የእንጀራ እናቷን የምታሰቃየው ወጣት የደረሰባት አሳዛኝ ህይወት

  Рет қаралды 436,969

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 290
@SeadaTube
@SeadaTube Жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሁሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-np1xv3vx2h
@user-np1xv3vx2h Жыл бұрын
አሜን
@rozirozi8195
@rozirozi8195 Жыл бұрын
አሚን
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Жыл бұрын
አሚንየኔውድ
@toybamuhammed9064
@toybamuhammed9064 Жыл бұрын
አሚን
@yuiityuii2627
@yuiityuii2627 Жыл бұрын
አሚንን አላሁመአሚን ለሁላችንም
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t Жыл бұрын
ወይኔ ከደዚህ አይነት መጥፎ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን 😪😪😪😪😪
@medi9725
@medi9725 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭😭
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
እውነት ነው ከ ፍቅር ነው እንጂ ከጥላቻ ምንም አገኝም እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት በአድሱ አመተምህረት አድስ ህይወት አንድነት 🙏
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! አቤት መልካምነት ልክ እንደ እናት ።
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 Жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር ገንዘብን መውደድ የሃጢያት ሁሉ ስር ነው ይላል ፣ስለዚህ እንደነዚህ አይነት ሰዎች ምንም አይነት የክፉ ስራ ከመስራት ወደኋላ አይሉም ።
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች 20ቀን እረፍት ብኝላ ከአገሬ ተመልሻለው ውዶቼ ገንዘብ ያዙ ኑሮ ከብዷል ከሌላቹ የላችሁም ነው !!እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን 2015የሰላም የፍቅቂያድርግልን
@halimaendress1672
@halimaendress1672 Жыл бұрын
የኔማር ብርርርር ስንል እዚሁ መቅርታችን ነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ ያልፋል
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m Жыл бұрын
@@halimaendress1672 ✅
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@halimaendress1672 ማማዬ እኔ 65ሺ ብር ይዘውብኝ ነው የመጣው በእውነት ኢትዮጵያ ይኖራል እግዚአብሔር ይመስገን ስራ ግን ያስፈልጋል 1አመት ብኝላ እሄዳለው
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Жыл бұрын
እሽ እህታችን ሰላም ለኢትዮጵያ
@ryoutube891
@ryoutube891 Жыл бұрын
እስከመቼ ስደት
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ስራውን አላህ ያቅልላችሁ
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 Жыл бұрын
አሚን ውዴ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p Жыл бұрын
ኣሚን ያረብ❤🙏
@useruserr6099
@useruserr6099 Жыл бұрын
አሜን
@hadya-3063
@hadya-3063 Жыл бұрын
አሚን
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
ያረቢ ያረህማን ሀገራችንን ሰላም አደርግልን
@samisami8428
@samisami8428 Жыл бұрын
አብዛኛው ግዜ ገንዘብ ብቻ የምወዱ ሰዎች ለሰው ባለው ጥላቻና ንቀት ነው የምታውቁት
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ትክክል
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
በጣም እውነት ነው
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ደምሩኝ😍😘
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 Жыл бұрын
🌼🌻እንኳን ለአዲሱ አመት (ለዘመነ ሉቃስ) በሠላም አደረሳችሁ!!!🌼🌻 ስንርቀው ቀርቦ፣ ስንበድለው ትቶ፣ ስንጠፋም ፈልጎ ለንስሃ እና መልካም እንድንሰራበት የሰጠንን እያንዳንዱን ቀን ስንበድልበትና ኃጢአት ሰርተን ስንረክስበት ታግሶን አሁንም ደግሞ ሌላ አዲስ ቀንን አዲስ ዘመንን የሰጠን አምላካችን ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁንልን በእውነት። 🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼 የእናትነት ፍቅሯ እና ምልጃዋ ያልተለየን ስለቸርነቷ እናታችን የምንላት ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ይክበር ይመስገንልን። 🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t Жыл бұрын
ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን መልካምነት ለራስ ነው ቅን ልብ ይስጠን
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@hana967
@hana967 Жыл бұрын
ነገሩ ፊልም ቢሆነም ታሪኩ ግን በብዙ ሰወች የሚፈጸም ግፍ ነው ስን ለገንዘብ ያደሩ ይሁዳወች አሉ እግዚአብሔር አምላክ ከእንደነዚህ ያሉ ሰወች ይጠብቀን የእኛንም ልብ መልካም ያድረግልን ።
@betelbteklehaimanot1920
@betelbteklehaimanot1920 Жыл бұрын
ስንት ጨካኖች ሴቶች ኣሉ አዛ ምድር እንዴት ሴት ቤሴት ምትጨክን ደደቦች ገደል ግቡ እንደስዋ ኣይኖት ሴቶች ስታስጠሉን 😭😭😭😭😭😭😭😭 ኣረሜኖች
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w Жыл бұрын
ጥሩ መሆን ካልቻልን መጥፎ አንሁን
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
እንኩዋን ለ2015 አደረሳቹ ወገኖቼ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የጤና ይሁንልን። ለሁላቹም መልካም አዲስ አመት ❤
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
አሜን🙏🌼🌻
@saadaabata2839
@saadaabata2839 Жыл бұрын
አሚን
@zeharaseid4334
@zeharaseid4334 Жыл бұрын
አሚን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አይ ክፋት የትም አያደርስም መጨረሻው የከፋነው ግን ከጥላቻ ምንይገኛል
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
@Seada-hk8fk
@Seada-hk8fk Ай бұрын
የኡሥማን ተከታታይ የሆናቹ አሁን ሥላልተለቀቀ የደበራቹ እንደኔ❤❤❤❤
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
ከእንዲች አይነት ሰላቢ እራስ ወዳድ አላህ ይጠብቀን
@abduhassen5058
@abduhassen5058 Жыл бұрын
ወንድ ልጆች ያአባታቸውን ስሜት ለመረዳት በጣም ቅርብ ናቸው
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Жыл бұрын
የባላል
@abduhassen5058
@abduhassen5058 Жыл бұрын
@@selamberhanu7404 እንግዲ ሆነ
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Жыл бұрын
በጣም፣የምወደዉ፣ስለሂወት፣ፕሮግራም፣እንኮን፣ደና፣መጣቹ
@BrokenSweetly
@BrokenSweetly Жыл бұрын
እና ከዚህ የምንማረው ሌላ ነገር፣ ሰው ታሞ ሲወድቅ ዝም ብሎ ከመጮህ ቶሎ ፖሊስ ወይ አምቡላንስ መጥራት ነፍስ ያተርፉል። ወይም ውጪ ሮጥ ሮጥ ብሎ ሰው ጠርቶ በታክሲ ወደ ሃኪም ቤት። እንጀራ እናትዋን ማትረፍ ትችል ነበር ልክ ማም ሲጀምራት፣ ወይኔ ወይኔ ከምትል። ግን ያው ድራማ ነው
@jfrdgr5115
@jfrdgr5115 Жыл бұрын
Be tekekel 🥰🖤🙏
@melkameyirga2540
@melkameyirga2540 Жыл бұрын
ጥሩ ትምርት ነዉ
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 Жыл бұрын
ከሁን እደዝች አይነት ስግብግቦች በስተዋል ከደዚሆ አይነት ጂቦች ይጠብቀን
@Sabit33
@Sabit33 Жыл бұрын
ያርቢ አንተው በራህመትህ ሰውንም ከመጉዳት እራስንም ከመጎዳት አንተው በራህመትህ ጠብቀኝ ያርብ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሰላም የሚገኘው ካንተ ነውና ሀገራችንን በቅርቡ ሰላሟን መልስልን ሚስኪኑ ህዝብ በቃ በለው ኢላሂ በእዝነትህ እዝነትህን አትፈገን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ,,
@saada6007
@saada6007 Жыл бұрын
አሚንያረብ🙏🙏🙏🙏🙏
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@user-sc6gu9lu8i ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 9 ай бұрын
በርቱ አስተማሪ ድራማ ነው
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q Жыл бұрын
እግዚኦ የክፋት ጥግ ገንዘብ እንዴት ነው የምቶደው ልጅቷ አረመኔ ሴት ሁና በሴት መጨከኗ እንዴት ሰው ለገንዘብ ብሎ ሰው ይገደላል💔😭
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@user-ey9lx3bd2m
@user-ey9lx3bd2m Жыл бұрын
መልካምነት ለራሰ ነው ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ወይ ከደህዚህ አይነት ክፉ ሀሳብ ፈጣሪ ይጠብቀን
@jemilaabdu4981
@jemilaabdu4981 Жыл бұрын
ሠላም እህት እካን ሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችንን ሰላም ያርግልን
@zakifozi9314
@zakifozi9314 Жыл бұрын
Wowwwww mtn Yale astemare new tnx
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 Жыл бұрын
ስለሂወት ይመቹኛል💚💛❤
@Emebet350
@Emebet350 Жыл бұрын
ሰላም ውድ ስለ ህይወት ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ አንደኛ ነኝ ቤተሰብ ይሁኑ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@user-uq9ni6wq9k
@user-uq9ni6wq9k Жыл бұрын
ምስግን ስታሰዝን የኔ እናቴ
@fatemafatema1375
@fatemafatema1375 Жыл бұрын
የጀራእናት መሆንና የባል እህት ያለበት ትዳር እግር ይብላ ክክክ
@almilove7710
@almilove7710 Жыл бұрын
እኔ ልጅ ያለው ስው ላገባ ነው ግን ፈራሁ በእርግጥ ልጆቹ እሱጋ አይኖሩም ምርጥ ሰው ስለሆነ ወደድኩት ፍቅር መጥፎ ነው ግን ልጅ መኖሩን ሳስብ ሀሳቤ ይቀያየራል
@user-vt3qv5bd7h
@user-vt3qv5bd7h Жыл бұрын
@@almilove7710 እኔም ወላሂ አሁን ኒካህ ልናስር ነዉ
@mewdedmariam3562
@mewdedmariam3562 Жыл бұрын
ትግስትህ የኔ ወዳወድ
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 Жыл бұрын
አሜን ውዴ፣፣፣
@ethiopianpastorbikalewadem6119
@ethiopianpastorbikalewadem6119 Жыл бұрын
የአገሬ ሰው ወንድኮ እንደዝህ ነው።
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n Жыл бұрын
ገንዘብ የሚወድ ትውልድ ከሠው ይልቅ ገንዘብ ይበልጣል ለንደዚህ አይነት ሰው ህሊናን ማምለጥ አይቻል 😔😭
@heranmulushewa3800
@heranmulushewa3800 Жыл бұрын
Weyne kefu hona yeserachew betam gobez nat kemer
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc Жыл бұрын
ከመቼው ታረቁና እንዳ ቢስ ሆና ሸይ አፍለተ መጠች እኔ ብሆን አልጠጣም ነበር. ሁለተኛው ደግሞ ከእንደዝ አይናት ሰይጠን ሰዎች መራቅ የስፈልገል. እንደች አይናት ኩፍ ቡዙ አሉ አላህ ሂደየ ይስጠቹ ከልሆናም የጥፈቹ
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ውዶቼ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማር💞💞
@etk153
@etk153 Жыл бұрын
❤ ሰላምሽ በዝት ይበልልሽ❤
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@etk153 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@hayat8321
@hayat8321 Жыл бұрын
😭😭👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍💖💖💖ዋው አስተማሪ ነው
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
እንኳን እንጀራ ልጅ እህቱን አላምንም ሆሆሆሆሆሆሆሆ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ በቅንነት
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
@@TUBE-rv9zs እሽ እማ
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 Жыл бұрын
Anchi lewendmesh mist metfo nesh malet new
@abdibeker9420
@abdibeker9420 Жыл бұрын
ያሰዝናል
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
ደምረኝ ወዲም
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
የገደለ ባልሽ የሞተ ልጅሽ ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ አሉ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@jeryme8961
@jeryme8961 Жыл бұрын
Wow astamari naw
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እውይይይይይ ችካኔ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽💔💔💔💔
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
መስቀልስ ሲያምር የኔ የፀይም ቆንጆ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን💕🇪🇹💕🇪🇹🙏
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@user-fx1gb4kx6y
@user-fx1gb4kx6y 9 ай бұрын
ለሁሉም
@user-fx1gb4kx6y
@user-fx1gb4kx6y 9 ай бұрын
ማርይ
@GetahuneGetahun
@GetahuneGetahun 6 ай бұрын
❤❤wow❤❤
@fikremerahi287
@fikremerahi287 Жыл бұрын
ገንዘብ የሰውን ልጅ ወደ ሰይጣን ይቀይረዋል
@lideyalidumohammed8392
@lideyalidumohammed8392 Жыл бұрын
ምን ጉድ ናት
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@lubiseid4733
@lubiseid4733 Жыл бұрын
ልብ ይሰብራል
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ማር❤❤
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
ገንዘብ ወዳጆች ከዝህ ተማሩ እንማር
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ በቅንነት
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
@@TUBE-rv9zs እሽ አረኩሽ አንችም ለኔ አርግኝ
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Жыл бұрын
😍😍😍
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p Жыл бұрын
wow ♥♥
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
@degis9636
@degis9636 Жыл бұрын
እንኳን ለ2015 አመታምህራት አደረሰን
@abeytilahun9248
@abeytilahun9248 Жыл бұрын
ሆዳም ሰው ፍቅር አያውቅም
@habibayoutube9164
@habibayoutube9164 Жыл бұрын
ውድ እህቶቼ ያግሬ ልጆች ጥበብ ስራ ፈላጊወች ኢማራት ዱባይ እሁሉም ቦታ አለን የዳቴል ክር የሱፍራ ክር መርብ. ኪሮሽ የስፍራ መስራው መርፌ. እናም ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ የፈለጋችሁትን ነገር እናቀርባለን አናግሩን ዳቴል መማር የሚፈልግም እናስተምራለን እሚገዛም እንሸጣለን ሱፍራም እንደዛው በያላችሁበት እና መጣል
@ftjo3584
@ftjo3584 Жыл бұрын
ወይይይይይ
@user-mk3fs7cc4z
@user-mk3fs7cc4z 8 ай бұрын
በቃ ሁለተኛ ሚሥትመሆን ይኸነው ትርፉ ፈጣሪየ ድረሥ😢😢😢
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 Жыл бұрын
ስት ጨካኝ አለ እግጊኦ 😭😭😭💔
@seneduhayle7730
@seneduhayle7730 Жыл бұрын
እግዚ ኦ
@rozirozi8195
@rozirozi8195 Жыл бұрын
በትረካ ይሁንልን ፕሊስ 😌 በድራማ መልክ ምንም እዉነት ታሪክ አይመስልም
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
yihe dirama ije tikekilgna tarik ayidelem hunetegna tarik betireka mikarebawu hulem hiwude hiwude mikarebu bicha new
@user-xd1en1pi1e
@user-xd1en1pi1e Жыл бұрын
ለምን ታያለሽ ተይው እኛን ተመችቶናል ከዚህ በላይ ምን ይሁንልሽ
@rozirozi8195
@rozirozi8195 Жыл бұрын
@@user-xd1en1pi1e እና ምን ይጠበስ ላንቺ ስለተመቸሽ የሌላዉ አስተያየት አይቻልም ዝም በይ 😷🤛
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ😍😘
@fateehahussein1609
@fateehahussein1609 Жыл бұрын
yarabai 😭😭😭😭
@FafiTVYouTube
@FafiTVYouTube Жыл бұрын
አዜብ ግን ትዎና ዋው👌
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 Жыл бұрын
የኢትዮጵያኖች የጥላቻ ጥግ መግደል ነው ። ለምን ይዋሻል ጸጸት አያቁም የሚጸጸት ሰው ለመግደል ሰይፍ አያነሳም ። ምን አልባት የሚጸጸቱት ከገደሉ በሁዋላ ጎዶላቸው ስላልሞላ ምነው በደንብ በገደልኩት ብለው ይጸጸቱ ይሆናል ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አይ ገንዘብ 😭😭
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 Жыл бұрын
Betam astemari new
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት ጥሩ ትምርት ነው ሠው ገዘብጋ ልሙት አለ 2015 አድሥ አመት በሠላም አደርን አደረሣችሁ አመቱን የሠላም የፍቅር ያድነት ያርግልን
@user-eg2bf1sy5b
@user-eg2bf1sy5b 9 ай бұрын
Baxmi yasazinale amlki idaze aynate libi aysxani
@user-wd4nl8pp9x
@user-wd4nl8pp9x 5 ай бұрын
ወይ ጉድ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እውነት ብለሻል የክፉ ሰው ፀሎት አይደርስም ደሞ ክፋቷን አምናለች
@semselamu2531
@semselamu2531 Жыл бұрын
ምን አልባት ይህ በእዉነት ላይ የተመሰረተ ልሆን ይችላል ነገር ግን ይህ አይነት ነገር በብዙዎች ቤት የምታይ ነገር ነዉ ክርስቶስ በማስታዋል ይሙላን አሜን፡፡
@user-mw5be9wm6v
@user-mw5be9wm6v 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@samirajimmaako8535
@samirajimmaako8535 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@mobilemobile4499
@mobilemobile4499 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢💔💔
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 Жыл бұрын
አይ ግፍ 😥😥😥😥
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ወገኖቼ ከፍቅረ ነዋይ ይሰውረን ገንዘብ መውደድ የክፋት ክፋት ነው
@wudeasfaw3561
@wudeasfaw3561 Жыл бұрын
Wwoow😭😭😭😭😭😭😭
@freedomermi5190
@freedomermi5190 Жыл бұрын
So sad🥲🥲🥲
@mesertitariku8372
@mesertitariku8372 Жыл бұрын
😭😭😭
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ገንዘብ ደስታን አያመጣም.
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 Жыл бұрын
የተረገመቸልጅነትከምር
@Aminaa-tp5sc
@Aminaa-tp5sc Жыл бұрын
😥😥😥😥
@sarageleta2094
@sarageleta2094 Жыл бұрын
Ketemarenebete temerete yesetale
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 9 ай бұрын
አይይይይይ አልጠግብ ባይ
@freedomermi5190
@freedomermi5190 Жыл бұрын
Omg
@user-sn4ir2ry2u
@user-sn4ir2ry2u Жыл бұрын
😢😢
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Жыл бұрын
መቸነውየገባሽውውደአገራችንእደትነው
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q Жыл бұрын
🇪🇹
@yegermkifel351
@yegermkifel351 Жыл бұрын
3
@user-mo2si1gh8l
@user-mo2si1gh8l Жыл бұрын
😢😢😢
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@monam49
@monam49 Жыл бұрын
፦💔💔💔😭😭
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ልጅቱ ምን አይነት አረመኔ ነች አይ ብር የስራህን ይስጥህ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ በቅንነት
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ድራማ እየሆነ እያወኩ ማልቀስስስ😭
@elsagirma3336
@elsagirma3336 Жыл бұрын
eresun negerugn
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
@@elsagirma3336 ይሄነው ርዕስ የለውም
@sabontuuorommoo1665
@sabontuuorommoo1665 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@user-sc6mw3tq2x
@user-sc6mw3tq2x Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውዶቸዋ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ቀበጥ
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@shgsuzhhahsh9500
@shgsuzhhahsh9500 Жыл бұрын
ልጁ አሳዘነው
ተጥላ የተገኘችው ህፃን  ያመጣችው መዘዝ
21:41
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 78 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 59 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 131 МЛН
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
ለገንዘብ ብለው የተፋጁት ጏደኛሞች
44:24
Sile HiwotTV
Рет қаралды 103 М.
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 6 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 18 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 4,2 МЛН