የእናትና አባታችን ማስታወሻ በላያችን ላይ በሐራጅ ሊሸጥ ነው

  Рет қаралды 7,896

EthioInfo

EthioInfo

Ай бұрын

Thansk fo watching. Like share and subscribe 👍🏽❤️👍🏽
ቤዛዊት በየነ ጣፋጭ 1000378615201 ንግድ ባንክ
መንበረ በየነ ጣፋጭ 29720525 አቢሲኒያ ባንክ

Пікірлер: 154
@segedkalkidan5453
@segedkalkidan5453 Ай бұрын
በጣም ትንሺ ነው አታልቅሱ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ህዝብ እመኛኛ ይክፍሉታል
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Ай бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna Ай бұрын
አይዟችሁ እህቶቼ ከማንም በላይ የሆነው አምላክ እግዚአብሔር አላችሁ እርሱ የታመነ አምላክ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ መድኃኔዓለም ይርዳችሁ እኔ የአቅሜን አግዛለሁ በርቱ
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Ай бұрын
😢😢😢😢 በጣም ትንሽ ናት ካሬው ቆርጣቹ ብሸጡ ብዬ አስቤ ነበረ እንደው ፈጣሪ ይርዳቹ ደሞ የዋህ ናቹ እግዚሐብሄር ይርዳቹ ❤
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna Ай бұрын
እኔ በጣም ተረድቻችኋለሁ ተወልደን ያደግንበትን የወላጆቻችንን ቤት መሸጥ ምን ያህል እንደሚያም የደረሰበት ያውቀዋል አይዟችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Ай бұрын
😢😢😢😢 ፈጣሪ ይርዳቹ እናንተን የማይረዳ መኖር የለበትም 1 ብር ዋጋ አለው እደው በጣም ትንሽ ነው ለብዙ ሰው ለአንድ ለሁለት ከሆነ በጣም ብዙ ነው እግዚሐብሔርን የሚወድ ይረዳችዋል ነገ ሜዳ ላይ ከመውደቅ ያድናቹ ዛሬም ባይሆን ነገ መጠየቋ ስለማይቀር ፈጣሪ እረድቷቹ አሁኑኑ ተሳክቶ ተገላገሉ ❤❤ አይዟቹ
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace Ай бұрын
እኔም የናቴ ቤት ሳልፈልግ መሸጡ ሳስበው ያንገበግበኛል ...ትዝታዋን ፣ሽታዋን ፣የልጅነት ትዝታዬን ነው የተቀማሁት
@user-on4jo2nb7t
@user-on4jo2nb7t Ай бұрын
እውነት ነው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በጣም የእናትና የአባት እርሰት በቁም ሲሸጥ ያሳብዳል አውቀዋለው ደርሶብኛል ሳሰበው አለቅሳለሁ ወደሃላ ነው የወሰዳችውኝ እግዛብሄር ይርዳቹ እመቤቴ ትሸፍናቹ ችግሩ በጣም ይጎዳል
@EsmaelA-yg5iz
@EsmaelA-yg5iz Ай бұрын
አይዞዋችሁ እህቶቼ ከፈጣሪ በታች እንረዳዳለን
@aberashadamu1484
@aberashadamu1484 Ай бұрын
ያቆዩልን ነገር የለም ማሐት ምን ማለት ነው ቤትን ያህል ነገር እኮ ነው ትተውላቸው ያለፉት።
@AddisAbayenh
@AddisAbayenh Ай бұрын
እግዛብሔር ይርዳችሁ የናትና አባት ትዝታ ከልብ አይጠፋም
@godislove5271
@godislove5271 Ай бұрын
AYEZACHEHU❤❤❤❤
@abslotige8107
@abslotige8107 Ай бұрын
እነዚህ ልጆች ዛሬ ካሉበት ካላወጣናቸው ነገ የባሰ ሜደላይ ተበትነው ለሀገርም ሸክም እና ጓዳና ላይ የምናያቸው እንርዳቸው ባለን አቅም
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Ай бұрын
እውነት ነው
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Ай бұрын
Betu 5 million tesheto le hetachwe 800 shie setwe beterefew me ore yechelalu 4 million birr eyelashes erdata leme.e yeteykslu ale.afer
@user-cy1gl8zz2v
@user-cy1gl8zz2v Ай бұрын
የአባቴ ማስታወሻ ነው እንጂ የእህታችንን ድርሻ ነው መክፈል ያቃተን ሌላ አላማ የለንም
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Ай бұрын
ተሰዳ ትስራ ቀልደኛ
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Ай бұрын
አይዟችሁ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይርዳችሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ እና የኤርትራ ሕዝብ ደግ ነው
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Ай бұрын
Gene more aydeleneme!
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Ай бұрын
እሕቶች ቤቱን ካርታ አሢዛችሁ የሧን ሥጡ ያባቷን እናተ ትንሽ ቤት ሆናችሁ ትልቅ ከሆነ አከራዬና ክፈሉ አለዛ የቤት ኪራይ ከሌለባችሁ ወጣት ናችሁ ሥሩ ከናተ የበለጠ ችግር ያለበት አለ እናተ በዛላይ ወልዳችሁ ሥንት አረብ ሐገር ሆነው ቤተሠብ በልቷቸው ሜዳ የወደቁ አሉ አታሹፊ
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Ай бұрын
እኔ እንደማውቀው መጀመሪያ ቤቱ የቀበሌ ቤት ነበር በልማት የተነሡ ሥለሆነ በመጀመሪያ ዙር ከ15 ዓመት በፊት በ8000 ሺ ብር ገዝታችሁ የራሳቸው አድርጉ ሲባል አቅም አልነበራቸውም ተውት አባትየው ከመሞታቸው በፊት እንደገና በተሠጠው እድል ልጆቻቸው ተበዳድረው ገዙት እና ካርታ ያዙ እንጂ አባትየው ምንም ጥለውላቸው አልሄዱም
@YeneneshGebru
@YeneneshGebru Ай бұрын
ወይኔ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ያሣዝናል
@alemzewdayano5557
@alemzewdayano5557 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ አይዟችሁ ችግር ማንም ይደርስበታል
@user-gk3oc8fl9u
@user-gk3oc8fl9u Ай бұрын
Ayzotu.
@user-lh8vn6mi8y
@user-lh8vn6mi8y Ай бұрын
ልመናችሁ የሞኝነት ይመስላል፣ መልካም ሰው ተገኝቶ ቢዘጋላችሁ እሰየው፣ ካልሆነ ግን ከእህታችሁ ጋር መነጋገር የሚኖርባችሁ ይመስለኛል፣ ፈጣሪ ይረዳችኋል
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Ай бұрын
እንደተረዳሁት እህትየው ሳትሆን ልጇ ነው ያስቸገረው
@user-du1zf2sy5b
@user-du1zf2sy5b Ай бұрын
አናተሁለት እጀይደርሳችዋል ሀሱ ያባታችውን ቅርስ መተካት ትችላላች ጠእኝ እሰወሀገር ለፍት የሰራነው ቤት ፈርሳብን ዝም ብለናል እነኝልጃ ጠ ቀበጡች ነቸው ሰንት የተራበ የተጠማ ወግን አለን እሜረዳ ወገን ምነው አሁንስ በዛ , ስንት ችግረኝለን
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 Ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ ከባድነው እናት አባት ማጣት በዛላይ ልጅ ይዘው መከራተት
@negesechyedego8120
@negesechyedego8120 Ай бұрын
እና ትና አባት ምንም አልተውልንም ማለት አልገባኝም ቤቱ የማነው ታድያ ?
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
እንጃ😂😂😂
@sara46076
@sara46076 Ай бұрын
አይዞአቹ ለ እናንተም መኖሪያ ነው መተዳደሪያ ነው በ አሁኑ ሰአት ቤት አትሽጡ ሸጣችሁም የምታገኙት ገንዘብ ቤት አይገዛም ተሸጦም ከ 1 አመት በላይ አያኖራችሁም ስለዚ ወደ ትልልቅ ሚዲያ ሂዱ ወደሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ ።
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Ай бұрын
እውነት ነው
@ysiehvvdgd7317
@ysiehvvdgd7317 Ай бұрын
ይሄም ትልቅ ነው
@sara46076
@sara46076 Ай бұрын
@@ysiehvvdgd7317 ትክክል ማሳነሴ አይደለም አዎ ትልቅ የማህበራዊ ሚዲያ ነው በጣም ነው የማከብራችችህ ፕሮግራሞቻቹ ሁሉ በጣም አጋዥ ናቸው❤❤
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Ай бұрын
ጭራሽ ልመና ህዳ ሰርታ ትክፈል ስደት 8መቶሽ ያመት ደመወዝ ነው
@meazagirma3995
@meazagirma3995 Ай бұрын
Egizear yirdachu ehitochea
@esegenetsalima4368
@esegenetsalima4368 Ай бұрын
Fetare yredachehu
@enanigezahegn9423
@enanigezahegn9423 Ай бұрын
Betu yebetesebachew masetawesha new magez yemichel menale biredachew? Ebakachu merdat batechelu zem betelu. Mechem manem kuru ethiopiawi kebrun telo sew feet Yale beqi mekinyat ayiqomem. Ebakachu yesew moral ateneku. Yebeteseb bet matat endet endemiyanegebegeb ena hememun yemiyaweq yaqewal. Ayizochu Egzihabher yirdachu❤
@lindaLijalem
@lindaLijalem Ай бұрын
አየዛቹ ፈጣሪ ይርዳቹ ማስተር አብነት
@shiferawgetahun4814
@shiferawgetahun4814 Ай бұрын
Egzihabehar kenanet ga yehun bazi
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሺፈራውጌታሁን
@user-uu8to8kw6x
@user-uu8to8kw6x Ай бұрын
ከቤት በላይ ምን ያቆዩአችው የዋህ እዝብ አግኝታችው
@user-po1uu1ix6l
@user-po1uu1ix6l Ай бұрын
Wegen kulalti metatebiya ena metakemya atewu bet west eyetesekayu ballubet hager ere wegenewce entesaseb setacu mekafel tecelalacu eko ehetoce tekur anbesa hosepital eko betam miyasazenu eyerabacew motacewun yemitebku ye kanser tamamiwce alu azenalew betam
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours Ай бұрын
አባት እና እናታቸውን ያጡ ወጣቶች ናቸው ስለ ኩላሊት ስለ ካንሰር የምትነግራቸው ለእነሱ ነው እንዴ? ህምም? አንዳንዴ እያስተዋልን እንጂ።
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @pouuixl
@YeneneshGebru
@YeneneshGebru Ай бұрын
መርዳት ባይቻል ዝም ይሻላል ደስ ብሎቸው አይደለም ብሶባቸው እንጂ አናስብ😂
@AminahKader
@AminahKader Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@AminahKader
@AminahKader Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@liliayana174
@liliayana174 Ай бұрын
እንደ ሀሳብ ግን የናንተ ቤት 57ካሬ 5ሚሊየን ከተሸጠላችሁ ፣ድርሻዋን ለህታችሁ ሰጣችሁ፣ቦሌ አራብሳ አዲሱ ሳይት በ 2ሚሊየን ለያንዳንዳችሁ መግዛት ትችላላችሁ የየራሳችሁ ቤት ይኖራችሃል።ደሞ ቤተሰቦቻችሁ ቤት ሰጠዋችሃል ከዚህ በላይ ምን ቁሳዊ ነገር አለ ትልቅ ነገረነዉ ሰጠዋችሁ ያለፋት ምንም ትተዉልን አልሄዱም አለስቀመመጡልንም ይባላል😢
@menberebeyene2257
@menberebeyene2257 Ай бұрын
ያደግንበትን ቤት መሸጥ ስላልፈለግን እንጂ መሸጥ በጣም ቀላል ነው
@liliayana174
@liliayana174 Ай бұрын
@@menberebeyene2257 እግዚያብሄር ይርዳችሁ
@ፍሬ
@ፍሬ Ай бұрын
@@menberebeyene2257 ካደጋቹበት ቤት ከለቀቃቹ ትሞታላቹ የከፋ ነገርም አለ እኮ ሽጣቹ ተካፈሉ ጤና ይስጠን ብላቹ ፀልዩ
@ameenzeleke864
@ameenzeleke864 Ай бұрын
እህቴ ሰላም ቦሌ አራብሳ የምታቂዉ ኮንዶም ኒም አሳዉቂኝ ዉዴ
@liliayana174
@liliayana174 Ай бұрын
@@ameenzeleke864 ቀጥታ ሳይቱ ላይ ብትሆጅ ደላላ ሞልቷል
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds Ай бұрын
ድፍረታቹ ተካፍላቹ ገንዘቡን ሠራታቹበት ቤት አገዙም ስንት መታከሚያ ታቶ እየተሠቃየ ያለ ስንት አለ ደፋሮች ናቹ በደንብ አልቅሡ ምታቀርቡትን ነገር እየመረጣቹ አቅርቡ አቅራበዎች
@zenithbhier5634
@zenithbhier5634 Ай бұрын
ማገዝ የማትችሎ ወይ የማትፈልጉ ከሆነ ዝምታ ማንን ገደለ። as we all know how hared is to have place to live.
@user-vh5yz7gj2l
@user-vh5yz7gj2l Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@user-dg5fs6wj6z
@user-dg5fs6wj6z Ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ በዚ ግዜ ቤት መሸጥ ይከብዳል
@user-qm9sw7pz4x
@user-qm9sw7pz4x Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ለራሳቹ እወቁበት እኛ የነሱ ያእል ቤት የለንም እኛ ምንረዳው የመዳም ቅመም ብቻና ብቻነው አውንስ በዛ ስሩ ገና ወጣት ናቹ አንሰጥም
@deborah9291
@deborah9291 Ай бұрын
ምነው ምነውው እራስቨን ወክለቨ ተናገሪ እነሱ የጠየቁት በእጠቃላይ የኢትዮጵይን ህዝቦች ነው የቻለ ይስጥ ያልቻለ በፅልት ያስበን ነው ያሉት ልጆቹ ያሳዝናሉ ንግግራቸው መስጥ ለእግዚአብሔር ነው ለመታወቅ ለመመፅደቅ እይስጥም Media ላይ የውጡት ቤቱ በሀራጅ ስለ ሚቨጥባቸው ነው ማን ያውቃል የእግዚአብሔር ስራ እንድ ስው እስነስቶ ይከፍልቸው ይሆናል እግዚአብሔር የተደገፈ እይወድቅም ከእግዚአብሔር በታች የኢትዮጵይን ህዝብ ብለዋል ጌታ እየሱሰ እያሳፍራቸውም ❤❤
@bereketgeorge9275
@bereketgeorge9275 Ай бұрын
ለባንክ ያሲዙ እና ተበድረው ይስጣት
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Ай бұрын
እስቲ ተበደሩላቸው
@user-cy1gl8zz2v
@user-cy1gl8zz2v Ай бұрын
ብዙ ባንኮች ጠይቀናል ብድር ቆሟል
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Ай бұрын
ተሰደሽ ሰርተሽ ክፈይ እኛ ሀማም እያጠብን እንርዳ ቀልደኛ
@meazagirma3995
@meazagirma3995 Ай бұрын
Ayibalim berasish bidersis lijoch yizesh dinigay
@bx5831
@bx5831 Ай бұрын
ቤቱን ከመሸጥ ሶስታችሁ ተጣባችሁስ ቢሆን አብራችሁ መኖር አትችሉም ?
@menberebeyene2257
@menberebeyene2257 Ай бұрын
ክፍለ ሀገር ነው እምትኖረው የራሷነ ቤት ንብረት ልጆች ጥላ ከእኛ ጋር መኖር አትፈልግም ለዛ ነው
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna Ай бұрын
​@@menberebeyene2257አይዟችሁ እህቶቼ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዳችሁ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Ай бұрын
ገጠር ነው የምትኖረው ገንዘብ ነው የፈለገችው
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t Ай бұрын
እግዚሃብሄርአለአይዞአችሁአይሸጥምየራሳችሁይሆናልአታልቅሱእንባችሁንየሚያብስእግዚሃብሄርአለ
@samrialem1917
@samrialem1917 Ай бұрын
Deferetachu sente terbew erdata yemefelgu sewoch alu tamo hekemena yemefelgu sewoch alu sertachu belu
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Ай бұрын
I. feel. so. bad.
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Ай бұрын
በቃ የኛ ሕዝብ ያሾፋል
@tigetad5649
@tigetad5649 Ай бұрын
ልጆች እያሳደግንነው ካላችሁ ባሎች አሉ ማለት ነው እነሱ እንዴት ይሄን መሸፈን አቃታቸው? እግዚአብሔር ይርዳችሁ !!
@mariameashnafe7409
@mariameashnafe7409 Ай бұрын
Alemseged midya lay hidu mefthe aytefam esu ga kerebu tolo gize atfgu
@swetesweety1236
@swetesweety1236 Ай бұрын
Yandachune diresaha shixu ina kifalu
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Ай бұрын
ጹሁፉ አማርኛ ነው እንግሊዝኛ
@user-po1uu1ix6l
@user-po1uu1ix6l Ай бұрын
Be tam yasazenal aye sew setew mekafel sicellu addis abeba eko ye kulalet metatebiya atew eko yemisekayu alu hodam teweled
@bx5831
@bx5831 Ай бұрын
አቅም ያለውና ፈቃደኛ የሆኑ አነሰም በዛ የቻለዉን ለማድረግ ስልክ ቁጥር ወይም አካዉንት አያስፈልግም።ችግሩ የዚህ አይነቱ ነገር አቢዩዝድ እየሆነ ነዉ።
@hannanabdul7143
@hannanabdul7143 Ай бұрын
አልገባኝም ምደነው ሰው እዲያገዛቸው የፈለጉት 3 ከሆኑ ሸጠው መከፈል አይችሉም ካልሆነ ተስማምተው አይኖርም ታላቅየው ለብቻዋ መወሰን አትችል?
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Ай бұрын
ምን ማለት ነው አናትና አባት ምንም አልተዎልንም አር የዘንድሮ ልጅ ምን ጎድነዉ የልመና አይነት አለዉ ሸጣችዉ ሰጧት ሰንት ጤና አቶ የሜለምን አለ ሸም የለም አንዴ ባሎቻቹ ይሰጧት የኢትዮጵያ ሕዝብ በጣም ብዘ ቸግር አለበት
@EsmaelA-yg5iz
@EsmaelA-yg5iz Ай бұрын
ዝም ማለት እኮ አያስገድልም ማገዝ ካልፈለግሽ ዝም በይ
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Ай бұрын
አዎ አልተውላቸውም ቤቱ የቀበሌ ቤት ነበር በልማት ተነስተው በተሰጣቸው እድል መሰረት ልጆቹ ተበዳድረው በትንሽ ዋጋ ገዝተውት ነው
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Ай бұрын
Tekekele beta.e DeGarmo he nachwe 4 million eyelashes genzebe setune yegermale!
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
ይህንን ፍርዲ መፍረዱ አይደብርም ሽጡ ማለት ነገ በተዘዋዋሪ እኛላይ ይደርሳል ማለት እንዴት ተሳነን እንዴት በትህቢት ሰዉ ይፈርዳል እንዴት ካልተቻለ ዝም አንልም ተህቢት ዉርደትን ታመጣለች
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf Ай бұрын
ንግግራቸው የሌለ ገገማነት ነው ከቤት በላይ ምን እንዲያሥቀምጡላችው ነበር የፈለጋችሁት። ተመሥገን በሉ ደፋሮች
@yeshimebetyirdaw9807
@yeshimebetyirdaw9807 Ай бұрын
እሷ ፡ እናንተ የተሻለ ች ከሆነ ለምኗት ከዚያ ወጭ ለማይረባ : ገንዘብ አይባልም
@user-qf2ve5by9x
@user-qf2ve5by9x Ай бұрын
አረ እፈሩ ሥንት ሚረዳአለ😮
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Ай бұрын
🥺🥺🥺🥺 በቃ ግዴታ ማቃሰት አለባቸው ኸረ በፈጣሪ ተው ተው ተው ቤት ማጣት ቀላል አይደለም የቻለ 1 ብር እረድቶ ከዚ መከራ ያድናቸው
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna Ай бұрын
እነዚህን ልጆች ዛሬ ካላገዝናቸው ነገ ከተረጂዎቹ መሀል መሆናቸው ይቀራል እንዴ?በዚህ ጊዜ ቤት ሸጦ ለዛውም በዚህ ዋጋ ሌላ ለመግዛት ይቻላል እንዴ?እንደዚህ አይባልም የግድ እኛ በነሱ ጫማ ውስጥ መቆም የለብንም አለማገዝ ይቻላል ሌሎች እንዳይሰጡ ማለት ግን ነውር ነው እናስተውል
@user-nu3pb5by8g
@user-nu3pb5by8g Ай бұрын
ምን አይነት ጨለምተኝነት ነው እነዚህ ልጆች ቤታችን አድኑልን እያሉ ነው ከአቅማቸው በላይ ስለሆነ ትክክል ናቸው
@user-ev9em3ir3r
@user-ev9em3ir3r Ай бұрын
ቲሽ ወሬ
@tinsaonimu8507
@tinsaonimu8507 Ай бұрын
ይኤን ኮመት የምታነቡ ኡሉ በናታቹ በነካ እጃቹ ከነሱ ቀጥላቹ አሮኘላን ግዙልኝ በየሀገሩ እንድዞር😂😂😂😜ኢትዮፕያ እሚኖርማ ቢሳቢስቲን የለውም በተራ በተራ አረብ አገር እየኤዳቹ ልጆቻቹን እየተጠባበቃቹ በየወሩ ክፈሏት በተረፈ ብር ከዛፍ ላይ የሚያረግፍ ይረዳችዋል
@tinsaonimu8507
@tinsaonimu8507 Ай бұрын
እረተው አታስቁኝ ጥርሴ ወላልቋል🤣🤣🤣
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Ай бұрын
ይሄ አነጋገራችሁ ትንሽ እንደሆናችሁ በአስተሳሰብ እረዳለሁ እነዚህ ልጆች አደባባይ የወጡት ወደው አይደለም እናታቸውን ለ 14 ዓመት ሲያስታምሙ ትምህርት አልተማሩም ቤሳብስቲ የላቸውም አሽሙር የምትናገሩ ሰዎች እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
ለኔም ካንች ቀጥሎ ለኔም መኪና ግዙልኝ 😢😌😂😂
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
​@@user-ud1de4ke6eእኮ ግዙላቸዉ🙄🙄
@user-wl8tp7wd9l
@user-wl8tp7wd9l Ай бұрын
Wey god defara naschew koy apartment gezuew birr
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Ай бұрын
አልገባህም ምክንያቱም አላዳመጥካቸውም
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 Ай бұрын
Yehene sele ke yekerta gare endaykefachu. Edeleghoch nachu betesebochachu bete telewelachu hedewal. Shetachu tekafelachu condominium gebachu menor techelalachu. Egha sew hager laye eyetenkerateten hager yemangebawe megebya bete selelelen new. Wegenoch sente yetamemena yetecheger ale enante Egzabhern amesgenu. Kenante yebase alena amesgenu. Sorry yehene selalku. Egzabeher yerdachu
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Ай бұрын
እህትየው ንብረት አላት
@aminamolla6017
@aminamolla6017 Ай бұрын
ስንቱበየጐዳናውእየተከራተትእናተደግሞ
@user-po1uu1ix6l
@user-po1uu1ix6l Ай бұрын
Yemer ayen awtawce enba enkewan yelacewum sentu metakemya ato misekayew ekekam
@umabdellahumabdellah8705
@umabdellahumabdellah8705 Ай бұрын
Ena enesum godana ywtu
@mesfinaraya-hp7zi
@mesfinaraya-hp7zi Ай бұрын
@@user-po1uu1ix6lsew ewnetawn ayto enji yeazo emba selefesese aydelem esti enastwel
@user-xp1fe1hl8x
@user-xp1fe1hl8x Ай бұрын
እህ ሸጣቹ ተካፈሉ ስንቱን ያግዝ የኢትዬጰያ ህዝብ 😅
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Ай бұрын
😢😢😢 እኔ ከሌለኝ ወይ መስጠት ካልፈለኩ ፀጥ እላለው በዚ ታሪክ ያለፈ ካለው ሳይሆን ከሌለው ቀንሶ ይረዳቸዋል ❤
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Ай бұрын
ምን ማለት ነው ግን አላፈራችሁም ቤታችንን ክፈሉልን ብሎ መውጣት እረ እፈሩ ይሸጥ የሁለታችሁን አድርጋችሁ ገዝታችሁ ማኖር ምን ማለት ነው ሰርታችሁ መኖር የምትችሉ ናችሁ አደነኳችሁ ወታችሁ ቤታችንን ክፈሉልን የራበው የተጠማው የታመመውስ እሺ ጭራሽ ቤት ክፈሉልኝ የያዛችሁትን ብር ሸጣችሁ ግዙ የማያስለቅስ ነው ያስለቀሳችሁ እኔ አላዝንላችሁም ማማ 16አመት አረብ አገር እየሰራሁ ያራሴን ነው የማስበው በቤተሰብ ንብረት ማልቀስ እግዚኦ
@kidumes7941
@kidumes7941 Ай бұрын
Abetu yikir Belen mestet kalfelegish Zim malet nw.
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Ай бұрын
ወይ አለማስተዋል
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Ай бұрын
@@user-ud1de4ke6e ምን ማለት ነው ተራብን እያሉ መሰለክ ስንት ኦፓርቹኒቲ አላቸው አታሽቃብጡ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Ай бұрын
@@kidumes7941 የእኛ አዛኝ ስንት የሚታዘንለት አለ ምነው ባታለቀልቁ
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
በትክክል ሰርተዉ ይብሉ ሆ🤔🤔
@debritunigusse2224
@debritunigusse2224 Ай бұрын
ኤር እናንተ ለቤት ልተኬም ያቃተው ሰንት አለ ድፍረት ??????
@debritunigusse2224
@debritunigusse2224 Ай бұрын
ተከፈለቹ ሰሩ
@user-on4jo2nb7t
@user-on4jo2nb7t Ай бұрын
እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours Ай бұрын
ደብሪቱ እናት እና አባታቸው ሞተዋል ምን ማለት እንደሆነ ይገባሻል? መታከም ያቃተው ምንድነው የሚሆነው?
@meronworku5760
@meronworku5760 Ай бұрын
እንዴ አባትና እናታችን ምንም ትተውልን አልሄዱም ምን ማለት ነው?? ቤት ንብረት አይደለም እንዴ ሰው እኮ በኪራይ ቤት ልጅ ትቶ ይሞታል. እናንተ ለልጆቻቸው ምን ትታችሁ ልትሄዱ ነው
@menberebeyene2257
@menberebeyene2257 Ай бұрын
ከቤት ውጪ ሌላ ንብረት የለንም ለማለት ነው አንድ ያለንን ላለማጣት
@tinsaonimu8507
@tinsaonimu8507 Ай бұрын
ፎቶ ብቻ 🤔😡ቤቱ ኬት መጣ ጥረሴስ ልማዱ ነው ማግጠጥ ….
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
​@tinsaonበጣም😂😂imu8507
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
ልጆቹ አነጋገር ችግር ነዉ ቤታቸዉ ቀበሌ ነበረ በልማት ተነሱ ለእዝህ ቤት ከፍለዉ ካርታ ያዙት ልጆቹ ናቸዉ አባት አቅም የላቸውም ነበረ
@negesechyedego8120
@negesechyedego8120 Ай бұрын
የልጆቻቸው አባትስ ምንድነው ድርሻቸው የባል ጥቅሙ አልገባኝም
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Ай бұрын
አረ ኑሮ ከእጅ ወደ አፍ ነው
@negesechyedego8120
@negesechyedego8120 Ай бұрын
@@user-ud1de4ke6e ልክ ነው
@amemamen6257
@amemamen6257 Ай бұрын
ግን የታል ያለቀሳችውት😂
@Hundumak
@Hundumak Ай бұрын
ምን ለማለት ነው ??
@amemamen6257
@amemamen6257 Ай бұрын
@@Hundumakየውሸት ለቅሶ ነው
@babydoll3635
@babydoll3635 Ай бұрын
ምናለ ክፉ ባትናገሩ ዝም ማለት መነን ገደለ
@user-on4jo2nb7t
@user-on4jo2nb7t Ай бұрын
ይለቀስልሽ
@brookteferamamo
@brookteferamamo Ай бұрын
ደነዝ
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna Ай бұрын
አይዟችሁ እህቶቼ ከማንም በላይ የሆነው አምላክ እግዚአብሔር አላችሁ እርሱ የታመነ አምላክ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ መድኃኔዓለም ይርዳችሁ እኔ የአቅሜን አግዛለሁ በርቱ
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ እጥፍ በእጥፍ ይስጥሽ
@negesechyedego8120
@negesechyedego8120 Ай бұрын
እና ትና አባት ምንም አልተውልንም ማለት አልገባኝም ቤቱ የማነው ታድያ ?
@ysiehvvdgd7317
@ysiehvvdgd7317 Ай бұрын
የእህታቸው ድርሻ ሚከፍላት ከቤቱ ውጪ ለማለት ነው
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e Ай бұрын
እህታቸው ክፍለሀገር ናት ንብረት አላት
የ13አመት ልጄ ማርገዟን ሳናውቅ ወለደች
25:32
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 18 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 43 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 18 МЛН