የሚዛን ቅርጽ እና የሰው ተፈጥሮ | መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ | የማክሰኞ እንግዳ | @Dawit Dreams

  Рет қаралды 86,021

Dawit Dreams

Dawit Dreams

2 жыл бұрын

የሚዛን ቅርጽ እና የሰው ተፈጥሮ | መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ | የማክሰኞ እንግዳ |
Facebook:- #DawitDreams
KZfaq kzfaq.info/love/b3e
...
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video
...
#Motivation #dawitdreams #etbiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes
#thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #newclass

Пікірлер: 99
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s Жыл бұрын
አባታችን መምህር አባ ገብረኪዳን ፍቃደኛ ከሆኑ እባካቹ አዘጋጆች ጠይቁል እና መድረኩን ሰታቹ ለሀገርም ለግልም እንጠቀም ሁሉም ያለውን ያዎጣ እና ከሁሉም እንማር፣ አንፍራ ።
@negusthegsd8057
@negusthegsd8057 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ he is so smart በእጅ የያዙት ወርቅ ነክ አንተ ተጠቀሙበት እባካቹ በጣም smart ነው
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ሽሽሽ አመት ኑርልን እንቁ አችን ነህ እኮ
@selamtegegn1089
@selamtegegn1089 Жыл бұрын
ኦዉ መምህር ዶ/ር ሮዳስ ቃላት የለኝም እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🟢🟡🔴
@12smart899
@12smart899 Жыл бұрын
መምህረችን እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን
@abebegirma33
@abebegirma33 2 жыл бұрын
ከአንዳንድ ታዳጊዎቻችን ጋር በራሳችን ጉዳይ ለመወያየት ስሞክር ትውልዱ አደጋ ላይ እንዳለ ሳስብ እንደማዘን አድርጎኛል:: ዶ/ር ሮዳስ ለትውልዱ ፍቱን መድኃኒት እንደሆኑ ሳምን ደስታዬ ተመለሰ:: የሕይወት ቃል ያሰማልን! ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ! እድሜ ይስጥልን!
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 жыл бұрын
አሜን !
@user-wo4ch7pz3h
@user-wo4ch7pz3h 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው thanks
@SabrinaSabrina-tz4eb
@SabrinaSabrina-tz4eb 2 жыл бұрын
ውድ መምህሬ አግዚአብሔር ይባርክህ
@meronkibret4299
@meronkibret4299 2 жыл бұрын
ዳዊቴ ምን እንደምልህ አላቅም ተባረክ እባክህ Online የምንሞርበት መንገድ ፍጠር እኔ ከአገር ውጪ ነው ይለሁት በጣም መማር እፍልጋለሁ የሂወቴን መንገድ እንደማስተካክልበት አምኝለሁ እባክህ አድርገው መፅሀፍህን ለመግዛት እየፍለኩ ነው ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 2 жыл бұрын
ዳዊት ድሪም አመሰግናለው የተለየ የሚገርም አሰተውሉት ነው የጨመረለኝ አመሰግናው መጋቢ ሐዲስ ዶር ሮዳስ
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ ስለ ትምሀርቱ እናመሠግናለን ። እኔ ግን ከእውቀት ባሻገር እንድንተገብረው ብትረዳን።
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
ምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ አንተን በዚህ ማየቴ ብዙዎች ከለማወቅ ከዓይማኖት ይጋጫል ይላሉ ስለዚህ አሁን በይልበጥ ተረዳሁ ጥቡናእዉቀትን ያድልልን💕🙏💕
@meazaterefe196
@meazaterefe196 Жыл бұрын
ዋው ድንቅ ትምህርት ነው ያካፈሉን እናመሰግናለን
@peacockhomedecor9730
@peacockhomedecor9730 2 жыл бұрын
በርታ ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ በበለጠ አድትሰራ እውቀት እንድታሸጋግር ለትውልድ
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@Godthend
@Godthend 2 жыл бұрын
No words...just perfect. Tnks MH Dr Rodas
@madimekonnen3904
@madimekonnen3904 2 жыл бұрын
Much respect megabi
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 жыл бұрын
ሊቁ መምህሬ።
@hanna2071
@hanna2071 2 жыл бұрын
Incredible you are
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ!!!
@meronkibret4299
@meronkibret4299 2 жыл бұрын
ዶክተር አንተ የኢትዮጵይ በረክት ነህ እድሜ ጤና እንዳልክው የልባናህን አይኖች ይብራልህ ተባረክ 🙏🏽
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ሮዳስ🙏
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 2 жыл бұрын
ያከበረህ እግዚአብሔር ልጆቼን እንዲህ ያከብርልኝ ዘንድ እማጸነዋለው ቃል የለኝም መምህር በእውነት ልዩ ነው
@HM-ry1op
@HM-ry1op 2 жыл бұрын
ዕንቊ መምህራችን
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
Gregg braden ..a grate scientist who is always digs about heart and mind coherence ...ፅሞና(quieting your mind) ...አሁን መሆን(being present) ..ማስማማት(coherence)
@semhaltesfaye6035
@semhaltesfaye6035 2 жыл бұрын
Yetebareke rejim edmea n teana ystilin memhrachin
@lovetheuniverse1160
@lovetheuniverse1160 2 жыл бұрын
Thank you 👏it’s a nice explanation ኢናሜሴግናለን👍
@amdeworkdesale25
@amdeworkdesale25 11 ай бұрын
Megabi hadis enamesegnalen betam
@Gozhini
@Gozhini 2 жыл бұрын
Amazing yigermal
@argawshuralah4237
@argawshuralah4237 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tseganega80
@tseganega80 2 жыл бұрын
God blesses you amazing
@ttm3666
@ttm3666 2 жыл бұрын
I wish I had a son like this!💖
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 жыл бұрын
Creat the environment and dedicate yourself for that and it will happen.
@bisratabera2648
@bisratabera2648 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት ካለው pls🙏🙏🙏🙏
@emutube6183
@emutube6183 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ድንቅ ትምህርት ነው ❤️🙏
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 жыл бұрын
Thank you d/r ✌️🥰
@orionthehunter836
@orionthehunter836 2 жыл бұрын
AMAZING !!!!!!
@eg-xd7iz
@eg-xd7iz 2 жыл бұрын
Thanks so much
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 2 жыл бұрын
Dr. Rodas - May God bless you abundantly!
@fekadumefthew3920
@fekadumefthew3920 2 жыл бұрын
Impressive ....thank you so much 🙏
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክክ መምህር እንደዚ እውቀት ያለው የምያስተምረን እያሳጣን
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
ወይ መታደል 🙏❤🙏
@abdelahifaji6822
@abdelahifaji6822 2 жыл бұрын
Memr enamesegnalen
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ትምህርት ነው ያገኘውት በተለይ ሰልብ የተናገርከው ጠቃሚ ነገር ነው
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
#amazing d/r
@SleepyAlligator-ix5vx
@SleepyAlligator-ix5vx 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@meti6049
@meti6049 Жыл бұрын
ውውው ትምህርትህ ይርበኛል
@gemechisgemeda
@gemechisgemeda Жыл бұрын
😊😊
@enyewamare8942
@enyewamare8942 2 жыл бұрын
amen
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
💝🙏
@danielbeketa6229
@danielbeketa6229 2 жыл бұрын
"The little brain in the Heart"....
@matisaeb2141
@matisaeb2141 2 жыл бұрын
Wawwwwwwww.........betam nw migermew Tintaniewoch Tilk.....Nachew.....Memhr Erejim Edimie Ketena ga Yistiln !!!!!!!!
@abderhamanshifa2386
@abderhamanshifa2386 2 жыл бұрын
ማሻኣላ ኢኒዳቲ ኣላሀ ዪሲጣና
@efratam7995
@efratam7995 2 жыл бұрын
በመንፈሳውይ እይታ ጥሩ ትምህርት ሰተውናል።በሳይንሱ ግን አእምሮ ነው የሚያስበው ይላል
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 жыл бұрын
Parte 2
@mesaymulu4775
@mesaymulu4775 2 жыл бұрын
betam des yemil new, hilm ena qizhet liyunetu mndnw?
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
እነዚ ሚዛን ቅርፅ የሚመስሉት አካሎቻችን...ምናልባት ... scientist ..energy centers or chakra...የሚሉዋቸው ይሆኑን?!.. ...ምን ዓይነት ከባድና ጥልቅ ፍጡራን ነን?! ....እንዴት ፈጣሪ ቢወደን ነው እንዲህ ድንቅ አድርጎ የፈጠረን?!
@tazebewminale3478
@tazebewminale3478 2 жыл бұрын
I can't say " Thank you" .
@christianabera8825
@christianabera8825 2 жыл бұрын
Doctor selam lant yehun lie antn mawok tflegalch mels undmtstn tsfa adrgalhu
@babeema
@babeema 2 жыл бұрын
Sleep does wonders. One of the things it does perfectly is organizing our thoughts and manifesting them through dreaming. That helps us to minute our stress and gives a deeper understanding the things we are interested on. All the examples may have been a result of good sleeping 😆
@asfawteketay1895
@asfawteketay1895 2 жыл бұрын
እኒ 5ኛ ክፍል ስማር ሒሳብ በህልሙ የሚሰራ ልጅ አውቅ ነበር ይገርማል
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 жыл бұрын
ቁጥር ፪ አይለቀቅም እንዴ
@jengadnan2391
@jengadnan2391 2 жыл бұрын
mnm alegebagnem mitaweraw
@mentaltablemttube6084
@mentaltablemttube6084 2 жыл бұрын
ዳ- dawit... ዲ- dream @በአጭሩ (ዳዲ) ማለት ነዉ.
@dawitkebede6421
@dawitkebede6421 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ አናመሰግናለን ስለ ጣት 28 ያልከው ግን አልገባኝም
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
ጣት ያለው ከጣታችን መስመር መስመር ያለውን ነው
@aethiop7740
@aethiop7740 2 жыл бұрын
የጣቶቻችንን አጥንቶች ቁጠራቸው። አራቶቹ ሶስት ሶስት አጥንቶች ሲኖሯቸው አውራ ጣታችን ደግሞ ሁለት አጥንት ብቻ ነው ያለው። ስለዚህ የሁለት እጃችን ሲደመሩ ሀያ ስምንት ይሆናል ማለት ነው። ለኔ የገባኝ እንደዚህ ነው።
@mulufekadu6556
@mulufekadu6556 2 жыл бұрын
ይህንን አካል የሰራውን እግዛቢሄር እናመስግነው: እግዛቢሄር አሰራሩ ግሩም ነው
@user-th5gz5ph5b
@user-th5gz5ph5b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር
@1990FILMS
@1990FILMS 2 жыл бұрын
le lela gize iso kensachu techemari light tetekemu.
@AbrarawAbera
@AbrarawAbera Жыл бұрын
dr edmihn yarzmln
@natiyo9438
@natiyo9438 Жыл бұрын
Ehe sawuye taret yahone sawu nw, yalnorawun ena yaladeregawun taret nw miawerawu, yemibare sawu minamin
@abbitefera8968
@abbitefera8968 2 жыл бұрын
ከስር ያለው ምልክት ኦሮቦረስ ይመስላል
@yonatanhailemariam4085
@yonatanhailemariam4085 2 жыл бұрын
I bet #Dawit behelmu aytot nw yehe ngr happen yaregew
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
ህልም...lucid dreaming
@user-ro9rg3xm9q
@user-ro9rg3xm9q Жыл бұрын
Wedjewalehu sayntist aytebekm balesltan kalhone😂😂
@unknown7296
@unknown7296 2 жыл бұрын
brain .. አዕምሮ ነው እንዴ ? Mind አይደል አዕምሮ ? brain እኮ አንጎል !! ይስተካከል
@user-rc2fo4jd4e
@user-rc2fo4jd4e 2 жыл бұрын
የቤንዚንን ፎርሙላ ያገኘው ኬሚስት ተማሪ እሳት እየሞቀ እንቅልፍ ወስዶት ነው ፎርሙላውን ያገኘው።
@mohammedyasin4673
@mohammedyasin4673 2 жыл бұрын
የጣት መስመሮች 15 ነው የ2 🖐️30 አልገባኝም 28 ? ኩላሊት የሆድ እቃ ለማለት ነው ወይ እሱም አልገባኝም ከቻላቹ መልስ ስጡኝ 🙏 እውቀት አሶድዳ ታስከብራለች 👍 ዶክተር እረጅም እድሜ እና ሃዲያ አላህ ይስጥህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-vh9yy7hf7b
@user-vh9yy7hf7b 2 жыл бұрын
Huletu ejachen 28 anguawoch alut.. esun lemalet felgo new
@samuelkebede4231
@samuelkebede4231 2 жыл бұрын
ይህ ሳይንስ ሳይሆን ሱዶ ሳይንስ (Pseudoscience) ነው። ልቦና የሚባለው የኢትዮጵያውያን ፍልስፍና ብቻ አይደለም በሁሉም ባህልና እምነት አለ። ሮዳስ እንደሚለው ልቦና ደረት አካባቢ ሳይሆን የአእምሮአችን ክፍል ነው።
@abenezerkasahun3859
@abenezerkasahun3859 2 жыл бұрын
Esu eko yemiyaweraw yewuchwmn ye hagerachnnm bedenb atnto ena mermro new .....yerasun channel hedek aytek temar wendme esu endga onlie lay weym tnsh meshaft bcha anbbo aydelem ewketun yesebesebew
@samuelkebede4231
@samuelkebede4231 2 жыл бұрын
@@abenezerkasahun3859 ይመችህ ወንድሜ። ደረት ውስጥ ያለው ልብ እንደማያስብ ለማወቅ ብዙ መፀሐፍት ማገላበጥ አለብኝ ልክ ነህ!
@DrDamenu
@DrDamenu 2 жыл бұрын
Don’t mix the role of the brain and the heart. The SA node is the pacemaker of the heart. The autonomic nervous system controls the heart rate through the sympathetic and parasympathetic pathways from the brain. The heart doesn’t help you for thinking, but for pumping blood!
@h777m
@h777m 11 ай бұрын
Hhhh that's in your 2D & 3D world. When u go beyond what they have brainwashed you with, you will know that the heart even got its own brain. Science is daily updated Update yours too.
@Models-ir7xh
@Models-ir7xh 4 ай бұрын
አንተ ኮከብ ቆጣሪ የሀገር አሳዳቢ
@habtamutesfayeduressa8233
@habtamutesfayeduressa8233 2 жыл бұрын
Kotetam Debtera, Min takabidaleh???? esti ketirgum wuchi andit yetsafkatin neger asayen???? minim alserahim, digimt temireh tachberebiraleh, yesewun sira eyeteregomk yerase new tilaleh, lebinet enna minnanee and lay ayhedim.
@ayinebogale5679
@ayinebogale5679 2 жыл бұрын
Ussi jedhii bekumsa kee isaa kamin isaan tufataa qeequf lafaa dhalate amma jiratee kana barachuu sii barbachisa Duda
@habtamutesfayeduressa8233
@habtamutesfayeduressa8233 2 жыл бұрын
@@ayinebogale5679 hahaha mee dura digimtii sitti naannessan keessaa bahiitii of ilaali. Kan mani kun haasa'u hunduu kansaa miti. Kanan kan jedhu waanan isa jibbuuf miti, dhimmattan isa jibbu hin qabu, eessattan isa beekaa? garuu akka nama ofiisaa waan haaraa fideetti haasa'a kan faranjoonni itti dhama'anii hojjetani. Ati garuu maaliif ija dunuunfattee deeggaruu filatte? Ijaa inni Ortodoksii ta'eef qofaa? nama gaddisiisa.
@semeticmedia675
@semeticmedia675 2 жыл бұрын
እስኪ አንተ ተጠቀምበት መጀመሪያ!!!
@yeshollazaff6323
@yeshollazaff6323 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እንዲህ እየተሳደደች አንዲት ቃላት ትንፍሽ አትልም መፅሀፍህን ሽጥ ሆድህን ሙላ ሮዳስ ተንበጥረቅ ፐፐፐፐ....አቤት እውቀት ወሬ ብቻ
@sisayalemu2922
@sisayalemu2922 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 34 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 50 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
Skyfall mit dem Auto 💨💥 #crash #pov
0:26
tomhansenmedia
Рет қаралды 15 МЛН
Thieves steal E-Bikes from Ace Hardware store in broad daylight
0:39
#рек #automobile #авто #авария #машина #топ #ремонт
0:29
Анастасия Адаева
Рет қаралды 968 М.
Oyuncak Direksiyon İle Motosiklet Yönetmek #shorts
0:27
Osman Kabadayı
Рет қаралды 5 МЛН
STAGE12 200CC FL-R EN ACTION 🧡🧡
0:49
MAXISCOOT
Рет қаралды 16 МЛН
Машина Жириновского.  #shorts Лиса рулит
0:52
Лиса рулит shorts
Рет қаралды 4 МЛН