቸውም ነፍስ ይጸልዩ የልጁ ሞት ግን ከዘመዶቹ አያልፍም የዘመዶቹ እጅ ይኖርበታል እኔጃ ተጠራጠርኩ በጣም ከንግግራቸው ሞቶስ ይገን የለ አለች ቀለልአድርጋ ሰው ሞቶ ሲገን አስከሬን ይመረመራል እነሱ ግንአ አላሰብነውም ደነገጥን ፈተናበዛብን ተጎዳን ውይ ግራጋቡኝ በቅርቡ ሰውየውን ገድለው ሀዘን ጎድቶት ሞተ ይባላል ከዚሁሉ ወደ ገዳም ንብረታቸውን ማንም ባይወርስ ለገዳም ይስጡ።።።።
@menalgemal3472
@menalgemal3472 5 ай бұрын
You are rite
@user_seatttle
@user_seatttle 5 ай бұрын
አንተ ጎበዝ የማደንቅህ ጋዜጠኛ የሞተበትን ማን እንደገደለው እውነቱን ሳታገኝ አይምሮህም እንደማያርፍ አውቃለሁ እጥግ ድረስ ሄደህ እውነቱን እንደምታገኝ እተማመንብሀለሁ በርታ እራስህንም ጠብቅ
@user-ly9er4ft2t
@user-ly9er4ft2t 5 ай бұрын
በጌታ ሰውየውን ውሰዳቸው ቶሎ መፍትሄ ያግኙ ያሉበት ያሳስባል ልጃቸውንም አግኝተው ያዉሯት ትንሽ ረፍት ያገኛሉ ሀዘን ከባድ ነው ከአባቱጋ አብሮ ቢሆን ጥሩ ነበር የተደበቀ ነገር አለ ይሄ የፈረደበት ሀብት ማንም ሰው ሊረዳው ያልቻለው ማንም በዚ ምድር ተተክሎ የሚቀር የለም
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 5 ай бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እንዴት ያማል ነብሱን ከፃድቃን ሰማእታት ጎን ባፀደ ገነት ያኑረው !!
@user-vh1xj7fj8i
@user-vh1xj7fj8i 5 ай бұрын
እባክህ እውነት እኔ በጣም ደንግጫለሁ የኛ ጀግና ይሄ ነገር ከቤተሰቦቹ አይወጣም እና ድረስበት አሳውቀን አባቱንም ተከታተላቸው እባክህ
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 5 ай бұрын
99 ፐርሰንት የምጠረጥረው አክስቶቹን ነው። ሰራተኛዋን መመርመር በጣም ጠቃሚ ይመስለኛል ወንድም አግኝተህ መርምራት ደሞ እቤት እየሄዱ እንደሚጠይቁት ሲናገሩ ነበር ምን አርገው እንደሚወጡ ማን ያውቃል? ደሞ ለምን እሬሳው እንዲመረመር አላረጉም? ዘመኑ ክፋ ነው።
@mekditropical1066
@mekditropical1066 5 ай бұрын
Kemjmeriyawem lejetu mekniyate adergu enje sasebew keminagerute antsare yesewyew ehetochi betkekele bednbe alubete yasetawekalu habete lemewrese siketele leje ena abate leyaytew yaskmetubete erasu seratgnam hone belew new yenberechewn azewtetew lila uekuerute
@mekditropical1066
@mekditropical1066 5 ай бұрын
Leju ejege betam yasazenale sewyewm aykerelachewm began mekniyate lejetuwa halmetachew teferachewalechi esuwanem ezi bete atedrsem yalute uerasachewn neger lidergu new esuwam tertariwe endale hon endawem sew sidengete askerinune yasmeremerale enje endet ? Ergetgna negni ensu nachew yegedelute egzabher yehonewn yagalwtachew
@i_love_chips_
@i_love_chips_ 5 ай бұрын
I'm agree to the with you not only the sister the family too 💯
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 5 ай бұрын
እሬሳዉ ወቶ መመርመር አለበት አክስቶቹ ናቸዉ አትጠራጠሩ ለምን አጣድፈዉ ቀበሩት የሞተበት ምክንያት ሳይታወቅ
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 5 ай бұрын
ትክክል እኔም እንደዛ ነው የሚሰማኝ እነሱ ሳይሆኑ አይቀሩም ለልጁ ሞት ምክንያት
@shemima5580
@shemima5580 5 ай бұрын
እኔ እንደዛ ነው ማስበው ለንብረት ብለው ገለውት ነው ልጅቷ ተጠርጣሪ ለማረግ ፈልገው
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
ትክክል
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 5 ай бұрын
ያአሏህህህህ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 5 ай бұрын
​@shemiእሪ ቅሌትma5580
@emnstesfaye4971
@emnstesfaye4971 5 ай бұрын
በስመአም ልብና ኩላሊት የሚመረምር እግዛብሄር እውነቱን ያውጣው ።ጊዜው ከፍቷል ልጁ ግን በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር ።ለሳቸው ያልሆነ ሀብት ለማናቸውም አይሆንም
@ShShewaye
@ShShewaye 14 күн бұрын
የጠራጥራል የዞ እንባ ጀግናው ገዜጠኛ በርታ አግተውት ነው አልሞተም
@zerfanegash3691
@zerfanegash3691 5 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ አንተ ጀግና ነህ አሁን ነዉ እዉነቱን የምትደርስበት ጌታ ይርዳህ ይሄ እዉነት መዉጣት አለበት የሟቹን ነብስ ይማር ለአባትየዉ መጽናናቱን ይስጣቸዉ ጌታ ይርዳህ
@b.6015
@b.6015 5 ай бұрын
እህቶቹ ምነው ስለ ሰራተኛ ሲጠየቁ ደነገጡ የቀጠርናት እኛ ነን ምነው አሉ እነሱው ናቸው ሌላ ልጅ ስለሌለ ውርሱ ለነሱ እዲሆን ለሰራተኛዋ መዳኒት እድታቀምሰው አድርገው ነው አይይይ አረዳ የማይመስል ነገር ሲጀመር መቸ ታመመና በድገትም ነኝቶ መሞትስ አለ የለ አላለችም ለምን እሬሳው እዲመረመር አላረጉም አይይ አባቴ አቱ አሳዘኩኝ በገዛ ገዘብሁ ልጅሁን አሳጡህ ምን የከፋ ዘመን ደረስን እደኔ ሰራተኛዋ ትመርመር
@user-gq8ni6wl3e
@user-gq8ni6wl3e 5 ай бұрын
ወይ ይኸ ነገር የውነት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስፈራ ሆነ ምን ጉድ ነው ለብር እያሉ የሰውን ነብስ ማጥፋት እርግጠኛ ነኝ እህት የተባለች ተወልዳ የተጣለች ለውርስ ብላ ገላው ያል የእግዚአብሔር የዚህን ወጣት ደሙን ይመልስለት አንተ ጀግና ጋዘጠኛ👍👍 ውነቱን ለማውጣት እግዚአብሔር ይርዳህ👍👍😁😄
@asamnewsamuel4780
@asamnewsamuel4780 5 ай бұрын
ኢየሱስን የሕይወት አዳኝ አለማራግ ለሰይጠን መጫወቻ ያራጋል
@haymanotmekonnen6272
@haymanotmekonnen6272 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፋት ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጥልን እኔ ግን አክስቶቹን ጠረጠርኋቸው አስተውለሀቸው ከሆነ ስለ ሰራተኛዋ እና ስለ አስከሬኑ መመርመር ስትጠይቃቸው ተደናግጠዋል ወንድሜ ትኩረትህን እነሱ ላይ ብታደርግ እላለሁ የእኔ አስተያየት ነው ምክንያቱም ሰራተኛዋን እነሱ ናቸው ያመጧት
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 5 ай бұрын
እግዝዮ ምን ማለት እንደለብኝ አለውቅም ግን እግዝያብሔር የፅናናዎት አበቴ😢😢😢😢
@shams9208
@shams9208 5 ай бұрын
እንደነ የምርመራዉ ዉጠት መታወቅ አለበት ምክንያቱም እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እንጅ እሱ ብቻ ስለሆነ ያለው ለዉርሱ ተብሎ የተፈጠረ ነገር መሆን አለበት ወንድሜ በርታልን አደራ
@netsanetnedie3560
@netsanetnedie3560 5 ай бұрын
እባካችሁ መምህር ግርማ ጋር ውሰዷቸዉ ስለ መድሃኒዓለም ለእግዚአብሔር ብላችሁ አድኗቸው።
@TgasTagas
@TgasTagas 5 ай бұрын
እባክህ ወንድሜ አባትየውን ለብቻው ወስደህ ጠይቀው የልጅህን እሬሳ ባይንህ አይተሀል ወይስ አላየህ ብለህ ጠይቀው ምን አልባት ሌላ ሴራ ሌኖር ይችላል😢😢😢😢😢
@ellenitassew6305
@ellenitassew6305 5 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እራስህን ግን ጠብቅ እዚህ ቤረሰብ ውስጥ እጁ የረዘመ ዘንዶ አለ የአብርሃም ሞት ግን እጅግ አሳዘነኝ አትጠራጠር ተመርዞ ነው የሞተው የኔ ጠጣሬ ግን አክስቶቹና ሰራተኛዋ ላይ ነው አደራ በደንብ ተከታተላቸው🙏🙏🙏
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 5 ай бұрын
በናትህ ግርግር ተጠቅምዉ ነዉ የገደሉት እና ተመላላሽ የምተሰራ ያልዋት ሰራተኛ እና አክስቶቹ በደንብ ይመርመሩ አነጋገራቸዉ ያስታዉቃሉ እፍፍፍ ለምድራዊ ገንዘብ ብለዉ የወንድማቸዉ ልጅ የሰዉ ልጅ እንደአዉሬ ተቀየረ አጎታቸዉና ወንድማቸዉ አያሳዝንዋቸዉም አበስኩ ገበር አንተ ፍረድ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 5 ай бұрын
በጣም ይገርማል ሰው እንደዚህ ተጨካክኗል ማለት ነው እኔ የሰው እጅ ያለበት ይመሰለኛል እርገጠኛ ባለሆንም ደግሞ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው
@zeekonjo6339
@zeekonjo6339 5 ай бұрын
ተከታተላቸዉ እህቶችን እጅ ሳይኖራቸዉ አይቀርም አንተ ጀግና ነህ ሐቁን ታወጣዋለህ አሳዉቀን በናትህ
@selampeace65
@selampeace65 5 ай бұрын
Koy gn resaw tekebral afer silebs yayew sew ale wey benetih ataraln wendme lante demo fetari yagzih
@SifenJorje
@SifenJorje 5 ай бұрын
እጅግ በጣም ያማል 😢 ነብሱን አፀደ ገነት ያኑረው እኔ የእህትየው ፍቅረኛን ከአባቱ በቀር ሁሉንም ጠረጠርኩ በበኩል ማለቴ ነው ለምን አስክሬን አልተመረመረም ለምን ሰራተኛ መቀየርስ አስፈለገ?? ጀግናው ጋዜጠኛ እስከ ጥግ እንደምትሔድ የከዚህ በፊቶቹ ስራዎችህ ይመሰክራሉ መጨረሻውን እንጠብቃለን
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 4 ай бұрын
ማመን ነው ያአቃተኝ የምር ነብሱን በአፀደ ገነት ያአኑረው 😢😢😢😢😢 አባባ እግዚአብሔር ያፅናዎት በእውነት ያአማል የኛ ጀግና እራሰክን ጠብቀ እውነታውን እንደምታወጣው ሙሉ እምነት አለኝ
@MekonenBeraka
@MekonenBeraka 3 ай бұрын
እባክህን እባክህን መላ በል እግዚአብሔር ይርዳህ እሜን
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 5 ай бұрын
ጀግናዉ ጋዜጤኛ በደንብ አጣራ የሆነ ነገርማ አለ💔💔😭😭 ዉይ ሰው 🙄
@lilymola2015
@lilymola2015 5 ай бұрын
Awe ebakih bedenb atara yehen neger yehe yelujtuwa fikregna kebad sew new metetegna new besmeam😢😢😢
@ayinalem6227
@ayinalem6227 5 ай бұрын
Awo bawent gin wanet new baxem yemal😢😢😢😢😢
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 5 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ሙጫው ልጂ እደውሃ ፈሰሰ
@Ethioenate
@Ethioenate 5 ай бұрын
በስማአብ እግዚአብሔር የወንድማችንን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑረው ለአባታችንም ለእናተም እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ ድንግል ማርያም ብርታቱን ታድላችሁ
@martabiru444
@martabiru444 5 ай бұрын
እግዚአብሔር፡ ያፅናቸው ለአባቱን ለሳቸው ካባድ ነው መጽናናት ይሰጣቸው ፋጣሪ የሞተውን ወንድም በአብርሀም በይ ሳቅ በያቆብ አጠገብ ያሳርፉ ለቤተሰቦቹ ለዘመድ እዝማድ መጽናናትን ይስጥልን
@enanatshaye9745
@enanatshaye9745 5 ай бұрын
አሳዛኝ የትናት ሰዉ የዛሬ አፈር ነብሰህን የማረዉ ቀሪወቹ ተፅናኑ አባታችሁን አፅናኑ
@user-kq2jl6xk9l
@user-kq2jl6xk9l 5 ай бұрын
እውነት እናውራ ከተባለ እነዚህን ሁለት እህቶች እጃቸው ያለበት ይመስለኛል ከአነጋገራቸው ያስታውቃሉ 90% እነዚህ እህቶች ናቸው አስገድለውት ያለ የወንድማቸውን ሀብት ለመውረስ ። በአይን ቁራኛ ተከታተላቸው ሰራተኛዋን አግኛት በደንብ መርምራት እውነቱ ይህ ነው።
@senaitasfaw9528
@senaitasfaw9528 5 ай бұрын
እስማማለሁ
@senaitasfaw9528
@senaitasfaw9528 5 ай бұрын
እህቶቹን ለፓሊስ አሳልፈህ ስጣቸው ሰራተኛዋን አግኝተህ አውራት
@user-pj3pw4hy6g
@user-pj3pw4hy6g 5 ай бұрын
ለምን ሰራተኛዋ ተቀየረች ለምንስ እናንተ አመጣችሁ እኔጃ እዉነቱን ፈጣሪ ይወቅ እኔ ከእናንተ እራስ አልወርድም
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 5 ай бұрын
በትክክል ግልፅ ነዉ ከሁኔታቸዉ እንዴት ሬሳ ሳይመረመር ሲቀጥል በአይን ታይቷል ግን በአሁኑ ሰአት ብዙ ፌክ እየተሰራ ነዉ በባለፈዉ ራሱ ወንድማችን አንድ ሰዉዬ አዳማ የደበቁት ሀብት ለመዉረስ የገዛ ልጅ እና እናት ሞቷል ብለዉ ያሶሩት መጨረሻዉ አንተ ነገሩን ተከታትለህ አጋለፅካቸዉ ይኼም ተከታትለህ አጣራ ሰራተኛዋም ሳቀር
@MayoshaTa
@MayoshaTa 5 ай бұрын
የእህት ተብዬዉ ፍቅረኛን ጠረጠርኩት
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 5 ай бұрын
ትክክል ነው
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 5 ай бұрын
እኔለራሱ 😢 የሰውየውንም እህቶች መመርመር አለባቸው
@mesitube1985
@mesitube1985 5 ай бұрын
የህትየው ፍቅረኛ ተብዬ በህግ ቁጥጥር ስር መሆን ነበረበት እህት ተብየዋም ጭምር😢😢
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
ትክክል
@birktiyetagesu490
@birktiyetagesu490 5 ай бұрын
እኔም ጠረጠርኩት።
@user-cu8jj5ez6f
@user-cu8jj5ez6f 5 ай бұрын
አባቴ እ/ር ያፅናዎት
@beletechmelaku2847
@beletechmelaku2847 5 ай бұрын
እነዝህ ቤተሰቦች ለሀብታቸዉ ለመዉረስ ነዉ ሰራተኛዋ ትጠየቅ አነጋገራቸዉ አላማረኝም
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 5 ай бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ ፅናቱን ብርታቱን ይሰጥወት የኔ አባት ኡፍፍፍፍፍፍ እነዚህ እህት የሚባሉት ጥብቅ ምርመራ ሊደረግባቸዉ ይገባል የአባታቺንም ሂወት በዚህ አይነት አደጋ ላይ ያለ ይመሰለኛል የሳቸዉንም ሂወት እንዳይቀሟቸዉ እባክህ ጀግናቺን አባታቺን በደንብ ሊጠበቁ ይገባል በጣም በጣም ነዉ ያሳዘነኝ የምንም ያልሆነ ወጣት ሞተ ሲባል ከባድ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል አባቱ እ/ር ያፅናው እነሱንም ጠርጥራቸው ዋናውግን የልጅቱን ጏደኛ ተከታተለው
@user-dh8nt6pq4e
@user-dh8nt6pq4e 5 ай бұрын
እ/ር ተብሎ አይፃፍም እግዚአብሔር ብለሽ/ህ ፃፍ
@genetwoldeselasie705
@genetwoldeselasie705 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍስ ይማ ቤተሰቦቹ ሁሉ መፅናናቱን ይስጣችሁ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣለት
@NardosYimam
@NardosYimam 5 ай бұрын
ለማመን እሚከብድነው እግዚአብሔር ያፅናችሁ ጅግናችን አተም በርታልን😢❤
@yewoinshetmekonnen5013
@yewoinshetmekonnen5013 5 ай бұрын
ይህ ታላቅ መከራ ነው ለወላጅ እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጦት አባቴ።
@semu639
@semu639 5 ай бұрын
ያረብ በጣም ደነገጥኩ ባለፈው አይቼው ስለነበረ እኔጃ ቃላት አጣው
@zabibaysofzabibaysof7568
@zabibaysofzabibaysof7568 5 ай бұрын
😢😢😢እኔ ራሱ በጣም ነው የደነገጥኩት😢
@aminaa4058
@aminaa4058 5 ай бұрын
እኔራሱ በጣም ደነገጥኩ😢😢
@semu639
@semu639 5 ай бұрын
@@aminaa4058 በጣም ከባድ ነው አገራችን ወዴት እየሄደች ነው
@genetaklilu9422
@genetaklilu9422 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍሱን በገነት ያኑር የገዳዩን ማንነት እግዚአብሔር ይመርምር ደሙን ያውጣለት። ዘመኑ እንኳን ያልተለፋበት የሰው ሃብት ይቅርና የራሳችንን የምንበላቀት ዕድሜ በሰጠን
@user-uz9vi1ys3u
@user-uz9vi1ys3u 5 ай бұрын
በጣም ነው ነሚያስደነግጠው በጣም ያማል ነፍስ ይማር ለአባቱ መፅናናት ይስጥልን አንተ ጀግና መጨረሻውን አጣራና አሳውቀን
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 5 ай бұрын
ተገሎ ነዉ እንጂ በራሱ አልሞተም በጣም ነዉ ያዘንኩት የሰዉ ሂወት እንደዚ ቀላል ሆነ? ከባድ ሴራ አለ ምስኪን ገና ልጅ እኮ ነዉ አባትዬዉ ቤታቸዉ ቢሄዱ ለሳቸዉ ከባድ ነዉ ቤቱን ሸጠዉ ሌላ ቤት ይግዙና ይረፉ ግን እሬሳዉን ማስመርመር የአክንቤት ዉጤት መታየት አለበት ማንንም ማመን ይከብዳል በዚ ዘመን ለብር ተብሎ ብዙ ነገር እያየን ነዉ
@asratabera7219
@asratabera7219 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እህት ተብየዋና ባላን እጠረጥረዋ ለው በርታ አሁንም እውነቱን ፈልገህ አግኝ እግዛብሄር ይርዳህ መፅናናቱን ይስጣቹ
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 5 ай бұрын
በእዉነት በጣም ያማል እርግጠኛ ነኝ የልጁ ሞት የሰዉ እጅ አለበት ኤኬሌ ኤኬሌ አልልም እዉነቱን መዳኒአለም ያዉጣዉ ወንድሜ አንተ አያቅትህም በርታልን
@HgGu-lj4vq
@HgGu-lj4vq 5 ай бұрын
ወንድማችን አባታችን አትራቃቸው አባታችን ያላቸው ለእግዚአብሔር ይስጡ የሰው ልጅ ጨከነበዎት በቃ በምድራዊ መንግስት አልተቻለም ሀገራችን ህግ አልተከበረም ያሳዝናል 😢😢😢😢
@user-uy1tl1cq7m
@user-uy1tl1cq7m 5 ай бұрын
በስመ ሰላሴ የኔ ወንዲም ነብስህ በኣፀደ ገነት ትኑር ኣባቱ በጣም ነው ያሳዘኑን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 5 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል 😢😢😢😢😢😢 እውነት የልጁ መሞት እንዳለ ሆኖ አባትየው መከራቸው በዛ በዚህ እድሜ በልጂ ሀዘን መኮራመት😢😢😢
@sjsi6754
@sjsi6754 5 ай бұрын
እጅግ በጣም ያማል ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ፍርዱን ለእግዚአብሔር ወንድማችን እባክህ በደንብ አጣራ በዚህ አይነት የልጅቷ እጂ የለበትም ማለት ነው😢😢
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢መርዝ አብልተውት ነው ያለምንም ምክንያት ሊሞት አይችልም ያማል ልብን ያደማል 💔
@KjvccYexs
@KjvccYexs 5 ай бұрын
🥺🙏💔
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 5 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ 💔💔💔😭😭ነብስ ይማር ወንድማችን 😔 ምን ጉድ ነዉ የመጣብን ዘንድሮ 😭 የሆነ ነገርማ አለ 🙄ለሰው ልጅ የማይታይ ለእግዚአብሔር የሚታይ ብዙ ነገር አለ 😔
@samrawitkelecha9518
@samrawitkelecha9518 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል አባቴ እግዚያብሄር ያፅናዎት የአብርሃን ነብስ በደጋጎች ጎን ያድርግልን አክስቶቹንም እግዚያብሄር ያዥኔችው
@user-ts7kf5zb3b
@user-ts7kf5zb3b 5 ай бұрын
አስክሬን መመርመር ይቻላል አሁንም መቃብር አስከፍቶ እኮ የተከፍለው ተከፍሎ እውነታው ይውጣልን ደግሞ ትደርስበታለህ ጀግናው
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 5 ай бұрын
አክስቶቹም ይመርመሩ😢😢😢ጀግናው ጋዜጠኛችን የዚህን ቤተሰብ መጨረሻ 😢😢😢በጣም ያሳዝናል ያን የመሰለ ለጋ ወጣት😢😢ለብር ብለው ቀቭምጩት ምነው ባላየሁት😢😢
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 5 ай бұрын
በትክክል
@tawakan9600
@tawakan9600 5 ай бұрын
በጠም ግን ኡነት ሞተወል💔?
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 5 ай бұрын
አምላኬሆየ የሰውየው እህቶች ገለውት እዳይሆን በስማም
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ😢😢😢 ያማል በጣም ልቤ ነዉ የተሰበረዉ እረረ ወዴት እየመራን ነዉ በየቀኑ የሚሰማዉ ዘግናኝ ነገር😢😢😢😢
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 5 ай бұрын
እግዚኣብሄር ያጽናቹ ለሟቹ እ/ሄር በኣጸደ ገነት ያኖረው 🙏🙏🙏🇪🇷
@yegletubetube1869
@yegletubetube1869 5 ай бұрын
ታግቶ እዳይሆን በጌታ አጣራ አላመኩም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 5 ай бұрын
እረ ይሁን
@samerakaled8896
@samerakaled8896 5 ай бұрын
😥
@aminaa4058
@aminaa4058 5 ай бұрын
ታግቶ በሆነ😢😢😢😢
@KjvccYexs
@KjvccYexs 5 ай бұрын
🙏🥺
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 ай бұрын
ቤተሰቡ በደንብ ይመርመሩ የሰውየው እህቶች ምናምን ምናቸውም ደስ አላለኝም ለዚህ ለሀብት ብለው እሱን ገለው ሊሆን ይችላል 😢😢😢😢😢ወይኔ ወንድሜን 😢😢😢😢😢እህህህህ ወንድማቸውን ይዘው ጦረው ከዛ ንብረቱን ሊወርሱ ፈልገው ነው ጊዜው ከባድ ነው ወገን በደንብ ተከታተላቸው የኛ ጀግና ጋዜጠኛ😢😢😢
@Sarina956
@Sarina956 5 ай бұрын
የኔም ሀሳብ እንደዛው ነው
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
ትክክል
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 5 ай бұрын
አጀብኔ ልቤ እክት አለ አኡዙቢላህ
@wonidimomanigash9743
@wonidimomanigash9743 5 ай бұрын
አክስቷ ነው አሉ😢😢😢 አጭረ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 ай бұрын
@@Sarina956 የፈራነው ደረሰ 😥😥
@mesayasegidabebe
@mesayasegidabebe 4 ай бұрын
እነዚ ቀጣፊዎች ሁሉም እጃቸው አለበት በናትክ ጀግና ተፋረዳቸው
@SuleymanSani-m5h
@SuleymanSani-m5h Ай бұрын
አዴት.ነህ.ወንድሜ.ሁሉም.ነገር.ታረኩ.ያለው.እነሱጋነው.አሁንም.ምፈራው.ስለ.አባቱ.ነው.አባቱን.ጠብቁት.ወንድሜ.ጀግና.ነህ.አራስህ.ጠብቅ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 5 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ💋🌹🙏
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 5 ай бұрын
አሚን🤲🤲
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 5 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏
@GggRtt-zn7fj
@GggRtt-zn7fj 5 ай бұрын
እአሜን አሜን አሜን
@fhkerkonjo8053
@fhkerkonjo8053 5 ай бұрын
አሜን
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 5 ай бұрын
አላሁመ አሚንንንን
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 5 ай бұрын
እህቶቹ እራሱ ችግ አለባቸው እነሱ ሊወርሱ ይሆናል የገገሉት በቃኮ ሰውየውንም ነገ ሞተ ይላሉ 😢😢😢 ፈጣሪ ይርዳቸው የኔ አባት 😢😢 ነፍስ ይማር ወንድሜ
@user-mb6gw7fm2f
@user-mb6gw7fm2f 5 ай бұрын
ለመፍረድ ሳታውቁ አትቸኩሉ
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 5 ай бұрын
አወ በጣም አጠራጣሪ ነው አክስቶቹ በልጅቷ ስም እነሱም መመርመር አለባቸው በደንብ
@lilymola2015
@lilymola2015 5 ай бұрын
Kebad new yesewuyewunm neger yasferal esachewum betam fertewal 😢😢 wegeta bitegu tselot bet bihedu endet tiru new beseyitan yemeta habit mechreshaw yehew new
@hirut8456
@hirut8456 5 ай бұрын
በጌታ በየኢሱስም ያማል እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ወንድሜ አንተንም ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ሁሌም በፀሎት አስብካለው በርታ
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 5 ай бұрын
ምን ይባላል በጣም ያስደነግጣል ልክ እንደማቀው ያክል ነው የደነገጥኩት እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር ቤተሰብ መጽናናቱን ይስጣቹ
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 5 ай бұрын
ያልተመታ ግልግል ያውቃል አሉ! አለች! ጠርጥር!!
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 5 ай бұрын
Follow this lady.
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 ай бұрын
የኔ ጀግና ፈልፍለህ አወጣጣቸዉ እዉነት ሁሌም እዉነት ነዉ።
@toba1854
@toba1854 4 ай бұрын
👍👍👍👍💔
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,3 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 141 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,3 МЛН