የሚቀኑብን ሰዎች ለማስወገድ 3 መንገዶች | ከክፉት ውጪ መኖር ያቃታቸው ሰዎች መድሀኒት | 3 ways to deal with jealous people.

  Рет қаралды 31,846

FIKARE KEWAKIBT | ፍካሬ ከዋክብት

FIKARE KEWAKIBT | ፍካሬ ከዋክብት

6 ай бұрын

የሚቀኑብን ሰዎች ለማስወገድ 3 መንገዶች | ከክፉት ውጪ መኖር ያቃታቸው ሰዎች መድሀኒት | 3 ways to deal with jealous people
#billionaire #ethiopia #ethiopian #habesha #inspiration #moneypsychology #ethiopianmusic #habeshan

Пікірлер: 40
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 6 ай бұрын
ትክክክ ቅናት በሽታ ነው ተፈጥሮም ነው ግን በእውነት አላህን የሚያምኑ ማለትም ሁሉም በሚያምነው ሀይማኖቱ ትክክከኛ ግንዛቤ ያለመኔርና ራስ ወዳድነትም ነው አላህ ካላቸው አካፍለው ለሰዎች ሰው በሙሆኑ ብቻ የሚያከብሩ የሰዎች ደስታ የሚያስደስታቸው ብዙ አሉና ከነዚያ ያድርገን ደግነት አይከፈልበትም የ2 ቱንም አገር ይሳምርልናልና። አመሰግናለሁ ደስ የሚል ት/ት ደስ በሚል አቀራረብ በርታልን❤
@rahelsoli
@rahelsoli 6 ай бұрын
ቅናት ተፈጥሮአዊ አይደለም ብዙዎች የተለከፉበት በሽታ እንጂ
@user-pf4ki7hx1p
@user-pf4ki7hx1p 6 ай бұрын
Knat tefetroawi new
@seada9327
@seada9327 5 ай бұрын
ትክክል
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ ከልብ እናመስግናለን🎉🎉🎉
@user-hx7mc5ue9z
@user-hx7mc5ue9z 6 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ አውን ቅናት አለ ለዛዉም እሰከማጠፋ በቅናት ፊት ማን ይቆማል ሽሽ ነዉ የሚለዉ የእግዚአብሔር ቃል ምሣሌ 27 ቁጥር 4 እናም በጣም የምቸገርበት ምክር ሰለቸርከኝ ከልብ አመሰገንኩህ ምክርህን ተግባራዊ ለማድረግ ------
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 6 ай бұрын
እውነት ነው ተግባር ደግሞ የሁሉም መደምደሚያ ነው።
@shugo-2123
@shugo-2123 6 ай бұрын
"ፍቅር እንደሞት የበረታች ናት ቅናትም እንደሲኦል የጨቀነች ናት " መፅሀፈ ምሳሌ
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 6 ай бұрын
ቅናት በውስጣችን ነው ። ሌላውን ከመጉዳት ለቀናንበት መልስ መስጠት እንችላለን ።ደግሞም የሚያሻሽልን ያ ጥረት ነው ።
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 6 ай бұрын
ትክክል እናመሠግናለን አላህ ይጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@asterwarga14
@asterwarga14 6 ай бұрын
Thanks so much I really appreciate very nice things ❤❤❤
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 6 ай бұрын
🙏🙏 thank you .
@tsiondubale1293
@tsiondubale1293 6 ай бұрын
ትክክል ትክክል
@user-lx5iv8ji2tHomeboy
@user-lx5iv8ji2tHomeboy 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 6 ай бұрын
አሜን🙏
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 6 ай бұрын
❤❤❤
@rehanaabdulkadir5039
@rehanaabdulkadir5039 5 ай бұрын
Yeah Allah protect us from this kind of evil
@leulbeyene-3961
@leulbeyene-3961 6 ай бұрын
👏👏
@ArabuuUsmaan
@ArabuuUsmaan Ай бұрын
Qenat😭😭😭😭😭
@lijmagistuwoma6273
@lijmagistuwoma6273 3 ай бұрын
God bless ❤❤❤❤
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 3 ай бұрын
Amen!🙏!
@havamoges3166
@havamoges3166 6 ай бұрын
❤❤❤😊
@havamoges3166
@havamoges3166 6 ай бұрын
❤❤❤❤😊
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wv3qb1kr3h
@user-wv3qb1kr3h 6 ай бұрын
qenat kemeqegnet yemimeta menfes new selezih yemiqenubenen sewoch kawoqen meraq new
@tigetadess6832
@tigetadess6832 6 ай бұрын
እውነት😢😢😢😢😢😢😢
@binaburtukan9006
@binaburtukan9006 5 ай бұрын
ቅናት እርኩስ መንፈስ ነዉ
@DanwitAmnuale
@DanwitAmnuale 6 ай бұрын
Menfesawi kenat melkam new sew hulem meketelew arAya Alew gen sew fesum aydelem endasekemetut aygegem melkamun meketel Ena meredadat geze,genzeb bezu aytekmum melkam segbena ybeltal edeh kehone metfokenat mikenes ymeslegal Ena (Agul )yehoe wudedern Alemesatef
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 6 ай бұрын
ትክክል👍
@user-si1wd2sq6k
@user-si1wd2sq6k 6 ай бұрын
Wegonoche wede Islemena hayimanote (ISLAM) be Allah (God) fetarinte getenete endetamenu be akeberote eterachuhalehu lezelalem tidenu zenda .
@deborakebeda8261
@deborakebeda8261 6 ай бұрын
የዘመኑ ችግር ይህ ነው ግን 🦴 አጥንትን ያነቅዛል
@film_becha
@film_becha 6 ай бұрын
O6:27 1ኛ 08:43 2ኛ 09:22 3ኛ
@majilnabidu7423
@majilnabidu7423 6 ай бұрын
የደስታ ጊዜማ ሁሉም ይመጣል ገንወብህን ፈልግ የቸገረህ ጊዜ ግን ማንም አጠገብ አይሆኑም እና አንተ በችግር ጊዜ አይዞ ይአለህን ሰው እንዴት ምቀኛ ትለዋለህ ሲቀጥል ሲሳካል አንተም ከሌቭል ስለሚ ያንሱብ ከነሱጋር መሆን አትፈልግም ውርደት ይመስልሀል ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ።
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 6 ай бұрын
ያው በገባህ ልክ ታስባለህ።
@user-sb2vd6su9i
@user-sb2vd6su9i 5 ай бұрын
ታሪክ ሥታወራ ጥሩ ነው ግን ዐባባሎች ዐያምርብህም
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 5 ай бұрын
የዱሮዎቹ ቪዲዮ ላይ ነው ወይስ እዚ ቪዲዮ ላይ?
@user-sb2vd6su9i
@user-sb2vd6su9i 5 ай бұрын
@@Fikare_kewakibt ዕኔ ዕጃ ግን የሆነ ዕርዕሥ ትሠጥና ሠፍ ብዬ ላየው ሥል ዐባባሎችን ብቻ ነው የምትደረድረው ይሄ ደሞ ዕሥከመጨረሻው ዕንዳይደመጥ ያደርጋል
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
ቅናት የሰይጣን ባህሪ ነው እንጂ ተፈጥሮአዊ ሆኖ አያውቅም እእ 😒
@theomersha7456
@theomersha7456 6 ай бұрын
,
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 5 МЛН
ፍርሃት ከፍላጎታችን ወደኋላ ላስቀርን ሁሉ !
15:08
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН