የእናት ስጋት የልጅ ናፍቆት! ፍለጋ ከ ኬንያ ወደ ካናዳ ! ስደት ላይ ሆነን ነው የተወለደችው !Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 96,374

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 178
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 жыл бұрын
አቦ እናትዬው ስትመች እውነትሽን ነው ጥሩ ስለሆነ ጥሩነቱን መናገርሽ አምላክ ከአባትሽ ያገናኝሽ
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
እናቴ ህወቴ ደምርኘ ዉዴ
@abedi76
@abedi76 2 жыл бұрын
ቴዲ በፈጣሪ ልጅህን አግኛት ወንድሜ ልብህን ያራራው ደምህ ናት ልጅ ፀጋ ነው
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 жыл бұрын
እናትየዋ ለሕይወት ያላት አመለካከት አስተማሪ ነው:: እግዚአብሔር ካንች ይሁን!!!
@Shashemene
@Shashemene 2 жыл бұрын
ወርቅ እናት ነሽ ♥️ መቅዲም ከአባትሽ ጋር በሰላም በደስታ በአጠረ ግዜ ያገናኝሽ🥰
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ወይኔ የድሮ የኬንያ ስደተኞች ምርጥ ናቸው ሁላችንም እንደቤተሰብ እንጂ እንደባዳ እራሱ አንተያይም ነበር እባክህን አባትዬው ይሄን ፕሮግራም የማየት እድሉን ካገኘህ ፈጥነ ለልጅህ መልስ ስጣት እውነት ነው ከዘመድ ጋር ሳይተዋወቁ ሊጋቡ ይችላሉ እናትየዋ ግን ደስ ስትል ፈታ ያለች ናት እግዚአብሔር ከአባትሽ ጋር ያገናኝሽ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Addesalum l see y
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Yes I am one of them l was in Kenya Nairobi and Mombasa from 95 to 20001 For 7 years l still committed with my refugee sister and brothers we use to love and support each other they are my family
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
አሜን ቤቸሠብ አርገኝ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
ውይ አምሣያ ልጁ ናት ምናለበት ተሳክቶላት ቢያገኛት? ደግሞ የእናትዋ ብርታት እና ቅን አሳቢነት ታድላ። እሷ ስለልጇ አባት በዚህ ደረጃ መልካም መልካሙን ብቻ የምትናገር ከሆነ የራሷን መልካምነት የት ድረስ እንደሆነ ነው የምታሳየው። ❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ! 🙏❤🙏
@kaltubeofficial5444
@kaltubeofficial5444 2 жыл бұрын
ፈታ ያለች እናት ይመችሽ ።ፈጣሪ ይርዳቹ
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 2 жыл бұрын
የሆነች ፈድሻ ነገር ይመችሽፈታአ ያለች እናት😍
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
መሲዋ መልካም እናትናልጅ ናቸው ።እግዚአብሔር እርሱንም ይርዳው።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ሆይ ለተጨነቁት ሁሉ መልስ ስጥልን 🙏🏿🙏🏿😢
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው !እንደተበተኑ እይቀሩም
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው 🙏🙏
@chattynegn2149
@chattynegn2149 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለልጆቹ አባት የማይሆንንአባት ስልብ አድርገህ ፍጠራቸው please
@nazrettesfay6477
@nazrettesfay6477 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ያለ ኣባት ነው ልጄን ያሳደኩዋት ግን እንደዚህ አስቤ አላውቅም ይገርማል
@tigefe1337
@tigefe1337 2 жыл бұрын
Hahahaha temrshale
@abebaali8933
@abebaali8933 2 жыл бұрын
በጣም መልካም ሴት ነሽና እግዚአብሄር እንደሚረዳሽ አምናለው
@vidking1522
@vidking1522 2 жыл бұрын
አዲስዬ የመቅደስን አባት ለመፈለግ ያደረግሽው ቃለ መጠይቅ በጣም ደስ የሚል ነው መቅዲም አባቷን በሰላም በፍቅር ታገኘው ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው የስደት ህይወትንም በደንብ አርገሽ ገልፀሽዋል ይመችሽ አዲስ።
@chefgeni7700
@chefgeni7700 2 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ይርዳሽ ምስኪን እናት መልካም ሴት ቁጭ እራሱን ነው ምትመስለው ልጅቷ
@yeshiworkfirew3852
@yeshiworkfirew3852 2 жыл бұрын
መሲዩ የምታቀርቢው በሙሉ በጣም አስተማሪ በመሆኑ እጅግ በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥሽ፡፡
@rebeccatesfaye6915
@rebeccatesfaye6915 2 жыл бұрын
The mother is incredible, She has this soft demeanor and easy spirit. She is not bitter, and the way she presented her daughter's father is very commendable. She is setting a good example for her daughter. This is very important for the daughter in the futuire. Wishing the young lady the best. Meseret ( the host) is great. She has good interviewing skill, appropriate compassion and makes her guests comfortable . God bless.
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ የኔ ዉዴ
@jamaldaba4061
@jamaldaba4061 2 жыл бұрын
አዲስዬ የመቅዲን አባት ለማግኘት ያደረግሽው ቃለ መጠይቅ በጣም ደስ የሚል ነው የካኩማን የስደት ህይወት በደንብ አድርገሽ ገልፀሽዋል በተረፈ ፈጣሪ ይርዳችሁና መቅዲም አባቷን ታግኝ ይመችሽ አዲስ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
ኬንያ ካኩማ ካምፕ ወባ የገደለው ሰብስብዬ የሚባል ዘመዴን አስታወሳችሁኝ ምነው በኖረ እና ፈላጊው በመጣ ቆንጅዬ አባትሽ መልካም ሰው መሆኑን እንደተናገራችሁት ሁኖ ባይመቸው ነው እንጂ መሰል ልጁን ሁልጊዜ በልቡ ነች እግዚአብሔር ከአባትሽ ጋር ያገናኝሽ መሲዬ መልካም ሴት ነሽ ሽማግሌም ልኮ ሚስቱን ይንገራት ጥሩነቱ ደስ ይላል ባይመቸው ነው ተባረኩ ሁላችሁም በተለይ እናትሽ ደስ የምትል ሴትነች በቀጣዩ ፕሮግራም እንጠብቃችኋለን አይዟችሁ እግዚአብሔር ይችላል !
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
l m mom abety
@aboneshgorfu4546
@aboneshgorfu4546 2 жыл бұрын
መስዬ በምትሰሪው ሁሉ ደስ ይለኛል አምላክ ይባርክሽ የአንቼን ፕሮግራም እከታተላለሁ ነገርግን አንድ የሰራሽው ቪዲዮ አልማዜ የምባሉ እናትና ልጅ ለማስታወስ ዱቺ ምን ደረሱ ወይም ምን ሆኑ መስዮ በጣም ውስጤ ቀርተዋል
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
She is really amazing woman l hope the father is connecting with his daughter
@mesy6975
@mesy6975 2 жыл бұрын
ካባትሽጋ አላህ ያገናኝሽ ማማየ እናትሽንም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ወ
@saramedia2543
@saramedia2543 2 жыл бұрын
አብሽሩ አላህ ያሣድግልሽ ውደ መሻላ ጠንካራ እናት ነች
@azebabebe3702
@azebabebe3702 2 жыл бұрын
በማራም አግኛት ይቺን የመሰለቺቆንጆልጂ
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 жыл бұрын
ኬኒያ የቆዩ ሰዎች ዘር የላቸውም ከዚህ አሜርካ መጠው እንኳን ባመት አንዴ ይገናኛሉ በጣም ነው ደስ የሚሉት አሁን ያለነው ነገርን እንዳክርማ እየሰነጠቅን መለየት ነው እግዛብሄር ከዚህ ክፉ መንፈስ ይገላግለን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአባትሽ ጋር ያገናኝሽ::
@tblizeratsion3320
@tblizeratsion3320 2 жыл бұрын
Amen
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 2 жыл бұрын
አዲስ የስደት እህቴ መቼም ሁል ግዜ ቀለል እዳደረግሽ ጓደኛዬ ይመችሽ
@tsegazeabwoldu6413
@tsegazeabwoldu6413 2 жыл бұрын
ትክክል ነው የአጎቴ ልጅ ( የእናቴ ታልቅ የወንድምዋ ልጅ ) የአጎቱ ልጅ አግብቶ ነበር አብሮው ወደ ቤተሰብዋ በሄዱ ግዜ አባትዋ ከየት ነህ ብሎ ስጠይወው መጨረሻ የታላቅ እህቱ ልጅ ሰአየአ አልቅሶ በጥዋት ሰውን ሳልውቅ ሸኘው፡ እኔ ብቻ ነኝ ምያውቀው ታሪኩ፡ ምክንያቱ በጦር ሚዳ ተገናኝተን ጓደኛ እንዳለችው ነግሮኝ ነበር እና ኋላ ከደርግ ወድቀት በኤርትራ ናፅነት እንደገና ተገናኝተን ስጠይቀው የሆነው ነገረኝ።
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
አዲሰዬ በሰላም ሁሉ ነገር ሞልቶ ኢትዮጵያ የምትኖርበት ያድርግሽ ደስስስ የምትል እናት ነሽ የኔ ውብ አይዞን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በጣም እጀግ ብዙ ሰው አይቻለሁ ያንቺ ልዩ ነው መጥፎ አይደለም ጥሩ ነው ማለት 17 አመት ሳይረዳ ስልክ ሳይደወል እንዲ ማሰብ መቻል እድል ነው
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
አንደበተ ጣፈጭ ቀና እና ትሁት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 😍🥰
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 жыл бұрын
ደስየምትይእናትነሽ።በእውነትፈጣሪይባርክሽ።እናቱአባትሽንምታገኚዋለሽአይዞሽአንቺንየመሰለቆንጆልጁንማማየትአለበት።ምንምቢሆንየመጀመሪያልጁነሽ።ቢያገባምወንድሞችሽንእህቶሽንማወቅአለብሽ።ስለዚህፈጣሪይርዳሽ።እንጸልያለን።እናትሽምደስየምትልእናትናትሁሉነገሯግልጽፍቅርእናትአለሽ።መስዬየኔቆንጆተባረኪ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
በትክክል መሳይ የበኩር እድለኛ ሴት ልጁ አንቺንማ በጭራሽ አይረሳሽም ቀዝቃዛ አገር መጥቶ በጭራሽ ሳይመቸው እንደሆነ በእርግጠኝነት እነግርሻለሁ አሁንማ ለትምህርት መውጣት ስለምትችይ በርትተሽ ተማሪ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እናትሽ ምርጥ የፍቅር ሰው ነች እድለኛ ነሽ በራስ መተማመናችሁን ሳላደንቅ አላልፍም መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ
@frehiwotasfaw4122
@frehiwotasfaw4122 2 жыл бұрын
እባክህ አባትየው እንዲህ ጥሩነትህን እያወራች ነው ድንቅ ሴት ነች እግዚያብሄር ይርዳችሁ
@tegidemla179
@tegidemla179 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም የገኒኚቺሁ
@alekajifar6303
@alekajifar6303 2 жыл бұрын
አቦይመቻችሁ ፈጣሪ ከአባቷ ያገናኛት መሲዬ እድሜ ይስጥሽ
@fevenkassahun4095
@fevenkassahun4095 2 жыл бұрын
ምትገርም እናት ናት! ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ!!
@kduskdus3580
@kduskdus3580 2 жыл бұрын
መሲ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በርቺ !
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ የአንችን ደግነት እንዴት ብየ ልገለፀው ብቻ እግዚአብሔር ዋጋሸን ይክፈልሸ ነው የምለው በጣም ጥሩ እናት ናት ልጄ ከአባቶ ጋር መገናኘት አለባት ብላ መፈለጓ እኔ ካለሁበት ሀገር እናትና አባት ከተፍቱ አንዳንድ እናቶች ልጆቻቸውን ከአባታቸው ጋር እንዳይገናኙ ነው የሚከለክሉ ይሻላችኋል አትቅቡት ብለው ነው የሚከለክሉት ልጆች ወዳሉበት ሰፈር እንዳይቀርብ ነው ያሚያሰከለክሉት ለምሳሌ እኔ ከልጆቸ ጋር 11አመት በላይ ነው ተገናኝቻቸው የማላውቀው ይች እናት ግን ጥሏት የሄደውን የልጃን አባት ጥሩነቱ ሰትገልጥ የሰማኋት እግዚአብሔር ይባርካት ታላቅ አዋቂ የተማረች ሰው እግዚአብሔር የልጂሰ አባት ጋር ለመገናኘት ያብቃችሁ መልካም ሰው ነሸ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛቹ
@zemuhussen8862
@zemuhussen8862 2 жыл бұрын
ማሻአላእናትናልጅሲያምሩ ፈጣሪይጠብቃችሁ አላህካባትሽጋያገናኝሽ
@getachewasefa5219
@getachewasefa5219 2 жыл бұрын
ጭው እናት ናት ይቅናሽ እህቴ እኔም ካገኝሁት እፈልገዋሎህ ካልጋሪ ነው ያለሁት።
@Zemicha88
@Zemicha88 2 жыл бұрын
አሪፍ እናት አለሽ የኔ ቆንጆ አባትሽ ሌላ አግብቶ ነው አትለማመጪው ወንዶች ኦኦኦኦኦኦ አታውቂያቸውም የኔ ውድ ስታድጊ ትደርሽበታለሽ።።። የኔ ጌታ እግዝአብሄር ይስጥህ አባቴ።።።
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏
@mikemarigos7810
@mikemarigos7810 2 жыл бұрын
ምንው የኔ ልጅ በሆንሼ አባት የወለደውን ልጅ በሜዳ ላይ መተው ፍፁም አረመኔነት ነው የኢትዮጵያዌ ባህልአደለም እኔ ኢትዮጵያ ሂጀ ሚስት ሳገቫ ከዚህ ከስደት ዓለም ባለሁለት ሀገር ከሊላ ዜጋ ወልጄ ነበር ስለዚህ መጀመሪያ የተናገርኩት ስለመጀመርያዬ ልጅ ነበረ ልጀን ተቀብለው እሺ ካሉ መላካም እምቢ ካሉ መልካም እንጅ በምንም ዐይነት የመጀመሪያ ልጀን አልተዋትም ነበር ግን እግዚአብሔር ያክብራቸና የመጀመሪያ ልጀን ተቀብለው ልጃቸውን ሰጡኝ እነሆ ዛሬ ስድስት ልጆች ወልደን ሁለት የልጅ ልጆች አፍርተናል:: በአጠቃላይ ልጆች ሲወለዱ ውለዱን ብለው አልጠየቁንም ወይም አልመኑንም ወንድ ልጅ ሀላፊነት መውሰድ አለበት እናትም ብትሆን ሀላፊነት አለባት ስለዚህ አቶካናዳዌ(ቴዲ)ልጅህን ተቀበል ጠቃሚህ እንጅ ጎጅህ አትሆንም መልካም እድል አባትና ልጅ በዓይነ ሥጋ ለምተያዬት ያቭቃችሁ::
@asterworku8404
@asterworku8404 2 жыл бұрын
መሢዬ የኔ ደግ ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልሽ 💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አባቷን ኮፒ ነች።
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
አዱዬ በጣም ነው የምወድሽ ከሪቡ
@Zemicha88
@Zemicha88 2 жыл бұрын
ቴዲሻዬ እባክህን አንድ ጊዜ መልስ ስጣት ካገባህም ለሚስትህ አስረዳትና ልጅህን አግኛት ፈጣሪም አይወድም።።
@webnet435
@webnet435 2 жыл бұрын
ፈጣሪ፣ከአባታ፣ያገናኛት፣መሣዬ፣ተባረኪ
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ድንቅ እነት ነሸ❤️❤️
@fetiyaayele3525
@fetiyaayele3525 2 жыл бұрын
አዲስ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@meazabekele15
@meazabekele15 2 жыл бұрын
አዲስ ሰላም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-ls6qp1se5k
@user-ls6qp1se5k 2 жыл бұрын
Tadlesh ema edhi yalch enat bemonursh egziabhern amesgign🙏
@hevennatey417
@hevennatey417 2 жыл бұрын
አቦ ቴዲ እችን ምትመስል ልጅ ተው ኣትጭክን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@dumatube646
@dumatube646 2 жыл бұрын
በጌታ ደስ የምትል እህናትነች እግዚአብሔር ይባረክሽ አባትሽ ተገኝልሽ እያወቀ የማይ ፈልግ አባት የወንድ ጭካኔ ነዉ ለእህናትሽ ጤና እድሜ ያብዛላት
@workiyepaugam3287
@workiyepaugam3287 2 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ማሬ በእውነት ማር እኮ ነሽ
@hirutnekonnen7079
@hirutnekonnen7079 2 жыл бұрын
ጎበዝ በእግዚአብሔር የምታምን ሴት ወድቃ አትወድቅም አይዞሽ እእቴ ልጅሽም ደርሳልሻለች አትጨናነቂ የምታምኝው አምላክ ይደግፍሻል
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 2 жыл бұрын
ልጅቷ አባቷን ነው የምትመስለው እናት በጣም ደስ የምትል ቅን ነች ቴዲዬ እባክህ ደውልላቸው
@orthodox2645
@orthodox2645 2 жыл бұрын
Mesi le sent dereseshe EGZEABHER yebarkeshe. Dess yemelu enate Ena leje . Addisalme dess yemetye amesgaje enate hulam dess yebeleshe gudayeshen Hulu yasakalshe.amen .kedist I wish to get your Dad. But you have to appreciate to have strong Mom.you are lucky because your Mom is wonderful amazing strong kind Mom.
@bayushayalew2129
@bayushayalew2129 2 жыл бұрын
መስዬ ነፍሴ የእኔ ቅን
@floridatekie6323
@floridatekie6323 2 жыл бұрын
God bless you!!!
@user-pn6ff1oe2g
@user-pn6ff1oe2g 2 жыл бұрын
በዝች አለም ላይ እደወድልጅ ውሸታም የለም
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
😭😭😭😭እህህህህህህ ዉሸታም ብቻ አይደሉም ጨካኝም ናቸዉ
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 2 жыл бұрын
Ende hulum ande aydelem bezalay min arege
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
@@eatsaladwell1033 100%95 አንዲ ናቸዉ እንደኔ ግን አባቴን እወደዋለሁ መጣም
@azebmengistu3901
@azebmengistu3901 2 жыл бұрын
አዲስ ድሮም ደስተኛ ነሽ አሁንም እንደዛዉ የኔ ቆንጆ የስደት ጎደኛችን አይዞሽ ይገኛል ፈጣሪ አለ
@kbeshir3986
@kbeshir3986 2 жыл бұрын
መሲዬ! ወድ እና ውብ እናት አዲስ።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
መሢየ አንችም እንግዶችሽም ፈገግታችሁ ደሰ ይላል
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 2 жыл бұрын
ቀለ ል ያለች እናት ደሰ ሰትል
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
የኔ እናት ግን እንዲህ አይነት ጀግና አባት ስላለሽ እድለኛ ነሽ ፈጣሪ ከአባትሽ ያገኛኝሽ አባት የፃድቃኔ ማርያም ልብህን ታራራልህ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
መሲ የኔ ፈገግታ ስወድሽ
@Yetu_437
@Yetu_437 2 жыл бұрын
እንደሚሉት ከሆነ እኔ የምኖርበት ከተማ ነው ፡ ያለው ስልኩን በውስጥ መስመር ቢያስቀምጡ መፈለጉን ቀላል ሊያደርገው ይችላል
@Misrata484
@Misrata484 2 жыл бұрын
Kidnemiheret betekrystian agency neu
@Yetu_437
@Yetu_437 2 жыл бұрын
@@Misrata484 I will try to my best thank you
@kassahunbekele5234
@kassahunbekele5234 2 жыл бұрын
መስዬ እናትዬው ቤቢ የምትባል ልጅ ካልጋር ስለ አለች ትደወል እነሱ process ያካሄዱላታል። ማንም በመንግስቱ ጊዜ የወጣ ስው እዚያ እንድቀር አይፈለግም።
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ሴት ናት መሲዬ በጣም ይገርማል የወንድ ነገር እናት በጥርስዋ አንጠልጥላ አሳድጋ አባት ልመና በጣም ይገርማል
@demelewmelesech3093
@demelewmelesech3093 2 жыл бұрын
Hi mesrt beautiful how are you doing thanks God bless you
@mekuanent8744
@mekuanent8744 2 жыл бұрын
ኬንያ የችግር ጊዜ መደበቂያ ነበረችኝ
@yonasasmelash5394
@yonasasmelash5394 2 жыл бұрын
She deserves to know her father please help her who ever knows this man in Canada 🇨🇦
@user-ly8sc5cf8o
@user-ly8sc5cf8o 2 жыл бұрын
የእዉነት ነዉ ከሆነ
@user-ny3ov5hw8q
@user-ny3ov5hw8q 2 жыл бұрын
ፍህት በሠውድ እስራ ቤት ለምስቀዩ እህት ውድመች
@rehanahassan4239
@rehanahassan4239 2 жыл бұрын
U deserve to now ur dad megdi mungu akusaidie
@riseandshine7960
@riseandshine7960 2 жыл бұрын
እናትየው እምነቱአ ጥንካሬዋ ደስ ይላል ግን ልጅሽን ማበርታት አለብሽ። ደስተኛ አይደለችም ግን አንቺ መርዳት አለብሽ እንድትጠነክር ህይወት ይቀጥላል አባት ከሌለ ህይወት የለም ማለት አይደለም
@kelemuahabtemariam3938
@kelemuahabtemariam3938 2 жыл бұрын
እዚህ ካልጋሪ ካለ እኔም ለሰዎች እነግራለሁ አባ ገብርኤል እዚህ እንደነበሩ አውቃለሁ ።እኔ ኦርቶዶክስ ስላልሆንኩ አላቀውም በሰው ለማግኘት እሞክራለሁ።አይዞሽ ልጄ ታገኝዋለሽ ባይሆንም እግዚአብሔር ከአባት በላይ ነው ።
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍🌹👍👍👍👍👍👍አይዞሽ:እህቴ
@eluasse1865
@eluasse1865 2 жыл бұрын
አባቷዋን ነው የሚትመሰለእ
@ganet4158
@ganet4158 2 жыл бұрын
SelamMesiyee♥♥
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቴዲ እጅግ በጣም ግሩም ሰው ነው። እርግጠኛ ነኝ ልጁን እንደሚደውልላት እና እንደሚገናኙ እርግጠኛ ነኝ።
@hantehaato9838
@hantehaato9838 2 жыл бұрын
Kenya amazing country new!
@derejetesfaye7349
@derejetesfaye7349 2 жыл бұрын
I live in kakuma University gebe how now about kebede & Tesfaye he has keyeusk
@yu-ms3cz
@yu-ms3cz 2 жыл бұрын
Welcome to kenya mesi
@yonashabteslassie5192
@yonashabteslassie5192 2 жыл бұрын
Tedros new ,awkewalehu,adisalem,nice to see you
@saraamohammed9002
@saraamohammed9002 2 жыл бұрын
Allah yagenaanyaachihuu
@yoditasfaha3561
@yoditasfaha3561 2 жыл бұрын
Amen
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
እባክህን አባት ለልጅህ መልስ ስጥ ሺ ዓመት ላይኖር ለምን ልጅህን ትተዋለህ ሲቀጥል ልጆች ሳይተዋወቁ ይጋባሉ ነገ ልጆችህ የታሪክ ተወቃሽ እዳያደርጉህ አደራ አደራ ለልጅህ መልስጥ መልካም እናት አለቻት
@alulajesus5307
@alulajesus5307 2 жыл бұрын
Hi adis selam lanchi yhun after long time can I see u really ur fine i'm fine but did u remember me i'm tedla old friend see my sister .
@mekdesteddy6709
@mekdesteddy6709 2 жыл бұрын
Yes
@redwave4776
@redwave4776 2 жыл бұрын
👍👍👍❤️❤️❤️
@meseretwolde263
@meseretwolde263 2 жыл бұрын
Gobezoch 💝💕
@derejetesfaye7349
@derejetesfaye7349 2 жыл бұрын
Who's know about mengestu zewda in kakuma
@milkaemwakene8419
@milkaemwakene8419 2 жыл бұрын
Mesiye yene liju
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ልጁ መልክዋ በፎቶም ቢሆን?አባትዋን ነው የምትመስለው:: አባትየው ልጁን ቢያገኛት?ለሁሉም ጥሩ ነው:: እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🏾
@alem5914
@alem5914 2 жыл бұрын
Fetari yirdachihu....
@limathlimath2960
@limathlimath2960 2 жыл бұрын
መሲ ለምን መልስ አትመልሽልኝም ዋሳብ ላይ
@beyenechtiye3913
@beyenechtiye3913 2 жыл бұрын
ልጅ ስትባረክ ትምህትቤት ሄድ ሄድ ሄድመለስ ስትጀምር ያላየ አባት አባት መሆን አይችልም እበትምትል ይወልዳል የኔ ቆንጆ 18 ዓመት ስለ ሆንሽ ያባትነትህ ፍለጋ ግዜ ስለ አለፈ እንደሞተ ሰው ረስተሽ የደስታ ዘመን ከእናት ጋራ ኑሪ እናትሽ ያምሳ ሰው ግምት ነች
@yotamerat420
@yotamerat420 2 жыл бұрын
አይ መሲ አንቺማ ለማግኘት ብንችልም መልስ ግን የለም ማለት አግኝተንሽ ሀሳባችን አቅርበን መልስም አልሰጠሽንም
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 2 жыл бұрын
Wow the girl looks exactly like her father. 😁
@wobalemgebrekidan2993
@wobalemgebrekidan2993 2 жыл бұрын
ቴዲን አወቀዋለወ እኔ የምኖረበት Calgary Canada .ነወ የሚኖረወ
@wubanchtesfaw5522
@wubanchtesfaw5522 2 жыл бұрын
አገናጃቸዉ አዋሩት
@jasika499
@jasika499 2 жыл бұрын
አፈር ብሉ ወንዶች አይኔ ግንባሬ ናችሁ
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 78 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН
ስለ የወይባ ጢስ ጠቀሜታ ከባለሞያዋ አንደበት
9:16
ሩታ የህመሟ ሚስጥር ታወቀ.የማይታመን ነገር🙈❤️💕
16:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 66 М.
የእምዬ ማዕድ ለልጆቻችን ማህበር
14:53
አርዓያ Areaya
Рет қаралды 382