የሚጠላት ኢትዮጵያ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 37,601

EBC

EBC

Жыл бұрын

የሚጠላት ኢትዮጵያ #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 71
@teferatesema8514
@teferatesema8514 Жыл бұрын
ይህ ታሪካዊ ትርክት እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ተወርቶ መቅረት የልበትም በአለም ውስጥ ታሪኩ በመጽሐፍ ተጽፎ በተለያየ ቅዋንቅዋ መጻፍ አለበት ለዓለም ማወቅ አለበት ይህድርጊት ቀላል አይደልም ትምርታዊ መሆን አለበት ታላቁ ፈጣሪ ይንቀልልን🙏🙏🙏💚💛❤️
@negasurafelhaile3831
@negasurafelhaile3831 Жыл бұрын
ድንቅ፡የሆነ፡እውነተኛ፡ማስረጃና፡ማረጋገጫ፡ነው።
@betterideas8479
@betterideas8479 Жыл бұрын
የተናገረውን ቃሉን ሁሌ ለሚያደርገው ክብርና ምስጋና ይሁንለት። አሜን ሃሌሉያ። መቀሌ መሃል ላይ የኢትዮጵያ ባንዲራ ይተከል።
@seyfudada9641
@seyfudada9641 Жыл бұрын
ዶ/ር ጎሹ ወልዴ አገር ወዳድ ኤትዮጵያዊ ያልተዘመረላቸው ጀግና ምሁር አርበኛ!!!
@user-jw8pw3ii2q
@user-jw8pw3ii2q Жыл бұрын
ልክ እንደዚህ እውነትን አቅርቡልን በተርፈ በእንግሊዘኛ ይተርጎም
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ትክክል💕💕
@elisabethatnafu7440
@elisabethatnafu7440 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ጥርት ያለ ምርጥና ትምህርታዊ ለመጪውም ትውልድ ጠቃሚ የሆነ አቀራረብ ነው። አቅራቢዎቹና አዘጋጆቹን ለማመስገን ቃላቶች ያጥሩኛል። ለአገራችን ነጻነትና ብልጽግና ይጠቅማል ታሪክን በትክክል መረዳት። Thank You!!! Excellent Analysis!!!
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Жыл бұрын
True story...good job keep it real
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃ ሲል ይህን ሁሉ ጉድ አላቀቀን ። ይህ በጣም ትንሹ ጉድ ነው አስቡት 27 ቱን ዓመት ወገኖቼ አሁንስ መች ተኙልን ከጠላት ጋር በመሆን እግዚአብሔር የሰጠንን አገር ወዳድ ሕዝብ አክባሪ መሪ የሚሰሩትን መልካም ስራ ለመጋረድና ጥርጣሬ ውስጥ ለመክተት የሚሸርቡት ተንኮል ይሚያስገድሉት ንጽህ ዜጋ መች ቀረ ሥለዚህ አሁን ይህን ሁሉ ግፍ አሳልፈን እዚህ ደርሰናልና እንንቃ እንወቅበት መስማት ብቻ ዋጋ የለውም ይህን አውቀን ስንለወጥ ስንማርበት ነው እኛ ነን ለእኛ ይምንሆነው ኢትዮጵያዬ የሚል መሪ ዛሬ ሰማን እንወቅበት ወገኖቼ። በሒዎቴ ያስደሰቱኝ የዶ/ር ዐቢይ የአጭር ጊዜ ተግባር ነገር ግን እጅግ ታላቅ ክንውኖች የሲኖዶስ አንድ መሆን፤ የመከላከያ ሰራዊታችን ከፓርቲ አልፎ የኢትዮጵያ ሰራዊት መሆን እና የኢትዮጵያና የኤርትራ እርቅ ልማቱ ስፍር ቁትር የለውም ይሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ይታወቃል እንዲሉ። ለሐገራችን ሰላሙን ለህዝባችን እድገቱን ብልጽግናውን ለመሪያችን እድሜውን እግዚአብሔር ያድልልን። ኢትዮጵያ ድሮም አሸንፋለች አሁንም ታሸንፋለች ወደፊትም ታሸንፋልች እግዚአብሔር ከኛጋር ይሁን ፍቅሩን አንድነቱን ያድለን።
@fantuhailu6618
@fantuhailu6618 Жыл бұрын
It’s wonderful program help a lot of helpless young people they don’t know what to do or where to go. It’s great start . Any where In the world counseling is the best way to help people from addiction and mental problems . Thanks and good job.
@Selam694
@Selam694 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ 👏👏👏👏 እናመሰግናለን 🙏 የ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ሰራተኞች የሆኑ አረብኛ , እንግሊዝኛ የሚያስተላልፉ ሰዎች ይሄን ሳይጨምሩ ሳይቀንሱ ተርጉመው ማቅረብ አለባቸው :: ሁልጊዜ ለኢትዮጵያውያን ብቻ በሚገባን ቋንቋ መሆኑ : የውጩ አለም እውነቱን እንዳይረዱ ( እንዳያውቁት ) አድርጎ ጎድቷናል :: በእንግሊዝኛ እና በአረብኛ ይተርጎም
@queencrown1674
@queencrown1674 Жыл бұрын
Ebc today you showering us with documentary 👌👌👌👌
@Robel_257
@Robel_257 Жыл бұрын
EBC this is so far best story documentary ever, ከባንዳ ወያኔ ውየና ወደ ጦብያ ብልፅግና ልእልና
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
EGZABHER YEMESGEN BE CHERNTU KE ETHIOPIA YATFALENE AMEN🙏
@Fikru1948
@Fikru1948 Жыл бұрын
The best documentary of all .
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ አቶ መራራ ጉዴና ከዛ ንግግራቸው በሗላ እንዴት ነው TPLF የሚደግፉት?
@nesmuzein431
@nesmuzein431 Жыл бұрын
የመለስን መንፈስ ይዞ ነው እሱ ትክለኛው መራራ አይደሉም
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው በትምህርት የበለፅጉ የሚባሉ ሰዎች ታሪክን እየካዱ ሲሄዱ ወጣቱ ከማን ይማር?
@mengistusida1241
@mengistusida1241 Жыл бұрын
ግሩም ዶኪመንትሪ👍👍👍
@abrehamt.379
@abrehamt.379 Жыл бұрын
Thanks Abiy
@liseyassanchase5261
@liseyassanchase5261 Жыл бұрын
ዕንዴት አይነት ቆንጆ ዕንቅልፍ ተኝቼ አደርኩኝ። አፍሪካውያን ወንድሞቼና ዕሕቶቼ ፣ ኢትዮጵያውያን አርበኞች ነቅተው ተሠባሠቡልን ፥ ጥሩ ጥሩ መርጠው ይዘው ለመጓዝ ወደፊት በሚል፤ ዕጅ ለዕጅ ተያይዘው የጓተቱ ጀመር ወደሕዋላ የቀረ ዕንዳይኖር። አቤቱ ፈጣሪዬ ጩኸቴን ለሠማሕ ሣልሞት ይሔንን ላሣየኸኝ፣ ምሥጋና ለሑሉመም ይድረሥ። የሚደርሠው ጥቃት በተናጥል አንዱን ብቻ ቢሖን አዎ በጥፋቱ ነው የሚጠቃው ሌላው ደሕና ዕየኖረ ነው ብለን ዝም ባልን ነበር። ይሔ ሥላልሖነ ነው አረ ተዉ ይሔ አይበጅም ፤ ጥቃቱ ዕየተመረጥን አደለም በጥቅል ጥቁር ሕዝብን ከሠው ተራ ለማውጣት ነው ንቁ፣ አብሩ፣ ተደራጁ፣ ታጠቁ ዕራሣችንን ለመከላከል ዕንኳን ዕንብቃ ዕያልን ሥንጮሕ ሥንታሠር ሥንገደል ሥንሠደድ ሥንሣጣ መድረሻ አተን ያለነው። ለራሥሕ ሥትል፦ ለራሥሽ ሥትዪ ነው ተነሡ የምትባሉት ፥ ለዶክተር አብይ ወይ ለብልፅግና ወይ ለክርሥቶሥ ሥትሉ አደለም። በምድር ላይ ዕንደሠው ተከብረን ዕንዳንኖር ዕየተደረገ በመሖኑ ነው። የኛን ሖድ ለማባባሥ ለቤት ዕንሥሣቶችና ለጫካ አውሬዎች ምርጥ ሖሥፒታሎች በዘመናዊ መመርመሪያና የምክንያቶች መጥኛ ጣቢያ ተክለው ሢሥተናገዱ ፤ ማደሪያና ምግብ ቤቶች ደግሞም የዕንሥሣት መዋያ ተሠርቶ ዕየተሥተነገዱ የኔ የምላቸውን የሠው ልጆቸ በፀሐይ ሐሩር የጠቆሩት በሜላኒ መባዛት ጥቁር ቀለም የተቀቡ የመሠሉትን ተፈጥሮ ዕንዳይጠፉባት መከላከያ የበጀችላቸውን በደደብነታቸው ሊያሣዝኑብኝ፣ ሊያሥኮርፉብኝ፣ ሊያሥቆጡብኝ ሢሞክሩና ያ አልበቃ ብሏቸው አይሖንም በቃ አሻፈረን ያሉትን በራሣችንው ደደቦች ሢያሥጠቁብኝ አርፈሕ ዝም ብለሕ ተኛ የሚለኝ ከንቱ ደፋር ማንነው? ይሕ የሚሖነው በሬሣዬ ላይ ብቻ ነው። አቤት ሢያምር በድሮ በሬ ማረሥ ሢቀር። የልፋት ውጤት ማየት ከዲግሪ፥ ከሎተሪ ዕጣ መድረሥ፣ ልጅን አሣድጎ ከመዳር በላይ ነው። የ ጋንቤላ አመራር ሠጪዎች ዕንግዳ ሊቀበሉ ተሠባሥበው የተነሡትን ፎቶ በየሔድኩበት መሥሪያ ቤቶች ሣሣይ ያላደነቀ ነጭ አላየሑም። ውበት በተመልካቹ አይን ይወሠናል። በማብራሪያና ጥቆማ ሢታገዝ ግን አብዛኛው ይወደዋል። በርቱ ከብልፅግና ጎን ሖነን ዕየተራረምን ኢትዮጵያን ዕናኖራለን አፍሪካን ለአፍሪካውያን ዕናሥቀራለን፣ አትጠራጠሩ።
@enanutola6486
@enanutola6486 Жыл бұрын
ዶክተር ዓብይ የመከራ ማእበል ከውስጥም ከውጭም ቢያንገላታህም የታመንክበት የኢትዮጵያ አምላክ ረድቶህ ለዚች አገር ሠላምን ያላብስልህ ዛሬ ያላመኑህ ታማኝነትህን የተጠራጠሩ አገር ወዳድ በሙሉ የሚያመሰግኑህ ጊዜ እሩቅ አይሁን:: 🙏🙏🙏 🍀🍀🌼🌼🌺🌺
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 Жыл бұрын
አሺሺ በዛን ዘመን እንደሚያጨሡ እንዳይረሳ
@eskimium
@eskimium Жыл бұрын
Good documentary!
@seyfudada9641
@seyfudada9641 Жыл бұрын
ከናዚም የባሱ ናቸው!! ናዚዎች የገዛ አገራቸውን ሊበታትኑ አልተነሱም!!!
@kassahunfilate
@kassahunfilate Жыл бұрын
Primary I would like to express my appreciation for the job done. This is the real and uncontained through history of tplf. Just save it on your archive it's a great document .The history to show friends ,kids and others. Again it should be very helpful if a subtitle and translation work is done on it content, let the world know.
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 Жыл бұрын
ዛሬ ትከከለኛ ፕሮግራም እውነት መቼም ተደብቃ አትቀርም ዛሬ እውነቱን የዛሬው ትውልድ ይሰማው ይወቀው አብሶ አማራን እንዳጨሰንው ሲጋራ ረግጠንዋል ደግሞ አማራና ኦርቶዶከሰ ተዋህዶን አከርካሪውን ሰብረንዋል ያሉትንም እንረሳውም ወነኔ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Please make this historical video available in different languages national and international languages. Thank you.
@hagereemedia
@hagereemedia Жыл бұрын
እባካችሁ ክሊፕ የወሰዳችሁት ከየትኛው ሚዲያ እንደሆነና የመቼ እንደሆነ ጥቀሱ። ለሌሎች ጥሩ ያልሆነ ምሳሌ እንዳትሆኑ ጣሩ።
@belachewseyoum3677
@belachewseyoum3677 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዘጋቢ ነው 🇪🇹ነገር ግን መቀጠል ያለበት ፣በብዙ ቋንቋ ተዘጋጅቶ ለአለም ህዝብ ፣ለሁሉም ብሄረሰብ ፥ መሰራጨት ያለበት ፣ ዝርዝር ጥፋቶችም በድጋሚ ጎልተው የሚወጡበት ቀጣይ ዘገባ መዘጋጀት አለበት የሚል አስተያየት አለኝ ። በተለይም የትግራይ ህዝብ ምን ያህል እንደተጎዳ አጉልቶ ማሳየት የአጥፊዎችን ክፋት በደንብ ያሳያልና ።
@bellabella-b1d
@bellabella-b1d Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ዘገባዎች ተደጋግመው ሉሰሩ ሊቀርቡ ይገባል ምክንያቱም የእነዚህ ትልቋን ኢትዩጵያን ኢትዩጵያ ብለው መጥራት የሚፀየፍ ያንድ ቤተሰብ ማህበር በቀደዱት ቦይ ዛሬም ክልል፣ሰፈር ፣ጎጥ፣ዘርና ቋንቋ ወይም ዛሬ ደግሞ እኔ የበላይ ካልሆንኩ እያሉ ኢትዩጵያን በማያስቀድመው በህውሃት የጉዞ መስመር ዛሬም የሚፈሱ የወደቀውን ሰይጣን ህውሃት ጉዞ ለመጓዝ ያሰፈሰፉ ኢትዮጵያ መሰል ባንዳዎች እንዲማሩበት ያደርጋልና ኢቲቪ በርትቶ መስራት አለበት።
@kmichael2401
@kmichael2401 Жыл бұрын
38:10 🤯
@brookyilma9850
@brookyilma9850 Жыл бұрын
Thanks
@MrDavidmalm
@MrDavidmalm Жыл бұрын
Correction: The elderly man in light blue clothes is Gebremedhin Araya. NOT Asgede Gebreselassie. (Asgede was also a genuine patriot AFAIK)
@yonasgeda2180
@yonasgeda2180 Жыл бұрын
I would like to ask the producer to make an English version of the documentary for international audiences. Well done. Much appreciated.
@Becxx88
@Becxx88 Жыл бұрын
I just wondering about the list of books.
@begashawfanta1387
@begashawfanta1387 Жыл бұрын
አሁንም በህይወት ያሉት የህዋሀት ባለሥልጣን ከኢትዮዽያ ህዝብ ላይ የዘረፉት ቢሊየን፣ሚሊየን ዶላርና የገነቡት ህንፃ መቼ ነው የህዝብ የሚሆነው። ምንድነው የሚጠበቀው። ዶላሩ በጥቁር ገበያ፣ ህንፃው በደላላ ተቨጦ እስኪያልቅ ነው። እባካችሁ መንግሥት ለዚህ ጥያቄ ለኢትዮዽያ ህዝብ መልሥ ይሥጥበት። አመሠግናለሁ።
@erkentehabtamu9667
@erkentehabtamu9667 Жыл бұрын
ወ ያኔ እኮ...
@metasebiatsige3636
@metasebiatsige3636 Жыл бұрын
ድምጽ የለም!
@puffns
@puffns Жыл бұрын
"አሁን የምንዘራው ዘር ግዜውን ጠብቆ ይችን ሃገር ይገነባል።" ሌላው ባይታይ እንኳን መጨረሻውን ላየ ተስፋ የሚሰጥ መሆኑ ለምርጥ ታሪካዊ ዘገባችሁ ልትመሰገኑ ይገባል!
@ethiopiyawitethio7864
@ethiopiyawitethio7864 Жыл бұрын
እባካቹ በትግርኛ ተርጉማቹ ለትግራይ ህዝብ አሰሙት ይሄንን ጉድ
@teaghes7654
@teaghes7654 Жыл бұрын
You need to correct, Asghede Ghebreslassie to Ato Araya Ghebremedhin.
@modinali3987
@modinali3987 Жыл бұрын
Ene yemaygebagn weyane chaka yegebabet gize derg enkuwanis tigray in lichekun kerto berasu teregagtoalini lemin yiwashal?
@eshetuyimer4944
@eshetuyimer4944 Жыл бұрын
ታዲያለነዚህ አሪወሶች የኢትዮጵያህዝ የምን እርህራሄማሳየትነው ጨፉጪፈን ማጥፍት የግድ ይለናል
@girmaseid8485
@girmaseid8485 Жыл бұрын
አሰግድ ገብረሥላሴ የሚለው ገብረመድህን አርአያ በሚል ቢስተካከል!
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
ኢትዬጵያን ሲያደሙ የነበሩ ተባዬች ለዘመናት አሁን ላንዴና ለመጨረሻ ሊወገዱ ነው እልልልል
@OneDay1say1
@OneDay1say1 Жыл бұрын
ልክ እንደ ህውሓት የኦህዴድ ብልፅግናም የተረኝነት ፖለቲካ ውድቀት በዚህ መልኩ በዝርዝር የሚቀርብበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ። ለዶክመንተሪው ግብአት ስንቱን እናሰባስበው ይሆን? ተዘርዝሮ አያልቅም ።
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
እባክዎትን ፕ/ር ምንዳርእለው ዘውዴ እኔ ዶር እቢይ እንድከተል እና እንዳምን ያደረጉኝ የርስዎ ታሪክ ነውና ለእለም በሙሉ እንዲደርስ በእንግሊዝኛ ያቅርቡት
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 Жыл бұрын
በእርግጠኝነት የኢትዮጵያ መንግሥት ወያኔን ሊያጠፋው ነው እንደኔ ግን ትንሽ ጊዜ ለትግራይ ህዝብ እድል ቢሰጠው እራሱ የትግራይ ሕዝብ ያጠፋዋል ያ ካልሆነ ግን በቃ ትእግስትም ልክ አለው ነበር ማድረግ ነው
@MISGNAGHIRMAY09
@MISGNAGHIRMAY09 Жыл бұрын
ATA ezi araya hanti mealti serawit na kab Ethiopia ente zwexe Tplf Adis abeba nmetaw kem tedliyo tefiewo diyu zfkr zelo… Eritrea 🇪🇷 credit keyhabkum tnyetu alokum… xbah n Eritrea kitweru kem tftnu eyu zreayeka… wecho ente gelbetkayo wecho eyu natkum neger…. Bahri tray eyu hmamkum..
@sebsebiehaile1790
@sebsebiehaile1790 Жыл бұрын
Without a doubt, Tigray is Ethiopia and Ethiopia is Tigray! if one thinks there is an alternative to this, it is madness. Those who are trying to put Ethiopia's unity in question are miscreants divorced from the real world.They are delusional sufferers. Their wishes are nothing more than illusions and are futile and impossible to fulfill. Brothers and sisters - natives of Tigray! Like your fathers, like your grandfathers, like your great-grandfathers፦ be steadfast in being Ethiopian. I don't think there is a better option than this to all of us. Sebsebie Haile Wolde
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s Жыл бұрын
ይሄን ሁሉ የጠላት ታሪከ ከተነተንክ በኋላ አንተ ራስህ ያ ጠላት የሰጠህን ህገ መንግስትና ባንዲራ ታቅፈህ ሳይህ 😭😭😭😭
@mengistusida1241
@mengistusida1241 Жыл бұрын
የኮሚቴ፣ ካውንስል፣ ኮሚሽን የሚሉት ጋጋታዎች ይሠለቻሉና መንግሥት ያሉት ተቋሞች በብቃት እንዲሠሩ ቢያደርግ ይሻላል!!
@nopenot4058
@nopenot4058 Жыл бұрын
There's an Eritrean armed struggle photo used in this narration that is not right Ethiopian should post their own (property right) stop using something which is not urself.
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 Жыл бұрын
The saddest thing is that the current OLF lead group or “government “ doing exactly the same thing what TPLF did. The other thing is that a small number of individuals can make a big difference in a nation. We only need a small number of committed individuals to remove this government and replace it with a government which will work for all citizens
@user-sb8hj2ed8u
@user-sb8hj2ed8u Жыл бұрын
የመንግስትን ሚዲያዎች የሚያስተዳድረው በተለይ አይን ያወጣው ኢቲቪ ያለምንም ጥርጥር አውሬው ነው የሚያስተዳድረው።
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 Жыл бұрын
ተረት ተረት ጅንትዬ
@lemusadebo9921
@lemusadebo9921 Жыл бұрын
True documentary
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Жыл бұрын
አሁንም ወገኖቻችን የትግራይ ህዝብ በደንብ ስሙ ለእናንተ የሚሰሩት ምንም የለም ትግራይ ተገነጠላለች የሚሉት ለራሳቸው ህይወት ማስቀጠያ ነው ትግራይ መቼም አትገነጠልም ሀገር ሳትሆን ክፍለ ሀገር( ከኢትዮጵያ ክፍለ ሀገራት ) አንዷ ነች የወያኔን ሀሳብ መግዛት ትርፉ ውድቀት ነው ። ጎጠኝነት ተሰጧቹህ በጎጠኝነት በቋንቋ እና በዘር የምትጋደሉ ቆም ብላቹህ አስቡ የህወሃትን አላማ ይሄንን ማድረግ ነው እውን ለማድረግ በህወሓት ተጠፍጥፋቹህ እንደሆነ የተሰራቹሁት አምናቹህ ወደ ቀልባቹህ ተመለሱ በቃ።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
አሁንም ያለው መንግስት እሄንን ድርጊት ማድረግ ማቆም አለበት በዝር, በጎረቤት, ባገርልጅነት, በዘመድ ,የሚደረገው የስልጣን ወረራ ጥቅመ ጥቅማጥቅም መጠቃቀም,አያዛልቅም! ይቁም አያዋጣም !🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
ዘጋቢ ፊልም ፡- ያልተሰሙ ድምጾች  |
42:56
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 27 МЛН
ባህሉን ያለቀቀው የሥጋ ግብይት
14:13
Fana Television
Рет қаралды 119 М.
Deadliest Roads | Ethiopia | Free Documentary
51:31
Free Documentary
Рет қаралды 4,5 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН