ሐብታም የመሆን እቅድ ከሌለህ by default ደሃ የመሆን እቅድ አለህ! ነጻነት ዘነበ

  Рет қаралды 225,274

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official KZfaq channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZfaq channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZfaq channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #personaldevelopment #dawitdreams #mother #ethiopia #ተዳዳሪ #ፕሮፌሰርነት #ት/ቤት #ባለቤትነት

Пікірлер: 417
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
...ለማንኛውም ለአዛኝቷ ለእመ መድሀኒት ለቅድስተ ቅዱሳን የኔን ተስፋ ለሆነቺው ለንፅህቷ ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በዓል በፍቅርና በሰላም እንኳን አደረሳችሁ ...."አንቲ ውእቱ መሶበ ወርቅ ዘኤልያስ ወተስፋሁ ለአደም ዘተሰደደ እምገነት"....ይህ የራሴ የግሌ የሀይማኖቴ ጉዳይ ነው!
@abitube3322
@abitube3322 Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ካሉ ሰወች አንዱ እና ብቼኛ ድንቅ ሰው ነፃነት ዘነበ ነው ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
❤❤👍👍
@teddyambachew2073
@teddyambachew2073 Жыл бұрын
ብቸኛ?
@demereweyob9418
@demereweyob9418 Жыл бұрын
አረ አትማል ወዳጄ አንተም ድንቅ ነህ
@EthioLidu
@EthioLidu Жыл бұрын
አጋነንከው በጣም
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
@@EthioLidu ምንም አልተጋነነም እውነት ነው❗
@media542
@media542 Жыл бұрын
ማርያምን ነፂ ተባረክ እውነተኛ እንደሆንክ ልቤ ውስጥ ይሰማኛል በቃ
@promab1373
@promab1373 Жыл бұрын
Yesss could you text me your adress please?
@mengistugebremichal3581
@mengistugebremichal3581 Жыл бұрын
Wow
@user-vk7mk6ex7s
@user-vk7mk6ex7s Жыл бұрын
Thank you Netsanet❤ የ Ethiopia ህዝብ ንቃ:: ሊያስተኙህ ለሚፈልጉ ቦታ አት ስጥ:: በተለይ በእምነት ስም ህዝብ እንዳይሰለጥን የሚደክሙ በዝተዋል
@AMAW24
@AMAW24 Жыл бұрын
ሰው ሳይሆኑ ግን ሀብታም መሆን ይቻላል??? ለኢትዮጵያ ወጣት የሚያስፈልገው እንዴት ሰው መሆን እንዳለበት ነው ምክንያቱም አሁን ላይ ከሰውነት የወረደ ወጣት ነውና የበዛው ሀብታም ለመሆን ስልጠና አያስፈልገውም ባቋራጭ መክበር ካልሆነ በስተቀር
@nadi8082
@nadi8082 Жыл бұрын
​@@AMAW24እንዲህ አይነት ስልጠናዎች እንዴት ስብዕናህን መገንባትና እንዴት በሰውኛ ማሰብ እንደምትችልም ያስተምሩሀል
@lemlemwondesen1439
@lemlemwondesen1439 Жыл бұрын
እመቤቴን እንደ ዛሬ አንጀቴ እርሶ አያውቅም እድሜህ ይርዘም
@hannateclemariam7510
@hannateclemariam7510 Жыл бұрын
እኔም እንዴት ደስ እንዳለኝ🙏 ተመስገን ጌታየ በጥሩ ሁኔታ ነው ተገለጸው።እኛ ከድህነት ለመውጣት ብዙ ትምህርት ያድፈልገናል።
@ashebirw.yohanis6173
@ashebirw.yohanis6173 Жыл бұрын
ሰው ሰው ከሚሸቱ ሰዎች መሀል የተገኘህ የ ኢትዮጸዽያ ድንቅ ልጅ በረከታችን ነህ አመሰግንሀለው ነፂ አንተን በማወቄ ትርፋማ ነኝ ።
@haymit3710
@haymit3710 Жыл бұрын
Endew mn agebah esu katerefe aterefe nw antes mn agegneh endew mn yshalhal 😅😅😅egnaendehone be bereket yetemolan nen wededkm telahm
@FaithZone7
@FaithZone7 Жыл бұрын
EWNET NEW MEN ATEREFK? KISARA ENA GIZE MATFIYA LENEDU DEGMO HABE MAKEMACHA
@muhibbamubbu8168
@muhibbamubbu8168 Жыл бұрын
❤❤ምርጥ ሰው እኮ ነህ የምር ሰለቀረብክ በጣም በጣም ነው ደሰ የለኝ ጀግና 😊
@kemalkak1448
@kemalkak1448 Жыл бұрын
ብቻየን ተመስጨ ክፍሌ ውስጥ ብዙ እማጨበጭበውና ኢሞሽን የምሆነው ነገርስ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ምርጥ ዘር እየዘሩ ነው የት ጋ እንደሚበቅል ባላቅም 👌👌👌👌👌👌👌👌 ነፃነት ደግሞ ይለያያያያያያያያል 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@mz-ql6tx
@mz-ql6tx Жыл бұрын
ይሄን ያክል ማሽቃበጥማ ይደብራል ብሮ፣ በባንክ ትራንስፈር ያደረገልህ አስመሰልከው
@kemalkak1448
@kemalkak1448 Жыл бұрын
አንድ ክላስ ውስጥ ተቀምጠን ትምህርት ወስደን ነጥባችን ግን ይለያያል የግድም ነው መለያየትም አለብን አንተና እኔ እንደዛ ነን ሁሉም ኢትዬጵያዊ አርሶ አደር እንዲሆን አትፍቀድ አይቻልምም ግዴለም ለግዜው ራስህ ላይ ብቻ ስራ ብሮየ
@zeah22
@zeah22 Жыл бұрын
@@kemalkak1448 😊😊💚
@user-lt8xh5zt7k
@user-lt8xh5zt7k 9 ай бұрын
እንደነዚህ ያሉ መልካም ሰዎች ስላየሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ነፂ የ21ኛ ዘመን ጀግና ነዉ ባላለቀ ያልኩት ትምህርት ነው እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት now ከልብ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ለሁላችሁም
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Жыл бұрын
ነፂ የ21ክፍለዘመን ጀግና ነህ እውነትም !!! ዴቭ ድጋሚ ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ የሚቀጥለው ማክሰኞን በጉ ጉት እጠብቃለሁ ❤❤❤
@AumReyan
@AumReyan Ай бұрын
እወነት ለመናገር ብዙ ነገር እየተለወጥኩ ነው በብሮግራማቹሁ ለምስጋናዬ ስጦታ ኢስላምን አሏህ ይወፍቃቹሁ!!
@azizamohammed92
@azizamohammed92 Жыл бұрын
ነፃነት እውነትም እንደስምህ ነፃና ፍቅር ነህ ትምህርትህ ለኔ እንደውሀ ነው በጣም ተጠምቸ እንደምጠ ጣው አላህ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥህ
@mmuu-tm2sv
@mmuu-tm2sv 10 ай бұрын
ምርጥ ሰዎችን የሚከተላቸው ምርጥ ሰው ብቻ ነው።
@lominaye-2251
@lominaye-2251 Жыл бұрын
ነፂኮ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ ወንድሜ አላህ እድሜህን ይባርክልህ መንገድህን ቀና ያድርግልህ
@alzemtube5249
@alzemtube5249 Жыл бұрын
ዛሬ ጊዜ አገኘሁና ቁጭ ብዬ ሰማሁክ በእውነት የሚገርም ትምህርት ነው 🎉🎉
@ziyinendayih7363
@ziyinendayih7363 6 ай бұрын
ዋው ወደ መጨረሻው የሰጠኸውን ትምህርት በጉጉት እጠብቃለሁ የውጭ ኑሮ መሮኛል ግማሽ እድሜዬን አንድም ቀን እረፍት ሳይኖረኝ ብሰራው ብሰራው ምንም በእኔ ላይ ለውጥ አላገኘሁም በቤተሰቤም ብዙም አላየሁም እዚህ እምለፋውን አገሬ ላይ ብለፋ ለውጥ አገኝ ይሆናል ብዬ ግን አምናለሁ ምኞቴም ነው ተስፋም አልቆርጥም አመሰግናለሁ ወንድሜ 👍🙏
@eliyasejigu4324
@eliyasejigu4324 Жыл бұрын
ነጻነት ለእኔ መሠረት ነህ ለህይወቴ። አንተን ካየሁ ጀምሬ እራሴ ላይ ሰራቻለሁ።አስበው ያሰብከው ይሆንልሀል ።አወወወወወወ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
@VIBRATIONTEAM-ts6ql
@VIBRATIONTEAM-ts6ql Жыл бұрын
Selaw eliyas
@zion-tsiyonawit
@zion-tsiyonawit Жыл бұрын
ነፂ ድንቅ ሰዉ❤❤❤እንደዚህ ንገርልን አወዘጋገቡን እኮ ....ልክ ድህነትና ሃላ ቀርነት የጥሩ ሀይማኖተኝነት መገለጫ እንደሆነ ሊያሳምኑን ለሚሞክሩ ጥሩ የጨዋ ሰው ንግግር ተባረክ ነፂ የኔ ትሁት ...ረጅም ዕድሜ ከላቀ ጥበብ ጋር አብዝቶ ይስጥህ🙏🏻🙏🏻
@FaithZone7
@FaithZone7 Жыл бұрын
ALAWEZAGEBUM NEKU ENANETE YESEYTAN SERA NEW YEMIYASTEMRUT ENAM NEKU TETENKEKU
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
@@FaithZone7 go to school and fix your life idiot.
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
COULDN'T AGREE MORE, absolutely without question 💚💛❤️👍🙏👌🤗🥰
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat Жыл бұрын
እኔ አልተወዛገብኩም እደውም ማየት እንኳን አልፈለኩም ሜሴጅ ጽፌላቸው ወጣሁ ዴቭ ጋር ከሰለጠንኩ በኋላ ነው ክርስትናዪን ያጠበኩት ። ዩትዩብ ባይከፍል ኖሮ አይኖሩም ነበር ።😊
@demidahizkiel8605
@demidahizkiel8605 Жыл бұрын
​@@FaithZone7setan sile edget ena alaman awko wede Egziabher mekrebn kastemare ymren new yezi zemen setan teshashilual..wede libu eyetemelese new😂😂😅
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j Жыл бұрын
ነፃነት እኮ የትዳር ሂወቱ እጂግ ደስ የሚል ልበ ብረሀን ሚስት ሂጂ እኔጋ ከምትራቢ ሲላት አብሬህ ብላ አብረው ሰረተው የተለወጡ ናቸው
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ነፃነት እዉትም ነፃነት ❤️❤️❤️
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
አቦ ነፂ በጣም ትመቸኛለህ !እናቴ ትሙት ያራዳ ልጅ ነህ!...ያራዳ ልጅ ሀይማኖቱም ስጋዊ እቅዱም አይስትም!
@dag0993
@dag0993 Жыл бұрын
Thank you Netsanet, it was amazing🥰..ሰው በዚች ምድር ሲፈጠር በእግዚአብሄር ዓላማ እና ለእርሱ ዓላማ ሲሆን፤ በዚያ ዓላማ ውስጥ ሲኖር ግን ለሰው ልጅ ብቻ የተሰጠው እውቀት፣ ጥበብና ማስተዋል የሚባሉ ነገሮች አሉት፤ እነዚህን ውድ ነገሮች ለመልካም ብቻ ከተጠቀመና ከነገሩ በፊት እግዚአብሄርን ካስቀደመ የሚያስበው ይሆናል። So I wanna tell you that it's simple, just prey/ask him. “Expect great things, and great things will come.”
@user-xi7li6hx5y
@user-xi7li6hx5y Жыл бұрын
በትክክክል ነጺ ትሬኒግ በተለይ አረብ ሀገር ያለን በጣም ጠቅሞናል ሒዌቴንም ቀይሬለሁ በብሬክሰሩ ትሬኒግ እና በምንወደው በደበቭ ትሬኒግ ኑሩልን እንወዳችሆለን❤❤❤
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 Жыл бұрын
ነፂ ትችላለህ! Thank You. go ahead Please!
@WinnerFatherOfAfrica100
@WinnerFatherOfAfrica100 3 ай бұрын
Dawit dreams and nezenet Long life my winner's leader's really we are proud of you
@HelenGety-id2bo
@HelenGety-id2bo 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክክ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በጣም ነው ደስ የምትለው
@mohammedjemal8802
@mohammedjemal8802 Жыл бұрын
ሁላችንም የሞት ፍርደኞች በመሆናችን እስከመጨረሻዋ የልብ ምታችን መቆሚያዋ ሰከንድ ድረስ መልካም ነገር እየሰራንና በእጅ የያዝናትን ችግኝ እየተከልን እንጠብቅ
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
ችግኝ መትከል ጥሩ ግን ትልቁን የሰው ልጅ መንቀል ...ምንኛ ከባድ ነው?!
@Han-sz8oi
@Han-sz8oi 10 ай бұрын
bederejetu seltenawon mewesed damo enda nesanet jegna ena seketama yaderegal bro seltenawon mewesed ateresa pacage gezteh tetekem
@zerihunhwold
@zerihunhwold Жыл бұрын
Wow. congradulations to Dawit Dreams. My life started the the new begining after a long time Suffering of Many factors...I will NOT blem any One so far. But I My self will defend the Secret of Life Challenges.
@asterymarymleji6094
@asterymarymleji6094 Жыл бұрын
የሠው ልጂ ውድቀቱ የሚጀምረው ከእግዚሔር መንገድ ሲወጣ ነው ሁሉም ወደ እግዚያብሔር ቢፀልይ የማይሳካ የማይሆን ነገር የለም ባይሆንም እግዚያብሔር ትክክል ነው አባታችን አብርሀም የእነድሪምስን ትምህርት ተከትሎ አይደለም ሀብት ያገኘው በእግዚያብሔር መንገድ ተጉዞ ነው እዮብንም መመልከት እንችላለን ስለዚ ትክክል አይደላቹም ይሔ ጣሆት ማስመለክ ነው ዶክተር ዘበነ በደንብ አብራርቶታል ጆሮ ዳባ ልበስ ለማለት ካልሆነ በስተቀር እየሔዳቹ ያላቹበት መንገድ እግዚያብሔርን ያሳዘነ ነው ፈጣሪ ልብ ይስጣቹ እኛስ ነቅተንባቹሀል
@semawitjaffihailu
@semawitjaffihailu Жыл бұрын
ትክክል!!!🙏
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
ትክክል🙏🙏🙏
@user-se3jp8mz3b
@user-se3jp8mz3b 10 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@GenetWolde-jp6mm
@GenetWolde-jp6mm Жыл бұрын
ነፂ አቤት ትህትና ❤እግዝያብሄር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ !!
@liwamk8909
@liwamk8909 Жыл бұрын
Thank you so much Netsanet Such a great speech ☺️ May God bless you more
@haymit3710
@haymit3710 Жыл бұрын
Be ewnetu enanten yemeselu dnk sewoch fetari sleseten temesgen nw malet michalew ...netsi demo yematselech neh ...Dav thtnah ergatah egziabher zemenachun ybarkew 🙏🙏🙏🙏♥️
@user-sp9ss9en7l
@user-sp9ss9en7l Жыл бұрын
ድንቅ መሪ እንውድሀልን ❤እንኮራብሀለን እናመሰግናለን 🙏
@EthioLidu
@EthioLidu Жыл бұрын
መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ይቅረብልን
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk Жыл бұрын
ይልማ የሚባለው ግን መጥቶ መኬም እስተሳሰቡን እምሮይ እንዲቀር ፅሎት እድርጎ መልኬም እውቀቱ ለትውልድ ቢካፍል ይሻላል ለምንለሴጣን ብቻብእውቅና እንደሚሰጥ እኔም እይገብኝም
@dawityaszi5795
@dawityaszi5795 Жыл бұрын
Thank you Netsi Great mind
@muna4267
@muna4267 Жыл бұрын
What a wonderful orator and audiences! Peace, Love, and Happiness. Indeed we are priceless.
@WendesenMengste-vk7ii
@WendesenMengste-vk7ii Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@demidahizkiel8605
@demidahizkiel8605 Жыл бұрын
Amen🙏
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 2 ай бұрын
ትችላለህ አላህ ይጨምርልክ እረጀም እድሜ ይስጥህ ከነመላ ቤተሠብክ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 Жыл бұрын
ፍፁም ድንቅ የሚገርም መቼም እንደ አንተ አይነት በአገሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲፈጠር ወይም ሳይ አኔ እንደ አንድ ተአምር ነገር ነው ያየሁህህህ ተባረክልኝ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ጥበብን ከጤና ጋር waw its a miracle
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰራተኛ አምላክ ነው ስለዚህ ሰነፍ አይወድም። ሰርተን ለራሳችንም ለሌሎችም እንትረፍ። ጅቦች ስግብግቦች አንሁን እንጂ ሰርተን ከድህነት እንውጣ!
@mezidenuresebo1556
@mezidenuresebo1556 10 ай бұрын
Thank you Natenat ❤❤❤❤
@yahwehsynagogue
@yahwehsynagogue Жыл бұрын
Dave you are Ethiopian Heroe! keep going and stay Blessed!
@aaamithaylay5718
@aaamithaylay5718 Жыл бұрын
ነፂ ጀግና great ldear ወደፊት
@Justrelax23532
@Justrelax23532 Жыл бұрын
Great message!
@Mulievisionary
@Mulievisionary Жыл бұрын
Thank you 🙏 for your time ❤❤❤ dear
@fedila2587
@fedila2587 Жыл бұрын
Thank you so much Appreciate ❤❤❤❤
@tarikua2939
@tarikua2939 Жыл бұрын
Thank you 🙏🏼 ❤❤
@akihailes7950
@akihailes7950 Жыл бұрын
Netsanet is a vary humble and Kind person❤❤
@meda174
@meda174 Жыл бұрын
Thank you Netsi 🙏
@mekdesadera530
@mekdesadera530 Жыл бұрын
ነጲ በጣም ነዉ ምወድህ ተባረክ
@ruthie3698
@ruthie3698 Жыл бұрын
You are just amazing.
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 Жыл бұрын
ተጨማሪ እውቀትን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።
@filmonbokration766
@filmonbokration766 Жыл бұрын
Thanks nesti betam desyeml koyta nebere❤❤
@muslimaahajjii8218
@muslimaahajjii8218 Жыл бұрын
Thank so much
@hamletabebe1905
@hamletabebe1905 Жыл бұрын
Netsi Yemtnagerewn Yenorkk Mrt Melkam Astemarye Nurln .Hamlet🎉🎉🎉❤❤❤
@truworkasfaw7420
@truworkasfaw7420 Жыл бұрын
Wow wow, thank you Netsi 🙏❤️🙏❤️
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
It was very entertaining and educational thanks for sharing ❤I like him ❤ so amazing 😻
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi Жыл бұрын
Thanks nety
@wendyassetsshibeshi2218
@wendyassetsshibeshi2218 11 ай бұрын
Wow! Betam betam Des yemil timrt new inamesegnlen❤❤❤❤
@danielasmare1319
@danielasmare1319 Жыл бұрын
Endante aynet astemari betam yasfelgenal enwedahalen netsi❤❤❤❤
@wintanamytube6530
@wintanamytube6530 Жыл бұрын
እንትናም መጣ part so funny😂😂😂😂😍😍😍
@yordanoskaleab8744
@yordanoskaleab8744 10 ай бұрын
Wow you are amazing! Thank you so much
@emebetb4249
@emebetb4249 Жыл бұрын
I agree with you guys 100% 200%
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
WOW very powerful speech❗
@goytomatsbeha4734
@goytomatsbeha4734 Жыл бұрын
Wow 👏👏 u ar amazing speaker
@user-rz9kk6dq8o
@user-rz9kk6dq8o Жыл бұрын
የምንግዜውም የኔ ምርጥ
@samiasamia6300
@samiasamia6300 Жыл бұрын
ዋው ጅዮሴፍ መርፊ የፃፈው መፅሀፉን አስተህ የገለፅከው በትክክል መፅሀፉን እያነበብኩት ነው ቆጆ መፅሀፍነው
@mennaberhanu937
@mennaberhanu937 Жыл бұрын
Tebareku....serategoch yeseralu...fere eyaferachu new bertu!
@zumitube8095
@zumitube8095 Жыл бұрын
ወይኔ ነጺንና ዳግማዊ አሰፍን የሚወድ ወረቢ ስወዳቸው ዳጊንም ጭምር ላይክ አድርጉኝ😮😮
@tidenektesfaye1317
@tidenektesfaye1317 Жыл бұрын
i am with him!
@melesesisay6620
@melesesisay6620 Жыл бұрын
EGZEABEHAR yesteh yaleban naw yatanagarkeleg
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk Жыл бұрын
ካገሬ ያወጣኝ ድህነትነው ዛሬ ቤተሰቤን እራሴን ለውጫለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለህዝቤ ለእካቢዬ እተርፉለሁ ሃገሬ ገብቼ ምድሬላይ ሰርቼ ከህዝቤጋር በሰሌም እኖሬለሁ❤
@tekuret
@tekuret 11 ай бұрын
Wow jegena berchi wede fexari yerdash bebelex tebareki ❤ ehetesh k Israel ❤
@Han-sz8oi
@Han-sz8oi 10 ай бұрын
setmechi ye nesaneten pakage corse mewesed atereshi enem corsun le 6kn weseje festum wetetama hognalehu sis
@user-ln3tv1nv9x
@user-ln3tv1nv9x Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ሰው ነህ
@embetgirma4975
@embetgirma4975 Жыл бұрын
Tebarek!
@mercysisay7176
@mercysisay7176 Жыл бұрын
Great speech
@birukkifle4990
@birukkifle4990 Жыл бұрын
One of the best personal development teachers 👏 🙌
@hanabeby1777
@hanabeby1777 Жыл бұрын
Liyalk sil lben frhat frhat alegn netsi egziabher ybarkh❤
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Жыл бұрын
በርቱ በርቱ በርቱ ድህነት የሰይጣን ነው። አንፈልገውም ፈጣሪያችን እኮ ባለጸጋ ነው። 30 ቀን በሙሉ በአል ነው እየተባለ ስራ ጠል የሆነውን ትውልድ እግዚአብሔር አይፈልግም። ሰይጣን ግን ይፈልጋል።
@actodc9780
@actodc9780 Жыл бұрын
በዓል ለመደገስ መስራት አለብህ እርቃንህን ቆመህ የሞቀው አትምሰል
@Zerihun-rf5ux
@Zerihun-rf5ux Жыл бұрын
Be critical...
@Riverrock-ze7yl
@Riverrock-ze7yl 7 ай бұрын
Wonderful 🎉speech
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
....the power of your subconscious mind......dr.Joseph murphy!
@kemalebrahim5032
@kemalebrahim5032 Жыл бұрын
ትለየሌክ ወንድማችን ፋጣር ይጠብቅህ እስከምትመጣ በጉጉት እንጠብቀሀለን
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
...ሰው ለድህነት እንዲዚህ ዓይነት ፍቅር እንዴት ይኖረዋል....መፅሓፍ ቅዱስም የሚለው ..".በመንፈስ ድሀ የሆናቹ"...እንጂ ብር የሌላቹ አይልም....'ሊሰራ የማይወድ አይብላ' ጭምር ይላል...ስለዚህ እያላዘንክ ፈጣሪን ከምታማርር ንቃ ነው እየተባልክ ያለሀው....እንዴት ለዚህ 65,66,67...ገለመሌ ትቀባጥራለህ...ይህ ሁሉ ስራ ላለመስራት ነው?! ወይሰ በሲጋራና በጫት ተይዘህ...ፈጣሪ ያከበረውን ሰውነትህ እየጎዳሀው ነው...ይሀኔ በውስጥ ወንድምህን እያማህ እናትህንም እንኳ በዚህ ዓለም ሳታኮራት ልታልፍ ነው....እኔ ግ ለህልሜ ገገማ ነኝ !ማንንም አልሰማም...ትናንት በዘር በሀይማኖት አጫርሰሀን አሁን ልቀየር ብል ...በሀይማኖቴን እየመጣህ...ትቀባጥራለህ...እስኪ አባቶቻችንን እያቸው....እነ አብርሀም:ንጉስ ዳዊት :ንጉስ ሰለሞን:...በጣም ብዙ የእግዚአብሔር ባለሟሎች ...እነ ንጉስ ላሊበላ:አፄ ዳዊት:አፄ ዘርአያቆብ....ቅዱሳን ናቸው ግን ድሆች ነበሩ ወይ?! ....ያንተን ሓሳብ መሰረተ ቢስ ነው....ከቻልክ ተማር....ካልቻልክ ግን ዝም በል...ካልሆነ ደውልልኝ በቴክርስትያን ሄደን ባባቶች ፊት ስለሀይማኖታችንን እንወቃቀስ.....
@tigistteshome2562
@tigistteshome2562 Жыл бұрын
Exactly
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
በትክክል
@actodc9780
@actodc9780 Жыл бұрын
ዘላለም ድሀ ከመሆን ..... እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ ቦታ ከፊትሽ አለ
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
@@actodc9780 ፍርድ የድንግል ማርያም ልጅ ነው ..... ይሀኔ ሰው በጎ ስራ እየሰራ ...አንተ ሰዎችን እየፈረድክ በላይህ ላይ ሓጥያትን ትጨምራለህ...ምናለ ስለራስህ ሐጥያት ንስሀ ብትገባ እናም ብትቆርብ አይሻልህም...እዚህ የማታቀውን ሰው እየፈረድክ ሓጥያትህን ከምታበዛ ...?!
@Zerihun-rf5ux
@Zerihun-rf5ux Жыл бұрын
You set the key"LETEQOLEFEBACHEW"
@alemdagim699
@alemdagim699 3 ай бұрын
Thanks wow amazing❤❤
@BEKIBIRE19
@BEKIBIRE19 8 ай бұрын
wow wow wow the best teacher
@sofoniasalemayehu7949
@sofoniasalemayehu7949 Жыл бұрын
omg!!!!!!!!!!!!!! really fantastic @thank you netsi! and Dawit dreams!
@ararsateferi1999
@ararsateferi1999 Жыл бұрын
Enamesegenalen
@soltelavivetube4539
@soltelavivetube4539 Жыл бұрын
Thanks
@user-ur2qf2bj9d
@user-ur2qf2bj9d Жыл бұрын
Yemr telyalki❤
@tigistabebe-xd3qk
@tigistabebe-xd3qk Жыл бұрын
Mastewal tebeben yechemrleh thank you
@martatadesse7609
@martatadesse7609 Жыл бұрын
ዋው ተመስጪ ነው የሰማሁት ተባረክ❤❤❤
@luwamyemane6008
@luwamyemane6008 7 ай бұрын
Genius Netsi, you changed me.Thank you so much!sending blessings 🙌 to you and your family
@dxbdxa1180
@dxbdxa1180 Жыл бұрын
Wow des ymel egzabehaer yeberkahu
@bestsongs7689
@bestsongs7689 5 ай бұрын
oh ! what amazing teach , most powerful trainer with full potential
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ነጺ የኛ እንቁ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EteneshAlemayehu-fg9sy
@EteneshAlemayehu-fg9sy 8 ай бұрын
ነጺአሁንም ጨምሮ ጨምሮይህን የተቀደሰ እውቀት ይጨመርልህ እግዚያብሔርን መፍራትህ እሱ ነው የሚሰጠን ማለትህ አረካኝ አጠገበኝ ተባረክ
@abrishtruth1109
@abrishtruth1109 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እንቁ በጣም ላንተ ትልቅ ቦታ አለኝ እንደናንተ አይነቱ ያብዛልን 🙏🙏🙏❤❤❤ ሜምበሮች እራሳችሁ እየቀየራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን💝💝💝
@Teddymav07
@Teddymav07 Жыл бұрын
hahahahah atawuqutum twuld lemezref yemeta leba new
@Zafran308
@Zafran308 Жыл бұрын
Brand yehonk sew tileyaleh ❤
@Habte_rich
@Habte_rich 8 ай бұрын
i appreciate you 🌹💪💪💪
@user-fw2mv5wn9c
@user-fw2mv5wn9c Жыл бұрын
Netisye ante ewntegna sew nehe ❤❤❤❤
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 15 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 50 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 15 МЛН