No video

የሚመለከተው አካል ሹክ ልበላችሁ አዝናኝ አጭር ድራማ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 168,229

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 286
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ተወልዶ ኢትዮጵያ ያደገው ሀገሩ ሲነካ ነብር የሚያደርገው ! ስሟን እየጠራ ሁሌ የሚያወሳ የእሱ ስም ቴድ ነው የአባቱ ስም ካሳ! መልካም ልደት ስጦታው ላይክና ሰብስክራይብ ነው
@lulutube5954
@lulutube5954 5 жыл бұрын
እረ ግጥም የሌለ ነው
@user-bh9tc5uc9e
@user-bh9tc5uc9e 5 жыл бұрын
zolatube እረ ሁሌም በየቦታው ሰብስክራይብ ላይክ ስትይነው የማይሽ ምነው ይሄን ያሀል
@hayatallahbekyne9227
@hayatallahbekyne9227 5 жыл бұрын
@@user-bh9tc5uc9e በጣም
@user-dc6ex9vq3e
@user-dc6ex9vq3e 5 жыл бұрын
ግን አንች ልጂ እውነት እልሻለሁ ሁሉም ኮሜት ውስጥ ነው የማይሽ ።ጉድ
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 5 жыл бұрын
ፓ እናቴን ሠብሥክራይብ ይመችህ
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 5 жыл бұрын
እስኪ ይቺን ልጅ ሚወዳት ላይክ ይግጨኝ ከድምፆ ጋር አሪፍ ነገር ነው ምታቀርበው
@waldaytean8658
@waldaytean8658 5 жыл бұрын
Kemewdedm alfe afekerkat weyduge!!
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 5 жыл бұрын
አደጋ ነው እሱ ጋር
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 5 жыл бұрын
@@waldaytean8658 አደጋ ነው
@user-sc1tq8ot1i
@user-sc1tq8ot1i 4 жыл бұрын
1ሺሺሺሺሺሺሺሺሺ ላይክ በጣምም ኖ ምወዳት
@lemlemdawit7953
@lemlemdawit7953 4 жыл бұрын
Sewdoishe bezi kitey
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ውይ ይች ልጅ ስውዳት ድፍርቶ እውድዋልሁ ማርይ የምትውዳት ላይክ አጋጭኝ!*
@AGESarsema
@AGESarsema 5 жыл бұрын
ሴት ልጅ ታርሳ የምትገኝ ቢሆን ኖሮ ወንድ ሁላ ገበሬ ይሆን ነበር።
@georgesrizk8258
@georgesrizk8258 5 жыл бұрын
ትክክክል
@yantefun9931
@yantefun9931 5 жыл бұрын
Be chinu mehal balew digino new yemiyarsew
@gjnjg4683
@gjnjg4683 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-hg3gb5cu4x
@user-hg3gb5cu4x 5 жыл бұрын
ክክክክክክ አሳከኝ
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
ክክክ
@marmar9489
@marmar9489 5 жыл бұрын
ስራ ላይ ነኝ ማታ አዳምጠው አለው ማነው የስደት ንሮ ምርር ያለው እፍፍፍ ሰበትን ከቤተሰብ ጋር ማሳለፍ ናፈቀኝ እንኳን አደረሳችሁ ለአብርሀሙ ስላሴ
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 5 жыл бұрын
አይዞኝ እህቴ
@user-wr6nw9tq1l
@user-wr6nw9tq1l 5 жыл бұрын
እኔ ነኝ ዉዲ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
@user-no5yt5og5q
@user-no5yt5og5q 5 жыл бұрын
ዴሥ ሥትል ይች ልጂ የምታቀረባቸው መልእክት አላቸው በረችልን
@youtbe6113
@youtbe6113 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ይሄን ፕሮግራም እወደዋለሁ 👍👍👍
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 жыл бұрын
በጣም#ደስ የሚል #ትምህርት ነው#ትችት እና ሻውር ከራስ ይጀምራል አልተሳሳትሽም በርች ከአንች ብዙ እንደምማር ተስፋ #አለኝ
@user-te3mf5tg1f
@user-te3mf5tg1f 5 жыл бұрын
ይች ልጅ የሰውነት ቅርፁዋ ደስ ሲል
@jouliaboukhalil9263
@jouliaboukhalil9263 5 жыл бұрын
ILove you and miss all. Ethiopian. Poples🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ስወዳት የእኔ ፍቅር ❤❤❤❤የምትወዷት ላይክ እኔን አድርጉላት 💚💛❤
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 5 жыл бұрын
አለመየዉ ዉደደደደደ ነዉ የማረገሽ ብዙ ተመረተ አዘልነዉ የመሠታሠተላሊፌዉ
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 5 жыл бұрын
@@lamaaldossry5640 በጣም
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 5 жыл бұрын
ከከከከ ወሬየችዉ የቀደዱ አብረዉ የሸነሉ አየልቀም
@balloutphone7594
@balloutphone7594 5 жыл бұрын
Ye madam akatay simsh des yilal yewalowa kabet
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 5 жыл бұрын
@@balloutphone7594 ምን ላድርግ እሷ ሳትቀድመኝ አቃጠልኳት
@user-ih8ou4sy2i
@user-ih8ou4sy2i 5 жыл бұрын
እውነት እንደሚመለከተን ብናውቅ ሁላችንም ባለተቸገርን ነበር ስወድሽ እኮ በዚህ ፕሮግራም እሚገርም ትምህርት እየተላለፈ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል በርችልን እህት አለም
@fekrrkassa1965
@fekrrkassa1965 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆጅ እንኮን አደረሰን ለቅድስት ስላሴ አመታዊ በአል
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ሻውርና ትችት ከራስ ይጀምራል ይቺ ቃል በጣም ተምችታኛለች እውነትሽን ነው ከምር👉👍😀
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
በርቺ ሹክ ልበላችሁ ደስ የሚልና ቁም ነገር አዘል ትምህርት አለው ውይ አለምየ ስወድሽ የኔ ማር
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
በርቺ ሹክ ልበላችሁ ደስ የሚል ትምህርት ነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@meremshikur4208
@meremshikur4208 5 жыл бұрын
የልብ አድርስ የሆንሽ ልጅ ከነ ድምፇ በጣም ነው የምወዳት
@sammes3854
@sammes3854 5 жыл бұрын
አሪፍ ቆንጆ እና አስተማሪ መልእክት በአጭር ደቂቃ ውስጥ ነ የምታስተላልፉት እናመሰግናለን ኢቢኤስ
@user-mf9gb2xs9w
@user-mf9gb2xs9w 4 жыл бұрын
አለምየ የደስደስ አለሽ ሁሌም ነው እማይሽ በርችልኝ
@user-sw7xo5bx6s
@user-sw7xo5bx6s 5 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ በጣም ትምህርታዊ ናቸው መልዕክቶችሽ👍👍
@ranasanwal1093
@ranasanwal1093 5 жыл бұрын
ኢቺ ልጅ ስትመቸኝ ሹክ ልበላችሁ ምርጥ ፕሮግራም👍👍👍👍
@hagerenengiethiopiakemojo1538
@hagerenengiethiopiakemojo1538 5 жыл бұрын
WOW Nice Messages to oll Ethiopian People!
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
ኡፍ የኔ እህት ስወድሽ😍 ምታነሻቸው ርዕሶች ደስ ሲሉ የእንዳልክ እህት ነሽ ሚሰማ የለምጂ ሀሳባችሁ ሁሉ ደስ ሲል😍😍
@user-xy9mj3mf1l
@user-xy9mj3mf1l 4 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ እግዛብሔር እዳች ያሉትን ያብዛልን በርች
@momloveyou3379
@momloveyou3379 5 жыл бұрын
ውይ ይቺን ልጅ ስወዳት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በርቺ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ውስጤ ነው ማን ነው ልክ እንደ እኔ የሚወደው ሹክ ልበላችሁን
@susu-js4by
@susu-js4by 5 жыл бұрын
እደዚህ ተባብረን ሀገራችን እናሳድግ ስራ የማይፈልጉት ከወበራቸው አሏህ ያሳቸው
@momlove2667
@momlove2667 5 жыл бұрын
ሹክ ሹክ ልበላችሁ እርጉዝ ነኝ መሰል ላይክ ግጩኝ እ
@user-wr6nw9tq1l
@user-wr6nw9tq1l 5 жыл бұрын
ባልሽ ይግጭልሽ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
ያስርግዝሺ ያባቴ ውቃቢ
@momlove2667
@momlove2667 5 жыл бұрын
@@user-hn2nr7sh4f አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@fifearya8157
@fifearya8157 5 жыл бұрын
almi love
@sameraaa725
@sameraaa725 5 жыл бұрын
ድስ ከሚሉኝ ነገር ቢኖር እደዚ አይነት ሹክታ የለም እና በናታችሁ በየቀኑ አቅርብልን አሪፍ ት/ት አለው ይመችሽ ውዴ
@kasutube8310
@kasutube8310 5 жыл бұрын
እቺን ልጅ ዉስጤ ናት የኔ ዉብ እድሜ ጤና ይስጥሺ ❤❤😘
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 5 жыл бұрын
በርች እህታችን ብዙ ትምህርት አለው ለኛ
@ruhamaruhama9875
@ruhamaruhama9875 5 жыл бұрын
Ere uuuu echin lije bebezu nagr betammm.. eridati betammm astewayee set net geta yiberekesh berechilign❤❤❤
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 5 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ቆንጆ የምታቀርቢቸው ሁሉ በጣም ጥሩ መልእክት ነው
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 5 жыл бұрын
እችን ልጀ ስወዳት የሆንሽ ቁም ነገር ኮረሪማ ነሽ
@user-hw2gh5pv6d
@user-hw2gh5pv6d 5 жыл бұрын
በጣም አስተማረ ነው የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ
@hagere4842
@hagere4842 5 жыл бұрын
ዋዎእጥር ምጥን ያለ አሪፍ መልዕክት ነው።
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ በናታችሁ አጋጩኝ በደብ አምሮኝ ነው ሳላረግዝ አልቀርም አይከፈልበት ♥♥
@nehemiah5860
@nehemiah5860 5 жыл бұрын
Ye Ethiopia hezebe mekir bisema shuke lebelachehun bemayete yekeyerale.
@user-ex7kl4rl7v
@user-ex7kl4rl7v 5 жыл бұрын
እቺን ልጅ በጣም ነው ምወዳት
@mariammahi3618
@mariammahi3618 5 жыл бұрын
Alemyyyy web sew btam harif sra now hulem metanshachw hasaboch btam astmari ena meret lay yalu srawoch nachew berch😍😍😍😍
@Susu-xd8vj
@Susu-xd8vj 4 жыл бұрын
ውስጤ ነሽ አንቺ ልጅ
@5t5ttgbusinessintelligence63
@5t5ttgbusinessintelligence63 5 жыл бұрын
Selam bexam arif new berehi tekekel nesh amesegenalu Selamashu yebeza Yagere legoch ulu 💙 💛 ❤
@user-kj8tm9mr8v
@user-kj8tm9mr8v 5 жыл бұрын
እህት የሌለ አምሮብሻል ሹክልበልሽ ብዬነዉ
@gfhg320
@gfhg320 5 жыл бұрын
Betam Yame mecheng pirogram gen anse. Dagagemesh akireb
@teybamoha2123
@teybamoha2123 5 жыл бұрын
የኔቆንጆየምታነሻቸውሀሳቦች ሀገራዊና አስተማሪናቸው በርቺ እኔምይመለከተኛል የሚልትውልድለማፍራት አንድ ደረጃ እስክንደርስ ድረስ አበርቺን ውስጣችንን በደንብኮርኩሪን
@betybety660
@betybety660 5 жыл бұрын
Konjo Melit New Enamesegnalen
@biniyamwondimu3030
@biniyamwondimu3030 5 жыл бұрын
የእኔ ፎንቃ ሰወድሽ እኮ !!!!!!
@user-gg7pf4py1s
@user-gg7pf4py1s 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት አለው እናመሰግናለን አለምዬ
@salam1297
@salam1297 5 жыл бұрын
በርች የኔ ወድ
@yemanekidane2984
@yemanekidane2984 5 жыл бұрын
I like this program and drama educating
@amenmaranata7253
@amenmaranata7253 5 жыл бұрын
ምነው እኔንም የሚመለከተው አካል ቆንጆ መልክ ጥሩ ፀባይ ቤት መኪና ፋብሪካም ያለው ባል የሚሆን ባል ቢያዘጋጅልኝ እና አገሬ በገባው 🙈
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 5 жыл бұрын
ሹክልበላችሁ በጣምነው እምወድሺ እርጋታሺ ትምህርትሺ መሳጭነው ሳህ እያወቀች መቀበለየለባትም
@user-iz9ud2ih2t
@user-iz9ud2ih2t 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ቀጥይበት
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 5 жыл бұрын
አለባበስ ሃሳብ ሁለ ነገርሽ ያበደ ነው ምርጤ😍😍😍👌
@user-yj9sb4qs2n
@user-yj9sb4qs2n 5 жыл бұрын
ሹክ በይኝ ማማየ እኔም ለመሥማት ዝግጁ ነኝ ሠላምሽ ይብዛ😘😘😘😘
@user-od7rp3oe9h
@user-od7rp3oe9h 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ውስጤ ነሽ ስወድሽ እኮ ውድድድድድድ 😍❤️💋💋💚
@maseretsisay8539
@maseretsisay8539 5 жыл бұрын
Echin laji sewadat eko yalbin nw mitagegnilagni esati endani mitwaduwat
@user-yb4pf1sj2s
@user-yb4pf1sj2s 5 жыл бұрын
ስወድት የችን ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማርር
@user-qe3ji8yx4e
@user-qe3ji8yx4e 5 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ስብእና የጎደላቸው ናቸው ሀገር የሚጎዱት ኢቦላ ይጉዳቸውና
@user-rj5xj7tw3o
@user-rj5xj7tw3o 5 жыл бұрын
የኔማር ስወድሺ እኮ ድምፅሺ ቁመናሺ የምታቀርቢያቼው አስተማሪነታቼው በርች
@erukyaahmedahmed2176
@erukyaahmedahmed2176 5 жыл бұрын
እዳች ውቀጥ አዘል ጠቃሚ ነጥብ ጠቃሚ ነገር አስተምሩ ይባላሉ አድሰአት ካርባ ደቂቃ ድራማ እያሉ ሲገሻለጡ አናይም ብለን ክርክም እሰይ የእኔ ቁም ነገረኛ እድህ ጉዱን በግልፅ አሳይን እጂ
@user-uf5fz9nx8s
@user-uf5fz9nx8s 5 жыл бұрын
በርችልን የሚመለከተው አካል ዘረኛን ቢያስወግድልን
@user-ln5tm9rf8o
@user-ln5tm9rf8o 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እና አሪፍ ሀሳብ ይዘሽ ስለምትመጪ ትመችኛለሽ ሰሚ የለም እንጂ አንቺማ በበኩልሽ የድርሻሽን እየተወጣሽ ነው በዚው ቀጥይበት በጣም አሪፍ ነው
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 5 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ውዴ ማስተዋሉን ያብዛልሽ
@user-yw9lp8qg4e
@user-yw9lp8qg4e 5 жыл бұрын
ውይ ስውደት እችን ልጅ
@embateteshla1585
@embateteshla1585 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነዉ አድነቅሽ ነኝ በርች
@menejat9904
@menejat9904 5 жыл бұрын
It's good lesson 👍if we are learn .use your mind and out of from the racism👌🇪🇹❤
@husseinadem8218
@husseinadem8218 4 жыл бұрын
በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነው በርቱ።
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ሹክ ቅመም የሆነች ፕሮግራም ነው ስወድላችሁ በርቱ ውሎም ነፍሴ ነው በርቱ
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
ውይ አች ልጂ ፈጣሪ ያበርታሽ ጎበዝ ነሽ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
ይቺን ሴት ስወዳት
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ስወደው ይህን ፕሮግራም አስተማሪ ነው
@wesenbegna7846
@wesenbegna7846 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ድራማና ማንኛውም የተውኔት ስራ ለምና ሙዚቃ ያበዛሉ????
@tube7667
@tube7667 5 жыл бұрын
ወይ ሹክታ ይገርማል በጣም በርችልን እህታችን
@user-jx7dp2oo9l
@user-jx7dp2oo9l 5 жыл бұрын
እዴት እደምወድሽ ሳምት ለት ቀርተሽ ደብሮኝ ነበር በጣም ነው የምወድሽ ሹክ ልበላችሁ
@selamselam151
@selamselam151 5 жыл бұрын
ስወድሽ እማ
@mariammahi3618
@mariammahi3618 5 жыл бұрын
Edegzabher fekad and ken hulum temimelktw akal yehonal bey asbalhu
@user-ge9og6vi1i
@user-ge9og6vi1i 5 жыл бұрын
ስወድት ይችን ልጅ
@nounaphones3020
@nounaphones3020 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ በጣም የምማርበት አተጨማሪማ ሚያዝነነኝ ሲሆን ዛሬ ግን እኔ ባንች አለባበስ ላይ የሚመለከተው አካል ብሆንስ ያረግሺው ጫማ ፑትስ ነው ግን ጉርድ ቲሸርትሺ ለተመልካች ዝነብ በፀሃይ የሚለውን መፀሃፍ አስታወሰኝ ወይ ደርቢ አልያ አውልቂ የኔ ጣፋጭ።
@eaglemereja6396
@eaglemereja6396 5 жыл бұрын
ምን ላርግሽ የኔ መዳኒት ስወድሽ
@mekuhusen8412
@mekuhusen8412 5 жыл бұрын
ልክነሸ
@yanateenafakeeasnii8301
@yanateenafakeeasnii8301 5 жыл бұрын
Yene model sewash eko💃♥️😍
@Yafet88
@Yafet88 5 жыл бұрын
ትችትና ሻወር ከራስ ይጀምራል ደስ ይላል
@user-rx5of1rw5m
@user-rx5of1rw5m 4 жыл бұрын
አቦይችልጅ ውስጤነሽ ናቲእባላለሁ በጣም አፍቅርሻለሁ ደስትይኛለሽ
@ffdd2397
@ffdd2397 5 жыл бұрын
Suri alebabesuwa betam yidabral.safa yale libs libashi mindinaw indazi gato wot mahon
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
ይመችሽ የኔ ቆንጆ ከላይ ምን እንደ ምል ምን ያውቃሉ
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 5 жыл бұрын
እውነት አልሽ እህቴ በጣም አሪፍ ነው በርቺ
@mhalitgirmay3064
@mhalitgirmay3064 5 жыл бұрын
ሹክ ሽኩክ በሚለው ዳሌዋ ውይ ልክ እንደኔ እንደኔ ሾካካ ያልሆነ like
@mehamadhalefom1147
@mehamadhalefom1147 4 жыл бұрын
ምነው ዛሬዳሞ ፈካብላለይ
@aa6750
@aa6750 5 жыл бұрын
ሹክ ሹክ ልበላችሁ ደስ ይላል በርቺልን
@user-tn1hm9sq8o
@user-tn1hm9sq8o 5 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ
@melatmel4228
@melatmel4228 5 жыл бұрын
tnxs አሪፍ እና ትምህርት ሰጪ ነው
@user-io7ll1iq8z
@user-io7ll1iq8z 5 жыл бұрын
ወይኔ ሥወዳት እችን ልጅ ማር ናት እኮ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 жыл бұрын
ሹክልበላችሁ ትልቅ ተምርት ያለው እናመሰግናለን
@teybamoha2123
@teybamoha2123 5 жыл бұрын
ሀገራችንንበሚመለከተውአካል ከበናትምንይሻለናል
@habeshawitkonjo1513
@habeshawitkonjo1513 5 жыл бұрын
Berchi Konjo swedsh
@fenetsmith6942
@fenetsmith6942 5 жыл бұрын
Alem yene konjo shuk leblchu sewodow barchelgn yene wud 😘
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
ይችን ልጅ ስወዳት ❤
@amareasmamaw2
@amareasmamaw2 5 жыл бұрын
i am a lay man but i see it as film of mine tragic,, alem berich yemimeleketen akaloch eyayenelish new .
@user-bq3rv4ic2z
@user-bq3rv4ic2z 5 жыл бұрын
ይችንልጅስወዳትየኔአስተዋይ
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 5 жыл бұрын
Arifffffff progiram new astemari new leza alew bcha des yilal ketlubet
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 43 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 43 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 38 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 43 МЛН