የሚጣፍጥ አሳ ለብለብ ማንኝውም ሰው ሊያዘጋጀው የሚችለው።

  Рет қаралды 36,695

Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ

Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ

Жыл бұрын

አሳ ለብለብ ከተለያዩ ቅመማቅመሞች ጋር በመጨውመር የሚጣፍጥ የአሳ አሰራር.በቀኑ አዳዲስ የምግብ አሰራሮች,ለቁርስ፣ለምሳ እና ለእራት በፆም በፍስክ የሚበሉ ባህላዊ ዘመናዊ፣ ጤናማ እና ጣፋጭ ምግቦች ፣ የአገር ውስጥ የአገር ውጭ በቀላል አዘገጃጀት ኢትዮሼፍ ላይ ያገኛሉ። ወደ 7753 ok ብለው ማግኝት ይችላሉ እንዲሁም ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ www.ethiochef.com ስልካችሁን በማስገባት ማግኝት ይችላል። መተግበሪያችን ለማውረድ ይሄን ይጠቀሙ @t.
Produced by ethiochef/ኢትዮ ሼፍ/ Please make sure to like👍 and subscribe to Our KZfaq channel and turn on notifications🔔 to stay updated on all new recipes. Thank You!! Any unauthorized use, copying, uploading, or distribution is strictly prohibited. Copyright©2022: ethiochef

Пікірлер: 27
@leratub6791
@leratub6791 Жыл бұрын
ዋው በጠም ቆጆ አሰረር እጅክን ቁርጥመት አይከው ሼፍ ግን ለሚድነው ሚጠቅም ነገር ገብተን መንመረው እኛ ሚንገኘው ሚሰደብ ሰው ገር ብቸ ነው አራ ከዎሬ ምንም አይገኝም
@user-ly4ty7tk7t
@user-ly4ty7tk7t 5 ай бұрын
ሼፍ ዮናስ በጣም በጣም እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልኝ
@ZozoZozo-cc3jn
@ZozoZozo-cc3jn Жыл бұрын
Enameseginalen berta shef yonas
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 ай бұрын
ሼፍ በጣም እናመሰግናለን
@marieabebe5253
@marieabebe5253 10 ай бұрын
ትክክለኛ የባለሙያ ዝግጅት
@asiaahmed2671
@asiaahmed2671 Жыл бұрын
አናመሠግናለን
@sisayneshbedada2171
@sisayneshbedada2171 Жыл бұрын
ሼፍ ዮናስ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ የአሳ አሰራር ባሳየኸው መሰረት ለብለቡን ሞክሬ ጤናማ ጣፋጭ ልዩ የአሳ አሰራር ነው ተባረክ
@hawabadma
@hawabadma 5 ай бұрын
ሠላምወገኖቸደምሩኚ🙏ዋው🙏👍👍👍👍
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 11 ай бұрын
ጎበዝ በርታ
@AnileyMulugeta
@AnileyMulugeta 5 ай бұрын
ምርጥ ነው
@user-py1lv5ze5p
@user-py1lv5ze5p 2 ай бұрын
It looks yummy I am sure it will taste great too. Thank you for sharing
@leratub6791
@leratub6791 Жыл бұрын
እሲኪ ይልመድብን ሚሰረን ሰው እነበረተታ
@user-xx1mo9fi6b
@user-xx1mo9fi6b 4 ай бұрын
wow❤❤
@ShewitMuna
@ShewitMuna 11 ай бұрын
Wow
@MarthaHailu-cu1uc
@MarthaHailu-cu1uc 4 ай бұрын
Tebarek
@topfunny1302
@topfunny1302 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤wow
@tihstgebrhanna7639
@tihstgebrhanna7639 4 ай бұрын
ሼፍ ዮናስ እባክህን አሳ የሚጠብስ ባለሙያ ሰው አገናኘኝ
@user-bk6yp9hh6p
@user-bk6yp9hh6p Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fifi-kp6iv
@fifi-kp6iv Жыл бұрын
Eghi yebrke yoni
@sunitasunita-co7th
@sunitasunita-co7th Жыл бұрын
Bexam herif new yonasye
@kemalwoliye4491
@kemalwoliye4491 3 ай бұрын
7753 ok
@asiaahmed2671
@asiaahmed2671 Жыл бұрын
7753ok
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ለምንድኘው ግን subscribe የማታደርጉት ሀገር የሚየፈርስ ወሬ ቢሆን ይሄኔ 100 subscriber ይኖረው ነበር
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
በትክክል የኛ ሰው እኮ አሽቃባጭ ነው
@bezuyewondesen5643
@bezuyewondesen5643 Жыл бұрын
በጣም ሀባሻ እኮ አሽቃባጮች ነን
@AbebaCombo
@AbebaCombo Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው አኔም ሼፍ ለመሆን እየተጣጣርኩ ነው ሙያህን ስላካፈልከን አመሠግናለሁ 🖐እስኪ ልምድህንና አሰተያየትህን በትንሹ ጻፍልኝ Happy new year 🎇🎇🎇
@user-dy7ej7vx4u
@user-dy7ej7vx4u 6 ай бұрын
ዳዉሎድ
AsaTibs ( አሳ ጥብስ ) -Ethiopian food
8:22
Bahlie Tube
Рет қаралды 148 М.
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 58 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 204 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
አሳ ጉላሽ
6:26
Haset kitchen || ሃሴት kitchen
Рет қаралды 2,7 М.
በጣም ልዮ... የቡላ አሰራር🔥
12:16
Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ
Рет қаралды 33 М.
የአሳ ወጥ አሰራር how to cook Fish Stew (Asa Wet) Ethiopian Food Part 36
15:54
ሁሉ ሐበሻ Everything Habesha
Рет қаралды 58 М.
የልጆች ምግብ አሰራር //አሳ// Ethiopian Food
7:15
የዶሮ አሮስቶ አሰራር / Ethiopian Food Chicken Roast Recipe
13:06
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 204 МЛН