የልጁን ሥጋ የበላው አባት

  Рет қаралды 410,441

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 жыл бұрын

Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Sile hiwet Tv

Пікірлер: 887
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 жыл бұрын
ወይኔ ርዕሱን ሳነበው ነው የደነገጥኩት😭 አሁዚቢላሀ የደነገጠ እስኪ
@fayizadawud3868
@fayizadawud3868 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው የደነገጥኩት
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
እኔም ወለይ በጠም ነዉ ያደነገጥኩት
@user-gt9tb7se4b
@user-gt9tb7se4b 3 жыл бұрын
እኔስብሆን
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 3 жыл бұрын
ቀላል ያስደነግጣል እንዴ
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 3 жыл бұрын
እንደምንም የሞት ሞቴን ለማዳመጥ ነው እዚህ ቪድዮ ላይ የተገኘሁት
@genitora2492
@genitora2492 3 жыл бұрын
አምላኬ በዚ ክፉ ዘመን መኖር ፈራው መጨረሻችንን አሣምርልን
@user-ct9hs7tk5h
@user-ct9hs7tk5h 3 жыл бұрын
አሜን
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 3 жыл бұрын
አሜን🕯 አሜን 🕯አሜን 🕯
@appus525
@appus525 3 жыл бұрын
አሜን
@demeyudemamu1230
@demeyudemamu1230 3 жыл бұрын
Yasazenale
@hawwiisanyioromoo4745
@hawwiisanyioromoo4745 3 жыл бұрын
Ameen ameen
@arega3874
@arega3874 3 жыл бұрын
ይህን ክፉ ዘመን ሳያዩ ያለፉ ምን የታደሉ ናቸው በጣም ያሳዝናል
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 3 жыл бұрын
በጣም ታድለዋን እፍፍፍ
@senit.k5262
@senit.k5262 3 жыл бұрын
Btam btam
@user-he5yj3bg6k
@user-he5yj3bg6k 3 жыл бұрын
ካኩፉ ሰው በቻልነበት ምጠን ኢንሺሺ ምኪኒያቱ ህወታቸው አባላሽታው የለላም ወደሀላ አዪሉም ኢና እግዚአብሔር ዪሰውራቹ
@lemlemgolgejertnehstay212
@lemlemgolgejertnehstay212 3 жыл бұрын
Ezi keysmu weldena halfom
@saharadamse7696
@saharadamse7696 3 жыл бұрын
ልክነው
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
#ርዕሱን አይቶ የደነገጠ ማ ኖ እስኪ አሰቃቂ ወንጀል የሚፈፅሙ ሰዎች #ለሰው ሞት የማያስብ አውሬዎች ተገቢውን ቅጣት ማግኘት አለባቸው የምትሉ 👍👍👍
@rahmanangebintalihi7936
@rahmanangebintalihi7936 3 жыл бұрын
Ene
@genetnigussie4128
@genetnigussie4128 3 жыл бұрын
Ene
@user-ff3sz6hb9u
@user-ff3sz6hb9u 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡ እኔ አለው😭
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
@@user-ff3sz6hb9u 👍👍👍
@user-hb8gi5mt6i
@user-hb8gi5mt6i 3 жыл бұрын
አረጋ ነው ወንጀለኛ ክፋት ያስተማረው እሱ ነው
@tadelefeyisa3722
@tadelefeyisa3722 3 жыл бұрын
በናታቹ ርዕሱን እደዝህ አስፈሪ አታርጉት ምቆጣጠራቹ የለም እዴ ?ፕሮግራማቹ በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ግን ግንሆኖም በምትሰጡት ርዕስ መስተካካያ ብታረጉበት
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
እውነት ነው ማየትም አችል እኮ እኔ ልተወው ነበር ግን ሰማሁት መስተካከል አለበት ሰውነቴ ተቀጠቀጠ አቅለሸለሸኝ ማሪያምን እርእሱን ሳይ
@alemgeta2016
@alemgeta2016 3 жыл бұрын
በጣም፣ትግርማላችሁሁየስው፣ልብ፣ማድማት፣እእእእህህህህአርሲቱ፣በጣም፣ይገላል፣ጤነኝውን፣፣
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 3 жыл бұрын
በእርእሱ ከመደንገጥ ማሕበረሰባችን ምን ላይ እንደደረሰና እንዴት ማሰብ እንዳቆመን ነው እሱን ነው የሚያሳየን
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 3 жыл бұрын
በጣም ውዴ ገና ሲታይ ቅስም ሰባሪ ነው ኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍ ያማል
@mekdiesk5867
@mekdiesk5867 3 жыл бұрын
በጣም ይዘገንናል እርእሱ
@martahayle4414
@martahayle4414 3 жыл бұрын
ዉይ እኔ ልጁ በጣም ኣሳዘነኝ ወዶ እንዲ ኣልጨከነም ካቅሙ በላይ ሆኖበት ነው ፈጣሪ ይቅር ይበለው ያሳዝናል ሳይፈልግ የገባበት ወንጀል
@belayneshkegne1655
@belayneshkegne1655 3 жыл бұрын
ወድሜን እሰከእናቱ አሳዘኑኝ እወነተ ያማል የልጁ ተገሰተ ልመና የእናቲቱ ልመና ፋጣሪይ እረዳቼወ ጠላታቼወ ባሀረ ገደል ይገቡ ጠላቶቺ ጌታሆይ አሳዘኑኝ
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 3 жыл бұрын
እውነት ነው ቢኒያም ሊረዱት ይገባል ባይ ነኝ በተለይ ለስነ ልቦናው ገና ብዙ ተስፋ ያለበት ወጣት ነው
@belayneshkegne1655
@belayneshkegne1655 3 жыл бұрын
የዚህ ልጀ ነገረ በጣም አሳዛኝ ነወ እወነተ ሊረዱተ ከሰረ ሊለቁተ ይገባል ወድማቺን ጠላቶቺን ባህረ ገደል ይከተታቼወ
@user-hw5jm2di9q
@user-hw5jm2di9q 3 жыл бұрын
ኧረ አይብነው ፕሮፋይልሽን አጥፊው
@betitube12
@betitube12 3 жыл бұрын
ረእሱን አይቶ ሾክድ የሆነ like ያልስማነው የለም በስመአብ ውውልድ ውመንፍስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሚን
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ከዝህ ከጨካኝ ዓለም አንተ ጠብቀን ወደ አንተ በምሕረት አስገባኝ 🙏
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ህግ የለ ፈጣሪን ይበቀልልናል ብለን ካልታገስን ህይወት ወደ ወንጀል ያስገባናል በዛ ላይ ጎበዝ ተማሪ ነው ወይ የሰው ልጅ እርስ በርስ ፍቅር የለን ግን ምን ይሻለናል የኔጌታ አይዞህ ''ፈጣሪ'' ወደንስሀ ይመልስህ አሜን
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
በስማም ምን አይነት ዘመን ነው ፈጣሪ አንተ መልካም ዘመኑን አምጣልን
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 3 жыл бұрын
አይ መልካም ዘመን ከንግዱህ የለም ከዚህም በላይ አስጨናቂ አሳዛኝ ግዜ ነው ።
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
@@marthabirhanu696 😭😭😭😭😭😭
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
ቆይ ግዜው ምን ያርጋችሁ ጉድ እኮ ነው ታቃላችሁ ግዜ የፈጣሪ ነው እሚመሸው እሚናጋው ሰው እጅ ግዜው እደማንኛውም ግዜ ነው
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
ሰው የስራውን ያገኛል ቢቆይም ፈጣሪ ከይር ያሰራን ልጂ መታሰር የለበትም
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 3 жыл бұрын
በትክክል
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
@@user-xy8ed9jv5k አወ እህት ሰውየው ነው እደውም መታሰር ያለበት
@myoutobe5474
@myoutobe5474 3 жыл бұрын
ፍትሕ ለቢኒያም
@zinetfker
@zinetfker 3 жыл бұрын
በፈጣሪ በህልምሽ ነው በለኝ ገና አላየሁትም ረዕሱን ብቻ ነው😢😢
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
እኔምደነገጥኩኝ
@ekru1965
@ekru1965 7 ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@user-yw2mz7hx2r
@user-yw2mz7hx2r 3 жыл бұрын
ቢኒያም ትክክለኛ ዉሳኔ ነው የወሰነው ጥፋቱ የናቱ ነው ቢኒያም አስለቀሰኝ 😥😥😥😥😥😢😢😢 ፈጣሪ የስር ዘመንክን ያቅልልህ አግኝቺ ብጠይቀዉ ደስ ባለኝ
@user-bl2wj2gq7p
@user-bl2wj2gq7p 3 жыл бұрын
Kkkk
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
Kkkkkkእረ ገድ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 жыл бұрын
እናትዬው በጣም ጥፋተኛ ነች የባሏ ገዳይ መሆኑን እያወቀች እንዴት ከእሱ ጋር ትኖራለች የእነሱ ጦስ ለልጁም ተረፈ እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ጭካኔ ያድነን ይጠብቀን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
በጣም ጥፍተኛ ነት እንዴት ከጣለት ጋራ ትኖራለች /ተጣጋለች
@AliAhmed-du6gc
@AliAhmed-du6gc 3 жыл бұрын
Uuuuuu minew beniyem Batam. Cakenya now
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 3 жыл бұрын
በጌታ ስም ርእሱ እንዴት ይዘገንናል ፈጣሪዬ ከንደዚ አይነት አደጋ ይሰውረን
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
እኔ እዴት እደደነገጥኩ
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 3 жыл бұрын
ደግ አረገ! ግፍ ሲበዛ ከዚም በላይ ያስወስናል! ወንድ የናቱ ልጅ
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379 3 жыл бұрын
እኔ ፍትህ ለቢኒያም ባይ ነኝ በቃ በምረት ይለቀቅ ምነዉ ቢኒያም እኮ በጣም የተበደለ ሰዉ ነዉ በቃ
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
እኔም እንደዛዉ ነዉ ሚለዉ
@user-rb7bc9eq4z
@user-rb7bc9eq4z 3 жыл бұрын
ፍትህ አለ እንዴ
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 3 жыл бұрын
በመጨረሻው ዘመን ፍትህ ይጓደላል ይላል ቃሉ 😥
@myoutobe5474
@myoutobe5474 3 жыл бұрын
የልጂነት ሕልሙን አፍርሠበት ሥንት አመት የለፉበት ያልፍልኛል ሢል ፍትሕ ለቢኒያም
@najatjamal6128
@najatjamal6128 3 жыл бұрын
Btm yesazenle walh btm btm Btm miskn
@najatjamal6128
@najatjamal6128 3 жыл бұрын
Binyemi
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ርእሱን ሳየው በጣም እስደነገጥኝ ሳዳምጠው በተጨማሪ ምን አይነት ጨካኝ ዘመን እንደደርስን አወኩኝ ::ርህራሄና መተዛዘን ጠፋ አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን ምህረቱንስጠን 🙏🏾
@tube-kk9km
@tube-kk9km 3 жыл бұрын
ልጁን እንዲ ያጨከነዉ ሰዉየዉ ነዉ ልጁ ላይ አልፈርድበትም
@sandeepbal9489
@sandeepbal9489 3 жыл бұрын
በጣም ያዛዚናል ልጁ ግን መታሰር የለበትም የእኔ አሳብ ነው ለበቀል ያነሳሳው ሰውይው እራሱ ነው
@deljpyoutube7694
@deljpyoutube7694 3 жыл бұрын
Tikikil Thank you
@wondytub9667
@wondytub9667 3 жыл бұрын
እርእሱን ገናሳይ ፈራሁ እኔን የሚበላኝ መሰለኝ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን የአለም ፍፃሜደረሰ አላህየ እኛ ወጀለኞችነን እዘንልን
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
አቤት ድራማ ነው በሉኝ።በዚህ ክፉ ዘመነ መፈጠሬን ረገምኩት😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@abewada4784
@abewada4784 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@hayudurome9210
@hayudurome9210 3 жыл бұрын
@@abewada4784 ch
@truthprevails4141
@truthprevails4141 3 жыл бұрын
Aybalim
@unikh9837
@unikh9837 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fanayetefera9021
@fanayetefera9021 3 жыл бұрын
ምን አልባት በልጁ ቦታ ብንሆን ከዚህ በላይ ልናደርግ እንችላለን
@zaynabhasan2951
@zaynabhasan2951 3 жыл бұрын
ሀስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል አሏህ ሆይ ድራማ ነው በለኝ የገፍ አይነት ያልተደረገ ነገር የለም አስፈሪ ግዜ ላይ ነን በዱአ በጾሎት በርቱ መጨረሻ ዘመን ላይ ነን
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 3 жыл бұрын
ልጁ ከልጅነቱ ጀምሮ ያሳለፈው ግፍ እራሱን እንዳይቆጣጠር አድርጎት ይሄን እጅግ አሰቃቂ ወንጀል እንዲፈፅም ምክንያት ሆኗል😭😭
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Wunet new
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
በልጁ መፍረድ አልችልም.....ሀገራችን ለህፃን አይደለም ለአዋቂ ህግ የለም. ...በእጁ ፍትህ ሰጠ ከ1አመት በላይ ሊፈረድበት አይገባም....
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
አቤት አተ አምላኬ አሁንስ የምሰማዉን ሁላ ማመን ከበደኝ እረ ምን አይነት ዘመን ደረስን ኡፍፍፍፍ💔😭
@tinaye964
@tinaye964 3 жыл бұрын
ፍጣሪ ሆይ መሞት ሳይሆን መኖር የሚያስፈራ ጊዜ😭😭
@hayudurome9210
@hayudurome9210 3 жыл бұрын
M
@hayudurome9210
@hayudurome9210 3 жыл бұрын
K B0
@user-me1vb3gd8v
@user-me1vb3gd8v 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እኮ ሚበላ ሰዉ ሁኖ ሚጠጣ የሰዉ ደም እረክሶ ለእንስሳ ክብር ተሰጦባቸዋል ያረብ ሰላም ስጠን
@megersaabdi9194
@megersaabdi9194 3 жыл бұрын
Ajaa,iba dubbiin xoophiyaa.
@user-wc6qb7nf2b
@user-wc6qb7nf2b 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ሰውረን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ol3pc1nv3i
@user-ol3pc1nv3i 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭ቢኒያም አሳዘንከኝ በጣም ፈጣሪ ለንስሀ ያብቃህ ወንድማለም
@helenesayes4229
@helenesayes4229 3 жыл бұрын
ሰውየው በጣም ጨካኝ ነው ምስኪን ቢኒያም ያን ሁላ ተምሮ ያስዝናል ማቿም ያሳዝናል
@yeshetu9210
@yeshetu9210 3 жыл бұрын
Agree!!
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 жыл бұрын
ስለህይውት እንኳን ደህና መጣችሁ በእውነት በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እርእሩ በጣም ያስፈራል ሰአሊ ለነ ቅድስት 🙏💔😭
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
😳😳😳😭😭😭😭😂😂🤣🤣🤣😻😭😭😭
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 жыл бұрын
በስምኣም ሰው ራሱ ለሰው ወደ አውሬ የሚቀረን በጣም ይዘገንናል ፈጣሪ በክፉዎች ሰው ያርቀን
@hayat5052
@hayat5052 3 жыл бұрын
ምናይነትዘመንደርሰን ያርቢ መጨርሻየን አሳምርልኘ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
ለማመን ይከብዳል እጅግ አሳዛኝ ታሪክ ነው ልቤ ቆሰለ......... 😢💔
@habeshawit8110
@habeshawit8110 3 жыл бұрын
አረጋ የስራዉን ነዉ ያገኘዉ የሱን ጦስ የወሰደዉ ልጁ መሆኑ ቢያሳዝነኝም ቢኒያምና እናቱ ያዩት ስቃይ ግን ከልክ ያለፈ ነዉ። አረጋ ቢንያምን እኮ አባቱን ገድሎ እሱንም እናቱንም በቁም ቀብሯቸዋል😥 ከአባቱ ገዳይ ጋር እየኖረ የአባትህ እጣ ይደርስሀል እየተባለ ስነልቦናዉንም ጎድቶታል እኮ😥
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 3 жыл бұрын
ርዕሱ ምድነው በድግል😥😥😥 ስለሒወት በጉጉትነው የምጠብቀው ግን በጣም ያስፈራል አገራችን ወዴት እየሔደች ነው ሎቱ ስባት
@user-xm9tb8gn6i
@user-xm9tb8gn6i 3 жыл бұрын
ኤሄንን ፕሮግራም እንደኔ በጉጉት ሚጠብቀው ማነው
@user-ee4sq7kh1g
@user-ee4sq7kh1g 3 жыл бұрын
ምን የምአሰደሰ፫ቶዉን ነገረ ልትሰም ነዉ በጉጉት የምትጣብቅዉ ይጋረመል መቼም ምአዝነነ ነዉ አትይኝም
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
Lemn ?
@Kawoke
@Kawoke 3 жыл бұрын
ከሁሉ በላይ ያሣዘነኝ ምንም አይነት ጣልቃ ያልገባው ያረጋ ልጅ ነው:: አረጋ የልጁን ሥጋ መብላቱ አሥገራሚ አይሆንም ቀድሞ የበላው ሥጋ መች አነሠው::
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
@@Kawoke chekagn neh
@zita3224
@zita3224 3 жыл бұрын
አያድርስ ማለት ነው የሚሻለው። ድብደባና ጭኮና አእምሮ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳል ። እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድ ፤ እመብርሃን ጽናቱን ትስጣት
@azebmehari355
@azebmehari355 3 жыл бұрын
እኔ ምለው አረጋም እኮ ነፍሰ ገዳይ ነው የቢንያምን አባት ገድሎአ ለምን አልታሰረም?
@morinoshdady5713
@morinoshdady5713 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ። ይቅር በለን እስቴ
@user-mj2je7js6i
@user-mj2je7js6i 3 жыл бұрын
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን በጣም ጨካኙ ሰው ባልን ገድሎ ሚስቱን አግብቶ እያሰቃዩ መኖር ነው ይህ ክፉ ተግባር ነው ልጁን ይበልጥ ጨካኝ ያደረገው ምንም ያህል ለማንኖርባት ምድር ለሰዉ ሁሉ ፍቅርን ብንሰጥ መልካም ነው እራስ ወዳድነት እውር ያደርጋል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@rabu8621
@rabu8621 3 жыл бұрын
እርዕሱን አይቼ ሳልደፋ ነው የመጣሁት ያረቢ
@guiigyjk3732
@guiigyjk3732 3 жыл бұрын
ልጁ ቢንያም ግን ያሳዝናል
@user-rb7im3xo7l
@user-rb7im3xo7l 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን በያላችሁበት የዓለም ዳርቻ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረ ዘይት አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ አምላካችን እንደበደላችን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ማስተዋልና ልቡና ስጠን እረ ወዴት እየሄድን ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በርቱ እናመሰግናለን
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 3 жыл бұрын
የቢኒያም ታሪክ አሁን ያለዉ ወጣት ምሳሌ ነው ምክንያቱም ልጆች ጥላቻን፣ ግፍን፣ ጭቆና እያዩ ካደገ ከባድ የስነ ልቦና ስቃይ ስለሚደርስባቸው ሌላውን የመበቀል ስሜትም አብሮት ያድጋል ስለዚህ ጥንቃቄ አስፈላጊ ነው።
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 3 жыл бұрын
እሰይ ጀገና ልጅ ይወለድ እንካን አበላከው እሄየሰው ጅብ የሰውን ልጅ እደራሱው አድርጎ የማይመለከት ሰውቡዳነው ይገባዋል
@user-jv8gq7kj6t
@user-jv8gq7kj6t 3 жыл бұрын
ወላ ናፉቃችሁኛል😢 የተከለከለ😢መቸነውየሚለቀቅልን
@user-jv8gq7kj6t
@user-jv8gq7kj6t 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@edluzeg8857
@edluzeg8857 Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ሀጢያቴ በዝቶ ነው ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ፣ሟቹ ያረጋ ልጅ ምን አጠፍ፣
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ዘመን የሚያስ ጠላነው የሰው ልጅ እንደዚጨካን የሆነበት አሁ መፈጠሬ የጠላሁት
@emujabir2270
@emujabir2270 3 жыл бұрын
የአሏህ ተሠምቶ የማይታወቅ አሠቃቂ ወንጀል
@addisaddis3327
@addisaddis3327 3 жыл бұрын
እግዞ ፈጣራሆይ አንተው ታረቀን ስንቱን አሠማህን 😭😭😭😭
@user-yr2ti4zs3p
@user-yr2ti4zs3p 3 жыл бұрын
እግዞቤሔር ልባና ይሰጥን አሜን
@user-mo2ul6ix8s
@user-mo2ul6ix8s 3 жыл бұрын
በፈጣሪ በጣም አሳዛኝና ዘግናኝ ታሪክ ነው ፕሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@jemlaijmal9167
@jemlaijmal9167 3 жыл бұрын
አባቱን ነበረ አፈረ ድሜ መሰበለት እሄ ዝረጥጥ የእኔ ውድ አማማኝ የእውነት ቢኒያም የሸዝነል
@user-gj2jm7gx3s
@user-gj2jm7gx3s 3 жыл бұрын
የቴዲን ገዳዩችንም ያዙልነ እና እኛም እንተጋጋ እስኪ አንድ ስንትና ስንት ስው ሽገር ላይ ተገለው ለሚገኙትም ድምፅ ሁኑልነ
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 жыл бұрын
Wooooooow liju siyamir Degmo tigistu Abet yemidir kifat
@birhaneebirhanee4464
@birhaneebirhanee4464 3 жыл бұрын
ወይይይ አስደነገጠኝ ርዕሱ ያሳዝናል ታሪኩም ሰውረን ጌታ ሆይ
@yesamtube7887
@yesamtube7887 3 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ በዚህ መልኩ ከሰውነት ደረጃ መውረዳችን በጣም ያሳዝናል ፈጣሪዬ ሆይ እባክህ ይቅር በለን ሀጢያታችን በዛ ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ኢትዮጵያ የደም ሀገር ሆነችብን የምንወዳቸው ካጠገባችን እያየናቸው እረገፉ በሰላም ወቶ መግባት አስፈሪ ሆነ ኧረ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስለ እናትህ ብለህ ምህረትህን ላክልን😭😭
@user-ff3sz6hb9u
@user-ff3sz6hb9u 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ከዚህ ኩፉ ዘመን ታረቀኝ😭😭ይቅር በለን
@user-ff3sz6hb9u
@user-ff3sz6hb9u 3 жыл бұрын
@bisrat ab kkkkk esey deg aderku😠
@user-ff3sz6hb9u
@user-ff3sz6hb9u 3 жыл бұрын
@bisrat ab koshaha aheya
@ethiopia6230
@ethiopia6230 2 жыл бұрын
@@user-ff3sz6hb9u ወተራም ኢትዮጵያ 💚🧡❤️
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ይገርማል ግን ልጅ ምን ያድርግ እናንተ ብትሆኑ ምኔ ታደርጋላችሁ የተናደደ ሰው በልቡ ቂም ያለ ሰው ይህን ለማድረግ አጥፋቶ ለመጥፊት ካልሆነ ሌላ ምን ያድርግ እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር ሰው ለይ መውረድ ቀላል ነው እኔሰ ብሆን ብለው ሢያሰቡ ያለው አማራጭ ይህ ብቻ ነው የደረሰበት ያቀዋል ጌታ ለሁላችን ይድረሰ ፋርዱ ምን ይሆን
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 3 жыл бұрын
በስም አብ ርእሱ አይቸ ደንግጨ ተደፈቸ ነበረ ወይ ይህን ግዜ ያላያቹሁ አባትና እናቴ እናተማ ይሻላቹሃል የኔን ናፈቆት እንጂ 😔😭😭
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነው እግዞኦ ነው የክፋት መጨረሻው ይህ ነው እናትዬ በሚሰጥ መናገር ነበር ከጉዳይ ጋር መኖር አለነበረም የቢኒያም ሥራ ጥሩ ባይሆንም አባቱን ገሎ እናቱን አሰቃይቶ እሱንም አሰቃይቶ ከባድ ነው ምንም የማያውቅ ልጅ በአባቱ ተንኮል መገደል አልነበረም ከባድ ነው
@adeyethio8160
@adeyethio8160 3 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ምን ጉድ አለ😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 3 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ምን አለ እግዚአብሔር ይብቃቹ ይበለን እንጂ 😥😥
@ggg4198
@ggg4198 3 жыл бұрын
በፊት ጨለማን እፈራ ነበር አሁን ግን ሰዉን መፍራት ጀመርኩ
@bizubekele7737
@bizubekele7737 3 жыл бұрын
አቤቱ የእስራኤል ንጉስ የዘመን መጨረሻ የሰዉ ልጅ ከአዉሬ ይልቅ የጨከነበት ከዚህ ክፉ ዘመን በምህረትህ አስበን !!!
@user-pe8xf1bw4y
@user-pe8xf1bw4y 3 жыл бұрын
ኡፍ ምን አይነት ጊዜ ነው ማነው እንደኔ በርዕሡ ደንግጦ እራሱን ያመመው
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 3 жыл бұрын
Thank you this is good teaching
@user-jg1be4kh4d
@user-jg1be4kh4d 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ኣሁንስ ሚድያ ዘግቼ ዝም ይሻለኛል ጉድ ይሰማለዉ
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 3 жыл бұрын
በቃ አገሬ ናፈቀኝ ዘፈኑ ሆኖ ሊቀር ነው!
@zuzuyoutube4253
@zuzuyoutube4253 2 жыл бұрын
ደግ አደረገው ሲያሰው ነው ያባቱን ደም መለሰ 👍👍👍👍
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
ውይ የኔ አባት ቢኒያም በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው
@andntetewabe
@andntetewabe 3 жыл бұрын
እንደ ርዕሶ ከሁነ አልየው ይቅርብኝ፣😭
@MonaMona-ld5xb
@MonaMona-ld5xb 3 жыл бұрын
ኡኡኡፉፉፉፊ እኔ ልከረተት ወንድም አይዞክ ስቀይክ አሰቀዬኝ ወለህ ለእለሀእለለሀ።
@zenylema8717
@zenylema8717 3 жыл бұрын
በየሱስ ሰም ጌታ ሆይ ምህረትህ ይምጣልን የክፋት ጥግ የሰው ልጅ የደረሰበት ጭካኔ 😭😭😭😭😭😭😭
@user-xm4zy7sg9e
@user-xm4zy7sg9e 3 жыл бұрын
አቤት እውነትም የአለም መጨረሻ ላይ ደርሰናል ምንአይነት ወንጀል ነው ጆሮዬ የሰማብኝ
@digitechcell3078
@digitechcell3078 3 жыл бұрын
ጨካኝ ኛት መደበቅ የለባትም ለጁንም አሰቃየው ተገላገሉ ሲያሳዝኑበጣም ጎበዝ ልጅ ነው መማር ፈልጎ በገዛ ቤቱ አረመኔ ነው አባትየው ይህ የውርስ ነገር የአገራችን ደካማ ጎን ህረ ያጥፋልን ፋጣሪ
@hannaabraham7243
@hannaabraham7243 3 жыл бұрын
ምን አይነት ግዜ ነዉ የደስነዉ አቤት ጌታ ሆይ ልቦና ስጣቸዉ የሀገራችን ሀጢያት በዛ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
መብትና ግዴታን አለማወቅ ብሎም አንድን ግለሰብ ከህግ በላይ አርጎ መፍራትእና ማሰብ ያስከተለው ትልቅ ችግር ነው ልጁ ላይ ምን ይፈረዳል እንዲህ ያሰቃየው ሰው ላይ የቱንም ያህል ዘግናኝ ነገር ቢያደርግ
@user-ix3pc4se7z
@user-ix3pc4se7z 3 жыл бұрын
Fitih lebiniyam ufffff
@salamyayo6955
@salamyayo6955 3 жыл бұрын
ስተቱ የቢኒያም እናት ነው ለምለም እጅግ በጣም አጥፍታለች ሴቶችዬ ጀግናና ጠንካራ ሁኑ ሰውን መፍራት የለብነህም እግዚአብሔር ን ነው መፍራት ምክንያቱም ህግ ባለበት አገር ለምን ከአረመእኔ ሰው ጋር አብራ ትኖራለች እኔ ሞቴን እመርጣለሁ ግን የልጇን ህይወት አጠፋችው ቢኒ አሳዘነኝ🖤🖤🖤😭😭😭😭
@user-oy1mc8kc7g
@user-oy1mc8kc7g 3 жыл бұрын
አምላኬ እረ አሁንስ መኖር ፈራሁ እግዞ መሀርና ክርስቶስ አቤቱ ጌታ
@zeynebabeshir9721
@zeynebabeshir9721 3 жыл бұрын
ቢኒያም ምንም አይፈረድበት። ግን ልጁን ሳይሆን አረጋን ነበር በመርዝ ገድሎ ማቃጠል ቢኒያም አላህ ይርዳህ ባላውቅህም ሳይና ስሰማግን በጣም ዘገነነኝ አላህ አንተንም እናትህንም ይጠብቃችሁ
@elenieaklilu2648
@elenieaklilu2648 3 жыл бұрын
የትኛው ሕግ አለና ለድሐየሚፈርድ የሕግ ሲኖር እኮነው😭😭😭😭😭😭
@jemsold398
@jemsold398 2 жыл бұрын
ልጁ ጀግና ጀግና
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ዪሰማሁ ሁሉ ይዘገንናል አቤቱ ማረን
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y 3 жыл бұрын
እደው በምን ሁኔታ ይችን ጠፊ አለ እሰናበታት ይሆን ጌትየ መጨረሻችንን አሳምረልን
@ekrammohammed6059
@ekrammohammed6059 3 жыл бұрын
ያሳዝናል መፍረድም ይከብዳል የልጁ በቀል ግን የማይታሰብ ነው።
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 3 жыл бұрын
እውነትም መጨረሻው ዘመን ደርሷል አቤቱ አምላኬ ከዚህ ሰውረን
@tzitab8961
@tzitab8961 3 жыл бұрын
ለዚህ ኩሉ ተጠያቂ እናሂቱናት ቢኒያምግን ጀግና የጀግኖች ጀግና
@aliialjhgg3540
@aliialjhgg3540 3 жыл бұрын
ርእሱን፡ያስደነግጣል፡ባሁኑ፡ዘመን፡ባልተፈጠርኩ፡ያስብላል፡አላህ፡ይቅር፡ይበለን
@abebatiruneh7083
@abebatiruneh7083 3 жыл бұрын
Egzabehare ebakehe beka belene
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
ገና እርእሱን ሳየው ሰቀጠጠኝ ሰውነቴን ወረረኝ😭😭😭😭😭እውነት ነው ግን????💔💔💔💔💔😭😭😭
@alemtehaymaru500
@alemtehaymaru500 3 жыл бұрын
በጣም ዘግናኝ ታሪክ
@tgtube9609
@tgtube9609 3 жыл бұрын
በጣም ይዘገንናል ማህረነ ክርስቶስ
@mimiabebe2413
@mimiabebe2413 3 жыл бұрын
ማቼ ይሁን መልካም ነገርን ምንሳማው 😭😭😭😭
@semharhaile2549
@semharhaile2549 3 жыл бұрын
እግዚዬ መሃረና ክርስቶስ መጨረሻው ዘመን😭የየዋህ እናቶች ጸሎት ይቅር ይበለን መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏
@sabakidane4051
@sabakidane4051 3 жыл бұрын
እረ ህዝባችን አይምሮዉ ከሰይጣን አይምሮ በልጧል? እረ እግዚኦ እንበል?
@zufan4183
@zufan4183 3 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ህዝብ ከዚ በላይ ኣውሬነት ይጠበቃል ስለ ማይወጣ ብቻ ነው
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 жыл бұрын
እኔጃ እኔ በበኩሌ ሳስበው ቢኒያም ያደረገው ድርጊት ከመጠን በላይ ሁኖበትነው ባይ ነኝ ለምን እዳየነው ከሆነ አረጋ ያደረገው ድርጊት እኔጃ እዲያውም ጎበዝ ናቸው በገዛ ቤታቸው መጥቶ እደፈለገ ሲረግጣቸው ምንም ማረግ አይገባም አረጋ የዘራውን ነው ያጨደው ባይነኝ
@user-rv7oi6gh7z
@user-rv7oi6gh7z 3 жыл бұрын
ልክ ነዉ እኛ ሰዎች የዘራነዉ እናጭዳለን
@zobleselam5695
@zobleselam5695 3 жыл бұрын
ታሪኩ በጣም አሳዛኝ ነው ግን ለምንድ ነው የፍርድ ቤቱን ቅጣት እና ቦታውን ሁልግዜ የማትገልፁት ለሌላው ትምህርት እንዲሆን ።
@zufan4183
@zufan4183 3 жыл бұрын
ያው ፍርዱ እንደተለመደው ወንጀሉ እና ቅጣቱስለ ማይመጣጠን ነው
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እንዴት አይነት ጨካኝ ሰው አለ
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 14 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
ህፃናቶችን እያሳደደ የሚደፈረው ወንጀለኛ
28:16
የወንድሙን ሚስት ያፈቀረው ወጣት
35:47
Sile HiwotTV
Рет қаралды 310 М.
በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት
34:20
Sile HiwotTV
Рет қаралды 314 М.
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
0:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Что она делает?
0:34
Почему?
Рет қаралды 11 МЛН
Обхитрили маму
0:24
Miroslava Bykova
Рет қаралды 3,3 МЛН
BABY Comedy : Surprise gift for orphan baby💔
0:49
BABY Comedy
Рет қаралды 21 МЛН
BABY Comedy : Surprise gift for orphan baby💔
0:49
BABY Comedy
Рет қаралды 21 МЛН