የአንድ አመት ጥቅም | ከሕይወት መርሆች Ustaz Yasin Nuru | ኡስታዝ ያሲን ኑሩ | ከመሳጅዶቻችን || አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

  Рет қаралды 245,681

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ

5 жыл бұрын

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Пікірлер: 512
@official-kz4on
@official-kz4on 4 жыл бұрын
ያሲኔኮ የሚናገረዉ ከጆሮ አልፎ ልቤ ጋ ቁጭ ሲል ይታወቀኛ😘 አላህ ይጠብቃችሁ ዉድ ኡሰታዞቻችን
@bushramustofa2135
@bushramustofa2135 4 жыл бұрын
ኡስታዝ በ "ጊዜ ህይወት ነው" በሚለው ካሴትክ ጫት ከምቃም አድነከኛል ገና በ 15 አመቴ እናም ኢስላም የሰለጠነ እንድሆነ አሳይተከኛል፡፡ You did a great impact on my life
@konjo711
@konjo711 5 жыл бұрын
ወድ ኡስታዛችን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ያረብ
@Omer-pz3uj
@Omer-pz3uj 5 жыл бұрын
ኡስታዞቸ አላህ ይገዛቺሁ
@user-wo7tm5ff6n
@user-wo7tm5ff6n 4 жыл бұрын
ኡዝታዝ ያሲን ኑሩ ጀነትን አላህ ይወፍቅህ ኢሻአሏህ
@rejwanrejwan7780
@rejwanrejwan7780 4 жыл бұрын
@@user-wo7tm5ff6n አለህ:ከጀሀነብ:ኢሠት:ይጠብቃን
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
ኡሥታዜ ያሲኔ ኑሩ እድሜ ከጤጋር ይስጥልን ሠርስሮ የሚገባ ዳእዋህ ይመቸናል ለማዳመጥም ግልጥ የሆነ ንግግር
@user-yp8ne4rr9e
@user-yp8ne4rr9e 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ያተ ምክር ደግሜ ባዳምጠዉ የማይጠገብ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን
@user-yd9wx4jy1j
@user-yd9wx4jy1j 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አተን ሳዳምጥ ዉስጤ ብረሀን ያበራል አተን ያሳወቀኝ ጌታ ምስጋና ይገባዉ
@jameelaonly2640
@jameelaonly2640 4 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍
@user-dl7re6yy5k
@user-dl7re6yy5k 3 жыл бұрын
❤❤❤❤
@seadelove2442
@seadelove2442 3 жыл бұрын
ረጂም እድሜ ከጤናጋ ኦሥታዜ🥰🥰
@nonee1420
@nonee1420 5 жыл бұрын
ሁሌም እንወድሀለን አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥህ ያረብ
@ethopiya4260
@ethopiya4260 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አደበተ ጣፋጭ ለመረዳት ቀላል ልብን የሚነካ የስልምናን ፍቅር አጉልቶ የሚያሳይ እወድህ አለሁ አላህ ይጠብቅልን
@laylalayla8988
@laylalayla8988 5 жыл бұрын
ውስታስ ጀዛካልህ ኸይርን አላህ ይጠብቃቹ አላህ። እንዳተአይነቱን ያብዛልን
@user-xl6ss3ii6h
@user-xl6ss3ii6h 4 жыл бұрын
አህሌን ኡሰታዛችን አልህምዱሊላህ
@fateyarashad6908
@fateyarashad6908 4 жыл бұрын
Mashaa allaah Uzitazi allaah gixabikik yareb yega jegina JZK
@hattadubai5852
@hattadubai5852 4 жыл бұрын
የኔ ጠቅላይ ሚኒስተር አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኡስታዜ😘
@toyibatoy1360
@toyibatoy1360 4 жыл бұрын
Mashalaha
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 3 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የኔ ጣፍጭ ኡንደበተርቱ ብርቅየው ጀግናው ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያንተ ትምህርትኮ አይጠገብም ወላሂ በሚገባን መልኩ ነው እምታስረዳን አላህ ይጠብቅህ የስንት ሰው ሂዳያ ሰብብ ነህና አላህ ዱኒያ አኼራህን ያሳምርልህ
@ahlam779
@ahlam779 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይወፍቅህ ባንተ ስንቱን አወኩት ስንቱን አስተዋልኩት ሁሌም ኑርልን መጨረሻህን አላህ ያሳምረው
@shalemuseid7082
@shalemuseid7082 4 жыл бұрын
ኡስታዙና ጄዛከላሁ ኸይረ
@ahlam779
@ahlam779 5 жыл бұрын
ለኡስታዛችን ያላቹህን ክብርና አድናቆት እስኪ በልስይክና በኮሜንት ግለፁልኝ
@fatimahussain1236
@fatimahussain1236 4 жыл бұрын
Jazakallah keer ustaznaa
@tamimahjamal267
@tamimahjamal267 5 жыл бұрын
ኡስታዙና አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ እንደ አንተ አይነቶችን አላህ ያብዛልን ሀገራችንንም ሰልም ያዉርድል ያረብ ያረሂም
@lubabamolla8232
@lubabamolla8232 2 жыл бұрын
አላህ በሰማንዉ ተጠቃሚ ያረገን አላህ ይጠብቅህ
@user-dv7nh1fo5k
@user-dv7nh1fo5k 5 жыл бұрын
ያ አላህ ኡስታዜ ወላሂ ንፍቅ ብለኸኝ ነበረ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ግን በሰላም ነው የጠፍኸው
@zamzamedries6499
@zamzamedries6499 5 жыл бұрын
ኢስላም ነው እምነቴ አልሀምዱሊላህ ኢም
@zamzamedries6499
@zamzamedries6499 5 жыл бұрын
ኢላምነውእንነቴአልሀምዱሉላህ
@sefiyasefiya5453
@sefiyasefiya5453 5 жыл бұрын
አህላን ወሰህለን የመርሀበክ ኡስተዜ አላህበሰመነው አለህ ተጠቀሚ የድርገን አለህ የወጠትነት እድሜየችንን በአግበቡ ተጠቅመው ከሚየሰልፉ በሪየዌች አላህ የድርገን እንሸላህ ኡስተዝ እንደንተ አይነቱን አለህ የብዘልን እረጅም እድሜ ከጤና ገር ተመኜሁልህ
@thoibadubai7194
@thoibadubai7194 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስትዜ አላህ ይጠብቅህ እድሜህን አላህ ያርዝምልን አደበትህ ጣፍጭነው ከምንም በላይ እወድሀለን
@sameramohammad824
@sameramohammad824 5 жыл бұрын
ጃዛክ አሏህኸይር ኡድኡስታዜ እረጂምእድሜ እናጤናይስጥህ
@user-le1qw4xh3o
@user-le1qw4xh3o 2 жыл бұрын
ማሻአላ በጣም ደስ ይላልን ጀዛከላኸይር 🤲🤲🤲❤በርታ
@faybamohame27
@faybamohame27 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-pu2co1pk5o
@user-pu2co1pk5o 5 жыл бұрын
ኡስታዜ ሀቢቢ እድሜህን ሺ ያድርገው ከሞት በኋላም ማረፊያህን ጀነት ፊርዶስ አል አዕላ ያድርገው ያረብ ኸይር ስራህን በሙሉ አላህ ሰ.ወ እጥፍድርብ አድርጎ ይቀበልህ ልጆችህን ያንተ ምትክ ለኡማው ጠቃሚ ያድርግልህ ያረብ ውድድድድድድድድድ ኡስታዜ
@user-td6mk4bk6c
@user-td6mk4bk6c 4 жыл бұрын
مشالله
@user-td6mk4bk6c
@user-td6mk4bk6c 4 жыл бұрын
الله ىطبقح ىرب
@jilaloahmed7588
@jilaloahmed7588 5 жыл бұрын
ጀዛአከላአህ ኸይረን ኡሥታዙና አላህ ይጠብቅልን ሀላቹም ኡሥታዞቻችን እድሜና ጤናውን ይሥጣችሁ የኛ ተምሣሌቶች አትጥፉብን ባካችሁ የናተ ምክርና ተግሣጽ በሠፊው የሚያሥፈልግበት ወቅት ላይ ነን!!!!!
@user-ro9to6xx2z
@user-ro9to6xx2z 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ወከይረን ኡስታዜ
@zinetababu5193
@zinetababu5193 5 жыл бұрын
ብርቅየው እና ውድ ኡስታዜ እንኳን ደህና መጣህ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@mariamyousef3505
@mariamyousef3505 4 жыл бұрын
የኔወዲምኑርልንዠላለም
@ifrahahmed4824
@ifrahahmed4824 4 жыл бұрын
wa wr WB ustazz Allah rajim idmee yistihh janatull firdawsin yii wafiqihhh allah
@hayatmohamed4450
@hayatmohamed4450 3 жыл бұрын
ውስታዝ ጀዛከሏህ ከይር አንተንና መሰሎችህን አሏህ እድሜና ጤና ይስጣቹህ
@fatemahath4223
@fatemahath4223 4 жыл бұрын
አሰላም አለይከም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ. ሰላም ለሀገሬ ህዝቦች ኡስታዜ ሰላምህ ይብዛልን ባንተ ምክንያት አላህ እስልምናን እድቀበል አድርጎኛል ከጽልመት ወደብርሀን ስለመራኝ ለአላህ ምስጋና ይገባው. ስለደጃልና ስለ እየሱስ እና ሞትና የቀብር ሂወት የሚለው ትምህርትህን ሰበብ አደረገልኝ ለሂደያ አልሀምዱሊላ ትምህርቶችህና ምክሮችህን በጣም ነው የምወደው አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@user-mq5cg5di9z
@user-mq5cg5di9z Жыл бұрын
አላህበሠማነውተጠቃሚያርገንያረቢ
@user-ig2my8rk2k
@user-ig2my8rk2k 2 жыл бұрын
አላሕ እድሜና ጤና ይስጥልን ኡስታዛችን
@sarabinjarsh5037
@sarabinjarsh5037 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰለም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱሁ ኡስተዛችን አለህ ረጅም እድሜነ ጤነ ይስጥህ ሀቂቃ የንታ ትምህርት በጣም ነው ምወደው
@user-zk4ku4xz8i
@user-zk4ku4xz8i 4 жыл бұрын
ሰ. አ. ወአላህይጠብቅህኡስታዝ
@user-sr1zj5ig5i
@user-sr1zj5ig5i 5 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዜ የኔ ጀግና
@abduldelil2582
@abduldelil2582 4 жыл бұрын
ጣፋጭ ንግግር አላህ ተጠቃሚ ያርገን
@hhabeb2066
@hhabeb2066 4 жыл бұрын
Mashaallah Allah Yetebekeh🙏
@user-ix5ht1pw5l
@user-ix5ht1pw5l 5 жыл бұрын
አለህ ይጠብቅልን ኡስታዞቻችን እራጅም እድሜ ይስጣቹሁ በነንቴ እልም እንኮራላን ወንድሞቼንም እንዳ ኡስታዚ ያስን ዳእእንድያራግልኝ አለሃን እጠይቃዋለሁ
@user-nm8rc5cr2s
@user-nm8rc5cr2s 5 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይርኡስታዜ ይሄንንውድ ዳእዋህን አትጥፋብን እኔኮልቤንምአይኔንምነው ከልጨየምሰማህ ያረቢአሏህይጠብቅልን
@MM-um7fx
@MM-um7fx 5 жыл бұрын
محمددود
@user-wf9ie5li5v
@user-wf9ie5li5v 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ
@user-gu1yc8bp5y
@user-gu1yc8bp5y 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ዱኒያ አኸራህን ያሳምርልህ ያረብ በጣም ነው የምወደው ሁሉንም ሀዲሶችህን
@anwarkedir7694
@anwarkedir7694 4 жыл бұрын
እራመዳለሁ በተስፋ እራመዳለሁ በተስፋ hi.best
@user-jl5mr6uy9l
@user-jl5mr6uy9l 5 жыл бұрын
ወሌኩም አሰለም ወራማቱለህ ውበራካቱ አህለን ኡስታዝ ጀዘክ አለህ ከይራን
@user-vi6mu3du8w
@user-vi6mu3du8w 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ውድ ኡስታዝና እንደው ያንተ ትምህርት ያለወጠው ሰው አለ ብየ አላስብም አላህ ይጠብቅህ ያሲኔ አላህ በአዱኒያም በአኼራም ኸይሩን ይወፍቅህ ያረብብብብ ❤❤❤
@fatemaberhefatemaberhe927
@fatemaberhefatemaberhe927 4 жыл бұрын
جزاك الله خير الله يطول عمرك
@fatumasirag7676
@fatumasirag7676 11 ай бұрын
ኡዝታዝ ያሲን ኑሩ እድሜህ እረጂም አላህ ያድርግልህ
@hawieseidahmed50
@hawieseidahmed50 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ሙሀደራህ በጣም ይገባል ሁላችንም ሰምተን የምንጠቀምበት አላህ ያዲርገን
@yenusali5415
@yenusali5415 4 жыл бұрын
You are a leader
@user-gx2nt3cw6o
@user-gx2nt3cw6o 5 жыл бұрын
ያረብ ኡስታዛችን በሰላም ነዉ የጠፋኸዉ አላህ ይጠብቅህ
@ddggxh1522
@ddggxh1522 5 жыл бұрын
ኡስታዛቺንአላህይጠብቅህዳእዋህበጣምልብይስብራልአትጥፋ
@fawziyaadeno2139
@fawziyaadeno2139 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልን
@musitafh2001
@musitafh2001 4 жыл бұрын
ሰለምነው
@musitafh2001
@musitafh2001 4 жыл бұрын
አለሂ ይጨምርልሂ
@user-nw8cv5iu1b
@user-nw8cv5iu1b 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ዉይ ኡስታዝ አለህ ጠፍተሀል ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ዉድ ወንዴሜ
@qtrqtr2025
@qtrqtr2025 5 жыл бұрын
አስላማለኩም. ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. ጀዛኩም. አላህኽይረን. ኡስታዝ. አላህ. ይጠብቅክ ኢንሻላሂ. ያረብ
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 5 жыл бұрын
ዋአሌኩሙ ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 5 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ ጀዛካሙላ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
@user-zz4eq8os1d
@user-zz4eq8os1d 5 жыл бұрын
እስኪ ይሄን ፁሁፍ የምታዉ የእሱን አይነት ባል እድሰጠኝ ምኞቴነዉ ዱአ አድርጉልኝ
@alhamahmad2158
@alhamahmad2158 5 жыл бұрын
Aminat. Yemeni.seid. አላህ ይስጥሽ
@user-qj4ru2ti5r
@user-qj4ru2ti5r 5 жыл бұрын
እሻአላሂ
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 жыл бұрын
Allah ystsh
@aframattar4744
@aframattar4744 4 жыл бұрын
አላህ የጨምረለኩ
@faybamohame27
@faybamohame27 4 жыл бұрын
ኢንሻአላ
@zainabaman4295
@zainabaman4295 5 жыл бұрын
ሠለላህ ወአለይሂ ወሠለም አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን አላህ የኡማዉን አንድነት ይጠብቅልን
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 жыл бұрын
አላህ።።ይጠብቅህ።እድሜ።ጤና።።አላህይስጥህ
@user-co5nx2os1o
@user-co5nx2os1o 5 жыл бұрын
ኡስታዛችን አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ
@SamiiramasllaEdtazallhyhamrlh
@SamiiramasllaEdtazallhyhamrlh 5 жыл бұрын
Wwwwwwwe.masall
@user-sl5mg8ll4i
@user-sl5mg8ll4i 5 жыл бұрын
ጅዛኪላህ ኽይር ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን
@muhamednurabdela4635
@muhamednurabdela4635 4 жыл бұрын
ያሲኔ ለአላህ ብዬ ዉድድድድ ነው ማረግህ አላህ እድሜና ጤና ከሀይር ስራጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ዳእዋ አድራረግህ ውስጥን ሰርስሮ ነው ሚገባው አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ሁላችንንም በጀነተል ፊርደውስ ያኑረን አ ሚ ን
@user-lb7yb9pf7r
@user-lb7yb9pf7r 7 ай бұрын
جزاك الله خيرا
@sofiyaeshete7368
@sofiyaeshete7368 5 жыл бұрын
አህለን ወሣህለን ኡሥታዝነ እንኳን ደህና መጣህ የኛ አንደበተ ጣፋጭ ጀዛኩም አላህኸይር አላህ ከክፊ ነገር ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ይስጥልን እኛንም ሠምተን ከተጠቀሙት አላህ ያድርገን ያረብ
@mariyammariyam5840
@mariyammariyam5840 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ እዲሜህን ያርዝመው የኔ ፍልቅልቅ
@nesibanesiba9524
@nesibanesiba9524 5 жыл бұрын
አረ ናፍቃችሁን ነበር የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሑን
@sadiasadia5110
@sadiasadia5110 3 жыл бұрын
mash allha mash allha ustaza yassin nuru
@SWSW-cn9qb
@SWSW-cn9qb 5 жыл бұрын
جزكم الله خير
@seadasied638
@seadasied638 5 жыл бұрын
አሚን ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ጄዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዙና
@Meemehashim
@Meemehashim 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝየ
@salem9126
@salem9126 5 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ በሠማነድ ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
@rohmiatulhidayati870
@rohmiatulhidayati870 4 жыл бұрын
ኡስታዝና ጀዛከላህ ኸይረን
@user-ow8dh6ts2h
@user-ow8dh6ts2h 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጅዛክ አላህ ኡስታዙና
@moMo-yd1or
@moMo-yd1or 4 жыл бұрын
አህለን ጀዛከላህ ኸይረን
@tastabd7078
@tastabd7078 4 жыл бұрын
አላህጀነትንይወፍቅህ አላህይጠብቅህ ባለህበት
@kablalahseid1593
@kablalahseid1593 4 жыл бұрын
Mashaa Allaah
@misuae2766
@misuae2766 5 жыл бұрын
ጃዘኩምለህ ኸይር ኡስታዞችንም አለህ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቀቹ
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 жыл бұрын
አላህ። ይጠብቅህ።።ያርብብብብብብ
@zuzuhabshawit828
@zuzuhabshawit828 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ባተ ብዙ ነገር ተምሬለሁ እዳተ አይነቶችን አላህ ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-bb7ce1qs5c
@user-bb7ce1qs5c 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛካላኸይር
@samirataibah3766
@samirataibah3766 2 жыл бұрын
Mash Allah ws wr wb Alhamdulillah yaa rabb☝️😍
@cell6433
@cell6433 5 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛ ኡስታዜ
@user-yg4tw1dc2f
@user-yg4tw1dc2f 5 жыл бұрын
جزكا.آلله كير
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 5 жыл бұрын
ማሽ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አንተም በተናገርከው እኟም በሰማንው ተጠቃሚ ያድርገን
@neymayousef4841
@neymayousef4841 5 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ትምህርትህን ዳጋግሜ ብሰማው የይጠገብ
@toybahassentube4478
@toybahassentube4478 4 жыл бұрын
እስታዝ ያሲን ኑሩ በጣም ነው የምወደው አላህ ባለህበት ይጥብቅህ ሰላምህን ያብዛልን
@user-od2ox3ys2o
@user-od2ox3ys2o 4 жыл бұрын
እስታዛችን ያሲኔ ኑሩ አላህ ይጠብቅህ አንተን ትሠም ዉስጤ ተስፊ ይኑረኝል
@nonee1420
@nonee1420 5 жыл бұрын
ጀዛኩምላ ኸይር ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅህ ባወቅነው ተጠቃሚ ያድርገን መሠሎችህን ያብዛልን
@leylasurur507
@leylasurur507 5 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ ጀዛ ከላህ ኸይር ጠፋህብን
@user-hw5yn9br2n
@user-hw5yn9br2n 4 жыл бұрын
ኡስታዛችሰላምህን ያብዛው ክፉአይካህ
@MdSohag-fz3wi
@MdSohag-fz3wi 5 жыл бұрын
ጀዛአ ከላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝመው
@user-ya455no
@user-ya455no 4 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኢንሸአላህ
@alemaza5912
@alemaza5912 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@user-pu1jn6nc7q
@user-pu1jn6nc7q 4 жыл бұрын
Mashalha
@toybaenderis4732
@toybaenderis4732 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዚ
@fatimafat584
@fatimafat584 5 жыл бұрын
ጀዛክላህ ወድ ኡስታዛችን አትጥፋብን ይህ ዉድ ምክርህ ይናፍቀናል
@ddff2518
@ddff2518 5 жыл бұрын
ኡስተዝአለሀነሰዉምወደዉፀበይሀቅልሰቷከልአለሀይጨምርሌክለኘምድአርግልንየአለህእንዴትደሰይለሌ
@ddff2518
@ddff2518 5 жыл бұрын
ኡስተዝትክክል
@user-yn7vb1lb8d
@user-yn7vb1lb8d 5 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ከመልካም ባሪያዎቹ ያድርገን ያረብ
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዛችን ጅዛክ አሏሁኸይርን
@user-mf9gb2xs9w
@user-mf9gb2xs9w 5 жыл бұрын
ያረብ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@user-ph3cd9il5x
@user-ph3cd9il5x 5 жыл бұрын
Jezak allah kayr
@user-zh6ou5kf6t
@user-zh6ou5kf6t 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልህ ማሻአሏህ
@user-lf9rv7uc7u
@user-lf9rv7uc7u 5 жыл бұрын
Jazakumallah kihr ustaz Allah yetbkeh
@user-pr8zi3up1i
@user-pr8zi3up1i 5 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ከይረን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ
@gudhhjfdh8387
@gudhhjfdh8387 3 жыл бұрын
ጀዛካሙ አላህ ኸይር
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
这是王子儿子吗
00:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
Selman Al Farisi - Ustaz Yasin Nuru ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
1:08:48
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН