የቁንጅና ውድድር አሸናፊዋ ከሰል ሻጭ ሆና አገኘናት

  Рет қаралды 71,395

Arada Plus

Arada Plus

3 ай бұрын

#aradaplus#habmedia#kehelot

Пікірлер: 812
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 3 ай бұрын
እግዚአብህር ይባርካችሁ 😢😢😢😢😢ጎደኛዋ ለህግ ትቅርብ የምትሉ ☝☝☝☝
@user-wk4mj2vh9r
@user-wk4mj2vh9r 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 3 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ይሄን መጥፎ መተት አርጎዉባት ነዉ ይሄ ምቀኝነት ተንኮልን ቅናተኛን አላህ አገራችን ያጥፋልን ያረቢ
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 2 ай бұрын
አይይ ሰው ምን ይሰራል የሰው ላብ ሰውን ማሳዘን መጠቅ😢 እግዚአብሔር አለ እናት እመብርሃን ለሁላችንም እደደረሰችልን ነው
@absimohammed4496
@absimohammed4496 2 ай бұрын
100% true metet
@AccAcc-qb9ff
@AccAcc-qb9ff 2 ай бұрын
Awon Metetim Yehona 😢😢😢
@Hagerdawit6181
@Hagerdawit6181 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው መተት? 🇪🇷
@user-ty2id5xx1l
@user-ty2id5xx1l 17 күн бұрын
በትክክል ይሄ መተት ነው ቀታባት ነው
@tyyeabu5140
@tyyeabu5140 2 ай бұрын
ሳሙኤል በተለይ ላንተ ምስጋና አለኝ ያንተ አይነት ወንድም ይባዛልን ተባረክ
@user-xs6lo9di4k
@user-xs6lo9di4k 3 ай бұрын
መተት አርጋባት ነው ፀበል ሰግደት ፀም ጥዋት ማታ ሰግጂ የተደርገብሸ ነገር ይፈታል የእኔ ቆንጆ በርትተሸ ፀልይ ታራክ ቀያራው አምላክ ታሪክሸን ይቀይርዋል
@hanay0hanes
@hanay0hanes 2 ай бұрын
ገጠመኝ አደመ የምህር ተማረ
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 2 ай бұрын
ሣሙሄል ተባረክ አሁን ከጎዳና ተነስታለች ቀጥሎ ወደ EBS የመሣሠሉ በጎ አድራጎት ድርጅቶች ሄዳ በሚዲያ ፊቷ እየታየ ትቅረብ ና ትረዳ ብዙ የሚረዱ አሉ ሰይፉ ያውቃታል ውሰዳት.የከዳቻት ጓደኛዋ በሕግ አስጠይቁላት
@absimohammed4496
@absimohammed4496 2 ай бұрын
L ebs tinssh tagehem Yemywquat liyayuat yichlalu
@Hana-3838
@Hana-3838 3 ай бұрын
አይዞሽ ጨልሞ አይቀርም አለ ቀን ድንግልን ያመነ ወድቆ አይቀርም እመቤቴ ማርያም አለች ከጎንሽ ሑሉም ያልፍል አጥቶ ማግኘትና አግኘቶ ማጣት በአንቺ አልተጀመረም አለ ቀን ታያለሽ ልጅሽን እናትነኘ አቀዋለሑ 😭😭
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w 3 ай бұрын
ይገርማል የሰው ልጅ ህይወት እንደ ሚዛን ነው ይወርዳል፤ይወጣል። እመቤቴ ማርያም ትደግፍሽ አሰብሽው ቦታ ደርሰሽ እንድናይሽ ይሁን።
@nanibelete6371
@nanibelete6371 2 ай бұрын
Amen yehun
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤
@hiwet4932
@hiwet4932 2 ай бұрын
አሜን ለሰው ጥሩ መመኘት ራሱ ቅንነት ነው ❤❤
@SalamSalam-vh1uv
@SalamSalam-vh1uv 3 ай бұрын
💔💔💔💔😭😭😭😭ምንብየልኮምት ይሆን አይዞሼ እማ ሁሉምነገርያልፋል ያችንክፉጓደኛ ግንበህግትጠየቅ የምትሉ ላይክግጩኝ
@mehrantethopia304
@mehrantethopia304 2 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤💔
@ereegt6153
@ereegt6153 3 ай бұрын
ሳሙኤልንም ፈጣሪ ይባርክህ
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አይጥልም አይርሳም እግዚአብሔር እንደስው አደለም አይዞሽ እህቴ ሁሉ ያልፋል ወንድማችን ተባርክ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 3 ай бұрын
🙏🇪🇷
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 3 ай бұрын
ጀግናዉ ጋዜጠኛ ደግሞ መልካም ሰዉ ደግ ነዉ ለስንቱ እርዳታ አርጎ አይተናል ያረገዋል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pd6uj9zx1u
@user-pd6uj9zx1u 3 ай бұрын
ጓደኛ ዋን.ፈልጋችሁ.ንብረቷን.አስመልሱላት
@user-pr5oe5qi1t
@user-pr5oe5qi1t 3 ай бұрын
በእውነት ጀግና ሴት ነሽ 😭😭😭
@MuluSami
@MuluSami 3 ай бұрын
ሰው ተበላሽቷል መተት አሰርተውባት ነው ብዮ ነው የማስባው
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
በትክክል
@bekabeka2297
@bekabeka2297 3 ай бұрын
አለም እንዲ ነች አርቲስቶች እንዴት አይፈልጓትም ጅብ እንኳን ጓደኛውን ይፈልጋል ምን ገጥሟት ይሆን😢😢😢
@saddasadda9000
@saddasadda9000 3 ай бұрын
ሰው ክፉ ሆኖዋል እኮ 😢
@user-qn1wk9ug8v
@user-qn1wk9ug8v 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ብቻ ነው የመከራ ቀን መሸሸጊያ ወዳጅ አስተዋሽ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 3 ай бұрын
አርቲሥት ማለትኮ ከሃድ ነዉ እደ ፊልማቼዉ ሠይጣን ናቼዉ የተረገሙ እችን ትመሥል ጓደኛ እደዚህ እሥከምቶን
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 ай бұрын
😒😒አትፍረጂ ቪዲዮ ስምተሽል 😒😒ችግርዋን ካልተናግረች 😒እንዴት ይርዱአት 😒😒
@yeshiwari373
@yeshiwari373 3 ай бұрын
ወይ የሰው ክፋት አይዞሽ እቴ ይህ ቀን ያልፋል እ/ብሄር ለምወደውነው የሚፈትን ትግስት ብቻ ታገሽ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል!!!!
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 3 ай бұрын
አንተም ጀግና ነህ አስበህ እንርዳት ብለህ በመምጣትህ አላህ ይጠብቅህ መልካምነት ለራስ ነዉ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ui4ft2qo4g
@user-ui4ft2qo4g 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 4:13
@beleygeberemreyam276
@beleygeberemreyam276 3 ай бұрын
አረ ሰለሙን ቦጋለ የሄን አየሰማህ ተኝተህ ታድራለህ እግዛቤሄር ያግዝህ አግዛት ኤርትራዊ ነኝ
@almazreta9110
@almazreta9110 3 ай бұрын
ስለልብሱ መቆሸሽ ተጨንቀዉ አይመስለኝም ለእሷ ሞራል ለመጠበቅ ፈልገዉ ይመስለኛል ደግደጉን አስቡ ባርች በርታ አንተ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
@absimohammed4496
@absimohammed4496 2 ай бұрын
Libs albsew mansayschew betam grum sew neh alah yuchnirleh it is history Good deed
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 19 күн бұрын
ትክክል❤
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 3 ай бұрын
በሰው እጀራ ላይ የምትቆሙ ሰዎች እግዚያብሄር የስራችሁን ይስጣችሁ
@HAYiMANoTTADsEs
@HAYiMANoTTADsEs 2 ай бұрын
አይዞሽየኔእህናቴ😭😭😭
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 19 күн бұрын
አሜን
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 3 ай бұрын
ዘብር ገብርኤል. ሂጂ. እዛ. ለመላዕኩ. ክስሻት. ያምንም ጥያቄ ትመለሳለች በእውነት
@miheretayehubekele1646
@miheretayehubekele1646 3 ай бұрын
መጨረሻውን አደራ ግን ሣሙኤል እግዚአብሔር ዋጋሕን ይክፈልሕ
@syumsyum5139
@syumsyum5139 3 ай бұрын
ያሳዝናል በዚህ መንገድ ሚዲያ ላይ ከመቅረቡ በፊት ጓደኛዋን እና ባሏን አግኝታችሁ በድብቅ ካሜራ ማስረጃ ይዛችሁ ንብረቷን ማስመለስ ነበረባችሁ
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog 2 ай бұрын
LIK NEH
@yihuniebelay9327
@yihuniebelay9327 2 ай бұрын
እነሱ እኮ በጎ አድራጊዎች እንጅ ፖሊስ ወይም ዳኛ አይደሉም፡፡ በጣም መደነቅ እና መታገዝ ያለባቸው በጎ አድራጊዎች ናቸው!!
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi 3 ай бұрын
መጨረሻው ያማረ እድሆን ምኞቴነው ።አይዞሽ ነገሌላቀን ነው እደመሸ አይቀርም ዳግም ይነጋል። እደዳኒኤል አይነት ወድም ያብዛልን።
@A.D.M-zp1ix
@A.D.M-zp1ix 3 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ ሃብት ለፈተና ነው ማጣት ት/ቤት ነው ፈጣሪ የምወደው ይፈትናል ይህ ቀን ያልፋል እና አትዘኝ
@Netse_YouTube_channel
@Netse_YouTube_channel 2 ай бұрын
ሳሙኤል የተባለው ወንድማችን እውነተኛ ሰው ነህክ ተባረክልኝ😢😢😢❤❤❤ አራዳ ፍላስ እግዚአብሔር ይባረካችሁ በጣም ያሳዝናል ሂወት እንዲሁ ናት ሁላችን የእግዚአብሔር ይጠበቃል ያለበት ቦታ🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@user-pr5oe5qi1t
@user-pr5oe5qi1t 3 ай бұрын
የኔ እህት ሕይወት ይቀጥለል 😭😭😭😭❤️
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 3 ай бұрын
ያጋጥማል ከዝቅታ ተነሳተን ነው ከፍ የምንል ስራ ክቡር ነው ። በርች 😳
@endaleTerefe
@endaleTerefe 7 күн бұрын
ሳሙኤል እግዚአብሔር እንዳተ አአይነት ሰው ያብዛልን መተ ትም ታሰራባት ይሆናል ከፀበል አትራቅ
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o 3 ай бұрын
ህይወት እንዲህ ናት አንዴ ላይ አንዴ ታች 😥😥😥ብርዋ የወሰደች ልጅ ፈልጋቹ አውጣጧት እና ብርዋ ትመልስላት የልጅዋ አባትም ብትረዳት መልካምነት ለራስህ ነው አይዞሽ ነጌ ሌላ ቀን ነው አይዞሽ😥🙏አይተህ ማጣት ያማል ግን መቶ አመት እንኖርም እንኳን ሞት ኖረ 🙏
@heavenbrehane7160
@heavenbrehane7160 9 күн бұрын
የኔ ማር በደንብ ይገባኛል ችግርሽን የሴት ጋደኛ ከ ሰይጣን ትበልጣለች አግዛብሄር ካንች ጋር ነው ድንግል ትተብክሽ ሁሉም ያልፋል አግዛብሄር አብልጦ ያከብርሻል 🙏🏾💞
@user-qn1wk9ug8v
@user-qn1wk9ug8v 3 ай бұрын
የመጨረሻ ዘመን ሰዎች ከፎች እንደምንሆን መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል ። ለዚህም ነው የእህታችን ሕይወት እንድመስቃቄል ያደረጉት የቅርብ የሚትላቸው ሰዎች ናቸዉ ። ከባለቤቱዋ ጋር ለምንና በማን ምክንያት ወይንም ጥፋት እንደተፋቱ ባላውቅም ምንም ይሁን ምን ለሰው ልጅ ክፉ ማሰብ ጥሩ አይደለም ጥለን ለሚንሄደው ቁሳዊ ነገር የወገኖቻችን ኑሮ እንድመስቃቀል ማድረግ ተገብ አይደለምና በተቻለን መጠን ወደ ቀድሞ ሕይወትዋ እንመልሳት እግዚአብሔርም ይረዳታል
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 3 ай бұрын
የገዛ ወንድሙን ለሀብት ብሎ ልያስገድለው የነበረው ካየሁ ቦሓላ 😢 በጣም ገርሞኛል
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 3 ай бұрын
ጋዜጠኛው በርታ መጠየቅ ትችላለህ ቀጥልበት ።ዋውውውውውው ብያለው
@AsAs-ck7xy
@AsAs-ck7xy 3 ай бұрын
ያረቲሰት ጓዴኛ ምቀኛ ናቸው ምናለ አድ የሰራ ባልዴረባቸው ሲጠፋ ቢፈልጓቸው😢😢😢😢 የኔናት አይዞሺ አላህ ያግዝሺ ያረብ
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 3 ай бұрын
ምን ብየ እንድምፅፍ አላውቅም ግን ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድባት አይዞሽ አግንቶ ከማጣት ይሰውርን ከክፉወች ይጠብቀን
@user-ds7vs3nr7t
@user-ds7vs3nr7t 3 ай бұрын
ጥላት ዝቅ ያደርጋል እግዚአብሔር ካፌ ያደርጋል
@Tesfanesh-bm9wu
@Tesfanesh-bm9wu 2 ай бұрын
ወንድሜ እውነት አንተ መልካም ሰው የሰው ደስታ ምያስደስትክ ጀግና ዘመንህ ይባረክ አራዳወች ኩራታችን ናችሁ
@SaraSara-oh7no
@SaraSara-oh7no 3 ай бұрын
ፈጣሪ መልስ አለው ነገ እስዋጋ ነገ ይደርሳል ሰው የዘራውን ያጭዳል የኔ እናት አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 3 ай бұрын
አይ ዱኒያ አብሸሪ እህቴ ይመለሣል ሁሉም ኢንሻአላህ የወርሰቻት ልጅ ለህግ መቅርብ አለባት ለዛ ለጀገና ጋጌጠኛ አሥተላልፎት ለaddiss kimesha ላይ የሚሠራዉ የአቶ ኢርሜያሥ ልጁች ያሥመለሠዉ ንብርት ያጀግና ጋዜጠኛጋ አገናኖት ከሡ የሚያልፋ ነገር የለም አንተ ወጣት ልጅ እድሜ ከጤና ይሠጥህ ሂወትህ ይመር ያርብ እህቴ ደሥብሎሺ አላህ ያሣየን አራዳ ኘላሥም በጣም ደጉች ናችሁ አላህ ይጠበቃችሁ ያርብ
@user-fz1zt7ls6b
@user-fz1zt7ls6b 3 ай бұрын
ልክ ነሽ እህቴ እስከመጨረሻ ካልሄደ ለአዲስ ቅመም ቢሠጣት እላለሁ ።አራዳ ፕላሦችም ጀግኖች ናችሁ ባርያው ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን
@dddd1717
@dddd1717 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😱
@samerisweet2818
@samerisweet2818 3 ай бұрын
የድሮ ጎደኛ ህይወት ይስጣል የዘንድሮ ግደኛ ህይወት ይሰጣል እግዚይ ይረድባት አዞሽየኔ ቆንጅ
@Hundumak
@Hundumak 2 ай бұрын
ያሳጣል ብለህ ጻፍ
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 3 ай бұрын
ሁሉም ያልፋል ያለፋለ እንጂ በእምነትዋ ትፀና ግን በጥሩ ሠአት አብሮዋት የነበሩት አሁን አይረዱዋትም በጣም ያሣዝናል
@user-mo8pr5ho4r
@user-mo8pr5ho4r 3 ай бұрын
ቸርች ሂጂ ይፀለይልሽ አንቺም ፀልይ ለእግዚያቤር ሁሉም ቀላልነው የዛሬ ጓደኛ በመተትም የሰውን ኑሮ ይቀማሉ አስቸጋሪ ጊዜነው
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 2 ай бұрын
ወንድማችን ሳሙኤል አምላክ ባንተ ላይ አድሮ የዚህች ታዋቂ እህታችን መነሳት ያንተ ተሳትፎ ድንቅ ነው እህታችን ነገ በአምላካችን የወደፊት ላይፋ ትመለሰላች አይዞሽ አህታችን ኪዲዬ ካቺ ጋር ትሁን እህወትሽን ትመልስልሻለች አይዞሽ ያማል ልብይነካል እወቷን የበላሸሽ ነገ ትፀፀቻለስ ሳታይ አትቀሪም የዘራሽውን ቻጭዳለሽ የምንወድክ አራዳ ፕላስ ፈጣሪ ይጠብቅክ ተባረክ
@user-ew9km9wy9l
@user-ew9km9wy9l 3 ай бұрын
በናታቹ ጓደኛዋን ፈልጋቹ ኢንተርቪዉ አርጓትና ለህግ ትቅረብ
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 2 ай бұрын
ምን አይነት ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው !ያለጥርጥር ድግምት መተት አድርጋባት ይሆናል ! እንደምንም ቤተሰቦቿን አገናኟት !አይዞሽ!
@aleyayoutebe947
@aleyayoutebe947 3 ай бұрын
መተት አርጋባት ይኦናል
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 ай бұрын
ጉአደኛዋ ውይም የባልዋ ቤተስብ 🤔🤔
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 3 ай бұрын
አንደኛ ነኝ Aradaቤተስቦች አበረታትኝ አይከፈልበትም 😂😂🙈🙈👍👍👍
@user-cs9yn6rr2d
@user-cs9yn6rr2d 3 ай бұрын
ጋኛ
@user-cs9yn6rr2d
@user-cs9yn6rr2d 3 ай бұрын
ጋኛ
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog 2 ай бұрын
ከመቅረቡ በፊት ጓደኛዋን እና ባሏን አግኝታችሁ በድብቅ ካሜራ ማስረጃ ይዛችሁ ንብረቷን ማስመለስ ነበረባችሁ
@user-ud6cn6hf6y
@user-ud6cn6hf6y 3 ай бұрын
ማንነቷን መናገር አለባት ድህንነት አያሳፍርም ሌብነት እይደለም
@user-li4kd7hz8h
@user-li4kd7hz8h 3 ай бұрын
አይዞሽ እህት አለም ካፕትና ንብረቱም ትመልሶ ይመጣል ለፈተና ነው በፈተናዉ ፅኒ መፅሀፍ እእዮብን አንብቢ ታሪክሽ እንደዛ ነው
@tigtube6948
@tigtube6948 2 ай бұрын
Ewunat naw enda eyob newu be ewunat 😢😢😢😢
@destata7749
@destata7749 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው መውደቅና መናሰት ይላውነዉ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ 😢ተባረክ ወንድማችን🙏🥰
@abebatefera175
@abebatefera175 3 ай бұрын
መተት ተደርጎባት ይሆናል በጓደኛዋ አሁንም ፀበል ትሂድ
@fisehamisganaw424
@fisehamisganaw424 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። ይህን ያደረጋችሁ እግዚአብሄር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ በተጨማሪ ሳይካትሪስት ቢያገኛት እጅግ ጥሩ ይሆናል እላለሁ ከዚህም ሌላ ማነነቱዋ ቢታወቅ የበለጠ መረዳት እና መጠንከርን ታገኛለች።
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 2 ай бұрын
የሰው ልጅ ጠላት የቅርቡ ሰው ነው እይዞሽ እሄም ያልፋል ብምን ላእግኛት
@SakiraSkira-rv8sr
@SakiraSkira-rv8sr 8 күн бұрын
አቤቱ አቤቱ መደሐኒአለም ሆይ ክፋታችን ገደብ አጣ ጌታ ሆይ ፍረድ አንተ ፍረድ ምን ይባላል ወገኖቼ እቺ እህቴ ለብዞዎቻችን ትምህርት ነው ንቁ ንቁ እባካቹ ጥላችሁን እራሱ ማመን የለባችሁም እህቴ ግን ከይቅርታ ጋር ከረፈደ ነውና ያየሁት እባክሽ ፈቃደኛ ከሆንሽ ኮንታክት አድርጊኝ የሚከፈለውን ሁሉ መሰዋትነት ልከፍል ቃል እገባልሻለው ብዙም ባይሆን በኢኮኖሚ ጥሩ የሚባል ነገር አለ እኔጋ እባክሽ አውሪኝ እና ላግኝሽ መልስሽን ካገኘው ካለሁበት ሀገር እመጣለሁ አይዞሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው እመኚኝ ነገ የለመለመለመ ህይወት ይጠብቅሻል
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 2 ай бұрын
በቅድሚያ ሳሚን❤ አመስግናለሁ ከልብህ ሰው ነህ ኪዳነምህረት የልብህን ትሙላልህ እህቴ ከእንግዲህ ሁሉም መልካም ይሆናል ጠንካራ ነሽ ያሳለፍሽው ቀላል እይደለም ወደድሮው ስራሽ ተመልሰሽ እኛንም ሳሚንም እኩሬን በግልፅ እንይሽ ታሬክሽ መማሬያ ይሆናል ለብዙ ሰው❤❤
@user-mk1vz4bl7f
@user-mk1vz4bl7f 3 ай бұрын
ስልክ ቁጥራን አኳውንት ቁጥሯን ፃፍልኝ
@user-km7ul5eo5e
@user-km7ul5eo5e 2 ай бұрын
እረ በማርያም አትሸወዱ የውሸት ነው
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
እንዴት ውሸት ልትል ቻልክ?
@user-uj2yv8ls2t
@user-uj2yv8ls2t 2 ай бұрын
ምንም አይነት ሂንት (hint) ስለሌለው በጣም ያጠራጥራል
@millimilli-cq5dh
@millimilli-cq5dh 2 ай бұрын
ውሸት አይደለም
@user-we4zk9lh4f
@user-we4zk9lh4f 12 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እናት አይሽ ሂወት እንድህ ናት አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ ግን ደሞ ወድቅ መነሳትም አለና በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጪ የማየተወን አንድ መድሀኔ አለም አለና ክፉ አድራግዎቹም አሱ ፈጣሪ የስራቸውን ይሽጣቸው😢😢😢💔
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 3 ай бұрын
ቀን ይጥላል ጌታ ያነሣል
@addisw1713
@addisw1713 2 ай бұрын
❤🙏
@Marthay349-
@Marthay349- 2 ай бұрын
ሰልክ ዉይም የባንከ ቁጥር አሰቀምጥልን እዉነት ከሆነ በጣም ነዉ የሚያሰፋራዉ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@alemualehegn2620
@alemualehegn2620 13 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው አይዞሽ እህቴ ጏደኛዋን እቨስትጌት እንድትደረግ ልጇንም የማየት መብቷን በህግ ማስከበር የሚያስችል ጠበቃ ፈልጉላት እባካችሁ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@user-id2bb9jg4z
@user-id2bb9jg4z 13 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉን ታገኛለሽ እሷም የስራዋን ይሰጣታል ፈጣሪ
@TekluBekele-pq7wx
@TekluBekele-pq7wx 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከወደቃችሁበት ያንሳችሁ ለእሷ እንደደረሳችሁላት ድንግል ማርያም ትድረስላችው።
@afomrede9153
@afomrede9153 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኣርቲስቶች በሙሉ ለናንተም ይህ መጥፎ ይጠብቃችሃል ብዙዎች ኣርቲስቶች በዝህ ዓይነት ምክንያት ተጎድትዋል ሙትዋልም እነ ከኒዲ እነ ታምራት እነ ማዲንጎ ወዘተ ሙተዋል ማልቀስና ማዘን ምን ይጠቅማል ይህች እንቅ ኣርቲስ በሂወት እያለች ሙታለች ሃብት ንብረርትዋ ውበትወና ልጅዋ ተነጥቃለች ባካችሁን ለራሳችህ ብላችህ እርድዋት እርግጠኛ ነኝ እሽቱ ሂዶ ብያያት ያግዛታል ኣልዓሙዲ ብያያት ያግዛታል እባካችህ ሂዱና ጠይቅዋቸው ይህች ክብርት ንእድት ኣርቲስት ከነ ክብርዋ ለሞሞት መርጣለች ይህ በድግምትና በመተት በቅርብ ጎድኛዋና በባለቤትዋ ተበድላለች ከቤት ኣልቦነትና ከከስል መሽጥ ኣድንዋት ሳሙኤልና የ አራዳ ጋዘጥኛ እግዚኣብሄር ያክብራችህ እህትዓለም ኣዞሽ መውደቅና መንሳት ያለ ነው ልጅሽን ብሕግ ታይውለሽ ማንም ኣይከለክልሽም ኣንቺ ብቻ ሙሉ ጠንነት ይኑርሽ ኣሁን ትነስያለሽ ጎድኛሽና በልሽም የእግዚኣብሄር ቅጣት ይመጣቸዋል ይህች ክሃዲ ጎደኛሽ የእጅዋን ታገኛለች ለግዜ እንትው ግዜ ራሱ ፈራጅ ነው ሙሉ ጤንነት እንመኝሻለን ኣካውንትሽን ኣስቀምጭልን ኣዞሽ የኔ እናት ኪዳነ ምሕረት ካንቺ ጋር ነች
@KidistNigus
@KidistNigus 23 күн бұрын
ማነው እንደኔ ማንነቷን ለማወቅና ፊልሟን ለማየት የጓጓ ❤😢😢😢
@user-cf7sw9kd1j
@user-cf7sw9kd1j 2 ай бұрын
የሷን ህይወት ለመቀማት በባሏ ላይ መተት ተደርጎበት ይሆናል እህቴ ወደገዳም ሂጂ እመቤቴ ሁሉን ነገር ትገልጽልሻለች😢😢😢😢😢እባክህ ወንድሜ አብራ ከሰራቻቸዉ አርቲስቶች በተለይ ከሰራዊትና ከሰለሞን ቦጋለ ጋር አገናኛት ❤❤❤❤❤❤
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 3 ай бұрын
ህይወት እንደዚህ ነች አለም ከንቱ ትጥላለች ታነሳለች አይ አንቺ አለም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ምን ዋጋ አለው አይዞሽ ያልፋል ሲኖርሽ ካላወቅሽበት ስታጪ እንደዚህ ነው ሰዎችዬ ተማሩበት
@NasriyaTilibo
@NasriyaTilibo 9 күн бұрын
እባክህ ወድሜ ጓኛዋና በለቤቱዋናው ለሱዋ ሄወት ተጠያቂ መሆን የለበችው ሁለታችውም ይጠይቁ አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው የኔ እህት አተልቂሽ 😭😭😭😭😭
@saddasadda9000
@saddasadda9000 3 ай бұрын
የሴት ልጅ መከራ አይ የኔ ምስክን አይዞሽ😢😢
@Nesti-tube
@Nesti-tube 2 ай бұрын
ለእዚህ ውድቀት የዳርጋት ሰው ማንነቴ ይገለጥ የምትሉ ላይክ አድረጉኝ ውዶቼ ምክንያቱም ክፉ ናት
@senaitasmare
@senaitasmare 2 ай бұрын
ጓደኛዋ ግን እንዴት ክፉ ናት!እቺን ልጅ አንዲህ አድርጋ እንዴት መኖር ቻለች ሜዳ ላይ ጥላት ንብረቷን ለማስመለስ ተጣጣሩ ፈጣሪ ይርዳችሁ
@HawaEtupeya
@HawaEtupeya 22 күн бұрын
አረ ምን አይነት ጎደኛ ነች በጣም ያሳዝናል እስከመጨረሻ እርዳት እባክህ
@araeyaraya1614
@araeyaraya1614 2 ай бұрын
አይዞሽ ቀን ያልፋል ህወትሽ ይቀየራል ማንነትሽ መደበቅሽ ግን ልክ አልነበርሽም።ህዝብ ይረዳሻል እባክሽ መንነትሽ ግልፅ አርግው
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 3 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወንድማችን ኣንተ ቤተሰቦችዋን ሂደህ ብታናግራቸዉ መልካም ይመስለኛል እነሱም ያለችበት ሁኔታ ስለማያቁ ብታሳዉቃቸው ልጅዋንም ንብረትዋንም ለማስመለስ ያግዝዋችሃል
@ereegt6153
@ereegt6153 3 ай бұрын
ፀበል ዉሠዶት አትተዋት ፈጣሪ ይርዳሺ
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 2 ай бұрын
አይዞሽ እህት አለም ህይወት እንዲህ ናት አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ ደግሞ ወድቆ መነሳት ያለ ነው አይዞኝ😢
@fissehatigabu8494
@fissehatigabu8494 2 ай бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክ እናንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mizanmizan8505
@mizanmizan8505 3 ай бұрын
እንደዚህ ያደረግሻት ጓደኛዎ ዘርሽ አይባረክ የዘርዘርሽን አይባረክ በሂወትሽ እያለሽ እያለቀሽ ኑሪ ይህንን መርገም ማስተካከል ከፈለግሽ እቅለታ ጠይቀሽ ገንዘብዎ መልሺ
@user-vg7kg8si9m
@user-vg7kg8si9m 3 ай бұрын
አረብ ሀገርብትመጭ አይሻልም ቢያንስ ያገትሽ ማስገቢያ ቤት ከለሽ ወድ ዱው ማንንነት ትመለሽ ነበር
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 ай бұрын
ሳሙዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አመሰግናለሁ ወንድማችን !!❤🙏
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 3 ай бұрын
ሂወት እንዲህ ናት ከፍ ዝቅ አላቴ ብቻ ተመስገነው😢
@zewdneshsinke5312
@zewdneshsinke5312 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔእናት እሄም ያልፋል። ጓደኛ ያነሳል ያጠፋል ምናልባት እግዚአብሔር ከዚህ ህይወት ወተሽ ብዙዎችን እንድታነሺ ይሆን ይሆናል። እንኳን በህይወት የኖርሽው።
@tekleababera1965
@tekleababera1965 3 ай бұрын
በጣም ደ ግ ሰ ራ ነው ❤️👍ቀ ጥ ል ቡ ት...
@GgWobilo-mo6xt
@GgWobilo-mo6xt 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ነጌ ሌላ ቀን ነው ግዜ መሰለል ነው
@absuhais3801
@absuhais3801 2 ай бұрын
የሰው ርዳታ ያልቃል የእግዚአብሔር ግን ይዘልቃል ተስፍሽ በእግዚአብሔር አርግ አዎ ልክ ነሽ ውበት እደአ በባ ረጋፊ ነው እምባለው እድህ ነው የፈለግሽው ታገኛለሽ ፀልይ ተፀበይ ስገጅ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 ай бұрын
🤔ማናት አርቲስትዋ ፍትዋን ለምን ሽፍንክ አርቲስቶች ራሳቸው ለምን አልረድዋትም ታዋቂ ካላችኡ 🤔🤔
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z 2 ай бұрын
ልክ ነህ። ታሪኩን በብዙ መልኩ ስመለከተው ለማመን አዕምሮዬ አልተቀበለውም። ቀጣዩን እርምጄ እንድጠብቅ አድርጎኛል።
@tyyeabu5140
@tyyeabu5140 2 ай бұрын
ያማል እውነት እኔም በራሴ ዞሪያ የምጠራጠረው ነገር አለኝ በልጅ ግን አልደረደርም ግን መተት አራጋብሽ አርጉሽ ነው ፈጣሪ ግን አይዞሽ አንቺ ያለፍሽውን እይወት አነሶ በእጥፍ ያልፎበታል
@teteberhane6571
@teteberhane6571 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድም ምን አይነት በርከት ልብ ነው❤
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
ይህች ሀገር በድግምት፣በቅናት፣በተንኮል አንደኛ ናት። 😢😢😢😢 ቅናታሞች ምናገኛችሁ ይህች ልጅ እንዲህ ስትሆን
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 2 ай бұрын
ህይወትን ከላይ እስከ ታች በትእግስት አሳልፈሻል:: በጣም ጎበዝ ሰው ነሽ:: ከባለፀግነት እስከ ጎዳና ከሰል ነጋዴነት ደርሰሻል:: ላንቺ ምንም አዲስ ነገር የለም:: ችግርን መላልሰሽ አይተሻል:: ጥሩ ህይወት ተመልሶ የሚመጣበት: ጎስቁልና አክትሞ ወደ ጥሩ ኑሮ የምትመለሺበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም:: እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን:: ተስፋ አትቁረጪ:: በርቺ
@YelemsetTessema
@YelemsetTessema 13 күн бұрын
አንተም ተባረከ ወንድሜ እባካችሁ ወደድሮ ህይወቷ እንድትመለሰ እህቴ አይዞሸ ልብሰ እንኳን እንድንሰጣት አድራሻ ጓደኛዋንም ተከታተሉላት
@siknashand1026
@siknashand1026 Ай бұрын
ለበጎ ነው አይዞሽ የኔ ውድ እግዝአብሔር ይጠብቅሽ……
@Sintayehu-dh9nj
@Sintayehu-dh9nj 3 күн бұрын
የት እንደምትሠራ አውቃለሁ ሠፈሬ ነች ብሎ አየመራችሁ ስትደርሱ ቦታውን እንደማያውቅ ሰው መኪናውን አቁሠው አቁመው ብሎ እንደሌባ እምይዝ ሰው ተዋከበ ፣ ለሰለዚህ ድራማ ስትሠሩ ባለሙያ አማክሩ፣ ስሟን መናገር የማትፈልገው የማናቃቸው ታዋቂ ስለሌለ ትክክለኛውን ተናገሩ ፣ ያጠፋቸው ነገር ከሌለ ለምን እራሷን ደበቀች።
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 3 ай бұрын
እደምንም ብላችሁ ከልጇጋ እድትገናኝ አድርጓት ከዚያ ንብ ረቷ ይመለሥ
@tadyhyle3968
@tadyhyle3968 25 күн бұрын
ጌታ ይባርካችው ድርጅትን በመተት ነዉ እንደዚህ ያደረገቻት እስዋን ገንዘብዋን ትመልስላት ልጆችም ይመልሱላት አልመሽም እንኳንም የሚረድሽ ክዚህ እንድትወጭ የረድሽ ህግ አለ ተስፍ አትቁረጭ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 ай бұрын
😭😭😭💔💔💔ወይ ግዜ ያማል ይሔንን ያሕል ወይ ጌታ ያማል
@tyyeabu5140
@tyyeabu5140 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ኪዳንበረት ያማሻት አሁንም አታሳፍርሽ አይዞሽ እኔነን አቼ ቁስሌነሽ ለሁሉም ጌዜ ነው ድንግል ማርያም ከማንም በላይ አንባን አባሽ ነች ጠንክሪ
@SaraSara-sp6cm
@SaraSara-sp6cm 2 ай бұрын
ሳሙኤል ልበቀና እግዚያብሄር ይጠብቅህ ❤
@absuhais3801
@absuhais3801 2 ай бұрын
አዞሽ እህታችን ሁሉም ያልፋል ፈተና ያለ ነው እሱም ይልፍል ጠክረሽ ፀበልሽ ተፀበይ ና እግዚአብሔር ያስተካክለዋል በርች ማማየ
@miheretayehubekele1646
@miheretayehubekele1646 3 ай бұрын
ሥሟንም አወቅን ግን በእውነት ሪታ ነች?
የሰማውን ማመን አቃተው !!
1:03:07
Arada Plus
Рет қаралды 43 М.
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,6 МЛН
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 62 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 95 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 60 МЛН
ባሏን የምታሰቃየው ሴት መጨረሻ
33:14
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 131 М.
የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች  በጣሊያን ሮም የተሰራ   Memehir Girma Wondimu  669#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
26:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 28 М.
ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
54:11
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 107 М.
I Outsmarted My Bully Brother And Ate His Cotton Candy🤫😎
0:33
Giggle Jiggle
Рет қаралды 8 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 12 МЛН
He has no power to use all tomato 🍅 🤣
0:15
LikvoFam
Рет қаралды 3,8 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 4,1 МЛН
Harley Quinn made everyone disappear#joker #shorts
0:54
Untitled Joker
Рет қаралды 7 МЛН