በእኔ ላይ የደረሰው በልጆቼ ላይ ተደገመ! ሁለቱንም እውነት ለመጋፈጥ ዝግጁ ነኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 104,142

Eyoha Media

Eyoha Media

2 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 448
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 2 ай бұрын
እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጠኝ የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም 👍👍❤❤
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j 2 ай бұрын
Bereche
@judy4244
@judy4244 2 ай бұрын
Sira fet
@ፍሬ
@ፍሬ 2 ай бұрын
እዮሀ እኮ አስተያየት ይቀበላሉ አንደኛ ናቹ ባለፎ ማዘር የቀረቡ ቀን ወንበር ይቀየር ሲባል ነበር❤❤❤ እናመሰግናለን አለምዬ የኛ ትሁት
@user-zg8cy9ty6c
@user-zg8cy9ty6c 2 ай бұрын
እሰይ አለምዬ ሶፋ ማረግህ ጥሩ ነው ብዙ አባቶችና እናቶች ይመጣሉ ወገባቸው ሊንቀጠቀጥ ስለሚችል❤❤❤
@B12d17a
@B12d17a 2 ай бұрын
😂
@peacepeaceful9709
@peacepeaceful9709 2 ай бұрын
ወበሩ ተቀይሮ ሶፋ መሆኑ እደኔ ደሰ ያለዉ👌👌👌👌🤙🤙
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 ай бұрын
እሰይ ወንበር ተቀየረ አለምዬ ተመቸክ እንግዶችህን ዘና ብለው ተቀመጡ ሶፍት አለ አውን ደግሞ የሚቀረው ውሃ ነው።
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 2 ай бұрын
😂
@medit4997
@medit4997 2 ай бұрын
Ere wuha ale. Lezawm be mug.
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አላቹ ሶፋው አለምዬም ዘና ብሎ ይቀመጣል❤❤❤🎉🎉
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 2 ай бұрын
😂😂😂​@@medit4997
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ай бұрын
😂😂😂እውነት ነው ምስኪንየ ምቾት አልነበረውም
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 ай бұрын
ልጆቿ ስላደጉ ስለሚያነቡት መልካም ኮሜንት ፃፉ ።
@berhanezaid3464
@berhanezaid3464 2 ай бұрын
Tankesss❤
@marigoldan1
@marigoldan1 2 ай бұрын
So nice of you 😊
@fautunegusse3042
@fautunegusse3042 2 ай бұрын
tbreke
@ninanina4000
@ninanina4000 2 ай бұрын
❤❤❤
@KaluMulualem
@KaluMulualem 2 ай бұрын
ኧረ ወዲያ ድንቄም ስልጣኔ እቴ ተፃፈ አልተፃፈ ምን ሊመጣ በተግባር እያዩዋት ኣ እናታቸውን 😂 ነገ መጠየቃቸው አይቀርም እኮ ለራሷ ትዘጋጅ አባትም ጥያቄ አለበት።
@saraabate1804
@saraabate1804 2 ай бұрын
እናት ጎንደር ሰፊስለሆነች ጎንደር ደባርቅ ቋራ አርማጩዎ ወልቃይት ጠገዴ ደብረታቦር ላይ ጋይንት ታች ጋይንት ከነዚህ አባትሽ የተወለዱበትን ቦታ ካወክሽ የአባትሽን ቤተሠብ ለማግኘት አትቸገሪም።ጎንደር የት አውራጃ እንደተወለዱ አጣሪ ከናትሽ።አውራጃው ከታወቀ የአያቶችሽን መንደር ለማወቅ አትቸገሪም።በስመ ጎንደር ግን አስቸጋሪ ያደርገዋል የስምም መመሣሠል ስለሚኖር እህቴ።እኔ አ.አ አራትኪሎ ተወልጄ ያደኩት የማንነት ጥያቄ አስቸጋሪነው መልስ ካልተገኘለት ሰላም አይሰጥም።ህመሙን አቀዋለው ለጥያቄዬግን መልስ ያገኘውት ጎንደር የት ብዬ ጠይቄ እግዚአብሔር ይስጣቸው ከአ.አ በወረቀት ጽፈው ሰጡኝ ጋይት ሆኗልና ወደጋይንት አቅንቼ ከአያቴ ደጃፍ ደርሼ በህይወት ያሉትን ማግኘት ችያለው። አሁን ያንቺን አስቸጋሪ የማረገው ጎንደር ብቻ ጎንደር የት?ይሄን እናትሽን ጠይቂና የትውልድ ስፍራቸውን እወቂ እማ ቦታውን ካወክሽ የአባትሽን ቤተሰቦች ለማግኘት ቀላልነው እግዚአብሔር ጥረትሽንም አይቶ ይርዳሽ እህቴ❤
@senaysenayet775
@senaysenayet775 2 ай бұрын
አሜን ይርዳት
@betelehemkfeil7292
@betelehemkfeil7292 2 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 ай бұрын
ወገኖቼ .. በፈጣሪ ስም ይሄንን ሚድያ በጣም ብዙ ስው ስለሚያየው.. ልጆችዋም አጋጣሚ ስለሚያዩት መጥፎ ኮመንት እንዳትፅፉ በንፈጣሪ ስም .. ይች እናት ግን .. ዋጋ ለልጆዋ እየከፈለች ያለች መልካም እናት ናት ፈጣሪ ይርዳት :: 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 2 ай бұрын
ምንድን ነው የከፈለችው? በሽርሙጥና ልጅ መውለድ ከዛም እነዛኞቹ እንዳይቀኑ ሲባል እነዚህኞቹን ያላባት ማሳደግ ነው እናትነት? ይህች ዘማዊት እና ጋለሞታ ሴት ሞት ይገባታል። አመንዘራነት ሀጢያት ነው።😢
@mahidermahi1543
@mahidermahi1543 2 ай бұрын
​@@thevoiceofethiopia-9295 የሁላችን ገበና ቢገለፅ ሀጥያታችን አይከረፋም እባካችሁ አንፍረድ ልቦና ማስተዋልን ይስጠን😢
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 2 ай бұрын
@@mahidermahi1543 አወ እውነት ነው እኔም ሀጢያተኛ ነኝ። ነገር ገን በሀጢያቴ አፍርበታለሁ እጸጸትበታለሁ እንጅ በኩራት አላወራም። ዘሬን መተካት እንጅ ማግባት አልፈልግም የሚባል የሽርሙጥና መንፈስ ምንድን ነው?
@BONANZ321
@BONANZ321 2 ай бұрын
ኃይማኖት:- ይህች እኮ ልጆች ያለ አባት እያስቀረች ነው ገና ችግሩን እየቀጠለች ነው
@altudz4055
@altudz4055 2 ай бұрын
ነገ ልጆቹ አድገው ይጠይቋት የለ ዴ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ በጣም በጣም በጣም እሚያሳዝነኝ ነገር አልጋ ላይ ለመውጣት በጣም ጥረት ይደረጋል ግን ልጁ ሲወለድ በቃ እንደእርኩስ እርኩስ እርኩስ ታይቶ ልጅ መጣል ባል ጥሎ መጥፋት ምን አይነት የአረመኔ እንት ጥግ በሀበሻ!! ዋው!!
@AlamuAbra
@AlamuAbra 2 ай бұрын
እቺን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤🩵💚🤍💙💜🩷💌💌💌💌
@peacelove4778
@peacelove4778 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-qu1kl2oz6h
@user-qu1kl2oz6h 2 ай бұрын
አሜን የኔ አበባ
@alemkaygeza3458
@alemkaygeza3458 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@sarajosh7261
@sarajosh7261 2 ай бұрын
Amen , leanichem
@24Reem
@24Reem 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 2 ай бұрын
የኔ ሴት ጠንክረሽ ልጆችሽን አሳድጊ እኔም ብቻዬን ልጄን እያሳደኩኝ ነዉ እንጀራ አባት ላለማሳየት አድጋልኛለች አስራ ስምንት አመት ሆናልኛለች ፈጣሪ ይመስገን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 ай бұрын
እሰይ ወንበር ተቀየረ ድምፃችን ተሰማ 👍👍👍 አለምሰገድም እንኩዋን ዘና ብለህ ለመቀመጥ አበቃህ ። እናመሰግናለን አስትያየታችንን ተመልክታችሁ ስላስተካከላችሁ 👏👏
@bethlehemhaile8507
@bethlehemhaile8507 2 ай бұрын
እኔም አንዷ ነበርኩ ሰው መስማት ጥሩ ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 ай бұрын
@@bethlehemhaile8507 👍👍👍
@hwhshhsgwhwhhhs6756
@hwhshhsgwhwhhhs6756 2 ай бұрын
የመጀመርያ ኮሜንት ፃፊነኝ ላይክ ግጩኝሰከ🎉 እዬሃ ሚድያ የምወደዉ ብዙ ትምህርት የወሰድኩበት ቀጥሉበት እህታቹ ከትግራይ🥰👌
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ዘላቂ ሰላም እና ፍቅር ስጠን❤
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 2 ай бұрын
መልካም ንግግር ሰደቃነዉ አሉ ዉዱ ነብይና መሀመድ ሰለላህ ወሰለም
@HayatAhmed-ux9hr
@HayatAhmed-ux9hr 2 ай бұрын
Seleleahu alayho wesalam❤
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 ай бұрын
Sallallahu alhi wasaalam
@randomuser4693
@randomuser4693 2 ай бұрын
Sallallhu Allilah waselam
@randomuser4693
@randomuser4693 2 ай бұрын
Sallallhu allihe waselam
@hayatsemir174
@hayatsemir174 2 ай бұрын
S a w
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
ግሩም አባት እግዚአብሔር እዚህ አድርሶሻል ትልቅ ክብር ለጀግኖች እናቶች ቆንጆ አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም በፀሎት በርቺ ፈቃዱ ከሆነ በህይወት ያገናኛችሁ ይሄኔ ወጥቶ ይሆናል ያድርግልሽ ምኞትሽን ይፈፅምልሽ
@annasweet4679
@annasweet4679 2 ай бұрын
ደግ እና መልካም እናት ነሽ ለልጆችሽ ስለምትሰሰችላቸው ነው ይሄን እርምጃ የወሰድሽው ሁለተኛው ባለቤትሽ እራሱ መረዳቱ እግዚአብሔር ያክብረው ግን እንደ እህት ጥሩ ሰው ከሆነ ለሁሉም አባት መሆን ይችላል እህቴ ያንቺ ልጆች የሱም ናቸው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 ай бұрын
ቅኑ @ አዛኙ @ መልካሙ .. ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ / አለምዬ .. እንኩዋን በስላም መጣህ .. ጎበዞች ለዚህ እኮ ነው በምክንያት እዩሀዎችን እምወዳችው አዳማጮች ናችው :: ወንበሩ በ ሚደላ ሶፋ..ስለተቀየረ ደስ ብሎኛል... አለምዬ ይመችህ .. ጎበዞች ! የሚወዳችሁን / እሚከተላችሁን .. ህብረተስቦችን ስለምታዳምጡ ዘመናችሁ ይባረክ :: 👏👏👏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
@habhabshi1493
@habhabshi1493 2 ай бұрын
ኮሜንቱን አይተህ መቀመጫዉን ስለቀየርህ ተባረክ ጥቅሙ ላንተም ቢሆን ግን ጥሩነዉ አንዳንደዬ መተግበርህ የኔ ደግ አለምዬ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እናትሽም በእውነት የሴት ወንድ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው።አንቺም ለልጆችሽ ኑሪላቸው
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 2 ай бұрын
ምንድን ነው የከፈለችው? በሽርሙጥና ልጅ መውለድ ከዛም እነዛኞቹ እንዳይቀኑ ሲባል እነዚህኞቹን ያላባት ማሳደግ ነው እናትነት? ይህች ዘማዊት እና ጋለሞታ ሴት ሞት ይገባታል። አመንዘራነት ሀጢያት ነው።😢
@selamselina1321
@selamselina1321 2 ай бұрын
አይ ፃድቋ ለአፍሽ ልጓም አበጅለት​@@thevoiceofethiopia-9295
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 ай бұрын
@@thevoiceofethiopia-9295 በስመአብ ሰይጣን ኮሜንት ይፅፋል ።
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 2 ай бұрын
​@@thevoiceofethiopia-9295 እንደዉ ደርሶ ሰዉን መኮነን ምን አይነት መረገም ነዉ? ሰዉ ወዶና ፈቅዶ ያለ አባት ያሳድጋል? ኧረ ድድብናሽን(ህን) በልክ አድርጊዉ(ገዉ)
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 2 ай бұрын
@@user-cs4oo2bu7q አንተ መሀይም መጀመሪያ በደንብ አዳምጥ። ሳላገባ መውለድ ነው የፈለግኩት እነዛኞቹ እንዳይቀኑ እነዚህን ያላባት ማሳደግ ፈለግኩ ነው ያለችው። ወንዳና ፈቅዳ ነው ያደረገችው። ይህች አረመኔ።
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 2 ай бұрын
Waww congregation ሶፋ ተገዛ እናመሰግናለን ኣለምሰገድየ 🙏👍❤️👉💐💐💐💐
@fatiya8477
@fatiya8477 2 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ባል አልፈልግም ልጅ ግን እፈልጋለው😢😢😢 ግን አይከብድም ልጃችን አባት በህይወት እያለ ከአባታቸው ንጥሎ ለብቻ አንጠልጥሎ ማሳደግ😢😢በቃ ባል አልፈልግም ልጅ ግን እፈለጋለው የሚለው አባባል ብቻ ይመስለም ነበር ዛሬግን መሬትላይ ወርዳ አየው ሰማው
@BetelTekl
@BetelTekl 2 ай бұрын
እረ በጣም ያስቃል ??ደሞ በዝያ ተምራ ለምንስ ጥሩ ሰው አልመረጠችም መጀመርያስ እሽ ልጅነት ነው ሁለተኛ ግን ወይ አለመውለድ እንጅ ሰልፍሽነት ነው ልጆቹን ያለ እባት ማሳደግ እነዝያ እንዳይሆን ተብሎ ሆ አረ ወዴት እየሄድን ነው ጃል።
@user-md1fz3pq7u
@user-md1fz3pq7u 2 ай бұрын
የባስ አለ አገርህን አትልቀቅ አለች እናቴ
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 2 ай бұрын
ኮሜንታተሮች የወንበሩ ነገር እንዲህ አስጨንቋቹ ነበር እንኳን ደስ ያላቹ😂😂
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@HelenBeshu
@HelenBeshu 2 ай бұрын
😂😂😂
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 2 ай бұрын
ምድረ ሥራ ፈት ስንት የሚያስጨንቅ ነገር እያለ
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 2 ай бұрын
@@gravitymobile7558 ኧረ እድሜ ለማዳም ስራማ ነፍ ነው 😀😀
@selammekonen5506
@selammekonen5506 22 күн бұрын
😂😂😂
@shebamednic3386
@shebamednic3386 2 ай бұрын
You father was a hero.. Proud of him....
@ethionitsuhfker3722
@ethionitsuhfker3722 2 ай бұрын
እኔ አላምንም አረ እየጠፍቹ ናፈቃችሁን 1ኛ የሆንኩት ስለጠፍቹ ነው አትጥፉብን አለምሰገዳችን❤❤❤🙏🙏🙏
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 2 ай бұрын
ሰላም አለም ሰገድ ጀግናው ጋዜጠኛ በርታልን ወንድም💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸👍
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 ай бұрын
ኢብስ ብትቀርብ የትሻለ ነው ምክንያት ስልክ ማይጠቅሙ የድሮ እናቶች አባቶች ያዩታል
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k 2 ай бұрын
እናትና ልጅ ዲኤኔን እዴት ሆነ በጉጉት እየጠበኩ ነው
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 2 ай бұрын
አባትሽን እግዚአብሔር ያገናኝሽ መጨረሻ ላይ ግን ስህተት ሰራሽ ጋብቻ ክቡር ነው እና ከልጆችሽ አባት ጋር መጋባት ብትችሉ ጥሩ ነው እንደ አንድ ክርስቲያን መንገድሽን አስካክይ አደራ እህቴ ... መልካም ዕድል
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
በዚህ ዘመን ልጅ እንውለድ እንጂ ትዳር አንፈልግም የሚሉ ሴቶች በጣም በዝተዋል ግን ልክ አይደለም።
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 2 ай бұрын
ሲሆን እሳቸዉም ሊኖሩ ይችላሉ ካልሆነም አክስት አጎት ሰሞኑንን ይደወልልሻል በርግጠኘነት!
@senaysenayet775
@senaysenayet775 2 ай бұрын
እናት ያሳዝናሉ ሳያገቡ የልጅነት ባላቸውን ሲጠብቁ ኖረው።እንደዚህ መከራዋን በልታ ያሳደገችን እናት አለመታዘዝ ከባድ ነው መቼም ያለፈው አልፏል እናት ረጅም እድሜ ከደስታና ፍቅር ጋር ተመኘሁልዎት
@bisratab172
@bisratab172 2 ай бұрын
Betam, ene egrwan sebire nebere maskemitat. Wey altemarech wey yet alderesech 4 lij weldo mecheger
@habhabshi1493
@habhabshi1493 2 ай бұрын
አለምዬ ለማየት አስረዬ ሳይነበር ማርያምን ወደ 10 ይሆናል እዮሀ ሚዲያ የገባሁት እንኳን ደህና መጣህ ሱስ ነዉ የሆንህብኝ ወንድሜ እርጋታህ ትህትናህ አዳማጭነትህ ኧረ ሰንቱን ልበልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-ku6dj2vc3v
@user-ku6dj2vc3v 2 ай бұрын
አይ ምናለ ሰው ባይወልድ ትዳርባይዝ ሳይግባባ ሌላፉጥር እያመጣን ከምበድላቸው ልጆችን 😢😢😢😢
@asikiasumi6552
@asikiasumi6552 2 ай бұрын
እውነትሽን ነው አዲስ እየወለድን ባናሰቃይ ጥሩ ነው
@hiwel9209
@hiwel9209 2 ай бұрын
አረ አይባልም እንዴ🫢🙉ምን ሆነሽ ነው ሰው ጨው አይደል ተቀምሶ አይታይ ሲጀመር ፍቅርን እንጂ ማንስ ቢሆን ቀድሞ ጥላቻን ያያል እንዴ ልጆችንም ትዳርንም ሰጪ እግዚአብሔር ነው ዋናው እሱ ይባርክልን ስንት እጅግ ጥሩ ሰላም ፍቅርና መከባበር ንዲሁም ሁሉ የተሟላለት ልውለድም ሲል እኮ የማይችልም አለ እግዚአብሔር እሱ ይጎብኘን እንጂ
@nonenone3420
@nonenone3420 2 ай бұрын
Exactly
@user-ku6dj2vc3v
@user-ku6dj2vc3v 2 ай бұрын
@@hiwel9209 አወ አይባልም ግን ያለፈቃዳቸው ወደዝችምድር አምተው ሚያሰቃዪቸው ሰዎች ግን በጣም ልቤ እያዘነባቸው ነው ልጆቸን ሳይ በቃ ህመሙ ይሰማኛል ልጆች ከእናትአባታቸው ተሞላቀው ተደስተው መኖር ማደግአለባቸው ሳይግባቡግን መወለድ የለበትም
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 2 ай бұрын
Yeweledu Tewu Yanen Eyetebale Sentoch Esekecherashu Sayewledu Yemiseru Hulum Ye Egeziabehere Feqad new
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
ሁለተኛው የሰው ባል ነው ከሰው ባል ነው ሁለቱን የወለደችው ሲፈልጉ ወጥተው ሆቴል ይዘው ይዝናናሉ!!! ስለዚህ ነው እንጂ ፈልጋ አይደለም የሰው ባል ነው!!!
@semira.biyadgeligne7540
@semira.biyadgeligne7540 2 ай бұрын
Thank you Eyohawoch sofawn slekeyerachut Tebareki!!!
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 ай бұрын
ወላጅ ፡ እናትሸ ፡ የጀግና ፡ ጀግና ፡ ናት ፡ ፡ ጥንካሬን ፡ እና ፡ ልጅ ፡ ማሳደግን ፡ ወርሰሻል ፡ እና ፡ አባትሽን ፡ ለማየት ፡ ያብቃሽ ፡
@bisratab172
@bisratab172 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@samrisamri1217
@samrisamri1217 2 ай бұрын
እሲቴ ዛሬ 15ነኝ ላይክ አመሯኛል ላይክ አድርጉኝ ❤❤❤❤❤
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 2 ай бұрын
እንኳን ሌላ አላማረሸ ላይኩ ቀላል ነው
@samrisamri1217
@samrisamri1217 2 ай бұрын
የተመታሽ 😅😅😅😅😅
@adanechabubo6143
@adanechabubo6143 2 ай бұрын
Kkkkkkk​@@user-ws5ey2et5t
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
​@@samrisamri1217Jelaa behone yamaresh esetesh nebre yeteyekeshiw yelegnem🤷‍♂️
@hanakebede282
@hanakebede282 2 ай бұрын
እግዛብሔር ይመሥገን አይዞሽ ሐይል የጌታነው
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 ай бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ያግናኛችሁ እናትሽ እደኔ እናት ናቸው ረዥም እድሚ እና ሙሉ ጤንነት ያድልልን ለእናቶቻችን❤❤❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 2 ай бұрын
አይዞሽ ፈጠር ለአንችም ለእነትሽ ለልጆችሽ ሰለም ፍቅር ረጅም እድሜ ይስጠቸው ዋናው ይህ ነውና ማጠንከር አለብሽ ልጆችሽ ይፈልጉሸልና ለእነሱ ብለሽ በርች ፈጠር ከአንች ገር ይውን
@everydayuse305
@everydayuse305 Ай бұрын
በጣም ስማርት ሴት በጣም ደስ ይላል እንዴ ምን አይነት ብልሕ ሴት ነሽ የመጀመሪያ ባልሽን ባታጭ ኖሮ እንደዚሕ አታደርጊም ነበር ልጆች ትፈልጊያለሽ ነገር ግን ባል አትፈልጊም ከመጀመሪያው ሌላ ሌላው ሴት ወንድ እቤቱ እያስገስባ ልጆቹን ያስደፈረው የኔ እናት
@zemuyeyimer3772
@zemuyeyimer3772 2 ай бұрын
እኔ በርግጥ ተረድቻታለው ልጆቿም እንዳይደፈሩ እንዳይቀኑም ብዙ ነገር አለ የወለደ ነው የሚያውቀው እነዚህኞቹም ከአባታቸው መለየታቸው ይከፋቸዋል እሷንም ለምን ለየሽን ማለታቸው አይቀርም ብቻ ከባድ ነው😊
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 ай бұрын
እኔ እምለው ሰወችዬ እኔ ብቻ ነኝ ግራ የገባኝ እንኳን የ5እና የ6አመት ልጅ ቀርቶ በዛ ሰአት ከ10 አመትም በላይ ልጅ በዚያ ጊዜ ያለ ልጅ እንዲ ብልጥ አይደለም ሴቶች እድሜ ለመቀነስ ስትሉ የማታደርጉት ጠረት የለም ማማከ10አመት በላይ ነበርሽ ወታደር ጋር እየሄዱ ይሄንን ሰው ታውቃላችሁ ጎንደር ደብዳቤ መፃፍ እረ መቀለድ 😅😅😅😅😅😅😅😅 ማማ ደርግ እንኳን ከወጣ 33አመት እኮ ነው አንቺ እኩያ ልጄን ልትይን እኮ ነው ከደርግ ውድቀት ከስንት አመት በፊት የተወለድሽ እረ የሴቱ ቀልድ
@Tigist_kibret
@Tigist_kibret 2 ай бұрын
Esti edme mekuteru mn yadergalhal wanaw kumnegeru tariku nw
@user-zk7kl6ko2r
@user-zk7kl6ko2r 2 ай бұрын
37 አመት አትበልጥም
@everydayuse305
@everydayuse305 Ай бұрын
እድሜ ቁጥር ነው ሞራሏ ገና ልጅነት ላይ ነው ደግሞ ወጣት ሆና ነው የምትታየው
@mesayasert6703
@mesayasert6703 2 ай бұрын
ትክክል አደለም ልጆቹ አባታቸውን ይፈልጋሉ እሕቴ አትሳሳች
@rutafruh6588
@rutafruh6588 2 ай бұрын
ሰውየው 100%ባለትዳር ነው 😄😄😄😄
@sarajosh7261
@sarajosh7261 2 ай бұрын
Wow, is it possible. I wish she didn’t lost her first husband, I feel sorry for her for her ,? But she is strong women.
@bisratab172
@bisratab172 2 ай бұрын
Awo ewnetishin new. Bewichi new minigenagnew alech. Abet zemen
@user-sy4ph2td2y
@user-sy4ph2td2y 2 ай бұрын
Thank you siletekeyerew wenber.
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ኢዮሀ ሚዲያ በአዲስ ሶፋ እንዲ ነው እንጂ ፈታ ዘና አድርጋቹ እንግዳ መቀበል ስቱዲዮው እራሱ ሞገስ አለው አስተያየቴን ስለተቀበላቹና ስቱዲዮውን ስላሳመራቹት አመሰግናለው❤❤❤❤
@ethiopianoldmusics
@ethiopianoldmusics 2 ай бұрын
አንጀት የሚበላ ታሪክ ነው እህቴ። በደርግ ጊዜ አዳነ አሰፋ እና በእውቀት አሰፋ የሚባሉ አጎቶቼ ወታደር ሆነው ከጎንደር ጠፍተዋል። እኔም በመልክ አላውቃቸውም ምንአልባት ስም ቀይረው እንዳይሆን ብየ አስቤ ነበር ነገር ግን የቪዲዮ መጨረሻ ላይ እንደሰማሁት ያንቺ አባት መኮነን አሰፋ ተገኝ ነው የሚባሉት። ከኔ አያት ስም ጋር ይለያያል። እህቴ እግዚአብሔር አባትሽን እንድታገኝ ይርዳሽ። አይዞሽ በርቺ።
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 2 ай бұрын
አለምዬ እስይ ወንበር ተቀይር
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
እንዴት እንደምታምር❤ ከጎንደሬ ጀግና ሰው ተወልዳ😢 አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ፍቃዱ ሁኖ አክስት/ አጎት ወይም አባትሽ ሌላ ሒወት ከጀመሩ እህት ወንድም ታገኝ ይሆናል የአክስት የአጎት ልጅ ይኖራል ታገኛለሽ የሆነ ተስፍ እመቤቴ ትርዳሽ ጎንደር ክፍለ ሀገር በጣም ትልቅ ነው ያኔ ሲተዋወቁ የትውልዱን ቦታ ቢወቁ ጥሩ ነበር
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኝ።
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Ай бұрын
አለምሰገድ መቼም ብዙ ጊዜ አስማሪ የሆነ ታሪክ ስለምታቀርብ እና ያለህ ስብእና ...! አባቷ እንዲገኙላ ይርዳት ሌላው ልጅ መውለዱ ብቻ ሳይሆን በጥሩ ስነምግባር ማሳደጉ ነው ዋናው የ፲፮ ዓመት ልጅ በቲክቶክ አያቷን ትፈልጋለች ምነው እራስሽ ብትፈልጊ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
ዋው አለም ሰገድ እግዚአብሔር ያክብርህ የሚመች ወንበር አስገባህ እግዚአብሔር ይስማህ ደጋግሜ የሚመች ወንበር እባክህ ብዬ ፅፌ ነበር አየህ እራስህ እንዴት ዘና ብለህ እንደተቀመትክ? በርታ በዚሁ ቀጥል ትልቅ ሚዲያ ነው::
@user-fx2zi3wi2s
@user-fx2zi3wi2s 2 ай бұрын
በልጆቻ ላይ ያደረገችው ትክክል ናት ብየ ነው የማስበው ምክንያቱም የቲሞችን የኛ አባት ቢኖር ብለው እንደያስቡ ነው ያደረገችው የእናት አንጀት አይችልም ኡፍፍ አላህ ይርዳሽ 😢
@altudz4055
@altudz4055 2 ай бұрын
ሁለት አልበቃ ብሏታል ዴ ጭራሽ እየወለደች አምጥታ አባት አያስፈልግም ለነዚ ትላለች ኤጭ ወጣት እንደዚ ሲሆን ይደብራል
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 2 ай бұрын
Ende yetim kalechma mejemeriya mesebseb new esuw abatuwn eyefelegech lijochnn abat masatat
@bisratab172
@bisratab172 2 ай бұрын
Min aynet amenzira tiwlid new yemetabin abo. 2 lij aybekatim, habtam adelech, arfa atasadigim 2tun?
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ ። .........
@addisethio7402
@addisethio7402 2 ай бұрын
ወንበር ተቀየረ 👍👍
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 2 ай бұрын
ሶፋ ተደረገ ሰሚ ናችሁኮ እናከብራቹሀለን በርቱ አሌክሶ ታላቅ አክብሮት ላንተ አለኝ❤👏
@truetrust8216
@truetrust8216 2 ай бұрын
የጉድ አገር ገንፎ እያደር ይፋጃል አለ ያገሬ ሠው😮😮 ዘር መተካት ነው የምፈልገው !!!
@bisratab172
@bisratab172 2 ай бұрын
Lezawim yale abat bedihinet
@BetelTekl
@BetelTekl 2 ай бұрын
Kkkk ho ere gud new zendero lij eygodu zer new miflegew
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 2 ай бұрын
ጎበዝ አለምሰገድ ሀሳብ አስተያየት ተቀብለህ እንግዶች የሚቀመጡበትን ሶፋ ስላስተካከልክ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርህ
@godlover7602
@godlover7602 2 ай бұрын
እህቴ ከርሥ ነው ጰልይ ይህ ክፉ መንፈሥ ነው በልጆችሻ እንዳይቀጥል እግዚአብሔር አምላክ ይችላልና በእምነት ፅልይ የኔ እህት ❤❤❤❤
@user-zu1pd3vs3h
@user-zu1pd3vs3h 2 ай бұрын
እህትዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ጠንካራ ልበ ሰፊ ሴት ነሽ አይዞሽ ልጆሽን ጥሩ ቦታ ለማድረስ በርች ከዚም በላይ
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወታደር ናቸው :: የደርግ ወታደር አይደሉም:: በጣም ውድ እና ድንቅ ሀገር ወዳድ ናቸው ደማቸው አረጋዴ ቢጫ ቀይ ይሚመስላቸው
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 2 ай бұрын
ጎበዝ ሴት ናት ልጆችሽን እግዚሀብሄር ያስገኝልሽ
@seniethio5523
@seniethio5523 2 ай бұрын
እኔ ያለ አባት ነዉ ያደኩት አባቴ በሂወት አለ በርግጥ ግን ለ 22 አመት ከናቴ ጋር ብቻ ነዉ ያደኩት ላባቴ ምንም ፍቅር የለኝም እደዉም አባት ያላቸዉ ሰወች ያሳዝኑኛል ተሳቀዉ ሚኖሩ ነዉ ሚመስለኝ ነፃነት ያላቸዉ አይመስለኝም ምክናቱም አልፎ አልፎ አባቴ እኛንልጠይቀን ሲመጣ በጣም አይለኛ ከመሆኑ የተነሳ እፈራዉ ነበር እስኪኤድ እንሳቀቅ ነበር ጓዳ ገብተን ድምፃችንን አጥፍተን ነበር ምንቀመጠዉ ልጆች ሆነን በዚ ምክናት ካባታቸዉ ጋር የሚኖሩ ልጆች ያሳዝኑኛልበልጅነቴ ያሳለፍኩት ነገር ተፅኞ ፈጥሮብኛል
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
shele honesh yekereshiw Abate silalasadegesh new 🫢🤦‍♂️
@seniethio5523
@seniethio5523 2 ай бұрын
ሸሌ ማን እንደሆነ እማ አየን እኮ ካነጋገርክ አይዞክ ገለቴ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
@@seniethio5523 ye areb gerde kemateresh gutoo negr nesh😁👋
@nejatawel4397
@nejatawel4397 2 ай бұрын
maymesl neger…
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 ай бұрын
​@@alexmekonen5116ጂል ስንት ጨዋ እናት ያሳደገችን አለን😊
@mahdereayele2494
@mahdereayele2494 2 ай бұрын
ዓለምዬ እንዴትነው የወንበሩ ምቾት እንኳን ቀየራችሁት
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 2 ай бұрын
እውነት ጎበዝ ጀግና እናት ነሽ ልጆችሽን ፈጣሪ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልሽ እናትሽን መልካም የወንድ ቤተሰብ ስላጋጠመሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ ፈጣሪ ይመስገን በርቺ 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@tuuilgig
@tuuilgig 2 ай бұрын
ኮመንት ያነባሉ ጎበዞች እዮሀ እንኳንም ገዛቹህ ሶፋ❤❤
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 2 ай бұрын
ወንበሩ በጣም ቆንጆ ነዉ
@melakuhailegebreal6154
@melakuhailegebreal6154 2 ай бұрын
ኮመንት አድራጊዎች ሰውዬውን ጨቅጭቃችሁ ሶፋ አስገዛችሁት ፣እስኪ ጊፍት ስጡት፣ዝም ብሎ ማዘዝ አይደለም
@natalies2474
@natalies2474 2 ай бұрын
አለምሰገድ በጣም አስተማሪ ነገር ነው ስታቀርብ ነው የማቀው ይህ የልጆች አስተዳደግ ግን መልካም አይደለም አባት እያላቸው እንዲህ መደረጉ ትክክል አይመሰልም ለሚድያም የሚቀርብ አይደለም አባትን አፋልጉኝ ማለት ተገቢ ነው እግዚአብሔር ይረዳት 😢
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጓንደር ኤደሽ መጠየቅ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ላይነሰጋ ያገናኛቹ
@elsa3589
@elsa3589 2 ай бұрын
አለምሰገድ በእውነት የሰዉ ምክር ትሰማለህ ሁሌ ነበር ወንበርህን እንድትቀይር አስተያየት የምሰጠው ፣ ጎበዝ እንግዶችህም አንተም በነፃነት ትቀመጣላችሁ ፣በርታ
@zetunakader4692
@zetunakader4692 2 ай бұрын
_አለምየ እናመሰግናለን ፏ ያለች ሶፋ ነች_
@serahbezufeker8391
@serahbezufeker8391 2 ай бұрын
ግርም የምትሉኝ ሴቶች እናቴ ለፍታ አሳደገችኝ ምናምን ትሉና ቲንሽ እንኳን ለማገዝ ሳትሞክሩ ዘላችሁ ወንድ ላይ ትንጠለጠላላችሁ ብድር ነዉና የናንተም ክፍያ እንደዛዉ ነዉደ
@yayahala615
@yayahala615 2 ай бұрын
ማማዪ ጠንካራ ነሸ ።።።እናትሸም ጎበዝ ናት ።።።ሁሉም ያልፋል
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 2 ай бұрын
አለም ጤና ይስጥልን ዋዉ ዛሬ እስቲዶው አምሮበታል እደዚህ ዘና ብለው ይቀመጡ🎉
@BONANZ321
@BONANZ321 2 ай бұрын
ዓለምሰገድ:- Selfish ይህች እህት ራስ ወዳድ ነች:: የመጀመሪያዎቹ ልጆች ችግር ሳይፈታ የሚቀጥሉትን ልጆች አባት በማጣት ቀጣቻቸው:: Counceling. ያስፈልጋታል::
@bisratab172
@bisratab172 2 ай бұрын
Yemecheresha ras wedad. Zeren liteka tilalech demo
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 2 ай бұрын
እስት በላይክ በጣም ደብሮኛል ስደት ሰለችኝ ሀገር መግባት ፈራው 😢🤦🏽‍♀️
@user-wz1mz1vq6f
@user-wz1mz1vq6f 2 ай бұрын
ምን አስፈራሽ መፍራት ይጥላል ጠንካራሁኝ ::
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 2 ай бұрын
@@user-wz1mz1vq6f ችግርን ፍራቻ
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z Ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ አንድ አ ንድ እናቶች ስሜታቸን ብቻ ነው የሚከሉት
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 2 ай бұрын
አላህ ይርዳሽ እህታችን የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው አላህ ይርዳሽ
@senaitafework6318
@senaitafework6318 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 ай бұрын
ልጅቱ ግን የአባቷን ፎቶ ነው የምትመስለው እግዚአብሔር በህይወት ኖሮ ቢገናኙ እንዴት ደስ ይላል ሌላው ልጆቿን የምታሳድግበት አስተዳደግ ጥሩ ሃሳብ ነው ልጇቿ እንዳይቀኑባት ያደረገችው ዘዴ የልጆቹም አባት አብሮ መኖሩን አይፈልገውም ይሆናል በ ስምምነት የሆነ ስለሆነ መልካም ነው እግዚአብሔር ከ አባትሽ ዘር ያገናኝሽ
@user-qz9fl1qv7b
@user-qz9fl1qv7b 2 ай бұрын
አለም ሰገድ ይቺ ጤነኛ አትመስለኝም ብዙ ወንድ ለማግኘት ብላ ነው
@rtfdift143
@rtfdift143 2 ай бұрын
ያባትሽ ወገኖች በደንብ ይኖራሉ ሙሉ ስሙን ስለምታቂ እዲሁም የትውልድ ሀገሩን ስለዚህ ሊገኙ ይችላሉ።
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
ከደብዳቤው ጋር ብር ካልኖረው ምናልባት ሌላ ሴት አግብተው ሊሆን ስለሚችሉ አባትሽ ብቻ ሳይሆን የአባትሽ ልጆች ሊኖርሽ ይችላሉ ምክንያቱ ብዙ የደርግ ወታደሮች 2(3ሚስት ነበር የምያገቡት .
@AnnDesalegn
@AnnDesalegn 2 ай бұрын
It's good story but som people seems don't know what they are doing very sad good day you are doing a great job
@genetabebe9017
@genetabebe9017 2 ай бұрын
እኔ ያለሁበት ስቴት ከየመን የመጡ ብዙ ጉርፖች አሉ ለማቃቸው ቪዲዮውን share አርጌልሻለሁ ቸር ወሬ ያሰማሽ የኔ ቆንጆ
@Seno450
@Seno450 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እዮሃ ሚዲያ እናመሰግናለን ለእንግዶች መቀመጫ ምቾት ይሁን ዘንድ ምክራችንን ስለሰማችሁ❤❤❤
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 2 ай бұрын
አለምዬ ወንበር ተቀይር ዋውውው በራቱ❤❤❤❤
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 2 ай бұрын
አለም ሰገድ ድምፃችንን ምተህ ወበር ስለየርክ ተልብ ናመሰግናለን
@user-er5yx1jy6t
@user-er5yx1jy6t 2 ай бұрын
በውነት አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤❤
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 2 ай бұрын
🎉🎉🎉 bravo on the chair.
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 ай бұрын
አለምየ እንኳምደናመጣህ
@hallemedia4469
@hallemedia4469 2 ай бұрын
ይኸው እኛም የደርግ ወታደር አባታችንን በር በሩን እያየን ስንጠብቅ 30 አመት አለፍን አንድ ወንድምና እህቴም እንደናፈቁት ወደማይቀረው ሞት ሔደዋል አይዞሽ አንቺ ብቻ አይደለሽም ። ፈጣሪ ካልረዳሽ በቀር ወንድምና እህት የተባሉትም ፈልገን ብናገኛቸውም ገና ለገና ሀብት ይካፈሉናል ብለው ከቤተሰብ ዝርዝር አሶጥተውት ጠበቁን ውስጣችን እንዳዘነ አውደአመት በመጣ ቁጥር እንዳለቀስን ወታደር ባየን ቁጥር ልባችን እንደደነገጠ ይኸው አለነው😭😭 አይዞሽ ቢገኝም እንደጠበቅሽው ላይሆን ይችላል።
@senaysenayet775
@senaysenayet775 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ጌታ ልብሽን ያጠንክርልሽ መልካም ታሪክ የሰራ አባት አለሽ በዛ ኩርት እያልሽ ኑሪ
@hallemedia4469
@hallemedia4469 2 ай бұрын
@@senaysenayet775 አመሰግናለሁ
@user-ye1hb8xk1r
@user-ye1hb8xk1r 2 ай бұрын
ሰላም አሌክስ በጣም አዝኜ ነበር ያዳመጥኩት መጨረሻላይ ትንሽ ግን ብቻዬን አሳቀችኝ ፈጣሪ ይርዳት
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g 2 ай бұрын
መልካም ሰው አለምሰገድ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@betelehemkfeil7292
@betelehemkfeil7292 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@lozaeyoel3673
@lozaeyoel3673 2 ай бұрын
ጎበዝ
@EnanuEngdayehu
@EnanuEngdayehu 2 ай бұрын
የንዬ እህት አይዞሽ ጎንደር የት አካባቢነው ? የቦታውን ስም ብትአውቂው ለመፈለግ ቀላል ነበር ከቻልሽ። እግዚአብሔር ይርዳሽ ።
@user-xp1fe1hl8x
@user-xp1fe1hl8x 2 ай бұрын
ልክናት እኔም አላስገባም ልጅን መቶ ይይ የእነጀራ አባት ልጄን አላስገምትም
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 24 М.
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 51 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 52 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН