🛑የንስሃ ዝማሬ ¶ Ye niseha zemare¶"Ethiopian Orthodox mezmure"

  Рет қаралды 105,365

Ezira Hailemichel

Ezira Hailemichel

4 ай бұрын

from my 3rd album called ke hulu belay and 2nd album mix solo Ezira hailemichel ‪@EziraHailemichel‬ #ezra #ethiopiaorthodoxtewahdochurch #eritrean#duet#ማህቶት የንስሃ ዝማሬ,የንስሀ,በንስሃ ውስጥ ያላችሁ,እኔ አንተ ቤት,እኔ አንተ ፊት,liqe mezemeran tewodros yoseph,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ማኅቶት,ማህቶት,ሁሉም ያልፋል,hulum yalfal,zemari deacon abel mekbib,ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ,mahtot tube,ማኅቶት ቲዩብ,ፍቅር ከሌለኝ,አምላኬን ሳልፈራ,amlaken salfera,mahtot,ናፍቆት,nafkot,fiker kelelegn,እቀኝልሃለሁ,ekegnelehalew,እመጣለሁ ያልከን,emetalehu yalken,like mezemeran tewodros yosef,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ አዲስ መዝሙር,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ new,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ቁጥር 10 አልበም

Пікірлер: 522
@EziraHailemichel
@EziraHailemichel 4 ай бұрын
የኔ ተወዳጆች በጣም አመሰግናለው አጠገቤ ሆናችሁ ስለደገፋቹኝ ስላበረታታቹኝ በጣም እወዳቸዋለሁ ወንድም እህቶቼ ምክራቹን ሰምቻለው በሚቀጥለው ጊዜ ስህተቶችን አስተካክዬ እንደ ቤተክርስቲያን እንደ አባቶች ስርኣት በተሻለ ምስጋና አስደስታቹዋለው ያሳዛንኳችውን እክሳለው በፀሎታችው አስቡኝ ደግፉኝ ወልደ መስቀል እወዳችኋለሁ❤❤❤
@tesfamichaelgirma5311
@tesfamichaelgirma5311 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይወደሃል እኛም እጅጉን እንወድሃለን ወንድማችን። በቤቱ ያፅናን🙏
@angelfly9849
@angelfly9849 3 ай бұрын
እግዝሐብሔር ያስብክ ፀጋዉን ያብዛልክ ቤርታ ወንድማችን አይዞን ፈጣር የወዴዴዉን ይፈትናል አይዞን ❤❤❤
@user-bk9zq2wq3k
@user-bk9zq2wq3k 3 ай бұрын
ወድማችን ዘማሪ እዝራ እንኳን ደህና መጣሕልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሕ በርታልን 🙏🙏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@SaimonDanielAraya
@SaimonDanielAraya 3 ай бұрын
Wanaw neger wede egziabhier memelesk new wendmie ertiawi hogniem erasu yante mezmur eyezemerkugn ena eyesemahugn new yadegkut ahun degmo bertteh endtmeta etebqhalew wendmie tebarek ❤❤❤
@betelhemtsegaye6604
@betelhemtsegaye6604 2 ай бұрын
Wendme ezra betam akebrhalehu, egzabher amlak yitebkh❤
@user-hd7rt1gd7w
@user-hd7rt1gd7w 4 ай бұрын
አረ በማርያም ይህ ልጅ አብርታቱት በጣም ነው መዝሙሮች የምዎድው ❤️🙏
@user-zq4tp8vj4m
@user-zq4tp8vj4m 4 ай бұрын
Embeten betam tehut new hulachem share enareg degemo like
@EziraHailemichel
@EziraHailemichel 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-vc6dp1ct7l
@user-vc6dp1ct7l 3 ай бұрын
እኔ ወደ 20 ቤት ገብቻለው እና መዝሙሮቹን ገና በልጅነቴ ነዉ ስሰማው ያደኩት ዘማሪ እዝራ ኃ/ሚካኤል እግዚአብሔር ጅማሬውን እንዳማረልህ ፍፃሜውን ያሳምርልህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እ/ር በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rz2nx4uz2j
@user-rz2nx4uz2j 4 ай бұрын
እዝራዬ ወደእዉነተኛዉ ክርስቶስ በመመለስክ በጣም ደስ ብሎኛል የድንግል ልጅ ዘመንህን በቤቱ ይጨርሰዉ ❤❤❤❤
@huwaeiqwertt2965
@huwaeiqwertt2965 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yubahaleke5635
@yubahaleke5635 3 ай бұрын
😂🤣🤣 betam only Jesus ye mart Luther teketayoch😅😅
@HananEman
@HananEman 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን በደህና መጣህ እንቁ ወንድማችን 🙏❤የድፍረት አጢያት እንዳይገዘኛ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቀኝ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e 3 ай бұрын
እኔ እኮ መናፍቅ የሆነ ይመስለኝ ነበር ዛሬ ራሱ እርስሱ ከሁልም በላይ ነው ሞትና መቃብር ያልያዘው የሚል መዝሙሩ እየሰማሁ ነበር❤ተመስጌን ፈጣሪ እውነት ደስብሎኛል
@kelemworkadmasu9013
@kelemworkadmasu9013 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 በድፍረት የበደልኩህን ሁሉ ይቅር ብለህ ተቀበለኝ.....አባት ሆይ በድፍረት ኃጢአቴ የተነሣ በቁጣህ አትቅሠፈኝ በመዓትህም አትገስጸኝ። እዝራዬ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልኝ🙏🙏🙏
@negetube5884
@negetube5884 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ እንቁ ወንድማችን😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 3 ай бұрын
ዘማሪ እዝራዬ እንወድሀለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@helenadefirs965
@helenadefirs965 4 ай бұрын
ወንድማችን ጠፍተህብን እኮ በጣም አዝነን ነበር እዝራዬ አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤እንኳንም መጣህልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 4 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ሁላችንም የድፍረት ሀጢአት እንዳይገዛን መንፈስ ቅዱስ ይጠብቀን
@betitube1576
@betitube1576 4 ай бұрын
ብሰማው የማልጠግበው ድንቅ ዝማሪ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ❤❤
@meherat938
@meherat938 4 ай бұрын
የድፍረት ኃጥያት እንዳይገዛኝ ባርያህን ኃጥያተኛዋን ልጅህን ጠብቀኝ አምላኬ.ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እዝራዬ እንወድሃለን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 4 ай бұрын
በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@anaalubu2209
@anaalubu2209 3 ай бұрын
Zemare melaikt yasemalen ezeray ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagmawihabtewold2698
@dagmawihabtewold2698 4 ай бұрын
ወንድማችን እዝራ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ፣ ብዙ ዝማሬዎች እንጠብቃለን ወደፊትም።
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ የድፍረት አጢአት እንዳይገዛኝ መንፈሰቅዱስ ጠብቀኝ
@ageraasmer1921
@ageraasmer1921 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 ዕዝራዬ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-kv8cq5du2v
@user-kv8cq5du2v 4 ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቅህ ልብን የሚነኩ ዝማሬወች ናቸው❤❤❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ኣሜንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንን የድፍረት ሀጥያት እንዳይገዛኝ መንፈስ ቅዱስ ጠብቀኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tadiyos2087
@tadiyos2087 4 ай бұрын
Mareyamn betam nw mewodeh kalat yelegnem ezerayyyyy❤❤❤
@user-wi6ww5yi7m
@user-wi6ww5yi7m 4 ай бұрын
እዝራየ በጣም ነዉ የምንወድህ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ
@bethelhemmaru0716
@bethelhemmaru0716 4 ай бұрын
Yedfret atyat endaygezagn, tselot yehone mezmur, amen amen amen ❤❤❤❤
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 4 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እዝራዬ ይህን የመስለ ፀጋ ይዘህ እንደወጣህ ስላልቀረህብን የረዳህ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን❤
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 3 ай бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ መድሀኒአለም
@user-cu8dy6rw3z
@user-cu8dy6rw3z 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያድልህ ደስታዬ ወደር የለውም 🎉🎉🎉🎉🎉
@amaamm5641
@amaamm5641 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜዋ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ በድሜ በጤና ይጠብቅልን እንወድሀለን የተዋህዶ ልጆች እንኳንም መጣህልን
@misrakeldana4986
@misrakeldana4986 4 ай бұрын
እዝራዬ ወደ ቤትህ ስትመለስ ያ የጠፋው ፀጋህ ተመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-nt9pe2mk8t
@user-nt9pe2mk8t 4 ай бұрын
አዉቄ ሳጠፋ እንዳልገኝ አባቴ ካንተ ብቻ አድርገኝ ታደግድግ ክብሬ ስለ ክብርህ አይንጠፍ በልቤ ዉስጥ ፍቅርህ😢😢😢😢😢😢 እዝራዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@birtukanyalew6752
@birtukanyalew6752 4 ай бұрын
የድፍረት ኃጢአት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@FasilTe
@FasilTe 2 ай бұрын
ዝማረ መላአክት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@kasahunteklu421
@kasahunteklu421 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዲ.ዕዝራ 🥰🥰🙏
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 4 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እዝራዬ ቆንጆ ዝማሬ ዎች ናቸው ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@ZenuZade
@ZenuZade 4 ай бұрын
በአዲስ ምስጋና መዝሙር እንጠብቃለን ወድማችን አገልግሎትህ ይባረክ❤❤❤❤❤
@linasamuel9359
@linasamuel9359 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ተመስገን ወንድምየ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እውነት ነው የድፍረት ሀጢያት እንዳይገዛን ይጠብቀን።❤❤❤❤❤
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏
@Sunait-zr6kl
@Sunait-zr6kl 4 ай бұрын
እዝራዬ በጣም እወድሃለሁ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
@Seali_lene21mariam
@Seali_lene21mariam 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭በሓትጥያት ወድክአለው ና ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ ፀልዩልኝ " ወልደ ኪሮስ "😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-se6sw2um4t
@user-se6sw2um4t 4 ай бұрын
በጣም ነው የምንወድህ ህዝራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@firewhotkitaw718
@firewhotkitaw718 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወደ አሳደገችክ እምዬ ተዋህዶ በመለስክ በጣም ደስ ብሎኛል ገና ድምፅክን ስሰማው ልጅነቴን ንፁህነቴን አስታውሰዋለው። የድንግል ልጅ በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ🙏❤❤❤
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e 3 ай бұрын
እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ገና የጠፉ በጎች ፈጣሪ ይስብስባቸዋል❤
@fjvddijf1815
@fjvddijf1815 4 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መለኤክት የሰማልን😢😢😢😢😢
@manalo1965
@manalo1965 4 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዝማሬዎችህን እንዴት እንደምወዳቸው ❤❤❤❤❤❤
@HiwetAlezs-li3jn
@HiwetAlezs-li3jn 4 ай бұрын
ዝማሪ።መላክት።ያሰማልን
@AlemBegeta
@AlemBegeta 4 ай бұрын
I wasn't know even this song is your your blessed my brother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@weletemaryamtegaslase3331
@weletemaryamtegaslase3331 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እዝራ ያልጂነታቻን ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል
@martaeshetu7420
@martaeshetu7420 4 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው
@user-cu8dy6rw3z
@user-cu8dy6rw3z 4 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@eteneshshiferaw2826
@eteneshshiferaw2826 3 ай бұрын
ዝማሬመላህክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 4 ай бұрын
Amen amen amen yedifrat haxiati indayi gaza meanfasqidus yiridan zimare melkitn yesamalik Ezirye ❤❤❤
@user-dl3mh4ts6h
@user-dl3mh4ts6h 4 ай бұрын
❤❤
@woinua2121ethiopia
@woinua2121ethiopia 4 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ውንድሜ በቤቱ ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ❤️❤️❤️
@ZgebrelThe
@ZgebrelThe 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@meseretabera-bu6kb
@meseretabera-bu6kb 3 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cw4wv1yt5k
@user-cw4wv1yt5k 4 ай бұрын
ዝማሬ መለኣክት ያሰማልን🙏💒🙏❤❤
@amuye671
@amuye671 3 ай бұрын
Emebeten mezmurochihn endet endemwedachew fetari yibarkih ezraye.
@mazenpromobil5539
@mazenpromobil5539 4 ай бұрын
ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወንድም እዝራ
@blennataa6219
@blennataa6219 4 ай бұрын
❤❤
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 4 ай бұрын
እዝራን ከዘማሪ ቴድሮስ እና ከምርትነሽ ቀጥሎ በጣም የምወደው ዘማሪነው ከእናት ቤተክርስቲያን ሲለይ በጣም ነበር ያዘንኩት እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ትክክለኛው መንገድ ትመልስሀል
@nazretkinfu8610
@nazretkinfu8610 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወደ ቤትህ የመለሰህ የድንግል ማርያም ይመስገን🙏🏽 እንወድሀለን ወንድሜ ❤
@Qamar-lc9ci
@Qamar-lc9ci 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@zemarisebokagudeta6174
@zemarisebokagudeta6174 4 ай бұрын
Ezrisho beretalen
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 4 ай бұрын
አሜንአሜንአጥንት፞የሚያለመልም።፣መዝሙርነው።፣እዉነትነው
@user-jo1jl7rk3v
@user-jo1jl7rk3v 4 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@tsehayworku5553
@tsehayworku5553 4 ай бұрын
እድሜ ጤናህን ይስጥህ በጣም የምወደው ዝማሬ ነው ጠፍተሀል ፀጋውን ያብዛልህ እንጠብቅሀለን ።
@muluneshteshome3811
@muluneshteshome3811 4 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 4 ай бұрын
ዝማሬ መልሐክ ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል ❤❤ 💒 ❤❤
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@betlhmebetlhme1269
@betlhmebetlhme1269 4 ай бұрын
አንጀት እሚያረሰርሰ ድንቅ መዝሙር
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 4 ай бұрын
ትንሹዩ እንኳን ደህና መጣህልን❤
@user-bx6cd5wf3u
@user-bx6cd5wf3u 4 ай бұрын
❤❤❤
@AlemBegeta
@AlemBegeta 4 ай бұрын
amazing song❤
@user-dl3mh4ts6h
@user-dl3mh4ts6h 4 ай бұрын
ezrachin beretaln ametaln hulunm mezmure antew gar wondemachen ❤
@user-kf3uy8bk3r
@user-kf3uy8bk3r 3 ай бұрын
Amenn amenn amenn
@helendebebe7185
@helendebebe7185 4 ай бұрын
eziraye berita wendime...❤❤❤❤❤
@user-ei1ud9xe4i
@user-ei1ud9xe4i 4 ай бұрын
Ameen ameen ameen❤❤❤❤❤❤
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 4 ай бұрын
ዝማሬ መላይክ ያሰማልን ከድፍረት ኃጢያት እኛ ልጆቹን ይጠብቀን የስራኤል አምላክ 😢😢😢
@user-rw2op1dq2m
@user-rw2op1dq2m 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sfrashgashaw
@Sfrashgashaw 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልንበእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@salamp1142
@salamp1142 4 ай бұрын
ወንድምነት ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን
@Gizelekulu7852
@Gizelekulu7852 4 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን!!! ዝማሬ መለዕክት ያሰማልን!!!!
@WeleteHana
@WeleteHana 4 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😢😢😢😢😢
@user-dp3kt1fk8u
@user-dp3kt1fk8u 4 ай бұрын
ምን ያህል በመዝምሮችህ እንደተፅናሁባቸዉ አምላከ ቅዱሳን ነዉ የሚያዉቀዉ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ ዲ/ን ዕዝራ
@AbinetMolito
@AbinetMolito 4 ай бұрын
Zimar malaekitn yasemalin🙏🏻🙌🎊📖✝️💗💝Tewahdo✝️Lezalalem tinur🙌🙌🙌
@kidumamo1255
@kidumamo1255 4 ай бұрын
ዘማሬ ምላክት ያስምል በጣም የማክብር እፃኑ ዘማሪ እዝራ ፀጋዉን ይብዛልክ 🙏
@user-bx6cd5wf3u
@user-bx6cd5wf3u 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaHana-ue4jj
@HanaHana-ue4jj 4 ай бұрын
😢mashto Eski naga Letma hona qan astwshlwa arsma antn 😭😭😭😭😭😭ezryee hulema kamtgntee baftii dagagme yamsmwa mazzura nw😭😭😭😭dan adruu❤️
@AbushBaza-bi4el
@AbushBaza-bi4el 4 ай бұрын
Betam 😢😢
@tadiyos2087
@tadiyos2087 4 ай бұрын
Tebarek
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 2 ай бұрын
አሜን,አሜን,አሜን😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@azalechsundadoamenamenamen5738
@azalechsundadoamenamenamen5738 4 ай бұрын
Amen amen 🙏 🙏 🙏
@EtsegentKebede
@EtsegentKebede 2 ай бұрын
“የድፍረት ኃጢአት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ፤ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ ከታላቁም ኃጢአት እነጻለሁ።” - መዝሙር 19፥13
@merongashe9
@merongashe9 4 ай бұрын
Zmare melahktn yasemaln wendmachin Amen Amen Amen
@hannacherkos6796
@hannacherkos6796 4 ай бұрын
ዘማሪ እዝራ ኃ/ሚካኤል ዝማሪ መላክት ያሰማልን ዝማሪህ በጣም ልብ ውስጥ ይገባል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@AbushBaza-bi4el
@AbushBaza-bi4el 4 ай бұрын
Betam keraniyo medaniyalm semta new yemawekw ❤❤❤❤
@Seli1621
@Seli1621 4 ай бұрын
Amen yedfiret Hatiaet Endaygezagni Menfes Kidus Yitebikegni Ezraye AEMLAK Hule Bebetu yitebikeh wondme🙏🙏🙏
@BayushGizachew-yi2bt
@BayushGizachew-yi2bt 4 ай бұрын
Zemaremelaket yasemalen
@Helen-Tube2112
@Helen-Tube2112 4 күн бұрын
ማርያምን እህን ልጅ ሰወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jf7uv4dp6p
@user-jf7uv4dp6p 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 😢😢😢
@MihereteArisema
@MihereteArisema 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-zq4tp8vj4m
@user-zq4tp8vj4m 4 ай бұрын
Saw satenke mekere yemetesam wondem selhonk betam new yemweodeh dweyeleh mekereh eshi amsegenalwe belehe be tihetena new yesemahegn tebarek enewodehaln ezrachin bezu entebekaln ahunm hulunm mezmure antew page lay adereg ❤❤❤❤❤❤
@user-cu8dy6rw3z
@user-cu8dy6rw3z Ай бұрын
መሽቶ እስኪነጋ የምጽናናበት ዝማሬ ነው በደሌን ሳስብ እጅግ አዝናለው ግን የእርሱ ምህረት ያጽናናኛል ❤❤❤
@SamuelPetros
@SamuelPetros 2 ай бұрын
እዝራየ ስውድህ ስላንተ ሁሌም እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 4 ай бұрын
Amen zimare melaketin yasemaline ♥️
@soliyanayemersewa
@soliyanayemersewa Ай бұрын
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ወድማችን እግዚያአቤሄር ጸጋዉን ያብዛልህ ሌሎቹንም ይመልስልን
@user-cu8dy6rw3z
@user-cu8dy6rw3z 4 ай бұрын
ለጋውን እድሜዬን እሰጣለው ለአንተ ልዩ ነውው
@tsiyonzarehun4089
@tsiyonzarehun4089 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልን
@HanaMulugeta-uj2of
@HanaMulugeta-uj2of 4 ай бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን😢😢😢❤
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 131 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 12 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
🎈የጠፋው ልጅ መጥቷል 📍ያያ ዘልደታ ከእዝራ ኃይለ ሚካኤል ጋር 📍
1:23:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 186 М.
BYTANAT | Қызғалдағым | Премьера 2024
2:24
TURAN MEDIA
Рет қаралды 52 М.
Dj Jack SpaRRow - Akbar Ghalta Bahiati ( Slap Remix Arabic ) #TIKTOK
2:21
Dj Jack SpaRRow
Рет қаралды 2,7 МЛН
Ulug'bek Yulchiyev & Aziza Qobilova - Esim ko'p (Premyera Klip)
3:32
ULUG’BEK YULCHIYEV
Рет қаралды 2,2 МЛН
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - Ауылымды сағындым (official video) 2024
4:25
Жандос ҚАРЖАУБАЙ
Рет қаралды 108 М.
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 241 М.